ተግሣጽ ለኵሉ - 2 - እነዚህ ስምንቱ በዲንና በእሳት ባሕር ይጣላሉ! በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • ተግሣጽ ለኵሉ - 2 - እነዚህ ስምንቱ በዲንና በእሳት ባሕር ይጣላሉ! በመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

КОМЕНТАРІ • 753

  • @ngstigeremeskel2882
    @ngstigeremeskel2882 4 роки тому +1

    ቃልሂወት ያሳማልን መምህሪችን

  • @fthi3585
    @fthi3585 4 роки тому +1

    Amen Amen kale hiwet yasemalin

  • @seblewonglegobena7619
    @seblewonglegobena7619 4 роки тому +85

    እንዴት ደስ ይላል ሁሌም በዚህ ሠሀት መምህራችንን ማግኘት ። በምህራችን ላይ አድሮ ሁሌም የሚያስተምረን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ።

  • @alemtsehay3570
    @alemtsehay3570 4 роки тому +1

    ውዲ የገርየ ልጆች በዚሩያ ኣለም የምትገኝ በሰላም እንደወጣን በሰላም ወደ ኣገራችን ያብቃን አሜን ወድ የኦርቶዶክስ የተዋህዶ ወለተ ማርያም እያላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኚ 👏👏👏👏

  • @sarasera5195
    @sarasera5195 4 роки тому +49

    የሰማሁትን በልቤ አሰድርልኝ አቤት ሰውነቴ ሁሉ በድምፅህ ተንቀጠቀጠ አቤት በአንተ ትምህርት ውስጥ ተስፋ አገኘ ምድር እና ሰማይ የፈጣርህ አምላክ ሆይ ስደቶኝችህ ልጅች ለንስሐ ሞት አብቃቸው እኔ አጣተኛዋን ልጅህን ቆሽሻለሁ እና እጠበኝ ማሀረን ማሀረኝ መሀረኝ

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 4 роки тому +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ
      @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ 4 роки тому

      ያንስነባል የኛ ክፋት ማማዬ እግዚአብሔር እኛንም።መምህችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅን።በእውን እንቁ ውድ መምህራችን።ናቸው በእውነት ውድ እንቁ ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን በእውነት

    • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
      @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @Rgebray
    @Rgebray 3 роки тому

    አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን 🙏✝️ ያብዛሎት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን እመብርሃን ትሸፍኖት💖🙏 አሜን🙏✝️🙏አሜን🙏✝️🙏አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️💖 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን እና ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ። እግዚኦ መሐረነ ክርሰቶስ (፩፪) በእንተ ማሪያም ማሕረነ ክርስቶስ (፩፪) ብለን እንማፀን ወገኖቼ ። እግዚአብሔር ይርዳን ይረዳናል ።

  • @etsegenetsisay218
    @etsegenetsisay218 4 роки тому

    አቤቱ እደ ሀፂያቴ እደ በደሌ ሳይሆን እደ ቸርነትህ ይቅር በለኝ😭😭😭😭😭😭😭 ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞⛪⛪⛪

  • @chimelak
    @chimelak 4 роки тому +18

    😢😢😢😢😢 አቤቱ አባታችን የድንግል ልጅ ምህርትህን ላክልን ለንስሓ ሞት አብቃን አባታችን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @alemtsehay3570
    @alemtsehay3570 4 роки тому +1

    የእግዚአብሔር ሰም እስክ ኣለም ዳሪቻ የተከበረ የተመሰገን ይሁን እናታችን ወላድት ኣምላክ ስምዋ ይክብር ይመስገን መምህራችን ረጂም እዲሜና ጤና ይስጥልን አሜን ኣምላካችን እግዚአብሔር ሆይ የሀን ቃል እንድንሰማ የፈቀድክልን ስምህ ይመስገን እድሜ ለንስሃ ጨምረህ ስለሰጠህን እናመሰግናሃለን አሜን 👏👏

  • @መዳኒአለምአባቴ
    @መዳኒአለምአባቴ 4 роки тому +47

    እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን መምህር ምረት አብንና እርሶን ስሰማ ውስጤ ሃሴት ታረጋለች ረጅም እድሜ ይስጥልን

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 4 роки тому +1

      አሜን🙏🙏🙏

    • @zedzwachecha3879
      @zedzwachecha3879 4 роки тому +1

      በስጋ ነው በነብስ ሀሴት ምታረጊው/ ምናረገው እራሳችንን እንመርምር

    • @azebyeheis6762
      @azebyeheis6762 4 роки тому

      Betam tru temehert naw Egziabeher libonawen yeseten

    • @aklesiyatube7732
      @aklesiyatube7732 4 роки тому +1

      @@zedzwachecha3879 አቅሌሲያ Tube subscribe በማድረግ አዳዲስ መዝሙሮችን ከነ ግጥማቸው አግኙ እንዳያመልጥዎ

    • @lidyatesema7698
      @lidyatesema7698 4 роки тому

      Nefse behaset tewaxech

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 роки тому

    ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን
    💒💒💒💒 እንከን ደህና መጡልን የተከበሩት መህምራችን እኛም 30። 60 100🕊። ፈሬ የምናፈራ ያድርገን አሜን 💒💒💒💒ጌታ። ሆይ ለንሳሀሞት አብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 አሜን ፫

  • @እማዬእወድሻለሁ-ጰ2ዸ

    በጸሎት አስብኝ😭😭😭😭😭😭ቃልሂውት ያስማልን

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 3 роки тому

    በእዉነት በዚህ ዘመን እርስዎን የመሰለ መምህር የሰጠን አምላክ እግዚአብሄር የድንግል ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰዉ

  • @yeneneshassegid2795
    @yeneneshassegid2795 4 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 4 роки тому +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 💒💒💒💒💒😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn 4 роки тому

    እግዚያቤር.እድሜና.ጤና.ይስጥልን.መምህር.ዘበነ.እግዚያቤር.ዘመህን.ሁሉ.የተባረይሁልህ.ጤና.ብበዙ.ያድልክ.ያንተ.ትምህርት.በጣም.ነው.የሚያፅናናኝ.ስው.ታረገኛልህ.ስው.መሆን.እንዳለብኝ.እንድመለስ.ታደርገኛለህ

  • @sisiteneshema9520
    @sisiteneshema9520 4 роки тому

    አቤቱ የቸርነት አባት እዳትተውን 🙏🙏

  • @saraslam6564
    @saraslam6564 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመን ህ ይርዘም እኛም በቃሉ እንድፀና እርዳን🙏🙏🙏

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 4 роки тому +48

    *እንካን ደና መጣህ እንቁ መምህራችን እንከታተላለን ፀጋውን ያብዛልህ*

    • @ተዋህዶሀይማኖቴየዘላ-ረ3ሠ
      @ተዋህዶሀይማኖቴየዘላ-ረ3ሠ 4 роки тому +2

      አረ ትንሽ ከብር ይኑረን አቱ አትሉም እዴ

    • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ
      @ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ 4 роки тому +1

      *እሽ እህቴ ግን አላከብር ብየ ሳይሆን አሁን አንቱ ብየ ቆይቸ ደግሞ አንተ እላለሁ እና ይሄ አለማከበር ሳይሆን ውስጤ ማንኛውንም ሰዎች ይወዳል ያከብራል እንካን ፀጋው የበዛላቸውን ግን ብዙ ልምድ ስለ አላረኩት አንቱ አንቱ አልልም አብዛኛውን ግዜ ለዛ ነው እንደማይቀየሙኝ ተስፋ አደርጋለሁ*

    • @fs-ul9tv
      @fs-ul9tv 4 роки тому +1

      አንተ አንቺ በመባባል አትጨቃጨቁ አርፋችሁ ተማሩ ። አንቱ ማለት ክብርም ዉርደትም አይደል። ብዙ ጊዜ በእድሜ እኩዬቻችንን አንተ አንቺ እንላለን ከፍቅርም የተነሳ አንተ ሊባል ይችላል።

    • @mekdestessema4611
      @mekdestessema4611 4 роки тому

      Amen amen🤲❤🙏🤲🙏

    • @metadelwedmu609
      @metadelwedmu609 4 роки тому

      @@ገኒየተዋህዶልጅ-ጰ8ኘ አንቱ ብትይ የተሻለ ነው እህቴ

  • @bizuyat450
    @bizuyat450 4 роки тому

    አቤቱ ማረን ጌታ ሆይ የሀጢያተኞች አለቃ እኔ ነኝና😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    መምህራችን በእውነት ፀጋውን ያብዛሎት ያገልግሎት ዘመንሁን ሳብ ረዘም ያርግልን በአንቱ ላይ አድሮ ላስተማረን ለገሰፀን አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን አሜን ፫👏👏👏

  • @ማዕተበይአይበትኽ
    @ማዕተበይአይበትኽ 4 роки тому

    አቤት አቤት በኔና በቤተሰቤ በልጃችን፡ በእግዚአብሔር በድንግል ማርያም የተደረገው የማያሳፍሩ በጸሎት ሁሉ ይሆናል ክብር ለስም አጠራር ይሁንና ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @godislove1772
    @godislove1772 4 роки тому +29

    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር አምላክ አንተን ምክንያት አርጎ ከጭንቀት እፈወሳለው አንተን ስሰማ. ምን አይነት የተቀባ ሰው ነህ በማርያም. መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን::💚💛💓

  • @Kuki_Bela
    @Kuki_Bela 4 роки тому

    አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበኝ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ጰ8ቨ

    😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ በመንግስትህ ስበመጣህ ጊዜ አስበኝ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @እመቤቴአንቺታውቂያለሽ

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ማስተዋልና ጥበቡን ያድለን ወደቤቱ ይሰብስበን አሜን ቃልህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን የሰማነውን በልቦናችን ጽላት ይጻፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @alemtsehay3570
    @alemtsehay3570 4 роки тому +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ፍቅር ላገራችን ይሁን እመቤታችን ኣገራችን ጠብቅልን አሜን 👏 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @lam3886
    @lam3886 4 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህልን ንቁ መምህራችን እን ከታተላለን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 4 роки тому

    ሽአመት ኑርልን የእኛ እንቁ ውድ መምህራችን አሜን።።።።።።።።።ኑርልንሽአመት ።።።።።።።

  • @maryreed8338
    @maryreed8338 4 роки тому

    መምህራችን የእገልግሎት ዘመኖውትን ይባርክልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር እስከቤተስቦ ይስጥልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 4 роки тому

    ይሔንን ጊዜ የሰጠን መድሃኒዓለም ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። አሜን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን ይሔንን የተባረከ እንደበት በፀጋው ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ይኼ ተግሳጽ ይቀጥል እመቤታችን ሀይል እና ምርኩዝ ብርታት ትሁንዎ አሜን።

  • @aishaziyadi3643
    @aishaziyadi3643 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እርሰት መግሰት ሰማያት ያውርሰልን የተዋህዶ እንቆ መምህሬ

  • @kelemwahselase7164
    @kelemwahselase7164 4 роки тому


    አቤቱ ይቅርይበለኝ የእርሦን ቃል ለመፈጸም ይርዳኝ ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle2985 4 роки тому

    መምህራችን ፈጣሪ እድሜ እና ፀጋ ይስጦት መምህራችን በ ፀሎት ኣስቡን ሃብተወልድ, ወለተስላሴ, ዑቕባገብሪኤል, ወለተገብሪኤል!

  • @tarikuat4053
    @tarikuat4053 4 роки тому +35

    መምህር ዘበነ በዚህ ሳት ምታስተምረው ትምርት እኔጃ ካላት የለኝም ብቻ እግዛቤር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zufanmegistu560
    @zufanmegistu560 4 роки тому

    አሜን !!! ብንሞት የእግዚአብሔር ብንሞት የእግዚአብሔር ::

  • @HindkeyT
    @HindkeyT 4 роки тому +9

    ይህ ትምህርት ቆም ብዬ ራሴን እንዳይ, እንድፈትሽ እድርጎኛል. የማንቂያ ደውል ነው. የተኛን እንንቃ. ዛሬ የመዳን ቀን ነው. መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ያብዛሌት, የእናታችን ማርያም አማላጅነት, የመላእክት ጥበቃ አይለዬት. አሜን

  • @martagerma7139
    @martagerma7139 4 роки тому

    Amen Amen Amen 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 4 роки тому +18

    ይህንን ቃል እንድስማ ፍቃዱ የሁነው እግዚአብሔር ይመስገን!! ሁድ ሲሞላ ይጨንቃል መንፈስ ቅዱስ በውስጣችን ሲሞላ እንዴት ደስ ይላል!!መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱ ያውስልን

  • @alyanatsegaya271
    @alyanatsegaya271 4 роки тому

    አሜን። አሜን። አሜን። ቃል ህውይት። ያስማልን።

  • @alemgeta3835
    @alemgeta3835 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህሬ ቃላት የለኝም ፀጋው ያብዛልህ

  • @sofyabm2178
    @sofyabm2178 4 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን አሚን ሁላችንንም የመንግስቱ ወራሽ ያድርገን የንሰሀን ህይወት ይስጠን

  • @እየሱስፈራጅነውማርያምአማ

    እግዚአብሔር ይመሰገን ልቤ እንዲጠንክር አድርጎኛል ወንጌሉ ፍርሀት ጠፍቶ በጌታዬ እንድጸና አድርጎኛል መምህር እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልን ረዥም እድሜና ጤናውን ያድልልን

  • @ethiopiastar131
    @ethiopiastar131 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራቺን አሜን አሜን አሜን እኔንም ሃጻተኛ ልጁን ከሃጻቴ ይማርኝ ይቅር ይበለኝ በቤቱ ያጺናኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ethiopiamusic5285
    @ethiopiamusic5285 4 роки тому +1

    የተዋህድዶ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 роки тому +34

    ጌታዬ ሆይ የነጸች የእጅህ ስራ ነኝና ስለ ህጢአቴ ችል አትበለኝ.አቤቱ እንደ ቸርነትህ ብዛት ማርኝ🙏😭

    • @sanight8970
      @sanight8970 4 роки тому +1

      kal hywtn yasemaln ish inmelsalen

    • @woinshetmersha3764
      @woinshetmersha3764 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @fggg1571
      @fggg1571 4 роки тому

      @@sanight8970 አቤቱ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን ፫ በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን አሜን፫

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 4 роки тому +5

    ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመሠገን አሜን👏። ላስተማሩን ለገፀፁን ለመከሩን ቃለሂወተ ያሰማልን ፀጋ ወን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልን አሜን🕊🕊🕊🕊 አሁን እኮ ችግር ቅድስ ደሙን እና ቅዱስ ስጋው ያልበላ እና ያልጠጣ የዘላለም ሄወት አለውም ይላል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭። እንዴት ነገሩ የእግዚአብሔርን ቤተሰቦች ያልተቀበል። ሰው መንግስት ወራሼ ይሆናል የምውዳቹሁና የማከብራቸው ዉድ ምዕምናን የተዊሕዳ ልጆች የቅስት ድንግል ማርያም ያስራት የኩራት ልጆች👏👏👏🕊🕊🕊🕊
    እንኳን ለቅዱስ ጊዮርጊስ ወራዉይ ባሀል አደረሳችሁ አደረሰን በያለንበት ይጠብቀን
    አሜን ፫💒💒💒💒💒💒💒💒💒👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    ዛሬ ለኔ ልዩ ቀን ናት በለተ ቀኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከጭንቅ ያወጣይ ቀን ናት ከሰይፈ ያወጣይ ቀን ናት። ከጠላት እጅ ነጥቆ ያወጣይ ቀን ናት በሞት እኮን አጥንቴ አይረሳውም👏👏 ቅድስ ጊዮርጊስ ወሊታው ብዙ ነው👏👏👏 ከታሰርበት እስር ቤት ነጸ ያወጣይ ቀን ናት
    5500 ዶላር👈 ተብይ። ምነም ሳልከፍል። ስለት ተስይ። ነፀ ወጣው። ስለቱም 5 ብር👈ናት ታደይ። ከዚህ በላይ ደስታ አለ ወገኖች
    ተዊዶ እምንቴ ይጥት ናት የናትይ እና ያባታ ናተ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 እምነቴ ለዘላለም ትኑር አሜን ፫👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

    • @etsegenetsisay218
      @etsegenetsisay218 4 роки тому

      🙏🙏🙏💚💛❤💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @fekaduketema8347
    @fekaduketema8347 4 роки тому

    በዚ ስብከት ጥርጥርን አሶግጃለው የዕምነት ጥርጥር ሳይሆን የሌላ በድጋሚ ቃለህይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @arsemaberhanu9242
    @arsemaberhanu9242 4 роки тому

    መምህራች የኛ የኦርቶዶክሳዊያን ኩራት ቃለህይወት ያሰማልን መግስት ሰማያት ያውርስልን

  • @letshtt6197
    @letshtt6197 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን🕯✝️🔔🕯✝️🔔🕯✝️🔔💖💖💖🤲🙏

  • @የድንግልልጀየድንግልልጀ

    እውነት ነው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልንአሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪🙇🙇🙇👏👏

  • @alganeshe4053
    @alganeshe4053 4 роки тому

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልኝ የእኛ መዕካሪ ዕውቀት ሰጭ ተመስገን ነው በዚህ ወዕቅት ምስጋና ይገባዋል አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን።

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 4 роки тому

    ቃለ እይወትን ያሰማለን እንደ አፂያታችን ሳይሆን እንደቸርነቱ ይቅር ይበለን ለንስሃ ያብቃን

  • @AliAli-je4iq
    @AliAli-je4iq 4 роки тому

    አቤት አምላክ ሆይ እንደ ሃጥያትችን ሳይሆን እንዴ ቸርነት ህን ማርን ይቅር በለን መምህር ዘበነ ለማ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ

  • @tilahunbekele3047
    @tilahunbekele3047 4 роки тому +21

    የኔ እንቁ መምህር ያንተን ስብከት መከታተል ስጀምር የአምልኮ ስግደትም ጀመርኩኝ አሁን ውስጤ በፍፁም የአምልኮ መንፈስ ውስጥ ነው።

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 4 роки тому +1

    Abatachin hoy kale hiwet yasemalin beseletwo yasbun welete Amanuel negn amen 🏗⛪

  • @belaynshtekle9966
    @belaynshtekle9966 4 роки тому

    መምህራችን ምንም አልልህም ሁሌም የምለው ቢኖር የእኔን እድሜ ቀንሶ ይስጦት የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን ከነ መላ ቤተሰቦችህ እንቁ አባታችን

  • @ራሄልማርያምተአቢእምኩሉፍ

    አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጎብኝልን

  • @አለምነሽአለምነሽ-ዀ6ፀ

    እኔኮ ልቤን የምያሰርፍ በእግዚአብሔር ቃል የመምህር ዘበነ ብቻ ስብከትነው ተስፋ ይሰጠኛል ፍረሀቴ ሁሉ ይወገዳል

  • @mariyammg9866
    @mariyammg9866 4 роки тому +1

    Kalehiwot Yasemaln Memhirachin Amén Amén Amen

  • @mulugetadessie6357
    @mulugetadessie6357 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በጤና ይጠብቅልን እኛም የሠማነውን ለመልካም ፍሬ ያድርግልን አሜን።

  • @ቲጅነኝአባቷንናፋቂ-ሐ7ዸ

    መምህር በእውነት እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን (3)

    • @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ
      @ኪዳነምህነትእናቲነችለእኔ 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማለን መህራችን ለኞም የሊድያን ልብ እግዚአብሔር አምላክ ያድለን በተማርንው ትምህርት ሰላሳም ስልሳም መቶም እንድናፍራ ፈጣሪ ይርዳን

  • @አለምየድንግልማርያም-ፐ1ኸ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነውን ይባርክልን

  • @የሰማዕታትዘርነኝ-ጐ2ወ

    መምህሬ ቃለ ህይወትን ያስማልን በእውነት።ከዚህ በላይ ምን ትምህርት አለ አቤት የእግዚአብሔር ፀጋ እግዚአብሔር ብቻ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልዎት። አባቴ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 4 роки тому

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን
    አሜን. አሜን. አሜን

  • @toube1526
    @toube1526 4 роки тому

    እኔ ለመምህሬ ቃል የለኝም ብቻ በጤና በፀጋ 1000አመት ያኑርልን

  • @regatalem328
    @regatalem328 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕንቁ አባታችን እግዚአብሔር ይጠቅልን

  • @elizabettesfaye4714
    @elizabettesfaye4714 4 роки тому

    አግዘአብሔር ነወና በርቱ አና ገናና ለዘላለም ክብሩ የነገራል ገና አሜን አሜን አሜን ለመመሄራቼን ካለ ህዎት ያሰማለን

  • @የኦርቶዶክስለኦርቶዶክስቱ

    ቃለህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቆት ድንግል ጥላ ከለላ ትሁኖት አባታችን የተቋረጠው ትምህርታችን ስለ ሚስጢረ ስላሴ ብንቀጥል ከ ይቅርታ ጋር

  • @አለምነሽአለምነሽ-ዀ6ፀ

    ቃለ ህዮትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @asss4503
    @asss4503 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያዉርስልን!!!

  • @nslianslia9617
    @nslianslia9617 4 роки тому

    መምህራችን በውነት ፀጋውን ያብዛሎት እንደርሳ አይነቶችን ያብዛልን

  • @woinshetmersha3764
    @woinshetmersha3764 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን በቃሉ እንዳፀናን ቸርነቱ ይርዳን የበዛው አጣቴን በማያልቀው በቸርነት ባህር ይጠብልኝ በፀሎት አስበኝ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @zenashdxb8210
    @zenashdxb8210 4 роки тому

    አሜንአሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን::የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን::ተሥፋ የምናደርጋትን መንግሥተ ሰማያትን ያዋርሥልን::አሜን!!!

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 4 роки тому

    ደንቅ ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ሚካኤልአባቴአተውጠብቀኝሚ

    መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት በፀሎቶዎ ያስቡን

  • @edlawitedl2001
    @edlawitedl2001 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ዕንቁ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን!!!

  • @weyniweyni8007
    @weyniweyni8007 4 роки тому

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @srtopu3146
    @srtopu3146 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ልኡል አምላካችን የሠማነውን በልቦናችን ያሣዲርልን

  • @የአብስራእናትእሙ
    @የአብስራእናትእሙ 4 роки тому

    አሜንንንንንንንን።ቃለህወት።ያሰማልን።መምህራቺን።እድሜ።ጤና።ዪስጥህ

  • @elsabethb.selassie2757
    @elsabethb.selassie2757 3 роки тому

    ከባድ ትምህርት የማይሰበር ምርኩዝ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ
    @ፍቅርተታደሰ-ከ3ረ 4 роки тому

    ለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    እግዚአብሔር ለኛም ማስተዋልን ይስጠን ልቦናችንን ያብራልን ። አሜን አሜን አሜን
    ለንሰሀ ሞት ያብቃን ።

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት
    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ያፅናን የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን አሜን
    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
    በእውነት የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @سميرهسيلاوت
    @سميرهسيلاوت 4 роки тому +1

    Amenamenamenilililililil💚💚💚💛💛💛❤❤❤Inameseginalen.tebareku

  • @lyoulyou1741
    @lyoulyou1741 4 роки тому

    ሁሌም እንደምል፡ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒዓለም፡ መምህሬ የሚገርም ትምህርት እዉነት ብልሀል ለአስረሽ ፍችዉ ጊዜ አላቹ አንደኛዋ እኔ ነኝ፡ በፀሎት አስበኝ፡ ሌላዉ የመላህክ ፖሮፋይል ያረጉ ሰዋች ከሰሙ ጥሩ አርገህ ነግረሀል ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!!!!!!!!!!!!

  • @mentamerhagos4455
    @mentamerhagos4455 4 роки тому

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒

  • @አስካለማርያም-ፈ7ቈ
    @አስካለማርያም-ፈ7ቈ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የሰማነው በሉቦናችን ያሳድርልን

  • @firehiwotsultan9195
    @firehiwotsultan9195 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን

  • @AliAli-mz5bg
    @AliAli-mz5bg 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዛብሔር አባታችን እዴሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @atuusol3548
    @atuusol3548 4 роки тому

    በምህራችን ላይ አድሮ ሁሌም የሚያስተምረን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ።

  • @Tube-ev6ze
    @Tube-ev6ze 4 роки тому

    የህይወትን ቃል ያሰማዎ መምህር።

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 роки тому

    ቃል ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውርስል ።አሜን

  • @emufikir6014
    @emufikir6014 4 роки тому

    እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን ሌላ ቃላት የለኝም

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @ሠላምወርቁ
    @ሠላምወርቁ 4 роки тому

    እንቁ መምህራች ኑርልን

  • @ሃገረትግራይዓዲቶምጀጋኑ

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን
    አቤቱ ልቦናችንን አንፃልን ይርዳን