ገGedle Giorgis ድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ"ከማኅበረ ሰማእታት ውስጥ አንተን የሚበልጥ የለም"-ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    UA-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

КОМЕНТАРІ • 306

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን ደስ እንዳሰኘሄን ቅድስ ጊወርጊስ ደስ ያሰኝህ ።የቅዱስ ጊወርጊስ ጣዑሙ፣ፍቅሩ፣በርከቱ ይደርብን

  • @zelujira8811
    @zelujira8811 3 роки тому +3

    አባቴ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ድረስልኝ ድረሰልን

  • @Yordanosbizuneh-qi8xc
    @Yordanosbizuneh-qi8xc Рік тому

    Tebarek enameseginhalen

  • @ኢትዮጵያዬሰላምሽንያብዛል

    ስላም ለናንተ ውድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ የሰማእቱ ቅዱስ ጊዪርጊስ ወርሀዊ በአል በሰላም አደረሰን እኔም ይችን አለም የተቀላቀልኮት በዚችው ቀን ነው የክርስትና አባቴም እሱ ሰማአቱ ጊዩርጊስ ነው ዘመኔን ሁሉ በሀፄያት ቆሽሻለሁና ቀሪውን ዘመኔን ወደቅድስና ጉዞ እንድጓዝ ምልጃህ ይርዳኝ እኔንም ወገኖቼን ሰደታችንን አጣፍጠህ ለሀገራችን እንድንበቃ ፍቃድህ ይሁን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 4 роки тому +18

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እሰይ ነጋ ላመሰግንህ ነው
    አይኔን የከደኩት አንተን አምኘ ነው
    የፃድቃን ሰማእታት በረከት ይደርብን እካን አደረሳችሁ በአመቱ በእለቱ ታስበው ለሚውሉ በአላት

    • @manorebantenewkristos3837
      @manorebantenewkristos3837 4 роки тому

      Amen Amen Amen Kale hewat yasemaln wendemachin tsegawun yabzaleh ye kidus giorges beraket redeat yederebn 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @letshsyumesyume8342
      @letshsyumesyume8342 3 роки тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @eiduseidu8404
      @eiduseidu8404 3 роки тому

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meheretanche9008
    @meheretanche9008 4 роки тому +13

    ጥበበዬ እምላከ ቅዱስጊዯርጊስ ከነቤተስብ ይጠብቅ አሜን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    የስማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ በእውነቱ ይደርብን እማላጅነትህ አይለየን ስማዕቱ ሆይ ክብር ይገባሀል።

  • @SamsungAs-kz8lu
    @SamsungAs-kz8lu 4 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ምልጃዉ አይለየን ቅዱስ ጊዮርጊስ አበርታኝና እኔም እንደ አንተ በሀይማኖት ልፂና።

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 роки тому

      እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ።ቃለህይወትያስማልን ።የቅዱስጊዮርጊስብፕረ.ክቱምልጀዉ.እይለየን.ቅዱስጊዮርጊስ.እበርታ.ኝና.እኔም.እንይ.እንተ.በሀይማኖት.ልፃና።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።

  • @ወይኗ-ሸ8ዐ
    @ወይኗ-ሸ8ዐ 4 роки тому +1

    Aman Aman Aman kale hyiwet yasemaln

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሰ ጊዮርጊሰ ረድሄት በረከት ይደርብን።

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon9911 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏💪
    ቃለሂዎት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድረው

  • @ወለተወልድየማርያምልጀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ የጊዮርጊስ በረከቱ ይደረብና አሜን

  • @melkiekebede3624
    @melkiekebede3624 3 роки тому

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ምህረትን ለምንልን። ለአእምሮ እጅግ ይከብዳል

  • @fetleworkgimite554
    @fetleworkgimite554 4 роки тому +2

    የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይደር አሜን አሜን አሜን

  • @MesereyEshetie
    @MesereyEshetie 5 місяців тому

    አሜንአሜን አሜን ሀያሉ ሰማዕት ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊወርጊስ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ🙏🙏🙏ለኛም ምልጃው ይደረግልን🙏🙏🙏

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 роки тому +6

    የሰማአቱ ቅዱስ ጉዮርጊስ በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን

  • @adugnatenaye3687
    @adugnatenaye3687 4 роки тому +2

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የሀያሉ ቅዱስ ጊወርጊስ በረከት እረዴት ተራዴዳይነቱ አይለየን አሜን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 4 роки тому +2

    የቅዱስ ጎርጊስ ፀሎት ልመና በረከት ከሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱስ ጊወርጊስ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን የሰማዓቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እረዴት በረከት ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን፫

  • @belayraya1290
    @belayraya1290 Рік тому

    ቅዱስ ገዮርጊስ ኣባቴ💒🙏✝️💔

  • @yashiyashi4964
    @yashiyashi4964 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱሥ ጊዮርጊስ በርከቱ ይደርብን

  • @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ
    @ሊሊጋልትግራይ-ቐ1ጠ 4 роки тому +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀለቱ ረዲአቱ በረከት ናይ ገድለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኣይለየን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህር የቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕት በረከቱ ይደርብን በአማላጅነቱ ምህረትን ያሰጠን አሜን ፫

  • @meseretmuluye1948
    @meseretmuluye1948 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የቅዱስ ጊወርጊስ ፅሎት ምልጃው እርዴት በርከት ይደርብን
    አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen, kalehiwet yasemaln, egziabher amlak xegaw yabzalh, Deacon Tibebe, ye Ludaw semaet ye Qudus Giorgis xelot, bereket ayleyen.

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይራዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 4 роки тому +11

    እግዚኦ መሀርና ክርስቶስ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እዳንተ አይነት ሠማህት የለም የአለህ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ፀሎት እና ልመናህ እርደት በርከት ይደርብን አሜን።

  • @tigietigie8627
    @tigietigie8627 4 роки тому

    Amen amen amen egzabhare ybarki 💚💛❤kedusi gorgesi agerhnin barklni amen amen amen

  • @ሊያነኝ-ጘ5ፀ
    @ሊያነኝ-ጘ5ፀ 4 роки тому +2

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ' የሊቀ ሰማእታት የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ምልጃ ፀሎቱ በሁላችን ላይ ይሁን::

  • @bettytasama8279
    @bettytasama8279 2 роки тому +1

    እሜን እሜን እሜን 💓👏❤️🎉💓

  • @ድግልእናቴአማላጄአማላጄ

    አሜን አሜን አሜንቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አደራህን ጥበቃህ አይለየኚ👏👏👏🌾🌾🌾🌻🌻🕊🕊🕊

  • @AaaBbb-s8k
    @AaaBbb-s8k 3 місяці тому

    የሰማአቱ የቅዱስ ጊወርጊስ ሀይል በርከቱ ከሁላችን ጋ ይሁን መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋወትን ያብዛሎት አባ ጊወርጊስ

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ስለሁሉም፡ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
    ቃለሒይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 роки тому +2

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን የሰማዕቱ ቅዱስ ገወርጊስ ምልጃ አይለየን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብልህ አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልንን አሜን አሜን አሜን ወንድሜ

  • @chernetw.yohannes6555
    @chernetw.yohannes6555 4 місяці тому

    የቅዱሳን ምልጃ ለበረከት ነው፡፡
    እንኳን ለ ቅዱስ ጊዮርጊስ በዓል አደረሳችሁ፡፡
    አሜን፡፡

  • @asnakumekonenasnakumekonen5725

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ግወርጊስ ሆይ ማረን ይቅር በለን የሰማዕቱ በረከት እና እረድኤት አይለዬን አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @MeseretAbirham
    @MeseretAbirham Рік тому

    ቃለህወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bietukan877
    @bietukan877 4 роки тому

    Amen Amen Amen memeherachin kilehiwet yasemalen🙏🙏🙏

  • @ዘመድtube
    @ዘመድtube Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን የፃድቃህ ሰማዕታት አምላክ ልኡል እግዚአብሔር እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን

  • @1werkineshiayalenw746
    @1werkineshiayalenw746 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
    ወድማችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን
    ያብዛልህ ለሁላችነው የታላቁ ቅድስ ጊወርጊስ እርዴት ና በለከት ይዴርብን አሜን ፫

  • @asterberhanu6748
    @asterberhanu6748 2 роки тому

    አሜን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፣
    ቅዱስ ጊዮርጊስ በቸርነቱ ይጠብቀን!!!

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ
    @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ምልጃው ይድረሰን ለመንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለኛም ሰምተን ፍሬ ልማፍራት ያብቃን አሜን

    • @abelgirmay6076
      @abelgirmay6076 Рік тому +1

      Amen amen amen amen amen amen

    • @abelgirmay6076
      @abelgirmay6076 Рік тому +1

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @abelgirmay6076
      @abelgirmay6076 Рік тому +1

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @abelgirmay6076
      @abelgirmay6076 Рік тому

      Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

    • @abelgirmay6076
      @abelgirmay6076 Рік тому

      Amen amen 🙏🙌🙏🙌 amen amen amen amen amen amen amen

  • @selamutubeselsmutube9471
    @selamutubeselsmutube9471 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱስ ጎርጊስ ረድኤት እና በረከት በሁላችን ይደር

  • @baskotbaskouti1015
    @baskotbaskouti1015 4 роки тому

    Amen amen amen wedmachin kalihiwoyasemali👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤esuyixebkeni

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑርአሜ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ሰማቱ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @mastubogaleuser1528
    @mastubogaleuser1528 4 роки тому

    አገዛብሔር, የማሰገን, አሜን. አሜን
    አሜን. አሜን አሜን አሜን.ቃላ ያሳማላን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hfjg4466
    @hfjg4466 Рік тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከቱ ኣይፈለየና

  • @btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre

    በጸሎታችሁ አስቡኝ የግዚአብሔር ቤተሰቦች የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆቼ
    እግዚአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ ቅዱስ ጊዮርጊስ ብልህ አሜን አሜን አሜን በእውነት

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba1137 4 роки тому

    የቅዲስ ጊዩርጊስ ብርክት እያልን
    አሜንንን ➕ አሜንንን ➕ አሜንንን ➕

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 8 місяців тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ

    ቃለሕወት ያሠማልን መምሕራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋው ያዋርሥልን አሜን አሜን አሜን

  • @lomilomi9015
    @lomilomi9015 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የሰማይቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከታቸው ይደርብን

  • @mggb9549
    @mggb9549 2 роки тому

    ኦ አምላከ አበዉ ቁዱስ እግዚአብሔር አምላከ ጌርጊዩስ ቁዱስ እግዚአብሔር ተመስገን ይህንን ስላሰማሐን አሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tekuamnidani983
    @tekuamnidani983 2 роки тому

    አሜን የሰማዕታቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ አማላጅነት ረድኤት በረከቱ በሁላችን ላይ ይደር መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    አሜን አሜን አሜን ኢትዮጵያ ሰማዓት ረዴቱ በረከቱ ይደርብን

  • @fmfm2391
    @fmfm2391 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን የቅዱስ የሰማህቱ ጊዮርጊስ እረዴት በረከት ምልጃ ጾሎታቸው አማላጅነቱ ቃል ኪዳኑ ጥበቃ አይለየን አሜን አሜን አሜን 🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ በረከቱ ይደርብን

  • @tigtube2793
    @tigtube2793 3 місяці тому

    የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ አይለየን ቃለሒይወትን ያሰማልን

  • @ldetuldetu6669
    @ldetuldetu6669 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ሰማአቱ ቅዱስ ገወርጊስ ይጠብቀን

  • @ወለተገብሪአልገብረአሉ

    Amen amen amen kalhwet yasmaln🤲🤲🤲⛪⛪⛪🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @የብሌንእናትነኝከሳውዲ

    አሜንን ቃለ ሂይወት ያሰማልን በረከቱ ይደርብን💐💐💐💐

  • @markabdamza8639
    @markabdamza8639 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለሰተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችው እዉቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመናቸው ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆልን አሜን

  • @girmaneshbitew3806
    @girmaneshbitew3806 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን🙏
    ቃል ህወሃት ያሰማልን 🙏

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    እግዚአብሄር አምላካችን የቅዱስ ጊዮርጊስ በርከት ያሳድርብን ሰማኢቱ አባቴ ምልጃህ አይለለየኝ አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን ይባርክ በእውነት

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @Beti-r5y
    @Beti-r5y 10 місяців тому

    አሜን የቅዱስ ጊዮርጊስ በረከት በሁላችን ላይ ይደር

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 4 роки тому

    Amen amen amien qale hiwet yasemaln berketachew yderen amen 🙏🙏🙏

  • @hdjd8521
    @hdjd8521 Рік тому

    ቅድስ ጊወርጊስ አንተ ጠብቀን❤❤❤❤❤❤

  • @አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይርዳን ኃይልን አድለን አቤቱ በረከትህ በረሄትህ ምልጃህ ይርዳን ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን ያድልልን አቤቱ እርዳን

  • @ትግሰት-ጘ2ሸ
    @ትግሰት-ጘ2ሸ 3 роки тому

    የቅዱሰጊወርጊሰን ትግሰትና ተጋድሎ ያድለን በረከቱ አይለየን ና ና ና ሀገራችንን አድን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 3 роки тому +1

    እሜን አሜን አሜን

  • @ድንግልሆይየህይወቴፍፃሜአ

    አሜን (፫) እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋሕዶ ልጆች ከኩፉ ይጠብቃቹሁ ከስደት በሰላም ወደ ሃገራችን ይመልሰን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን በረከታቸው ይደረብን

  • @ኣክየማሪያምልጅ
    @ኣክየማሪያምልጅ 2 роки тому

    ቅደስ ጊወርግስ ኣባቴ ጠበቃየ ስሙሁን ጠርቸ ኣፍረኣላዉቅምና ኣሁንም ጠብቀኝ🙏❤

  • @ማረኝማረኝማረኝማረኝማረኝ

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ አሜን ፫💚💛❤🕊🕊🕊

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ቃል በርከት ያስማልን

  • @hirutyeheyes2200
    @hirutyeheyes2200 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ፡ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፡ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @vinetkuwait1272
    @vinetkuwait1272 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ስራው ድንቅ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ በስደት ላለነው ለታመምነው እሱ ይድረስልኝ ቸርነት ይድረሰን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 7 місяців тому

    አሜን አሜን አሜንየፀማእቱቅዱስጊወረጊስአማላጅነቱአይለየንመምህራችንቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @saralisane608
    @saralisane608 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን ፣የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከት ያድለን አሜን።

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 роки тому

    Amen amen kale Hewit yasemalin amen 🙏 ye Kidus Geyoureges bereketu yedarebin amen 🙏

  • @astertube5406
    @astertube5406 4 роки тому

    የሰማእቱ የቅዱስ ጌውርጌስ ርዴት በርከት ይደርብን መምህር ቃለ በርከት ያድልልን

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ።

  • @alemawyegidalmaz6878
    @alemawyegidalmaz6878 4 роки тому

    Amen amen amen
    Kalehewet yasemalen

  • @ashenafikassie9764
    @ashenafikassie9764 3 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜንቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ አደራህን ጥበቃህ አይለየኚ👏👏👏🌾🌾🌾🌻🌻🕊🕊🕊

  • @weynshettesema1369
    @weynshettesema1369 4 місяці тому

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን 💐😘💐

  • @فاطمةحبشي-ف4خ
    @فاطمةحبشي-ف4خ 2 роки тому

    አሜን፫ ቃለህይወትያሰማልን የቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን

  • @ዝናሽኢትዮጺያ
    @ዝናሽኢትዮጺያ 4 роки тому

    አሜንአሜንአሜንየቃለሕይወትንያሰማልንሃያሉሰማእቱየልዳውፀሃይኮኮበክብርየሆነሰማእቱቅዱስጊዮርጊስጣኦትንለማፍረስየተጋድልከውመከራህበጣምያሳዝናልየእግዚአብሄርተአመርቢሆንነውፅናቱንየሰጠህምስግናናክብርይገባሃልተአምርህረድኤትበረከትእኛንምቤተሰባችንሀገራችቤተክርስቲያናችን
    ከክፉመከራንይጠብቅልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን እንዴት ታድላሃል የቅዱሳን ገድል የምታነብብ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የቅዱስ ጊወርጊስ በረከቱ ሬዴኤቱ ፀሎቱ አይለየን አሜን ።

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @dontwoorybehappy8865
    @dontwoorybehappy8865 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hewet yasemalen

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 роки тому

    Besme Abe Weweled Wemanfes Kidus Ahadu Amlake Amen 🙏

  • @sipara9224
    @sipara9224 6 місяців тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን በእውነት ወንድማችን

  • @banarusston4435
    @banarusston4435 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiwet yasemaln 🙏🏾

  • @yidaghgashaw2325
    @yidaghgashaw2325 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 💕💕👍👍

  • @firezerhiryakos1329
    @firezerhiryakos1329 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይዎት ያሰማልን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 роки тому

    Amen Amen Amen kale hiwote yasmalen abatachin ye agleglote zamnoten yarsazemelen yesamanew balebonachin yasdreben

  • @tarikeasfaw8694
    @tarikeasfaw8694 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen
    Ameen Ameen 👏👏👏✝️

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @madetusileshi9119
    @madetusileshi9119 2 роки тому

    የሰማአቱ ቅዱስ ጉዮርጊስ በረከቱ ይደርብን እናመሰግናለን