አርጋኖን የሰኞ - Arganon Monday

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @masresham
    @masresham  5 років тому +612

    ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆች እናንተም ልትገነዘቡ እንደምትችሉት ብዙዎቹ ቪዲዮዎች የዩቲዩብን ህግ በማክበር እና ስምምነት ላይ በመድረስ እንዲነሱ ተደርገዋል፡፡ ስለዚህ በዩቲዩብ ተቀባይነት ባለው መልኩ ውዳሴ ማርያም ውዳሴ አምላክ እና ሌሎችም እንዲነሱ የተደረጉ የጸሎት ፕሮግራሞችን እንደገና ይሠራሉ፡፡ በነዚህ ሁሉ አስቸጋሪ ጊዜያት ከጎኔ ለነበራችሁና በውስጥ መስመር ላበረታችሁኝ ሁሉ እግዚአብሔር ያክብርልኝ፡፡ በዚህ አርጋኖን የእመቤታችንን ምስጋና ይህንን የጾም ጊዜ በጸሎት እና በልመና እናሳልፍ ዘንድ የመጀመሪያውን ክፍል እነሆ፡፡

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 років тому +48

      እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ሰላም ተመለስክ የዓገልግሎት ዘመናችሁን የድንግል ልጅ ይባርከው

    • @mahilat.7345
      @mahilat.7345 5 років тому +17

      እኳን በሰላም ተመለስ ክ ወድማችን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር ይባርክህ

    • @masresham
      @masresham  5 років тому +15

      አሜን አዲስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ!

    • @hanamariam8259
      @hanamariam8259 5 років тому +10

      አሜን

    • @tesfaadane1152
      @tesfaadane1152 5 років тому +12

      ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን።
      ምን አጥፍተው ነው አባ የጫኑትን ቪዲዮ እንዲያነሱ ዮቱብ የጠመደወት?

  • @KsanagasksaKsanagasksa
    @KsanagasksaKsanagasksa Місяць тому +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን የመብታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ልመናዋ በረከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክረስትያን ጋር ይሁን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 2 роки тому +9

    ስለሆነዉም ስላልሆነውም ሁሉ ቸሩ ፈጣሪያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል !!! እንደኛ የሀጢአት ብዛትና ምህረቱን መጠየቅ ሳይሆን እንደ አምላካችን ምህረቱ ብዛትና በቅድስት ድግል ማርያም አማላጅነት እስከ ዛሬዋ ቀን ድረስ አቆይቶናልና ከውስጣችን በወጣ ልባዊ ምሥጋና እናቀርብልሀለን ለሀገራችን ኢትዮጵያና ለዓለማችን ሠላምን ትሰጠን ዘንድ እንለምንሀለን እንማጸንሀለን ዓሜን !!!

  • @karimakarima474
    @karimakarima474 Рік тому +18

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያስማልን አባታችን እማ አምላክ ምልጃና ፀሎት ለዘላለም ይጠብቅ ❤❤❤

  • @hffgtt9869
    @hffgtt9869 Рік тому +35

    ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት
    ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት
    ወልድኪ ሳህሎ ይክፈለነ ሳኣሊ ለነ ቅድስት 🙏🙏🙏

  • @MartaMary-h7p
    @MartaMary-h7p Місяць тому +3

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የእናታችን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በረከቷ አይለየን አሜን 🤲

  • @Yogig-gw5np
    @Yogig-gw5np Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም ረዴት በረከቷ ልመናዋ ይደርብን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እመቤቴ ማርያም መላ ቤተሰብክን ትጠብቅልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll Рік тому +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋና በረከቷ ከኛ ጋር ይሁን

    • @aboaomr5163
      @aboaomr5163 11 місяців тому

      አሜን

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 10 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም እናታችን በረከቷ ፀሎቷ ይደርብን ❤🙏❤🙏❤🙏❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🌿🌿

  • @Godsyoy
    @Godsyoy 3 місяці тому +7

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችንን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎቷ ይማረን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @EgssgshDhegeeg
    @EgssgshDhegeeg 10 місяців тому +6

    አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ምልጃና ፆለትሽ አይለየን ረድኤት በረከትሽ ይደርብን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @zed96
    @zed96 Рік тому +9

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤት በረከት ይደርብን በጸሎቷ ይማረን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ረዴት በርከቷ ይደርብን አሜን፫ 🤲🤲🤲

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 8 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን የቸሪቱ የወላዲተ አምላክ ጣዕመ ፍቅሯ በልቦናችን ያሳድርብን🤲ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏🌷🌷

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 6 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ርድት ብርክት ይድርብኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙌🙌👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 10 місяців тому +7

    ቃሌ ሕይወት ያሴማል የአጌልግሎት ዜሜንህ እግዝአበሐር ይባርክልን አሜን

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 10 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን አሜን አሜን አሜን💐💐💕🙏💕

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 8 місяців тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወድማችን የድንግል ማርያም እረድኤት በረከት ምልጃ ፆለቷ አይለየን ከክፉ መከራሁሉ ትጠብቀን ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 місяців тому +3

    የእሜቤታችን የድንግል ማርያም ኤሬዴት በሬኬቷን ያሳትፌን አሜን መምህራችን በሕይወት ቤጠና ይጤብቅልን አሜን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 5 місяців тому +2

    .እመአዶናይ በእድሜ በፀጋ ትጠብቅልን አባታችን በእዉነት እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ትባርክ ትመርቀን እመብርሀን አማላጅቱ

  • @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ
    @ወለተሚካኤል-ረ2ሸ 7 місяців тому +12

    እግዚአብሔር ይመስገን የአምላክ እናት ሆይ ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን በረከት ረድኤት አይለየን❤❤❤

  • @እዩየማሪያምልጅ
    @እዩየማሪያምልጅ 2 роки тому +35

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን ስለማይናገር ስጦታው ስለማይናገር ስጦታው አቤቱ ጌታየ ና መዳኒቴ ፈጣርየ ሆይ እኔ በአጣት የወደኩልህን ልጅህን ለንስሀ እና ለስጋ ደሙ ታበቃን ዘድ መልካም ፍቃድህ ይሁንልን በስደት ኛለነው በአዛብ አገር ኛለን ለቅድስት አገራችን ኛብቃን አመሰግንህ ዘድ ሁሌም። ተመስገን።

  • @መሲወለተማርያምየማርያምወ

    አሜን ቃለ ህይዉት ያስማልን ወንድማችን የእናታችን የመቤታችህ የቅድስት ማርያም ልመናዋ ክብሮ በርከቶ አይለየን አሜን አሜን አሜሜን

  • @ዘነበችምህረተጻድቅ
    @ዘነበችምህረተጻድቅ 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን በእውነት
    የአብ ሙሽራው እመቤቴ ማርያም ሆይ ላቺ ሰላምታ ይገባል 🤲🤲🤲
    እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ ከፍ ከፍ ያለ የተመሰገነ ይሁን አሜን በእውነት 🤲🤲🤲

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @WerWer-sx1wm
    @WerWer-sx1wm Місяць тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን እመቤቴ ድግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን❤❤❤

  • @mikehaile5775
    @mikehaile5775 2 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜ እግዝእትነ ማርያም ንፍቁር ወድኪ ለምልና።አብ ሓጥያት ከይንወድቅ ካብ ኩሉ ችግር ንስኪ ምስ ፍቁር ውላድኪ ሓልውና።

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 11 місяців тому +7

    ቃለረ ሕይወት ያሰማልን አሜን ኤሬዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን

  • @ZFANMEKONEN
    @ZFANMEKONEN 3 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት የስመዐልና ረድኤት በረከት ድንግል ማርያም አይፈለየና ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaytWordofa
    @SenaytWordofa 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህወቴ ያሳማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🤲🤲🤲⛪⛪⛪⛪⛪🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @UshGdh-sk8uz
    @UshGdh-sk8uz 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልን እመቤቴ ለምኝልኝ አማልጀ ከልጀሺ ከቹሩ ምድኒኤልም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰግን ቃልውት ያሰማልኝ መምህር

  • @እግዚአብሔርታላቅነውl

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የመቤታችን ቅድሰትድግል ማሪያም ልመናዋ በርከትዋ ከሁላችንህዝበ ክርሰቲያን ይሁን አሜን፫💐💐🙏

  • @mesfinbirhane2445
    @mesfinbirhane2445 2 роки тому +14

    አሜን አሜን አሜን ቃልሄወት ያስማልን የመቤታችን ፍቅሯ በልባችን ጣሞን ባንደበታችን ታሳድርብንኢትዮጵያ ሀገራችን በምልጅዋ ትጠብቅልን ቸርነትህ ምህረትህ ዘውትር በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን

  • @tsigebekele1011
    @tsigebekele1011 2 роки тому +37

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤቴ ምልጃ አይለየን

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Рік тому +4

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ሰምሽ ከፍ ከፍ ያለና የተመሰገነ ይሁን

  • @BezzaBezza-k2q
    @BezzaBezza-k2q 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @mukki3846
    @mukki3846 3 роки тому +42

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ከልብ አመገናለሁ በስወ ሀገር ይስማይ ህብስት ስለመገባቹህኝ በእግዚአብሔር ስም አመስገናለሁ ተስፋ መንገስተ ስማያትን ያውርስልን በእኔም በስመሁት መልካም ፍሬ እዳፍራ እናቴ ድንግል ማርያም ይርዳን አሜን አሜን አሜን

    • @qatardoha3458
      @qatardoha3458 2 роки тому +5

      አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማን

    • @AhmedAli-nh3uh
      @AhmedAli-nh3uh 8 місяців тому +1

      በእውነት አሜን አሜን አሜን

  • @gihi7732
    @gihi7732 3 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማን እመቤታችን አንች ጠብቂኝ

  • @fggh6526
    @fggh6526 Рік тому +20

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን ፀሎት ልመናዋ ከሁላችን ከህዝብ ክርስቲያን ለዘለአለም ፀንቶ ይኑር ያለሃሰት 🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @OG0o
    @OG0o Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሠገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አባታቸን አሜን 💖💛💚😍😍💖💛💚🙏🙏🙏🙏💖💛💚

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 11 місяців тому +2

    ቃለረ ሕይወት ያሴማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን የአጌልግሎት ዘሜንህን ይባርክ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የእመቤታችን እረዴት በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን🤲🤲🤲❤✝️

  • @egziyabharyimesgen4822
    @egziyabharyimesgen4822 3 роки тому +45

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ሆይ ስምሽ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን የአብ ሙሽራ እመቤቴ ማርያም ሆይ ሰላምታ ይገባሻል በእውነት ወንድማችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @saharm119
    @saharm119 Рік тому +6

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እናናታችን ቅድሥት ማሬም ሆይ እደሀጼቴሣይሆን አደቸርነትሺ አገራችን ሀይማኖታችን ክልጅሺ ጋርጠብቄልን በውነት ለምራችን ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Рік тому +2

    ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን ወንድማችን አሜን

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 Рік тому +2

    አሜን አሜን አሜን. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረክ ይሁን

  • @OG0o
    @OG0o Рік тому +3

    አሜን አሜን አሜን ❤ ❤ ❤ ❤እግዚአብሄር ይመሠገን ❤ ❤ ❤ ❤🏥🏥🌹🌹🌹🌹❤💚💛🙏🙏🏥🙏🏥🙏🙏🙏🙏🏥🏥🏥❤💚💛❤💚💛❤💚💛🙏🙏🙏🙏

  • @likeaila1727
    @likeaila1727 4 роки тому +18

    አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ጸሎት ከሁላችን ጋር ይሁን💚💛❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shtoshti9927
    @shtoshti9927 3 роки тому +27

    በእውነቱ ቃለ ህይወት የሰማልን በእድሜ በጤና ይጣብቅልን አሜን፫

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 3 місяці тому +2

    እማምላክ ወላዲተ አምላክ እማ በፀሎትሽ ያረግሽልኝን አመሰግንሻለው እም ❤🙏🌹 ወድማችን ቃለሒወት ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይስጥል ምልካም አመት ይሁንልን ሰላም እግዜብሔር ይስጠን አሚን አሚን አሚን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BezawitTeklu-yh1ee
    @BezawitTeklu-yh1ee 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም ሆይ በጸሎትሽና በምላጃሽ እኔን ባሪያሽን አስቢኝ🙏🙏🙏

  • @ተመሥገንጌታዬተመሥገንጌታ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር
    የእመቤታችን ልመና ፀሎቷ በረከቷ አይለየን

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu949 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቅድስት ሆይ ለምኝልኝ የስደቴ ስንቅ አይኔ እርግቢ ወዳጅ ማርያም የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ማርያምማርያም 💐💐💐🤲🤲🤲❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲💐💐💐💐

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Рік тому +31

    ድንግል ሆይ ላንቺ ምስጋና ይገባል. ፫❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Anthony-f9v5f
    @Anthony-f9v5f 3 місяці тому +2

    አሜን የመቤታቺን በረከትዋ ይደርብን ❤❤❤

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 9 місяців тому +2

    Amen Amen Amen ye Emebeye ye Dengil Mariam bereket yidresen Amen le astemari wendimachinim kale hiwet yesmealna 🙏🙏🙏

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 4 роки тому +12

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባታችንን ፀጋዉንያብዛለወት 💒💒⛪

  • @TigestAlemu-o7p
    @TigestAlemu-o7p 2 місяці тому +4

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰🥰👏👏👏💞💞💞ቃል ህይወት ያሰማልን
    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 роки тому +17

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን
    በጸሎቶ አስቡን።

    • @aidadelteil691
      @aidadelteil691 Рік тому

      Amin Amin Amin egezabeyer kaloneten yasemalen

  • @Amal-sr5kc
    @Amal-sr5kc Рік тому +3

    በጣም እናመሰግናለን መምህራችን

  • @Demasobati
    @Demasobati 25 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃልህወት ያሰማልን ልመናችንን ቅድስት ድግል ማርያም ታሳድርብን የልቦናችንን ትፈፅምልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenashzenash8778
    @zenashzenash8778 3 роки тому +21

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም የሰማንውን 30(60(100) ያማር ፍሬ እንድናፈራ የእመቤታችን ፍቃዷ ይሁን

  • @ምስርካሳየማርያምልጅ
    @ምስርካሳየማርያምልጅ 3 роки тому +31

    አርጋኖን መፀሀፌን ይዤ ካንተ ጋር ስፀልይ እየተከታተልኩህ እኔዴት ደስ እንደሚለኝ

  • @fasikalebanon6024
    @fasikalebanon6024 3 роки тому +12

    አሜን,አሜን,አሜን,ለመምህራችን,ቃለህይዎት,ያሰማልን,ፀጋውን,ያብዛልህ,ያገልግሎት,ዘመንህን,እግዚያብሔር,አምላክ,ያስረዝምልን,መንግስተ,ሰማያትን,ያውርስልን,አሜን,የእመቤታችን,ፍቅሯ,ጣዕሟ,በሁላችንም,ይድርብን,አሜን,አሜን,አሜን👏👏👏

  • @haryhailu8725
    @haryhailu8725 Місяць тому

    አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ድንግል ማሪያም እናቴ የልጅሽ ቸርነት ያንቺ አማላጅነት አይለየኝ የአሥራት ሃገርሽን ኢትዮጵያን ክፉን ነገር ሁሉ እንዲያርቅላት ልጅሽን ጌታችንን አባታችንን መድኃኒታችንን ለምኚልን አማልጅን
    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 5 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን ይባርከን ይቀድሰን ፀሎትሽ ያማልደን ንግስትሆይ ለምኝልን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወይን ያሰማልን ከረድኤት በረከታ ትጎብኛን ኢትዬ ሀገረራችንን ሰላም ታርግልን አሜን

  • @sarahethiopia2312
    @sarahethiopia2312 3 роки тому +13

    መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቧት ደካማው እህታቹ ነኝ

  • @سلامهسلامه-ي8ث
    @سلامهسلامه-ي8ث 3 роки тому +15

    ቃለህወት ቃለበረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን በረከት አይለየን አሜን 🤲🤲

  • @bbbbbbbaaaaaaa3620
    @bbbbbbbaaaaaaa3620 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
    በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለወንድማችን አሜን አሜንአሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 2 місяці тому

    እግዝአቤሔር ይመስገን መምህራችንቃሌ ሕይውት የሴማልን አሜን

  • @tigisteaafea8240
    @tigisteaafea8240 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አመቤቴ እኔንም ልጅስን በብርሐን አጆችሽ ዳብሺና ሸክሜን አቅልይልኝ እግዚአብሔር በጅሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @abrehamassega3812
    @abrehamassega3812 5 років тому +24

    እግዚአብሔር ይስጥውት እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክውት በእውነት ምን እንደምልወት አላውቅም እንዴት ደስ እንደሚል እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለጽልወት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @haymiyemariyamlji1109
    @haymiyemariyamlji1109 4 роки тому +27

    አሜን አሜን አሜን ፍቅሯ በልባችን ጣሟ ባንድበታችን ለዘላለም ጸንቶ ይኑር አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም እድሜ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማችን አሜን

  • @girmaeyasu5736
    @girmaeyasu5736 Рік тому +18

    የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን አሜን

  • @mesaydilebo6842
    @mesaydilebo6842 9 місяців тому +3

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @የፃድቃኔማርያምልጅማርያም

    እፁብ እፁብ እፀብ ድንቅ ነዉ ድንግል ያንቺ ነገር
    ማሰርዬ የህይወትን ቃል ያሰማህ በእዉነት እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @jhjh5321
    @jhjh5321 3 роки тому +15

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት የሰማነዉ በልቦናቸን ይደር አሜን፫

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 5 років тому +15

    እመቤታችን ጸጋዎትን ታብዛሎዎት ዘመናችሁን ትባርከው

  • @Mekdesaesmare
    @Mekdesaesmare 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ማርያም ማረያም ስሟ ሚስጥር ነዉ የፍቅር እናት የሰላም ቃለህይዋት ያሰምልን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meazabelay6770
    @meazabelay6770 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እናቴን በፅሎት አስብልኝ

  • @genettesema8908
    @genettesema8908 2 роки тому +5

    ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን ለመምህራችንም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ቅድስት ድንግል ማርያም ፆሎት በረከትዋ
    ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይሁንልን🙏💒💐

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 місяців тому

    አሜን መምህራችን ቃሌ ሕይወት ያሴማልን በሕይወት በጤና ይጤብቅህ አሜን

  • @salamghosn8854
    @salamghosn8854 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያሰማልን ድንግል ማርያም እመብርህን እረደቱ በርክት የደርብን 🤲🤲🤲

  • @tsegshTube5kk3g
    @tsegshTube5kk3g 3 роки тому +10

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete 3 роки тому +16

    አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️🤲አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️አሜን አሜን አሜን 🤲💚💛❤️⛪️✝️🌻🍇😭😭😭🙄🙄🙄🤲🤲🤲🤲ቃል ሂወት ያማልን 🎤🎤🎤አስብኝ በጾሎ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭🙄🤲🤲👏

  • @ቃልየነኝቤተሰቦቸንናፋቂ

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤❤ አሜን አሜን🙏🙏🙏🌻🌻🌻❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌻

  • @NanuWondu
    @NanuWondu Рік тому +10

    አሜን የእመቤታችን ምልጃና ፀሎት ከሁላችን ጋር ይሁን ❤

  • @haymanotlema9001
    @haymanotlema9001 5 років тому +14

    ጽጌማርያም
    ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን እድሜናጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @hanatatte6155
    @hanatatte6155 3 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ስማያትን ያውርስልን

  • @ሜኔቴቄልፍሬሰ
    @ሜኔቴቄልፍሬሰ 3 роки тому +14

    አሜንአሜንአሜንቃለሀይውት ያሰማልንእግዚአብሔረ ቀሪ ዘመንክን ይባረክልህ ድንግል ማረያም ፀጋውን በረከቱን ታበዛልህ ተዋህዶው ትኑረ ለዘላላም

  • @kidistmitike717
    @kidistmitike717 3 роки тому +13

    አሜን አሜን አሜን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ፀገውን ያብዛልህ ፈተናም ቢበዛ ዋነው ነገር መስተካከሉ ነው 👏👏👏

  • @addismersha2904
    @addismersha2904 3 роки тому +12

    እናቴን በፀሎት አሰቡልኝ ወለተ ሀና ብላቸሁ የክርስቶስ ልጆች አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @web4924
    @web4924 3 роки тому +4

    ዝማሬ መላአይት ይሰማልን አሜን።መምህር አችን እግዚአብሔር ፀጋ ክብር ይስጥል።ወላአዲት አምላክ እመቤታችን እግዝትነ ድንግል ማሪያም።💒⛪➕

  • @negatnegat5052
    @negatnegat5052 3 роки тому +13

    የመቤታችን እረዴት በረከት በሁላችንም ታብዛልን እንደሀፃታችን ብዛት ሴይሆን እደቸርነቱ ከለት እለት እሚያሸጋግረን ከተወደደው ልጅሽ ይቅርታና ምህረቱን አማልጅን ሀይለ ልቦናችንን አብሪልን አሜን አሜን

    • @mukki3846
      @mukki3846 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ
    @ተመስገንአምላኬ-በ4ረ 3 роки тому +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏ሃገራችን ሰላም ያርግልን

  • @mohmedkhlfan9293
    @mohmedkhlfan9293 5 років тому +23

    አሜን ፫ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለ ቤት ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን

    • @brawa4kokob
      @brawa4kokob 4 роки тому +1

      ቃል ሂወት ያሰማልን ያገልግሎትን አድሜ ያርዝምልህ

  • @bezawondmkun3555
    @bezawondmkun3555 Рік тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 9 місяців тому

    ቃሌ ሕይወት ያሴማልን መምህራችን እግዝአቤሔር ይባርክልን