ዘፀአት ነው ለህዝቡ // Finote Tsidk ፍኖተ ጽድቅ Ethiopian orthodox mezmur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 128

  • @KapoleGedeno
    @KapoleGedeno 16 днів тому +1

    ክርስቶስ ይባርካችሁ፡፡ በዚህ ፈተና በበዛበት ዘመን እናንተን መርጦ የማይጠገብ ዝማሬ በአንደበታችሁ ያደረገ አምላክ ይመስገን፡፡ የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ፡፡

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 6 днів тому +1

    🔵💠ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሄር ውድ አገልጋዮች መዘምራን ካህናት ዲያቆናት ምእመናን እጅግም ደግሞ በስም ለመጥራት የማንችላቸው ከመጋረጃው ኋላ ላሉ ውድ የእግዚአብሄር ልጆች! ሁሉም አገልግሎታችሁ በሰማይም በምድርም ይሰማልን!

  • @eleni311
    @eleni311 8 місяців тому +26

    እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ በጌታ በኢየሱስ ሰም ዘመናችሁ ይለምልም እኔማ ዘንድሮ ጆሮዬ ከኢየሱስ ሌላ አልፈልግም አታሰሙኝ አለ ኢየሱስ ህይወቴን ተቆጣጠረው እንዴት ደሰሰሰሰሰሰ ይላል ወገኖቼ እልልልልልልልልልልልል ሰሙ ለዘላለም ይባረክልኝ 🙏❤

    • @mesytadesse4334
      @mesytadesse4334 8 місяців тому +9

      የትኛው ኢየሱስ? ከስላሴ አንዱ የሆነው ነው ወይስ ያ ሣር የሚያስግጠው ጋዝ የሚያስጠጣው? መንፈስ ቅዱስ ተብሎ የሚያንቀጠቅጥ የሚጥል?

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 7 місяців тому

      ጅል ደንቆሮ

    • @danielzewdie1732
      @danielzewdie1732 5 місяців тому +4

      Share God's Word የዮሐንስ ወንጌል 16
      26፤ በዚያን ቀን በስሜ ትለምናላችሁ፤ እኔም ስለ እናንተ አብን እንድለምን የምላችሁ አይደለሁም፤
      ይዬሀንስ ወንጌል ምእራፍ 16 ቁጥር 26

    • @eleni311
      @eleni311 5 місяців тому

      @@mesytadesse4334 ከ3ቱ አካል አንዱ የሆነው የእግዚአብሄር መንፈሰ ነዋ ወንድሜ ምን ጥርጥር አለው እናተ ጋ አመድ እና የቀብር አፈር የሚያሰጠጣው የመጥቆራ መንፈሰ ያለባቼው የወንጌል አማኝ ነኔ የሚሉ ይኖራሉ በጌታ በኢየሱስ ሰም የተወጋ ይሁን እኔ ጥርት ያለው የወንጌል የኢየሱስ አማኝ ነኝጣኦትናሰእልን አቃጥዬ ጌታዬ አንድ ነው ብዬ የተከተልኩ 44 ጌታየለኚም ኢየሱስ ጌታ ነው ኢየሱስ ብቻውን ያድናል የማንንም የጣኦት በር አላንኳኳም ።

    • @AmelworkyemerBesher
      @AmelworkyemerBesher 5 місяців тому

      እረ መርገምኝ አንስብስብ እናንተ እንዴት ነው ይምትገምቱት እየሱስ የሞተልንን እይወደሱ አፋችንን ህሊናችን ለክፉ ለምንድነው 😭😭😭😭 ዘማሯች ተባርኩ ​@@mesytadesse4334

  • @HikaAmibissa-on3nn
    @HikaAmibissa-on3nn 2 місяці тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @KelemZ-m2v
    @KelemZ-m2v 5 місяців тому +5

    የጌታ እናት ድንግል እሱ ፈጣሪዋ መርጦ በእርሷ ከተገኘ ማደርያው ከሆነች እኛ እሷን የማናመሰግንበት አንደበት ሞንኛ የረከሰ ነው የኦርቶዶክስ ምዕመናን እድለኛ መሆናችን አንዱ እሷን እሱ ለራሱ እንደመረጣት ለእኛም መረጠልን ተመስገን

    • @SemgnLukas
      @SemgnLukas 2 місяці тому +1

      Yemin segno make segno yemtawre medanita yalechw mareyame ersa nati baywtlikeme chalew

    • @freweinimehari4448
      @freweinimehari4448 24 дні тому

      ሉቃስ 1:- 46== ማርያምም እንዲህ አለች። 1:47 == ነፍሴ ጌታን ታከብረዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድሃኒቴ ሐሴት ታደርጋለች። 1:- 48 የባርያይቱን ውርደት ተመልክቶአልና። እነሆም ከዛሬ ጀምሮ ትውልድ ሁሉ ብፅእት ይሉኛል። 1:- 49 ብርቱ የሆነ እርሱ በእኔ ታላቅ ስራ አድርጎአልና : ስሙም ቅዱስ ነው።

  • @BizuneshMulatu-m6p
    @BizuneshMulatu-m6p Місяць тому +5

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን ❤❤❤❤❤

  • @sinishawkifle9514
    @sinishawkifle9514 6 місяців тому +6

    ፀጋ ይብዛላችሁ በጣም ድንቅ ከቃሉ የምነጨ መዝሙር ነው

  • @YitayewMnichl
    @YitayewMnichl Місяць тому +1

    እግዛብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ተባረኩ

  • @kidestfekade9382
    @kidestfekade9382 Місяць тому +1

    እንዴት እንደምታሚሩ 👏👏👏 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ

  • @godislove6988
    @godislove6988 7 місяців тому +6

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ህብረታችሁ እስከምጨረሻው ይቀጥል❤❤❤

  • @MebrateadelaMebrate
    @MebrateadelaMebrate 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላይእክትን ያሰማልኝ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 2 місяці тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እሜን

  • @samuelgezahagn968
    @samuelgezahagn968 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ወገኖቼ በጌታ በኢየሱስ ሰም ዘመናችሁ ይለምልም እኔማ ዘንድሮ ጆሮዬ ከኢየሱስ ሌላ አልፈልግም አታሰሙኝ አለ ኢየሱስ ህይወቴን ተቆጣጠረው እንዴት ደሰሰሰሰሰሰ ይላል ወገኖቼ እልልልልልልልልልልልል ሰሙ ለዘላለም ይባረክልኝ

  • @AmeanuelDemeke
    @AmeanuelDemeke 7 місяців тому +9

    በቃን 10ጊዜ ሳሚቼም አሊጣጊቢም ታባርኩ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru 2 місяці тому +2

    ተዋህዶ የደም ዋጋ❤👌👌👌🙏🙏🙏

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 6 місяців тому +2

    Best I like it so much ❤ God is good for oll peoples in the world

  • @سعيدعلي-ش4ح
    @سعيدعلي-ش4ح 7 місяців тому +5

    እግዚያብሄር አምላክ አይለያችሁ👏👏 በርቱልን❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zemarmebratuaragaw3879
    @zemarmebratuaragaw3879 8 місяців тому +7

    በርቱ አምላከ ቅዱሳን ያበረታችሁ።

  • @ZabeAlemoz
    @ZabeAlemoz 3 місяці тому +1

    ዝማሬመላክትንያሰማልን

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 8 місяців тому +8

    ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረኩ። አሁን ኦርቶዶክሳዊት ተዋህዶን ይሸታል

  • @AmhaBerha
    @AmhaBerha 7 місяців тому +4

    Bereketachu ybza. Amen ❤❤❤❤

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 16 днів тому

    ሰስማው ብውል ባድር ደስ የሚለኝ መዝሙር እግዚአብሔር ይባርካችሁ በቤቱ ያኑራችሁ የጻፉት የዘመሩት ያዘጋጁት ሁላችሁ ተባረኩ

  • @chulageber
    @chulageber 8 місяців тому +13

    ዘፀአት ይሁን ለኦቶዶክሳዊያን

    • @thomashirpo5953
      @thomashirpo5953 7 місяців тому +1

      ኦርቶዶክስ ማለት ቀጥተኛ ማለት ሲሆን ተዋህዶ ደሞ ጌታ ኢየሱስን ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ብሎ ማመን። ወዴት ነው የምንወጣው?
      ወደ ሉተር እምነት ነው? ወደ ሞት? ለምን?

    • @rechme-wo9su
      @rechme-wo9su 5 місяців тому

      አባት ሆይ ስምህ ለዘላለም እስከ ዘላለም ከፍ ይበል ይንገስ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬና መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ!!!

  • @BachaAlemu-w2l
    @BachaAlemu-w2l 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤sagalee jireenyaa isiinif yaa dhagechisuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dhfshg1554
    @dhfshg1554 2 місяці тому

    እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏

  • @netsanetbelete2479
    @netsanetbelete2479 5 місяців тому +1

    eyesusn yzen awo amen tebareku

  • @mebrehatuafewerki3160
    @mebrehatuafewerki3160 8 місяців тому +1

    Zmare melaekt yasemaln wendmoch❤❤❤

  • @ZenebekiflaZenebe
    @ZenebekiflaZenebe 8 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመን ናቹ ይብዛ❤🎉

  • @kennaaol8936
    @kennaaol8936 8 місяців тому +4

    Baga ittiin isin gahe🌻

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 6 місяців тому +1

    Wow amazing it's a nice dafnatly yes

  • @FentaneshAyliegn
    @FentaneshAyliegn 2 місяці тому +1

    አሜን እልልልልልልልልልልልል

  • @EuniceManana
    @EuniceManana 7 місяців тому +2

    Amen tebraku ❤❤❤

  • @mantegboshmotbinor9996
    @mantegboshmotbinor9996 7 місяців тому +4

    አሜን!!!!!!!!!❤️🧡💛💚💙💜❤️🧡💛💚💙💜❤️🧡💛💚💙💜

  • @KibeKibe-f9t
    @KibeKibe-f9t 24 дні тому

    Ameen Ameen ameen 🙏🙏🙏

  • @ቃልዬ-ደ5ቨ
    @ቃልዬ-ደ5ቨ 7 місяців тому +2

    አሜንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏

  • @GetachewGetachewdeme-rh2hq
    @GetachewGetachewdeme-rh2hq Місяць тому

    ❤❤❤ Amine Amine orthodox lezelalem tenur

  • @edenworku6748
    @edenworku6748 7 місяців тому +2

    Egazaber yemesgen orthodox lezelalem tsenta tenure,, thadeso kale eze mehal ahunm atbken enkawmalen (yebeg leb yelebesachihu) kalachehu be orthodox west medebek atchilum enagaletachehualen .

  • @EeEe-t4f
    @EeEe-t4f 6 місяців тому +1

    ፀጋዉንያብዛላችሁ

  • @WarqeneshababayewAbabayewu
    @WarqeneshababayewAbabayewu Місяць тому

    ELELEE Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee Elelee

  • @AbebeAbe-vp8iy
    @AbebeAbe-vp8iy 7 місяців тому +3

    Betam tamrlachu melktum desylale geta ybarkalchu

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 5 місяців тому +2

    Amen❤

  • @MestawotNigisa
    @MestawotNigisa 7 місяців тому +4

    Amen

  • @amentaye5
    @amentaye5 6 місяців тому +3

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
    wowwwwwwwww
    Amennnnn

  • @Tigstfanta
    @Tigstfanta 7 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤elelelelelelllllllliiiiiii amen amen amen amen amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Embet-ff3qq
    @Embet-ff3qq 5 місяців тому +1

    Amen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻

  • @prinscharles4817
    @prinscharles4817 6 місяців тому +1

    Amen Jesus ❤️❤🙏🙏

  • @MadiSolyana
    @MadiSolyana Місяць тому

    Amen amen amen

  • @DemisewDad
    @DemisewDad 6 місяців тому +1

    Wow nice very very nice

  • @SelamBelayhun-d2t
    @SelamBelayhun-d2t 2 місяці тому

    Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @StarCell-o6z
    @StarCell-o6z 4 місяці тому

    AmeenAmeen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 2 місяці тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽አግዛብሄር የምስገን

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 7 місяців тому +1

    Amen amen💕💕💕

  • @saraaboyenashi5861
    @saraaboyenashi5861 8 місяців тому +1

    👑👑👑👑👑👑🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏🙋eyesusin izen new amen tabarakuuuuu🎉🎉🎉🎉🎉

  • @QtrQtr-c5j
    @QtrQtr-c5j 7 місяців тому +2

    Amen.amen❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @TsebayneshAbameskel
    @TsebayneshAbameskel 3 місяці тому

    Hilil hilil❤❤❤

  • @meskeremmekonnen9853
    @meskeremmekonnen9853 7 місяців тому +2

    👏👏👏💖💖💖🙏🙏🙏 Amen Amen Amen

  • @GanatiGanati-h1o
    @GanatiGanati-h1o 3 місяці тому

    Amen amen ❤❤❤❤❤amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 EEellllllllllll

  • @prinscharles4817
    @prinscharles4817 Місяць тому

    hallelujah 🎄💚🇮🇳

  • @TsionAbate-p7y
    @TsionAbate-p7y 6 місяців тому +2

    ተባረኩ ጌታ ይብዛላችሁ ። የት ነው አድራሻችሁ ከናንተ ጋር መዘመር ደስ ይላል ክብር ለእ/ር ይሁን!!!!!!!!!

  • @AmoJabesa
    @AmoJabesa 5 місяців тому

    Ayiiii. Utuu dhugaadhaaf hojjettu ta'ee akm namatti tola. Isin warra birriidhaan bitamee kana hojjetu. Baguman dhufee isin gidduu taa'ee arge. Wayyoo mana keessan galgalaa. Wayyoo wayyoo. Mee dhaabbadhaa akkamitti Akka hojjechaa jirtaniifi maaliif Akka hojjechaa jirtan ilaalaa. Warri oromiffa beektan dubbifadhaa. Hundi keeyyuu goojjamee Akka taate beeka anoo

  • @ستارةالمطبخ
    @ستارةالمطبخ 3 місяці тому

    Amen Amen Amen Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll Elelellllllllll

  • @AnderigeAnderige
    @AnderigeAnderige 5 місяців тому

    Yetwededachu nachu bewnet tsega ybzalachu

  • @kidaneGebremedhin
    @kidaneGebremedhin Місяць тому

    🙏🙏🙏🌻🌻🌻

  • @ማርኮናል
    @ማርኮናል 5 місяців тому

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ የሆኑትን አገልጋዮችዋን መዝሙር ከውጭ ሆኖ መስረቅ ብቻ ሳይሆንለተዋህዶ እጅ የሰጡ መስለው በሙዚቃ መሳሪያና በኤሌክትሮኒክስ አቀናብሮ ማደናገር አይሰራም፣ ጌታ ከደጅ ቆሟል ተጠንቀቁ

  • @StarStat-m1h
    @StarStat-m1h Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HamaryaMiki
    @HamaryaMiki 4 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይበርካች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 Місяць тому

    ❤❤❤❤✝️🙏

  • @woynshetgebre9886
    @woynshetgebre9886 2 місяці тому

    ❤❤❤. 🙏🙏🙏

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w 15 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @zinashbegnalemma4486
    @zinashbegnalemma4486 2 місяці тому

    ❤❤❤😊

  • @MaleseGodebo
    @MaleseGodebo Місяць тому

    Elllll.elllllllllllll❤❤❤❤

  • @Yared-h6i
    @Yared-h6i 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EuniceManana
    @EuniceManana 7 місяців тому +1

  • @سنتايوعربي
    @سنتايوعربي 2 місяці тому

    Ellllllllllll❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @QhsgGjsgdi
    @QhsgGjsgdi 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Musamasri-j6z
    @Musamasri-j6z 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ellllll

  • @StarStat-m1h
    @StarStat-m1h Місяць тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @nuale23
    @nuale23 3 місяці тому +1

    Ellllllllllllle

  • @NibratWendimu
    @NibratWendimu 4 місяці тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 lllllllllllllll ❤❤❤❤❤

  • @SiyumBimrew
    @SiyumBimrew 5 місяців тому

    ትክክል የሆነ እምነት ከሆነ በኦርቶዶክስ መጽሀ
    ፍ ቅዱስና መዝሙር እዲሁም የመገልገያ መሣሪያዎቿ ለምን ይጠቀማሉ መነሻም መድረሻም ስለሌላቸው ነው እንጂ ።

    • @atranos2198
      @atranos2198 Місяць тому

      ኢትዮፕያ የድህነት የእለም ጭራ ያረጋቹ እናንተ የጠንቃይ ልጆች

  • @NftalemYosife
    @NftalemYosife 2 місяці тому

    Temesgen😂

  • @Nctgfgds21gvggggvvb
    @Nctgfgds21gvggggvvb 5 місяців тому

    There is something wrong with the mezmur, akoakom, and everything. Can someone explain to me?

  • @PepsiCola-hy2xh
    @PepsiCola-hy2xh 6 місяців тому

    ❤❤❤❤🤲🤲👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tihitnaw
    @tihitnaw 8 місяців тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TesfayeAsefa-jp8ob
    @TesfayeAsefa-jp8ob 6 місяців тому

    የተለግራም ቻናሉን ነገሩኝ ቅዱሳን

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse4334 6 місяців тому +1

    እኔኮ የምትገርሙኝ ልጆቹኮ ስህታቸው ገብታቸው ኦርቶዶክሳዊ ዝማሬ ጀምረዋል ።እንደ አባታችው ፣666 ለምን አተውንም?????

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare1456 7 місяців тому

    Qalem roto, dami, chikane, Sidib, amba gananiochi

  • @የማርያምልጅነኝ-ደ3ቐ

    ይህ መዠሙር አስተውላቹሁታል ሽቡሻቧው ሁሉ ይለይል የኦርቶዶክስን ስርአት የጠበቀ አይደለም

  • @DagneGETACHEW-qb9hj
    @DagneGETACHEW-qb9hj 8 місяців тому +1

    Elllllllllĺlelelelelel

  • @سنتايوعربي
    @سنتايوعربي 2 місяці тому

    elllllllllllllllllllllll

  • @fanuelashagre7061
    @fanuelashagre7061 6 місяців тому +3

    በጣም ሼም ነው የሰው መዝሙር እያበላሻችሁ ነው በመጀመሪያ ስርአት ተማሩ በናንተ የተነሳ መዝሙር ማዳመጥ እያስጠላኝ ነው እባካችሁ የጌታን ጥዑም ዝማሬ አታበላሹት ከያሬዳዊ ዛማ ወደ አለማዊ ሙዚቃ ቀየራችሁት ሁሉም ህግ እና ስርዓት አለው እባካችሁ

    • @EyobeTelu
      @EyobeTelu 6 місяців тому

      Mn ayent sew nk

    • @atranos2198
      @atranos2198 Місяць тому

      ኣንተና መሰሎችህ የጠንቋይ ደብተራ ዘር ነው ሃገሪትዋ እያስቸገራቹ ያላቹ

    • @AshenafiGobena
      @AshenafiGobena Місяць тому

      Mn hone?

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare1456 7 місяців тому

    Rodas

  • @MogesYimer-uf7fu
    @MogesYimer-uf7fu 8 місяців тому

    የሙታን ስብስቦች

  • @Salma-kf3vb
    @Salma-kf3vb 2 місяці тому

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ameen

  • @felekechdebela6047
    @felekechdebela6047 Місяць тому

    Amen Amen Amen

  • @woynshetgebre9886
    @woynshetgebre9886 3 місяці тому

    Amen

  • @AnshMlo-i2z
    @AnshMlo-i2z Місяць тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BuzuneshTolesa-vi1nt
    @BuzuneshTolesa-vi1nt 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yared-h6i
    @Yared-h6i 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeAsefa-jp8ob
    @TesfayeAsefa-jp8ob 6 місяців тому +1

    የተለግራም ቻናሉን ነገሩኝ ቅዱሳን