በጥምቀት የከተራ ቀን የምስራች.!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 січ 2025
  • ጉድ❗️በጥምቀት የከተራ ቀን የምስራች የዘርፌ ከበደ መጨረሻ አንዲት ነፍስ በይፋ ተመለሰች እባካችሁ ከኔ ተማሩ.
    #andromeda #ortodox #ethiopian_orthodox_tewahedo
    🔴የክርስቶስ ሰላም በሁላችን ላይ ይሁን እኔ የአማኑኤል መኮንን እባላለሁ በዚ ቻናል ላይ መንፈሳዊ ቪድዮዎችን እያቀረብን እንማማራለን መዝሙሬንም በዚ ቻናል ላይ ስለማቀርብ ሁላችሁም ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ ከታች ባሉት አድራሻዎች ታገኙኛላቹ አመሰግናለሁ.
    🛑''ለኔ ቪዲዮ ለመላክ''👇
    🔔 TELEGRAM:t.me/Ye_amanue...
    🔔 TIKTOK:vm.tiktok.com/...
    🔔 INSTAGRAM: / kefasemon_tube
    #big
    #big
    #happy
    #new
    #news
    #into
    #the
    #end
    #they
    #give
    #ааааааааааааааaa
    #picе
    #just
    #wee
    #only
    #went
    #our
    #cild
    #justice
    #not
    #any
    #bissness
    #this
    #tag
    #are
    #our
    #new
    #word
    #and
    #yone
    #magia
    #speech
    #hussain
    #mistry
    #word
    #new
    #picе
    #new
    #new
    #best
    #tag
    #justice
    #justice
    #for
    #haven
    #smol
    #day
    #todays
    #topic
    • ፓስተር ቢኒያም ምን ሆኖ ነው ሚስጥ...
    • እልልልል ፓስተር ዮናታን ይቅርታ ጠ...
    • እግዚኦ ፓስተር ቢኒያም ደገመው ይድ...
    • የአማራ እና የመንግስት ጦርነት ጊሸ...
    • ተጠንቀቁ ይሄንን መዝሙር እንዳታዳም...
    • እንዳልካቸው ዘነበ እረፍ የተዋሕዶ ...
    • ጉድ ተሰማ አባ ገብረኪዳን ተናገሩ ...
    #ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ
    ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya deweltoday,seifu,on,ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #melkamwetat #መልካም_ወጣት #memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab
    assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,#memihir_mehreteab_asefa,mehreteab asefa,mihreteab assefa,mihreteab assefa tube,mehreteab asefa mezmur new 2022,mehreteab asefa new sibket 2022,zehabesha news,mihreteab assefa new sibket 2022,mihreteab assefa mezmur new 2022,mehreteab assefa new sibket 2022 this week,ethiopian orthodox sibket mehreteab assefa new,melkam wetat,mahtot tube mezmur,ethiopian orthodox sibket,yemankiya dewel live,ethiopian news,ale tube,funny ethiopian,eotc tv,eyu chufa,ethiopian orthodox mezmur,seifu on ebs,mezmur orthodox ethiopian,yonatan aklilu,mahtot tube mezmur,nati mitiku,eotc tv,sibket ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur,tizitaw samuel,feta daily,seifu on ebs,orthodox mezmur,orthodox
    sibket,ethiopian orthodox sibket,eyu chufa,ተአምረ ማርያም,መንፈሳዊ ፊልም ኦርቶዶክስ,mehreteab asefa,new orthodox mezmur 2022,eyob mekonnen,mahtot,nati,sofia shibabaw interview,ፍኖተ ጽድቅ,anekaki andebet,beteseb youtube,betty tube,eotc mk tv,eotc tv live,eritrean movie,ethiopian movie,ethiopian orthodox,ethiopian orthodox mezmur 2022,eyoha media,eyu chufa 2022,gehad tsom,henok haile sibket,melkam wetat,mezmur orthodox ethiopia,mirtnesh mezmur,አቡነ ናትናኤል,አዉሬዉን ከመርከቧ አወጡ
    SEPRA TUBE ETHIOPIAN ORTHODOX

КОМЕНТАРІ • 263

  • @መድሃኒአለም
    @መድሃኒአለም 12 днів тому +31

    በእዉነት እዉነቱን ነዉ ወድማችን ያለዉ በእዉነት አኮሩን ወድሞቻችን እግዚአብሔር ይስጣችዉ ያሰብቱን ያሳካላቸዉ አሜን 🤲አሜን🤲 አሜን 🤲

  • @gaga320
    @gaga320 12 днів тому +30

    ሁሌም ጥመቀት ሲመጣ በነዚ ወጣቶች እቀናለው በረከታቸው በሰማይ ነው በአምላካቸው ቀኝ።

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 10 днів тому +11

    እኔ የግሌን አስተያየት ልስጥ ስለወጣቶች ሁሉም ቤተክርስቲያን በአደባባይ አባቶቻችን ወጣቶችን እንድትመርቁልን እንድትባርኩልን እባካቹ ወጣትች የቤተክርስቲያን ድምቀት ውበት ናቸው ተባረኩ ጉልበታቹ ይባረክ ክፉ አይንካቹ❤❤❤❤ ክበሩልኝ 🙏🙏🙏

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 12 днів тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ ያሉት ወጣቶች ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በቤቱ ያኑራችሁ ይጠብቃችሁ በእቅፉ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤መልካም የጥምቀት በአል❤❤❤

  • @AlemawNgusey-u6p
    @AlemawNgusey-u6p 9 днів тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁሌም ስምሽን ከፍ ከፍ ይበልልን ❤❤❤❤❤❤❤
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ማለት እወዳለው ❤❤❤❤

  • @MulugetaGemechu-t2t
    @MulugetaGemechu-t2t 11 днів тому +5

    እባክህ ዘርፌ ተመለሰች አልተመለሰች የራሶ ጉዳይ ነው ሰንት መማማር ያለብን ነገር እያለ ሰለግለሰብ ርዕሰ አድርገህ ባታወራ መልካም ነው

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 12 днів тому +46

    ዘርፌ ሄደች መጣች ምንም አዲስ ነገር አይኖርም። ዘርፌ ተመለሰች ብለህ ለማታለል መሞከርህ ህፀፅ ነው። ታረም።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 12 днів тому +1

      Leba new..yehin mesmat ayasfeligim..🎉🎉

    • @miheretetibebe8838
      @miheretetibebe8838 12 днів тому +3

      🎉😂መጀመሪያውኑ ዘፋኝ ነበረች፣ ንስሀ መግባት ሲገባት መነፈቀች፣ በሁለቱም ንስሀ መግባት ካልቻለች ተመለሰች ማለት አይቻልም፣ ትምህርቱን ወይም ወንጌሉን አውቃ መመስከር ብትችል የዘመናች ሰማእት ትሆናለች።🎉😂❤

    • @yordanosissac9408
      @yordanosissac9408 11 днів тому +6

      እውነት እባካቹ የማይረባ ነገር አታምጡቡን ምን አገባን እባካቹ ስለ ቤጤ አታውሩ አቦ

    • @HFh-s4m
      @HFh-s4m 11 днів тому

      እኛ ስለጼንጤ ምን አገባን እኔ ደሞ ምድን ነው ብየ እሽ ጥሩ መምጣቱዋ እውነት ከሆነ ደስይላል እግዚአብሔር ሁሉንም ይቀበላል ጥሩ❤❤❤❤❤❤

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 11 днів тому +2

      ንገርልኝ። ብዙ ላይክ ለማግኘት የእግዚአብሔርን ቃል መሸቀጥ ምን ይሉት ክርስትና ነው?

  • @AbebayehAbh
    @AbebayehAbh 12 днів тому +25

    ስለዘርፌ የምታጨበጭቡ ሰዎች ስልቺት አላችሁኝ ።መጣች ቀረች ጊዜ ባታጠፉ ።እግዚአብሔር ያልተከለው ይነቀላል

    • @Ethio20245
      @Ethio20245 11 днів тому +1

      እንዲሁም ስለሌቹ! መጡ ሄዱ እያሉ እነሱን እይታ ውስጥ ማስገባት ለራስ ዋጋ አለመስጠት ነው!
      ደሞ አሁን የተበረዘ ነገር ይዘው እየመጡ ወጣቱን በመዝሙር ደንሱ ፣ጨፍሩ እያሉ እንዳያስተምሩብን በሩቁ !

    • @KalkidanAdugnaw-x1v
      @KalkidanAdugnaw-x1v 2 дні тому

      100%

  • @የመዳመቅመሞችቱብ
    @የመዳመቅመሞችቱብ 12 днів тому +10

    የተዋህዶ ልጆቸ እንኳን ለብርሀን ጥምቀቱ በሰላም አደርሰቸሁ ተደምሩኝ❤❤❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 11 днів тому +5

    የተዋህዶ ወጣቶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፣ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ፣ ህይወታችሁ ይቃና ሰርታችሁ ከብራችሁ በዝታችሁ ኑሩ🙏🙏 ሁሌሜ ትጋታችሁን ሳይ እምባዬ ይመጣል። ይህን የእምነት ትጋት አይቀይርባችሁ🙏🙏🙏❤❤

  • @فضيله-ي6ه
    @فضيله-ي6ه 10 днів тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ተባረኩበእድሜበጤናይጠብቃችሁ

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 12 днів тому +14

    በፊጠራችሁ ዘርፌ ዘርፌ አትበሉ ሀይማኖቷን ቀየረች እሷ ትጠየቅበት ምን አገባን ተውን ተውን ተውን ተውን

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 12 днів тому +3

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ያመት ስወ ይበለነ

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 8 днів тому

    እህታችን እኳን እመብራሀን ትክክለኛውን ብራሀን መራችሽ አሁንም ከቤቷ ከክልሏ አታረቅሽ ፈጣሪ ያቆይሽ ያፅናልን

  • @SaleamlakGuanche
    @SaleamlakGuanche 12 днів тому +4

    እናታች ድንግል ማርያም ሀገራችን ታማልደን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @genethmichael1790
    @genethmichael1790 12 днів тому +10

    ምን ኣለበት ዘርፌና ትዝታን ብትተዋቸዉ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 12 днів тому +4

      ለምንድነው ህይማኖታችንን ልመና እሚያድርጉት ማፈሪያዎች ዘርፌ ማንትስ ምንድነው እንዲህ እውቅና እሚሰጥዋቸው!!

  • @yosefyonas7042
    @yosefyonas7042 12 днів тому +2

    እንኳን ከደረሳችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @TinbitDaniel-j5y
    @TinbitDaniel-j5y 8 днів тому

    ክርስትና በክርስቶስ አምነን የምንኖረው ህይወት እንጂ በራሳችሁ አትፍጨርጨሩ ኢየሱስ የዘላለም አዳኝና ክብር ስግደት ሁሉ የሚገባው አምላክ ነው ጉልበት ሁሉ ለኢየሱስ ይንበርከክ ወደ ኢየሱስ ኑ ጌታ ከዚህ ህይወት ያውጣችሁ

  • @RahelAfework-o7i
    @RahelAfework-o7i 8 днів тому +4

    ወጣቶቹ የጀርባ አጥንታችን ናቸው ተባረኩልን የአመት ሰው ይበለን

  • @መድሃኒአለም
    @መድሃኒአለም 12 днів тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማለች እንኳን አብሮ አደረሰን እደረሳችሁ አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @abebakergo6011
    @abebakergo6011 12 днів тому +3

    እልልልልልልልል ተዋህዶ ሁሉ ነገርሽ ሲማርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZemedZemed-r4r
    @ZemedZemed-r4r 7 днів тому

    እግዚአብሔርይመስገን ሚዲያወችም እግዚአብሔር ዋጋውን ይክፈላችሁ ገናገና ይመለሳሉ አሜን አሜን

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 12 днів тому +2

    እግዚያአብሔር ይመስግን ወንድማችን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 11 днів тому +3

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስን ብቻ መከተል ነው ከእኛ የሚጠበቀው ወንድሜ እውነት ብለሀል

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 12 днів тому +5

    እኳን አብሮ አደርሰን🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MeseretMengsah
    @MeseretMengsah 12 днів тому +2

    እንኳን ለብርሃን. ጥምቀቱ በሰላም አደርሳችሁ አደርሰን.

  • @Smubek2127
    @Smubek2127 6 днів тому

    እግዚአብሔር ድንቅ ነው ገና ብዙ እናያለን

  • @HannaTarema
    @HannaTarema 12 днів тому +2

    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Aznew-u9x
    @Aznew-u9x 12 днів тому +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤

  • @JoniSaba
    @JoniSaba 8 днів тому

    Enqwan aderesachu beteley yeyeka Mikael lijoch tleyalachu yamet sew ybelen❤❤❤

  • @DebrituAssefa
    @DebrituAssefa 12 годин тому

    ለሁሉም ነገር እግብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @Mamushet-o3i
    @Mamushet-o3i 2 дні тому

    ተመለሠች አልተመለሰች እኛ የጎደለን ነገር የለም ሙሉነን

  • @mengstuanteneh2356
    @mengstuanteneh2356 11 днів тому +1

    ስለዘርፌና ሰለ ትዝ
    ታው
    የምታወሩ ሰወች ያማችሇል
    ጊዜ ባታጠፉ ባይ ነኝ ።

  • @wubalem6806
    @wubalem6806 12 днів тому +2

    እኳን አብር አደርሰን🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏

  • @moon-ge4ky
    @moon-ge4ky 10 днів тому

    Thank you, The youngest Brother & Sisters all of Orthodox!

  • @YohannesGeryedoctor-d7o
    @YohannesGeryedoctor-d7o 8 днів тому +1

    Egzabiher yemesgen ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አይናለምከበደ-ኰ4ተ
    @አይናለምከበደ-ኰ4ተ 11 днів тому

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @b21e19
    @b21e19 11 днів тому +1

    ማንም ቢመጣ ቢሔድ ለራሱ ነው ምንም ማዳነቅ አያስፈልግም

  • @Lovetub-
    @Lovetub- 11 днів тому

    ወንድሜ ስራህን በጣም ውድልሃለው ተባረክ!!! እኔ protestant ሃይማኖት ተከታይ ነኝ!!! ስለ ድነት ምዕልክቶችን ስለምታስተላልፍ ደስ ብሎኛል ድጋሜ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!!

  • @mmekdesttadese
    @mmekdesttadese 9 днів тому

    ወንድሞቻችንቃልሒውትን ያሰማልን ለአባቶቻችን🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 12 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ወንድማችን የአመትሰዉ ይበለን ❤❤❤❤

  • @NebratSamae
    @NebratSamae 11 днів тому

    እንኮን አደረሰህ አደረሰን በስደት ብሆንም ተመሰገን የባሰአለ ኮብረን ምስገን ለአባቴ ልኡል መደሀናለም

  • @רחלטפרה-ח5ק
    @רחלטפרה-ח5ק 11 днів тому

    እኳን አደረሳቺሁ ❤❤❤እዚአብሔር ይመስገን ልልልልልልልልልልልልልል

  • @yosefyonas7042
    @yosefyonas7042 12 днів тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @azmerawlalke
    @azmerawlalke 8 днів тому

    እኛ ምናገባን እኛን አምላከ ቅዱሳን ያፅናንጂ

  • @genettesfaslase6340
    @genettesfaslase6340 12 днів тому +1

    እካን አብሮ አደረሠን❤❤❤❤

  • @AzmerawAlamneh
    @AzmerawAlamneh 8 днів тому

    Khadi khadi new,,,,temelesechi ,altemelesech lenie menm smiet ayistegnm

  • @AdanuNida
    @AdanuNida 12 днів тому +2

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @MuleTakile
    @MuleTakile 5 днів тому

    ሁሉም ነገር ያልፈል !ግን እኛ ሁለችን የዚህ አለም አይደለነም.😢😢😢ምን አለ ውሸት ተነግሬ ምልዮኖች ከምያጨበጭብልኝ እውነተ ወንገል መስክሬ ብሞት ሥጋ እንጂ ህይወት ትተርፈለች 😮መቼም የጥፈት ጎደነ ሰፊ ነውነ.

  • @HaregLema-h9i
    @HaregLema-h9i 10 днів тому

    betame yamrale wetatochu yeserute

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 12 днів тому +1

    እኛ በውጭ ሃገር ሆነንም እንፆማለን , ግን ይሄንን ትምህርት ደሞ ሰምተንም አናውቅም, ወንድማችንንን እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜያቸውን ያርዝምልን እውቀት የኦርቶዶክስ አባቶች ጋ ቀረ❤ ፐ! ምሁር የከርሞሰው ይበለን

  • @muluneshyeheyis9776
    @muluneshyeheyis9776 12 днів тому

    እኛ በውጭ ሃገር ሆነንም እንፆማለን , ግን ይሄንን ትምህርት ደሞ ሰምተንም አናውቅም, ወንድማችንንን እግዚአብሔር የአገልግሎት ጊዜያቸውን ያርዝምልን እውቀት የኦርቶዶክስ አባቶች ጋ ቀረ❤

  • @سمرهسمرهه
    @سمرهسمرهه 12 днів тому +1

    እንኳን አደረሰን❤ ለመላው ህዝብ ክርስቲያን

  • @سارهساره-ع9ض4و
    @سارهساره-ع9ض4و 11 днів тому +1

    ምንሆናችሁ ነው ዘርፌ መጣች ቀረች ለተዋሕዶምንም ነች በጣም አታጋኑ ተዋሕዶ መሐንአይደለችም ልጆች ሞልተዋታል

  • @WorkezebGuche
    @WorkezebGuche 7 днів тому

    የአንድ ግለሰብ መሄድ መምጣት አይጨቀንም።ስንት መማር ያለብንን ብንማር ይሻላል።

  • @SnaietDame
    @SnaietDame 12 днів тому

    Amen enkon aber adersen sell ulem egzbeyer yemsegen ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @getahunbekelegetahun2391
    @getahunbekelegetahun2391 10 днів тому

    ዘርፌ ሄደች መጣች እኔን አይደንቀኝም እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው አጭበርባር ሰለሆነች ነገም ትሄዳለች አይደንቀኝም

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 12 днів тому +1

    ዓሜን 🎉ዓሜን🎉ዓሜን🎉ዓሜን🎉ዓሜን
    እኳን❤ዓብሮ❤ዓደረሰን❤ፈጣሪ❤ኢትዮጲያን❤ይጠብቅልን❤ፋኖ❤ያቸንፋን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AzelechDubale
    @AzelechDubale 6 днів тому

    ሀሳባቸዉ ጥሩ ነበር ።ደህንነት ግን በዚህ መች ሆነና ክርስቶስን በማመን እንጂ።

  • @TtRr-y3w
    @TtRr-y3w 8 днів тому

    አሜን እልልልልልልልል

  • @MuleTakile
    @MuleTakile 5 днів тому

    ጠኦት አምልኮ 😂ስያሰዝን ምስግን ህዝቡን አታበለሹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 20:17

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f 12 днів тому +1

    እንኳን እደረሳቹ❤❤

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 12 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን 💚💛♥️

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 12 днів тому +1

    የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጅ መሆን መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳንም ወደ አባትሽ ቤት ተመልሰሽ መጣሽ ስለ እመብርሃን እውነታውን ስለ መሰከረሽ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በተሳሳተ መንገድ የሚሄዱ እህት ወንድሞቻችንንም ልቦናቸውን ያብራላቸ ወደ ቤቱ ይመልሳቸው እውነቱን ይግለፅላቸው እናት የሌለው ልጅ የደረቀ ዛፍ ነው ። ለእኛ ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች እነሆሀት እናትህ ተብለን የተሰጠችን እናታችን የጌታችን የመድሀኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ እናት ዘወትር የምትማልድልን ስንወጣ ስንገባ ስንተኛ ስንነሳ የማትለየን አዛኝቷ እናታችንን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsega1070
    @Tsega1070 4 дні тому

    ከእየሱስ ወዴት ይኬዳል

  • @DesalegnBerhaneDesalegn-j4d
    @DesalegnBerhaneDesalegn-j4d 10 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @evetheg868
    @evetheg868 10 днів тому

    ቆይ የዘርፌ መመለስ ከራሱዋ ውጪ የሚያድነው ሰው አለ ወይ??? ዜናውን በማምታታት የወረደ ሰራ መስራት በጣም ያስጠላል

  • @DedechaDenbela
    @DedechaDenbela 11 днів тому

    Worra namatti dhugeeffatu nama gaddisistan😢😢😢😢😢😢

  • @TinsUAleM
    @TinsUAleM 9 днів тому

    ወንድሜ ዘርፌ እኮ ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ነው ያመለጠችው እንዴት ነው የምትመለሰው?

  • @masreshatebabal4993
    @masreshatebabal4993 9 днів тому

    እየቃዣችሁ ነው የመጽሐፍ ቅዱስ ቃል ያልገባችሁ የምትዘባርቁ በጭንጫ መሬት ለይ የተዘራችሁ ናችሁና ጌታ ወደ ምታፈሩበት መልካሙ መሬት ይመልሳችሁ ፤ ቃሉን ያብራላችሁ !!!!

  • @mengistumulatu106
    @mengistumulatu106 12 днів тому +6

    ወንድሞቼ በክርስቶስ እየሱስ ላይ ማረፍ ከዚህ ሁሉ ድካም ያሳርፋል።

    • @lidiyagirma6663
      @lidiyagirma6663 12 днів тому

      Ewenat nawe

    • @HewanaTadesse
      @HewanaTadesse 11 днів тому

      Menu new dekam ega ortodox teketay bante lay new yarefew. Marefiyah yzega ketafi leba

    • @mengistumulatu106
      @mengistumulatu106 11 днів тому

      @@HewanaTadesse ለምን ትሳደቢያለሽ አልልም። ይሄ ሁሉ ድካም በምድር ቀሪ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን አልታዘዝንም። ይሄንን አይሁድ እንኳን አላደረጉትም። በአጠቃላይ የአይሁድ ባህል ተፅዕኖ ስላለ ሰው እንኳን ቀብረን እጃችንን እንታጠባለን ግን ለምን እንደሆነ አናውቅም ። በክርስቶስ ስናርፍ ግን ልክ የዘወትር ልብሱን አውልቆ ለእሩጫ እንደሚዘጋጅ አትሌት እንሆናለን ። በክርስቶስ ሁሉም ነገር ቀላል ነው የኔ እህት ። ክርስቶስ ነፃ ያወጣን ድቅድቅ ካለው ጨለማ መሆኑን ያወቅሽ ለት ይሄም ድካም ያልኩሽ በዚህ ውስጥ የሚካተትና አንዱ የጨለማ ተፅዕኖ መሆኑን ታስተውያለሽ።

  • @senaitselamon
    @senaitselamon 11 днів тому

    እ/ ር ለመልካም ስራቸው ይከፍላቸዋል

  • @MaryMary-xp2lb
    @MaryMary-xp2lb 7 днів тому

    ተባረኩ ወጣቶች ❤❤❤ የነገ ተረካቢዎች ተባረኩ❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 12 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰህ እልል

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 12 днів тому

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን 🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @TADWOSKALEBO
    @TADWOSKALEBO 12 днів тому

    እደት በጥቂት ለክበር ከመደክም በፈት ለእግዚአብሔር ቃል በቅድምያ ጥያቄ መልስ መልስ ሐዋርያት ሥር 4=12 ተመልከት መደን በለላ የለም እድን ዘነደ የተሰጣዉ በኢየሱስ ከለመንቅ መዳን የለም ምጣፍ ታዉ እራስህ ብነጥፍ መዳን የለም እግዚአብሔር እወቅ ኢየሱስን ተከተል የመዳን ቀን ሰራ ነዉ አሁን ተመልከቱ ዘፈን መን እደምታመልኩ

  • @wondimagegehumahrega7046
    @wondimagegehumahrega7046 12 днів тому

    🤲 THANKS TO GOD FOR EVERYTHING WHAT HE DID FOR US. 🙏

  • @ተስፋነህክፍሌ
    @ተስፋነህክፍሌ 12 днів тому +3

    ለዘርፌ ከምትጨነቅ ለትክክለኛ ዘገባ ትጋ አትፎገር

  • @MeseretKebede-v7r
    @MeseretKebede-v7r 11 днів тому

    ፈጣርአገራችንንሰላምያርግልንአሜን

  • @Tadegabrha
    @Tadegabrha 12 днів тому

    እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን

  • @SamrawitSisay-t8e
    @SamrawitSisay-t8e 12 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሳቹ አደረሰን

  • @FeleAb-x4y
    @FeleAb-x4y 11 днів тому

    ዘርፌ ጥቅሙ ለራሷ ባትመለስ ተጎጂ እሷ ።ተመለሰች አልተመለሰች ምን አገባን ይልቅ ስድቧን ብታቆም ጥሩ ነው።

  • @Elfnesh-vj7kb
    @Elfnesh-vj7kb 12 днів тому

    እውነት ነው የኦርቶዶክስ ወጣቱን እግዜር ይባርከው በየአመቱ ያገለግላሉ የዘንድሮው ይለያል

  • @WediqeyhBahri-h4k
    @WediqeyhBahri-h4k 11 днів тому

    Tkikil sle xome gehad yastemarut memhr qale hiwet yasemaln

  • @balemlayembiale3020
    @balemlayembiale3020 10 днів тому

    ዘርፌ ተመለሰች አልተመለሰች ምን ልዩነት አለው? ከዘርፌ የበለጡ አገልጋይ የለንምን መልስልኝ

  • @Senayt-q1j
    @Senayt-q1j 12 днів тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @ورده-س7ك9ت
    @ورده-س7ك9ت 12 днів тому

    Ekuan abro aderesen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 12 днів тому

    the priest tells a mad up story 😂😂😂😂😂😂

  • @yeshimumulatu5788
    @yeshimumulatu5788 8 днів тому

    ዘርፌ ምንድነችና ነው ርእስ የምታደርጓት ታሳዝናለህ።መጣች ቀረች ምን ትጠቅማለች ስንት አማኝ ባለበት።

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 11 днів тому

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 12 днів тому

    እግዚአብሔር ፣ይመስገን፣፣ወጣቶች፣ለምታገለግሉ፣በሞያችሁ፣በገንዘብም፣፣🙏🙏🙏

  • @DaniBekele-u1w
    @DaniBekele-u1w 7 днів тому

    እየው ኦርቶዶክስ ዘርፌ ሄደች መጣች መንም አያጎትም ለዘላለም ትኖራለች በሷ መመለሷ መን የመጣል

  • @TigistSahle
    @TigistSahle 12 днів тому

    Tedeo bedenbe nw yegltsekachwe❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @meserettessema6613
    @meserettessema6613 12 днів тому

    ምን ዘሬ ዘሬ ትላለህ እሷ ከህዲናት አትመለም ብትመለስልህ እንኳ ለሌላ ተልእኮ ስለሆነ
    ተዋህዶዎች ተጠንቀቁ እንዳታምኑ

  • @lulagebre3100
    @lulagebre3100 12 днів тому +1

    ጽድቅ በክርስቶስ ነው ግን ካመነ ቦሀላ በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ትኖራለህ ሰው ነህ አና ብሄትያት ከወደቅ በየሱስ ደም ንስሀ ትገባለህ ንስሀ የማትገባ ብሄትያት መቻወት የሚያምን ክርስትያን ግን የለም

  • @MisganewHailu-gv8ni
    @MisganewHailu-gv8ni 5 днів тому

    አንድተራሴትመጣችሄደችምንምዋጋየለውምከእውቀትነጻነችእካ

  • @asresatumo4672
    @asresatumo4672 12 днів тому

    መዳራት ዝሙት ስካር የት ነዉ ያለዉ?ሂድና ጠጅ ቤት ግባ ፕሮተስታንት

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 12 днів тому

    ናታኒም ነኝ

  • @alemtshayderebe2545
    @alemtshayderebe2545 12 днів тому

    Elllllllll Enkuan lebrhane tmketu aderesachu.Esseye Elllllll asadage kuduss melak besselam gba .❤❤❤

  • @saronmolla3617
    @saronmolla3617 11 днів тому

    አዘጋጁ እናት ቡትርፍ ዘርፌተመልሳለች ብለሕ ትዋሻለሕ መጀመሪያ ወልድያለው ሕይወት አለው የሚለውን ቃል በውስጣችሁ ይንገስ ከእየሱስ ወዴት ይኬዳል!! ???????????????