Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኔ ውድ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ የኑሮ ውድነቱ ችግር የለውም ደቤቱ ሁሉም ይኖራል ሀገር ሰላም ከሆነ ቀላል ነው ሁሉም ነገር ❤
በርቺ ጠንክሪ ምን ችግር አለው መቸርቸር ዋናው ሰርተሽ ማግነትሽ ነው አላህ ይረቅዝሽ
ማሻአላህ ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
የት አገረ ነው በብርጭቆ የሚሰፈርበት አገር አይቸ አላቅም
ውዴ መግቢያሽ ቁርአን ደስ ሲል የትነው. የማገኘው ላኪልኝ እስቲ
የኔ ውድ አላህ በሰላም ወልደሽ ልጅሸን እምሰሚያርግሽ ደስታሽን ያሰማኝ🎉🎉🎉❤❤
እደ እሩጉዝ ናትደ❤❤❤❤
አሚንንን ያረብ
ያአላህ በዚህ ልክ ነው የተወዴዴው አላህ ይሁነን ቤተሰብ እንዴት እየተካከሩ ይሆን ?በዚህ አይነት ሰርግ ማን ይዴግሳል
ውይኔ አንድ ቡርቱካን አስር ብር ነው ማሬ እንደው ጉድ ው ምን ይሻላል ቤተሰቦቾችን እንዴት እየኖሩ ነው
😢እናበረታታት😢😢😢
ማሻአላህ ትርፉንም እየተናገርሽ
እኔማ ልጆቸን እየወለድኩ ከዚኸው እቀመጣለሁ እንጅ ሀገር ምሽክላ ከቢር ሁኗል አንድ ብቱካን 10 ብር
😂😂😂ቅቤ ልታነጥሪ ነው
በርች❤
ጀዛከሏህ ልጁን ጋረ አብሬ እኖራለሁ መጥቸ ❤❤
😢😢😢😂😂😂😂😂
ደሞ ከሞን ለንጥር አይሆንም አሁን ተማን ተማክሬ ነው ልትይነው በከሞን አጥረሽ ኮረሪማውም ትንሽ ነው ጨምሪበት ዋናው ኮረሪማነው እሚያሰማውጰቀ
ቆይ ማጅ የምትገዙ ለምንድን ነው ኮረሪማ ነጭ ሽንኩርት ቀይ ሽንኩርት ዝጅቢል አርጋች አንድ ላይ ለምን አታዘጋጁም ሰነፍ
❤❤❤የኔ ውድ ፋጣረ ይገድፈሽ 😘😘😘💐💜💜
ኮረሪማ ሁለቱ 20 ብር እሪሪሪ ኸረ አታሳዩን ተውን ይቅርብን
የዛሬ ሶስት አመት እሱ ካሮት አስርብር ነው
የእንጀራ ኪስ ከልገዛም እኔ አባቴ ገበሬ ነው መዳበሪያ የገዛህበትን ኬሻ አምጣ ማለት ነው ሆ ከከከ😂😂
እውነትሽን ነው እስከመቼ በከዳማነትይኖራል እንመጣለን አክስቶቼ ተነሱ እንነሳ
አክስቶቸ,አርጀንዴክክክክክ
መገን የኢትዮ ኑሮ😂😂በዚህ ከቀጠለ.የመዳም ቅመሞች ሀገራችን መግባታችን ነው 😂ተወደደም.እረከሰም.የሚረዝቀን አላህ ነው.ጉዞ ወደ ኢትዮ😢
በጣ ተጨነቅን 💔💔💔
@eveali6794 አትጨነቂ ቆርጧ መሄድ ነው ውዴ.የኢትዮ ሰውም.ችግር ነው የሚያወሩት.ከማየ ውጭ እና ስደት እድሜ ጨራሽ.ወይ አይሞላ😢
💓💓💓@@HadeyaHadeya-d8b