ትንታጉ ፋኖ ወደ ሚዲያ ተመለሰ || ከእንግዲህ በኋላ ሚዲያ ላይ ደርድረን አንወጣም ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • እለታዊ በኢትዮጵያ የተሰሙ መረጃዎች፣ ከፋኖዎች ጋር የተደረጉ ውይይቶች እና ልዩ የቪዲዮ መረጃዎችን ከፍሪ ፕሬስ ያገኛሉ! አብራችሁን ቆዩ!
    Free Press is a news and information UA-cam channel where we browse the latest information heard in Ethiopia, Africa, and the world. We offer honest news, discussions, and special events. Free Press is a news and information channel available on UA-cam directed and hosted by journalist Melkam Molla.

КОМЕНТАРІ • 42

  • @abbal8388
    @abbal8388 4 дні тому +3

    እሸ ጀግና የአሁኖ የአምሀራ ፋኖ በጎጃም የአደረጃጀት መምሪያ ሀላፊዉ የድሮዉ የአተማ መስራች እና ፕሬዝዳንት ✊✊✊✊✊

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 4 дні тому +3

    የአማራ ፋኖ በጎጃም በጣም እንቁ እናብቃት ያላቼው አመራሮች ናቼው ያላችሁ ። በተለይ አርበኛ ዘመነ ካሴ ፣ጠበቃ እና አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ ፣ አርበኛ ፋኖ ማርሼት ፀሃው ፣ አርበኛ ፋኖ እሼቴ እንቁ ጅግኖቻችን ናችሁ ።

  • @አስፋዉ
    @አስፋዉ 5 днів тому +5

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 4 дні тому +1

    ጅግኖቻችን ፈጣሪ ይርዳችሁ❤❤❤

  • @demstadese9587
    @demstadese9587 5 днів тому +5

    ድል ለጀግኖቻችን ፋኖ ይችላል❤❤❤

  • @samuelbelay7251
    @samuelbelay7251 4 дні тому +2

    አንድነት ብቻ ❤❤❤ይፋጠን
    እነ አረጋ ደሣለኝ ሢሣይ አሕመዲን 😭ባልታወቁ ሠወች ይጎብኝልን

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 4 дні тому +2

    ጀግናችን፣ ጀግኖቻችን ኑሩልን!!

  • @abaynehreda5082
    @abaynehreda5082 4 дні тому +1

    Really he one of our best heroes in Amhara Fano begojjam

  • @MiskrAzmeraw
    @MiskrAzmeraw 5 днів тому +4

    ጀግና አንደበተ ሩቱ የአማራ ልጅ 💪💪💪

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 4 дні тому +1

    1st free bahrdar 2nd keeping going.

  • @sebleworkgetnet-vg7us
    @sebleworkgetnet-vg7us 4 дні тому +1

    በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @FantahunDerese-c6z
    @FantahunDerese-c6z 4 дні тому +3

    Victory for fano ,Amhara

  • @OmanNizwa-b4z
    @OmanNizwa-b4z 5 днів тому +4

    ጀግናዉ💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @AbelAbel-oy7jr
    @AbelAbel-oy7jr 4 дні тому +2

    እንዴው ምአበቴ ላድርጋችሁ ባንዳ እውስጣችሁ አሉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሌላ ምንም አልልም❤❤❤❤❤

  • @kadunatsouli622
    @kadunatsouli622 5 днів тому +3

    በርቱ፡❤❤❤❤አላህ፡ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @timharmon10
    @timharmon10 5 днів тому +2

    የመረረ መስዋትነት ቢከፈልም የ አማራው ትግል በዚህ ደረጃ አድጎና ጎልብቶ ማየቱ በጣም ልብ ያሞዋል!!
    ድል ለጀግናው ፋኖ 💪🏼ድል ለተካደው እና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ

  • @AbaleBaylie
    @AbaleBaylie 4 дні тому +1

    እኔምንላድርጋችሁ ጀግናነህ እኔሁሌም ብሰማየማልጠግበው ማርሸትን ንብረት ኧረስንቱ እሳትየጎረሰ አለ

  • @AlemMekonnen-v9u
    @AlemMekonnen-v9u 5 днів тому +2

    ❤dele le Amhara fano

  • @AbrhemKassie
    @AbrhemKassie 3 дні тому +1

    YeEhhiopia Amlak yrdachihu

  • @afeweld5291
    @afeweld5291 5 днів тому +6

    ሞጣ ቀርዓንዮ ሥራ ነው መሰለኝ
    ጉልጓሎ አረሙ ከሩቅ የሚታየኝ
    መላጨት መቀንደብ የውበት ሥራ
    መልከጥፉ ሁሉ መጥቷል በእየተራ
    ጎጃም ሥራ አበዛ በሬው ኮሰመነ
    መሳሪያ ገዛ አሉ አዲስ የዘመነ
    ሙጫውም ተስተምሮ ከበላይ ፈጠነ
    ይችላል ! ፋኖ ይችላል !

  • @hannagerma3505
    @hannagerma3505 5 днів тому +2

    እግዚአብሔር ከነንተ ጋር ይሁን።

  • @BemnetMekonen-c1n
    @BemnetMekonen-c1n 5 днів тому +2

    ❤❤❤❤ጎጀ

  • @AberaYenew-x1o
    @AberaYenew-x1o 5 днів тому +1

    ጀግኖቻችን በርቱ

  • @gashawmolla9949
    @gashawmolla9949 5 днів тому +1

    በርቱ

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 4 дні тому +1

    ፋኖ እሸቱ ጌትነት እና ፋኖ የቆየ ሞላ እንድሁም የመብረቁ አባላት መብረቆች ይሄ ነው የፋኖ ልክ የፋኖ ትግል ውጤት የአማራ ከፍታወች ናችሁ

  • @degsewfente6426
    @degsewfente6426 4 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 5 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 4 дні тому +1

    Del la Jegna Amhara fano

  • @mataralsuwaidi3463
    @mataralsuwaidi3463 5 днів тому +2

    ጌታ ከፊታቹ ይቅደም

  • @Chaniech-w6x
    @Chaniech-w6x 5 днів тому +1

    አርበኛ ዘመነን የመሰለው ስሙ ማነውባለ ከዘራው

  • @tesfamicheal6421
    @tesfamicheal6421 5 днів тому +1

    እኔ ከፍተኛ የድሮን አውቀት አለኝ እንዴት ላግኛቹ ድሮላይ ፈንጂ መጥመድ እችላለው ያለውት ከአማራ ክልል ውጪ ነኝ ቴሌግራም ካላቹ ንገሩኝ❤❤

    • @abebawdebas6989
      @abebawdebas6989 5 днів тому

      na eny agnaignhalhu transpote eny echelalhu Addis ababa

    • @endalemera25
      @endalemera25 5 днів тому

      እርሱ፡ማነው?በጎ፡ጥርጣሬ፡ምንጊዜም፡አስፈላጊ፡ነው።

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 4 дні тому +1

    ሞላጫ ብቻ ለነገሩ አብይ የሚባል ከፉ መሪ ያለባት ሃገር አውነተኛ ታጋይ ሊገኝ አይችልም

  • @muluTam7471
    @muluTam7471 5 днів тому

  • @ethioptv2015
    @ethioptv2015 4 дні тому +1

    እሸቱ እሸት አበላከን..ጎጃም እሸቱ..ጎጃም አበበ..ሞት ለአብይ አህመድ..

  • @tadeleecotube2024
    @tadeleecotube2024 4 дні тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️