መሰረት ያለሽ ሰው መሆንሽ ያስታውቃል ገንዘብ ብቻውን አውቂ አያደርግም ፈረንጁ ባልሽ አግዚአብሔር አይደለም የተፈጥሮ ጸጋን የሰጠሽ (thanks for all) grazie per tutto che stai facendo e' meglio per noi tutti👍👍👍
@@ethioelsylifestyle9486 🌼Elsy, I send you one more thing for natural hair care. *Elsa Beauty NT UA-cam Channel Titled, "Tsegur Yaleselesal, Yasadegal, Yafafal, Endayeseber Yaregal."
I agree!! they definitely have self-confidence that most habesha men don't possess.I'm not saying let's make out in public, but it's okay to show some level of comfort,protection and compassion towards your partner,especially if she's your wife.I observe not very few habesha men chirash downgrading their wives proudly in the presence of others.
ጎበዝ ተዝናኝ ሳመር እያለቀ ነዉ አስቀናሽኝ ዘንድሮ ቢች ሳልሄድ እያለቀብኝ ነዉ። ግን ቁጠባና ወጭአችንን እኛ አናይም ብቻ መመንዘር ነዉ ለዛዉም ቤተሰብን መርዳት ተጨምሮበት ግን ከነሱም ብዙ ነገር መማር አለብን ለምሳሌ የምንመነዝረዉ ገንዘብ አንዳንዴ ያላስፈላጊ ነገሮች ነዉ ሴቶች በተይ ጫማ ቦርሣ ሽቶ ጆለሪ ብቻ ያየነዉን ሁሉ ያምረናል ራስን ማዝናናት ቅንጦት የሚመስለንም አለን😂 እኔ በአለሁት ከነጮች ልምድ ያየሁት ብራቸዉን ሲጠቀሙ ሀሌም ተጠንቅቀዉ ነዉ ቤት ምግብ የሚበሉት ትንሺ ነዉ ዉጭ ወተዉ እየተዝናኑ መመገብ ይወዳሉ እዉነት ነዉ ያስፈልጋል ቫኬሽን ይወጣሁ ይሄም ቅንጦት አይደለም እኛ ከቤተሰብ የወረስነዉ እንዳለ ሆኖ የነሱንም ጥሩጥሩ ነገር ወስደን ራሳችንን መቀየር አለብን because life is very short we always live in for future we have to leave this time. anyways thank you very much you for your experience is very good . ኤልሲዬ ቆንጆ have fun with that 🧚♀️🥿👛🍹🏊🏽♀️ &💕💐you have a wonderful day my dear
Your advice is very important for growth. Psychologically, emotionally as well as faincially. I really like it. Based on what you saying you live your life and it shows that you're living your best life based on the principles you developed and now you are sharing with others. That is why you are pretty in and out!ThankYou
Hi Elsi, what you said is all true. But I was expecting you will say more about what your learn from him and in which area of life they are good at. Because we living abroad doesn't notice a lot of important life skills. It could be good input to learn from your experience. But you make the video more about Ethiopians. I respect that but could be improved.
Anchi erasesh tebarki Elsie! I know no one is perfect, but you are perfect in every way for me. I love love everything of you!!! ❤❤❤❤👏👏👏👏 you are a definition of class act/ethiopian pride !!! 😘
Elsiye you are one of the best u tubers. You have a wonderful family. Your u tube videos always give very good life lessons! Keep on doing what you are doing and come even with better ideas. God bless you! S from US
I love this video. Thank you Elsi! The message is too strong and important especially for Habeshan people who live abroad. I live in Europe since 2018. Through this time I learn a lot of things from the natives. They have good things that we cannot deny like you said travel, saving money, plan etc. However, I am always curious to what extent they are stingy to help human. I don't think it has any precondition to support human who needs help.
Yes, we, Ethiopians have a lot of qualities to share with others and off course we have. to learn whole lot of qualities from others. The best gifts my Ethiopianism for me is religion and inner peace that strengthen me during difficulty.
We have also a wenderful family plz we have to appreciate our mum and Dad all the family rally we are lucky ( Ethiopian) Thank you Elsi. You are right.
Ehete wechi 5 noresh 10 lij hulunem neger yemeseraw eraseshn nesh serategha meqexer yelem mekenyatum lemesale ene yakewebet Hager yesedat sera bexam kefeyaw bezu new b seat tadiya b seat tekefelosh beseat leserategha kekefelesh endet tenoriyalesh ena wanaw eraseshen masamenwna ged sihon techeyewalesh ene lemesale y 4 ametena , y 10 wer lij alegh abeselalew,betasedalew,lijochun yezalew balebete mata simexa demo mata b sament 2 qen emaralew. +b sament 2 qen eseralew temesegen new anchim ehete l 1amet esti mokeriwna l serategha yemekefyewen qoxebiw program awexetesh seateshen kefafelesh berchi❤❤
wow Elsiy thankyou for your kindness to share what you have, your lifestyle, specifically money management is our big problem, even though we are poor, we do not give proper value for our money
God bless Elsi 🙏 ❤ not only you you get this comments from people you have know idea how you read my minds. Let me tell you about me a bit. My husband is not habesha. Most of the people I know thinks my life is getting better because of his money 💰, but the reality is my salary is better than him ,however as you said it I learned a lot that how to save money from him,to give value for money and to know what's our priority.. I am so grateful for that 🙏 for sure I will transfer this value to our children. In my opinion anyone can learn from the environment that we are living in good and bad. Let's open up our minds and eyes to be grateful 🙏
ትክክል!! ጠቃሚ ምክር ነው። የሚገርመኝ ነገር ነው። የማረገውን ወይም ያፈራነውን ሀብት ሁሉ ሌላ ዜጋ ባል ስላለኝ በእሱ እውቀት የተገኘ ይመስላቸዋል ግን ተቃራኒ ነው። ገንዘብ አያያዝም ሆነ መዝናናቱን መማሩን ብዙውን ነገር ከቤተሰቦቻችን ቀስመናል። የኛሰው ብዙ ጊዜ ውሳኔ ማድረግ ላይ ደካማ ነው እንደ ሌላ ሰው ስንኖር እራሳችንን እናጣለን። ጓደኛችን አዲስ መኪና ከገዛ እኛም አዲስ መኪና ያምረናል ሄደን በክሬዲት እንገዛለን ልብሱንም ጫማውንም፣ ልጆቻችን ከጓደኞቻቸው እንዳያንሱ ብለን ብራንድ ልብስ ብራንድ ጫማ ወዘተ ያ ከምናመጣው ገንዘብ ይልቅ የምናወጣው ጣራ ይነካል። ሌላው ቆጥቦ እራሱን ገዝቶ ሀብት ሲያፈራ ስናይ ሌላ ዜጋ አግብተው ማጂክ የተፈጠረ ይመስለናል።
I agree with you 💯 percent. Thanks for that
ኤልሲ የኔ ምርጥ ለሰው ስሜት እዴት እደምትጠነቀቂ ተባረኪ የባልሽ ፈረንጅ መሆን ሳይሆን ያንቺ ጥንካሬ ነው ጀግና ነሽ ተባረኪ የኔ ውድ ስወድሽ ።
መሰረት ያለሽ ሰው መሆንሽ ያስታውቃል ገንዘብ ብቻውን አውቂ አያደርግም ፈረንጁ ባልሽ አግዚአብሔር አይደለም የተፈጥሮ ጸጋን የሰጠሽ (thanks for all) grazie per tutto che stai facendo e' meglio per noi tutti👍👍👍
ፈረንጅ ባልሽ የሚለው እጣ እኔሞ ደርሶኛል። የኛን ዋጋ ጠንቅቀን ባለማወቅ እንጂ ፈረንጅ ባሎችን ብዙ ነገር እኛሞ ከባህል ስነሞግባር አሳይተናል። great job as always Elsiye ❤
አልሰዬ ለመጀመሪያ ግዜ ዪቱበር በእበት ቤት መለቅለቅ የሰማሁት አንቺ እውነተኞ ሰው ነሺ በርቺ የኔ ወብ ❤
የኔ ብልህ ኤልስዬ አትጠገቢም እኮ ብርታታችን ነሽ እውነት ሁሌ እንደዚ አይነት serilen ልጆችሽን አማረኛም አንዳንዴ አውሪያቸው ውዴ እኔ የሚገርመኝ ያደግሽበትን የመጣሽበትን ባህል በጣም ነው የምታከብሪው ሁኔታዎች አልቀየራሽም
ኤልሢ ያልሻቸው ሁሉ በጣም አዉነት ናቸው ደሞ አገላለፅሽ ደሞ እንዴት እደሚመች የኔ ቆንጆ ተባረኪ እደዚኸ እውነት አውነቱን የሚነግር ነው የጠፋው ሁሉን አሜን ብሎ መቀበል ሳይሆን እኛ የራሳችን ባሕልና ወግ ስራአት ያለን ዜጎች መሆናችን ማሳወቅ ያስፈልጋል ከሁሉ የቀደምን እንደነበርን የአሁን አያርገውና ለማንኛውም በጣም ነው የምወድሽ ሰላም ሁኝልኝ ❤❤❤❤
እናነቃለን ብለው ብር የሚያስከፍሉት እንኳን እንደ አንቺ አያነቁም, ኮንፊደንስሽን አደንቃለሁ በረቺ እህት.
እውነት ብለሻል ቤተሰቦቻችን ይባረኩ እንዴት እንዳሰተማሩን የቤት ውሰጥ ሰራ ሁሉን ነገር መጀመሪያ ከቤተሰብ ነው ምንማረዉ ሌላው ባልሸ ነጭ ሰለሆነ አይደለም አይኖ ከባልሸ ብዙ ነገር ትማሪያለሸ ግን እኔ አሁን ሰደት ነው ያለሁት 22 አመት ሆኖኛል የእድሜዬን ግማሸ ሰው አገር ነው የኖርኩት ብዙውን ነገር አሁን ከምኖርበት ተምሪያለሁ ግን ቢሆንም መሰረቴ ቤተሰቦቼ ናቸው በጣም ታታሪ ነኝ ልጆች አሳድጋለሁ ሰራ እሰራለሁ ባለቤቴ ይሰራል እሱ ይሰራል ብዬ ግን ቁጭ አላልኩም መጠጥ ቤት ነው ምሰራው ቀን እኔ እሰራለሁ ማታ ባለቤቴ ይሰራል ታዲያ ይሄ አሰተዳደጌን ያሳያል እድሜ ለቤተሰቤ ሰራ መሰራት እንዳለብኝ ሰላሰተማሩኝ ነው እና አሁን ካለሁበት አገር ብዙ ተምሪያለሁ ግን መሰረቴ ለዚ ጥንካሪዬ ቤተሰቦቼ ናቸው ወሬ አብዛሁብሸ ኤልሰዬ እና ለጠየቁሸ መልሰ የቤተሰብሸ ጥንካሬ ነው ከዛ ባለቤተሸ አዋዋልሸ ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል ኤልሰዬ እናመሰግናለን
ኤልሲ አመሰግናለሁ መልካም ሀሳብ ነዉ ያነሳሺዉ። በጣም ነዉ የምከታተለዉ ፕሮግራምሽን። ጀግና ሴት ነሽ።
ያልሽውን ሁሉ ተመችቶኛል ብር መቋጠር ግን አይመቸኝም ነገ በእግዚአብሔር እጅ ዛሬን ተደስተን የሚያስፈልገንን ተጠቅመን መኖር ነው ይህን ስልሽ አባካኝ መሆን አይደለም ።መልበስ ካለብን መልበስ መብላት ካለብን ያማረንን መብላት መንዳት ካለብን ይቻልነውን አይነት መኪና መንዳት መስጠት ካለብን መስጠት ነው አለም ሞልቶ አያቅም መቼም አይሞላም በኔ አመለካከት።
ብልህነት እና ምክንያታዊ የተሞላበት ጨዋ መልስ I love it!
ሳርዬ ማሬ ሁሉ ሰላም ?
@@ethioelsylifestyle9486
🌼Elsy, I send you one more thing for natural hair care.
*Elsa Beauty NT
UA-cam Channel
Titled,
"Tsegur Yaleselesal, Yasadegal, Yafafal, Endayeseber Yaregal."
Ok alsi bravo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Betam
She is smart woman
አይ እኔ ፌረንጅ ባል የሚወደው እና የማደንቀው፣ ፍቅር ያቃሉ /ፍቅራቸውን የትም ቦታ ይገልጣሉ ያ ነገራቸውን እወደዋለሁ ።
I agree!! they definitely have self-confidence that most habesha men don't possess.I'm not saying let's make out in public, but it's okay to show some level of comfort,protection and compassion towards your partner,especially if she's your wife.I observe not very few habesha men chirash downgrading their wives proudly in the presence of others.
@@amrotaberra1022🤣🤣🤣everyone has different ways of showing affection
የእውነት በጣም ነው የሚገርመኝ ። የምትናገሪበት ሀሳብሽን የምትገንጭበት መንገት ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው በሚጣፍጥ አማርኛ ሰለሆነ አክባሪሽ ነኝ ። እንዳጣምጥሽ የሚጋብዘኝ የምታወሪው ሀሳብ ብቻ ሳይሆን የምትገልጭበት መንገድ እና ትህትናሽ ጭምር ነው ። እኛ ኢትዮጵያውያን ባናውቅ ባናስተውለው ነው እንጅ የህይወትን የመኖር ጥበብ የተማርነው ከአባት እናቶቻችን ብቻ ሳይሆን ከቀደሙትም ጭምር ነው ። ይህንን ይበልጥ እንድንረዳ እንድናስተውል ስላረግሽ ሰለረዳሽኝም በበኩሌ አክብሮቴ ከፍፍፍፍ ያለ ነው።
ልክ ብለሻል ለልጆት ቀድመዉ ብር አያያዝ እንዴት የሆነ ነገር ገዝተዉ እና መልሳቸዉን እንዴት መቀበል አና ርሲተ ማምጣት እንዳለባቸዉ ሚያደርጉት ነገር ግርም ይለኛል
ጎበዝ ተዝናኝ ሳመር እያለቀ ነዉ አስቀናሽኝ ዘንድሮ ቢች ሳልሄድ እያለቀብኝ ነዉ። ግን ቁጠባና ወጭአችንን እኛ አናይም ብቻ መመንዘር ነዉ ለዛዉም ቤተሰብን መርዳት ተጨምሮበት ግን ከነሱም ብዙ ነገር መማር አለብን ለምሳሌ የምንመነዝረዉ ገንዘብ አንዳንዴ ያላስፈላጊ ነገሮች ነዉ ሴቶች በተይ ጫማ ቦርሣ ሽቶ ጆለሪ ብቻ ያየነዉን ሁሉ ያምረናል ራስን ማዝናናት ቅንጦት የሚመስለንም አለን😂 እኔ በአለሁት ከነጮች ልምድ ያየሁት ብራቸዉን ሲጠቀሙ ሀሌም ተጠንቅቀዉ ነዉ ቤት ምግብ የሚበሉት ትንሺ ነዉ ዉጭ ወተዉ እየተዝናኑ መመገብ ይወዳሉ እዉነት ነዉ ያስፈልጋል ቫኬሽን ይወጣሁ ይሄም ቅንጦት አይደለም እኛ ከቤተሰብ የወረስነዉ እንዳለ ሆኖ የነሱንም ጥሩጥሩ ነገር ወስደን ራሳችንን መቀየር አለብን because life is very short we always live in for future we have to leave this time. anyways thank you very much you for your experience is very good . ኤልሲዬ ቆንጆ have fun with that 🧚♀️🥿👛🍹🏊🏽♀️ &💕💐you have a wonderful day my dear
ማርያምን አይቸሽ አልጠግብም ሁሉንም ካንች ነው የምማረው ብርታቴ የኔ እናት ሰላምሽ ይብዛልኝ ከእናቴ ቀጥዬ የማይሽ ተምሳሌቴ 🤗🤗🙏🙏
በጣምጨዋኢትዮጵያዊነሽ።እግዚሐብሄር፡ይርዳሽ፡እንወድሻለን። ❤❤❤
በትክክል የቤት አያያዝና የልጅ የአስተዳደግ ለኢትዮጵያ እናቶች ማን ብሎዋቸው ለዛም ነው እራሳቸዉ ን የሚጎዱት (የባልን እጅ ከመጠበቅ መሞት ይሻላል ትላለች እናቴ) እና ሴት ልጅ እሯሷን መቻሏ ባሏ ነው ይባላል እና ያለ ነው ።ጥሩ የመልስ ምት ነው አልሲ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ።❤❤💕💕
እንኳንም አስተማረሽ እላለሁ ያስተማረሽን ደግሞ በቅንነት በጣም ጠቃሚ እሚያነቃቁ መረጃዎችን ለወገኖችሽ እያስተማርሽ ነው በዚህ 💯💯💯💯💯💯💯💯% በላይ እስማማለሁ
ኤልሲዬ ካንቺ ሀሁ ብዬ በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት የኔ ማር
አስሩንም ትክክል ነሽ!!
አመሠግናለሁ ካንቺ ብዙ ብዙ ተምሬዓለሁ ዘመንሽ ይባረክ❤
ኤልሲ በጣም ደስ ትያለሽ ልጆችስ ሲያምሩ ኑሮሽን በደንብ enjoy ታደርጊዋለሽ ስነ ስረአትሽን እወደዋለሁ ይመችሽ ቆንጂት❤❤❤❤
ኤልሲዬ ሁልግዜም ጨዋነትሽ ,አስተዋይነትሽ ,አነጋገርሽ ,ሁሉ ነገርሽ የሚወደድ ነው::ጀግኒት ብዬሻለሁ ::
እኔስ ኖሮኝ ሰጪ ያድርገኝ ።ባወጣሁት ሰአት ሲመለስልኝ ስላየሁ ስጪ ናኝ አሀንም ይህንን ባህሪዩን አይቀይርብኝ❤
Your advice is very important for growth.
Psychologically, emotionally as well as faincially.
I really like it.
Based on what you saying you live your life and it shows that you're living your best life based on the principles you developed and now you are sharing with others. That is why you are pretty in and out!ThankYou
ኤልሲዬ የኔ ቆንጆ በትክክል ከቤተሰቦቻችን እጅግ ብዙ ተምረን ነው ለራሳችንም እንደዚ የሆነው እኔም እናቴ በተፈጥሮ ጀግና ጎበዝ ነች ስታሳድገን ወንድ ወደውጭ ሴት እቤት እንኳ ብላ አላሳደገችንም እኩል በስራ እኩልነትና እድገት የምታምን ነች አባታችንም ትምህርት አይሆንለትም እኔ እንኳ በኛ አስተዳደግ ሳየው የትም ቦታ ምንም ሳያቅተን አለን እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ነው ሁሉም የየራሱ የሆነ እውቀት አለው በዚ ላይ እኛ በትክክል ለተቸገረ ካለን ላይ ለመስጠት አንጠራጠርም ምክንያቱም እግዚያብሔርም የሚለው ያንን ነው ማንም የሰውን ፊት ማየት አይፈልግም እሱም ከሰጣችሁ ስጡ ነው እህታችን ካለ በተለይ ቢያታልሉን እንኳ የኛ በረከት በእጥፍ ነው የሚጨመርልን የነሱን ሳይቀር ግን እነሱም ደግሞ መስራት ኢዚ መኒ ለምደው ወደፊትስራ መስራት እንዳያቅታቸው መሰለኝ ያው ስራ ስላለ ነው ከሌላው አለም ሌላው ሳይቀር ለስራ ሲመጣ እምንቀበለውና ለምን ሰርተው አይኖሩም ነው የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ❤
ብልህና አስተዋይ ሴት ነሽ ።❤❤❤
ሰላም!
ተጠራጥሮ ተመራምሮ መስጠት ጥሩ ነው ብዬ አላምንም.
ግን “ጥንቃቄ ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይጋርድሃል፥”
- ምሳሌ 2፥11
ኤልስየ ማሬ አዲስ ቪድዮሽን ሁሌም በጉጉት ነዉ ምጠብቀዉ
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
ኤልሲ ባልሽ በጣም እድለኛ ነው አንቺን ስላገኘ እኔንም በጣም ነው የምታነቃቂኝ ተባረኪ ኣላህ ይጨምርልሽ ❤❤
ኤልሲዬ እውነት ብለሻል የኛ ህዝብ በጣም የዋህ ደግ ነው ፈረንጆችም አረቦችም እኩል ናቸው ገንዘብ አያያዝ ላይ ያለምክንያት አያወጡም በጣም ተመልክቻለው ጎበዝ ናቸው እኛ ሀበሾች ጋ ደሞ ሁሉንም ውድም ነው ጥሩ አስተውለሻል❤❤❤
በሁሉም ነገር ፖዘቲቭነትሽን ስወድልሽ ❤
Yene kememe eqo neshe!!! Sewedeshe hulunm Asetemari Akebare e/byer yebarekeshe betam bezu lanche temrehalew nurelegne
ብዙ የሚጠቅም ቁም ነገር ኣካፍለሽናል በጣም ሳላመሰግንሽ ኣላልፍም
በራስ የመተማመን ባህሪያችን ግን ከሌላ ኣፍሪካውያኖች ጋር ሲተያይ በጣም ነው ኣስተዳደጋችን የጎዳን ኣይን ለኣይን እያየን ማውራት ኣንችልም ኣውሮፓ ላይ ይሄ በጣም ኣስፈላጊ ነው ከትልቅ ሰው ጋር ቀጥ ብሎ ኣንገቱን ቀና ኣድርጎ ካወራ ደፋር ኣስተዳደግ የበደለው ይባላል። ኣልችልም የሚለው ነገር ውስጣችን ከኛጋር ኣድጉዋል
የሌለንን እያወቅን ኣለን እያልን ማውራቱ ተገቢ ኣይመስለኝም
በጣም ደሰ የሚል ጨዋ ኢትዮዻዊ ከ አድሰ አባ
You are smart as always, keep shining konjo. I like the way you addressed the comments, very wise!
ስታምሩ ይመችሽ ጥሩ ምክር ነው የሰጠሽን እናመሰግናለን
አሜን! ያሳደጉን ይባረኩ🙏🙏🙏🙏
ማር ጠብ እኮ ነሸ ❤️❤️
Tefteshal
I'm proud of having you wise sister ❤
Great advice
Beautiful scenery !!
U are very stylish & beautiful + የተረጋጋሽ 👌👌
ሰላም ላንቺ ይሁን የኔ ዉድ እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ ሁሌም አስተማሪ ነሽ የኔ ቅን❤❤❤❤
I’m so proud you. May God bless you with your beautiful family 🙏💕🥰
ኤልሲ ውብ ኢትዮጵያዊት ስወድሽ እኮ
በጣም ደስ የሚል የጨዋ ምክር አለሽ ጌታ ይባርክሽ በዚህ ቀጥይበት የእኔ ቆንጇ ::❤️🎈🙏
ኤልስዬ እስኪ ላማክርሽ እንደምንም ግዜ ስጪኝ እባክሽን ምክር ነው የምፈልገው ገንዘብ አደለም ሙሉ ጤነኛነኝ ግን ምክር እውቀትሽን አካፍዬኝ አረብአገር ነኝ መግባት ፈልጌነበር አገሪ ገንዘብላይ ፈፅሞ ሰነፍ ነኝ እና በህትነት ምክርሽን ለግሺኝ በግል በዬት ላግኝሽ
ኤልሲዬ ትክክል ነው እውነት ነው የተናገርሽው።
መማር የሚፈልግ ያዳምጥ ያስተውል !!!
ዘጠነኛው ኤልስዬ የኢትዬጲያ ቅድስና የሚባለው እውነት መሆኑን ያረጋገጥኩት ነው ።በተረፈው ከሁሉም የሚጣል የለም ።ለአስረኛው አስተያየት ላልሽው ለጠየቀኝ የቻልኩትን ሁሉ እሰጣለሁ።
Thank you for sharing your amazing insight. How about time management, they plan and use there time properly.
Hi Elsi, what you said is all true. But I was expecting you will say more about what your learn from him and in which area of life they are good at. Because we living abroad doesn't notice a lot of important life skills. It could be good input to learn from your experience. But you make the video more about Ethiopians. I respect that but could be improved.
She is talking facts
We need part 2
Pls bowtawin nigerin Italy yet? I’m in love with the place. Thank you ❤️
You are right... Saving for Ethiopian is a strange word😂😂😂
አገላለፅሽ ሲአምር በጣም ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰🥰
Oh Geta Yibarkish Abo❤❤❤❤❤❤❤❤
Exactly !!you are right thanks more bless you❤
Anchi erasesh tebarki Elsie! I know no one is perfect, but you are perfect in every way for me. I love love everything of you!!! ❤❤❤❤👏👏👏👏 you are a definition of class act/ethiopian pride !!! 😘
Elsiye you are one of the best u tubers. You have a wonderful family. Your u tube videos always give very good life lessons! Keep on doing what you are doing and come even with better ideas. God bless you! S from US
ክብር በቅኝ ግዛት እንዳንገዛ ላደረጉን አያት ቅድመአያቶቻችን!🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ምናገናኘው ቪዲዮውና ቅኝ ግዛት።
ቪዲዮውን እስከመጨረሻ ቢያዩት ኖሮ ይህን ጥያቄ አይጠይቁም ነበር😁
@@User-lu8gnለዚህ ድል የተከፈለውን መስዋዕትነት ሁሌም ቢወራም አይገርምም ሲቀጥል ኤልሲ በትምህርቷ ላይ ጠቅሰዋለች ደግሞ ማየቱ ይመከራል ኢትዮጵያዬ በቆራጥ ልጆችሽ ምን ጊዜም ተከብረሽ ኑሪ 😂 🌻✌️💚💛❤️ 👍🤗🌻
ኤልሲዬምርጥ የላይፍ ስታይል መምህር ነሽ ❤🙏🏽
ኤልሲ ሰው ብዙ ነገርን የሚያወራው የፈረንጅ ሚስት ነች ለመስራት ካልቻሉ ምክንያት መደርደር ያበዛሉ እኔ እዚህ ሃገር ነው የምኖረው ከመጣው ገና አንድ ዓመት ነው ጥንካሬን ከአንቺ የተማርኩት የምንለው ለምንድን ይሆን የሚፈልግ ሰዉ አንድ አንድ ነገር ሲፈልግ ሰው ኢንፎርሜሽን የለውም በተለይ አዲስ ስቶኘ ነገ ለማወቅ ይከብዳል እንፈርሜሽን ያስፈልጋል ማወቅ ለሚፈልግ ደስተኛ ነኝ ባንቺ ለማለት ነው
Thanks so much for sharing us your life experiences
Thanks again!!!!
I love this video. Thank you Elsi! The message is too strong and important especially for Habeshan people who live abroad. I live in Europe since 2018. Through this time I learn a lot of things from the natives. They have good things that we cannot deny like you said travel, saving money, plan etc. However, I am always curious to what extent they are stingy to help human. I don't think it has any precondition to support human who needs help.
Interesting idea! Stay blessed!
❤❤❤እውነት እድገት ቤተሰቦች ባለውለታዎች ናቸው ።
❤️ ❤️ ❤️ ❤️ You are bold & matured Elsiye I love your perspective on life!
በጣም ነዉ የምትምችኝ እናመሰግናለን ❤️👌
You are the best thank you. For sharing your lifestyle❤
የኔ ቆንጆ ተባረክልኝ !!
በጣም ትክክል ነሽ ውዴ ተባረኪ
ማድረግያለብን አመዛዝነን ነውመስጠት ያለብን ለተቸገረው ሰውእድደርስ
Yaleshin ena yemetashibetin yemitawki ena yemitakebri sew nesh! Chewa! Tebareki!!
Grazie cara Elsi da ogni video ho imparato molto grazie ancora
መልካም አስተማሪ ነሽ❤
Elsiye yemtakori eko neshe konjo tsedet yalshe melkam tebarekilegne
Yes, we, Ethiopians have a lot of qualities to share with others and off course we have.
to learn whole lot of qualities from others. The best gifts my Ethiopianism for me is religion and inner peace that strengthen me during difficulty.
ስወድሽ ስርአትሽ ተባረኪ
እናደሞ ቁጠባ እራስንገዝቶ ብር መያዝ ጥሩ ነዉ ግን የኛሰዉ አይዋጥልንም ስግብግብነት ና ቆንቃቋና ነትነዉ በኛ እጅ ቀላል ነዉ ብዙ ነገሮችን ገደብ ማርግ ነዉ😊
ኢሊሲየ ታታሪ እኮ ነሽ የኔ ውድ ኑሮን እንደ አንቺ ያወቀበት የለም❤❤❤
ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏❤️🙏
Elsiye ብሩክ ነሽ የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ባይ ነኝ ከዛ ግን ከቻልሽ ስለ ብር አያያዝ በተለይ ያንቺን ልምድ እስ አስተምሪን የኔ እመቤት ተባረኪ
አይ ያበሻ ወንድ የተሰራ ምግብ ወስዶ አይበላም ሁሉም ነጭ አሪፍ ባይሆንም አበሻ አለማግባትሽ ጠቅሞሻል ኤልሲ ያበሻወንድ
ለኔም አንድ ነጭ ፍልጊልኝ ሀኒ ሰዊቲ ምለው😂😂😂😂😂
I think Yenesu new tekekele ::
👉 Bekunenet kegzihabehre ayedlem . እኔ ምስክር ነኝ በልምዴ አውቃለሁ
I can say you are best Elsy
Yeni konjo ❤
አሜን እዝግአብሄር ይጠብቃቹ❤❤❤❤
I am so proud of you 😊😊WOW!❤
We have also a wenderful family plz we have to appreciate our mum and Dad all the family rally we are lucky ( Ethiopian) Thank you Elsi. You are right.
Wonderful video! Anchim Tebarekilin 💛
የኔ ደርባቢት እንኩዋን ስላም መጣሽ
Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
❤❤❤Elsi kawekushe jemero ymtngrine nger btame tkami nachew betlye Lena Amsgegnalew❤❤
❤❤❤❤ wudddd new yemaregsh
Hulum yamrbshal
ኤልሲ እስኪ ንገሪኝ ኢትዮጵያ ያለ አጋዥ መኖር እረ አይቻልም የሚል አመለካከት አለን እናንተ ጋር እንዴት ነው የምትኖሩት እስኪ ምክር ስጪኝ 3ልጆች አሉኝ አጋዥ ስልሽ ሰራተኛ ለማለት ነው
It’s all about planning your day
Ehete wechi 5 noresh 10 lij hulunem neger yemeseraw eraseshn nesh serategha meqexer yelem mekenyatum lemesale ene yakewebet Hager yesedat sera bexam kefeyaw bezu new b seat tadiya b seat tekefelosh beseat leserategha kekefelesh endet tenoriyalesh ena wanaw eraseshen masamenwna ged sihon techeyewalesh ene lemesale y 4 ametena , y 10 wer lij alegh abeselalew,betasedalew,lijochun yezalew balebete mata simexa demo mata b sament 2 qen emaralew. +b sament 2 qen eseralew temesegen new anchim ehete l 1amet esti mokeriwna l serategha yemekefyewen qoxebiw program awexetesh seateshen kefafelesh berchi❤❤
እረ ችግር የለውም እኔም እንደ አንች 3 ልጆች አሉኝ እና ብቻየን ነው ያሳደኩት ባለቤቴ ውጭ ነው ሚኖረው ለ10 አመት ያህል እና ዋናው ነገር daily activityሽን እቅድ ማውጣት ነው ።እና ብር አለሽ ለምን ያለ አጋዥ ይሉኛል ሰዎቹ ግን ለልጆቸ እያንዳንዷን ነገር እራሴ ካላደረኩላቸው ሰላም አላገኝም በጣም ነው ኢንጆይ ሚያደርገው እና እግዚያብሄር ይመስገን ልጆቸ ከመደበኛ ክትባት ውጭ በህመም ሀኪም ቤት ሂደው አያውቁም ከእግዚያብሄር ጋር ።አሁን ግን ወራትን አድርጌ አለሁ ወደ ባለቤቴ ከሄድን እዚህም አገር ቤት ስለለመድኩት ቢዚነቱን ልጆቸን ት/ቤት ልኬ ስራ እሰራለሁ ምንም አልከበደኝም እና አይዞሽ ብርታት ከሆነሽ ብየ ነው ልምዴን ያካፈልኩሽ
አሁን ብዙ ነገር ተቀይሯል እናንመ ጋርም ኑሮ ውድ ነው። በዛ ላይ በልጆች ዙሪያ የሚሰማው በጣም ያስፈራል ስለዚህ ውዶችዬ ወገባችሁን ታጥቃችሁ ልጆቻችሁን በጥንቃቄ አሳድጉ ትልቁ ምክሬ ነው ከባድ ነው ግን ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም ይሉ እንበርታ 🙏❤️🙏
wow Elsiy thankyou for your kindness to share what you have, your lifestyle, specifically money management is our big problem, even though we are poor, we do not give proper value for our money
የኔ መምህር ሁሌም አብቢ
Amen 🙏 ውዴ 🙏❤️🙏
Ehre anch leje gene negegeresh meleseshi hulu bewenet kegna bete gare zemedena yeleshime gera gebagn eko ❤🥰😊
Don’t look negative comment please. ❤
God bless Elsi 🙏 ❤ not only you you get this comments from people you have know idea how you read my minds. Let me tell you about me a bit. My husband is not habesha. Most of the people I know thinks my life is getting better because of his money 💰, but the reality is my salary is better than him ,however as you said it I learned a lot that how to save money from him,to give value for money and to know what's our priority.. I am so grateful for that 🙏 for sure I will transfer this value to our children.
In my opinion anyone can learn from the environment that we are living in good and bad. Let's open up our minds and eyes to be grateful 🙏
how i love u elsiye😘😘
GIve it will come back to you, but give wisely