ልደት ኤፊን ቀጠቀጠው እውነተኛ ክርስቲያን ኦርቶዶክስ ወይስ ጴንጤ? ልደተቃል እና ኤፍርኤም ባለጊዜ ተፋጠጡ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 50

  • @Lamro-f7s
    @Lamro-f7s День тому +5

    .ኑ በቡርሀኑ ተመላለሱ ልደተ ቃል ወድማችን ፀጋውን ያቡዛልህ

  • @EskedarAlemnew-u8f
    @EskedarAlemnew-u8f 21 годину тому +2

    በጣም ደስ የሚል ጠቃሚ ትምህርት ነው በርቱልን የተዋሕዶ ልጆች

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 День тому +3

    ልደተ ቃል ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የዘመኑ የወንጌል አርበኞች ሁሉንም ኦርቶዶክሳውያን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ 🤲🤲❤❤ አኩቻ ዝም ብለህ ተወጣጠር😏😏😅😅

  • @hyperkleendetergentlansdow525
    @hyperkleendetergentlansdow525 21 годину тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ ልደት ወድማቺን በረከቱን ትግስቱን ፀጋውን ያብዛልህ ይህ የ ቀለሜ ምንጣፍ ጎታች ነው

  • @ayalewtessema5015
    @ayalewtessema5015 12 годин тому +1

    እስቲ ትግስቱን እዩት የልደትን ኤፍሬም ከስድብ ውጭ የለም

  • @dfzemamarki1793
    @dfzemamarki1793 22 години тому +2

    ሰዋች ሆይ የዚህ ውይይት ጥቅሙ ምን ይሁን? መደማመጥ የሌለበት አላስፈላጌ ንትርክ ለማንም አይበጅም

    • @roomiki95
      @roomiki95 18 годин тому

      Alemesmat gn bezu sew tetekmobetal

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 15 годин тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ቤተክርስቲያን በሯ ክፍት ነው።

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 19 годин тому +2

    ለእንደዚህ አይነት አላዋቂሰው ክፍት አፍ እንደ ልደት አይነት ሰው አይደለም መወያየት ያለበት እዮባ ወይም ዮሐድ ናቸው በልኩ የሚያነጋግሩት ብዙ ግዜ ልደት ቀዝቀዝ ትላለህ እኔ እንዲህ ነኝ ሲፎክር ዝም አለው

  • @abaynehzewdu1275
    @abaynehzewdu1275 День тому +1

    ኑ በብርሀን ተመላለሱ !

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ

    የተዋህዶ እንቁዋች ወንድሞች በርቱልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ኑ በብርሀ ተመላለሱ

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg 22 години тому

    ይሄ ልጅ ግን ያሳዝነኛል ጭንቀት ያለበት ይመስላል። እባካችሁ ለብቻው አግኙትና እርዱት! አምላከ ቅዱሱን ይርዳው!!!

  • @baroksolomon7249
    @baroksolomon7249 19 годин тому

    የአንተ ጩኸት እና እብደት ነው የተሰማን ልደት ድንቅ ልጅ ነው።

  • @EtesgenetGebemskel
    @EtesgenetGebemskel День тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @tilahunman6846
    @tilahunman6846 21 годину тому

    ይገርማል! ደፈር ብለህ ቃላት አስውብህ ከጮክ ምርጥ መናፍቅ አማኝ ነው እኔ እንደገባኝ ከሆነ

  • @Pitanc
    @Pitanc 19 годин тому

    Ye Abdelaw giorgis yet endale tawqutalachihu? Semen shewa .Ye ganenu yefergo lij Seytanu Metqora berketu lenante amagnochu yuderibachihu,miknitatum eskalteqawemachihut dires be media degafiwochu nachihu,eda yezih hizb alebachihu.

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye2143 9 годин тому

    ዼንጢው መረጋጋት ያስፈልገዋል

  • @EskedarAlemnew-u8f
    @EskedarAlemnew-u8f 21 годину тому

    ወንድም ኤፍሬም በጬኸት አለባብሰህ ለመሔድ አትሞክር ተረጋግተህ ተወያይ ።

  • @Pitanc
    @Pitanc 18 годин тому

    Be Alem yetetemeqe yamene yudinal yemitil eth, Orthodox bicha sitihon, metsihaf qidus demo YAMENE YETETEMEQE yidinal yilal

  • @hiwottsegaye
    @hiwottsegaye 23 години тому +2

    ጉራ ብቻ ኤፍፌም

  • @zewdineshtaye2143
    @zewdineshtaye2143 9 годин тому

    ጠያቂው ምን ሆኖ ነው ማዳመጥ አይችልም እብድ ነው??

  • @hermelaaddi8713
    @hermelaaddi8713 16 годин тому

    ORTODOXS Wsna Ana Yemenafekan SEHTETEN...ATAWERAM...LMN ZEEBAZENKE Ataweeruu..Selkurban... Becha New Sehtetacheew

  • @MikoMan-i6d
    @MikoMan-i6d 12 годин тому

    ኑ በብርሃኑ ተመለላ

  • @messerettessema5661
    @messerettessema5661 16 годин тому

    ኑ በ ብርሀኑ ተመላለሱ

  • @fantayieyemanehbirhan2013
    @fantayieyemanehbirhan2013 День тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @betlhemhabtamu8191
    @betlhemhabtamu8191 День тому

    Nu beberhanu temelalesu

  • @abebaadgeh8766
    @abebaadgeh8766 19 годин тому +1

    Ephrem gura birch with out knowledge.

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 19 годин тому +1

    ይሄ ሰውዬ (ጴንጤው)ለሚዲያ አይመጥንም ።

  • @alehabt
    @alehabt 19 годин тому

    አይ አኩቻ (ኤፊ) ያለ እውቀት መልስ ሳይኖርህ ሀሌሉያ😂😂

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 22 години тому +1

    መናፍቅ ከመሆን እስላም መሆን ይሻላል እኮ 😅😅

    • @Pitanc
      @Pitanc 18 годин тому

      Ye 666 abaloch, tsere wengel, tsere kiristos Eyesus kiristosin aywedim, Ye Mohamed lijoch andayinet nachihu.

  • @betlhemhabtamu8191
    @betlhemhabtamu8191 День тому

    Eafrem eyasetewalk teyek ebakehen

  • @yordica-h2q
    @yordica-h2q День тому

    nu bebrhanu temelalesu

  • @abaynehzewdu1275
    @abaynehzewdu1275 День тому

    ወንድሜ ኤፍ ሲጀመር ርጋታ ይጎድልሀል
    እንዴት ስትጠይቅም ስትጠየቅም ትንጰረጰራለህ?

  • @masr5355
    @masr5355 21 годину тому

    አኩቻ አሁንም ተጨመቀ

  • @emanuelnour2969
    @emanuelnour2969 День тому +1

    😂😂😂አይ ኤፍሬም አንተም ክርስትያን ተብለሀል በአፍህ አትፀዳዳ 😂ሚስት መቀማት ባንተ አልተጀመረ😂😂😂

    • @MesiiMesii-t3c
      @MesiiMesii-t3c 23 години тому

      😳😳😳??

    • @emanuelnour2969
      @emanuelnour2969 23 години тому

      @MesiiMesii-t3c እውነቴን ነው እኮ ሚስቱን ተቀምቶ ነው በንዴት ፓስተር የሆነው🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እግዚአብሔርፍቅርነውአጠደ

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap 22 години тому

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ።

  • @SmilingConchShell-rx3fo
    @SmilingConchShell-rx3fo 21 годину тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 19 годин тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏

  • @EskedarAlemnew-u8f
    @EskedarAlemnew-u8f 21 годину тому +1

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @baroksolomon7249
    @baroksolomon7249 20 годин тому +1

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @genetmolla6262
    @genetmolla6262 19 годин тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ

  • @BodMas-sx3eq
    @BodMas-sx3eq 3 години тому

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ