Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጌታ ሰው በጣም ደስ ብሎኝ እየተከታተልኩ ነው።እና ስብከቶቹ አየዘገዪ ነው ሚለቀቁትና በየእለቱ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል።ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ።
በእለቱ ወይስ በየእለቱ?
Edit ሲደረግ ና አየር ላይ ሲለቀቅ ጊዜ ይፈጃል ... ለዛ ይሆናል
❤❤
እናትና አባትሕን አክብር ይላል ቃሉ እናትሕን ሳታከብር እንዴት እናትሕን አክብር ትለኛለሕ ........
ጥልዬ እግዚአብሄር ይጨምርብህ ብትንትን እአድርገህ ገልፀህ ስላሰተማርከን ተባረክ
ነፍሴ ሆይ ይህን ፈፅሞ አትርሺ ነገር ቢሳካ ባይሳካ ይሄ ፍቅር ከምንም ነገር ጋር አይነፃፀርም ። አንቺን ለማዳን እግዚአብሔር አንዲያ ልጁ ላይ ጨክኖበታል ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም እውነት ነው እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከፈጠረበት ድንቅ አሰራሩ ያዳነበት ረቂቅ ጥበብ ይበልጣል።ደም ግባቱን ያጣው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።የተናቀው እና የተጠላው የሆነው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።ህመምሽን የተሸከመው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።እንደ ተቸገረም የተቆጠረው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።በደልን የማያቅ እሱ ስለ አንቺ በደል እራሱ ደቀቀ ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።ተግሣጽ የተቀበለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።ነፍሱን ስለ ሀጢያትሽ መስዋዕት ያደረገው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው ። በጥፊ ሲመቱት እና ምራቃቸውን ሲተፉበት ነፍሴ ሆይ ይህን ሁሉ የተቀበለው ለአንቺ ነው።የደም ላብ ያላበው ፣ ስጋው እሲቆረስ የተገረፈው ፣ እጅ እና እግሩን በሚስማር ሲቸነክሩት ዝም ያለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።ነፍሴ ሆይ ቆም ብለሽ አስተውይ የተሰጠሽ የዘላለም ህይወት የአንቺን አስተዋፆ የሌለበት እንዲሁ በነፃ ያገኘሽው ነው እና በራስሽ ላይ ይሁን የበላይ በዘመንሽ ላይ ይክበር የሚወደውን ወደጂ የሚጠላውን ጥይ እንቢ በይ በቀረሽ እድሜ ርዕስ ሳትቀይሪ ኢየሱስን እየጠራሽ ፣እያከበርሽ ፣ እየዘመርሽ ፣ እየባረክሽው እያመለክሽው እና እሱን በመምሰል እየኖርሽ እያስከበርሽው መኖር ይሁንልሽ!!! አሜን
እውነት ነው ወድሜ እኔ በዱባይ የተከበረው ክርስመስ አስደንቆኛ
Woooooooo ኢየሱስ የተወለደው ልሞትልን ነው 💘🔥💘💘💘💘 ልዩዩ የፍቅር ስጦታዬ አባቴ ኢየሱስ አንተ ነህ ህይወቴ💝🔥💘📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💘💘💘💘💘💘🔥🔥🔥🔥🔥💞💞💞💞💞💞💞💞ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያ አባቴ ኢየሱስ ወወወወ ምንኛ ድንቅ ነህ ልዑል ሆይ ማደሪያ ይባርክ እልልልልልልልልልል🔥🔥🔥📖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘
እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋና እድሜ ይስጥህ !!❤❤❤
መቼም ርዕስ የማትቀይር አንተ ጳዉሎስ ዘመንህ ይለምልም።
ጥሌዋ ፀጋው በዝቶልሃል!❤🙏
Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
ከ ነኩትካዩትአብረዉት ብዙ ከሆኑት ጋርበእምነት እኩል ወራሽ ስላደረገንእግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ዘመንክ ይባረክ አገልግሎትክ በምድር ዳርቻ ሁሉ ይሰፋ ዘመንክ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልክ ይለቅ 🙏🥰🥰
አሜንን እርስ አንቀይርም ሁሉ እየሱስ ብቻተባረክ በብዙ ♥️
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክ
ስለ አንቴ ጌታዬን 🎉🎉🎉አመሰግናሉው🎉🎉🎉🎉
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger amasaginalewu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤ አሜን በእዉነት ወንድማችን ጥለዉዬ ዘመንክ በጌታ ስም ይባረክ ተበረክ በነገር ሁሉ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክ አንተ ላይ ያለው ፀጋ ይለያል!ይህን ያረገ ጌታ ስሙ ይባረክ !!!
እኔኮ ግርም የሚለኝ ቲዎሎጂ የተማርከው የት ነው አቦ ትለያለህ ዘመንህ ይባርክ
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, inideat desssss yemel sibiket new,,,,,thank you Jesus,,,,,,, you are blessed,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
Amennnnnn amennnnnn ❤ebifama obolesako Waqayo Ayanasa isinif haa bayyisuuuu 🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝእንደ ሌሎቹ መዝለል የለ መዝለፍ የለ መጮህ የለ ወንጌል ብቻ አቦ ይመችክ ወንድማለምበእውነት እንዴት ደስ እኛለኝ እንደምሰማክ
በደስታ ነዉ የሰማዉት ተባረክ
አሜን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
አቤት ሰው ሁሉ አፉቸውን ከፍተው ነው የሚሰሙት የሚግርመው ነብይ ሆኖ 4D መስበክ እንኳን ጌታ ኢትዮዽያዊ አረገህ በምን እንሰማህ ነበር ፈረንጅ ብትሆን ተመስገን አባት አገሬን ስላሰብክላት
ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛልክ ዋው ይሚገርም መግለጥ ተባረክ
❤ Yetebarek neh. nebsn myasarf ewnet kel new
ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏
Tebreke tesheye tsege yebezelehe ❤❤❤❤
ጥለዬኮ የምንወድክ የተባረክ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉
Ameen.Ameeeen.geta.abizito.yibariki.tabaraki❤❤
ጥሌ በእውነት ጌታ አድልቶልሃል ፀጋህ ከመውደድ አልፈ እቀናብሃለሁ መንፈሳዊ ቅናት አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ጌታ አሁንም ያብዛልህ ከልቤ እወድሃለሁ ተባረክ።
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
ኢየሱስ የሞትክልኝ ለኔ ነው የአንተ ፍቅር በውስጤ ይንዳድ በኃይል ነብይ ጥሌ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ነህ ኢየሱስ ሁሌም ተሰያናሌህ
Egziabger yebarekeh tawgawenem yebezaleh 🙏
እግዚያብሔር ይባርክኽ ወንድሜ ነብይ ጥሌ ጤናኽን ይስጥኽ ዕድሜን ይጨምርልኽ እወድኻለው
ጥሌ ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤
ዋው በዚህ ዘመን ስለ ኢየሱስ ከመስበክ በላይ ሰለገንዘብ በሚሰበክበት ዘመን የዘመኑ ዮሐንስ አንተነህ ጸጋው ይብዛልህ
Waaqayyoo si yaa EebbisuGod bless you❤
Amen amen 🙏 🙌 amen
አሜሜሜንንን ጤሌ ተባረክልን ለሰባኪውም ለሰሚውም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዘልን 🎉❤🎉 ሌላው እባካችሁ ሙዚቃ መሳሪያ የምትጨወቱ በቃል ሰአት አቁሙት በጣም ነው የሚረብሽው please ከትልቅ አክብሮት ጋር❤❤
የተወለደው ሊሞትልን ነው ነብይ አንተ ትለያለክ
ሰው ግን ኢየሱስን በጣም ተርበዋል ። ደስ ይላል
ወ ይገርማል ሰምቼ አልጠገብኩም እውነትም የዘመኑ ጳዉሎስ ነው
ዳዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋ ያብዛልህ ተባርክ በብዙ ጌታ አንተንና ቤትስብህን ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤እግዚአብሔር በአንተ ቆሞ እኔን ቀይሮኛል ጌታ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀሌሉያ!!!!
Ye getta sewu lembarki quality yeleghim ya abate buruki zemenki be getta yileqi 😢😢😢😢😢😢Ufffffffffffffffffffffffff amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn 😭 ♥️ 💖 💓 inwodihalhu be qali mulati qainti yezighal dadyyyyyy ka ante ye getta qali quchi biye bimari bimari. Qlixegibim😢😢😢😢😢
ነቢይ ጥሌ ወርቅ በሳት ይፈተናል ይባላልግን አንተን አስተምሮና ፈትኖ ለምድራችን የሰጠን ፈጣሪን አስከለተሞቴ አመሰግነዋለሁ
እንዴ አተ ጀና ሳዎዎቺን በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን እግዚአብሔር ትምርቱ አስታዉሎ ልምሰማ ሳዉ ህዎቱን ይጠግናል ዋዉ እየሱስን ስለ አተ አመሰግናለሁ በጣም እንዎዳለን 💥💥💥💥💥💥💥💥📖📖📖📖📖📖💥💥💥📖📖📖📖📖 (ያተን ትምርት ሁለት ግዘናዉ ይሰማዉት ግን ዋዉ እየሱስ ጌታ ነው 🌹
አሜን ዘማንክ ይበረክ ወንዲሜ በጠም ረገ በለዉ መንፈስ የተሞለ ትምሀሪት❤❤❤❤
Endate yale agelgay yebzalin kezi belay yebralik
Prophet Tilahun you are a gift from God. Thank you God in all time God has His Owen soldiers 🎉🎉🎉
Tiliye tebarki ❤❤❤
አሜን
Amennnnnn amennnnnn ❤🙏🙏
eresss ankeyeremm hulem eyesusss tebarekk !!!! anjeten nw metaresew eko abezeto yetayebeh eyesus behiwoteh
ነብይ ጥላሁን Tebarek...
መልዕክቱ ስሰማ በጣም ወደ ኢየሱስ ያስጠጋኛል
May our Lord bless you profoundly!
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
uffee yesus I don't have word !!!!!!!!!! GOD Bless You.
Amen tebareki ❤❤❤❤❤
የዘመናችን paul❤
እግዝአብሔር ይባርክህ
Geta tsgaqn yabzal endante en end petar mardge yaluten geta awnem yabzalne
Amen 🙏🙏🙏 Tebarik❤❤
Preach man of GOD
❤❤❤😢😢😢😢
ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ሁልጊዜ ይሰበክ
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune lemlem dinke megelet nw bertolhal setotachen nehe lemelemeleg ❤
Yezin sbket degagme bayew rasu mnm ayselechegnm bzaln wendm tlahun
አዋ ጌተ እየሱሰ በፈቃዱ ሞተልን ሞቶ ሞትን አሸነፈልን።
Waaaaaaaaaw Gbu ❤❤❤
Amen!
Nebye Tile zemeneh yebarek
tile slante igziyabher ymesgen
What a lovely preaching! May God pour his blessings upon you.
😢😢😢😢😢😢😢 ameeeeeeeeeeeeeen
Please live agelglot btjemruln❤
Amen
የት ነበርክ መልዕክተኛ ነብይ ጥላሁን ደረስክልነ ጌታ ይባርክህ በ ክርስቶስ ደም ተሸፈን ስሙት ሁላችሁም
ተባርክ
Egizabher yebarkih
አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው📖📖📖📖
geta eyesus ybarkh
አሜን !!!!
Amen. Jesus is the only savior.
Lezlalem tbarek
ስታስተምር ግሩም ነህ! ጌታ ኢየሱስ በብዙ እንዲባርክህ እመኛለሁ። ችግሩ ግን ስለ ዮሴፍ ስታወራ ቅድስት ማርያምን ሌሎች ልጆች እንዷሏት አድርገህ ለመንገር ስትሞክር አስተውያለሁ። ይህ ደግሞ ሀሰት ነው! ጊዜና ሁኔታ ቢፈቅድልኝ ኖሮ በጌታ ፍቅር የምታውቀውን ደግሜ እነግርህ ነበር። ለማንኛውም ግን ሌሎች እንዳይስቱ መጠንቀቅ ይገባል። ያለበለዛ እንደ ዮኒ ከማርያም ስጋ አልነሳም ስብከት እርማት ብለህ ልጅ እንደሌላትና ዘላለማዊ ድንግል መሆኗን ማብራራት እንዳትጀምር።
❤❤❤❤tebarekleg tile
የዘመኑ ጳዉሎስ❤❤❤❤❤❤
Tilisha what a grace is upon you 😮 you're blessed!
❤ sle t'htnah Egzabhern amesegnalehun
Tile geta yebareke anitene silesetene tebareke
amyane
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebaek zemenke yebarke 🙏🙏👏
Ameeeeen ameeeen Ameeeeen❤❤❤AmeeeenAmeeeeen❤❤❤❤❤ameeeenAmeeeen
Tiliye Biruki sewu ❤️
❤️❤️❤️❤️
የጌታ ሰው በጣም ደስ ብሎኝ እየተከታተልኩ ነው።እና ስብከቶቹ አየዘገዪ ነው ሚለቀቁትና በየእለቱ ቢቀርብልን ደስ ይለኛል።ተባረኩ ጸጋው ይብዛላችሁ።
በእለቱ ወይስ በየእለቱ?
Edit ሲደረግ ና አየር ላይ ሲለቀቅ ጊዜ ይፈጃል ... ለዛ ይሆናል
❤❤
እናትና አባትሕን አክብር ይላል ቃሉ እናትሕን ሳታከብር እንዴት እናትሕን አክብር ትለኛለሕ ........
ጥልዬ እግዚአብሄር ይጨምርብህ ብትንትን እአድርገህ ገልፀህ ስላሰተማርከን ተባረክ
ነፍሴ ሆይ ይህን ፈፅሞ አትርሺ ነገር ቢሳካ ባይሳካ ይሄ ፍቅር ከምንም ነገር ጋር አይነፃፀርም ።
አንቺን ለማዳን እግዚአብሔር አንዲያ ልጁ ላይ ጨክኖበታል ከዚህ የሚበልጥ ፍቅር የለም እውነት ነው እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ከፈጠረበት ድንቅ አሰራሩ ያዳነበት ረቂቅ ጥበብ ይበልጣል።
ደም ግባቱን ያጣው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
የተናቀው እና የተጠላው የሆነው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
ህመምሽን የተሸከመው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
እንደ ተቸገረም የተቆጠረው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
በደልን የማያቅ እሱ ስለ አንቺ በደል እራሱ ደቀቀ ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
ተግሣጽ የተቀበለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
ነፍሱን ስለ ሀጢያትሽ መስዋዕት ያደረገው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው ።
በጥፊ ሲመቱት እና ምራቃቸውን ሲተፉበት ነፍሴ ሆይ ይህን ሁሉ የተቀበለው ለአንቺ ነው።
የደም ላብ ያላበው ፣ ስጋው እሲቆረስ የተገረፈው ፣ እጅ እና እግሩን በሚስማር ሲቸነክሩት ዝም ያለው ነፍሴ ሆይ ለአንቺ ነው።
ነፍሴ ሆይ ቆም ብለሽ አስተውይ የተሰጠሽ የዘላለም ህይወት የአንቺን አስተዋፆ የሌለበት እንዲሁ በነፃ ያገኘሽው ነው እና በራስሽ ላይ ይሁን የበላይ በዘመንሽ ላይ ይክበር የሚወደውን ወደጂ የሚጠላውን ጥይ እንቢ በይ በቀረሽ እድሜ ርዕስ ሳትቀይሪ ኢየሱስን እየጠራሽ ፣እያከበርሽ ፣ እየዘመርሽ ፣ እየባረክሽው እያመለክሽው እና እሱን በመምሰል እየኖርሽ እያስከበርሽው መኖር ይሁንልሽ!!! አሜን
እውነት ነው ወድሜ እኔ በዱባይ የተከበረው ክርስመስ አስደንቆኛ
Woooooooo ኢየሱስ የተወለደው ልሞትልን ነው 💘🔥💘💘💘💘 ልዩዩ የፍቅር ስጦታዬ አባቴ ኢየሱስ አንተ ነህ ህይወቴ💝🔥💘
📖🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💘💘💘💘💘💘🔥🔥🔥🔥🔥💞💞💞💞💞💞💞💞
ሃሌሉያያያያያያያያያያያያያያያያያያ አባቴ ኢየሱስ ወወወወ ምንኛ ድንቅ ነህ ልዑል ሆይ ማደሪያ ይባርክ እልልልልልልልልልል🔥🔥🔥📖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💘
እግዚአብሔር ጨምሮ ፀጋና እድሜ ይስጥህ !!❤❤❤
መቼም ርዕስ የማትቀይር አንተ ጳዉሎስ ዘመንህ ይለምልም።
ጥሌዋ ፀጋው በዝቶልሃል!❤🙏
Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤
ከ ነኩት
ካዩት
አብረዉት ብዙ ከሆኑት ጋር
በእምነት እኩል ወራሽ ስላደረገን
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
ዘመንክ ይባረክ አገልግሎትክ በምድር ዳርቻ ሁሉ ይሰፋ ዘመንክ ኢየሱስ ኢየሱስ እያልክ ይለቅ 🙏🥰🥰
አሜንን
እርስ አንቀይርም ሁሉ እየሱስ ብቻ
ተባረክ በብዙ ♥️
ጌታ ኢየሱስ በብዙ ይባርክ
ስለ አንቴ ጌታዬን 🎉🎉🎉አመሰግናሉው🎉🎉🎉🎉
Amennnnnn amennnnnn yene getaaa tkxxx so much abateee amasaginalewu le hulum neger amasaginalewu 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን❤❤❤❤ አሜን በእዉነት ወንድማችን ጥለዉዬ ዘመንክ በጌታ ስም ይባረክ ተበረክ በነገር ሁሉ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
ተባረክ አንተ ላይ ያለው ፀጋ ይለያል!ይህን ያረገ ጌታ ስሙ ይባረክ !!!
እኔኮ ግርም የሚለኝ ቲዎሎጂ የተማርከው የት ነው አቦ ትለያለህ ዘመንህ ይባርክ
Waaaaaaaaaaw praise God,,,, inideat desssss yemel sibiket new,,,,,thank you Jesus,,,,,,, you are blessed,,,, bless you more and more ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏
Amennnnnn amennnnnn ❤ebifama obolesako Waqayo Ayanasa isinif haa bayyisuuuu 🙏🙏🙏
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ
እንደ ሌሎቹ መዝለል የለ መዝለፍ የለ መጮህ የለ ወንጌል ብቻ አቦ ይመችክ ወንድማለም
በእውነት እንዴት ደስ እኛለኝ እንደምሰማክ
በደስታ ነዉ የሰማዉት ተባረክ
አሜን። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።
አቤት ሰው ሁሉ አፉቸውን ከፍተው ነው የሚሰሙት የሚግርመው ነብይ ሆኖ 4D መስበክ እንኳን ጌታ ኢትዮዽያዊ አረገህ በምን እንሰማህ ነበር ፈረንጅ ብትሆን ተመስገን አባት አገሬን ስላሰብክላት
ጥሌ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋ ይብዛልክ ዋው ይሚገርም መግለጥ ተባረክ
❤ Yetebarek neh. nebsn myasarf ewnet kel new
ከዚህ በላይ ፀጋው ያብዛልህ 🙏🙏🙏
Tebreke tesheye tsege yebezelehe ❤❤❤❤
ጥለዬኮ የምንወድክ የተባረክ ሰው🎉🎉🎉🎉🎉
Ameen.Ameeeen.geta.abizito.yibariki.tabaraki❤❤
ጥሌ በእውነት ጌታ አድልቶልሃል ፀጋህ ከመውደድ አልፈ እቀናብሃለሁ መንፈሳዊ ቅናት አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ጌታ አሁንም ያብዛልህ ከልቤ እወድሃለሁ ተባረክ።
አሜን እየሱስ ጌታ ነው
ኢየሱስ የሞትክልኝ ለኔ ነው የአንተ ፍቅር በውስጤ ይንዳድ በኃይል ነብይ ጥሌ ጸጋ ይብዛልህ ድንቅ ነህ ኢየሱስ ሁሌም ተሰያናሌህ
Egziabger yebarekeh tawgawenem yebezaleh 🙏
እግዚያብሔር ይባርክኽ ወንድሜ ነብይ ጥሌ ጤናኽን ይስጥኽ ዕድሜን ይጨምርልኽ እወድኻለው
ጥሌ ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤
ዋው በዚህ ዘመን ስለ ኢየሱስ
ከመስበክ በላይ ሰለገንዘብ በሚሰበክበት ዘመን የዘመኑ ዮሐንስ አንተነህ ጸጋው ይብዛልህ
Waaqayyoo si yaa Eebbisu
God bless you❤
Amen amen 🙏 🙌 amen
አሜሜሜንንን ጤሌ ተባረክልን ለሰባኪውም ለሰሚውም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጸጋ ያብዘልን 🎉❤🎉
ሌላው እባካችሁ ሙዚቃ መሳሪያ የምትጨወቱ በቃል ሰአት አቁሙት በጣም ነው የሚረብሽው please ከትልቅ አክብሮት ጋር❤❤
የተወለደው ሊሞትልን ነው ነብይ አንተ ትለያለክ
ሰው ግን ኢየሱስን በጣም ተርበዋል ። ደስ ይላል
ወ ይገርማል ሰምቼ አልጠገብኩም እውነትም የዘመኑ ጳዉሎስ ነው
ዳዲ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ጸጋ ያብዛልህ ተባርክ በብዙ ጌታ አንተንና ቤትስብህን ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤
እግዚአብሔር በአንተ ቆሞ እኔን ቀይሮኛል ጌታ ይባርክ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ሀሌሉያ!!!!
Ye getta sewu lembarki quality yeleghim ya abate buruki zemenki be getta yileqi 😢😢😢😢😢😢Ufffffffffffffffffffffffff amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn amennnnnnnnnnnnnn 😭 ♥️ 💖 💓 inwodihalhu be qali mulati qainti yezighal dadyyyyyy ka ante ye getta qali quchi biye bimari bimari.
Qlixegibim😢😢😢😢😢
ነቢይ ጥሌ ወርቅ በሳት ይፈተናል ይባላል
ግን አንተን አስተምሮና ፈትኖ ለምድራችን የሰጠን ፈጣሪን አስከለተሞቴ አመሰግነዋለሁ
እንዴ አተ ጀና ሳዎዎቺን በኢትዮጵያ ምድር ያብዛልን እግዚአብሔር ትምርቱ አስታዉሎ ልምሰማ ሳዉ ህዎቱን ይጠግናል ዋዉ እየሱስን ስለ አተ አመሰግናለሁ በጣም እንዎዳለን 💥💥💥💥💥💥💥💥📖📖📖📖📖📖💥💥💥📖📖📖📖📖 (ያተን ትምርት ሁለት ግዘናዉ ይሰማዉት ግን ዋዉ እየሱስ ጌታ ነው 🌹
አሜን ዘማንክ ይበረክ ወንዲሜ በጠም ረገ በለዉ መንፈስ የተሞለ ትምሀሪት❤❤❤❤
Endate yale agelgay yebzalin kezi belay yebralik
Prophet Tilahun you are a gift from God. Thank you God in all time God has His Owen soldiers 🎉🎉🎉
Tiliye tebarki ❤❤❤
አሜን
Amennnnnn amennnnnn ❤🙏🙏
eresss ankeyeremm hulem eyesusss tebarekk !!!! anjeten nw metaresew eko abezeto yetayebeh eyesus behiwoteh
ነብይ ጥላሁን Tebarek...
መልዕክቱ ስሰማ
በጣም ወደ ኢየሱስ ያስጠጋኛል
May our Lord bless you profoundly!
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
uffee yesus I don't have word !!!!!!!!!! GOD Bless You.
Amen tebareki ❤❤❤❤❤
የዘመናችን paul❤
እግዝአብሔር ይባርክህ
Geta tsgaqn yabzal endante en end petar mardge yaluten geta awnem yabzalne
Amen 🙏🙏🙏 Tebarik❤❤
Preach man of GOD
❤❤❤😢😢😢😢
ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤
ኢየሱስ ሁልጊዜ ይሰበክ
Amen Amen 🙏 yabate beruke leberket hune lemlem dinke megelet nw bertolhal setotachen nehe lemelemeleg ❤
Yezin sbket degagme bayew rasu mnm ayselechegnm bzaln wendm tlahun
አዋ ጌተ እየሱሰ በፈቃዱ ሞተልን ሞቶ ሞትን አሸነፈልን።
Waaaaaaaaaw Gbu ❤❤❤
Amen!
Nebye Tile zemeneh yebarek
tile slante igziyabher ymesgen
What a lovely preaching! May God pour his blessings upon you.
😢😢😢😢😢😢😢 ameeeeeeeeeeeeeen
Please live agelglot btjemruln❤
Amen
የት ነበርክ መልዕክተኛ ነብይ ጥላሁን ደረስክልነ ጌታ ይባርክህ በ ክርስቶስ ደም ተሸፈን ስሙት ሁላችሁም
ተባርክ
Egizabher yebarkih
አሜን አሜን ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው📖📖📖📖
geta eyesus ybarkh
አሜን !!!!
Amen.
Jesus is the only savior.
Lezlalem tbarek
ስታስተምር ግሩም ነህ! ጌታ ኢየሱስ በብዙ እንዲባርክህ እመኛለሁ። ችግሩ ግን ስለ ዮሴፍ ስታወራ ቅድስት ማርያምን ሌሎች ልጆች እንዷሏት አድርገህ ለመንገር ስትሞክር አስተውያለሁ። ይህ ደግሞ ሀሰት ነው!
ጊዜና ሁኔታ ቢፈቅድልኝ ኖሮ በጌታ ፍቅር የምታውቀውን ደግሜ እነግርህ ነበር።
ለማንኛውም ግን ሌሎች እንዳይስቱ መጠንቀቅ ይገባል። ያለበለዛ እንደ ዮኒ ከማርያም ስጋ አልነሳም ስብከት እርማት ብለህ ልጅ እንደሌላትና ዘላለማዊ ድንግል መሆኗን ማብራራት እንዳትጀምር።
❤❤❤❤tebarekleg tile
የዘመኑ ጳዉሎስ❤❤❤❤❤❤
Tilisha what a grace is upon you 😮 you're blessed!
❤ sle t'htnah Egzabhern amesegnalehun
Tile geta yebareke anitene silesetene tebareke
amyane
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen tebaek zemenke yebarke 🙏🙏👏
Ameeeeen ameeeen Ameeeeen❤❤❤Ameeeen
Ameeeeen❤❤❤❤❤ameeeen
Ameeeen
Tiliye Biruki sewu ❤️
❤️❤️❤️❤️