Hin beekuu dhugaadha akkan itti dhaggeeffadhe xumuruu iyyuu barumsaa ajaayiibaatti yesus waan amma qamaan na jiru natti fakkaate hedduun keessa kootti nahee what a heart touch preaching waaqayyo bara kee haa eebbisu xile waan bira waanan jedhu hin qabu qamaan si arguu yoon baadhe iyyuu hedduun si jaalladhaa ❤❤
ውይ ቃሉ ስጣፍጥ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረክ
ጥሌዋ የዘመኔ ጳውሎስ!❤
Siyastemir embaye yimetal..... bicha geta yasemibitilin alsenebit bilew bizuwechu eyayenachew leza atu
Iwunet.
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮 47:14 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮@@shamedamedia8265
ጥልዬ የዘመኔ ጳውሎስ❤❤❤❤❤❤❤❤ ብሰማብሰማ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Truth
አሜን አሜን አሜን አሜን በጌታ ስም ቴባርክ የአባቴ ጅግና ፀጋ ላይ ፀጋ ይብዛልክ
አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይባረክ
Amene amene haleluya ba iyasuse sime tabarki 😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
God bless you🙏
ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ. ❤❤❤❤❤አሜንንንንንን. አሜንንንንንን አሜንንንንንን❤❤❤❤ተባርክ
❤
Amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ጥልዬ ተባርክልኝ ጌታ አንተን ስለሰጠን ሁሌም አመሰግነዋለው
❤❤ጥልዬ ተባረክ
ጥሌ ዘመንህ ይባራክ
ለካ ጌታ ሰው አለው ሰለኢየሱሰ ብቻ መሰማት እንዴት ደሰ ይላል ያቆይልን፡፡
Ameeeen Ameeen EYESUS YEZELALEM NIGUSS!!!EYESUS YEGATOCH HULU GATAYENEGESITAT HULU NIGUSS!!! ❤❤❤❤Zemenik Hulu yibarek Mirtu Wedemachin !❤❤❤
Amen hallelujah 🙏❤️❤️
እኔ የምኖረው ከሙስሊም ቤተሰቦቼ ነው አንድ ቀን አንድ ዕለት እያልኩ መለየት አቃተኝ ጌታን ከተቀበልኩ ከ10ዓመት በላይ ሆኖታል እስከ ዛሬ ድረስ የውሀ ጥምቀት ተጠምቄ እራሱ ቤተሰቦቼ አላወቁም አሁን አሁን ግን ተመሳስሎ መኖር እየከበደኝ ነው እስከመቼ እላለሁ ምንም ሳልፈራ መዝሙር ማዳመጥ ኢየሱስ ጌታ መሆኑን መመስከር እንዳለብኝ ና ለቤተሰቦቼ ወንጌል መናገር እንዳለብኝ ይሰማኛል ሁሉም ነገር ያልፋል ብዙ ግዜ እንደዚህ አይነት ትምህርት ስሰማ ውስጤ ሀሴት ያደርጋል ድፍረት ይሰጠኛል የእስልምና ትምህርት በፍርሃት ና በጭንቀት የሚከት የአለም ትምህርት ነዉ እንጂ ተስፋ ያለው አይደለም እስልምና አታላይ ነዉ ምክንያቱም የሰው ልጅ የማያደርገው ስራ እየሰጠ ግዴታ የሚያደርግ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ አሜን
አዎ! ወንድሜ ገብቶሀል! በስጋ በሰው አቅም የማይቻለውን የኢየሱስ ጸጋ ያግዘሀል! በርታ
ጸጋው ባንተ ውስጥ ሰርቶ ብዙዎችን ይለውጥ እንኳን ጌታ እረዳህ ወንድሜ ❤
God bless you dear brother 🙏🙏🙏🥰
ጥሌ ❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክህ ዘመኔ ይባርክህ ጥሌ ተባረክ❤❤❤❤❤❤ ጌታዬ እየሱስ ይባርክህ 🙌🙌🙌🙌🙌📖📖📖😭😭😭😭😭😭😭
ሁሌ እየሱስ ተኮር ስብከት ስለምትሰብክ ከዝህም በበለጠ ፀጋ ክርስቶስን መስበክ ይሁንልህ 🥰
ሁሉስ ከብልዮ ጀምሮ እየሱስን አይደል የገለጠዉ ጥላዉ አኮ ነዉ ብልዮ ከዲና ዋናዉ ኒዮኩለሱ አየሱስ ነዉ የእምነት አንብርቱ መአከሉ እየሱስ አሜን ።ሐዋሪያ ጰዉሎሳችን ነዉ ይህ አገልጋይአ
1:51 😢
@tamiratbzuneh3871 4:05 4:06
5:12 5:15 5:15 5:15
ክብሪ ለጌታ❤❤❤
Geta kazh belay tegawen yabezalh tila 🥰🥰😍😍🙏🙏🙏
Amen
ጥልዬ የምወድ አንተንም እነ ፓውሎስን እነ ለዋርያው ዩሀንስን የነካቸው ቦታ ይንካህ ይንካን እወድሀለሁ
የሁል ጌዜ ርዕስ ኢየሱስ ይሁንልህ እንወድሃለን❤❤❤❤
Thank you
E/r yebarkhi
ሰዎች እውነትን ለመስማት በተሰላቹበት ዘመን ጌታ በዚህ መገለጥና ጥበብ ስላመጣህ ክብር ለሱ ይሁን!
God Bless u & Your Family
እየሱስ ❤❤❤❤❤እየሱስ ❤❤❤❤❤እየሱስ❤❤❤❤❤❤እየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ❤❤❤❤❤እየሱስ ❤❤❤❤❤እየሱስ ❤❤❤❤
እየሱስ እየሱስ ቶሎ ና
Men das yamiyasegn nager ale ye eyesus ke mahone .iam so chanceful
Tebarki
አንተን በወንጌል ፀጋ ቀብእቶኦ ያስነሳል ህያው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ።
Amen 🙏 🙏 🙏 geta zamenen yebarek ❤❤❤
Bless you
beka tebarek
Yalehubeten resche new sesema yeneberew kale hiwot yasemalen ❤❤❤ tileyeee
ጥሌ ኢየሱስን አይብሀለሁ እኮ
ዮሐንስ በዘይት የተቀቀለበት ከመፅሐፍ ቅዱስ ቦታዉን አሳየኝ ተባረክልን በረከታችን ነህ።
Chemiro yibiralih❤❤❤❤❤
ጥሌ በጣም ነዉ የሚወድህ ነገር ግን አንተ ከእየሱስ ጋር አብረህ የነበርክ ነዉ የሚመስለኝ
Stay blessed tila
❤ be blessed 😮
ጌታ ሆይ ተመስገን በዚህ ዘመን በዚህ በእኔ ትውልድ እንዴ ጳዉሎስ ያለ ጀግናዉን ሐዋርያ ስላየዉ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️ጥልዬ ተባረክ የኢየሱስ ሐዋርያ ፀጋዉ ይብዛልክ ከተገለጥልህ በላይ ገና ይገለትልህ💯💯💯💯💯💯💯
Wow Glory to God more blessing to you & your family 💕🙌🏽🙏🏾
የኔ አባት ዘመን ህዎተ ኑሩይ ትዳረ አግልግሎተ በእየሱስም የተባረከና የተቀደሰ ይሁን ብቻ ምን ልበሊ ተባረክ እየሱስ ጌታ ነዉ ፀጋ ይበዛ 😢😢እንደ ጳዉሎስ ጌታ መንፈስ ልበስ ጥልየ
Tsegawunin yabzalik tile
ጥሌ ዘመንህ ይባረክ
ላይ እወዳለሁ ፊት ለፊት አይቼህ አላዉቅም ብቻ ተባረክ
ጌታ ያብዛልህ ፀጋውን ተባረክልን
የቃሉ ባለቤት እየሱሰ ቤሰማ የማይጠገብ ትምህርት ወደ ጌታ ሳልሄድ እንደዚ ትምህርት መሰማት መባረክ ነዉ።
Geta zemenihin yibereki
❤
Halieluya Eyesus Gieta newu Simu yibarek . wudie Eyesus ewedhalehu .
pro.Tilahun you preach the fact of words which implies Jesus .so I Am blessed by it GOD almighty bless you
እየሱስን አንተ ስበከው ተናገር ጌታ ስሙ ይባረክ በዘመናት ሁሉ ሰው አለው ❤❤❤❤
Hin beekuu dhugaadha akkan itti dhaggeeffadhe xumuruu iyyuu barumsaa ajaayiibaatti yesus waan amma qamaan na jiru natti fakkaate hedduun keessa kootti nahee what a heart touch preaching waaqayyo bara kee haa eebbisu xile waan bira waanan jedhu hin qabu qamaan si arguu yoon baadhe iyyuu hedduun si jaalladhaa ❤❤
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ።
እግዚአብሐር ፀጋውን ያብዛል
Yohanss rain astmern
Amne amne amne amne amne amne amne amne amne ❤❤❤ tiha e teberke
ጥሌ ዘመን ይባረክ ያንተን ትምሕርት ስሠማ እየሱስ እግሩ ሥር እንደሆንኩ ነው የሚሠማኝ ፀጋውን ያብዛልህ
God bless you😊
ጥሌሌሌሌዬዬ❤❤❤❤❤😘
ምን አይነት ትምህርት ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እንኳንም ልጅክ ሆንኩኝ ጌታ ኢየሱስ
እዉነተኞ የዘመናችን ፖዉሎሰ ብዙ እድሜ ጤንነት።
አይደለም አሁንያለበት ክብሩን ምናለ የኔውድ በህልሜ እንኳን ባየው የውኑ ቀርቶ ጌታ ግን ይችላል።
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ጌታ ሰው አለው ዛሬም ❤❤
ትለያለህ ወንድሜ ወንጌል የገባህ ነህ ዘመንህን ጌታ ኢየሱስ ይባርከው!!
ዘመንህ እንደሰበከው ይሁንልህ የከብሩ መገለጥ እንደ ዳንኤል እና እንደ ዮሐንስ ይገለጥልህ ናፍቀኋዋልና ።
አሜን አሜን ያሰተጓግለኝ❤❤❤ ብሩክ ነህ ጥሌ
ኢየሱስ 😭
ወንድማችን ተባርክ የዘመኑ ጳውሎስ ነህ ስላተ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በርታልን🙏❤👍
4:59
አሜን አልጠራጠርም
አምላኬ ተመስገን ፓውሎስን መልሰህ ሰጠህን ሲይስተምር እናንተንም 4D ያርጋችዋል በነሱ ዘመን የነበርኩ እስኪመስለኝ ጌታ ሆይ ይህን ሰው እዳትወስደው እዳትነጥቀው ይቆይ ለትውልዱ
ስላንተ ክብሩን ሁሉ አምላክ ይውሰድ *!!
አገልግሎትህን ሁሉ ባየው ቁጥር እንባ ይተናነቀኛል ተባረክ ወንድሜ *!!
Amen amen 🙏🏽
ተባረክ ወንድማችን !❤ያከበርከዉ ጌታ እሱ ያክብርህ!!
ብሩክ ነክ ጥልዬ እኔ በግሌ በጣም እየተጠቀምኩ ነው
በእውነት ጥሌ የዘመኔ ጰውሎስ ነህ ኢየሱስን ገና ወደዲኩት❤❤❤ ቡሩክ በልልኝ
Much #Bless👑ፀጋው ከዚ በላይ ይብዛልህ ነብይ ጥሌ❤❤👈
ጭርስ አድርጎ ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ወንደማችን ተባርክ ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
አንተን የሰጣን አምላክ ለዘላለም ይባረክ ❤❤❤
❤❤ ወድሀለው አከብርሀለው እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጌታ ኢየሱስ ❤
የእግዚአብሔር ሳዉ አተ ታዲላሃል በእውነት ለሚገባዉ 💥📖ይገባል
የጌታ ፀጋ በእጥፍ ይብዛልህ በኢየሱስ ስም
ከዚህም በላይ የቃሉ ብርሃን ይብራልህ
ዘመንህ በሙሉ በጌታ ቤት ይላቅ 🙌 በጣም ነው የምወድህ 🥰🥰🥰
ቢራልኝ እየሱስ😢❤ ይህ የሁልግዜ ጩሃቴ ነው።
የእግዚ/ር ሰዉ ወደሃለሁ:ጌታ ይጠብቅህ
እንዴት አስደናቂ ቃል ነው ነብስ አልቀረኝም እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤🙏
yes👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
amen❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነተኛ ወንጌል እምታስተምር ዎንድሜ ክርስቶስ ብቻ እንደዚህ ይሰበክ ይገለጥ ተባረክ
Amen
Eyesus yibkal fetari edeme zemenkin yabzaw
የሚገርም ነው ሀሌሉያ
Ameeen ሀሌሌሉሉያያያ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤🥰🥰🥰🥰😍
GOD bless you prophet Telahun
Wow yante timirt degmo ayitegebim❤ sile iyesus aworteh atitegibim tabarek
እነ እኮ search አድርጌ ነው ምሰማው ያንተን ስብከት❤❤❤
አረ ነቢይ ጥሌ የመግቢያ እና የመጨረሻ ፀሎት ባይቀር ደስ ይለኝ ነበር
ምክንያቱም የሚፈውስ ፀሎት ስለሆነ 😢