የሳምሪ እና የፋኒ እንዲሁም የፋኒ ወንድም ምንሼ ነው ።ፕራንክ ነው?ጂጂ ኪያ አጋባችባቹ ለዩቱዩብ ተብሎ የቅሌት መንፈሰ ።ጉድ ነው ዘንድሮ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 550

  • @astuethi9020
    @astuethi9020 2 роки тому +30

    ይቺን ኮሜንት ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ አምላክ ሰላም ፣ጤና፣ ፍቅር እና ደስታ ያብዘላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች!!

    • @yourdanos8624
      @yourdanos8624 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @sarachala1212
      @sarachala1212 2 роки тому

      አሜን አሜን

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን አብሮ ያብዛልን

    • @jamiilaausman3533
      @jamiilaausman3533 2 роки тому

      Amin yena mare amshgenalew yena ehte

  • @አለልኝአባቴመድኸን
    @አለልኝአባቴመድኸን 2 роки тому +21

    ልክ ነኸ አብርሽ መቸ ይረዱናል ስንሰጥ ይወዱናል የለም ያን ቀን ስድባቸው አጥንት የሚሰብር ማቆም ነው ልክ ብለሀል ምስጋናቢስ ናቸው

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 роки тому +17

    አብርሽ ወንድሜ ውስጤ ነህ መናገር የምፈልገውን ነዉ እየተናገርክ ነው ያለህው 💯💚🥰👌🇪🇹ኑርልን ባለህበት እመብርሃን ትጠብቅ 💞🤣❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ok2800
    @ok2800 2 роки тому +8

    እንኳን ደና መጣክ የምሰክኖች ወዳጅ ኑርልን😍🙏

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 2 роки тому +6

    ኡፍፍፍፍፍፍ የአንጀቴን ነው የነገርክልኝ:: ተባረክልኝ ስደት ቀላል መስሎታል::

  • @EmuAmar3522
    @EmuAmar3522 2 роки тому +8

    ቆይ እኔ ግርም እሚለኝ ጥሩ ነገር ተሰርቶ መለወጥ አይቻልም እንዴ? ወይ ጉድ ለማንኛውም ውድማችን አብርሽ። ለኛ ለስደተኖች ስለቆምክ እናመሰግናለን። እና እኛን አብረታቱን ወንድማች የኛም ሸር አድርግልን ውንድማችን።የአብርሽ ቤተሰቦች እስኪ በፍጠራችሁ ይሁንባችሁ ደብስክራይብ አድርጉኝ እረ ተው እኔ እደሌሎቹ በማያገባኝ ስላልሰራሁ ነው

  • @enattube5456
    @enattube5456 2 роки тому +2

    ትክክል አብርሽዬ እረ ምስጋና የለም

  • @jamila4395
    @jamila4395 2 роки тому +15

    በጣም ትክክል እጃችን ሲያቆም ሲያወሪን ችላ ችላ ይላሉ ሲላክላቸው ብቻ ነው የሚስቁት ቤተሰብ

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому

      እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹🌷🌷

    • @hayatabdeulah6978
      @hayatabdeulah6978 2 роки тому +2

      ወላሂ ልክ ብለሻል ካላክን ፊት ይነሱናል

    • @jamila4395
      @jamila4395 2 роки тому

      @@hayatabdeulah6978 አላህ ይዲርስልን አላህ ይጠግነን ብቻ

    • @selethio6023
      @selethio6023 2 роки тому

      እውነት ነው ሳትልኪ ስትቀሪ እዴት እደሚያውሮሽ

    • @allahmdulilaahallahmdulila2181
      @allahmdulilaahallahmdulila2181 2 роки тому +1

      ትክክልኡፍፍፍ አብሶ ልመጣነው ስትይ

  • @ageriketmawe9293
    @ageriketmawe9293 2 роки тому +8

    እዴት እደሜገኝ ብር እኛነን የሥደት ሠው ነው የሚአቀው ከመሬት የሚታፈሠ ይመሥላቸ ዋል ሥንሂድ እኳ እየአንድአንዷ ብረ ከፈልን ነው የምንሂደው አረሥቱ ተነግሮ የተቀማጨ ሠማዩ ቅረብ ነው ሀብረሽ ትክክል ነህ ኑረልን

  • @tube-qi6zv
    @tube-qi6zv 2 роки тому +25

    እፍፍፍፍ ሰርተን መና ወይ እነሱን ከችግር አያወጣቸው ባዶ ድካም ማመስገን ቀርቶ ጠላት ነው የሚያደርጉን በተለይ እህት ወንድም አይረዱንም

    • @rkbd6652
      @rkbd6652 2 роки тому +1

      ኡፍፍፍፍ ትክክክክክል 😭😭😭😭😭😭

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +1

      @@rkbd6652 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

    • @mmmsss9657
      @mmmsss9657 2 роки тому

      በጣም እውነት ምርርር አለኝ

    • @allahmdulilaahallahmdulila2181
      @allahmdulilaahallahmdulila2181 2 роки тому

      ትክክል

    • @ethiomedi2319
      @ethiomedi2319 2 роки тому

      የኔ ቢጤ ሚስኪን እውነት ነው የተናገርሽው

  • @fitsumtaye2875
    @fitsumtaye2875 2 роки тому +1

    በጣም ትክክለኛ ነህ ወንድሜ እኔም የደረሰብኝ

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 2 роки тому +2

    ምርጥ ሰው ማለት እናት እና አባቱ የሚወድ እና የሚያከብር ነው እናትና አባት ምንም ጥፋት ቢኖርባቸውም እራሱ

  • @zoo_yt1
    @zoo_yt1 2 роки тому +13

    አንቱ አዛኝ ነቢ
    🍇አንቱ የሑሉ በላጭ
    🌲አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሖች አባት
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጂ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጂ
    🌱አንቱ የአላህ መልእክተኛ
    🌱አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    🌷የአላህ ሰላትና ሠላም በአንቱ ላይ ይሑን።
    🌼ሠለላሑ አለይሒ ወሠለሙ ተሥሊመ
    እንኳን በሠላም መጣችሑ ዉዶቼ ቻናላችንን ይቀላቀሉን🌼🌻🌺🌺

  • @galtgray3908
    @galtgray3908 2 роки тому +4

    እኔ ቤተሰቦቼ የፈለገ ጉድ ቢሰሩኝም ኣደባባይ ወጥቼ እንደዚ ኣላዋርድም የቀረ ይቀራል እንጂ ክብር ከቤተሰብ ይጀምራል ቤተሰቦች ክብር መሸጥ ለራስህ መዋረድ ማለት ነው

  • @Nureshetu1910
    @Nureshetu1910 2 роки тому +4

    ኧር ተወው አሁንስ ትችት ልገባነው እኔ እሮሮ መሮኛል ስልኬንም ማንሳት አስጠላኝ በስደት ስንኖር ብር በጆንያ የምናፍስ ነው የሚመስላችው

  • @ኢትዬጲያ
    @ኢትዬጲያ 2 роки тому +9

    ኮሜንቶች ናቸዉ የልብ ልብ የሰጡት እናንተ የስደትን ኑሮ ታዉቁት የለምንዴ 😡 ፋኒን አልወሰደህም አትበጣረር ምናምን ብለዉት በዛዉ ነዉ እንደዚህ የልብ ልብ የተሰማዉ ለሞኝ መቃብር አታሳዩ ።
    ሸቃሎች ግን ስርአት ብንይዝ ጥሩ ነዉ የምንኮምተዉን እንምረጣ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +3

    በትከከልወንድሜ፣እኔም፣ደርሶብኛል፣በልልተው፣ዞረው፣ይቦጭቆሀል፣ወላሂ

  • @yeselammedia8720
    @yeselammedia8720 2 роки тому +12

    እግዚያብሄር ይመስገን ወድማችን ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም ያሳዝናል በሷ ባይሄዱ ጥሩነበር

    • @lloveethiopa7130
      @lloveethiopa7130 2 роки тому +1

      @@racheltakala7118 እሕቴ#ሠብስክራይብ ቤተሠብ ሑኝኝ ደምሪኝ💞🇪🇹

  • @elyanafekir3566
    @elyanafekir3566 2 роки тому +8

    እኔ በፈጣሪ ምዬ ልንገራችሁ ይህው ካአገሬ። ከወጣው 6 አመት አምሰት ሳንቲም የለኝም ለነሱ ልኬ ልምጣ ስላቸው ምን ልሰሪ እኛንም በወሰድሽን ብለው ያሹፉብኛል ሆድ ይፍጀው አንድ ከአንድ አይሻልም ብቻ ተመስገን ነው ጤና ካለ ሌላ ምን ይባላል

    • @AsdAsd-jp7jd
      @AsdAsd-jp7jd 2 роки тому +1

      እህቴ ለራስሺም አስቢ ሁሉንም ደመወዝሺን አትላኪ ውዴ

    • @elyanafekir3566
      @elyanafekir3566 2 роки тому

      Eshi gen erfde

    • @9167ethiopia
      @9167ethiopia 2 роки тому

      ነፍሴ እኛ አሜሪካ የምንኖር ብዙዎቻችን ደልቶን የምንኖር እንዳይመስላችው bill ለመክፈል 2 ሰራ እየተጠገረርን እየሰራን እረፍት ቀን እየናፈቀን በዛ ላይ ዛሬ ከስራ ተባረርኩ ነገ እያልን እየተጨነቅን በዛ ላይ የምናገኘው ገንዘብ 👎👎👎አረ ሆድ ይፍጀው .ቤተሰብ እንዳይቀየመን ብለን ያለችንን ስንልክ እኛ ደልቶን የምንኖር እየመሰላቸው በአሸሙር የሰውን የጎረቤትን ስም እየጠሩ እነሱማ ወንድም እህታቸውን አሜሪካ ወሰዱ እያሉ አጠገቤ ሲናገሩ እራሴን እስከመጥላት እደርሳለው እኛ አሜሪካን የምንኖር ሁላችን ደልቶን አይደለም ምንኖረው .ሆድ ይፍጀው ለማን ይነገራል እንዲህ በኮመንት ተንፈስ እንበለ እንጂ

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 роки тому +3

    አሁንስ እውነት ነው የተናገርከው ።አይ ወገኖቼ የደረሰበት ያውቀዋል ።የቤተሰብንስ ጉዳይ ስለደረሰብኝስ እኔ በደንብ ደርሶብኛልም አውቀዋለውም ።

  • @umomohamad
    @umomohamad 2 роки тому +11

    ሰላምህን ይብዛ እንደምን ሰነበትክ አለህ ልቧና ይስጠን ሁሏችንም እኔንም እነሱም ቀልብ ይስጠን አለህ ሁሉነም አድራጊነዉ እኛ ሰዎች ነን ሰበብ ለማድርስነዉ የተፈጠረ ነዉ ለምን እንዴት እንደዚህ እንደምንሁን አሏቅም ብቻ አለህ ይሁንን

  • @rahintemesgen6806
    @rahintemesgen6806 2 роки тому +3

    ጀርመን ሀገር በክሬዲት ነው የሚገዛው መኪና ወይም ሰከንድ አንድ ነው መኪናው

  • @TUBE-fw2hp
    @TUBE-fw2hp 2 роки тому +3

    አብርሽ ፕራንክ ነዉ fani samri page ላይ ሼር ተደርጎበታል

  • @ababakiya4283
    @ababakiya4283 2 роки тому +3

    የልቤን እኮ ነው ምትናገረው

  • @sarahabeshawittube8524
    @sarahabeshawittube8524 2 роки тому +7

    እንኳን ሰላም መጣህ አብርሽ ወንድማችን

  • @alemenatennafaki3465
    @alemenatennafaki3465 2 роки тому +2

    እውነት በጣም

  • @tubeemuhayat8731
    @tubeemuhayat8731 2 роки тому +5

    ይህቺናት ጀግናዋ🌹🌹ሠወችያልገባቸው ማንምያልተረዳት ችግርናሥቃይ መከራያልበገራት፥ለእኔጀግናማለትየአረብ ሀገርሤትናት፤አንዱፊትሢነሣት ሌለኛው ሢሠድባት፥የምላሡጅራፍቢገርፋትቢያቆሥላት፥ውድቃየምትነሣጠንካራጀግናናት፥እጇንየማትሠጥ ለችግር መከራ፥ቢፈራረቅባት ሁሉምበየተራ ታሣልፈዋለችአገቷንአቀርቅራ፤ለእኔይመርብኝልዘንጥያላለች የቤተሠብደሥታ ከራሷ ያሥቀደመች ብዙመሥዋዕትነትንዋጋንየከፈለች፥ይቺታላቅ ጀግናየአረብ ሀገር ሤትናት ናፍቆቱንሥቃዩን ያልፋልብላ ችላእራሷንረሥታ ኖራለች ለሌላ 🌹🌹ውይይየመዳም ቅመሞች ተገጠመላችሁ ፕሮፋይሌንበመጫንወደቤቴ ጎራበሉ🌹🌹

  • @enattube462
    @enattube462 2 роки тому +4

    ትክክል

  • @abebamuche186youtube
    @abebamuche186youtube 2 роки тому +4

    የፋኒ ወንድም ግን አንድ ወንድሜን አስታወሰኝ ስደት ስንት መከራ እንደሚከፈልበት ብታዉቁት

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    መነጠሪቱ ታምርበሀለች አብርሺዬ መነጠሪቱንለብሰህ ወበሩጋ ቁጪስትል ያውየመግስትካድሪ ትመስላለህ

  • @naenh1166
    @naenh1166 2 роки тому +9

    በትክክል ነህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤

  • @ghgfgg4030
    @ghgfgg4030 2 роки тому +2

    አብርሽ፤እናመስግናለን፤ትክክልነህ፤፤አልሀምድሊላህአሏህሙሉጤናችንንይስጠን፤ሀገራችንን፡ስላምያድርግልን፡፡

  • @semaira7750
    @semaira7750 2 роки тому +5

    ወላሂ ወላሂ እኔ እርሚልኪን ለቤተሰብ ነበር የኖርኩት አሁን የነሱን አስተያየት እና ያሳለፍኩትን ሂወት ሳስበው በጣም ነው የሚቆጨኝ ፋኒየ ማነንም እዳሰማ ህወትህን ምራ

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    ዊልካምብለናል አብርሺዬ የሳቄምጪ አተንና ሳሙኤል ማስረሻንእግዚአህቤር ይጠብቃችሁ

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 2 роки тому +2

    የፋኒ ወንድም ይሄን ሲናገር ማፈር አለበት ፋኒ ለሚሥቱ መኪና መግዛት ከቻለ እሱ ግን ለራሱ እንኳን መግዛት አልቻለም ማፈርያ እኩያው መንትያው የሆነው ፋኒ ሰርቶ ከራሱ አልፎ ለሚሥቱ ለልጁ ነው የሚገዛው

  • @ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ
    @ፋፊነኝየሀብሩሊጎዋ 2 роки тому +2

    በትክክልእውነትነው💯💯💯💯💯✅✅✅👌👌👌👌👌

  • @mulum9551
    @mulum9551 2 роки тому +6

    እውነት ፡ነው

  • @burhanamareh4498
    @burhanamareh4498 2 роки тому +6

    ትክልነህ አብርሽ ቤተሠብ አይጠግብም ሲያልፍልህ ቀና ሥትል አይወዱም እራሥህን። ሥትችል ቁጥር አንድ ምቀኛ ቤተሰብ ነው

  • @እኔነኝደህድ
    @እኔነኝደህድ 2 роки тому +3

    የኔ ልዩ ወንድም👏👏👏❤❤💘

  • @fekertube9794
    @fekertube9794 2 роки тому +6

    አብርሽ ሁሌም ኑርልን!!♡

  • @hayatendirs9608
    @hayatendirs9608 2 роки тому +2

    እኛ ለፍቶ መና ነን ንቁ ዉጭ ያላችሁ ገዘባችሁን ያዙና ተለወጡ እህት ወዲም ወይ እነሡ አይቀየሩ ወይኛ ትርፉ ዲካም ነዉ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 роки тому

    ልክ ነህ ወላሂ በጣም ነው ሚያበሳጨው የፈለገ ቢበድለው እንኳን እንዲ ሚዲይ ላይ ማውራት አነበረበት ያውም ብር አላከልኝም ብሎ ቲሽ

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata Місяць тому

    በጣም ትክክል ነው አብርሽዬ ውስጤ እኮነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 роки тому +5

    እኛ ሰደት ያለን ሚሰኪን ነን የኢትዮጰያ ቤተሰብ ገንዘብ ካልሠጠህ አይወድሁም

  • @user-ms5tx7wx8v
    @user-ms5tx7wx8v 2 роки тому +2

    🤣🤣🤣🤣 አብርሺየ ትለያለክ እኮ የምር ማይ ብሮየ ፈታእኮ ነው የምታደርገኝ

  • @djdhsh2721
    @djdhsh2721 2 роки тому

    አተየተባረክህ የስደት ወድማቺን መልካም ሰው ተባረክ

  • @መታገዜዋጋአለው
    @መታገዜዋጋአለው 2 роки тому +4

    አይ አይ አይ ፕራክ 🙆🙆🙆

  • @መኪያነዳጋመሀመድ
    @መኪያነዳጋመሀመድ 2 роки тому +1

    ስደት ያላየው ይየው ሳህ አብርሽዬ ወይ እነሱ አያልፍላቸው ወይ እኛ አያልፍልን ድካም ብቻ

  • @tsehaykide9166
    @tsehaykide9166 2 роки тому +4

    እውነትም የጅጅ መንፈስ ነው እንደዚህ የሚያደርጋቸው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ

    • @almazayele430
      @almazayele430 2 роки тому

      Ye abershin kutir yemitawuku tebaberugn

  • @طاهرهطاهره-ك7س
    @طاهرهطاهره-ك7س 2 роки тому +3

    አብርሽ ወንድሜ ንግግሩን በጣም አፍርበት አለው በጣም ተሳስተዋል የወንድሙም አደባባይ ገመና ማዉጣት ምን ማለት ነው ብልግናነው ግን ማን ትየዉ ያልከዉን ግን እኔን እምሰራው ቤት 2 ማንትየው ወንድ ኛቸው ግን መልካቸውን ሰማይ ና መሬት ኛቸዉ በሚገርም አለ ለማለት ነው😍😍😍

  • @uxhchufjcj7419
    @uxhchufjcj7419 2 роки тому

    እዉነት ነዉ የስደት ኑሮ በጣም ከበዳነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ

  • @ሳራ-ረ6የ
    @ሳራ-ረ6የ 2 роки тому

    በትክክል ምርጥ ሰው አስታወይ አብርሺዬ

  • @Sነኝየናቴናፋቂየጎረንጂየ

    የሥደት ህይወት ባጭሩ ሥቃይመከራሀሣብ ጭቀት ሥቀቀን በቃልአይገለፅም ወላሂ እኔመቸም ሥቀቀኑብቻሌገለኝነዉ ብቻአልሀምዱላህ

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 2 роки тому +4

    ሲጀመር እነሱ የሚፈልጉትን ለማድረግ ግዴታ የለብንም ሊያሶቅሰንም አይችልም: እነሱ ግን መብታቸው ነው የሚመስላቸው:: ስደት ላይ 24 ስአት ነው የሚሰራው የለሊትም ሽፍት አለን መኪና ከሌለክ ስራም አትቀጠርም መኪናና ሴልፎን እንደናንተ ለጉራ ሳይሆን እኛ ለስራ ነው የምንጠቀምበት: 95% የኢትዮጵያ ቤተሰቦች ሰልፍሽና ራስ ወዳድ ሆነዋል በስደት ያላቹ እህት ወንድሞቼ ሰርታቹ መጀመሪያየራሳችሁን ህይወት ለውጡ አደራ::

  • @امعبدالله-ي3ع
    @امعبدالله-ي3ع 2 роки тому +1

    የምር አብርሽ በጣም ነው የምትመቸኝ ከገንዘብ የቤተሰብ ክብር ይበልጣል

  • @ሆደባሻዋነኝእህቴንናፋቂ

    ማርያምንሁልጊዜ ስወድህ አስተዋይ ነህ

  • @tesgatesga3269
    @tesgatesga3269 2 роки тому +1

    እዉነት ነዉ አብርሽ

  • @mistahage989
    @mistahage989 2 роки тому +1

    የማያቁት ሀገር ይናፍቃል አይደል ሚባለው ስደትም ላላየው ይናፍቀዋል

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 2 роки тому

    አብርሽ እወነት ነው ትክክል

  • @haregewoinnegash2855
    @haregewoinnegash2855 2 роки тому +1

    የጂጂ መንፈስ የተመታ ይሁን ትክክል ጥሩ ብለሀል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @tanguttsegay8505
    @tanguttsegay8505 2 роки тому

    ትክክል ወንድሜ

  • @fevennewyork4493
    @fevennewyork4493 2 роки тому

    Exactly እነዚህ ሌቦች ተመካክረው ነው ባለጌዎች

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 роки тому +1

    እውነትክነው አብርሽ መጀመሪያ የቤተሰብ ክብር ልንጠብቅ ይገባል. ኧረ በስማም ፋኒ ለኔ የሞተነው ይላል እዴ ቱቱቱ ጉድ ነው ትግስቱን ስጠኝ አምላኬ ሆይ ወይኔ ኧረ አብርሽዬ የኔን ይቱብ አስተዋውቅልኝ ነው ግን ፕላዘር ይቱብን ተወው የኔን አስተዋዊቅልኝ አዳመት በላይ ሁኖኛል እሱን ትላት ነው የመጣው ክክክክክክክ

  • @Hana-nx8ps
    @Hana-nx8ps 2 роки тому

    አብርሽ ወንድሜ እዉነት ትክክል ነዉ፡፡

  • @astermequanent5648
    @astermequanent5648 2 роки тому +1

    Thanks brother 🙏

  • @samfey1943
    @samfey1943 2 роки тому

    ትክክል እብርሽ

  • @elsa7399
    @elsa7399 2 роки тому

    ልክ ነህ አብርሽ

  • @9167ethiopia
    @9167ethiopia 2 роки тому +1

    በጣም በጣም ትክክል አብርሸዬ እኛ አሜሪካ ተቀምጠን 1 ሰአት እንካን ተደስተን ደልቶን የማንኖር ብዙ ነን .bill ለመክፈል ላባችንን ጠብ አድርገን እየሰራን .ቤተሰብ ደልቶን የምንኖር ይመስላቸዋል ገንዘብ አንዴ ስንልክ እየደወሉ በሜሴንጀር ብር ቸገረኘ ላኩ ይላሉ እኛ አሜሪካ እቃ እያጠብን መንገድ እየጠረግን ለፍተን የምናገኛትን ገንዘብ ለቤተ ሰብ ልላክ ምን ይሉኛል ብለን ስንልክ እነሱ ገንዘብ አሜሪካ የሚታፈስ ይመስላነዋል

  • @haymanotazemer3931
    @haymanotazemer3931 2 роки тому +3

    አብርሽ ወንድማችን ነጭ ነጮን ነው የምትናገርው ተባርክልኝ ውድ ወንድሜ የስደት ወንድሜ

  • @alemfiseha7079
    @alemfiseha7079 2 роки тому

    እውነት ነው የቤተሰብ ነገር የደረሰበት ነው የሚያውቀው

  • @የድግልማርያምልጅንኝ

    እዉነት በጣም ነዉ እምናመሰግነዉ የስደት ኑሮ መከራ ነዉ እንወዲሕ አለን

  • @sikosilo6489
    @sikosilo6489 2 роки тому +1

    ምን እናድርግ እኛ????

  • @danieltompkins6099
    @danieltompkins6099 2 роки тому

    በጣም ትክክል👌

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 2 роки тому

    እውነት ብለሀል አብርሽ ላኩ ላኩ የምትለውን ቃል ድግሪ የጫኑባት ይመስለኛል እኔ ልመጣነው ስል ያም ስልክ ያም ስልክ ግራ ገባኝ የሠው ነገር ይገርመኛል

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 2 роки тому +4

    አይ ስደትን ችግርን ራብን ሀዘንን የሚያዉቀዉ ያየሁብቻ ነዉ አለቀ የኔን ጨምሮ አንዳንድ ጥሩ ቤተሰብ እንዳሉ ሁሉ ጥሩም ያልሆኑ አለ ብር ቅጠል የሚመስላቸዉ የነሱ ኑሮ ሞልቶም አይሞላም ስለዚህ የበናት ሰራ ሰራ አድርገን ለራሳችን እንወቅበትና ሀገራችን እንድንገባ

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 2 роки тому +2

    አብርሽ እንደው ምን ልበልህ የልቤን ነው ዛሬ የነገርክልኝ ቤተሰብ ብትልክ ለጎረቤትስ ይሉሃል በማንኪያ ስትልክ ጭልፋ ያቀርባሉ በጭልፋ ስትሰጥ ስልቻ ያቀርባሉ ወይ እነሱ አያድጉ ወይ እኛ አንለወጥ ኑሮ ባለበት እርገጥ ሆኖ መኖር የኢትዮጵያ ልጅ ውጭ እንደሚሰራው የት በደረሰ ግን ቤተሰብ ጎረቤት ቤት በኩል ዘመድ ሲጨመር ዝም ነው አብርሽ

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +1

    በተለይወንድምናእህት፣ጠላትነው፣የሚደርጉን

  • @mesitube
    @mesitube 2 роки тому +3

    ሰላም አብርሽ አረ ዝም ብሎ ዩቱብ ከፍቻለሁ ብል እኮ ሰብስክራይብ ይደረጋል እንደዚህ አይነት ነገር ይደብራል

  • @faridemohamed3920
    @faridemohamed3920 2 роки тому +1

    Yes you right bro thanks

  • @rom-hb7yz
    @rom-hb7yz 2 роки тому +1

    ልክ ነህ ቢሆንም ከተረፈህ እና ካለህ ቤተሰብ ብትረዳ ለእናትህ ብትደርስላት ለእህት ለወንድምህ መንገድ ብትከፍትላቸው ምን አለ ቤተሰብ ክብሩን ትቶ ነው አፈር በልቶ ልጁን ሚያሳድገው

  • @Emubegashaw3335
    @Emubegashaw3335 2 роки тому

    እውነት ነው እብርሽ

  • @Emubegashaw3335
    @Emubegashaw3335 2 роки тому

    ትክክል ነው

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 2 роки тому +3

    🤔😀😁Welcome ! ትክክል comment እኔ እራሴ ስጥቻለሁ በደንብ እየው !እውነተኛ ችቲት እንደውም ከፉኒ የበለጠ እሱ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ወንድሙ ተንደላቆ ነው የሚኖረው!🙏🏾👍🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹🫶🏽☑️

  • @ጦይቢነኝከርታታዋ
    @ጦይቢነኝከርታታዋ 2 роки тому

    አብሽርዬ ወድማችን አለህዴ የትሄደህነው ወይስእኔነኝየጠፋሁት

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ 2 роки тому +3

    አብርሽየ ወድሜ እዴት አለህ ሠላምህ ይብዛ

  • @umemuaztube
    @umemuaztube 2 роки тому +2

    ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ክክክ ፕረንክ ሰርቶ ሰውን መርደት ምን ይሉታል አይ ሰው የተቻገሩት ገርፈውን እርዱን አለሉንም እኮ

  • @zebibjohnson2056
    @zebibjohnson2056 2 роки тому +1

    ኧፍ አብርሽ እንደው ምላርግህ የኔም ወንድም ጓደኞዬ ይሄንን ገዛ ሽጠ እያለ እስቲ ግዢልኝ እያለ በጣም ነው የሚያሥጨንቀኝ

  • @ትግሥትአሠላ
    @ትግሥትአሠላ 2 роки тому

    አብርሽዬ የኔዉን ጉድኮ ነዉ የተናገርከዉ ዉይይይ አለቅንኮ እኔማ ሕሕሕሕሕ

  • @mahlet5911
    @mahlet5911 2 роки тому +4

    አረ አብርሸ በሳቅ 🤣🤣🤣

  • @samritube645
    @samritube645 2 роки тому +1

    ሰላም ለዚህ ቤት እኔ አላየሁዋቸውም ስለዚህ ለመከመት አልችልም ምንም አልገባኝም

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 2 роки тому

    ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ ይጠብቅ መልካም ሰዉ

  • @nuradem7648
    @nuradem7648 2 роки тому

    አብርሽ ወላሂ እውነትክን ነው ንገርልኝ ሠጠን ሠጠን አንድቀን እጃችን ሢያጥ መርዛቸውን ይርጫሉ በጣምነው የምናሣዝነው እኛ ሥደተኞች አላህ የሥተካክለን ሁላችንም አብርሽ ።

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata Місяць тому

    ምን ልንማርበት አብርሽዬ

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 2 роки тому +2

    አይ.አብርሽ.ጀግና.በኮፊደስ.ንገራቸዉ

  • @አንድጌታአንድሃይማኖት

    ትክክል💛👍

  • @endalechgulma3219
    @endalechgulma3219 2 роки тому

    በጣም ይገርማል በውነት አብርሽ ልክ ብለሀል አፈር ይብላ

  • @حسينسعيد-ق7ح
    @حسينسعيد-ق7ح 2 роки тому

    ትክክል ነህ ወንድሜ ሳንልክ ሁለት ወር ካለፈን ያኮርፉናል

  • @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ
    @ያልተኖረልጅነት-ፀ3ቨ 2 роки тому +2

    ወላሂ፣ሀቅነው

  • @MemeMeme-ng3ml
    @MemeMeme-ng3ml 2 роки тому

    እውነት ነው አብርሽ

  • @ok2800
    @ok2800 2 роки тому

    አሜንንንን የጂጂ መንፈሰ ይድረቅ የተመታ ይሁን🙏