Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውድ ተመልካቾቼ በቅንነት ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ🙏ቻናሌ ችግር ላይ ሰለሆነ
ይሔንን የወረደ አታሳየን አብርሽዬ ሐይማኖት ክብር ነው
በጣም እናመሰግናለንአብርሽ ጀግናችን
አይዞህ ወድም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🙏
Eshe
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ወድም አብርሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏
አንተ ልጂ ቅን ልብ ያለክ እውነተኛ ሰው ምርጥ ኢትዬጽያዊይ ነክ አንተን አለማመስገን ንፍጉነት ነው
Konjo jemari nang betsab hungan
አብርሽየ.አተኮ ጨዋነህ ያማል ህሌና ላለው. አአላህ😢😢😢
ወይ አብርሽ እኔ ክርስቲያን ነኝ ፣አሁን ሳዑውዲ ውስጥ ነኝ እንደ አጋጣሚ ፣ባለፎ የሃለዊን በዓል ብሎ ሲያከብሩ በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት ። ምክንያቱም ሰዑውዲ በእስልምና ወይም በእምነት ጉዳይ የማይደራደሩ ህዝቦች ያሉባት ይመስለኝ ነበረ መጥቼ ሳያው ግን በጣም ነው የተገረምኩት። ለማንኛውም ይህ የሰይጣን መንገድ ለሁላችንም የማይበጀን ስለ ሆነ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን!!!
ወገናችን ሙስሊም ሆነው የሚያጠፉ አሉ እንጂ እኛ አሁን የምንም ነገር አናከብርም አቂቃ
አይ እዳልሽው ነበር ግን ይሄ መግስት ከመጣ ጀምሮ ንቃብም አስትቶል ያሚሪካን መግስት ተላላኪም ነው ይባላል
@HaykelMohammad ትክክል
😢😢😢😢😢❤🎉
አይ አንች ልጂ ዋናው መሪው ነው😢😢😢😢
የቂያማ ምልክትነው የምር አተልጅግን ምንአይነት ምርጥሠውነህ ወላህ ትክክለኛ ምርጥ የሀገሪልጅ እውነትህው 😢😢😢😢😢😢😢
የሪያዱ ፀያፍ ድግስ እና የቢድዐ ኃይሎች ጥምር ዘመቻ~ሰሞኑን በሰፊው እየተራገቡ ካሉ ጉዳዮች ውስጥ ምናልባትም ቀዳሚው እጅግ ሰቅጣጭና አሳፋሪ የሆነው የሪያዱ የጭፈራ ድግስ ነው። ድግሱ ካልተሳሳትኩ በያመቱ እየተፈፀመ ያለ የሸር ድግስ ነው። ሃገሪቱ ቀድሞም ቢሆን ተጨባጭ የሆኑ ችግሮች እንዳሉባት ይታወቃል። እንደ አልባኒ፣ ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን ያሉ ሃገሪቱን የሚወዱም የሚያደንቁም ዑለማኦች ራሳቸው ችግሮች እንዳሉ በግልፅ ተናግረዋል። ከቅርብ ዓመታት በኋላ ደግሞ እነዚህ ክፍተቶች በአይነትም፣ በብዛትም እየጨመሩ መጥተዋል። "ሀይአቱ ተርፊህ" የተሰኘው መስሪያ ቤት ትውልድ እያወደመ፣ ሃገር እየጎተተ፣ ወዳጅ እያሳፈረ፣ ጠላት እያስቦረቀ ያለ መስሪያ ቤት ነው።በቅድሚያ ክስተቱን በተመለከተ መጥራት ያለባቸው ነገሮች አሉ።1- የከዕባን ምስል የሚያራክስ ክስተት ተፈፅሟል? መደምደም አይቻልም። ይሁን እንጂ ከአራት ስክሪኖች በህብር የተላለፈው የብርሃን ቅንብር በቪዲዮው መሀል ላይ ከዕባን የሚመስል ነገር ያሳያል። ከዕባ ታስቦበት ከሆነ በዲን ሸዒራ ላይ መሳለቅ ነው። በርግጥ ክስተቱ የዘንድሮ አይደለም። ባለፈው አመት በተካሄደ የቦክስ ውድድር ላይ የተፈፀመ ነው። ለምን አመት ቆይቶ የአሁን አስመስሎ ማሰራጨት እንደተፈለገ አላውቅም።2- በከዕባ ቅርፅ በተሰራው ምስል ላይ ዘፋኝ ወጥታ ስትጨፍር ብለው ያሰራጩም አሉ። ይሄ ውሸት ነው። በ2023 አርጀንቲና ላይ የተከሰተን ክስተት ነው አቀናብረው ያመጡት።3- የከዕባን ምስል ዙሪያውን ጣዖቶች አድርጎ የተሰራጨውስ? ይሄ የተቀናበረ ሃሰተኛ ምስል ነው። ለምን አስፈለገ? ሳያጣራ የሚያራግበውን መንጋ ለመጋለብ።4- በሪያዱ ድግስ ላይ የዐሊይን ዙልፊቃር ሰይፍ ታጥቃ የወጣች ዘፋኝ መታየቷስ? ይህም ሃሰት ነው። አንደኛ ዘፋኟ ፍልስጤማዊት ናት። ሁለተኛ ሪያድ ሳይሆን አሜሪካ ኒዮርክ ውስጥ የተከሰተ ነው። ሶስተኛ ዙልፊቃር በሌለበት የዙልፊቃር ምስል ነው ማለትም አይቻልም።ከዚህ ውጭ ፀያፍነቱ የማያከራክር እርቃን ቀረሽ ጭፈራ ነበር የተካሄደው። ይሄ ግልፅና ሰቅጣጭ ጥፋት ነው። ይሄ አልበቃ ብሎ:-1ኛ፦ ምስል ማቀናበር፣ የሌላን ሃገር ክስተት አጭበርብሮ ማቅረብ ራሱን የቻለ ወንጀል ነው። ከኢስላም ለመከላከል ወይም ጥፋትን ለማውገዝ መዋሸት አያስፈልግም። ለሳዑዲ ያለህ ጥላቻ በከዕባ ዙሪያ ጣኦት እስከ መስራት ካደረሰህ ራስህ በከዕባ ላይ እየተሳለቅክ ነው። ኢስላም በግልፅ ከሃ .ዲዎች ላይ እንኳ በደል እንዳይፈፀም ይከለክላል። አላህ እንዲህ ይላል:-{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُونُوا۟ قَوَّ ٰمِینَ لِلَّهِ شُهَدَاۤءَ بِٱلۡقِسۡطِۖ وَلَا یَجۡرِمَنَّكُمۡ شَنَـَٔانُ قَوۡمٍ عَلَىٰۤ أَلَّا تَعۡدِلُوا۟ۚ ٱعۡدِلُوا۟ هُوَ أَقۡرَبُ لِلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ خَبِیرُۢ بِمَا تَعۡمَلُونَ }"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ሁኑ፡፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ። አስተካክሉ። እርሱ (ማስተካከል) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው። አላህንም ፍሩ። አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው።" [አልማኢዳህ፡ 8]2ኛ፦ የተከሰተውን እርቃን ቀረሽ ምስል ማሰራጨቱም ራሱን የቻለ ጥፋት ነው። ብልግናን ለማውገዝ ብልግናውን ማሰራጨት ተቀባይነት የሌለው ምክንያት ነው።ይህንን ጥፋት ተከትሎ እንደተለመደው በሱና ዑለማኦች እና በሰለፊያ ደዕዋ ላይ ከፍተኛ የሆነ የማጠልሸት ዘመቻ ተከፍቷል። በሳዑዲ ሙንከራት በተከሰተ ቁጥር ሁሌ ጥፍራቸውን ስለው፣ ጥርሳቸውን አግጥጠው በሱና ዑለማኦች ላይ የሚዘምቱ አሉ። እነማን ናቸው? ሺርክን 0ቂዳው ያደረገው አሕባሽ፣ የዲሞክራሲን የኩ. ፍር ስርአት ቅዱስ የኢስላም አካል ያደረገው ኢኽዋን፣ እጁ በሙስሊሞች ደም፣ ልቡ በሶሐቦችና ጥላቻና በሺርኪያት የጨቀየው ሺ0 እና አድናቂዎቻቸው፣ በሱና ዑለማኦች ቂም ያረገዙ ኸዋ -ሪጆች ናቸው። ሌላው በቀደዱለት የሚፈስ የነፈሰው ሁሉ የሚወዘውዘው መንጋ ነው። እንዲህ አይነቱን ክፍል ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ "ሰፊው ህዝብ ማለት አንዳንዴ ሰፊሁ ህዝብ ማለት ነው" ይላሉ። በፎቶሾፕ እያቀናበሩ የሚያቀርቡለትን ሳይቀር ሳያላምጥ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ በዑለማእ ላይ ፈራጅ ቀዳጅ ይሆናል።አሁን የሱና ዑለማኦችን ለማብጠልጠል ሰበብ ከሆናቸው የከፋ፣ የባሰ እና የበዛ ጥፋት ሺ0 ላይ፣ ሱፊያ ላይ፣ ኢኽዋን ላይ አለ። እንደ ሃገርም እነዚህ ዘማቾች የሚያወድሷቸው ኢራን እና ቱርክ ውስጥ ከዚህ የከፋ ብዙ ጥፋት አለ። እንደ ታዋቂ ሰዎች እነ ቀርዷዊ፣ ሰይድ ቁጥብ፣ በሃገር ውስጥም እነ "ሙፍቲ" ዑመር ላይ አለ። ከመሆኑም ጋር እንዲህ አይነት የተቀናጀ ዘመቻ አድርገውባቸው አያውቁም። የኢኽዋን ቡድን እንዲያውም ከሺ0 ጋር ያለው ልዩነት እንደ አራቱ መዝሀቦች የፊቅህ ልዩነት ነው የሚልበት አለው። ከኢስላም የሚያስወጡ ግን ደግሞ በኢስላም ስም የሚፈፀሙ ጥፋቶች ላይ አይናቸውን ጨፍነው እያለፉ የሱና ዑለማኦችን ፈፅሞ በማይደግፉትና እጃቸው በሌለበት ነገር ተጠያቂ ያደርጓቸዋል። ለምን? የመንሀጅ ልዩነት ስላለ ለማጠልሸት እስከ ጠቀመ ድረስ በሌሉበትም ከመክሰስ አይመለሱም። የተከሰተ ብቻ ሳይሆን የሌለውን አቀናብሮ ከማቅረብም አይታጠፉም፡፡ዑለማኦቹ ላይ ለሚያነሱት ክስ ሁለት ማመሀኛዎችን ሲያነሱ ማየት የተለመደ ነው። አንዱ ዑለማኦቹ የሳዑዲን መንግስት ያደንቃሉ የሚል ሲሆን ሌላኛው እነዚህን ጥፋቶች ለምን አልተቹም የሚል ነው። ሁለቱም ምክንያቶች የቀደመ ጥላቻን ለማራገፍ የሚነሱ ሰበቦች እንጂ ዑለማኦቹ ላይ ለመዝመት የሚያበቁ አይደሉም። በየተራ እንመልከት፦ምክንያት አንድ፦ "ዑለማኦቹ የሳዑዲን መንግስት ያደንቃሉ"ሀ- ዑለማኦቹ ያደነቁት በሚያዩዋቸው መልካም ስራዎች እንጂ በጥፋቶቹ አይደለም። ነው ጥፋት ያለበት አካል መልካም ቢሰራም አይደነቅም፣ እንዲያውም ይወገዛል ነው መርሃችሁ?ለ- እንደዚያ ከሆነ ለምንድነው ኢራንን የምታደንቁት? ኢራን በሺርክ የተወረረች፣ ዑለማኦቿ ሶሐባ የሚሳደቡ፣ ብልግና የተንሰራፋባት፣ ሱኒዮችን የምትጨፈጭፍ
በቂያማ ጊዜ ማን ይመጣል ??
እኔ ሌላ አልልም አላህዋየ በድኔ ላይ አፅናኝ ብቻ አሁንስ ፈራሁኝ. ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላድኒክ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
😢😢😢❤❤❤
ትክክልብለሀልወገናችን አሊህ ሂዳይስጥህ
ተባረክ በእውነት ምስጋና ይገባሀል ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነን
በጣም አስታዋይ ነህ እዊነትህን ነዉ❤አላህ❤ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አቤቱ አምላኬ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት ማረን ይቅር በለን
ቱ
🙄🙄@@ertselamምን መለትነወ ልጀቶ ልክነት
ካባቱቱቱቱቱአክቱቱ@@ertselam
Asemesay derom tawet amelakewoch nachew leyunet yelewm
Seweyew atashekabt 😂😂😂😂😂
እኔ ሙስሊም ነኝ በድይኔም ብዙ ተምሬለሁ ትክክል ነህ አሏህ በቀጥተኛው መንገድ ያፅናን
መንገዱ አንድ ነው እርሱም ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያውም በቂያማ ጊዜ የሚመጣው
Kettena megede ley new ❤❤❤
አደል ክፎ አታናግሩኝ እሽ ወደዳችሁም ጠላችሁም ሀይማኖት እስልምና ነዉ እሽ ይሄ ወንጀሉ ቂያማ መቃረቡን መልክት ነዉ እንጂ ሀይማኖቱን ልታጠለሹት አይገባም።@@shalomtewo6286
ወላሂ በጣም ያስፈራል አላህ ይቅር ይበለን አብርሽ ትክክል ነህ ሙስሊም ቲክታከሮች መውጣት አለባቸው ይህን ነገር ሁሉም የአለም ሙስሊም መንቀሳቀስ አለበት
ራስ ወዳድ ነሽ😏 ይሄ በእናንተ መስጊድ ላይ ብቻ አይደለም ያላገጡት😢መላው የእስልምናም የክርስትናም አማኝና የሴጣን ተቃዋሚ የሆንን ሁሉ ተነሱ እንቃወም እናውግዝ ነው የሚባለው እቴ😢😢 የእኛን ቤተክርስቲያን ብለውት ብለውት እንዲሁ በክርስቶስ መስቀል ሱያላግጡ ዘመናት አለፉ እስካሁንም እያላገጡ ነው ይኸው በእናንተም መጡ ስለዚህ አብረን አውግዘን ነው በአንድ ድምፅ መቃወም ያለብንና በየእምነታችን መፀለይ ነው 😢😢
በጣም ጥሩ ልጅ ነህ የ እውነት ጨዋየጨዋ ልጅ ነህ ክፉ አይንካህ
😳የአለም መዳህኒት .መዳሀኒአለም እባክህን እደቸርነትህ ምህረትሁን ላክልን ይቅርበለን🙏😢😢
Amen
Amen amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አብርሽ በጣም ገረምከኝ ጎበዝ ለሀቅ ቅርብ ነው ልብህ አላህ መጨረሻህን ያስተካክልልህ ላኢላሀ ኢለሏህ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟሊይሚን ያረብ ሁሉንም አስተካክለን በጠቅላላ እስልምና ክርስትና የለውም አሁን ላይ በጣም ከባድ ውዝግብ ውስጥ ነው 😢😢
አኡዙቢላህ በጣም ያሣዝናል አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ የተቀደሰ ቦታን በዚህ ልክ ማዋረዲ እኛ ሀጂ ለማዲረግ በናፍቆት እናስባለን እነሱ መጨፈር ያዙበት ሀስቡን አሏህ ወእኒመል ወኪል😢😢
እይ ወላ
እብሽሪ አላህ ሁሉንም ይመለከታል
Konjo jemari nang subc arging
😢😢😢
Kedus bota?
አሁን ይህ የክርስትያን ቢሆን ኖሮ ሙስሊም ያረከኝ አላ ትሉ ነበር ግን ሁሉም ባሀገሩና በሀይማኖቱ አንድ መሆን አለብን አብረን እንታገለዉ😢😢😢
ተመስገን ሙስሊም ያደረግከኝ ጌታ:: የተወሰኑ ሙስሊሞች ስላጠፉ, አቋማችንን እቀይራለን ማለት አይደለም:: ሙስሊም ፍፁም አይደለም, ኢስላም ግን ፍፁም ነው::
betelayim ya arab garadochche
@@sewasew2143legna gin krstinan behatiyategna sew new yemiweklut😢.krstnan bekrstian sew: eslminan bemuslim sew no no no
አው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን
@@Fateya-e5k kkkkkkkkkk
سبحا ن الله😢😢😢የቂያማ ምልክት ነው አላህ ያጠፋናል እመኑ😭😭😭😭
سبحان الله በይ እህቴ
ላሁ ለውላ ቁወተኢለቢላህየማናይው የማንሰማውየለ😢
ቅያማ ተቃርቦዋል ያስተዋሉት ያውቁታል😢😢
ያአረቢ ወላሂ ያአሳዝናል ያአለም ተምሳሌት ሀገር ያአማል ያአረብ እዝነትህ
😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይባርክህ አብርሽዬ ጎበዝ ነቅተናል በርታ እሺ ይሄን መሰል ወቅታዊ ማንቂያዎች ላይ ልናተኩር ይገባል፡፡አለም ወዴት እየጎተተች እየወሰደችን እንዳለች መንቃትና መፀለይ ይገባናል፡፡ 😢ይሄ የ 2 ሀይማኖቶች ብቻ ጉዳይ ሳይሆን መላው የጥልቁ፣የጨለማው መንፈስ የሰይጣን ተቃዋሚ የሆንን ኢትዮጵያዊያንን ይመለከታል፡፡ 😢😢 በእርግጥ የጥልቁ ተከታዮች ከእነዚህ ሀይማኖቶች ውጪ የሆኑ ማህበረሰቦች ናቸው፡፡እኛ ኢትዮጲያዊያን ይሄ እርኩሰት ከፈጣሪ ቁጣ ከማምጣቱ በፊት በአንድ ድምፅ፣በህብረት ልናወግዝና ልንቃወም ብሎም ወደ ፈጣሪያችን ማልቀስ ግዴታችን ነው፡፡ ክርስትና ላይ ሲያላግጡ ዘመናት አለፉ አሁንም እየተቀጡ እንኳን በክርቶስ መስቀል ማላገጣቸውን አላቆሙም፡፡ሆኖም እኛ ግን ፍርዱን ለእርሱ ትተን የመቅሰፍቱ ተካፋይ ከመሆናችን በፊት ሁላችንም በየ እምነታችን ወደ ፈጠረን ማልቀስ፣መፀለይ፣መስገድ፣ ይኖርብናል 😢😢😢
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የመጨረሻው ዘመን የአላህ የሁሉም ነገር ምልክት እየታየ ነው የአላህ
እነዝህ ጥብ የሆኑ አረቦች የረሡልን የተከበረችውን ሀገር መካን አስደፈሮት እነዝህ ደቆሮች ጅቅላታቸው በሩዝ ተደፈነ በቃ ሚያረገትን አያቁ አሉ ።
ፍልስጤን ወንድሞቻችን በረሀብ እየተሰቃዩ እየሞቱ እነሱ እንደዚ 😢😢😢😢😢😢😢
flisexemoch iko mafaxarishinim ayawukumme
አራቦች ሲጃማሪ ሃራሚና ሃላል አያቁም😢😢😢ሲበሉም ሲጣጣውም ሰራታኛ ማማት ብቻውናው😢
Mejemeriya abrish sele hametina sele areb alaweram anchim lebesh west yalewin new yawerashew bedenb adamchi silemin endawera hamet be habesha yibisal::
በትክክል
አዎ ክርስቶስን ሀሜት ብቻ ስራቸው😢😢😢
Ewenet
ሁሉም አይደሉም ብዙ ሚሰክን አረቦች አሉ 😢
ወንድሜ ምንም አንልም ይህ የሚሰሩ ሰዎች አላህ የስራቸውን ይስጣቸዉ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ደርሰናል የሳውዲ እና የካእባ ክብር ዘላለም በልባችን ይኖራል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቸር አሰማን🤲🤲❤❤
🤲🤲
🙏🙏🙏
Besmame egzio egzio egzio
አብርሽየ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ❤
አብርሽ ወንድሜ ብዙ መጥፎ ነገር በየ ቤቱ በየሀይማኖቱ ጥሩ ነገር አይታይም አላህ በቃ ይበለን ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን እናልቅስ 😭😭😭🤲☝️
ወንድምሽ ኣደለም የሌላ እምነት ተከታይ ስለሆነ
አብርሽ ግን መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰 በጣም ያሳዝናል አኪሩ ዘመን ወይ መጨረሻችንን አሳምረልን💔💔😭😭🤲
ላ ኢላሀ ኢላለ አላሀ ሆይ አተ ታያለህ ትሰማልህ የሩቅን የቅርቡን አዋቂ ነህ ሰሚን ተመልካች ነህ ኢለሂ
ምርጥ ሰው ሰውኛ አስተሳሰብ ማለት ይህ ነው ❤ኢትዮጲያኖች ነን በሀይማኖታችን የማንደራደር ነን ሙስሊሞችም ክርስቲያኖች ብንሆን ጠካሮች ነን አረቦች ኮ አብኞቹ ከሀዲ ናቸው
በስማም ውወልድ ወመፈስ ቅዱስ አዱ አምላክ አሜን ምን አይነት ክፉ ዘመን ደረስን ምናለ እመነት ቢከበር ክፉ ዘመን ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
ንጉሱጠገበ ሙሀመድሰልማን😢
ያረቢ አላህዋ መጨረሻችንን አሳምረልን በጣም ያሳዝናል አብረሸ አላህ ይጠብቅህ የኛመልካም ትክክል ነህ ቆይ ታዋቂ ቲክቶከሮች ቁረአን ያዙ እያላችሁ ኡኡ ትላላች አሁን የባሰ ሲመጣ መቃወም አለብን ሁላችንም😢😢😢
አኡዝቢላሂ ምነሸይጧን እረጂም ምን አይነት ዘመን ደረስን አላህ መጨረሻችን አሳምርልን የቂያማ ምልክት ነው😢😢
አምን ያረብ
ሀቅ ስለተናገረክ ሰብስክረይት አረኩህ
በሁሉም ሲደርስ ምናልባት የአለም ህዝብ ቢነሳ ና በፀልይ ሁሉም በየ እምነቱ አልያም ቢቃወሙ ሁለት ሰው ቢጮህ መላም የለው😢😢😢
Ngeru ser kesedede we do sayhone tegeden yasyetenunale. 😊
ጉድ ጉድ ጉድ ነው መቼም!! ንስሀ ገብተን ተዘጋጅተን እንጠብቅ ክርስቶስ መምጫው ደግስው
ከአሁን ይጀምራል ንሰሀ መግባታችን
አዎ የኢሳ ኢየሱስ መምጫ ደርሶዋል ከመጣም በኃላ እኔ ጌታቹ አይደለሁም ብሎ ይመሰክራል
@@laylamohammed6405 man ale ?
የአላህ ቁጣ ይውረድበት ሸሪአን የሚያበላሸ ናዕነቱላህ አለይክ
ለሀውለውላ ቁወተ ቢላሀ ሀይልም ብለሀትም የአላህነው እሳት ባይዘንብ ያአላህ እዘንልን
አብርሽ ይች አለም ግራ እያጋባንነው አላህ በታላቅነቱ ያሸንፋቸው አቅም ያለው እሱ ብቻነው።
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂዑን እህህህህህህህ ያረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቀን የማናየው የማሰማው የለም እሱ ይቅር ይበለን ሼር ላይክ❤❤
ነብዩ ሠለላአለይና ወሠላም ተናግረዋን የመጨረሻው ግዜደረስነው ወድ ሴትን ይመስላን ሴት ወድን ትመስላለች የቃማምልክትነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢😢😢
አብርሽ እናመሰግናለን ሀቀኛ ብዬሃለው። ዘመነ ፍፃሜ ዋዜማ ላይ ነን።
ሱብሀነላህ ያረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ምንጉድነው በአላህ
እናመሰግናለን ወንድም አብርሽ
ሀስቢየነላህ ወኒኢመል ወኪል በለድ ረሱል ሰለላሁ አለይ ወሰለም በዚህ መልኩ ማየት 😢😢😢
እኔ ግን አላመንኩም የአለም ህዝብ ህልውና ስለሆነ በያለንበት የሙስሊም ሀገር ልንሰማው ይገባን ነበር ❤
ከአንዱ አመት አንዱ አመት እየባሰ ነው የሚሄደው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ሰሉ አለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንተ ጠብቀን አላህዋ
Selelahu aelyhi weselegimm
ያላህ እሄ የቂያማ ምልክት ነው አላህ ይሁነን አንተ ግን አደቅሀለሁ ልበ ቀና ነህ
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም የምርተመችተኸኛል ያገሬልጅ
ያው የመጬርሻ ዘመን ላይ ነን ልንጠፋ ትንሽ ነው የቀርን አብርሽ ልክነህ ወረበልካዕባ ብለን እምንምለው ትርጉሙ በካዕባ ጌታ ይሁንብኝ ማለት ነው አንድ ሙስሊም የሆነ ነገር ጠይቀከው ወረበልካዕባ ብሎ ተማለልህ አልወሽም ግን ልንጠፋ ስለሆነ መሰለኝ ነገሯቹ በሚያስፈራ ሁኔታ ነው ያለነው😢😢 ያአሏህ በዝነትህ ውሰዴን
🕌🕋🕋🕌🕌👍👍👍
አላህ ሰልማን የሚባለው ና መሰሎችን አላህ ያጥፋቸው እንጂ የመጨረሻው ዘመን የመድረሱ ምልክት
ኢናአሊላህ ያማል 😢😢😢😢😢
ዛሬ ሰብስክራይብ አርኩህ የምር ምርጥ ልጅ ነክ የቤትክም አዲስ ነኝ አላህዬ መጨርሻዬን አሳምርልኝ
የቂያማ ቅረብ ምልክት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልንጂ የአላህ ይድረስልን ከሱ ቁጣ ያማል መጥፊያችን ደርሷል
ወንድሜ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ልብ ያለው ልቤ ይበል thank you
አለቀልን እግድህ መህጃችን ደረሰ ወደትልቁአለም ይችአለም አለቀች ቸውቸውእያለችነው
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አላህ ያዋርደቸዋል ወላሂ እስልምና ነው ያከበራቸው ይዋረዷታል😢😢
ማረን ይቅር በለን😢😢😢❤❤❤
አብርሽ ወንድሜ በጠም አድነቂህ ነኝ❤❤❤
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
አብርሽ እናመስግናለን እውነት ተናጋሪ ነህ።አላህ በረካ ያድርግክ ይሄ የመጨረሻ ዘመን ነው
አሄሩ ዘመን ያኢላሂ ከምቶዳቸዉ አድርገኚ 😢😢😢😢
አብሪሽ በጠም እናማሰግናለን ለቃና አስታሰሰብክ❤❤❤ ግን ምዕራብ ልጨወትብን ነዉ በእምነታችንም ያፖሎትካ አልበቃ ብሎ😢😢😢
Hellwoon የሚባል ጉድ እኮ ዱባይም ይከበራል አብርሽ የሳውዲ ህግ ሐበሻ ላይ ነው ተፈጻሚነቱ ይህኔ የሆነ ሐበሻ ክርስቲያን ስለ ካባው ወይም ስለ ቁራን የሆነ ነገር ቢል ተሰይፏል ወይ እስር ቤት ገብቷል
Ewenet sejemer islamoch sextant amlakwoch nachew
የት አባክ ታቀናለህ ጣኦት አምላኪ@@HopeRight-x7n
የፈፀመዉ መንግስቱ እንጂ ህብረተሰቡ አይደለም ዉስጣችን ምናክል እንደደማ እኛ ነን የምናዉቀዉ
@@Munira-uo5pv🤣🤣🤣🤣🤣tadeya gulebetachu dehawu mesigenu sew laye new malet new yehewu wanawu mereachu hayemanotachu tekekile edalehona asayachu eseye
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ሁሉንም አስደንግጦዋል የሆነ የአላህ ቁጣማ አለ ግን ተደርቦ የሚመታው በጣም ያሳዝናል ያያያረብ ጠብቀን አሽሉከን
አብርሽ እናመሠግናለን ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ በእስልምናም በክርስትናም የዚሕ አይነት የተጨማለቀ የሚዘገንን ነገርየለም እነዚህ የሸይጧን ባሪያዎች ናቸው አሏህ በምድር ላይ አሳማሚ ቅጣት ይስጣቸው እኛንም አሏህ ከሸይጧኖች ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምርልን አሚን
ያአሏህ🤲🤲🤲🤲
የመጨረሻው ዘመን አላህዬ መጨረሻየን አሳምርልኝ
አይይይይይይ 😭😭😭😭😭 አሏህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
ኢነአሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጀኡን ካቲማችንንንን አሳምርልን😢😢😢😢😢ያአላህ
መሊክ አብደላህ አላህ ይዘንለት ከሡ ወድህ መሊክ ሠልማን ለልጁ አስረከበ ስልጣኑን በጣም ተጫወተ በዜጎቹ ላይ እዚህ በዉረስ ነዉ እንጂ እንደኛ ሀገር ሠላማዊ ሠልፍ የለም በጣም ነዉ እሚፈሩት ኒቃብ እንደበፌቱ አይደለም ለሴቶች መኪና ፈቀዴ ፓሊስም ማሠልጠን ጀመረ ብዙ ፈሳዶች አሉ ግን አንድ የሌሎች እምነት እምታቁት ቢኖር እስልምና በዚህ የበታችነት እሚገባበት አይደለም እሽ ኑኑ እየሡስ ክርስቶስ እመኑ እምትሉት ገርሞኚ ነዉ እናምናለን እኮ ግን እኛ ሙስሊሞች የፈጣሪን ደረጃ አንሠጠዉም በነብይነቱ እናምናለን።
እናመስግናለን ድምፅ ስለሆክ አብርሽ ግን የስም እስልምናን የያዙ አስመሳይናቼው በምነቱ መነገጃእያደረጉት ያሉት ብቻአሞኛል ሳየው😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ላድቀን ምነው ስልጣን በሰጠኝ ሀያሉ
እየሱስ ልማጣ ባዳጅ ነው እየሱስ ያለው ሕዉት አልው እየሱስ የሌለዉ ሕዉት የለዉም 💕💕💕እህት ዉንድሞቺ ሆይ እየሱስ ያድናል 🎉🎉🎉
አብሬሺ የሀቅ ሰዉ❤❤❤
እኛም አንወድሃለን ጤናህንያብዛልህ ቆንጆ ትምህርትነውየሰጠኸው በርታ።
የአኬሩ ዘበን ቃማ ምልክት ያረቢ ጌታዬ መጨረሻችንን አሳምርልን
የአላህ 😭😭😭😭😭😭 💔💔💔
ላሀውለ ወላቁወተ ኢለቢሏህ 😭😭😭😭በጣም በጣም ነው ልቤ የተሰበረው በሳዑዲ ምድር እንዲህ መደረጉ የአኬራ ዘመን 😭😭😭😭
አብርሽ ጥሩ ነው የገለጥከው እቺ ሴጣን ሲባል እንጂ አይቻት አላውቅም እቀየራለሁ ያለችው ይኸው ተቀየረች የኛ ሀገር የውጪ ዘፈን አድናቂዎች የሪሃና የሌሎችም ጉዳችሁን እዩት መጨረሻው ዘመን ምልክቱ ታየ አድነን ጌታ ሆይ
እውናቱም ዛማኑ ካርቦአል የ ማጫራሽ ዛን ላይ ኔን በ ምራቱ ይጎቤኘን አግዚአብሔር አምላካቺን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️😭😭😭😭
You're the loyal person. I hop every one is like you .God bless you 🙏 Take care yourself please.
እነልለሂ ወእነእለሂ ረጁኡን ወ ነብሴ
😢😢😢የአላህ 💔😭😭😭
ያአላህ ቂያማኮ ቀርቧል አላህየ መጨረሻችን ያሳምርልን ያከሪም አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን
ወላሂ አብርሽ በጣም ጥሩ ሠውነህ❤❤❤❤❤
ወይ መደሀኒ አለም 😢😢😢
ለኢላህ ኢለላህ መጨረሻችንን አሳምርልን😢
ሳውዲ በጣም እየተበላሸች ነው የዛሬ 3 አመት አሉዊንን ወይም የሙታን ቀንን አከበሩ በትልቅ ዝግጅት አሁን ደግሞ በማየደራደሩበት በመካ ካባ መጡ ፈጣሪ ማረን ወይ አብርሽ እኛ ጋር ቢመጣ አልክ የላሊበላን የአክሱምን ወዘተ የሀይማኖት ቦታን ባግራወንድ አርገው የሚዘፍኑ አሉ እኮ ከ ዊኬንድ ጀምሮ
ልክ ነሽ ግን በዚህ ሰአት ሐገራችን ከሳውድ ጋር ማነፃፃር ይከብዳል በፀጥታ ግንአስካሁን ኢትዮጵያ መድር መተው ሲዘፍኑ አላየሁም
@AaBb-v6n ዘ ዌኬንድ የሚባለው ኢትዮጵያዊ ነው አቤል ሙሉ ጌታ ይባላል ውዴ መስቀል ሳይቀር ዘቅዝቆ ዘፍቷል ኮንሰርት ሲኖረው የላሊበላን... ባግራወንድ ያረጋል። እኔ አላወዳደርኩም የሳውደው ልብ ይሰብራል በካባ ምስል አርገው መጨፈራቸው ሙስሊሙ ምን ያህል ክብር እንዳለው ለካባ ስለማውቅ አያቴ ዱአ ሲያረግ ሰማው ነበር ካባን መካን ሳታሳየኝ አትውሰደኝ ሲል ያመነውም አላሳፈረውም ከአንድም ሶስቴ ለመካ አብቅቶት ህይወቱ አለፈች።
@@አማንየፍቅርሰው ትክክል ግን እኔ ቪድዮውን ሳይ ቅንብር መስሎኝ አላመንኩም የሚያሳዝነው የሳውድ ኡለማወች መንግስትን የመቃወም መብት አለመኖራቸው ሲቃወሙ ሽብርተኛ አመፀኛ አያሉ ወደ ወሕኒ መወርወር እኔ ሳውድ ብኖርም 12አመት ግን ኦርቶዶክስ ነኝ
@AaBb-v6n እንደሰማው የአሁኑ አልጋ ወራሽ አሜሪካ የኖረ ነው አሜሪካ የሄደ ሰው ጤነኝነቱ ያሳስበኛል ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
@@አማንየፍቅርሰው አወ አጀነዳ 2030አላማው ልማት ብቻ ሳይሆን በውስጡ መርዝ አለው ወደ አድሱ አለም ስርአት መግባት ነው
አብርሽ የቄራው ልክ ነህ የከሸፈ ዘመን ሁሉም የሚያናድድ ሁሉ የሚያስጨንቅ ወየው ብለው ብለው በመካ ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸውእምነቴ ባይሆንም ይቆጨኛል 😭😭😭
ውላሂ ፒክቸሩን አይቼ ነው የምጣሁት ብጣም ነው የድንግጥኩት ያአላህ አንት እዝንልን
እረ በጣም ነው የሚያስደነግጠው ሳውዲላይ መሆኖ እኔ ክርስቲያን ነኝ የእውነት ግን ሳየው በጣም ነው የሚያስፈራው የመጨረሻው ዘመን ላይ ነው የደረስንው
እኔ በጣም ነው ያለቀሰኩት😢
@@RahelMamo-zn3ww💗 ብጣም የኔ ቅን ማንም ብይ ሀይማኖት ዱአ ፁልት ያስፍልግናል ውላሂ ብጣም የሚያስፍራ ዘመን ላይ ነንንን
@@AlKo-t6t ያስልቅሳል ሀቄቃ
😢😢😢ename
አዑዙቡላህ ቂያማ ልደርስ መሰለኝ።
ሱብሃን አላህ እኔ ዛሬ ነው ማያው ሀስቡን አላህ ወኢነማል ወኪል አላህ ያንሳው መሀማድ ቢን ሰልማንን እሱ ከማጣ በኋላ ነው ሻርአው ያተቃያረው😢😢
ሡብሀን አላህ😢😢😢😢😢
ሱብሀነላህ 😢😭😭😭
ኢናሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን በጣም ልብ ይሰብራል🥺 ትክክል ነህ ከልብ እናመሰግናለን🙏
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን እሄማ ባላይ ይሻለኛ አላህ የህዲሁም በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
ከነ ደረጄና ሀብቴ ተምረው ይሆናል ከ 90 ናዎቹ ድራማ
ልብ ይሰብራል ከባድ ነው 💔💔💔💔💔
በጣም ያሳዝናል
አረቦች አይቃወሙም ይፈራሉ እንደኛ አይደሉም መግስታቸው በጣም ይፈራሉ ሀበሻ በእምነቱ በመቱ ለሞትም ቢሆን አይፈራም እነሱ እስቤት ይፈራሉ
ሣህ
እግዞ መሀርነ ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢😢እደኛ ሀጻት በደል ክፋት ሳይሆን እዳተ ቸርነትና ምህርት ይቅር በለን 🙏🙏🙏
ያአላሕ,,አላሕ,ይናአላቸዉ,,,ሡባሐን,አላሕ,ወደ,ምንእየሔድ,ነወ,ሠወድ,ይሕየተረገመመግሥታቸወከመጣ,ወደሕ,
ውድ ተመልካቾቼ በቅንነት ላይክ ሼር ሰብሰክራይብ🙏ቻናሌ ችግር ላይ ሰለሆነ
ይሔንን የወረደ አታሳየን አብርሽዬ ሐይማኖት ክብር ነው
በጣም እናመሰግናለንአብርሽ ጀግናችን
አይዞህ ወድም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🙏
Eshe
❤️❤️❤️❤️❤️❤️ወድም አብርሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏
አንተ ልጂ ቅን ልብ ያለክ እውነተኛ ሰው ምርጥ ኢትዬጽያዊይ ነክ አንተን አለማመስገን ንፍጉነት ነው
Konjo jemari nang betsab hungan
አብርሽየ.አተኮ ጨዋነህ ያማል ህሌና ላለው. አአላህ😢😢😢
ወይ አብርሽ እኔ ክርስቲያን ነኝ ፣አሁን ሳዑውዲ ውስጥ ነኝ እንደ አጋጣሚ ፣ባለፎ የሃለዊን በዓል ብሎ ሲያከብሩ በእውነት በጣም ነው የደነገጥኩት ። ምክንያቱም ሰዑውዲ በእስልምና ወይም በእምነት ጉዳይ የማይደራደሩ ህዝቦች ያሉባት ይመስለኝ ነበረ መጥቼ ሳያው ግን በጣም ነው የተገረምኩት። ለማንኛውም ይህ የሰይጣን መንገድ ለሁላችንም የማይበጀን ስለ ሆነ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን!!!
ወገናችን ሙስሊም ሆነው የሚያጠፉ አሉ እንጂ እኛ አሁን የምንም ነገር አናከብርም አቂቃ
አይ እዳልሽው ነበር ግን ይሄ መግስት ከመጣ ጀምሮ ንቃብም አስትቶል ያሚሪካን መግስት ተላላኪም ነው ይባላል
@HaykelMohammad ትክክል
😢😢😢😢😢❤🎉
አይ አንች ልጂ ዋናው መሪው ነው😢😢😢😢
የቂያማ ምልክትነው የምር አተልጅግን ምንአይነት ምርጥሠውነህ ወላህ ትክክለኛ ምርጥ የሀገሪልጅ እውነትህው 😢😢😢😢😢😢😢
የሪያዱ ፀያፍ ድግስ እና የቢድዐ ኃይሎች ጥምር ዘመቻ
~
ሰሞኑን በሰፊው እየተራገቡ ካሉ ጉዳዮች ውስጥ ምናልባትም ቀዳሚው እጅግ ሰቅጣጭና አሳፋሪ የሆነው የሪያዱ የጭፈራ ድግስ ነው። ድግሱ ካልተሳሳትኩ በያመቱ እየተፈፀመ ያለ የሸር ድግስ ነው። ሃገሪቱ ቀድሞም ቢሆን ተጨባጭ የሆኑ ችግሮች እንዳሉባት ይታወቃል። እንደ አልባኒ፣ ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን ያሉ ሃገሪቱን የሚወዱም የሚያደንቁም ዑለማኦች ራሳቸው ችግሮች እንዳሉ በግልፅ ተናግረዋል። ከቅርብ ዓመታት በኋላ ደግሞ እነዚህ ክፍተቶች በአይነትም፣ በብዛትም እየጨመሩ መጥተዋል። "ሀይአቱ ተርፊህ" የተሰኘው መስሪያ ቤት ትውልድ እያወደመ፣ ሃገር እየጎተተ፣ ወዳጅ እያሳፈረ፣ ጠላት እያስቦረቀ ያለ መስሪያ ቤት ነው።
በቅድሚያ ክስተቱን በተመለከተ መጥራት ያለባቸው ነገሮች አሉ።
1- የከዕባን ምስል የሚያራክስ ክስተት ተፈፅሟል? መደምደም አይቻልም። ይሁን እንጂ ከአራት ስክሪኖች በህብር የተላለፈው የብርሃን ቅንብር በቪዲዮው መሀል ላይ ከዕባን የሚመስል ነገር ያሳያል። ከዕባ ታስቦበት ከሆነ በዲን ሸዒራ ላይ መሳለቅ ነው። በርግጥ ክስተቱ የዘንድሮ አይደለም። ባለፈው አመት በተካሄደ የቦክስ ውድድር ላይ የተፈፀመ ነው። ለምን አመት ቆይቶ የአሁን አስመስሎ ማሰራጨት እንደተፈለገ አላውቅም።
2- በከዕባ ቅርፅ በተሰራው ምስል ላይ ዘፋኝ ወጥታ ስትጨፍር ብለው ያሰራጩም አሉ። ይሄ ውሸት ነው። በ2023 አርጀንቲና ላይ የተከሰተን ክስተት ነው አቀናብረው ያመጡት።
3- የከዕባን ምስል ዙሪያውን ጣዖቶች አድርጎ የተሰራጨውስ? ይሄ የተቀናበረ ሃሰተኛ ምስል ነው። ለምን አስፈለገ? ሳያጣራ የሚያራግበውን መንጋ ለመጋለብ።
4- በሪያዱ ድግስ ላይ የዐሊይን ዙልፊቃር ሰይፍ ታጥቃ የወጣች ዘፋኝ መታየቷስ? ይህም ሃሰት ነው። አንደኛ ዘፋኟ ፍልስጤማዊት ናት። ሁለተኛ ሪያድ ሳይሆን አሜሪካ ኒዮርክ ውስጥ የተከሰተ ነው። ሶስተኛ ዙልፊቃር በሌለበት የዙልፊቃር ምስል ነው ማለትም አይቻልም።
ከዚህ ውጭ ፀያፍነቱ የማያከራክር እርቃን ቀረሽ ጭፈራ ነበር የተካሄደው። ይሄ ግልፅና ሰቅጣጭ ጥፋት ነው። ይሄ አልበቃ ብሎ:-
1ኛ፦ ምስል ማቀናበር፣ የሌላን ሃገር ክስተት አጭበርብሮ ማቅረብ ራሱን የቻለ ወንጀል ነው። ከኢስላም ለመከላከል ወይም ጥፋትን ለማውገዝ መዋሸት አያስፈልግም። ለሳዑዲ ያለህ ጥላቻ በከዕባ ዙሪያ ጣኦት እስከ መስራት ካደረሰህ ራስህ በከዕባ ላይ እየተሳለቅክ ነው። ኢስላም በግልፅ ከሃ .ዲዎች ላይ እንኳ በደል እንዳይፈፀም ይከለክላል። አላህ እንዲህ ይላል:-
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلَّذِینَ ءَامَنُوا۟ كُونُوا۟ قَوَّ ٰمِینَ لِلَّهِ شُهَدَاۤءَ بِٱلۡقِسۡطِۖ وَلَا یَجۡرِمَنَّكُمۡ شَنَـَٔانُ قَوۡمٍ عَلَىٰۤ أَلَّا تَعۡدِلُوا۟ۚ ٱعۡدِلُوا۟ هُوَ أَقۡرَبُ لِلتَّقۡوَىٰۖ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ خَبِیرُۢ بِمَا تَعۡمَلُونَ }
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ለአላህ ቀጥተኞች በትክክል መስካሪዎች ሁኑ፡፡ ሕዝቦችንም መጥላት ባለማስተካከል ላይ አይገፋፋችሁ። አስተካክሉ። እርሱ (ማስተካከል) ለአላህ ፍራቻ በጣም የቀረበ ነው። አላህንም ፍሩ። አላህ በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው።" [አልማኢዳህ፡ 8]
2ኛ፦ የተከሰተውን እርቃን ቀረሽ ምስል ማሰራጨቱም ራሱን የቻለ ጥፋት ነው። ብልግናን ለማውገዝ ብልግናውን ማሰራጨት ተቀባይነት የሌለው ምክንያት ነው።
ይህንን ጥፋት ተከትሎ እንደተለመደው በሱና ዑለማኦች እና በሰለፊያ ደዕዋ ላይ ከፍተኛ የሆነ የማጠልሸት ዘመቻ ተከፍቷል። በሳዑዲ ሙንከራት በተከሰተ ቁጥር ሁሌ ጥፍራቸውን ስለው፣ ጥርሳቸውን አግጥጠው በሱና ዑለማኦች ላይ የሚዘምቱ አሉ። እነማን ናቸው? ሺርክን 0ቂዳው ያደረገው አሕባሽ፣ የዲሞክራሲን የኩ. ፍር ስርአት ቅዱስ የኢስላም አካል ያደረገው ኢኽዋን፣ እጁ በሙስሊሞች ደም፣ ልቡ በሶሐቦችና ጥላቻና በሺርኪያት የጨቀየው ሺ0 እና አድናቂዎቻቸው፣ በሱና ዑለማኦች ቂም ያረገዙ ኸዋ -ሪጆች ናቸው። ሌላው በቀደዱለት የሚፈስ የነፈሰው ሁሉ የሚወዘውዘው መንጋ ነው። እንዲህ አይነቱን ክፍል ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ "ሰፊው ህዝብ ማለት አንዳንዴ ሰፊሁ ህዝብ ማለት ነው" ይላሉ። በፎቶሾፕ እያቀናበሩ የሚያቀርቡለትን ሳይቀር ሳያላምጥ እሳት ለብሶ እሳት ጎርሶ በዑለማእ ላይ ፈራጅ ቀዳጅ ይሆናል።
አሁን የሱና ዑለማኦችን ለማብጠልጠል ሰበብ ከሆናቸው የከፋ፣ የባሰ እና የበዛ ጥፋት ሺ0 ላይ፣ ሱፊያ ላይ፣ ኢኽዋን ላይ አለ። እንደ ሃገርም እነዚህ ዘማቾች የሚያወድሷቸው ኢራን እና ቱርክ ውስጥ ከዚህ የከፋ ብዙ ጥፋት አለ። እንደ ታዋቂ ሰዎች እነ ቀርዷዊ፣ ሰይድ ቁጥብ፣ በሃገር ውስጥም እነ "ሙፍቲ" ዑመር ላይ አለ። ከመሆኑም ጋር እንዲህ አይነት የተቀናጀ ዘመቻ አድርገውባቸው አያውቁም። የኢኽዋን ቡድን እንዲያውም ከሺ0 ጋር ያለው ልዩነት እንደ አራቱ መዝሀቦች የፊቅህ ልዩነት ነው የሚልበት አለው። ከኢስላም የሚያስወጡ ግን ደግሞ በኢስላም ስም የሚፈፀሙ ጥፋቶች ላይ አይናቸውን ጨፍነው እያለፉ የሱና ዑለማኦችን ፈፅሞ በማይደግፉትና እጃቸው በሌለበት ነገር ተጠያቂ ያደርጓቸዋል። ለምን? የመንሀጅ ልዩነት ስላለ ለማጠልሸት እስከ ጠቀመ ድረስ በሌሉበትም ከመክሰስ አይመለሱም። የተከሰተ ብቻ ሳይሆን የሌለውን አቀናብሮ ከማቅረብም አይታጠፉም፡፡
ዑለማኦቹ ላይ ለሚያነሱት ክስ ሁለት ማመሀኛዎችን ሲያነሱ ማየት የተለመደ ነው። አንዱ ዑለማኦቹ የሳዑዲን መንግስት ያደንቃሉ የሚል ሲሆን ሌላኛው እነዚህን ጥፋቶች ለምን አልተቹም የሚል ነው። ሁለቱም ምክንያቶች የቀደመ ጥላቻን ለማራገፍ የሚነሱ ሰበቦች እንጂ ዑለማኦቹ ላይ ለመዝመት የሚያበቁ አይደሉም። በየተራ እንመልከት፦
ምክንያት አንድ፦ "ዑለማኦቹ የሳዑዲን መንግስት ያደንቃሉ"
ሀ- ዑለማኦቹ ያደነቁት በሚያዩዋቸው መልካም ስራዎች እንጂ በጥፋቶቹ አይደለም። ነው ጥፋት ያለበት አካል መልካም ቢሰራም አይደነቅም፣ እንዲያውም ይወገዛል ነው መርሃችሁ?
ለ- እንደዚያ ከሆነ ለምንድነው ኢራንን የምታደንቁት? ኢራን በሺርክ የተወረረች፣ ዑለማኦቿ ሶሐባ የሚሳደቡ፣ ብልግና የተንሰራፋባት፣ ሱኒዮችን የምትጨፈጭፍ
በቂያማ ጊዜ ማን ይመጣል ??
እኔ ሌላ አልልም አላህዋየ በድኔ ላይ አፅናኝ ብቻ አሁንስ ፈራሁኝ. ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቀልቢ አላድኒክ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
😢😢😢❤❤❤
ትክክልብለሀልወገናችን አሊህ ሂዳይስጥህ
ተባረክ በእውነት ምስጋና ይገባሀል ኢትዮጵያውያን እንዲህ ነን
በጣም አስታዋይ ነህ እዊነትህን ነዉ
❤አላህ❤ለሁላችንም ልቦና ይስጠን
አቤቱ አምላኬ እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረት ማረን ይቅር በለን
ቱ
🙄🙄@@ertselamምን መለትነወ ልጀቶ ልክነት
ካባቱቱቱቱቱአክቱቱ@@ertselam
Asemesay derom tawet amelakewoch nachew leyunet yelewm
Seweyew atashekabt 😂😂😂😂😂
እኔ ሙስሊም ነኝ በድይኔም ብዙ ተምሬለሁ ትክክል ነህ አሏህ በቀጥተኛው መንገድ ያፅናን
መንገዱ አንድ ነው እርሱም ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያውም በቂያማ ጊዜ የሚመጣው
Kettena megede ley new ❤❤❤
አደል ክፎ አታናግሩኝ እሽ
ወደዳችሁም ጠላችሁም ሀይማኖት እስልምና ነዉ እሽ ይሄ ወንጀሉ ቂያማ መቃረቡን መልክት ነዉ እንጂ ሀይማኖቱን ልታጠለሹት አይገባም።@@shalomtewo6286
ወላሂ በጣም ያስፈራል አላህ ይቅር ይበለን አብርሽ ትክክል ነህ ሙስሊም ቲክታከሮች መውጣት አለባቸው ይህን ነገር ሁሉም የአለም ሙስሊም መንቀሳቀስ አለበት
ራስ ወዳድ ነሽ😏 ይሄ በእናንተ መስጊድ ላይ ብቻ አይደለም ያላገጡት😢መላው የእስልምናም የክርስትናም አማኝና የሴጣን ተቃዋሚ የሆንን ሁሉ ተነሱ እንቃወም እናውግዝ ነው የሚባለው እቴ😢😢 የእኛን ቤተክርስቲያን ብለውት ብለውት እንዲሁ በክርስቶስ መስቀል ሱያላግጡ ዘመናት አለፉ እስካሁንም እያላገጡ ነው ይኸው በእናንተም መጡ ስለዚህ አብረን አውግዘን ነው በአንድ ድምፅ መቃወም ያለብንና በየእምነታችን መፀለይ ነው 😢😢
በጣም ጥሩ ልጅ ነህ የ እውነት ጨዋየጨዋ ልጅ ነህ ክፉ አይንካህ
😳የአለም መዳህኒት .መዳሀኒአለም እባክህን እደቸርነትህ ምህረትሁን ላክልን ይቅርበለን🙏😢😢
Amen
Amen amen amen
አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
አብርሽ በጣም ገረምከኝ ጎበዝ ለሀቅ ቅርብ ነው ልብህ አላህ መጨረሻህን ያስተካክልልህ ላኢላሀ ኢለሏህ ኢኒ ኩንቱ ሚነዟሊይሚን ያረብ ሁሉንም አስተካክለን በጠቅላላ እስልምና ክርስትና የለውም አሁን ላይ በጣም ከባድ ውዝግብ ውስጥ ነው 😢😢
አኡዙቢላህ በጣም ያሣዝናል አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ የተቀደሰ ቦታን በዚህ ልክ ማዋረዲ እኛ ሀጂ ለማዲረግ በናፍቆት እናስባለን እነሱ መጨፈር ያዙበት ሀስቡን አሏህ ወእኒመል ወኪል😢😢
እይ ወላ
እብሽሪ አላህ ሁሉንም ይመለከታል
Konjo jemari nang subc arging
😢😢😢
Kedus bota?
አሁን ይህ የክርስትያን ቢሆን ኖሮ ሙስሊም ያረከኝ አላ ትሉ ነበር ግን ሁሉም ባሀገሩና በሀይማኖቱ አንድ መሆን አለብን አብረን እንታገለዉ😢😢😢
ተመስገን ሙስሊም ያደረግከኝ ጌታ:: የተወሰኑ ሙስሊሞች ስላጠፉ, አቋማችንን እቀይራለን ማለት አይደለም::
ሙስሊም ፍፁም አይደለም, ኢስላም ግን ፍፁም ነው::
betelayim ya arab garadochche
@@sewasew2143legna gin krstinan behatiyategna sew new yemiweklut😢.krstnan bekrstian sew: eslminan bemuslim sew no no no
አው አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን
@@Fateya-e5k kkkkkkkkkk
سبحا ن الله😢😢😢የቂያማ ምልክት ነው አላህ ያጠፋናል እመኑ😭😭😭😭
سبحان الله በይ እህቴ
ላሁ ለውላ ቁወተኢለቢላህየማናይው የማንሰማውየለ😢
ቅያማ ተቃርቦዋል ያስተዋሉት ያውቁታል😢😢
ያአረቢ ወላሂ ያአሳዝናል ያአለም ተምሳሌት ሀገር ያአማል ያአረብ እዝነትህ
😂😂😂😂😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይባርክህ አብርሽዬ ጎበዝ ነቅተናል በርታ እሺ ይሄን መሰል ወቅታዊ ማንቂያዎች ላይ ልናተኩር ይገባል፡፡አለም ወዴት እየጎተተች እየወሰደችን እንዳለች መንቃትና መፀለይ ይገባናል፡፡ 😢ይሄ የ 2 ሀይማኖቶች ብቻ ጉዳይ ሳይሆን መላው የጥልቁ፣የጨለማው መንፈስ የሰይጣን ተቃዋሚ የሆንን ኢትዮጵያዊያንን ይመለከታል፡፡ 😢😢 በእርግጥ የጥልቁ ተከታዮች ከእነዚህ ሀይማኖቶች ውጪ የሆኑ ማህበረሰቦች ናቸው፡፡እኛ ኢትዮጲያዊያን ይሄ እርኩሰት ከፈጣሪ ቁጣ ከማምጣቱ በፊት በአንድ ድምፅ፣በህብረት ልናወግዝና ልንቃወም ብሎም ወደ ፈጣሪያችን ማልቀስ ግዴታችን ነው፡፡ ክርስትና ላይ ሲያላግጡ ዘመናት አለፉ አሁንም እየተቀጡ እንኳን በክርቶስ መስቀል ማላገጣቸውን አላቆሙም፡፡ሆኖም እኛ ግን ፍርዱን ለእርሱ ትተን የመቅሰፍቱ ተካፋይ ከመሆናችን በፊት ሁላችንም በየ እምነታችን ወደ ፈጠረን ማልቀስ፣መፀለይ፣መስገድ፣ ይኖርብናል 😢😢😢
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የመጨረሻው ዘመን የአላህ
የሁሉም ነገር ምልክት እየታየ ነው
የአላህ
እነዝህ ጥብ የሆኑ አረቦች የረሡልን የተከበረችውን ሀገር መካን አስደፈሮት እነዝህ ደቆሮች ጅቅላታቸው በሩዝ ተደፈነ በቃ ሚያረገትን አያቁ አሉ ።
ፍልስጤን ወንድሞቻችን በረሀብ እየተሰቃዩ እየሞቱ እነሱ እንደዚ 😢😢😢😢😢😢😢
flisexemoch iko mafaxarishinim ayawukumme
አራቦች ሲጃማሪ ሃራሚና ሃላል አያቁም😢😢😢ሲበሉም ሲጣጣውም ሰራታኛ ማማት ብቻውናው😢
Mejemeriya abrish sele hametina sele areb alaweram anchim lebesh west yalewin new yawerashew bedenb adamchi silemin endawera hamet be habesha yibisal::
በትክክል
አዎ ክርስቶስን ሀሜት ብቻ ስራቸው😢😢😢
Ewenet
ሁሉም አይደሉም ብዙ ሚሰክን አረቦች አሉ 😢
ወንድሜ ምንም አንልም ይህ የሚሰሩ ሰዎች አላህ የስራቸውን ይስጣቸዉ የመጨረሻዉ ዘመን ላይ ደርሰናል የሳውዲ እና የካእባ ክብር ዘላለም በልባችን ይኖራል
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቸር አሰማን🤲🤲❤❤
🤲🤲
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏
Besmame egzio egzio egzio
አሜን አሜን አሜን
አብርሽየ ምርጥ ሰው አላህ ይጠብቅህ ❤
አብርሽ ወንድሜ ብዙ መጥፎ ነገር በየ ቤቱ በየሀይማኖቱ ጥሩ ነገር አይታይም አላህ በቃ ይበለን ሁላችንም ወደ ፈጣሪያችን እናልቅስ 😭😭😭🤲☝️
ወንድምሽ ኣደለም የሌላ እምነት ተከታይ ስለሆነ
አብርሽ ግን መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ🥰 በጣም ያሳዝናል አኪሩ ዘመን ወይ መጨረሻችንን አሳምረልን💔💔😭😭🤲
ላ ኢላሀ ኢላለ አላሀ ሆይ አተ ታያለህ ትሰማልህ የሩቅን የቅርቡን አዋቂ ነህ ሰሚን ተመልካች ነህ ኢለሂ
ምርጥ ሰው ሰውኛ አስተሳሰብ ማለት ይህ ነው ❤ኢትዮጲያኖች ነን በሀይማኖታችን የማንደራደር ነን ሙስሊሞችም ክርስቲያኖች ብንሆን ጠካሮች ነን አረቦች ኮ አብኞቹ ከሀዲ ናቸው
በስማም ውወልድ ወመፈስ ቅዱስ አዱ አምላክ አሜን
ምን አይነት ክፉ ዘመን ደረስን ምናለ እመነት ቢከበር ክፉ ዘመን ኦፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉
ንጉሱጠገበ ሙሀመድሰልማን😢
ያረቢ አላህዋ መጨረሻችንን አሳምረልን በጣም ያሳዝናል አብረሸ አላህ ይጠብቅህ የኛመልካም ትክክል ነህ ቆይ ታዋቂ ቲክቶከሮች ቁረአን ያዙ እያላችሁ ኡኡ ትላላች አሁን የባሰ ሲመጣ መቃወም አለብን ሁላችንም😢😢😢
አኡዝቢላሂ ምነሸይጧን እረጂም ምን አይነት ዘመን ደረስን አላህ መጨረሻችን አሳምርልን የቂያማ ምልክት ነው😢😢
አምን ያረብ
ሀቅ ስለተናገረክ ሰብስክረይት አረኩህ
በሁሉም ሲደርስ ምናልባት የአለም ህዝብ ቢነሳ ና በፀልይ ሁሉም በየ እምነቱ አልያም ቢቃወሙ ሁለት ሰው ቢጮህ መላም የለው😢😢😢
Ngeru ser kesedede we do sayhone tegeden yasyetenunale. 😊
ጉድ ጉድ ጉድ ነው መቼም!! ንስሀ ገብተን ተዘጋጅተን እንጠብቅ ክርስቶስ መምጫው ደግስው
ከአሁን ይጀምራል ንሰሀ መግባታችን
አዎ የኢሳ ኢየሱስ መምጫ ደርሶዋል ከመጣም በኃላ እኔ ጌታቹ አይደለሁም ብሎ ይመሰክራል
@@laylamohammed6405 man ale ?
የአላህ ቁጣ ይውረድበት ሸሪአን የሚያበላሸ ናዕነቱላህ አለይክ
ለሀውለውላ ቁወተ ቢላሀ ሀይልም ብለሀትም የአላህነው እሳት ባይዘንብ ያአላህ እዘንልን
አብርሽ ይች አለም ግራ እያጋባንነው አላህ በታላቅነቱ ያሸንፋቸው አቅም ያለው እሱ ብቻነው።
ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂዑን እህህህህህህህ ያረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልን እንኳን ደህና መጣህ አብርሽ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቀን የማናየው የማሰማው የለም እሱ ይቅር ይበለን ሼር ላይክ❤❤
ነብዩ ሠለላአለይና ወሠላም ተናግረዋን የመጨረሻው ግዜደረስነው ወድ ሴትን ይመስላን ሴት ወድን ትመስላለች የቃማምልክትነው አላህ መጨረሻችን ያሳምርልን😢😢😢😢
አብርሽ እናመሰግናለን ሀቀኛ ብዬሃለው። ዘመነ ፍፃሜ ዋዜማ ላይ ነን።
ሱብሀነላህ ያረቢ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ምንጉድነው በአላህ
እናመሰግናለን ወንድም አብርሽ
ሀስቢየነላህ ወኒኢመል ወኪል
በለድ ረሱል ሰለላሁ አለይ ወሰለም በዚህ መልኩ ማየት 😢😢😢
እኔ ግን አላመንኩም የአለም ህዝብ ህልውና ስለሆነ በያለንበት የሙስሊም ሀገር ልንሰማው ይገባን ነበር ❤
ከአንዱ አመት አንዱ አመት እየባሰ ነው የሚሄደው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ሰሉ አለ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አንተ ጠብቀን አላህዋ
Selelahu aelyhi weselegimm
ያላህ እሄ የቂያማ ምልክት ነው አላህ ይሁነን አንተ ግን አደቅሀለሁ ልበ ቀና ነህ
አኡዙቢላሂ ሚነሸይጧን እረጅም የምርተመችተኸኛል ያገሬልጅ
ያው የመጬርሻ ዘመን ላይ ነን ልንጠፋ ትንሽ ነው የቀርን አብርሽ ልክነህ ወረበልካዕባ ብለን እምንምለው ትርጉሙ በካዕባ ጌታ ይሁንብኝ ማለት ነው አንድ ሙስሊም የሆነ ነገር ጠይቀከው ወረበልካዕባ ብሎ ተማለልህ አልወሽም ግን ልንጠፋ ስለሆነ መሰለኝ ነገሯቹ በሚያስፈራ ሁኔታ ነው ያለነው😢😢 ያአሏህ በዝነትህ ውሰዴን
🕌🕋🕋🕌🕌👍👍👍
አላህ ሰልማን የሚባለው ና መሰሎችን አላህ ያጥፋቸው እንጂ የመጨረሻው ዘመን የመድረሱ ምልክት
ኢናአሊላህ ያማል 😢😢😢😢😢
ዛሬ ሰብስክራይብ አርኩህ የምር ምርጥ ልጅ ነክ የቤትክም አዲስ ነኝ አላህዬ መጨርሻዬን አሳምርልኝ
የቂያማ ቅረብ ምልክት ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልንጂ የአላህ ይድረስልን ከሱ ቁጣ ያማል መጥፊያችን ደርሷል
ወንድሜ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም ነው ያቀረብከው ልብ ያለው ልቤ ይበል thank you
አለቀልን እግድህ መህጃችን ደረሰ ወደትልቁአለም ይችአለም አለቀች ቸውቸውእያለችነው
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
አላህ ያዋርደቸዋል ወላሂ እስልምና ነው ያከበራቸው ይዋረዷታል😢😢
ማረን ይቅር በለን😢😢😢❤❤❤
አብርሽ ወንድሜ በጠም አድነቂህ ነኝ❤❤❤
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
አብርሽ እናመስግናለን እውነት ተናጋሪ ነህ።አላህ በረካ ያድርግክ ይሄ የመጨረሻ ዘመን ነው
አሄሩ ዘመን ያኢላሂ ከምቶዳቸዉ አድርገኚ 😢😢😢😢
አብሪሽ በጠም እናማሰግናለን ለቃና አስታሰሰብክ❤❤❤ ግን ምዕራብ ልጨወትብን ነዉ በእምነታችንም ያፖሎትካ አልበቃ ብሎ😢😢😢
Hellwoon የሚባል ጉድ እኮ ዱባይም ይከበራል አብርሽ የሳውዲ ህግ ሐበሻ ላይ ነው ተፈጻሚነቱ ይህኔ የሆነ ሐበሻ ክርስቲያን ስለ ካባው ወይም ስለ ቁራን የሆነ ነገር ቢል ተሰይፏል ወይ እስር ቤት ገብቷል
❤❤❤
Ewenet sejemer islamoch sextant amlakwoch nachew
የት አባክ ታቀናለህ ጣኦት አምላኪ@@HopeRight-x7n
የፈፀመዉ መንግስቱ እንጂ ህብረተሰቡ አይደለም ዉስጣችን ምናክል እንደደማ እኛ ነን የምናዉቀዉ
@@Munira-uo5pv🤣🤣🤣🤣🤣tadeya gulebetachu dehawu mesigenu sew laye new malet new yehewu wanawu mereachu hayemanotachu tekekile edalehona asayachu eseye
እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ ሁሉንም አስደንግጦዋል የሆነ የአላህ ቁጣማ አለ ግን ተደርቦ የሚመታው በጣም ያሳዝናል ያያያረብ ጠብቀን አሽሉከን
አብርሽ እናመሠግናለን ወንድሜ በጣም ትክክል ነህ በእስልምናም በክርስትናም የዚሕ አይነት የተጨማለቀ የሚዘገንን ነገርየለም እነዚህ የሸይጧን ባሪያዎች ናቸው አሏህ በምድር ላይ አሳማሚ ቅጣት ይስጣቸው እኛንም አሏህ ከሸይጧኖች ይጠብቀን መጨረሻችን ያሳምርልን አሚን
ያአሏህ🤲🤲🤲🤲
የመጨረሻው ዘመን አላህዬ መጨረሻየን አሳምርልኝ
አይይይይይይ 😭😭😭😭😭 አሏህ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን
ኢነአሊላሂ ወኢነኢለሂ ራጀኡን ካቲማችንንንን አሳምርልን😢😢😢😢😢ያአላህ
መሊክ አብደላህ አላህ ይዘንለት ከሡ ወድህ መሊክ ሠልማን ለልጁ አስረከበ ስልጣኑን በጣም ተጫወተ በዜጎቹ ላይ እዚህ በዉረስ ነዉ እንጂ እንደኛ ሀገር ሠላማዊ ሠልፍ የለም በጣም ነዉ እሚፈሩት
ኒቃብ እንደበፌቱ አይደለም ለሴቶች መኪና ፈቀዴ ፓሊስም ማሠልጠን ጀመረ ብዙ ፈሳዶች አሉ ግን አንድ የሌሎች እምነት እምታቁት ቢኖር እስልምና በዚህ የበታችነት እሚገባበት አይደለም እሽ ኑኑ እየሡስ ክርስቶስ እመኑ እምትሉት ገርሞኚ ነዉ እናምናለን እኮ ግን እኛ ሙስሊሞች የፈጣሪን ደረጃ አንሠጠዉም በነብይነቱ እናምናለን።
እናመስግናለን ድምፅ ስለሆክ አብርሽ ግን የስም እስልምናን የያዙ አስመሳይናቼው በምነቱ መነገጃእያደረጉት ያሉት ብቻአሞኛል ሳየው😢😢😢😢😢😢😢ወይኔ ላድቀን ምነው ስልጣን በሰጠኝ ሀያሉ
እየሱስ ልማጣ ባዳጅ ነው እየሱስ ያለው ሕዉት አልው እየሱስ የሌለዉ ሕዉት የለዉም 💕💕💕እህት ዉንድሞቺ ሆይ እየሱስ ያድናል 🎉🎉🎉
አብሬሺ የሀቅ ሰዉ❤❤❤
እኛም አንወድሃለን ጤናህንያብዛልህ ቆንጆ ትምህርትነውየሰጠኸው በርታ።
የአኬሩ ዘበን ቃማ ምልክት ያረቢ ጌታዬ መጨረሻችንን አሳምርልን
የአላህ 😭😭😭😭😭😭 💔💔💔
ላሀውለ ወላቁወተ ኢለቢሏህ 😭😭😭😭በጣም በጣም ነው ልቤ የተሰበረው በሳዑዲ ምድር እንዲህ መደረጉ የአኬራ ዘመን 😭😭😭😭
አብርሽ ጥሩ ነው የገለጥከው እቺ ሴጣን ሲባል እንጂ አይቻት አላውቅም እቀየራለሁ ያለችው ይኸው ተቀየረች የኛ ሀገር የውጪ ዘፈን አድናቂዎች የሪሃና የሌሎችም ጉዳችሁን እዩት መጨረሻው ዘመን ምልክቱ ታየ አድነን ጌታ ሆይ
እውናቱም ዛማኑ ካርቦአል የ ማጫራሽ ዛን ላይ ኔን በ ምራቱ ይጎቤኘን አግዚአብሔር አምላካቺን 🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️😭😭😭😭
You're the loyal person. I hop every one is like you .
God bless you 🙏
Take care yourself please.