Ethiopia - ጠቅላዩ በፓሪስ ከአልሲሲ ጋር፣ የጌታቸው ረዳ ብስጭት! መቆጣጠር አልቻለም፣ ህወሃት የመጨረሻ እድል ተሰጠው፣ የባለስልጣናት ግድያ ቀጥሏል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 49

  • @osmanyoutube2942
    @osmanyoutube2942 Рік тому +4

    ሀገራችን አላህ ስላም ያርግልን ያርብ

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 Рік тому +2

    ኢትዮጵያዬ ክፉውን ሁሉ ያርቅልሽ አሜን

  • @hussenahmed-zz7ws
    @hussenahmed-zz7ws Рік тому +1

    ❤❤ ብልፀግና የአማራ እና የትግራ ህዝብ እድሜ ልኩን እድባላ እየሰራ ነዉ

  • @SolomonSugebo
    @SolomonSugebo Рік тому

    Never for ever

  • @alishaamra7756
    @alishaamra7756 Рік тому

    The next prime minster candidate Birtukan Mideksa!
    Love you Sister!

  • @teferieabje-ys2pr
    @teferieabje-ys2pr Рік тому

    🙏🙏🙏🙏

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 Рік тому +1

    እረረ መቸነው የንፁሀን ሞት የሚቆመው😢😢😢😢

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 Рік тому +3

    ሀቅን መዋጥ ሲያቅተው ገና ያብዳል። ሰዚሁ ምክንያት ህዝብ ማለቁ በጣም ያሳዝናል።

  • @gt9746
    @gt9746 Рік тому

    የግብጽ ተላላኪ

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968 Рік тому

    የብሄር ሰረዓትን የሙጥኝ ማለት/ተቸክሎ መቅረት/ በመጨረሻም ያመነጨውን ጨምሮ አሁንም ከስር ስር ተፍ ተፍ የሚሉትን ጭምር እየበላ መሄዱ አይቀሬ ነው። Mark my word!!!

  • @omumahi4240
    @omumahi4240 Рік тому +1

    እኔ በብዛት የምወደው ይህ ጋዜጠኛ ነው ፋታ ዴይሊ በጣም ከምውደው ቻናል አንዱ ነው ግን ችግሩ ጋዜጠኞች ይለዋወጣሉ

  • @merong-g6w
    @merong-g6w Рік тому

    ሠላምሥላምፈታደሌ

  • @samsom6887
    @samsom6887 Рік тому

    😘😘❤️🙏

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Рік тому +2

    መገን ኢትዩጵያ በየቀኑ ሞት ብቻ😢😢

    • @merong-g6w
      @merong-g6w Рік тому

      ጌታቸዉእረዳ የሠዉየሆነ ነገርይወዳል ይህቀማኛ

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 Рік тому

    የውጪ ባንኮች መግባት በአገሪቱ ላይ የሚአመጣውን ኢኮኖሚ ደንቃራ ለኢትዮጵያ ቆመናል የሚሉ ኢኮኖሚስቶች ለሕዝቡ ግልፅ ማድረጉ መልካም ነው። ልመናና ብድርን በር ለማስከፈት ከሆነ ምእራባውያንን እንዳለማወቅ ያስቆጥራል። በኢትዮጵያኖች የተገነቡ ወይም የመንግሥት/የሕዝብ ባንኮች እጣ ፈንታ ሊጤን ይገባል።
    እግዚአብሔር ከምእራባዉያን መቅሰፍት የሚአዋጣን መሪ እግዚአብሔር ይለመነን።

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 Рік тому +1

    ጌታቸው ረዳ መብት የለውም ቀጥታ አሜሪካንን ማናገር

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 Рік тому

    አሁን ታይታኒክ 2ን መስሪያ ታሪክ ተገኘ

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 Рік тому

    mekelakeya tera sira ayiseram yuniformun lebso manim yihen sira lisera endemichilim ke imit masebat yinoribachwal...mikniyatum shenen yizo sayiel yemiyamexa serawit new yalew...memesiker yichalal

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Рік тому

    የተረገሙ ታይታኒክ መርከብን ፈጣሪ እንኳን ቢሻ ሊያሰምጣት እንደማይችል ደስኩሮ ነበር መጨረሻው ዛሬም ሌላ ሰውን እየጠራ መዋጥ ጀመረ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Рік тому

    ዲፕሎማሲ

  • @Kalkdanmanamew
    @Kalkdanmanamew Рік тому +2

    ውሸቱን ነው እሱማ ደስ ነው የሚለው ነገ ደግሞ ወልቃይትን ይጎብኙ ይባልና ወልቃይትማ የትግሬ ነው ብለውህ ይሄዳሉ

  • @user12146
    @user12146 Рік тому

    በዚያው ያስቀራችሁ

  • @getsolomon
    @getsolomon Рік тому +2

    ይህ የትግራይ ግዚያዊ አሰተዳደር ለምን አሁንም እንደሚደነፋ አይገባንም ማን አይዞህ እንዳለው ይገርማል

    • @dkm1666
      @dkm1666 Рік тому

      MALKES KEZER NEW

  • @tefwri1058
    @tefwri1058 Рік тому

    መከላከያ የመንት ስትስልጣን ጠባቂ የብልፅግና አገልጋይ ከሆነ ቆይቶአል

  • @abdurehmanseid-xl3gq
    @abdurehmanseid-xl3gq Рік тому

    መሌ ባለ አስራስድስት ተርባን ድዛይን አድርገው ያዘጋጁት የህዳሴው ግድብ ወደአስራሶስት ተርባይ በማውረድ።ከስድስት ሺህ ጌጋ ዋት ወደአራትሺ ሶስመቶ ጌጋዋት በማውረድ ግድቡን መሸጥ እንደት ግብፅ አትደሰት።ሙሊቱ በዚህ አመት ፊክ ነው።

  • @eliadtse2182
    @eliadtse2182 Рік тому

    ፵፭ ደቂቃ አይደለም ፩ሰዓት ከ፵፭ ነው

  • @MussieSolomon-yu1qc
    @MussieSolomon-yu1qc Рік тому +1

    Feta ye American media

  • @fitsumzelalemhawaz3958
    @fitsumzelalemhawaz3958 Рік тому

    እኔ ማዝነው በኛ ላይ አሜሪካ ፈላጭ ቆራጭ መሆና ነው

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Рік тому +6

    ይህ ድግምታም መሪ አላህ ያንሳው☝

    • @Tigist-ww4gn
      @Tigist-ww4gn Рік тому

      Amen

    • @HabtamBelete-yy2if
      @HabtamBelete-yy2if Рік тому

      አሜን አሜን አሜን
      ይህ 666 የሆነ ሰው ፈጣሪ ያሳልን እሱ እያለ አገር ሰላም አያገኝም

  • @burafelsimen7390
    @burafelsimen7390 Рік тому

    እኛ የምንለው መንግስት እርምጃ ሲወስድ በተለይ ሸኔ ላይ መንገስት እርምጃ ሲወስድ
    ነፁአን ተገደሉ ይባላል ታዲያ ሸኔ የት ነው ያለው ።

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 Рік тому

    ጌታቸው ረዳም ሆነ ጠቅላላ የወያኔ አመራርና ጀሌዎቻቸው ከነሙሉ ትጥቃቸው በኢትዮጵያ ሕልውና ላይ ሊፈነጩ የተፈቀደላቸው ኦናግም ሆነ ወያኔ የመገንጠል የረጅም ጊዜ አላማቸው ስለሆነ ጠቅላዩ በተለያየ ጊዜ ሊሸፋፍኑት ቢሞክሩም የሚደረገውን ጠለቅ ብሎ ኢትዮጵያውያኖች ሊመለከቱት ይገባል።
    ኢትዮጵያ ከመላው ክልል ሕዝቦቿ ጋር ለዘላለም ትኑር።

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Рік тому

    በአላማጣ የተጀመረው ወደ ወልቃይትና ራያ ይሄዳሉ እንቁራሪት ለዝሆን ማስጠንቀቂያ ስትሰጥ

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 Рік тому +1

    ታዲያ እያለቀሱ ይጨባበጡ? ምን ይሆን ልክ ነዉ የምትሉት አቢይ መሳቁ ተገቢ ነዉ ያም መቼም ማልቀስ ያለበት አይመስለኚም

  • @Tube-iz3xj
    @Tube-iz3xj Рік тому

    መገን የቀበጡለት አሉ ሀብታም መሆን ለካ እንዲህ አቅል ያስታል

  • @mohammedsooma3685
    @mohammedsooma3685 Рік тому

    ከብቶችን የሚገሉ ከሆኑማ እነሱ ልብሱን ቢለብሱትም የመከላከያ አባላት እንደማይሆኑ ያለፈውን ወያኔ መራሽ ጦርነት ለሚያስታውስ ሁሉ ምስጢሩ ግልፅ ነው።

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 Рік тому

    ይህ ግመል አፍ ጌታቸው ረዳ እርድ ያርገው እና እኛራያአላማጣ ካሁን ብሃላ በቃን ሰላም እንፈልጋለን አፈር ይብላእና ከፊት አይማርም እዴ

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 Рік тому

    Wedebun Yishexal Abiy Ahmed 👎👎

    • @alishaamra7756
      @alishaamra7756 Рік тому

      ምነው የጨረቃ ቤት ፈርሶብሻል እንዴ .... አብይን ለቀቅ አርጊው ጀለስ....ጉቦኛ ህገወጥ ሌባ ምናምን ስትሆኚ
      አብይ የሚለው ስም ያንቀጠቅጥሻል!!!!

  • @እናቴየኔንግሰትኑሬልኝ

    መግሰት እራሱ ኦነግ ሸኔ ነው ምክናየቱም ኦነግሸኔ እደፈለገ ሰው እየገደለ ምንም አላለ መከላከያ እራሱ ሚሥኪን የአማራ ልዩሀይ መክላከያ እያሳደደው ነው በየሰፈሩ ንፁሀን እየገደሉነው

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Рік тому

    ያማራም ህዝብንም በየምድርም የወሎም ህዝብንም አብይአዱንም ዋፍናም ኬረም እርልያም ህዝባችንም ህዝብንም አማራም ባጀትም አይፈልግዉም መንግስትም አይፈልግዉትም ጦርዉንም አይፈልግዉትም ካማራም ህዝብንን መዉጣትም አለበት የትግእየም የኦሮሞንም መንግስርም ጦርወልም ባጀትዉንም ጠራርጎም ያዉጣልን ህዝብንም አማራም ነንም ጠላትማ ጠልልት ነዉ ስለባጀትም ሱሰጥም ለህዌሀትም ጤርዉንም ለህዌሀትም ይስጥ ላ.ኣራም ጅልም ወታደርም አደለም ሙሰጠወል ድራማዉንም ንም ከክልልም አማራም ይጠረጋል እስከጤትዉም እስከናንክዉም ከክልልንም ህዝብ አማራም ይፕኦሮሞንም የትግርየም ጦርም እፕመራርንም ኢልየትም ከህዝብንም አማራም ሚድያቸዉም ተጠራርጎንም ይባረራል በልጄችዉንም ትግልም ህዝብንም አማራም በየምድርንም ፀለምት ዋልቃይትም እራያም ታጋይም ባጀትዉንም ጤርዉም እያነደደም አዱስንን ይገባል ጅግናወፕ በእጅዉም ባጀትዉ ስልጣንዉ። ይቄጣጠራልም አይዝዋችሁ ህዝብንም ነንም አማራም ነንም በየምድሬችም ህዝብዌችም ለትግርየም ዘርም ለኦሮሞንም ኢሊትም ዋጋቸዉንም ይሰጣቸዋል ህዝባችንም ህዝብ አማራም

  • @zuleykamuddin1004
    @zuleykamuddin1004 Рік тому

    😊¡l

  • @adamuabiy1938
    @adamuabiy1938 Рік тому +1

    መንግስት ሸኔን አይገልም ውሸታም። ኦሮሞ ኦሮሞን አይገልም ብሏል አብይ ሸኔ።

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 Рік тому

    This is drama!!! Amara focus on your struggle for freedom from genocide being committed on you by the regime!!
    አማራው አርእስትህን አትቀይር ኅሁሉ ፍድሪማ ነው!!!! አብይ ማንንም ይጨብጥ ጌታቸው ይቆጣ አንተ ላይ ድራማ ነው!! ራስህ ማዳን በክንድህና መብትህም ነው!!!

  • @freeethiopia3729
    @freeethiopia3729 Рік тому +1

    #አብይ_አህመድን_ከነግብርአበሮቹ_በአማራ_ዘር_ማጥፋት_ለዓለም_አቀፍ_የወንጀለኛ_ፍርድ_ቤት_ሣናቀርብ_አናርፍም🩸⚖️

  • @mergiataye3553
    @mergiataye3553 Рік тому

    ያ ሁሉ ዲፕሎማት ትግራይ ውስጥ ሲርመሰመስ ማን ተናገረ ይህ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም እንደማለት ነው አይን አውጣ ሌባ በለው