ነዳጅ የሚነግዱት ባለሥልጣናት፤ የተቀጣጠሉ እሳቶች|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 411

  • @Riverspet
    @Riverspet 22 години тому +153

    ያየሰው ሽመልስ ታሪክ አና ትንታኔ ያንተ የግልህ ነው ,
    የኔ ትውልድ አንደኛ ጋዜጠኛ❤❤❤!!!

    • @aruaki4454
      @aruaki4454 19 годин тому

      ጎበዝ ውሸታም ነው የ ወየነ ኮዶም

    • @hailemariam-z3q
      @hailemariam-z3q 4 години тому

      there is no doubt.

  • @EvanaSeifu
    @EvanaSeifu 21 годину тому +83

    ጊዜ ጊዜ ጊዜ ነዉ ዳኛ ሁሉንም ለማየት እድሜ ይስጠን

  • @mary21949
    @mary21949 21 годину тому +51

    ድንቅ እይታና ትንታኔ ነው። ይህን የፃፈ ያረመና ያቀረበ እጅ ይባረክ።

  • @DereseGessese
    @DereseGessese 22 години тому +48

    ያዬሰው አንደኛ ነህ ትንታኔህ ይመቸኛል።።እና ከሁሉም ደስ ሚለኝ ሚዛናዊ ነው።

    • @aruaki4454
      @aruaki4454 19 годин тому +1

      ሚዛን ትርጉሙ ብታውቅ ጥሩ ነው

    • @negat6082
      @negat6082 17 годин тому

      @@aruaki4454 zga

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 22 години тому +46

    ኢትዮ ፎረም ብቸኛ የኢትዮጵያ ሚዛናዊ ሚዲያ 💚💛❤️

  • @daewdjamwl6090
    @daewdjamwl6090 21 годину тому +20

    ትንታኔ ፣ እጅግ በጣም ጥሩ አቀራረብ ትችላላችሁ ። ሁሉም ኢትዮጵያዊ ለጋራ ህልውና ሲል ተቃውሞ ማድረግ አለበት

  • @shalomshalom5978
    @shalomshalom5978 21 годину тому +25

    አብይ ነ ራቁቱንንንንንንን ምታደርገው ምርጥ የኔ ዘመን ጋዜጠኛ ❤❤❤❤❤❤❤ ጀግናናናናናናናናና ባለ ብሩህ አይምሮሮሮሮ🎉🎉🎉

  • @Bilal-c1o2j
    @Bilal-c1o2j 8 годин тому +3

    ያንተ ይለያል በስሜት ሳይሆን በጥላቻ ሳይሆን በእውቀት በመረጃ የምታቀርብ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አላህ ያቆይህ

  • @SamsonGirma-t3r
    @SamsonGirma-t3r 18 годин тому +7

    አንጀቴን ነው ያራስከው ምርጥ ትንተና ተባረክ

  • @biniyamtsegaye7323
    @biniyamtsegaye7323 21 годину тому +20

    እንዴት አይነት ጋዜጠኛ ነሀ? እድሜ ይስጥህ የምተገርም ባለሙያ

  • @Jared-ln21
    @Jared-ln21 20 годин тому +14

    ያየሰው እውነተኛ የእውነት ሰው ስም❤❤❤❤❤
    እሄ ህፃን ጨቅላ ሚኒስተር በመጣ በወሩ ስለነዳጅ አወጣለሁ በሚለው ስብከቱ የሀሳዊው ሙሴ መእመናኑ በሞቅታ ከአናዳጅ መሪ ወደ ነዳጅ አውጭ አሸጋገረን ያሉት ትዝ ሲለኝ 😂😂 ፈገግ ያስብሉኛል እኔ ግን ገብቶኝ ነበር ተመስገን

  • @helenemso32
    @helenemso32 19 годин тому +10

    ያየሰው ሽመልስ ታሪክ አና ትንታኔ ያንተ የግልህ ነው ,
    የኔ ትውልድ አንደኛ ጋዜጠኛ❤❤❤!!!

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 22 години тому +30

    ኢትዬ ፎረም ስጠብቅህ ከች አልክ!!

  • @YirgawTikue
    @YirgawTikue 22 години тому +19

    ጥሩ ጋዜጠኛ ምክንያታዊ አሳማኝ ህዝባዊ ውግንና ያለው ሚዲያ ቀጥሉበት

  • @derebeyimam9750
    @derebeyimam9750 21 годину тому +10

    What a world-class mind analysis

  • @biniyamtsegaye7323
    @biniyamtsegaye7323 21 годину тому +13

    የሚገርም አቀራረብ ከድምፅህ እስከ ፅሁፉ ሁሉም ነገር ጥንቅቅ ያለ በርታ እሽ

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 22 години тому +16

    የብልፅግናዎቹ ቅጥፈት አያልቅ
    ያየሰው ምርጥ በመረጃ የተካነ ጋዜጠኝነት

  • @ኑእናንብብ
    @ኑእናንብብ 21 годину тому +23

    ቆይ ግን ምንድን ነው እንደዚ ፈሪ ያደረገን ይሄ ሁሉ ጫና አናታችን ላይ እንደቋጥኝ ወድቆብን

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 21 годину тому +1

      እየተቆነጠጥን ሥላደግን ይመሥለኛል

    • @khalidasmamaw6652
      @khalidasmamaw6652 19 годин тому +5

      ፈሪ ትውልድ መቸም ነጻ አይወጣም ፈሪወች ነን!!

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 18 годин тому +3

      ነፍስ ነዋ ማን ይነሳ ማን ይጀምር አዲስ አበቤ በልማት ስም እየተነሳ ተበትኖ በየጥሻው ተጥሏል በደረሰበት እንግዳ ነው አይተዋወቅም ማንን አምነን ከማን ጋር እንነሳ ሁሉ ባንዳ ሁሉ አስወጊ አቃጣሪ ነው። አብሮ አደጌ ጓደኛዬ ከጎኔ የለም ወይ ተሰዶ ካገር ሲወጣ ባሕር በልቶታል ወይ ኮዬ ፈጬ ተወርውሯል ከማን ጋር ሆ ብለን እንነሳ...??,!!!

    • @khalidasmamaw6652
      @khalidasmamaw6652 18 годин тому

      @@tameratgutema9834 ሰፈርህ ሳይሆን አላማህ ይሰበስብሀል!!

    • @BOBRast-vw4pr
      @BOBRast-vw4pr 6 годин тому

      ፈሪ ሰለሆን ነዋ ትልንትና በለው ፈለጠው ሰትል ከመንገስት ጎን ሁኖህ ዛሬ እላይላይህ እሰት ሰደፋህ ምነው ፈሪ ሁነን ትላለህ መጀመርያ የኢ/ያ ህዝብ ነው እርስ በአርሱ እንዲጣላ ነው ያረገው ለዚ ተባባሪ ደሞ የደነቆረ ኣማራ ነኛ ፈላጭ ነኝ ፎኖ ነኝ የሚል እንደውሻ እሚጭሆው ካብአዩ እግር ሰር ሁኖ የኢቶጰያ ህዝብ ወደ ለየለት ጦሩኖት ኣሰገቡት እንጨብጣታለን ትግራይ ብቻ ፍቀደለን ሙሴችን የሚሉ ነቻው

  • @tameruworku5667
    @tameruworku5667 20 годин тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
    አምላክ እኛን የኢትዮጵያ ሕዝቦች ካደነዘዘን አዚም
    እንዲያላቅቀን በትጋት እንለምነው።

  • @GetuAsseffa
    @GetuAsseffa 21 годину тому +20

    ሲጨፈጨፍ ዝም ያለው የአማራ ህዝብ ፤ ነዳጅ ጭማሪማ ጉንጭ እንደ መሳም ይቆጠራል !!!!

    • @yitayalyirga9576
      @yitayalyirga9576 20 годин тому +1

      ነዳጅ ጭማሪው በአማራ ህዝብ ላይ አስመሰልከው ጌታው🤔

    • @tesfayesebsebe2932
      @tesfayesebsebe2932 19 годин тому

      አንተ ነህ ለካ አማራ ክልል ጦርነት የከፈትከው!

  • @M-gh5pi
    @M-gh5pi 20 годин тому +3

    ያየሰዉ ጥሩ ዘገባ ነው ያዘጋጀህዉ። ብዙ አገዛዘዙን የሚቃወሙ ሚድያዎች ኢኮኖሚያዊ ሀሳቦችን እንደመታገይ መንገድ ሲጠቀሙ አይታይም ። ህዝቡን የበለጠ ማንቃት ይስፈልጋል።

  • @ETHIO1800
    @ETHIO1800 22 години тому +20

    ድምፃችንን ወተን ካላሠማን ስቃያችን በዝቷል።

    • @hikelabdela
      @hikelabdela 8 годин тому

      Min honeni yihon yetegnanew?

  • @derejemekonon6705
    @derejemekonon6705 22 години тому +4

    This is what media truth mean for me. Appreciate ❤❤❤❤

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 20 годин тому +3

    God bless all #Ethioforum media staffs' !

  • @ZolaMD-v4w
    @ZolaMD-v4w 21 годину тому +70

    አቢይ አህመድ በዚህ ሳምንት ይሙትልን ምትሉ ።ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪

    • @mulalemWeres
      @mulalemWeres 21 годину тому +1

      ፋንድያ ቆምጬ

    • @solomon035
      @solomon035 21 годину тому +1

      አይባልም ።

    • @abderehmanabdeselam7721
      @abderehmanabdeselam7721 20 годин тому +7

      አይሙት የቁም ሞት ይሙት

    • @ibnabduljelil9951
      @ibnabduljelil9951 20 годин тому +1

      ሁሉም ሟች ነው አንተም ትሞታለህ እነሱም ይሞታሉ ሁሉም ሟች ነው ከአንድዬ ፈጣሪ በስተቀር ጊዜውም የተወሰነ ነው

    • @HiwotAmare-q9o
      @HiwotAmare-q9o 20 годин тому +2

      አሜን ይሙት ይሄ የጦንቋይ አምላኪ አምላክ ዕድሜውን ያሳጥርልን አሜን

  • @fasilgebre4150
    @fasilgebre4150 21 годину тому +12

    የቀይ ና የነጭ ሽብር ጭፍጨፋ ደካማ ማህበረሰብን እንደፈጠረ የ1997 የአጋዚ ጦር በአ.አ ወጣትና ህፃናትን መጨፍጨፍ ዛሬ ድንዝዝ አዲስ አበቤን ፈጠረ የቀውስ የአዙሪት ጉዞ

  • @fitwimengesteab233
    @fitwimengesteab233 20 годин тому +1

    Just to express my respect and appreciation to the crew of " ETHIO FORUM."

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 22 години тому +4

    ምርጥ ትንታኔ ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @EyoabNegasi
    @EyoabNegasi 20 годин тому +4

    እንኩዋን ያልሞታቺሁ ያየ እና አበበ and your ፍሬንድስ እወዳቺሁዋለሁ አለሁኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlemnewGashaw
    @AlemnewGashaw 21 годину тому +3

    እናመሰግናለን ያየሰው ጠንካራ ሠው

  • @zemdieteshomelopiso6024
    @zemdieteshomelopiso6024 21 годину тому +3

    Y r z best analisist, My hero, please keep it uo

  • @yared506
    @yared506 22 години тому +12

    አማራ ያሸንፍል ✊✊

  • @misgunnigussie4932
    @misgunnigussie4932 22 години тому +6

    People of Ethiopia be ready for the coming wave

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 6 годин тому

    ያየሰው ሽመልስ ድንቅ ጋዜጠኛና አንቂ ባለሞያ ነህ!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cherkostafere2469
    @cherkostafere2469 21 годину тому +6

    የዚ ህዝብ ትክሻ ስፋቱ ይገርመኛል ሁሉም ይሸከማል (ችግር,ክፋት,መቀኝነት,ፍራት....)

  • @tedlagualu
    @tedlagualu 13 годин тому

    በጣም እናመሰግናለን ያየሰው። ትክክለኛ ትንታኔ ነው።

  • @alemayehu8764
    @alemayehu8764 10 годин тому +1

    ያየህ ትንታኔህን በጣም ወድጀዋለሁ፣በተለይ በ60ዎቹ " ዘመኑ መብቱን አሳልፎ የማይሰጥ ሳይሆን ከራሱ በላይ ለሆነ አላማ የሚሰለፍ ትውልድ ያቆጠቆጠ ነበርና ያንን አደረገ" ያልከው ልብ ይነካል።

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 18 годин тому

    I ❤ EthioForum, bc it is The voice of the people

  • @IsayasTezera
    @IsayasTezera 21 годину тому +2

    Fetari Le Hizbe Ethiopian Deg Ken Yamtalin 🙏

  • @bociekera6534
    @bociekera6534 18 годин тому +1

    💯💯💯Ethio Forum
    Del le Fano ✊🏿

  • @pl9574
    @pl9574 17 годин тому

    Absolutely! It's crucial for the media to highlight the fluctuations in oil and gas prices, as they significantly impact the economy and everyday life. Ongoing scrutiny of national issues encourages accountability and informed public discourse. Let’s keep pushing for transparency and responsible energy policies! Keep it up! Perfect Reporting

  • @ChaltuDeme-jx9lw
    @ChaltuDeme-jx9lw 20 годин тому +2

    ጌታን ሆይ በቃ በለን።

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 20 годин тому +5

    የኢትዮጵያ ህዝብ በአንድነት እንዳይነሳ ተደርጎ ተሰርቶበታል የዘር ፖለቲካ አንድ ሁነን እንዳንነሳ አርጎናል

  • @truthfor27
    @truthfor27 Годину тому +1

    I have a question for Ethio Forum family
    How many people's from the Ethiopian population did you think that have continuous exposure for internate access?
    In my calculations from the 120M people let's eliminate 85% because they are leaving in rural area that means 102M didn't have the access so from the remaining 18M due to different factors 2/3 has no access. Including the expected number of diaspora population 3M let's make the number of population having a continuous internate access 6M.
    That means 1 of the 6 people's is subscriber of ethiopia forum.🎉🎉🎉🎉

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 22 години тому +27

    #አማራ ህልውና ትግል ለኢትዮጵያውያን ሁሉ እኩል ለሆነ ስርዓት ለመፍጠር ነው።#አማራን ምንም ሀይል አያቆመውም 💪💪🇪🇹

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 22 години тому

      Worry about yourself. Don’t worry about ethiopia. Your ethiopia is dead

    • @AbayMichael-o5p
      @AbayMichael-o5p 21 годину тому +2

      Wishet zieregna

    • @danielhailu4451
      @danielhailu4451 21 годину тому

      አይዞሽ ገለቴ
      100% ላረጋግጥልሽ ፋኖ የቤት ስራውን ጨርሶ መምጣቱ አይቀርም ​@@AbayMichael-o5p

    • @MealuAregawi
      @MealuAregawi 21 годину тому +3

      ሲጀመር የራስ ህልዉና አረጋግጥ

    • @yohanesabera4044
      @yohanesabera4044 11 годин тому +1

      ​@@MealuAregawiበስምህ በደምህና በአንተነትህ የነገዱ የደለቡና የተጫወቱብህ
      ዛሬ እኔ ካልነገስኩ እያሉ ሲራገጡ ምን አልክ(ሽ) ጸማም

  • @ጉግማጉግ-ጨ9ረ
    @ጉግማጉግ-ጨ9ረ 21 годину тому +5

    ያ ትውልድ መቼም አይደገምም

  • @abeladamu2104
    @abeladamu2104 20 годин тому +4

    ለህወሐት በጣም ታዳላቹ እንጅ ዘገባቹህ ጥሩ ነው

  • @imanabdu762
    @imanabdu762 8 годин тому

    የአብይ አህመድን ተንኮል እና ጀማሪ አምባገነንነት በሚገባ ተርድቶ ህዝብን ለማንቃት ሌት ተቀን እየለፍ ያለ ጀግና ያየ🎤

  • @RetaGebeyehuzewde
    @RetaGebeyehuzewde 9 годин тому +1

    በዚህ ሰዓት ሰላማዊ ሰልፍ በውድም ሆነ በግድ ሊደረግባት የሚገባት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት

  • @hassennuer
    @hassennuer 22 години тому +2

    ኢትዮ ፎረም ምርጥ ሚዲያዎች ናቸዉ
    ስራ አሪኪ

  • @mohummedqumar
    @mohummedqumar 22 години тому +8

    አሁን ያለን ትውልድ የያህንን አይቃወምም ለምን ብትሉኝ ልብ የለም

    • @ermy778
      @ermy778 21 годину тому +4

      ልብ ብቻም ሳይሆን በዘር ስለተከፋፈለ አንድ ሆኖ መቆም አቅቶታል

  • @YonasMohammed-wo5wh
    @YonasMohammed-wo5wh 19 годин тому

    ለመረጃዎችህ እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 20 годин тому +1

    ድል ለአማራ ፍኖ🎉🎉🎉🎉

  • @zizi9953
    @zizi9953 8 годин тому +1

    ከስድስት አመት በፊት 34 ብር ነበር የምን 18 ነው በጣም ትዝ ይለኛል በዛ ጊዜ ሀገር ውስጥ ሹፌር ነበርኩ

  • @gizachewdelilo2684
    @gizachewdelilo2684 20 годин тому +1

    know it is the right time for Ethiopians to stand together on his government for the gov't to take what ever measures needs to synchronize the problems we faced in Ethiopia.

  • @Briuk-sq3dq
    @Briuk-sq3dq 18 годин тому

    ትመቸኛለ ያየሰው አድሜ ከጤናጋ አመኝላሀለው

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 11 годин тому

    ይህን ጋዜጠኛ ለመተቸት ከበደ ይላል። አሳማኝ ነጥቦችን በአሣማኝ አመክኖ ግልፅና አሳማኝ ትንተና እየሰጠ በአቀራረቡ ለዛና በማራኪ የቋንቋ ቅንብር በጥዑመ ልሣን ቀልብን ሠንጎ በመያዝ ወዳጀሮ የሚልክ ድንቅ ሠው ነው።

  • @derebeyimam9750
    @derebeyimam9750 21 годину тому +3

    You guys are doing great news but the people are in deep coma

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 21 годину тому +4

    የ ኢትዮጵያ ህዝብ ዝም ብሎ ፋኖ ነፆ ያዎጣናል ቁጭ ብሏል ይበላቸው ያንተ ሚዲያ ሆነ ሌላ ውም አክቲቪስቶች ቢጮሁ ቢጮሁ ቢጮሁ ሚሰማ የለም አዳሜ ቁጭ ዘሩን ይቆጥራል !!እነነሱም በ ኢትዮጵያ ስም የራሳቸውን ስራ እየሰሩ ነው ።እድሜ እና ጤና ይስጠን እና መጨረሻው ን ያሳየን !!!

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 17 годин тому

    Excellent news

  • @truthfor27
    @truthfor27 Годину тому

    Ethio Forum, no doubt a great media, tries to come on satellite.🎉🎉🎉

  • @peace.756
    @peace.756 10 годин тому

    Nice analysis

  • @AllApp-r4r
    @AllApp-r4r 21 годину тому +1

    Enamesegnalen!!!

  • @meareghafte1545
    @meareghafte1545 21 годину тому +5

    ይበቃል እንበል

  • @jemalali2695
    @jemalali2695 18 годин тому +1

    ቆንጆ ትንታኔ ነው

  • @fikirgebregziabher5668
    @fikirgebregziabher5668 21 годину тому +17

    የትግራይን ህዝብ ለመውጋት ሆ ያለው ህዝብ ለመብቱ ሲሆን ምነው አፉ ተዘጋ

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 18 годин тому +1

      ሆ ያልነው የትግራይን ሕዝብ ለመውጋት ሳይሆን በትግራይ ሕዝብ ስም ተወሽቆ ሐገርንም መከላከያንም ለወጋው ሽፍታ ነው እውነቱን ብታውቁም መቀበል አትፈልጉም። ሕውሐት ማለት የትግራይ ሕዝብ ነው የትግራይ ሕዝብ ማለት ሕውሐት ነው የምትሉት እናንተው ናችሁ!!

    • @gigiandom1771
      @gigiandom1771 10 годин тому

      Wendeme Esun tewew wutetu taytual

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 8 годин тому

      @@gigiandom1771 አዎን ታውቋል ሕዝባችሁን አደህይታችሁ የጭቁኑን ሕዝብ ልጁ አስፈጅታችሁ ዛሬም ስልጣን ላይ ናችሁ ልጆቻችሁ በውጪ ላይፋቸውን ይቀጫሉ የትግራይጭቁን ደግሞ በሐገሪቷ ጎዳናዎች በልመና ላይ ይገኛል ይህ ነው ውጤቱ። ደግሞ እኮ ምንም ሕሊና የላችሁም አሳፋሪዎች

  • @babatek7136
    @babatek7136 18 годин тому

    Thanks my bother❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 20 годин тому +3

    victory for FANO

  • @ur.cristiyan
    @ur.cristiyan 22 години тому +5

    በሊቢያ ነው የምኖረው UA-cam ቻናሌ 1000 ከገባልኝ ወደ ሀገሬ ገብቼ ስራ እጀምራለሁ እና ከችግር ውስጥ ወጥቼ ለሀገሬ እንድበቃ እርዱኝ ወገኖቼ😭😭😭
    ያየሰው በጣም አድናቂው ነኝ ምነው እንዳተ 10 ጋዜጠኛ ቢኖር!!!

  • @MDe-t8b
    @MDe-t8b 18 годин тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ ይመችህ

  • @Mesi16
    @Mesi16 20 годин тому

    ትንታኔህ ሲያልቅ እንዴት እንደምበሳጭ!!!❤

  • @Omer-q3x1d
    @Omer-q3x1d 22 години тому +8

    ያሁኑ ትዉልድ ግን የሞተ ነዉ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 21 годину тому +3

      ትክክል። ለስደት ከመርከብ ላይ ተገፍትሮ መሞት የሚመኝ በአካል ሀገር ላይ በምናቡ ፈረንጅ ሃገር የሚኖር ብኩን ትውልድ ነው።

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 20 годин тому

    እነዚህ ዘረኛ ጨካኞቻችን እንዳያመልጠን ጥብቅ ክትትል ይደረግልን❤

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 9 годин тому

    Our Society we hear those solid words with their root connected sources with the prominent journalist man detailed analysis .our society is not burden we must re-see,re analyse our those says take care we must respect our natural mass Grass Roots

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 20 годин тому

    አንተ ከሁሉም ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @sintayehuHAILU-y5o
    @sintayehuHAILU-y5o 22 години тому +6

    አማራ ቢያሸንፍ አሪፍ ነው

    • @YalewMelkamu
      @YalewMelkamu 21 годину тому +1

      ነበር ምን ዋጋ አለዉ ባንዳ እያለ

    • @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ
      @ወይኩንፈቃድከ-ሐ9ተ 21 годину тому +1

      የትግራይ ኃይሎችን ከብልፅግና ጋር ተብብሮ የመለሳቸው ጊዜ ነው የተበላው።

  • @imanabdu762
    @imanabdu762 8 годин тому

    ያየ የብልጽግና(የአብይ) ትኩሳት የእግር እሳት የጭንቅላት ወባ በርታ ቀጥልበት የዘመኑ ጀግና ምርጥ ጋዜጠኛ 1ኛ
    🎤

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 21 годину тому +3

    ምንም እሳት የለም!ኢትዮጵያዊያን ምን እንደሆንን ግራ ገብቶኛል!

  • @abdulkahsay2008
    @abdulkahsay2008 21 годину тому +2

    The only I can say is thank you.

  • @muluhagos7192
    @muluhagos7192 21 годину тому +1

    Ethio Forum ❤❤❤❤

  • @KornasawSew
    @KornasawSew 16 годин тому +1

    አይ ያየሰው ድከም ቢልህ ነው እንጂ ሰዉ ምን እናድርግ ብሎ ከመውያየትና ከመነሳሳት ይልቅ; "ያየሰው ድንቅ ትንተና እና አቀራረብ ነው፣ ስጠብቅህ መጣህ" እያለ እንደተከታታይ ድራማ ቀጣይ episode እስኪለቀቅ ይጠብቃል

  • @hassennuer
    @hassennuer 22 години тому +2

    ምርጥ ሚድያ ነቹ

  • @yonasbrhane2024
    @yonasbrhane2024 22 години тому +3

    Welcome ❤❤❤

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 18 годин тому

    Our voice ❤❤❤

  • @geba80sendeku80
    @geba80sendeku80 21 годину тому +6

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @skylimit1423
    @skylimit1423 20 годин тому +1

    'የኢትዮጵያ ህዝብ አድፋጭ ነው '
    ነብስሔር ፕሮፌሰር መስፍን !
    ደፈጣው ሲያበቃ እነርሱን አያርገን !!

    • @hgfana6731
      @hgfana6731 9 годин тому

      ፈሪ ነው ማለት አይሻልም👉ጥይት ከሚገድለው ረሀብ ቢገድለው የሚመርጥ ትውልድ😢

  • @habeniyaa
    @habeniyaa 7 годин тому +1

    እነዚህ ባለሥልጣናት በእርግጥ በነዳጅ የሚነግዱ ለመሆናቸው ተጨባጭ መስረጃዎችን በመሠነድ ለምን ለሚመለከተው አካል አትልኩም ?/ ማስቀጣት ይቻሉ ወይም አይቻሉ/

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 20 годин тому

    Wow akerarebh yileyal. Yemechereshaw dewil medewel alebet yihe mengst seyawera kekesu awixito yemedogm naw yememeslew

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 20 годин тому

    Selam selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ethio forum❤❤❤❤❤

  • @jemaloumer481
    @jemaloumer481 6 годин тому

    ያዬ❤የኔ አንደኛ🙏

  • @azezeeS
    @azezeeS 19 годин тому

    አድናቂህ ነኝ

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 2 години тому

    Thank you EF

  • @meareghafte1545
    @meareghafte1545 21 годину тому +2

    ይበቃል።

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta Годину тому

    የኢትዮጵያ፡ሕዝብ፡በአንድነት፡ቆሞ፡የመንግሥት፡ቅጥአጠሽ፡አስተዳደር፡እንዳይቀወም፡የብሔር፡ዘራኝነት፡ተብትቦ፡ለአጋዛዙ፡ዕድሜ፡ሰቶታል።

  • @kiflubeyene149
    @kiflubeyene149 21 годину тому +2

    አኛስ ከ 6 ዓመት በፊት ደሞዛችን ላይ ምንም ጠብ ያላለን መቼ ይሆን የትላንት የአባቶቻችችነ ገድል የሚጋባብን

  • @mohammedabdella7064
    @mohammedabdella7064 11 годин тому

    በገሀነምም ይግዛህ

  • @jaguarrotschild364
    @jaguarrotschild364 21 годину тому +1

    Very true

  • @MoneEfat
    @MoneEfat 20 годин тому +1

    ይገርማል

  • @AniwariJameli
    @AniwariJameli 19 годин тому

    በጣምድንቅትንታኔ❤❤❤❤

  • @ephremsolomon8435
    @ephremsolomon8435 21 годину тому +2

    ዘራፊና ወንበዴ መንግስት፤ ፍፃሜዉ ደርሷል፡፡