Sheger Mekoya - ሞሼ ፋክሪዛዴ ሞሃበዲ Mohsen Fakhrizadeh በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • #Mekoya #ShegerFM #ShegerEsheteAssefa #EsheteAssefa #MohsenFakhrizadeh #እሸቴአሰፋ
    Sheger Mekoya - ሞሼ ፋክሪዛዴ ሞሃበዲ Mohsen Fakhrizadeh በእሸቴ አሰፋ Eshete Assefa @Sheger FM 102.1 Radio
    Mohsen Fakhrizadeh Mahabadi was an Iranian nuclear physicist and scientist. He was regarded as the chief of Iran's nuclear program. Born in Qom in 1958, Fakhrizadeh joined the Islamic Revolutionary Guard Corps after the Iranian revolution of 1979
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 142

  • @rasmule315
    @rasmule315 2 роки тому +35

    ቃላት የማይገልህ ምን አይነት ልብ የምትገዛ ተራኪ ነህ እሸቴ አሰፋ እኖድሀለን ከ ትልቅ ክብር ጋር

  • @ethiotodey1822
    @ethiotodey1822 2 роки тому +77

    በጣም እሚገርመኝ ነገር እንቅልፍ እንብይ ሲለኝ እሄን ፕሮግራም ሸገር መቆያ ስሰማ ነብሴ ከስጋየ ትለያያለች

    • @YamiTube12
      @YamiTube12 2 роки тому +3

      ❤️

    • @ermiasmelese2277
      @ermiasmelese2277 2 роки тому +1

      የእንቅልፍ bet time story ሳልሰማው አልተኛም

    • @Jackson-arada
      @Jackson-arada 2 роки тому +3

      እኔም እንደዛው

    • @solsh6467
      @solsh6467 2 роки тому +4

      I have been listening before my sleep for the past 7 years

    • @teweldegerie7429
      @teweldegerie7429 2 роки тому +2

      Yegermal enime adiss program kala konjo kelele demo yesemawuten tarike eyedegemku meteghat kejemrku 8 amet hunoghal

  • @amharafano20
    @amharafano20 2 роки тому +7

    የምንወድህ እና የምናከብርህ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ እኛን ለማሰተማር እንዲህ ተጨንቀህ ፕሮግራም ሰለምታቸጋጅልን እንወድሃለን እናከብርሀለን❤❤👌😍

  • @user-gw3ly1vd3z
    @user-gw3ly1vd3z 2 роки тому +3

    ለዛ ውብ አንዳች ልብ የሚስብ ለዛ ድምፅ ልዩ ተስጥኦ አለህ እሼቴ አስፋ
    አማርኛህ ከድምፅ ይሁን ከእማርኛ ቃላት አመራረጥ አላውቅም ልዩ ተስጥኦ አለህ

  • @ethiotodey1822
    @ethiotodey1822 2 роки тому +11

    እዴት ልትሉኝ ትችላላቹህ ነብስህን ከስጋህ ምን ነገር ሊለይ ይችለዋል ትላላላቹህ በቃ እያንዳንዱን ፕሮግራም ልክ እንደኔ ስሙትና ያኔ ይገባቹሀል ዋው እሸቴ አሰፋ በጣም ልዩ ነው

  • @sisaytilahun2627
    @sisaytilahun2627 2 роки тому +7

    እሸቴ አሰፍ ለእኔ አንተ ከማንም በላይ ነህ
    እግዚአብሔር እድሜህን አብዝቶ ያድልህ

  • @yaiiyaii2564
    @yaiiyaii2564 2 роки тому +5

    የተከበሩ እሼቴ አሰፋ በቃ እንደ ፊልም ያየሁት 🙏🙏❤🙏 እድሜና ጤና ላንተ

  • @melesegetachew1246
    @melesegetachew1246 2 роки тому +3

    የተከበሩ እሼቴ አሰፋ በእውነት ፊልም የማይ ነው የመሰለኝ ረዥም ዕድሜ እመኝልሃለው።

  • @mrdannicool
    @mrdannicool 2 роки тому +11

    What a journalism 👏🏼👏🏼👏🏼 thank u Eshete !!!

  • @shom662
    @shom662 2 роки тому +18

    የጋዜጠኝነት ጣራ መገለጫ ማለት እሸተ 🙏

  • @tofiqihasen7272
    @tofiqihasen7272 2 роки тому +1

    ለምታቀርባቸው ፖሮግራሞች በጣም ጥሩ እና ትምህርት ሰጭ ነው አድናቅህ ነህ ግን ስትጀምር የምትለቀው ሙዝቃ ብቀር ቆንጆ ነው

  • @buruksu7016
    @buruksu7016 2 роки тому +4

    ጤና ይስጥልኝ ድምጸ መረዋው እሸቴ አሰፋ ሰላም ለአንተ ይሁን

  • @samidaan376
    @samidaan376 2 роки тому +1

    ትረካ ካንተ ውጭ ዝግትግት ነው ያረገኝ ማርያምን

  • @mohammedareb7015
    @mohammedareb7015 2 роки тому +11

    በተከታታይ 4 አመት በቀን ቢያንስ 3 ማቆያ እሰማለሁ እሽቴ አሰፋ አገላፅ ይለያል

  • @davidodav
    @davidodav 2 роки тому +6

    this journalist is a legend!!!!! I love the way how you present your program... I was listening to your programs starting from when I was a kid and you were working at Legedadi Radio station!!!! much respect and hats off to your long & consistent quality of service!!!! and long live Eshete!

  • @michaelmelaku3749
    @michaelmelaku3749 2 роки тому +3

    እጅግ ድንቅ ፕሮግራም 🙏🙏

  • @user-po3wh9md5r
    @user-po3wh9md5r 9 місяців тому

    ገር ሼልፍ (እሸቴ አሰፋ) ውብ ፕሮግራም ነው በጣም አስተማሪ ነው የኔ ሃሳብ ይሄው ትረካ በተለያዩ ቋንቋዎች እየተተረክ ቢቀርብ በጣም ሃሪፍ ነው ከብዙ አክብሮት ጋር🙏

  • @user-vf4xj8eh7b
    @user-vf4xj8eh7b 2 роки тому +3

    እሸቴ እግዚአብሔር አምላክ በጤና በሰላም ያቆይልን

  • @dawityohannes5382
    @dawityohannes5382 2 роки тому +3

    እሸቴ 🙏🙏🙏🙏

  • @muhammedetp9897
    @muhammedetp9897 2 роки тому +2

    እሼቴ የ እንቅልፌ መድኃኒት

  • @mickeymitiku4455
    @mickeymitiku4455 2 роки тому +2

    Eshete አንተ የኛ አምበሳ ነህ

  • @kibretkebede2695
    @kibretkebede2695 Рік тому +2

    አክሰንት ❤ ድምፁን ይመቸኛል እሸቴ ክብሩን ጠብቆ የሚኖር ጋዜ ነው ለፓለቲከኞችስር ያልወደቀ

  • @abeltesfaye1754
    @abeltesfaye1754 2 роки тому

    ሸገር ሼልፍ (እሸቴ አሰፋ) ውብ ፕሮግራም ነው በጣም አስተማሪ ነው የኔ ሃሳብ ይሄው ትረካ በተለያዩ ቋንቋዎች እየተተረክ ቢቀርብ በጣም ሃሪፍ ነው ከብዙ አክብሮት ጋር🙏

  • @eritreainfo710
    @eritreainfo710 Рік тому +1

    ምርጥ ትረካ❤

  • @sultankader4182
    @sultankader4182 8 місяців тому

    እሼቴ እድሜህን አለህ የርዝምልን

  • @abduselammusa1330
    @abduselammusa1330 Рік тому +2

    የሚገርም አቀራረብነው እሼቴ አሰፋን መስማት ማለት የአስቴር አወቀ ዘፈንን እንደመስማትነው አቤት ስመሰጥ

  • @azizmohammed7981
    @azizmohammed7981 9 місяців тому

    የ እሸቴ አሰፋ ትረካ አቀራረብ ልብ አንጠልጣይ ነው።

  • @ethiotodey1822
    @ethiotodey1822 2 роки тому +4

    አዎ ፊልምን በኦዲዮ እኮነው እያሣየን የለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለሸቴ አሰፋ

  • @muslimamhara7332
    @muslimamhara7332 2 роки тому +10

    ሙስሊሞች የሚደርስባቸው ማንኛውም መከራ አስቀድሞ ተነግሯቸዋል። ለእነሱ አዲስ ነገር አይደለም። በቁርዓንም፣ በሐዲስም ስለ አይሁዶች ተንኮል ከበቂ በላይ ተነግሯቸዋል። ከእስልምና ውጪ ያሉ ማናቸውም ከሐዲዎች በእስልምና እና በሙስሊሞች ላይ የሚያሴሩት ሴራ መኖሩ እንደማይቀርና ነገርግን እነዚህ ጠላቶች የቱንም ያህል ጮሌ ቢሆኑ፣ የትኛውም አይነት ሐይል ቢኖራቸው ጊዜያዊ እንደሆነና ሙስሊሞች አሸናፊዎች እንደሚሆኑ እንቅጩ ተነግሯል። ለዚያም ነው በዚህ የሚደናገጥ የእስልምና እምነት ተከታይ የማታገኘው😄 ቦንብ እየወረደበት፣ሚሳኤል እየተተኮሰበት እናሸንፋለን ሲል ትሰማዋለህ። ምክንያቱም ሙስሊም አላህ የገባለት ቃል በፍጹም እንደማይቀር ያውቀዋል። በአለም ላይ በአንድ ቁርዓን ብቻ የሚያስብ በቢሊዬን የሚቆጠር ሙስሊም ስለምን ብሎ አለምም ፈጣሪም የጠላው አይሁድ በሚያቀነባብረው ሴራ ይደነግጣል? ፈጽሞ የማይታሰብ ነው። እንኳን የሰውን ልጆች ፈጣሪን እናታልላለን ብለው የሚያሰቡ የተረገሙ ፍጡራን ናቸው አይሁዶች። በክርስትናም በእስልምናም የምናውቀው ታሪካቸው ተንኮል፣ ክህደት፣ቅናት፣አለመታዘዝ፣አመጽ፣ እና የመሳሰሉት ናቸው‼ ተዋርዶ እና ተስፋ ቆርጦ የሚኖር ማህበረሰብ ምንም ሊፈጽም ይችላል።

    • @mallaasaytube
      @mallaasaytube 2 роки тому

      ትክክል👌

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 2 роки тому

      Muslimoch 1 ayhud sitgelu begenet 7 dingl set ysetenal blachihu tasbabachihu. Areboch atfto tefi nachew. Isis, hezbolla hamas islamic jihad. Bokara ena iran. Hulum awre nachew. Afer blu.

    • @HananMehammed-yr4iq
      @HananMehammed-yr4iq 9 місяців тому

      ​@@nigeman3897አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ አፈር ብሉ አንተም ብላ😂😂ሲቀጥል ምን ሀዲስ ወይም የቱ ቁርአን ላይ ነው አይሁድ የገደለ....የሚለው😂😂አይ እናንተ ለካ ከአይሁድ የበለጠ ተንኮለኛ መሰሪ የሁናቹ የሀገራችን ክርስቲያን ናቸሁ🔨በዚህ ማለት ነበር ..

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 9 місяців тому

      ​@@nigeman3897Mehaym

    • @user-cp4sj3mb6i
      @user-cp4sj3mb6i Місяць тому

      ሙሃመድ ይብዳህ😅

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus 9 місяців тому +1

    Thank you so much for your impressive narration.

  • @merejatube3744
    @merejatube3744 2 роки тому +2

    Thanks 👏💖

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 8 місяців тому

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው እናመጣለን

  • @mesfennegatu8552
    @mesfennegatu8552 2 роки тому +4

    እሸቴ አሰፋ ትለያለህ

  • @baushmulat8254
    @baushmulat8254 9 місяців тому

    የሚገርም አሳዛኝ ታሪክ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 9 місяців тому

    የሚያሳዝን ታሪክ መቆያችን ቆይልን

  • @user-ym2oz8li7h
    @user-ym2oz8li7h 4 місяці тому

    ሁሌ እንደ አዲስ የሚሰማ የሚጣፍጥ

  • @abdikumabayissa6054
    @abdikumabayissa6054 2 роки тому

    Thank you Eshety Asefaaa

  • @fiyametakassahun361
    @fiyametakassahun361 2 роки тому

    በጣም አመሰግነዋለሁ እሸቴ

  • @mulukenderso9824
    @mulukenderso9824 7 місяців тому

    melkatmtreka new eshete 👏👏👏

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 2 роки тому

    Mekoya mirt program naw bazi samon xafitahal be selam naw eshete

  • @emebatwubushet551
    @emebatwubushet551 2 роки тому +2

    ሞት ስደት ለአሜሪካን በተገኘው አጋጣሚ አሜረካኖችን መገደል ።የኢትዮጵያን መገላታት ሳስብ ይህ አሳብ ሁሌም በአይምሮዬ ይመጣል ወላ በዚህ አሳቤ እግዚአብሔርን እንኳን የሚያዝንብኝ አይመስለኝም።

    • @zeusapollo2403
      @zeusapollo2403 2 роки тому

      አንተ ሞት ስደት ለአሜሪካ ትመኛለህ ኖረው እኮ ነው የምሞቱት አሜሪካ ብትጠፋ ራሴን እኩል በደስታ አጠፋለሁ ነጮች እኮ ጥቁሩን አፍርካን አዋረዱት

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 6 місяців тому +1

    Isreal lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu

  • @ella-jp4go
    @ella-jp4go 7 місяців тому +3

    ማንም ከእስራኤል ረጅም እጅ ማምለጥ አይችልም፣የትም ይሁን የት ምንም የህል ጊዜ ቢፈጅ የእስራኤል ጠላት የሞት ፅዋን ከመጠጣት የሚያስጥለው አንዳች ሀይል የለም ።አርፎ ያልተቀመጠ እሳት ይበላዋል
    Queen of middle east Israel

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 6 місяців тому

      Betikikil. Isreal lezelalem tinur telatochiwa widim yibelu

    • @BerryShashi
      @BerryShashi Місяць тому

      Ayhude nehe/nesh

    • @user-cp4sj3mb6i
      @user-cp4sj3mb6i Місяць тому

      መረሃ ግብራቸው ነው የትም ሁን እናገኝህ አለን😊

  • @wehibbedri556
    @wehibbedri556 2 роки тому

    Thanks, eshete

  • @agedewon
    @agedewon 2 роки тому +1

    ትልቅ ትረካ

  • @endalekkatala
    @endalekkatala 9 місяців тому +1

    ለእስራኤልም ክረዲት ስጥ በጥብብ ችሎታዋ ገባ ህ

  • @zeburaargahamza320
    @zeburaargahamza320 9 місяців тому

    Edmihn yarzmew weri lalemesmat betemegnhubet zemen ewnetnstankorokurew mngna mngna yetadelk sew neh yasdestal

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 9 місяців тому

    ምገርም ነው

  • @zegfanta4244
    @zegfanta4244 2 роки тому

    ይህን አዳምጦ ሁኔታውን መረዳት የራስን ጉዳይ ማወቅ ይሆናል። ደራሲው ይህ በልቦናው አልነበረም ለማለት ይከብዳል።

  • @betelhemmulugeta5827
    @betelhemmulugeta5827 2 роки тому +4

    እሸቴን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 2 роки тому +1

    Mosad my favorite spy group

  • @ZinabuAfera-dr8xd
    @ZinabuAfera-dr8xd 11 місяців тому

    ራያ

  • @mulukenfenta5189
    @mulukenfenta5189 2 роки тому +1

    እሸቴ አሰፋን እና ግርማ ፍስሃን አለማድነቅ ግን አይከብድም

  • @feqarfeqar1943
    @feqarfeqar1943 2 роки тому

    Yemigerm tarik newu

  • @azizmohammed7981
    @azizmohammed7981 9 місяців тому +1

    ሂትለር ናፈቅከኝ ። ዳግም እነዚህን ከሀዲዎች(አይሁዶች) እንድትጨርሳለን።

    • @user-cp4sj3mb6i
      @user-cp4sj3mb6i Місяць тому

      ጥንብ ቅጥህን ታጠብ ደንቆሮ እስላም😅

  • @btin1791
    @btin1791 2 роки тому +3

    ይሄን ትንተና New york times ላይ አንብቤው ነብር! አንተ ግን ስትትርከው እንዴ ፊልም ይታየኛል

  • @ermeyasabebe4062
    @ermeyasabebe4062 9 місяців тому +1

    Gin bealem lay ende.isreal hayilgna Hager. Ale ? Siwedat Eko. Yekirstos Hager.

  • @woldegiorgistensae8822
    @woldegiorgistensae8822 2 роки тому

    Merte gazatanga edema ena tana yesthe bezu endetasmane.

  • @salamgalaxy7091
    @salamgalaxy7091 9 місяців тому

    Wyi Ajirtawa Yebuda Medanit Israeli Nat Yegedlchwu😮😮

  • @gbbbmaaa8188
    @gbbbmaaa8188 2 роки тому +1

    እ ሸ ቴ ማኛው

  • @MilaMedia
    @MilaMedia 2 роки тому

    አለማችን ሰው አትፈልግም።

  • @getinetmuluneh9802
    @getinetmuluneh9802 Рік тому +2

    My Sleep pill

  • @benyamseifu6876
    @benyamseifu6876 2 роки тому +1

    My sleeping 💊

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 Рік тому

    Del besetachew manm ayteefem African Chemer .

  • @user-bn8uy4zv4h
    @user-bn8uy4zv4h Рік тому

    የሚግረም ድምፀ

  • @YuTubebest
    @YuTubebest 2 роки тому +2

    ua-cam.com/video/aiMg9Lq7z9o/v-deo.html🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇬🇧🇬🇧🇬🇧💪🏾 ንኹሉ ሽግር ብሑጉስ መንፈስ ዓወት ዝዓተሩ ጀጋኑ ሰብ ሓሞት ድርብ ዕጥቂ ደቂ ሓላል መሬት🇪🇷

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 роки тому

    ይህንን ታላቅ ኢራናዊ ሳይንቲስት ያሰበላው የኢራን Security System Failure ነው በዬ አምናለሁ…….

  • @abdikedir9770
    @abdikedir9770 2 роки тому +1

    እስራኤል ኣሸባሪ ናት

  • @HananMehammed-yr4iq
    @HananMehammed-yr4iq 9 місяців тому

    ታዲያ ማነው አሸባሪው ያን ለአእምሮዋቹ ትቸዋለሁ አሁንም ኢራን የፊዚክስ አእምሮ ባለቤት ናት ስልጣኔ የመጣው ከነሱ ነው ጥንታዊ ፕርሺያ✌️✌️✌️

  • @kennedyjosh7603
    @kennedyjosh7603 11 місяців тому

    ሳይንቲስቱ ለምን ተገደለ በሚለው ይስተካከል፣

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 2 роки тому +4

    Waw israel anbesa eko nat. Gena bzu ygedelalu.

    • @mamawest3407
      @mamawest3407 2 роки тому

      ችግሩ እውቅቱን ይዞ አየሞትም ፈላሺያው እስረይል በቅርቡ ትጠፋልች እስረይል ምትባል ሀገር የልችም ካርታ ላይ

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 2 роки тому +2

      @@mamawest3407 taot stamelik endezih new mtabdew. Israel kalnekahat atnekam. Kenekah gin befetari emlalehu meten engedlhalen. Egna egna nen. Eweken 9 million ayhud new ke 1 billion belay arebn migedl chiristian hageroch eyachew aynekum aynekum. Dedeb athun arfeh tegna. Eskmetalih.hhhhhh

    • @amaregenet6911
      @amaregenet6911 2 роки тому

      @@mamawest3407 መነህ ቅጀታም በዚህ ሰምት ብቻ 5ሳይንስት ሙተዋል ምን ተላለህ ነፍስህን ይማር የስራኤል ጠላት ይትም አያመልጥም

    • @abrahamyoutube9197
      @abrahamyoutube9197 2 роки тому

      @@mamawest3407 አረ ባክህ ቅዠታሙ አንተ ነህ የምታጠፋት ተው ስትልህ ካልሰማህ ታጠፈሀለች ። አሜሪካ እና እስራኤል የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቸው

  • @nuunaa1595
    @nuunaa1595 2 роки тому

    እሸቴ ማንትሰ ይሉታል እሱ ነው ሰራውና ተግባሩ በጭራሸ የማይመጥነው ዝም ብለን ሰምተነው አናርፉም በውነት ድምጹ አይጠፉም እሰከውድቅት ሊሊት እባክህ ሰትጨርሰ ንገረን ያለህ መሰሎን እኛ በጣም ተሳቀቅን

  • @MyHeroes12dotcom
    @MyHeroes12dotcom 2 роки тому +7

    ዋው እስራኤል 👍👏👏👏

    • @mejiger
      @mejiger 2 роки тому

      How?

    • @saraibrahim1577
      @saraibrahim1577 2 роки тому

      የእስራኤል አምላክ 🤔 , ምን ለማለት ፈልገህ ነው ?

    • @saraibrahim1577
      @saraibrahim1577 2 роки тому +2

      አጨበጨብሽ አይደል? መስሎሻል፡ የዛሬ 60ዓመት እሥራኤል የሚባል ሀገር አልነበረም፡ አመነኝ አሁንም በቅርብ ጀግኖቹ ኢራን እስራኤል የሚባል ሀገር ከዓለም ካርታ ይፋቃል

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 2 роки тому +1

      @@mejiger just waw.

    • @MyHeroes12dotcom
      @MyHeroes12dotcom 2 роки тому

      @@saraibrahim1577 ዋው ለማለት ነበር የፈለኩት ደሞም ብዬዋለሁ ።

  • @abdikedir9770
    @abdikedir9770 2 роки тому

    ሂትለር እወድካለው ምናለ ብትጨርሳቸው ኣይሁዶችን

  • @abenezerayehu5801
    @abenezerayehu5801 9 місяців тому

    በእርግጥ እስራኤል ከአሜሪካናከኢውሮፕ ጋር ሆና ኢራንን ጠላልፋ ብታስራትም እንዴት ሀገሮ ድረስ ገብተው ሲገድሉት አልነቃችም!!!!!!??????????

  • @tizitagirma9763
    @tizitagirma9763 2 роки тому

    Enamsgnaln

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. Рік тому

    እሸቴ ከልብ አመሠግናለሁ።

  • @AbdurahmanOkasha
    @AbdurahmanOkasha Місяць тому

    Tawqi mahonim chigir tawqi al mahonim chigir min yishalal tadiy chigir bicha😂😂😂😂

  • @nigeman3897
    @nigeman3897 2 роки тому +1

    2018 lay ye nuclear tabya sened tezerfual ye iran video sralin. Bekrbu sletegedelew ye iran generalm

    • @tamrukassie8240
      @tamrukassie8240 2 роки тому

      አቅርቦታል ስለተገደለው ጄነራል

    • @nigeman3897
      @nigeman3897 2 роки тому

      @@tamrukassie8240 ere alayehutim ngeregn

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 2 роки тому

    እስራኤል እየሱስን ማሪው እንዳትገይው ክክክ

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 2 роки тому +3

    እሽቴ አሰፋ የሰራቸው ቀደምት የመቆያ ፕሮግራሞች በሌሎች UA-camላይ ተጭኗል ሸገር ላይ ግን የሉም እባካችሁ ጫኑት ማህደር ክፍላቹሁ ውስጥ ስላለ

  • @tafesseayalew6560
    @tafesseayalew6560 9 місяців тому

    ከዘመኑ ዩ ቲዪብየር ውሸታሞች የተሻልክ ድንቅ ሠው

  • @selus7
    @selus7 2 роки тому +2

    Esrael ክፉ ናት

    • @israelloveisraellove125
      @israelloveisraellove125 2 роки тому +1

      የጀግኖች ምድር ናት

    • @selus7
      @selus7 2 роки тому

      @@israelloveisraellove125 የሰው ህይወት ስላጠፋይ?

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 2 роки тому

      እስራኤል የአለም ብርሃን ናት ማንም ፍጡር ከእስራኤል እጅ አያመልጥም ክክክክ

    • @habtamudehne8502
      @habtamudehne8502 2 роки тому

      @@dzberihun1423 ሞኝ አትሁን እስራኤል የኢትዮጵያ ጠላት መሆኗን አትርሳ ሙስሊሞች ጠላታችን ክርስቲያን ወዳጃችን ከመሰለህ ተሳሰተሀል ይኼን ለማወቅ ድንገት የህወሀት ደጋፊ ካልሆንክ በሰተቀር አሜሪካን እና እሰራኤል ኢትዮጵያ ዉሰጥ ላለዉ ችግሮች እጃቸዉ አለበት ለግብጽ የወገኑ አረመኔዎች ናቸዉ።

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 2 роки тому

      ግድቡን ግን እስራኤል ናት የምትጠብቀው

  • @dzberihun1423
    @dzberihun1423 2 роки тому +4

    እስራኤል የምትፈልገውን ብቻ ነው ለይታ ወደ አንድ ማንኪያ አመድ የምትቀይረው ክክክክ ቂጥ አጣቢ ሙስሊም የሚያውቀው ቂጡን ማጠብ ብቻ ነው ክክክክ ክክክክ

    • @muslimamhara7332
      @muslimamhara7332 2 роки тому

      ሙስሊሞች ቂጣቸውን ማጠባቸው ነውር አይደለም። ጽዳትና ንጽህና ነው። አንተና መሰሎችህ ግን ቂጣችሁን እንደባዕድ አይታችሁት አንድ ኪሎ የአር ድፍድፍ በቂጣችሁ ይዛችሁ ትዞራላችሁ😄
      ይሄ ኩራት መስሎህ በአደባባይ ራስህን አታስገምት። ሙስሊሞች ንጹህ ናቸው። እንደ አንተ ጫማቸውን ሰው ባለበት ለማውጣት የሚያፍሩም አለመሆናቸውን ጠንቅቀህ እዎቅ። ከራስህ እስከ እግርህ ድረስ ግማት መሆንህንም እንዳትረሳ።

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 2 роки тому

      እየሱስ ክርስቶስ በአደባባይ በድንጋይ ተወግሮ ተሰቅሎ ሲገደል ቂጤን እጠብኝ ብሎ እንደነበር መምህር ዘበነ ለማ አስተምሮ ነበር እየሱስ ለምን ቂጤን እጠቡኝ አለ ተብሎ ጥያቄ ቢቀርብ ቂጥ አጣቢው ነብይ ነብዩ መሃመድ ቂጡን እንዲበዳው አስቦ ነው ሲል እስራኤል ዳንሳም በራእይ አይቶ እንደመሰከረ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን መስክራለች ክክክክ ክክክክክ ክክክክክክ ክክክክ

    • @belicht9
      @belicht9 2 роки тому

      አርህን ለጥፈህ ሂዳ ደሞ ወሬ ያወራል ቆሻሻ አለማወቅህጂ ንፅህና መቸም እሚያስጠላ ነገር ሁኖ አያውቅም ላፍህ ልክ አብጂበት አ

    • @dzberihun1423
      @dzberihun1423 2 роки тому +1

      ከአይሁድ ጋር አትሳፈጡ ክክክክ አይሆንላችሁም ትጠፋላችሁ ክክክክ አራችሁን ትበላላችሁ ክክክክ

    • @sarakedir6704
      @sarakedir6704 9 місяців тому

      Be Afh yarah Almeselehm