አቤልን ሸኘነው ዝም ብሎ ሆድ ይብሰኛል አልቻልኩም አክስቴ ጋ ብሄድ ይሻለኛል አለ አቤል 😥😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 194

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace 4 місяці тому +79

    አንተን ከፍቶክ ምንም ባለማድረጌ ከፍቶኛል😢 አቤላ ወንድሜ መልካም ቆይታ

  • @Kidoo.21
    @Kidoo.21 4 місяці тому +68

    በመሄድህ ቢከፋንም ግድ ስለሆነ ምንም ማድረግ አንችልም😥
    ወንድሜ ብቻ አላህ ይከተልህ 😥 ገና ካሁኑ ትናፍቀኝ ጀመር😥

    • @ሠሠሠሠሠ
      @ሠሠሠሠሠ 4 місяці тому

      ኪዱ ለምን በዱዉ አለቅም በቸናልህ ጠፈህ ለቀህ አታቅም እናሠድገህ ተዉ

  • @GenetMoges-g3t
    @GenetMoges-g3t 4 місяці тому +23

    ማሂ ከመጣች በኋላ ሁሉም ነገር ደስ አይልም አይዞህ አቤላ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 4 місяці тому +10

    ማሂ ከመጣች ወዲህ ሁሉ ነገር ደስ አይልም
    አይዞህ አቤላ

  • @ZumbaraMechali
    @ZumbaraMechali 4 місяці тому +2

    አይዞክ አቤላዬ ሁሉንም ነገር ያልፋል እሺ አባ❤❤❤

  • @Hmmm-pf6im
    @Hmmm-pf6im 4 місяці тому +5

    አተ ጥፍት የለብህም አቢላ እንውዳሀላን 🎉🎉

  • @እሪች-ከ3ፀ
    @እሪች-ከ3ፀ 4 місяці тому +1

    የኔማርሮሩታአቤላአሺአና😢😢😢😢

  • @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
    @RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 4 місяці тому +6

    ሀገሬ ልገባ ወር ቀረኝ ሁላችሁም መልካም ሞኞታችሁን ግለፁልኝ የምር 😢😢😢ወድሜም ሞቶብኛል😢😢😢በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢

  • @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ
    @እህተሚካኤል-ጸ2ሠ 4 місяці тому +16

    የኔ የዋህ አይዛህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ 😢😢

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 4 місяці тому +3

    አቤላ ፀበል ተጠመቅ

  • @sasaudi
    @sasaudi 4 місяці тому +2

    የኔ የዋህ ወንድሜ ኣይዘህ ሁሉ ያልፋል❤
    ግን ፍቅር ይዞሃል መሰለኝ ከማናቹዉ ይሆን😮😂

  • @SmJefdah-mh3cv
    @SmJefdah-mh3cv 4 місяці тому +3

    እውነት ነው ወንድማችን እናት ብኖር አይከፋም ነበር 😢አይዞህ ወንድማችን ጠንካራ ሁን😢😢

  • @سارهخبشيه
    @سارهخبشيه 4 місяці тому +1

    ወንድሜበርታልን❤❤❤❤❤

  • @Lubaba-e7e
    @Lubaba-e7e 4 місяці тому +1

    የኔ ዋህ አቤላየ አይዞህ 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 4 місяці тому +12

    ማሂ ከመጣች በዋላነዉ ነዉ ክደዚህ የወከሸ ሰለዚህ ማሂን ከምሀላችሁ አሰወጦት❤❤❤ እሩታ ብቻት በቃለች

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 місяці тому +4

    አይዞህ አቤላየ ሁሉም ያልፋል ብቻ ጠንከርበል ግን ሀዩሥ የትናት

  • @EmebetMeles-qe4oh
    @EmebetMeles-qe4oh 4 місяці тому +1

    የኔ የዋህ አይዞህ ጠንካራ ሆን ያልፋል

  • @ፋንድሻ
    @ፋንድሻ 4 місяці тому +7

    ዉይ አቤል ምስክን ኡፍፍፍ😢😢😢አሰዘነኝ ወለህ❤😢

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 4 місяці тому +6

    አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው አቤላየ ሀዩስ ወየናት ብቻዋን አብሽርሁሉም ያልፋል😢

  • @eritaEritakapelo
    @eritaEritakapelo 4 місяці тому +5

    ማሂን ከሁለታቹ ማሀል አስዎጣትና ከሩታ ጋር አብራቹ ስሩ አይዞክ አቤላዬ ጠከርበል ለህቶችክ ስትል❤❤❤❤❤❤

  • @onedaytube
    @onedaytube 4 місяці тому +20

    አቤላ አንተ አላስቀየምክም ይልቅ ሩታን አታስከፋት አብረካት በሒወትክ ጎን አርጋት

  • @ameenaameena9625
    @ameenaameena9625 4 місяці тому +1

    የኔ ይዋህ አይዟህ ወድሜ ሁሉም ያልፋል 😢

  • @ሳራያሀዲያዋ
    @ሳራያሀዲያዋ 4 місяці тому

    አበላዬ አይዞኪ አይክፋክ አግዚአብሔር ማልካም ነው ❤❤

  • @WeyenMersa
    @WeyenMersa 4 місяці тому +1

    አይዞህ ወድሜ❤❤😢😢😢

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 4 місяці тому +4

    ብማርያም አቤላ እንዲው ሳየው ሚያሳዝነው👍👍 🎉🎉
    የኔ አቤላ አይዞህ የኔ ወንድም😘😘😘😘🥲

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 4 місяці тому +2

    ሠላምአዛ😢😢😢😢

  • @habibahabibah2143
    @habibahabibah2143 4 місяці тому +1

    የአቤላ ሥሜት እኔም ውስጥ አለ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @zadargosha
    @zadargosha 4 місяці тому +1

    ወንድሜ አይዞክ ሁሉ ነገር ያልፋል😢😢❤❤❤

  • @jeedaslaliyas5540
    @jeedaslaliyas5540 4 місяці тому +2

    አቤላ አይዞህ ሁሉም ነገር ያልፍልወንድሜ
    😢😢

  • @ፀይሟነኚየሀይቅልጂ
    @ፀይሟነኚየሀይቅልጂ 4 місяці тому +1

    አይዞህወዲሜ፣ሁሉምነገርያልፍል❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tewabechtadese9144
    @tewabechtadese9144 4 місяці тому +1

    የኔ አባት አይዞክ 😢😢😢😢

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 4 місяці тому +4

    ደግ አረክ ዝበላቸዉ ሴት ወንድ ልጂ አይመታም ለምን? አቤልየ አይዞህ❤❤❤ እግዚአብሔር አተ ጋር ይሁን❤❤❤

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 4 місяці тому +1

    አረ ይሸለሀል ገነ ይገድሉለል ኦኦ እረስህን አድን

  • @wLove-j3o
    @wLove-j3o 4 місяці тому +3

    የኔ የዋህ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎነው😢😢😢❤❤❤❤

  • @نعيمهمم
    @نعيمهمم 4 місяці тому +1

    አይዞህ,አቤላየ😢😢👍👍👍👍👍👍👍

  • @zimzim-v1y
    @zimzim-v1y 4 місяці тому +1

    ሩታዬን ትተካት መሄድክ ከፈቶኛል😢😢😢😢😢😢😢 በሰላም ተመለስ

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 4 місяці тому +1

    የኔ ምስኪን አይዞ ያልፋል

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 4 місяці тому +1

    አይዞህየሚስኪንንን

  • @Rba-rl4jn
    @Rba-rl4jn 4 місяці тому +1

    አቤላየ አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው 😢😢😢

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 4 місяці тому +1

    ❤❤❤🎉😢አቢላየየኔወድምአይዞክሁሉምለበጎነዉ❤❤❤🎉

  • @YeshiwerkBirhanu
    @YeshiwerkBirhanu 4 місяці тому +1

    አቤላዬ አይዞክ😢❤

  • @kidsttube3111
    @kidsttube3111 4 місяці тому +3

    ፍቅር ነው አቤላየ አይዞህ ሲጀማምር እድህ ነው እሚያደርገው 😢

  • @Geni810
    @Geni810 4 місяці тому +2

    አይዞህ ወንድማችን ጠንካራ ሁን❤ የእዉነት እኔ ባቤላ አልፈርድም😢ጓደኛ ቢቀልድብን ሁላችንም ይከፋናል የምር😌 ምክንያቱም ጓደኛ ማለት የኛ ሚስጥረኛ ታማኝ ሰዉ ስለሆነ ትንሽ ያስጨንቃል😢ክብር ለጓደኞቻችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsratKhan-cx2eu
    @AsratKhan-cx2eu 4 місяці тому +1

    አይዞህ😢😢😢😢😢ወንድሜ😢😢😢😢😢

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 4 місяці тому +7

    አቢለዬ ምንዉ ኢህና የሂል ጪከን ግን በሄዳከባታ አማለክ ይጣባቃክ የኔ ዉድም😢😢😢😢❤❤❤

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 4 місяці тому +20

    ቡታ ጅራ የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን😢😢😢❤❤❤❤

  • @Hif939
    @Hif939 4 місяці тому +1

    አረ ሩታ መሞቱሀ ነው 😢

  • @MHAYYoutube
    @MHAYYoutube 4 місяці тому

    አይዞህ ወድሜ❤️

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 4 місяці тому

    አራታችሁም ልዩ ናችሁ እድሁም እሩታየ እና አሚኒ አይለያችሁ ታምራላችሁ የጓደኝነት ጥግ ነው ያሳያችሁን ብቻ ደስተኛ ያድርጋሁ

  • @1ያአላህ
    @1ያአላህ 4 місяці тому +1

    አይዞ አቤለ የልፋል😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WoAnd-e9o
    @WoAnd-e9o 4 місяці тому +1

    አይዞህ አቤላ❤❤❤❤❤

  • @hayathapty
    @hayathapty 4 місяці тому +1

    አይዞህ አአቤላዬ ወንድሜ ሁሉም ያልፋል❤🎉

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 4 місяці тому +4

    ለጭንቀት መድሀኒቱ ፀበል መጠመቅ መፀለይ መስገድ ነው መፍትሄው አቤላ

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 4 місяці тому

      ትክክል 😢😢😂🎉❤❤

  • @Firoz-i9z
    @Firoz-i9z 4 місяці тому +7

    አቤላ ፍቅር ይዞታል 😂😂😂😂ከማናቸው ይሁን ለምሳሌ

  • @Amaneአማን
    @Amaneአማን 4 місяці тому

    መልካም ቆይታ ወንድሜ አቤላ አትደባር❤

  • @SaraAl-ec1ll
    @SaraAl-ec1ll 4 місяці тому +1

    አይዞህ አቤላየ😢😢😢😢😢

  • @mamilove-di8tw
    @mamilove-di8tw 4 місяці тому +1

    አቤላዬ አይዞክ ወንድሜ😢😢😢❤❤

  • @Hekma-sk2it
    @Hekma-sk2it 4 місяці тому

    ,አብሽር❤❤❤አቤላ😢😢😢😢😢😢

  • @KhadigaOthman
    @KhadigaOthman 4 місяці тому +1

    አብሽር ጠካራሁን ሁሉም ያልፋል የማያልፍ የለም

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 4 місяці тому +1

    አቤል የኔ የዋሃ አይክፈክ ጠንከረ ወንድ ነክ አይዞን አትጨነቅ❤❤

  • @የፍቅርዬወዳችነኝ
    @የፍቅርዬወዳችነኝ 4 місяці тому +1

    አይዛክ ወንድሜአቤላወንድሜፈጣሪይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 4 місяці тому +1

    ምነውአቤላየ❤❤

  • @fafiAkesta
    @fafiAkesta 4 місяці тому +1

    የኔ የዋህ አይዞህወንድሜ ሁሉምለበጎነዉ❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @webtaysha117
    @webtaysha117 4 місяці тому +1

    አይዞክ ዎንድሜ በርታ ፈጣሪ ከንተጋር ይሁን የኔ ምስኪን ❤️🥰🙏🙏

  • @AeshaSendeho
    @AeshaSendeho 4 місяці тому +1

    አይዞህ ውድሜ ልብጎ ነው

  • @SaraJemal-zt9on
    @SaraJemal-zt9on 3 місяці тому

    አይዞክ አቢል

  • @MAsif-kw3gn
    @MAsif-kw3gn 4 місяці тому +3

    የኔየዋህ😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @yemareyem
    @yemareyem 4 місяці тому +1

    በቃ ልትሄድ ነው መልካሙ ሁሉ ይግጠም ሀትከፋ❤❤❤❤❤❤ሰወድ

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 4 місяці тому +2

    ግን ከሩታ አትረቅ

  • @ሀይሚ-ኘ7ቘ
    @ሀይሚ-ኘ7ቘ 4 місяці тому +12

    አቤላኀን የምትወዱ❤❤

  • @مكهالخالدي
    @مكهالخالدي 4 місяці тому

    አቢላየከፍቶክማየትአፈልግም😢😢😢🎉አይዞክየኔየዎህ

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 4 місяці тому

    ማሂምንአረገች,በአላህ
    ,የምትዉቀሷት

    • @MominaSet-mu4rr
      @MominaSet-mu4rr 3 місяці тому

      ምን ያቁታል ሲጀመር ማሂነው የሚወደው

  • @salima44-z8w
    @salima44-z8w 4 місяці тому +1

    አይዞህ አቤላ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @dgehjsxwgioey7712
    @dgehjsxwgioey7712 4 місяці тому +1

    😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤ ወድሜ

  • @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
    @መታገስዋጋአለው-ወ6ደ 4 місяці тому +1

    የኔ የዋህ አይዞህ ውንድሜ ሁሉም ለበጎነው😢

  • @الياسالأمدي
    @الياسالأمدي 4 місяці тому +1

    አይክፋህ ወንድሜ አይዞህ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 4 місяці тому +1

    አቤኒ የኔ ውድ የት ነው እንደኔ ግራ የገባው😊😊

  • @SemuGrace45
    @SemuGrace45 4 місяці тому +1

    ኧሯ እውይይይይ አቤላችን. ወዴት ??ሀዋሳ ነቅ ጉዞ አክስት ማሉት ሁለተኛ እናት ናች ግን እህትህስ

  • @ዙዙዬ
    @ዙዙዬ 4 місяці тому

    አብሸር ውንድሜ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ 4 місяці тому +1

    አይዞህ አቤላ😢

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 4 місяці тому +2

    ልፍስፍስ ቆፍጠን ብለህ ስራህን አስራም ምን ትጃጃለልህ ሙቃሙቅ ዝምብሎ አይደለም ሁለት ፍቅር ይዞህ ነው ወስን አትጃጃል

  • @rrr5704
    @rrr5704 4 місяці тому

    አብሺአይዞህ ወንድሜ ሁሉምለበጎነው😢😢

  • @lezar-tube
    @lezar-tube 4 місяці тому +1

    አቤልን የስከፈው የመህ ፍቅር prank መሆን ነው፡እርግጠኛ ነኝ አቤል ደብቆኝነው እንጅ ከመህ ፍቅር ይዞሆኛል😢😢😢😢🎉🎉

  • @mikilyu
    @mikilyu 4 місяці тому +2

    ምን አጋጠመክ

  • @ቲኒሿነኝየደሴዋግሬስፋሚሊ

    አይይ ቡታጂራወች ስስቁአዴ ስታለቅሱአዴ አይዞክ አቤላ😢

  • @Fadyla-f6z
    @Fadyla-f6z 4 місяці тому

    አትከፍ ወዲሜ❤❤❤❤

  • @Fadya-ud7dv
    @Fadya-ud7dv 4 місяці тому

    አይዞህ ወንድሜ ይሄም ቀን ያልፋል

  • @AmarechAbera-g9d
    @AmarechAbera-g9d 4 місяці тому

    hazokii abeliyeee mealkam koyitaa😢😢😢😢❤❤

  • @ቅማሞች
    @ቅማሞች 4 місяці тому +2

    ፍቅርነዉ ቲጀማምር
    ያጨናንቃል

    • @Firoz-i9z
      @Firoz-i9z 4 місяці тому

      አዎ😂😂😂😂😂😂

  • @SkaliA-no2gu
    @SkaliA-no2gu 4 місяці тому

    Ayzohe wedime hulume yalfale❤❤❤❤❤

  • @HargTadese
    @HargTadese 4 місяці тому

    Ayizoki abel❤❤

  • @اكراماكرام-د6ذ
    @اكراماكرام-د6ذ 4 місяці тому +1

    Wunet afeqerkat eda

  • @MominaSet-mu4rr
    @MominaSet-mu4rr 3 місяці тому

    ከማንኛዋ ይሆን ፍቅር እድህ ያረጋል 😂

  • @Cerqawu.famele
    @Cerqawu.famele 4 місяці тому

    Endate.mexa.eza.serawune.sera.setochu.bezu.xefeyawune.bexame.ykebedale.urta.bechawu.gare.aworawu.ante.mahe.abezeche😊😊😊😊

  • @MeccaAt
    @MeccaAt 4 місяці тому

    አይዞህወድሜ

  • @kimtanha478
    @kimtanha478 4 місяці тому

    የኔወድም አብሽር😢

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 4 місяці тому +10

    የቡታጃራ ልጆች ስትበሉ ነባር ምን ቡዳ ጋበባቹ ቡታጃራን ለቁ ያምያሴወጣ 😢😢ቡዳነው ወይስ ምድነው 😮😂😂😂😂😢

  • @Zyneb-pw3cf
    @Zyneb-pw3cf 4 місяці тому +1

    ሥሙኝ ተዉ እናበረታታዉ ከሇላ ተነሥተዉ ሢያድጉ ያሣዝነኛን

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l 4 місяці тому

    አብሺርወድም😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @WasilaShifa
    @WasilaShifa 4 місяці тому +1

    ሱስታኛ ነኝ ቀስ በሉ ኢደረግጡኝ አቤላን ያሚዉድ ለክ