እጅግ ደስ ይላል ! ለ መንታዎቹ እናት ስጦታ እና ለልጆቿ የወደፊት ተስፋ ቃል ተገባላት!
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu
በልጆቻቼን ናፈቆት እየተሰቃየን በስው ሀገር ዋጋ ለምነከፈል እናቶቼ እንድሜየና ጢና ይስጠን በሰላም ከምንሥሳላቸው ልጆቻቼን ጋ ያገናኘን ክበር ለሴቶች
አሜን አሜን አሜን እህቴ😢😢😢😢
አሚን እህቴ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@ayshayim amen🙏
አሚን አሚን ያረብ ያከሪም
ግን እኮ ካለናት ማደግ እናንተ በኢኮኖሚ ከምትደግፏቸው በምንም አይገናኝ ስደት እንደሆነ አይሞላ ታዲያ ለናንተ ስሜት ትኖሩ ወይስ ልጆቻችሁ በልብስ እያጌጡ በስነልቦና ተጎድተው ይደጉ ? ከእናት ማደግ ተርቦ እንኳን ቢሆን ትልቅ ሀብት ነው
በእውነት ለእኛ ለእህቶችሽ በጣም ጥንካሬ ሆነሽናል አድናቂሽ ነኝ እህቴ❤
ደምሪኝ ውዴ❤
❤🎉
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉ግ
መሲዬ ተባረኪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏 ሰጪዎችም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፀጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
ኩለሊት ያሰጣው ልጅ እንርዳው😢😢😢ያምትሉ ለይክ😢😢😢
ድራማ ነው አትሸወዱ ህእ
እኔንም በስብስክራይብ ርዱኝ ይሄም ርዳታነው
@@Lulubutajraእኔ ከመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ሁሁሁ ብዮ ነበር ተመካክረው
ፈልጎጅ ተነጥቆ አደል የሰጣት እሺቃባጭ ሁላ
የአሜሪካን እድል አገኛ የተባለው እውነት ነው ግን
😢😢😢 አው ጥንካሬዋ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ጠንካራ ሴት ናት አበረታቷት ስላልተሰበረች ራሱ ብዙ ነገር የሚሉ ሰዎች አሉ❤❤
እንደምድር አሽዋ ብዙ ዘመናችሁ ይባረክ በጎደለው ሁሉ ፈጣሪ ይሰጣችሁ
መስዬ ዘርሽ ይባርክ ❤
❤❤❤❤❤❤❤
መሲየ ፈጣሪያኑርሽ በመጀመሪያ ባለታሪኳግን ሁላችንም እሔንገፈታ ቀማሾችነን ብቻ ሆድይፍጀው በተለይክህደትደግሞ በአረብሀገር በምንኖረው ባሰ ምነውአምላኬ 😭😭😭😭😭😭😭😭🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼🧑🍼
ተመሰገን ሳይደግሰ አይጣላም ይላል የሀገሬ ሰው
እናንተ ደጋግ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ዕድሜን ይጨምርላችሁ ፣ ይህ ትልቅ ፀጋ ነው እና ከ እናንተ አይወሰድባችሁ ፣ተባረኩኩኩ
ተባረኩ ህፃናት ሌት መርዳት ሀገር እንደመርዳት ነው አምላክ ጨምሮ ይሰጣግው
እግዚአብሔር ‼‼ 🙏🙏 ከልጆች ጋር እንደሆነ ያየሁበት በጣም የተገረምኩበት 👏👏👏 በስራው 👏 በጥበቡ 👏 ያ ሕፃን ልጅ በሕይወት 👏👏ወጥቶ ማየቴ መቸም ታሪክ ነጋሪ ነው 👏👏የሚሆነው ሲያድግ እግዚአብሔር ይጠብቀው ያሳድገው ለቁም ነገር ያብቃው 🙏🙏🙏🙏 ለሰጣችሁ ሁሉ በረከት እቤታችሁ ይግባ 🙏🙏 መሲንም አመሰግናለሁ ተባረኩ አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 8/4/17
እልልልል በወጣ ይተካ እግዚአብሔር ያክብርልን ከፈጣሪ በታች መስዬ ይሄ ሁሉ በአንቺ ነው የሆነው ክብረት ይስጥልን ውድድድ ማርያምን በማያልቀው ሺ አመት ኑሪልን ❤❤❤❤❤
ያረብ ልጅ የሌላቸዉ ሁሉ አላህ ጤነኛ ልጅ ወፍቃቸው
አሚንንንን
amne amne
አሚንንንን
አሜን
አሜን
እግዚአብሔር የሰጠው እጃችሁ ጉልበታችሁ ይባረክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣችሁ። ትርጎዬ በርቺ ልጆችሽን አሳድጊ ያንን ባለጌ ሰው ግን አደራ እንዳትጠጊ።
ተመስገን🙏🙏🙏ሁል ግዜ ፈጣሪውን የተማመነ ወድቆ አይቀርም። እግዚአብሔር ይመስገን።ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺ።
ፈጣሪ ይስጣቹ በብዙ ይስጣቹ ምንም አትሁኑ ችግርን ያርቅላቹ ማጣት ከባድ ነው ያውም ልጅ ይዘሽ በእውነት የሚያውቅ ያውቀዋል ሁላቹም ተጠበቁልኝ
ጀግና ነች በጣም ጎበዝ አይዞሽ በርች ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ
ለሰጭወች ጨምሮ ይስጣቸው
ደምሪኝ ማሬዋ❤
አሜን❤
ከየልጆችዋ ኣባት ግን ምንም ኣድሬስዋ ማወቅ የለበትም መጠንከር ኣለባት ኣንደበቱ ይሰርላት ፈጣሪ ለደጋግ ኢትዮጵያዊ ያን ወገኖቻችን ታድላቹ ኣብዝቶቶ አብዝቶ ይስጥልን
ለሰጣቹ ሁሉ ይሔ መልካምነታቹ በዘመናቹ ሁሉ አይወሰድባቹ ጌታ ቤታችሁን ትዳራችሁን ልጆቻችሁን የናንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክላቹ ዘመናቹሁ ይለምልም ተባረኩ
መስየ ሰላምሽን ያብዛልኝ የመብርሐን ጥበቃ አይለይሽ አንች ለችግረኞች ፈጥነሽ የምትደርሺ ጀግና እሴት ነሽ በርች አድናቂሽ ከእስራኤል ሀገር
እ/ር ሁሉን ያሳካላችሁ ኢትዮጵያዊ ነት ማለት ይህ ነው።
የመሲም ኢንቫይት ስላደረጋችኋት ደስ ብሎናል
መስዬ ፡ ፡ ይህ ፡ ፡ ሁሉ ፡ ፡ ባንቺ ፡ ነው ፡ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡
እግዜአብሄር ይስጣችሁ ስጭወች በአሁኑ ስአት እንኳን መንታ ልጂ አንድም ይከብዳል ብቻ ልጂቷም እግዜአብሄር ያበርታት😢
ትርንጎ የመንቶች እናት እንኳን እግዚአብሔር ደረሰልሽ፡፡ አይዞሽ ያሉሽ ሁሉ በረከት ከቤታቸው ይግባ፡፡
መሲ “አይዞ ከመውደቅ ያድናል” ያልሽው ትልቅ አባባል ነው፡፡
እዝሕ ጋራ አባታችን አላሕ ይሥጥሕ እነ ሕታችንም መሥዬ ባንቺ ምክናት ነው ምዳቹሑን በጣም ነው የምንወደው ለዝሕ ነው
Easay ተመሰገን እነዚ ሩጉማት ወንዶች አይዞሽ አምላኽ በልጆችሽ ተባርከሻል
ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰
ኣሜን ማሬ ደምሪኝ
አሜን🎉
አሚን ያረብ😢
አንዳንድ እጅግ መልካም ሰዎች የምር ውለታችሁን ፈጣሪ አብዝቶ ይመልስላችሁ ከሱ በላይ ውለታ መላሽ የለም በእውነት ለሰው ችግር መድረስ ትልቅ መታደል ነው ፈጣሪ ይስጥልን
እስቲ ልብ ይስጣት ይቺን ልጅ ፈራኋት ተመልሳ እዳትገናኝ ይህን ያልኩት ገና ሲጠይቀኝ ያለኝን ሁሉ እሰጠዋለሁ ስላለች ነው ለሌላ አይደለም ይቅርታ
መተት አርጎባት እኮ ነዉ አድራሻ መቀዬር አለባት
አዎ ደግም መጋናኛት ዬለባትም ደግም የሚፈልጋት የታራዳችውን ብር ሊቃማት ወይም የሆና ጉዳት ሊያዳርስበት ይችላል
በትክክል አሁንም ተመልሳ የተሰጣትን ገንዘብ ትሰጠዋለች
ልክ ነሽ እኮ አብዛኛውን ሴቶግ የጎዳቸውን ሰው ይወዳሉ እኔን ጨምሮ ተመልሳ ልትገናኝ ትችላለች እውነት ነው
ትክክል የኔም ስጋት ነዉ አገሩን ለቃ መጥፋት አለባት ያለዛ አሁንም አሳምኖ ልጆችን ምክንያት አድርጎ በደካማ ጎና እዳይገባ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ፀጋውን በረከቱን ያብዛላችሁ
መሲዬ አንቺ እኮ ቅን ሴት ነሽ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ።
እግዚአብሔር ይስጣቸው ጨምሮ ጨማምሮ ዘራቸው ይለምልም ❤
ደምሪኝ ውዴ
የኔ እናት አይዞሽ በእውነት አንች ጎበዝ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰👉እሱ ደሞ ቅዱስ ሚካኤል በሰፈረው ይስፈረው ☝️
ደምሪኝ እህቴ❤
እግዚአብሔር ይባርካቹ በውነት
እግዚአብሔር ይጭምርላቹ ደጋጉች ያብዛልን
የእኔ ቆጆ ጀግናነሽ አላህ ይጠብቅሽ አብሽሪ በልጆችሽ ትደሰች አለሽ
እግዚአብሔር ፡ ይባርክአችሁ
አመሰግናለሁ ኢትዮጵያዊ አመሰግናለሁ💚💚💚💚💞💞💞💞💞😍😍😍😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ደምሪኝ❤🎉
እግዝያብሕር ይመስገን❤
አላህ ይጨምርላችሁ ሀገሬ ደጋግ አለባት አለሀምዲሊላህ አባትዮው ግን አለህ ልጅ አየስጥህ የወለድከውን የካድክ
ለደሃ ፣ ለተገፋ የሚረዳ እግዚአብሔር ይርዳው ። ያሰባችሁት ይሳካ ሃሳባችሁ ከመልካም ደረጃ ይድረስ እግዚአብሔር በስራችሁ ሁሉ ይግባ ያሰማምርላችሁ መቼም እኛ ሃገር ችግር ተዝቆ አያልቅም እለት እለት የምንሰማው ነገር እየከበደ ነው ይሄን ችግር ለመቅረፍ የተዘጋጀ ሰው እግዚአብሔር ብርታትን እና ትእግስትን ያድለው ። ይቺ ወጣት ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ እርግጠኛ ነኝ በጣም ጠንካራ ናት ልጆቿን በጥበብ ፣ በእውቀት እግዚአብሔር ያሳድግላት ስለተረዳች በጣም ደስ ብሎኛል ያ አውሬ ባሏ ይሄን ሲሰማ እንዳያሳድዳት እየፈራሁ ነው እሷንም ተጠንቀቂ በሉልኝ
እኔ ሁሌም የምለው ነው የመሲን ቤት ያንኳንኳ ባዶውን አይመለስም መስዬ ለተጠየቀችው ጥያቄ በደንብ አውታ አውርዳ አጥርታ አጣርታ ነው ምታቀርበው ለዚህ እይታው ከፍ ያለ ነው መስዬ አንቺን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በምህረት ይጎብኝሽ የተጎዱትን እንኳን ስትጠይቂ እርጋታሽ ስታዳምጪ እጅግ ልብ ይደርሳል መስዬ ዘርሽ ይባረክ ይህንን በጎ እርዳታ ላረጉትም አለው ላሉት ሁሉ ፈጣሪ በማይሰስት እጁ ይስጣቸው ይደግፋቸው
ባላችሁበት ቦታ እዲሜና ጤና ይስጣችሁ ተባረኩ ሁሌም በከፍታ ላገኛችሁ እጃችሁ አይጣ አሜን
እግዚያብሄር አብዝቶ ይስጣችሁ ሰላም ፍቅር ደስታ ጤና ዘመናችሁን ሁሉ እንደጥላ ይከተላችሁ በውስጣችሁ ያብብ መሲን ጨምሮ (መልካም ተግባር የሚመነጨው ከበጎ ህሊናና ከንጹህ ልብ ብቻ ነው)
መሲዬ የነካቺዉ የተባረከ ነዉ
እናንተ ጀግኖች በርቱልን ❤❤❤❤❤❤🙏ከተቻለ እህቶቼ ደብረ ሊባኖስ ሰዋስወ የአይምሮ ህሙማን ችግር ላይ ናቸውና አጥርታችሁ እንድረስላችሁ በፈጣሪ መሲዬም አጣርተሽ አንድ ነገር ስሪላቸው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቢንስ ድምፅ ማግኘት ከቻሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ፈጥኖ ደራሽ ነው
አግዚአብሔር ይምስገን❤❤❤❤❤
በጠም ደስምል ሥራ ነዉ መሲ እግዜአብሔር ይባርክሽ እግዜአብሔር ባንች ላይ አድሮ ሰዉ ን የረዳ ይገኛል 🙏🙏🙏
የምሰጡት አያሳጣቹ በአላቹሁበት አምላክ ይጠብቃቹ መሲዬ መልካምነትሽ መልስ ይከፍልሻል❤🎉
ደግ ሰዎች ናችሁ, እግዚአብሔር ይስጣችሁ!!
አልሃምዱሊላህ አይዞሽ ወገኔ
መሲ ጉበዝ ተባሪክ
ትርጎ እህቴ እግዚአብሔር ልጅችሽን በፀጋ ያሳድግልሽ ያገዙሽንም በሙሉ እግዚአብሔር ቤታቸውን በበረከት ይሙላው ❤❤❤❤🎉
የመሢ ቤት እኮ ወርቅነዉ ለሠዉ የምደረሡ ሠዎች እሡ ይድረሥላችሁ አቀዋለሁ የመንታልጆች እናትነኝ ወርቅ የሆነች እህት ሥላለችኝ ገመነያ ሣይወጣ ሥደትነኝ ለእህት አለሜ ጤናን ከእድሜጋር ይሥጥልኝ
ተባረኩ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እድሜና ጤና
ተባረኪ🎉
ይህችን የተበደለች እህት ለማገዝ የተነሣሣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
በጣም የተባረከ ሐሳብ ነው🙏
Mariyemin liyu seti nash egziabher yibarkik liyu gazxany nash baunte ❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል
መሲ ልቧ ቅን ስለሆነ የኔ እናት አንቺ ትለያለሺ ልጅዎችሽ ይደጉልሽ
ጌታ ይባርከሸ❤
ዋው ተባረኩ
መሲዬ ኡነተኛ ጀግና ሴት ነሽ እማ በርችልን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ደምሪኝ ውደ❤
መሲ የኔ ልዩ
መስየ አችም እግዚአብሔር ይስጥሺ ጥርጎን ለዚህ ያበቃሻት አችንሺ
ደምሪኝ ውዴ❤
መሲ እባክሽ መጀመሪያ ፀበል እንድትጠመቅ እርጃት። አሊያ ተመልሳ እንዳትወድቅ እፈራለሁ። ሰውዬዉ ያስደረገባት ነገር እንዳለ ይሰማኛል።
ትክክል
ትክክል እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት መተት ተሰርቶባታል 😢😢😢😢😢
Egzihabeger yestacheu. Mesi betam enamesegneshalen❤❤❤
ሡበሀንአሌህ ጥፊያላላትነብሰ አላህይጨምርላችሁ እኔእደዝህደጎችንሳይ ልቤበተሰፉይሟላል አገሬ እርጀምእዲሜከጤናጋርይሰጣችሁ
Geta Yebarekachu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በረኸቱ በረኸቱ ,ያገሬልጀቸ ❤❤❤❤
ተባረኩ ወገኖች ❤
መሴዬ እግዚአብሔር ይስጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Egizihabeheri yemesigeni ❤❤❤❤
ያመነችው ቅዱስ ሚካኤል ሲቆምላት የምር ❤❤❤ይሔ የሱ ስራ ነው በንፁህ ልብ ላመነው ♥♥💝💝🙏🙏🙏መስክሩ ነኝ 🎉🙏❤
መሲ የመታዎቹ እናት ልመክራት የምፈልገው ከዚያ ጨካኝ ሀላፊነቱን ካልተጣ አባት ርቃ አድራሻ ቀይራ መኖር አለባት እባክሽ አሁን እንደተረዳች ሲሰማ ሁላ በጣም ሊጎዳት ይችላል ለጥቅም ሲል እርሷን ከመጎዲት ወደ ኋላ የሚል አይመስለኝም
ጀግኖች አመሰግናለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ ሰው ነሽ❤❤❤
Sheger family ❤
Please ጀማሪ ነኝ😢
መስየ የኔዉድ
❤❤❤❤❤ thank you
tebarku e/r yestachhu
አይ ወንድ ልጅ ማመን ከባድ ነዉ😢😢😢
እግዛበ ብርይስጣችሁ
እግዚአብሔር ይስጣችሁ❤❤❤
ስደት የመረራችሁ አላህ የርፈትጀራ ይስጣችሁ 😢
አሚን
😢😢😢አሜን፫ ደምሩኝ
አሚን😢
amn amneالخىي
😢😢😢🎉🎉🎉L
Meseyaaaaaa❤❤❤❤❤❤❤❤
yes🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ይ
Egziyabhar ystachu lebereket yarglachu ❤
Yes
እግዚአብሔር ሆይ ለ እህቴ ፅናትን ስጣትትትትት ፣ አግዛት ፣እርዳት አባባ
God bless you guys
Endnat aynetu allah yabzalen
እግዚአብሔር ይስጣችው
በስደት ልጅ ይዞ በጣም ከባድ ነው ብቻ ፈጣሪ ያለው ን መቀበል ነው 😢 አሁን ሰራ የለም ንሮ ከብዷል በሰውእራሱ ደወዬ ሳስጠይቀው ድጥን ሲሰማ ዝግት ነው የሚርገው ልጄን አልጥልም ቡዙ ነገር ሁኛለሁ በሷ ጣያት ነው የሚለው እኔ መቼም ተስፋ አልቆረጥም💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሁን እራሱ እሰው ጋር ነው የለሁት ነይ እቤት ያላህ ነው አለችኝ ወላሂ እስቲ ጂዳውች ሰራ ፈልጉልኝ ከነ ልጄ😭😭😭😭☝
Ayi የ ኢትዮጵያ ዎንዶች አፈር ብሉ
አሚንይብሉ ድራሻቸው ይጥፋ አንዳንድ ባልናቸው ብለንምናገባቸው ወንዶች ኧረካፍንጫ ይምጡ
Hulum and aydelum
Andi nachewu afer yblu@@vivu7295
@@Zahra-የናትዋልጅabat, wendim ena wend lij yelschihum wede fit ayinorachihu? Atiragemu
Abat, wendime, wend lij yelachihum? ere atiragemu hulunim
ስሙኝማ የመሲ ወዳጅ ፎጣ👌🏼 ቀሚስ👌🏼 የባህር ዳር ሽሮና በርበሬ👌🏼🥰🥰 እልበት ጌጣጌጦች ግዙኝ አዲስ አበባ መሳለሚያ ያላችሁ የልጆች እናት ነኝ ደገፍ አርጉኝ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🥰🥰
እኔ የ ስፈረ ስላም ሴትነኝ
silkushin askemichi
እውነት በጣም ጎበዝናት