Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የሆነ ተርብ የሚባል አለ ግድግዳ ላይ በጭቃ ቤት ይሰራል የምታዉቁት ከሆነ እሱ ወንድሜን ነድፎት የአንድ ሰአት መንገድ እሮጠናል ከማቃጠሉ የተነሳ ወንድሜን አእምሮዉን ነካ አደረገዉ መሰለኝ እሱ ሲሮጥ እኛ ስንከተለዉ መድሃኒት ለመስጠት እሮጦ ሲያበቃ ሲረጋጋ የመጣንበትን ስናየዉ የአንድ ሰአት መንገድ😂😂😂😂 እነዚህ የሚናደፉ ነገሮች ያስፈሩኛል
😅
ኡፍፍፍፍፍ ቤጄ እዴት ደስ እዳለኝ እኔ እራሱ እግዚአብሔር ይመስገን ለምን አትልም እያልኩ ነበር በጣም ነው ግን ደስ የምትሉት
ብላቹ ብላቹ እከካም ይዛችሁብን መጣቹ 😂😂😂😂
በጣም ረጋ ያላችሁ የምወዳችሁ ልጆች ናችሁ ።ስነስርዓት አላችሁ ።ኘሮግራማችሁ ጨዋነት የሞላበት ነው።ቀጥሉበት።Frohe Weinacten und Schöne Rutsch🎉
ቻቢ ጎበዝ የገና ብአል እኛን አይወክልም ትክክለኛውን የገና ባአል ነው እንኳን አደረሳችሁ ማለት ያለብን በዘልማድ የሚደረግ አደለም አድሱ አመት ብትቀብሉት ችግር የለውም አለማዊ ነገር ሰለሆነ እንደምንኖረው ሀገር ተቀበለን ማክበር አለብን በተረፈ በጣም ነው ጥምረታቹሁ ደስ የሚል ሁለየ ነው የምከታተለው ኮመት አልፅፍም እንጂ
እውነት ነው. የገና በዓል እኛ አይውክልም የፈረጅ ባዓል ነው
እኔና እህቴ በመካከላችን ሁለት እህቶች አሉ ግን የኔና የሷ ድምፅ መልካችን ካልታየ ማንም አይለየንም በጣም ነው የሚመሳሰለው ለማለት እራሱ አይገልፀውም አንድ አይነት ነው
ቀለም ቀቢው ደግ አደርገው
የኛ የድሬዎችማ አቦ ቢኒዬ አፌ ቁርጥ ይበል መሰከርክልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Hiiii እንዴት እደምወዳችሁ ቻፕ ግን በግልህ ያለውን ስራ አፍጥነው
የተወሰነ የስኳር በሽተኞች አንዳንድ ሰው ላይ የጀርባ ማሳከክ ይከሰታል አከህው የማይወጣልህ ስለዚህ ለነዚህ ሰዎች አገልግሎቱ አመርቂ ነው❤❤❤❤❤እንዴ እዛ ሀገር ጨጓራ የላቸውም እንዴ ዘይት እኮ ተደጋግሞ እኛ ከጠበስንበት ጨጓራችን ይገሸለጣል መላጣነው የሚሆነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Bartu programachihu arif new
በክሪስማስ መብራት ከጠፋ ባአልር አይደምቅም
ቀለምቀቢው ግን የሃበሻደምአለበት ደግአደረገ
😨😧 ፒዛ የሰው ላብ ነዉ የምበላው በቃ
👀😅
Ka tarekochu suse yezogale yamer😊😊
እኔ መንታ አለችን ግን አንመሳሰልም
wasp ማለት ተርብ ማለት ነው
😂😂😂😂😂😂😂❤️❤️❤️❤️
እንኳን የመንታ እኔ በ9 ዓመት የምትበልጠኝ እህት አለችኝ በመኣከላችን 1ሴት 1 ወንድ አለ ግን ድምፃችን ማርያምን እንኳን ለውጭ ሰው እናታችን እራሱ በቅጡ አለየውም እናንተ በአንድ አረብ የወጣቺሁ ትለን ነበር እኔን ጠርታኝ እህቴ አቤት ብላ አጠገቧ ስትሄድ
Ene ersu ke tanashi ehite gar yimesaselal bizu sew twin endehonin new yemiyasibew gin be 1 amet belitatalew
@anyuser-nz9zf እኔ ከእህቴጋ በጣም ልዩነት አለን እሷ 32 ዓመቷ ነው እኔ 23 ዓመቴ ነው ግን ፊዚካላችንም ድምፃችንም እግራችን እራሱ ጌታን አንድ ነው ይገርመኛል😄 እሷ ረጋ ያለች ነች እኔ ደግሞ ቀልቃላ ነኝ በዚህ ብቻ ነው የምንለያየው! በተለይ እዚህ ስደት ላይ በየግሩፕ ስናወራ አይለዩንም ሳቃችን እራሱ ሳይቀር አንድ ነው የፈጣሪ ስራው ድንቅ ነው ከምር😇
Ye nib zeroch nachew simachew ( terb yibalalal
ስለ ክርሲመርስ ስታወሩ .ያአሳዛኝ ታሪክ መጣብኝ የበቀደሙ .ቤንጃ አንተ አገር የተፈጠረው .ገበያ ላይ ሰው የጨፈጨፈው ያሳዝናል😢
በጣም
“Akaki” maletma yemiyak malet new endesetyewa 😂😂😂
❤❤❤
akaki 🤣😄arif bussiness new ethiopia wust bijemer atrif new 😂🤣😄😃
አካኪ ዘራፍ ሽለላና ፉከራ ይመስለኛል
እኔ ከንፈሬን ተነድፌ በጣም አብጦ አፌ ከብዶኝ ያውቃል
የጀርባ እከክ ከንፅህና ጋር ሚየያዝ አይመስላችሁም? ማሸት ቢባል ለድካም ወይ ህክምናም ሊሆን ይችላይ ወጥንጨት ይዞ ማከክ ነው 😂😂😂
2
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤

የጀርባ እከክ ከንፅህና ጋር ሚየያዝ አይመስላችሁም?
ማሸት ቢባል ለድካም ወይ ህክምናም ሊሆን ይችላይ
ወጥንጨት ይዞ ማከክ ነው 😂😂😂
😅
2
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤