Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይገርማችኃል ደመታችን ልጄ በጣም ስለሚንከባከባት በጣም ትወደዋለች እኔ ግን ስታጠፋ ጆሮዋን ስለምቆነጥጣት ብዙ ጊዜ አሳቻ ሰዓት ሳላስበዉ ቧጭራኝ ትሮጣለች እና እኔም ወደ ክስ ሄጄ የሚሉኝን ልስማ እንዴ 😂 ቀልዴን ነዉ ደሞ ።
ሰላም ጃፒየ ሰላም ቤንጃየ እንኳን ደህና መጣችሁ የሁለት ጊዜውን አንድ ላይ ሳየው እንዴት መርዘሙ እንዳስደሰተኝ ረጂም ሰአት አብሬያችሁ በመቆየቴ በጣም ነው ደሰ ያለኝ ሰሞኑን ቢዚ ነበርኩኝ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ❤
ሰላም
ሰላም ቤንጃ ዛሬ አንደኛ ነኝ❤❤❤
🎉
ይመችሺ ኤልስየ
@@LeyoLeyo-i6n Leyoዬዬ ሰላም
ቤጆ እዴት እደምወድህ ብታቅ እኮ ለጓደኞቼ ሳይቀር ሰብስክራይብ እዲያረጉህ በየሄድሁበት ነው የምናገረው የእውነት በጣም ትልቅ ሰው ነህ
የትልቋ ሴትዩ ባሏን ልትገል የነበረችው እኔ የሚመስለኝ ..አልዛይመር ጀምሯት ነው..😅😅😅
😂😂😂😂
አንደኛ ኮሜንት የምትሉት ነገር ሽልማት ጀመረ እንዴ ቤንጃ ✌️✌️
አዎ አይ አምልጦሻል ማለት ነው ኧረ ተሟሟች ሺልማቱ አያምልጥሺ
ውድ ኢትዮጲያውያን አለውልክ አይዞክ ብቻ በሉኝ "በጣም ከፍቶኛል" የብርታት ቃላችሁን ለግሱኝ በራሴ እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ አምሰት ሰከንድ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ
አይዞህ ወገናችን ሁሉም ያልፋል ሁሉለበጎ ነው በእምነትህ ፀልይ አይዞህ
Egziyabher yabertah bendemachen🙏❤️🙏
የሰሞኑ ቻሌንጅ 😅 ወንዶችም ጀመራችሁ አይዞሽ ብቻበሉኝ ክውፍቶኛል እያሉ ሴቶቹ አዝገውናል 😅 ቸግሮኛል አለቀ 😅
አላህ ያበርታህ ወንድሜ እኔና ደጀኔም በጣም ከፍቶናል አይዞን እንበረታለን
የት ነው ወየው ኒውስ አላየሁም በስመአብ ፈጣሪ ሆይ ሰውረን
ጀርመን
@@benjatube my GOD I thought here in state ያሳዝናሉ
Hulum arif neber ❤🙏
ቢኒ &ቻፕ የኔ ውዶች ❤❤❤ ብርዱ የከበዳችሁ ይመስላል በርቱ
ሁለተኛ ነኝ😮
የኔ ቆንጆ ቀደምኩሽ❤🎉
ይሄን ታቱ የሚባል ነገር ከምድር ያጥፋልን ስለልጁ ደግ ሆነ አገራችንማ እንዴት እንደሚያስጠሉኝ
❤❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤
ሰላምእንኳንደናመጣችው❤❤❤❤❤
ገናሣላየው ነው የሣኩት 😂😂😂😂
የገረመኝ የድመቱ ነው
ሴት እማማ ነው መሠለኝ
እወዳቹዋለው 🥰
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ የምወዳቹ ይቺ ደግሞ ምኗ ቀበጥ ናት በናታቹ በእንስሳ የምትቀና ምች ናት የምር😂😂😂❤
😅
በመቶአመቴ ም ቢሆን እቀናለው ሴትየዎ ልክነች እድሜዎ በጨምርም በሂወት አለች ትበላለች ትጠጣለች ትተነፍሳለች 😮😮😮
ሴት ሴትዮ😂😂አላለም
Biniye enatu sayihonu akisetu nachew
Selam wendime ❤❤❤❤
selam
😅😮😮🎉
Benja denfo yizut yalkat ababal tenechitagnalech
ቀናተኛዋ😂