Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔም ገጠመኝ አለኝ ገብት ስጠብቅ ጅብ መቶብኝ ትልቅ ዛፍላይ ወጥቼ ጅቡሢሄጅ እራሴ የገኘሁት ማንም ወጥቶ የማያድነኝ ቦታላይ ሆኜ አገኘሁት ግን ያገሬ ሰዉ ሁሉ ተሰብሥቦ 4ሳትየፈጀጥረት አድርጎ በሰላም ወረድኩኝ አልኸምዱሊላ
ቤንጃዬ እግዚአብሔር ሰላምታ ሲሰጥህ ደህና ነኝ ብቻ አትበል እግዚአብሔር ይመስገን በል ብዙ ጊዜ ታዝቤሃለው ይቅርታ ግን !!
እኔ እራሱ ስወደው አይጣል ነው ግን ቤጃ እደጓደኛው አደለም
@@heedssjeedss8369ማለት ምን ማለት ነው
ስነ ስራታችሁ ስወድላችሁ ❤❤❤
ቤንጃ ስለማሳጁ ልክ ነህ ebs ላይ እነ አስፋው ጋብዘውት አንዱ ማሳጀር አስፊቲን ሳያስበው አንገቱን ድንገት ሲያንቃቃው የአስፋው ፊት እንዴት እንደሆነ ብታይ በጣም ስለአመመው ሲናገር እራሱ እንደ መንተባተብ አደረገው እና አንዳንዴ በድፍረት የምናደርገው ነገር ህይወት ይቀማል
እስቲይ እንዳንዴ ፈገግ እንበል
ዮንዛም ይመረጥ💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤
እስኪ የት ናችሁ የጃፒ ወዳጆች
አለን አለን
እንደ ጀርመን ከሆነ ህጋቸው ለመፋታት እራሱ አንድ አመት መጠበቅ አለባት ፍርድቤት ለመቅረብ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
i like you're content guys keep it up
❤️🌷❤️🌷❤️
17 ሰአት ጨለማ ነው ወይ ጉድ 😅 እንዴት ልናሳልፍ ይሆን የውነት ቢያጠፉት😂
ክፈትወኩም ኣነስ ምሳይ ከፍ ኢልና ነዋግዕ ዘለና እዩ ኮ ዝመስለኒ 😂❤
በህግ አምላክ ትርጉም
እኔ በምርመራ ቻፒን እደግፋለሁ ምንም አይነት ህመም ቢሰማኝም በመከራ ነው የምሄደው ሆስፒታል አልወድም ጭራሺ እራሴን ቸክ ላድርግ ብየ ልሄድ ኧረ አላደርገውም ሌላ ችግር ይዞ መመለስ ነው
መቼነው ቪዲዮ ሚለቁት ቻፒና ቢኒ እያልኩኝ ቁጭብዬ ሳስብ ነበር ቶቶሎ ኑwwwwwwwww
እኔ የነ ኣበራሽ በየቀኑ ተፋተው ሚጋቡት ነገር ነው የገረመኝ 😂 .የጨረሻ ኣስተየየቴ ደሞ ሓኪም ቤት ሄደህ ከመመርመር ወደ ጸበል ሄደህ ቸክ ብታርግ ይሻላል እላለው. ምክንያቱ እዛ ከምታቀው እና ከማታቀው በሽታ ትድናለህ እንጂ ምያስደነግጥህ ነገር የለም. ቻፒ እና ቤንጃ ቤላ ፕሮግራም. እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️❤️
የመብራቱን ታሪክ ከዚህ በፊት ስሰማው ፈገግ አስብሎኝ ነበር አሁን በቀልድ እያዋዛችሁ ስታቀርቡት ከምሬ ነው የሳኩት እና አንድ ነገር ትዝ አለኝ፡መብራት እስኪመጣ እኔስጠብቃትአራዳው መጣና በሻማ ወሰዳት። ያሚለው ትዝ አለኝ እላችኋለው
😅
❤❤❤❤
እኔም ገጠመኝ አለኝ ገብት ስጠብቅ ጅብ መቶብኝ ትልቅ ዛፍላይ ወጥቼ ጅቡሢሄጅ እራሴ የገኘሁት ማንም ወጥቶ የማያድነኝ ቦታላይ ሆኜ አገኘሁት ግን ያገሬ ሰዉ ሁሉ ተሰብሥቦ 4ሳትየፈጀጥረት አድርጎ በሰላም ወረድኩኝ አልኸምዱሊላ
ቤንጃዬ እግዚአብሔር ሰላምታ ሲሰጥህ ደህና ነኝ ብቻ አትበል እግዚአብሔር ይመስገን በል ብዙ ጊዜ ታዝቤሃለው ይቅርታ ግን !!
እኔ እራሱ ስወደው አይጣል ነው ግን ቤጃ እደጓደኛው አደለም
@@heedssjeedss8369
ማለት ምን ማለት ነው
ስነ ስራታችሁ ስወድላችሁ ❤❤❤
ቤንጃ ስለማሳጁ ልክ ነህ ebs ላይ እነ አስፋው ጋብዘውት አንዱ ማሳጀር አስፊቲን ሳያስበው አንገቱን ድንገት ሲያንቃቃው የአስፋው ፊት እንዴት እንደሆነ ብታይ በጣም ስለአመመው ሲናገር እራሱ እንደ መንተባተብ አደረገው እና አንዳንዴ በድፍረት የምናደርገው ነገር ህይወት ይቀማል
እስቲይ እንዳንዴ ፈገግ እንበል
ዮንዛም ይመረጥ💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪
❤❤❤❤❤
እስኪ የት ናችሁ የጃፒ ወዳጆች
አለን አለን
እንደ ጀርመን ከሆነ ህጋቸው ለመፋታት እራሱ አንድ አመት መጠበቅ አለባት
ፍርድቤት ለመቅረብ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
i like you're content guys keep it up
❤️🌷❤️🌷❤️
17 ሰአት ጨለማ ነው ወይ ጉድ 😅 እንዴት ልናሳልፍ ይሆን የውነት ቢያጠፉት😂
ክፈትወኩም ኣነስ ምሳይ ከፍ ኢልና ነዋግዕ ዘለና እዩ ኮ ዝመስለኒ 😂❤
በህግ አምላክ ትርጉም
እኔ በምርመራ ቻፒን እደግፋለሁ ምንም አይነት ህመም ቢሰማኝም በመከራ ነው የምሄደው ሆስፒታል አልወድም ጭራሺ እራሴን ቸክ ላድርግ ብየ ልሄድ ኧረ አላደርገውም ሌላ ችግር ይዞ መመለስ ነው
መቼነው ቪዲዮ ሚለቁት ቻፒና ቢኒ እያልኩኝ ቁጭብዬ ሳስብ ነበር ቶቶሎ ኑwwwwwwwww
እኔ የነ ኣበራሽ በየቀኑ ተፋተው ሚጋቡት ነገር ነው የገረመኝ 😂 .የጨረሻ ኣስተየየቴ ደሞ ሓኪም ቤት ሄደህ ከመመርመር ወደ ጸበል ሄደህ ቸክ ብታርግ ይሻላል እላለው. ምክንያቱ እዛ ከምታቀው እና ከማታቀው በሽታ ትድናለህ እንጂ ምያስደነግጥህ ነገር የለም. ቻፒ እና ቤንጃ ቤላ ፕሮግራም. እናመሰግናለን 🙏❤️❤️❤️❤️
የመብራቱን ታሪክ ከዚህ በፊት ስሰማው ፈገግ አስብሎኝ ነበር አሁን በቀልድ እያዋዛችሁ ስታቀርቡት ከምሬ ነው የሳኩት እና አንድ ነገር ትዝ አለኝ፡መብራት እስኪመጣ እኔስጠብቃት
አራዳው መጣና በሻማ ወሰዳት። ያሚለው ትዝ አለኝ እላችኋለው
😅
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤