ለገንዘብ ስል ሴትነቴን ሸጥኩ!!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 101

  • @selam57364
    @selam57364 2 роки тому +2

    ልዩ ከአሁን ብኋላ እጅሽን ጥፍር አታርግለት እንደዚ ቆንጆ በተረፈ ይመቻቹ❤

  • @smeriove699
    @smeriove699 2 роки тому +21

    የምታቀርብት ነገር ደስ ይላል በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ከይቅርታ ጋር ቁም ነገር ላይ ሳቅ አታብዙ

    • @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ
      @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ 2 роки тому +1

      እኔም በጣም ነው መደበር የያዙኝ
      ሰው መሳቅ አለበት ቦታ ይስቃል ዝብሎ መገልፈጥ

  • @ዳጊwomen2119
    @ዳጊwomen2119 2 роки тому +11

    ለመፍረድ ይከብዳል ግን እንደ እኔ ሀሳብ ቤተሰብ ልቀይር ካለች መቼም ብቻዋን አትችለውም ልጆቼን ላሳድግ ካለች እስከ ስንት አመት so መጀመሪያ ለራሱዋ ክብር ይኑራት እግዚአብሔር ማኖር እንደሚችል ትመን ሲቀጥል በአንዴ ቀላል ባይሆንም ከዚህ ህይወት ለመውጣት ትወስን እግዚአብሔር ሀጢያትን እንጂ ሀጢያተኛን አይጠላም እንኩዋን እሱዋ አዳምም በድሎ ወድቁዋል ማርያም መቅደላዊትም ልክ እንደ እሱዋ በዝሙት ትኖር ነበር እግዚአብሔር ግን ይቅር አላት so እግዚአብሔር ይቅር የማይለው ሀጢያት የለም አትፀፀቺ ያለፈውን ላለፈው ዘመን ተይው ነው የምላት በተረፈ እግዚአብሔር ይርዳት ያግዛት!

    • @jerryayele2713
      @jerryayele2713 2 роки тому

      ውይ ምን አባቴ ላርግሽ እግዚአብሔር ያኖራል ሌላ ሌላ ስራ መሞከር ትችል ነበር ስራ አይጠፋም ግን በምህረት ድጋሚ ትሞክር ትፈልግ

    • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
      @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው 2 роки тому

      በትክክል በምን አይነት ሆኔታ ይሄ መንገድ ወደ ሞት ነው ሚወሰደው በእምነት ጽናት ጌታዋን ተማምና እሰከመጨረሻ መታገል እንጂ ምርጫ የለኝ ብሎ ሰውነት የእግዚአብሔር ቤተ መቅደስ ለዝሙት እራስ መሸጥ በፉጽም ተገቢ አደለም ገንዘብ ለማግኘት ተብሎ ሂሊና ጤና በሽታ እንዳታተሪፊ ። እግዚአብሔር ካለሽበት ነግር ያውጣሽ እንዳቺ አሳቢ ቢሆን ማን በጉልበት ሰሮቶ አይኖርም ነበር እውነታው ይሄ አደለም አንቺ ብቻ አደለሽም የቤተሰብ አላፊ ሌላ እድል አለሽ ቶሎ ውጪ 🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ ደሞ ጌታ ኢየሱስ ይወድሻል የልብሽን በር ክፈቺለት እሱ ያሳርፊሻል ።

  • @Binijj
    @Binijj 2 роки тому +1

    Shekele shekele argachu witu it looks appreciating eko min honachu new 😳😳

  • @yeserashmalede1687
    @yeserashmalede1687 2 роки тому +2

    ማሂዬ የኔ ቆንጆ ልጅቷን ለመረዳት መሞከረሽ ጥሩ ነው ግን ስንፈተን እየወደቅን ፈተናውን በምን መንገድ መወጣት እንዳለብን ማሰብ ሲገባ አይ ለምን እፈተናለሁ ብሎ ፈጣሪንም የራስንም ህሊና እየበደሉ በሀጢያት ውስጥ መኖር ከባድ ነው. እያየን ግን ማመን ያልቻልነው ነገር ቢኖር አለምና በውስጧ ያሉት ነገሮች በሙሉ ዓላፊና ጠፊ መሆኗን ነው.

  • @jerryyetsi7094
    @jerryyetsi7094 2 роки тому

    Ohhhhhh my girl hulem beteleyaye issuemetemetut neger bka dessss yalele mn letakerebu endemetechilu megemt anchilm hulem new idea ufffffffff nurulegn yene wedoch beretulene ....as always your supporter ❤❤❤❤❤❤

  • @EmuEmu-qz2di
    @EmuEmu-qz2di 4 місяці тому

    Mahi andebetsh ybarek yemeredat bkatsh benegerachn lay mehor edemawrat aykelm

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 роки тому

    በጣም ናው የምወዳቹህ የኔ ዘናጮች በርቱ መሰቀላቹህ ይምራል

  • @luwambereket6932
    @luwambereket6932 2 роки тому

    Yemeseqq story Adelem ena le beteseb beleh bezuuu westtt tegebaleh so weda ayedelech so we have to understand her

  • @nardoshailu288
    @nardoshailu288 2 роки тому

    Kehulum belay fetarin betetebek lesua melkam nw tsetset demo wedeneseha memelesha menged nwena fetari yeredat beterefe ewedachehualew betammmmmmm🥰🥰❤️❤️

  • @merongebreyohannes134
    @merongebreyohannes134 2 роки тому

    I'm so feeling so sorry for her story but it's everyone's story also your ways of suggesting the story and her future are appreciated a great job👏👍

  • @foziyamohammad7257
    @foziyamohammad7257 2 роки тому +5

    It’s really not acceptable
    ኢጃዛ ቤት ሁና ተመላላሽ መስራት ትችላለች ካልታመቻት ሌላ ቦታ ሁለት ሰው መጥፎሆኑ ማለት ሁሉም ናቸው ማለት አይደለም

  • @eyu-u3f
    @eyu-u3f 5 місяців тому

    Shekel shekel argachu telo wtu ho ere enante temsche eysemhacu neber shekeL shekel stlu beka alchalkum besak any wey ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadatube1510
    @seadatube1510 2 роки тому +5

    ድብን አድርጌ ነዉ ተጠያቂ እማደርጋት ምክንያቱም ቤት ቀያይራ መስራት ትችላለች አልያም መመለስ ነበረባት እንጅ በሴትነትዋ በጣም ከባድ ነዉ ከይቅርታ ጋ ማሂ እና ልዮየ ለመደማመጥ ሞክሩ እንግሊዘኛ አታብዙ ሲሪየስ ጉዳይ ላይ አትሳቁ 😳👈 በተረፈ ይመቻችሁ

  • @getnetdereje7033
    @getnetdereje7033 2 роки тому

    i liked the last conclusions

  • @kalkidan127
    @kalkidan127 2 роки тому

    ልዩ ወርቅ ስምሽ በጣም ደስ ይላል
    ለታሪኩ ግን ያለኝ አስተያየት መፍረድ ከባድ ነው

  • @እሙ-ጨ3ጘ
    @እሙ-ጨ3ጘ 2 роки тому

    ውይ ስወዳቹቹቹቹቹ ጌታን አንድ ቀን ባገኛቹ ደስ ይለኛል ስወዳቹ ከሁሉም ዩቱበር ትመቹኛለቹ ደሞ ስታምሩ ዘመናቹ ይባረክ ነፃነታችሁ ደግሞ ገደብ ያለው ነው አጉል ነፃ ነን ብላቹ አትጨማለቁም ይመቻቹ ቶሎ ቶሎ ኑልን 😍😍 ግን ውዶቼ የዛሬው ፕሮግራም ላይ ተሳስታቹሀል እንኳን ባለትዳርሆና አይደለም ባትሆንም ብልግና ነው እኔም እዛው ነኝ እንደ ኢትዮጵያ አይደለም አማራጭ አለ አንዱ ጥሩ ካልሆነ ሌላው ጥሩ ነው ደሞ 100% ጥሩ ይገኛል ማለት አይቻልም ችለን ነው ምንሰራው እኔ ግን ተወቃሽ ነሽ 100% እና ውጪ ከዚህ ውስጥ እንደኛ ስሪ

  • @abduenini
    @abduenini Рік тому

    Fkroche ahunem endzi akerbu ye sew story setanbu satseku lek endzi arif nw adis yemtanbut story mesmat alchalkum

  • @lididuye
    @lididuye 2 роки тому

    I love your honesty 👊🏾

  • @muwaitlove1228
    @muwaitlove1228 2 роки тому +1

    ከባድ ነዉ ፈጣሪ ያረብ አገር ሴትን ይጠብቃት

  • @tweodroshadra4815
    @tweodroshadra4815 2 роки тому

    ልዮ said በዛውም ፍታ ትያለሽ 😂😂😂😂 I’m dying here ufffff 😂😂😂😂

  • @netsialxe7590
    @netsialxe7590 2 роки тому +8

    ቀልዱን ቀንሱ ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነው ልጅቷ ትሰማችኃለች ከእናንተ የመፍትሔ ሀሳብ ፈልጋ ነው ስለዚ በስርአት አውሩ

  • @bezibeza9008
    @bezibeza9008 2 роки тому

    Sew bet serta 2 bet mastedader enkon atchilm. Aydelem melewet so....

  • @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ
    @ነኝስደተኛዋ-ፈ7ቘ 2 роки тому +1

    አወ ተወቃሽ ናት
    እኔ ሀረብ ሀገር ነው ያለሁት በጠለብም ነበር የመጣሁት ያውም በለጋው እድሜየ ተበድሬ ሰርቸ ልከፍል ነው የመጣሁት አች ታገርሽ ትወጭ ሁሉን እችላለሁ አድ ሊያልፍልሽ አድ ሊያልፍብሽነው 1የ 2የ ሞከረች አይባልም 10የም ብቀይር እሶኾ እናት ናት ሚስት ናት ለልጆኞ አሪአያ የባለቤቶ ታማኝ መሆን አለባት
    ይቅታ ግን ከባለቤቶ ያጣችውን ነገር ለማገኘት ብላጅ እሄ ምርጫ አይሆንም
    እኔ ቢሆን ጫማ አጥባለሁ ወይም እለምናለሁ እጅ ልጆቸን ሀራም አላበላም
    ማሂ ዛሬ ትክክል አይደለሽም ሲጀመር እዳሀለ ውስጥ አሚገቡ ሰወች ተገቡ ለመውጣት በጣም ነው የሚቸገሩት

  • @Bereket2D
    @Bereket2D Рік тому

    5,6 bet gebta eko 5,6te litdefer new ya kehone ayker lemin atitekemim lemin riskun wesda tideferalech

  • @fetiyamohammed6813
    @fetiyamohammed6813 2 роки тому

    Mahi gen wengel ena hateyat maberertatat ayehonebeshem?

  • @yordi8453
    @yordi8453 2 роки тому +1

    Atetefu eshi yeni wedeche are wedeza beyete bezu amerete eyele

  • @Ycrem6637
    @Ycrem6637 2 роки тому

    Aree lezi lij mayke setute ena fitelefit ametut😭😭good point gn

  • @familyveloge3203
    @familyveloge3203 2 роки тому +1

    እውነት ለመናገር እኔም አርብ አገርነኝ በህይወት ውስጥ ብዙ ውጣ ውርድ አለ ብዙም አማራጮች አሉን ማንኛውም ስው ደልቶት አይኖርም ከአስሪወቿ

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 2 роки тому

    ልዩ i agree with u 100%that is not really acceptable ‼️she is marrid iko,even if she is not married ,its not fair,,,,she had an options ,but she chose this

  • @mesiabebe4709
    @mesiabebe4709 2 роки тому

    ተናፍቃችሁ ነበር ❤️ እኔ በልዩ ሀሳብ እስማማለሁ ለመፍረድ ሳይሆን ልጂቷ እዚህ ህይወት ውስጥ ለመግባት ቸኩላለች ሲጀመር የትም አረብ ሀገር ጠፍተውም ቢሆን እንዲያውም በተሻለ ብር መስራት ይቻላል ሰው ቤት እሷ ምን አልባት ያረፈችባቸው ልጆች እዚህ ህይወት ውስጥ ከነበሩ ሌላ መንገድ የሚያሳያት ስላጣች ይሆናል 🙏

  • @edulovekiru4524
    @edulovekiru4524 2 роки тому

    ሀሣባችሁን አከብራለሁኝ ነገር ግን እርሷ ቢሆኑ ነገር ነው አይደል --- ለማሂ አንቺ ብትሆኚ በሷ ቦታ ምን ታደርጊያለሽ ከልብሽ አስበሽበት መልሺ ? እዚህ ደረጃ የሚያደርስ መስዋትነትስ ትከፍያለሽ ወይ ? ትታው የሄደችው እኮ ቤተሰብ ነው አይደል ልያውም ልጅ እያላት ---- እንደኔ 1. ባለቤትዋ ይሄንን ነገር ሲያውቅ ምን ይላታል 2. ቤተሰቦቿ ምን ሊሏት እንደሚችሉ ማሰወብም ተገቢ ነው ወደ ሀገርዋ ትመለስ ስህተት ሰርታለች ይቅርታ ለራስዋም ለባለቤትዋም ጥሩ ነው ብቻ በአጠቃላይ ሀገርዋ ትምጣ ---- ነገርይው ( እየሰራች ያለችው ስራ ) ሱስ ከሆነ ችግር ነው

  • @richgebertinsae213
    @richgebertinsae213 2 роки тому

    Congregation leyu'ye🥰🥰🥰

  • @brainstorminghws7118
    @brainstorminghws7118 2 роки тому +3

    It's painful to learn this sad story of our sister. I can't judge her as life in abroad is tough for anyone of us let alone someone who originated from rural areas where she might barely had formal education to explore opportunities in difficult situations like this. She is innocent even to say it out to you and I think she needs psychological therapy and I do hope you guys help her out on this. May be you can put her in contact with experts? And one friendly advice for you guys: I love you both and you guys raise some educational topic, but you need to be serious on issues like this. Even if we can't judge her at this point, what she did is unacceptable and your takes shouldn't be in a way to encourage others to see this an option in the future. I personally understand you but you know our understanding is different when you reach out to masses, that's why I say seriousness on serious issues is important. Apologies if I say too much though:) Love you guys😍

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 роки тому

      We appreciate you🙏🏽

    • @edenkifle7323
      @edenkifle7323 2 роки тому

      It is not because they wanted to oversimplify it, they are trying their best to balance it. They should not hurt her and they should not motivate such issues. I appreciate you guys .

  • @lididuye
    @lididuye 2 роки тому

    ተወቃሽ አይደለሽም:: ሰው ሚያረገውን ነው ያረግሽው:: ሌላ ነገር ይዞ እንዳይመጣ ጥንቃቄ ብታደርጊ ቶሎም ለመውጣት ብትሞክሪ:: አይዞን አይዞን!

  • @solot.5304
    @solot.5304 2 роки тому +5

    ጠቅለል ሲል በጣም ጥሩ ሀሳቦችን ታነሳላችሁ ግን ከይቅርታ ጋር ከማይቀለደው ላይ በጣም ትሳቃላችሁ?

  • @bzuneshzeleke103
    @bzuneshzeleke103 2 роки тому +1

    ለምንድነው የምትስቁት ደስ ትሉኛላችሁ ግን መሳለቅ አበዛችሁ እሷኮ መፍተሄ ነው የጠየቀችው

  • @tephrem6701
    @tephrem6701 2 роки тому +1

    You guys should start a podcast
    I wanna save battery while listening to you 😌

    • @leyuandmahi
      @leyuandmahi  2 роки тому +1

      😍😍😍😍😍🙏🏾🙏🏾

    • @girumyaye5374
      @girumyaye5374 2 роки тому

      @@leyuandmahi ጤነኛ ነው ግን ግንውኝነታችሁ????

  • @fetiyamohammed6813
    @fetiyamohammed6813 2 роки тому

    Mekgat selale kewekesa atedenem.hulum wengel eko mekgat alew.what ever situation she is koshasha sera serta latewekes new ende?

  • @jerryyetsi7094
    @jerryyetsi7094 2 роки тому

    I guess this is great talking issue most of us balemaweke judge enaderegale gin nobody knows what make someone to do this risky thing ...gin yaw endalachut new kebad nee bicha fetari yeredat ena keza neger west temelese enje sometimes sacrifice maderg yaleben nger ale to sustain our life ..

  • @tigistyeneneh2323
    @tigistyeneneh2323 2 роки тому

    ህሊናሽ ከወቀሰሽ ተመለሺ ማለትም አቁሚዉ ህሊና ትንሹ የእግዚአብሔር ድምፆ የምንሰማበት ስለሆነ ያለፈዉ አለፈ ግን አሁን ላይ አቁሚና እግዚአብሔር በፀሎት ጠይቂ ከዛ መዉጫዉን ያዘጋጅልሻል ግዴለሽም ቀስ በቀስ የሚመጣ ሀብት በረከት አለዉና በአቋረጭ መበልፀግን አትመኝ እዉነት ነዉ ብዙ ቤቶችን እያየሽ አንድ የተሻለ ታገኛለሽ

  • @mehretwolde1258
    @mehretwolde1258 2 роки тому

    Seresay yhon neget lay seresay honachy awer mikinaty tarekuy betamy kabade naw

  • @fekere2023
    @fekere2023 2 роки тому +1

    Konjowochu welcome

  • @melakuadmas1326
    @melakuadmas1326 2 роки тому

    Please make the cameraman not to participate in the talkshow!

  • @familyveloge3203
    @familyveloge3203 2 роки тому

    ከአስሪወቾ ጋር ከወጣች ለምን እንዴማንኛውም ስው ተቀጥራ መስራት ትችላለች ይህ አማራጭ ሊሆን አይችልም ለቤተስብም አስባ አይዴለም ለቤተስብ ካስበች ጎንበስ ብላ ችላ ከአርቦች ቤት መስራት ትችላለች 2 ስው ቤት ገብታ ከፍብኝ ማለት አይቻልም እንዴውም ቤተስቦቿን የሚጓዳ ነገር ነው እያደርገች ያለችው እሷን እንደሚያወጣት ሌላም ሴት ያወጣል ስለዚህ ችግር እወንድ ጋር አይልክም ችግር ብለሀትን ይወልዳል ነው የሚባለው ከወንድ ጋር መተኛት ይህ ምክንያት ሊሆን አይችልም ስው የሚስራበት ሀገር ላይ ሁና ገላዋን መሽጥ ለህሌናም ይከብዳል አላህ ይህድኬ እህቴ

  • @temkinamichael
    @temkinamichael 2 роки тому

    You've been missed!🤗

  • @Robe6227
    @Robe6227 6 місяців тому

    የቆየ ቪድዮ እንደሆነ አውቃለው ግን ዝም ብዬ ማለፍ አልቻልኩም ጠፍተው ግን ማዳም ቤት የሚሰሩ ብዙ ልጆች አሉ ይህን ስራ መስራት ግዴታ አይደለም ጥፋት ጥፋት ነው ቶሎ ከዚህ ነገር ውጪና በንሰሀ ታጠቢ

  • @sahilekassaye4309
    @sahilekassaye4309 2 роки тому

    እራሷ ላይ ይህን ያህል ፈራጅ እና ወቃሽ መሆን የለባትም:: ይህንን በጣም አቅላ በህይወት መንገድ ላይ እንደገጠማት ገጠመኝ እንጂ መፍረድ ደረጃ ላይ መድረስ የለባትም:: 1ኛ እህታችን ድህነት ባይገፋፋት እዚህ ሁሉ ነገር ውስጥ አትገባም 2ኛ እንደዚህ አይነት ህይወት ውስጥ በመግባት መወቀስ ካለባቸውም መወቀስ ያለባቸው ምንም ሳይቸግራቸው አላስፈላጊ ገንዘብ ለማግኘት የሚገቡ ናቸው.... 3ኛ አሁን እንኳን የበደሏት እያሉ እራሷን መውቀሷ ምን ያህል የሚገርም ልብ እንዳላት ሚያሳይ እንጂ.... ህሊናዋ ስለወቀሳት ብቻ ክብር ይገባታል:: ማለት ብዙ ሰዎች እያወቁ ፈልገውት ሚያደርጉ አሉ... የሷ ግን አት ሊስት ለችግሯ ነው:: ለቤተሰብ ልካለች ለልጆች ለባሏ ብዙ ነገር ሆኖበታል እሷ ህሊናዋ እየወቀሳት ያገኘችው ገንዘብ እና ተወቃሽ ነሽ የሚልሽ አንድም ሰው ያለ አይመስለኝም ባጭሩ::

  • @sisay7
    @sisay7 2 роки тому

    ladies good talking point....if you need more views do more videos ....wide your spectrum (አድማሳችሁን አሰፉ) like review music albums or clips, sometimes add your political views , talk about your childhood or school memories… etc

  • @Seni1286
    @Seni1286 2 роки тому

    Genzeb felgew ye sew tedar mibetebtu bezu kemtoch Addis abeba alu be rasachew confidence yelelachew , mist endalew lej endalew eyaweku genzeb becha endaygolbachew mibalgu

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 2 роки тому

    ሰላም ሰላም

  • @sem4043
    @sem4043 Рік тому

    ስንት እናት ይሆኑ መዳሞች አሉ ለምሳሌ የኔ አሰሪ በቃ እናት ናት በዛው ልክ መጥፎ ቤትም ገጥሞኝ ያውቃል አልፌው ይኽው ዛሬ ላይ ደርሻለው አልሃምዱሊላህ ነገም ሌላ ቀነው በምንም ምክንያት ሰውነትን መሸጥ ልክ ሊሆን አይችንም።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 2 роки тому +2

    ሌላ ማዳም ቤት በውጪ መስራት ትችላለች።

  • @ጦይባሉሊዩቱብ
    @ጦይባሉሊዩቱብ 2 роки тому +2

    ሁለት ስራ ስለተበላሽ እራስን መሸጥምንይሉታል አረ ብዙ አማራጮችአሉ ለምን እስከ 10 ቤት አይሆንም አሁንም ቅርብ ነው እህቴ እራስሽን ተመልከች

  • @mehdi3194
    @mehdi3194 2 роки тому +5

    በሚሊዮኖች የምንቆጠር ሰዎች አረብ ሃገር እየኖርን ነው ሴትነቱዋን መሸጥ እንደ አማራጭ ማሰብ የለባትም ነበር ሰዎች አንድ ወይንም አምስት ቤት ላይመቻቸው ይችላል ግን ቢሆንም ደጋግማ መሞከር አለባት ብዙዎች በትክክለኛው መንገድ እራሳቸውንም ቤተሰባቸውንም ቀይረዋል ሲጀመር አረብ ሃገር አልጋ በአልጋ ህይወት ይኖራል ብሎ ማሰብ እራሱ የዋህነት ነው::
    ገንዘቡን አገኘችው እንበል ግን ከዛ ህይወት መውጣት መቼም ከባድ ነው የሚሆንባት::
    ክብር በአረብ ሃገር እራሳቸውን መሰእዋት አድርገው ለሰው የሚኖሩ እህቶቻችን::

  • @menberetesfaye6687
    @menberetesfaye6687 2 роки тому

    ብዙ ሰዎች እሚሸወዱት ሀረባገር አልጋ በአልጋ ይመስለዋል እሷ ግን 2 ቤት ብቻ ሞክራ ወደዚ ነገር መግባት የለባትም በርግጥ አሰሪዎቿ ክፉ ሊሆኑ ይችላሉ ሌላ ቤትም የመቀየር እድል አግኝታለች ተመልሶ ሌላ ቤትም ለመቀየር ቢሮ ወይም የመጣችበት ኤጀንሲም ጥሩ ካልሆኑ ከባድ ነው ግን ጠፍቻለው አለች መጥፋት ደሞ ህጋዊ አለመሆን ነው ስለዚ ተጠፍቶም መዳም ቤት ይሰራል ግን ብዙ የገጠር ልጆች ይሸወዳሉ

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 роки тому +1

    እረ አያስቅም ምድረ ሞልቃቃ መጀመሪያ እራሳችሁን ጠይቁ? የልጂቷ ሁኔታ በጣም ከባድ ነው።

  • @Aynye7106
    @Aynye7106 2 роки тому

    እናተ ልጆዎች ስወዳችሁ የኔ ቀበጦች

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 2 роки тому

    እረ ከባሎቻችን አታፋቱን የኔ ሚስት ትሁን ብሎ
    በነገራችን ላይ ፕሮግራማቹ በጣም ትምርህት የሚሰጥ ነው ግን ስሬስ ሁኑ አትቀልድ በቁምነገር

  • @jcbv3997
    @jcbv3997 2 роки тому

    Ene sent bet ende keyayrku enkuwan lengrachu ene rase alawekewm eandande seraw beztobgn andande demo setywa debari hona andande demo yetshal genzb tekflogn dekam binorwm yihun eyalku sent amete new sesra tadiya lemin esuwa masb akatat temstabt new enji sew ande yisasat yihonal lewt kelelat man abatuw asgdedowat new yemtseraw awo tefatgna nat enam senf nat 4::

  • @amdetsionbehailu8089
    @amdetsionbehailu8089 2 роки тому +1

    Hulum sew be erasu lek new .
    Mahi gn teweled eyecheresech new 😅

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 роки тому

    ግን ይሄ ቁም ነገር ነው እባካችሁ አትሳቁ ችግር ከዉጭ ለሚያዬዉ ቀላል ነው ዉስጥ ሲገቡበት ከባድ ነው እኔ እምሰራዉ ስራ አልተመቸኝም ሱስ ነው እሚሆንባት ከባሏ አትስማማም ሰዉዬዉ በጣም ያሳዝናል እውነት

  • @tsigeredaalemu53
    @tsigeredaalemu53 2 роки тому +1

    ልዮ ና ማሂ አቀራረባችሁ የምታነሱት ሀሳብ ቆንጆ ነው ነገር ግን የሚገርም ቁም ነገር ላይ የምትስቁት ነገር ለሀሳቡ ወይም ለምታወሩት ሀሳብ ግድ የሌላችሁ ያስመስላል ስለዚህ የምትቀልዱበትን ነገር ቀነስ አድርጉት እንወዳችኋለን

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 роки тому

    በጣም ነው እምወዳችሁ ቶሎ ቶሎ video ልቀቁ view እንዲጨምር

  • @seadinuru862
    @seadinuru862 2 роки тому +2

    ማሂ በዛሬ ሀሳብሽ አልስማማም

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 2 роки тому

    ባለታሪኳ ታሳዝናለች😭

  • @eliasabdi2708
    @eliasabdi2708 2 роки тому

    be serious if its real life scenario

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 2 роки тому

    ማሂ የተሻለ እይታ አለሽ ሳቃችሁ ግን to much over .

  • @hereiam3692
    @hereiam3692 2 роки тому

    it was not fuuny story eko ymer des ayelem

  • @ዘይነብሙሀመድ-ሰ9ጰ
    @ዘይነብሙሀመድ-ሰ9ጰ 2 роки тому

    ሰላም ምክራችሁ ደስይላል ግን አድነገር ላካፍላችሁ ስለራሲሂወት ልገራችሁ በአጭር ሰአት ግዚለመለወጥብለን መጥፎነገር ባናረግጥሩነው ለምሳሊ እኒም ለበተሰቦቸ የመጀመሬልጅነኝ እደሶው ሂወት በፈተናየተሞላይነበር እደሶውአረብአገርነውያለሁት እደሶአልመቸኝሲልተሰቃይወጥቸነውየምሰራግን በጉልበቲለፍቸ በሰውቤትሰርቸ ወይም ሰርተንየምንኖረውብዞቻችን አቆራጭምገድእየተጠቀሙነውጅ 10አመታችን ውነሽነው5ወይም6ቤት መቀየርነበረባትእኒ10ቤትበላይነውእየቀየርኩየምሰራ

  • @fuadkemal7778
    @fuadkemal7778 2 роки тому

    ፀፀት ሊሰማት አይገባም ሰላላቹዋ ከፀፀት ልታወጧት አትቸልም የመጀመሪያ ህሊና ይወቀሳታል ልብሽ ልክ እዳልሆነ ይነግርሻል ህይወታን ከዚ life መውጣት አለባት!!
    ነገ ገላዋን ሸጣ የመጣችው ገዘብስ በህይወትስ እርካታ አለው ማንነት እምነት ??

  • @DAMOT88
    @DAMOT88 2 роки тому

    የኛ ሞቲቬሽን ስፒከር መጀመሪዯ ራሳችሁን ሼፕ አድርጉ

  • @yo-vz1ro
    @yo-vz1ro 2 роки тому

    😍😍😍😍😍

  • @ZahraZahra-uw8kd
    @ZahraZahra-uw8kd 2 роки тому

    የገጠር ስው እንኳን ስሰራ ስርታም ህዳ ብሩ ሳሊቅ ውጭ ሃገር ስራተሸ ያላለፈልሸ ከዚህ ላልፍልሸ ነው እያለ ተስፋ የማስቆርጠው😥😌

  • @جنهاسفاو
    @جنهاسفاو 2 роки тому

    ስል ምን ውጪ ይህ ልክ ምትክ ምትክ ህግን

    • @جنهاسفاو
      @جنهاسفاو 2 роки тому

      እህተልምከርሽ፣ሳዉድአረባ፣ስራአማርጠሽነዉየምሰርዉ፣አበሻፈልግ፣ካለሽበትዉጭ፣ለበተሰብስትይ፣አችእዳትሞች፣በነፍስምበስጋም፣አሁንልችቱ፣ሱስነዉይሚሆንባትመዉጣትአትችልም፣እየቀየርንአደልእደየምንሰራው፣አችምዉጭ፣ደላአፈላልገሽስራያስገባሽ፣ጠለብብትሆን፣መዉጣትስለማትችይ፣ወዳገርእስግባብለሽ፣ታስባለሽ፣አሁን፣ያለሽበት፣እደፈለገሽመወሰንትችያለሽ፣ሰዉየዉበቁጥጥርስር፣ካላረገሽ፣ይጃዛያ፣ያሉትንልጅችስልክተቀብለሽ፣ዉጭ፣ስራሞልታል

  • @kebedeasfaw9927
    @kebedeasfaw9927 2 роки тому

    ሰው ለ ስው አመሰግናለሁ!!!!!

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 2 роки тому +3

    እናተም ታበረታታላችሁ ከናተ ምክር መጠየቋ ዱርዬ መሆናችሁን አለማወቋ ነው ጭራሽ I will do it ማለትሽ ደግሞ በፈት ተመችቶኝ ነበር ምሰማው በቅርብ የምሰሩት ሁሉ ይደብራል :: ያገባቹ ፈረደበት በረግጠኝነት ለጥቅም ታረጉታላችሁ::

  • @samueleshetu
    @samueleshetu 2 роки тому

    ቆሻሾች እንዲት አንደምታሰጠሉ

  • @zemeta9769
    @zemeta9769 2 роки тому

    ቃሚ ነው የምትመስሉት

  • @TsionKebede-p2o
    @TsionKebede-p2o День тому

    I love you guys ❤❤❤❤but I don’t agree with you in this idea😢😢😢Your thought looks like you are encouraging other girls to this dirty life ,Please don’t normalise this thing,it’s very bad and even don’t think as option ,even she is married, your are push all mens to think every emigrate girls work this things and they loose their trust on their wife or girlfriend,EVEN YOUR WORD USAGE IS DISGUSTING,Pleases be responsible

  • @katherkather6201
    @katherkather6201 2 роки тому

    bicha hiywet kebad new

  • @eskenderlessanu66
    @eskenderlessanu66 2 роки тому

    ችግራችሁ show and overact ታበዛላችሁ።ካፌ ምናምን ስትሆኑ ተንበላጠጡ እዚህ ላይ ግን በጣም ይደብራል።ሰው እውቀትና ግንዛቤ አገኛለሁ ብሎ ነው ግዜውንና ዳታውን እያቃጠለ የሚያያችሁ።በዚህ ላይ ለውጥ ካደረጋችሁ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ።ቆይ ቆይ ይመቻት ነው ያላችሁት?አሁን ነው የሰማሁት ሁለት ገልቱዎች።ሌሎች ሴቶችን ምንድነው የምታስተምሩት።ልዩ የተሻለ ነገር ያለሽ ይመስለኛል ማሂ የምትባለው ግን በዘመድ አመጣሻት እንጂ አስተሳሰብ ዜሮ።ተምራ እንደዚህ የምታስብ ባትማርማ ምን ልትሆን ነበር?ለማንኛውም ጉጉት የሚል ዩቲዩብ ቻናል ላይ የሚያቀርቡትን ምርጥ ልጆች ተመልከቷቸው።እውቀትና ስርአትንም ከነሱ ተማሩ።