የሁለት ወር ለውጥ! አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • የሁለት ወር ለውጥ! አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር
    ‪@AmlesetMuchiepodcast‬ ‪@MayaMediaEthio‬ ‪@maya.flicks‬ ‪@Maya.Muzika‬
    The official UA-cam Channel of Amleset Muchie.
    / amlesetmuchieactress
    Connect for more.
    Like us on Facebook:
    / amlesetm
    Follow us on Instagram:
    www.instagram....
    amlesetmuchie.com/
    Follow us on Tiktok
    vm.tiktok.com/...
    Enjoy! Subscribe!
    መራሄ ጥበብ አምለሰት ሙጨ
    መራሄ ምስል እስክንድር ተፈራ
    ሙሉጌታ ወርቁ
    ተከታታይ መራሄ ምስል አለሙ ወዳጅ
    ድምፅ ቀረፃ ሀብታሙ አዲስ
    የከፍታ መራሄ ምስል
    ንዋይ ፈሰስ ማያ ሚዲያ
    ዝግጅት አስተባባሪ ፀጋ ቡልቲ
    ማህሌት በለጠ
    መብራት ሱራፌል ዉብሸት
    የምስል እቃ አቅራቢ ማቲያስ አበራ
    ፋሲካ ጌታሁን
    አሰልጣኝ ጌታቸው መለሰ
    ቃለአብ ዋጆ
    ምስል ወ ድምፅ ቅንብር እስክንድር ተፈራ
    ምስለ ወዝ እስክንድር ተፈራ

КОМЕНТАРІ • 638

  • @GetFit777
    @GetFit777 Рік тому +163

    እንዲህ ደረጃውን የጠበቀና ከጊዜው ጋር የሚሄድ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ሀገር ውስጥ በሀገር ልጆች ሲሰራ ማየት በጣም ያስደስታል።

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Рік тому +103

    ትክክለኛ ወንድ ከ50million ሴት ጋ አይሆንም, ግን ትክክለኛ ሴት መርጦ እሶን million ጊዜ ይንከባከባል እንጂ። ምርጥ ሴት, እናት, ሚስት ፣ ዘመድ, ወገን ነሽና እግዚአብሔር እድሜሽን ያርዝመው እናት! እኔም አሁን gym ልጀምር ነው።።❤

  • @mesfinkidan-rg3io
    @mesfinkidan-rg3io 2 місяці тому +3

    ስለ እመብርሃን ገዳም ገብቼ መማር እፈልጋለው አግዢኝ ነፍሴ እግዚአብሔርን ተጠማች

  • @Sisiti
    @Sisiti Рік тому +12

    የሴት አንበሳ ነሽ፣ ፅናትሽ ለብዙሀናችን ትምርት ሆኗል። በርቺ፣ ላሰብሽው አላማሽ በጣም ቀርበሻል። እወድሻለሁ፣ ደሞ ታሲቅኛለሽ ቀልዶችሽ ደስ ይላሉ። 1ቀን አገኝሻለሁ Sending love from the US 🇺🇸

  • @YaboaseratKassaye
    @YaboaseratKassaye Рік тому +32

    ድምፅሽ እራሱ ደስ ነው የሚለኝ እርጋታሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤❤

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 Рік тому +13

    ቴዲዬን ውሰጂው እና ይንቀሳቀስ ሰውነቱ የጨመረ ይመስለኛል በተረፈ በርቺ ፅናትሽ ያስቀናል ያለ ድካም ምንም የሚሆን ነገር የለም ።ፀባየ ሰናይ

  • @Ethiopia904
    @Ethiopia904 Рік тому +189

    ውፍረት ለመቀነስ ብቻ ሳይሆን ስፖርት ለጤንነት ጠቃሚ ነው በነካ እጅሽ ቴዲንም...?!

    • @ትዝብትኢትዮጵያዊት
      @ትዝብትኢትዮጵያዊት Рік тому +3

      😂 ትክክል

    • @atti13
      @atti13 Рік тому +9

      እኮ ተድበልብሏል 😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @MekdesMesfin-rj9gb
      @MekdesMesfin-rj9gb Рік тому +3

      😂😂😂

    • @Tube-jx6ox
      @Tube-jx6ox Рік тому +13

      የምር ውፍረቱ ሆዱላይ ተከማቸ ብታግዘው ሚስቱ ጥሩ ነው

    • @Ethiopia904
      @Ethiopia904 Рік тому +7

      ሌላውን የግድ ነው ታግዘዋለች! አካል ብቃቱን ደግሞ አብሮ መስራት

  • @Tgdire
    @Tgdire Рік тому +26

    በጣም በጉጉት ነበር የጠበኩት ይኼን ፕሮግራም የአመጋብ ፕሮግራምሽንም ብታካፍይን ከዚህ ጋር አብሮ ስለሆነ🙏🏾 ጎበዝ በርቺ 👌🏾👏🏾

  • @BH-xl1mo
    @BH-xl1mo Рік тому +6

    ስፖርት በተለይ ክብደት ማንሳት የዱርዬ የተደባዳቢ ብቻ ነበር የሚመስለኝ ነገር ግን ምንያህል ኃላቀር አስተሳሰብ እንዳለኝ የተገነዘብኩት አውሮፓ መጥቼ ሳይ ነው:: እዚህ ስፖርት ማለት ብዙ ሰዎች ከህፃንነት ጀምሮ የሚሰሩት ባህል የሆነ ድርጊት ነው:: እኔም ከነሱ ተምሬ ጥሩ ለውጥ እያመጣሁ ነው::

  • @atesdealemu4260
    @atesdealemu4260 Рік тому

    እኔ አሁን የ6ወር ልጅ አለችኝ በጣም ቀጭን ነበርኩ አሁን ተድበልብያለሁ አመት ይሙላትና ሌላ አንድ ልጅ ወልጄ ኢንሻአላህ ቀጥታ ወደ ጅም ነዉ አሁን ብሰራ ሁለተኛ ልፋት ነዉ የሚሆንብኝ እናም በርችልን ልጅ ወለድን ብለን እራሳችንን መጣል የለብንም ጎበዝ የንጉሡ ሚስት እንወድሻለን

  • @Kibrekidusan4993
    @Kibrekidusan4993 Рік тому

    የኔ ደርባባ ጀግና ነሽ! በተጨማሪ ደግሞ ስለአመጋገብ ብታቀርቢልን እንደዚህ በተለይ ክብደት የሚያነሱ ሰዎች አመጋገባቸው ጥንቃቄ ያስፈልገዋል እና ደግሞ ኢትዮጵያዊያን እንደመሆናችን መጠን በፆም ወቅት ፕሮቲን በበቂ ሁኔታ ለማግኘት ምን መመገብ አለብን የሚለውን... በቅርቡ እንጠብቃለን።

  • @leyuworkassefa1125
    @leyuworkassefa1125 Рік тому +20

    ንግስቷ ጀግናነሽ ለውጡም የሚገርም ነው ንጉሳችንን በነካ እጅሽ ጤንነቱን እንፈልጋለን

  • @ሀጢያተኛዋ
    @ሀጢያተኛዋ Рік тому +12

    የንጉሳችን ንግስት❤የኛ ባለማህተብ ❤❤የኛ ሴት ውድ የተዋህዶ ልጆች በስግደት እራሱ ሰውነትን መቀነስ ይቻላል አንደኛ ስግደት በረከት ነው የስጋም የነፍስም መድኃኒት ዳቢሎስን የምናቃጥልበት ነው ❤

    • @kid7188
      @kid7188 Рік тому

      Weye Ehen hulu atedekmemem neber beye ametu beteseged betam tekenes neber ameleset meker tekebeye men adekemesh be sament ameste Eyeserash yene enat😂

  • @LEONA2347
    @LEONA2347 Рік тому

    ትክክል ስፓር ጥቅሙ ብዙ ነዉ ስፓርት የሰራዉ ቀን እንደኔ ደስተኛ የለም ሀኪም ቤት አዘዉትሬ እሄድ ነበር አሁን እሱ ቀርቶ ተመስገን ትልቅ ለዉጥ አለኝ ❤

  • @dawitwebit
    @dawitwebit Рік тому +1

    ጀግና ለሌሎች አርአያ መሆን ምትችይ ምርጥ ሰው በርቺ ጣይቱ!!!!!

  • @ephremkassa2871
    @ephremkassa2871 Рік тому +38

    Amazing how teddy lucky he is the most beautiful the most smart the most respectful always she is her self God bless her and her family by the way I'm from Eritrea big fun of teddy always sing for peace

  • @BiniyamDargie
    @BiniyamDargie Рік тому +2

    የሚያከብሩትን ሰው መከታተል ደስ ይላል።እርጋታሽና ትህትናሽ የቤተሰብሽም በሰው መወደድሽም መሰረት ናቸው።ቁንጅና ያለአመል ትዳር ያፈርስ የለም ወይ? ብሏል ቴዲሻ ። ያሰብሽው በጎ ነገር ሁሉ አግዚአብሔር ይፈፀምልሽ።

  • @AbenatShiferaw-x3x
    @AbenatShiferaw-x3x Рік тому +3

    እንደው እኔ ለአንቺ ቃላት ያጥረኛል ሁሉን አሟልቶ ሲሰጥ አምላክህን በየሰከንዱአመስግኚ❤❤❤❤❤

  • @helenbarkneh3249
    @helenbarkneh3249 Рік тому +13

    You motivate me big time
    I been trying to lose that 10kg for 2 years and u just showed me need to be consistent
    Stay blessed

  • @arhibukokitube6239
    @arhibukokitube6239 Рік тому +1

    Ebakesh be Mariyam Negusune sport asrewu betam Eyewopre newu Tede yesra yemle

  • @myethiopia2145
    @myethiopia2145 Рік тому

    Lij be masadeg busy yenberechew the one and the only Amletset Muche is back!!

  • @עדןאנדרצו
    @עדןאנדרצו Рік тому +1

    ኤሚ በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ ሴት ነሽ በመስራት የምታምኝ ካንች ብዙ ተምራያለሁ ❤❤❤

  • @medi-f9y
    @medi-f9y Рік тому

    ማሻ አላህ ጉበዝ የኔ ጅግና በጣም ብዙ ለውጥ አለሽ የጤና ያርግልሽ ሁሉም ሀያቴ

  • @deregos4016
    @deregos4016 Рік тому

    ጎበዝ ነሽ ለጤና በጣም አስፈላጊው ነገር ይህ ነው በርቺ

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Рік тому +2

    አረ ብዙ ጀግና ጠካራ ወገን አለን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ❤❤❤❤❤❤

  • @sebleabebe7100
    @sebleabebe7100 Рік тому

    በጣም የሚገርመኝ በደንብ ጥስቅ አድርገው በቀን 5 ግዜ ይበሉና ወፈርኩ የሚባለው ስፖርት መስራት ብቻ ሳይሆን ምግብሽንም ቀንሺ ሌላው ቅርብ ጊዜ መሰለኝ የወለድሽው ስልጣኔን አመጣ ብለሽ ወገብሽን እንዳትበጥሺ

  • @ak4ever818
    @ak4ever818 Рік тому +6

    She is a model in many ways. Keep up the good work sister.

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Рік тому +3

    በጣም ትልቅ ለውጥ ኤሚ በጣም ነው የምወድሽ ቴዲም ይስራ የምትሉ 👍አሳውቁ

  • @weroyetirunshe2403
    @weroyetirunshe2403 Рік тому +1

    Wow wow

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 Рік тому +3

    አላማ ሲሳካ እንደ አምለሰት ነው ለካ፡፡😮😮ትጋት፡ቁርጠኝነት፡ፍላጎት፡በምንም ሁኔታ ከ 4 ልጅ በሁዋላ፡ከስፓርቱ ባሻገር ህይወት ይመስላል፡ተባረኪ ፡ታበረቻለሽ፡፡

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ አምለሰትዬ በጣም ነው የምወድሽ ባልና ሚስት ከአንድ ወዝ ይቀዳል እናንተ ናችሁ በርቺ እህቴ

  • @bitaniyasolomon3947
    @bitaniyasolomon3947 Рік тому

    She is very strong 💪 😢😢😢❤❤❤🎉🎉 great job 👏 beautiful

  • @YesuSira
    @YesuSira Рік тому +10

    Go Amleset! You are a role model! I know how the heavy lifting feels and the benefits ...wow ....mostly how strong and happy it makes! Keep on motivating us.

  • @neima3799
    @neima3799 Рік тому +32

    የኔ ውድ❤
    ባይከሳስ ቢቀር አለች
    ባይበላስ 😂😂😂
    ማሻ አሏህ ጡሩ ለወጥ ነው ያለሽ
    ስወዲሽ❤❤

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 Рік тому +9

    You are the most amazing person I have ever seen . Thank you so much for sharing your experiences. Keep on going 💪. You did a great job ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Рік тому +1

    በስመአብ በጣም ነው የተለወጥሺው በ2 ወር አምለሰት ብርቱ ሰው በጣም ጎበዝ ነሽ በተለይ ቦክስ በጣም ጎበዝ ነሽ ደሞ ደስ ሲል ወሰወስሽን 😂😂😂😂 ተጋጣሚ ነው እኮ የምትመስይው በጣም አድናቂሽ ነኝ ፕሮግራምሽ የእውነት ነው ጋራ ሜዳውን ስትወርጂ ስትወጪ በጣም ጎበዝ ነሽ የሴት ብርቱ ጠንካራ በርቺ ❤

  • @christson1948
    @christson1948 Рік тому +10

    I hope others will learn from your experience. Thanks for kindly sharing !!!

  • @tekuambirhanu2031
    @tekuambirhanu2031 Рік тому

    ኢሚ ውዴ በጣም ትልቅ ለውጥ ነው ያሳየሽው ነገር ግን ስፖርቱን አየነው የምንመገበውን ምግብ ግን አልነገርሽንም ወይም አላሳየሽንም በቀን ስንት ጊዜ ነው መመገብ ያለብን ምንምን የሚለውን በጉጉት እንጠብቃለን እንወድሻለን

  • @solomonweldesenbet1843
    @solomonweldesenbet1843 Рік тому +2

    በርቺልን ውዷ አምለሰት ብዙ እህቶቻችነን motivate እንደምታደርጊ አልጠራጠርም ፤ ዳገት እና ስፖርት አንድ ናቸው ሲጀምሯቸው እጅግ ያደክማሉ ሲፈጽሟቸው ግን ሁለቱም እጅግ ደስ ወደሚል ለውጥ እና ቦታ ያደርሱናል ፤ keep it up your work out hard and encourage others ❤

  • @SanbatoOtore
    @SanbatoOtore Рік тому +2

    እኔ ግን ይኸው የኑሮ ውድነቱ አክስቶኝ እንኳን ለመቀነስ ላስብ መጨመሩም ብርቅ ሆኖብኛል።
    በነገራችን ላይ በቀጣይ ክብደት የመጨመሪያ እስፖርት(ያለ ምግብ ያው ውድ ስለሆነብን ማለቴ ነው) ይዘሽ የምትመጪ ከሆነ ያለመታከት እሰራለሁ።
    ሌሎች ያልነገሩሽ እኔ ግን ሳልነግርሽ የማላልፈው በዚሁ ስራዎችሽ ላይ ብቻውን የሆድ እስፖርት ብትጨምሪበት ውጤቱ በጣም ገራሚነው የሚሆነው፤
    በተጨማሪም የመጨረሻ ምንም አሁንም እደግመዋለሁ ምንም ቢመጣ መስራትሽን እንዳታቆሚ።
    አንደኛ አድናቂሽ ''እወድሻለሁ!'' ዘፈኑን አይደለም የምሬን ነው።

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Рік тому

    ትክክል ነው እስፖርት ሲሰራ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው እኔ በጣም ደስ ይለኛል እስፖርት ብዙም ወፍራም የምባል ሰው አይደለሁም ግን ለጥንካሬ መስራት እፍልጋለው በፊት የተውሰነ ነገር ጀምሬ ነበር አሁላይ መመለስ ፈልጋለው ውደ እስፖርት

  • @lizhenen5395
    @lizhenen5395 Рік тому

    እኔ ደሞ በምኔ ልወፍር እላለሁ በ37 አመቴ የ17 አመት ሲቢጣ ነው የማክለው አይ ሰዎች ለፈጣሪ እኮ አንመችም😂 በይ በርቺ እህታለም ቆራጥነትሽን ሳላደንቅ አላፍም👏👏

  • @hermelakassahun8806
    @hermelakassahun8806 Рік тому

    እህቴ ብርታታችን ነሽ እናመሰግናለን

  • @yodit.5006
    @yodit.5006 Рік тому +6

    Tell us what kind meal/ Nutrition in-take , you should brief together sport and food.. great job mama 🎯🎯🎯

    • @hareragere7856
      @hareragere7856 Рік тому +1

      እንጀራ በወጥ ነዋ ውዴ 😂

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Рік тому +93

    የንጉሱ ንግስት ❤❤❤❤❤❤ባለማህተቧ ❤❤❤❤❤

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Рік тому

    Hero 👏👏👏👏👏

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Рік тому +20

    የእውነት በጣም ለውጥ አለሽ ጀግና በርቺ ❤

  • @ABREHAMBEKELE-w5v
    @ABREHAMBEKELE-w5v Рік тому

    በርቺ ኤሚ ጀግና ነሽ።

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Рік тому +3

    ጉበዝ በረቺ ለዉጥ አለሺ ንግስታችን የንጉሳችን ሚስት እስፖረት ለጤና አገሬ ስገባ ለጤናዬ እሰራለሆ እኔም ኢንሻአላህ

    • @KamilaMohameth-rn8eg
      @KamilaMohameth-rn8eg Рік тому

      ኧረ አላህን እንፍራ ንግስና የአላህነው አይባልም

  • @naomiselekere1870
    @naomiselekere1870 Рік тому +3

    Go for it ,Amleset! I watched your wedding video to Teddy Afro (my favourite musician) all those years ago and thought...wow,you are so beautiful! Ten years and four kids later i still think...wow,you are so beautiful! I love your and your beautiful family. Love form Nigeria. ❤❤❤

  • @AA-xf5pf
    @AA-xf5pf Рік тому

    Great work!

  • @Marsilase
    @Marsilase Рік тому

    የኔ ንግስት ስላምታሽ ደስ ሲል አንገትሽን ስበር አርገሽ እንደባህላችን ::

  • @mulugebregziabher
    @mulugebregziabher Рік тому +6

    አቀራረብሽ አወራርሽ በጣም ደስ ስለሚለኝ ነው ገብቼ የማይሽ እንጂ አብሬሽ እየሰራሁ አይለም

  • @yacobashenafi4152
    @yacobashenafi4152 Рік тому

    ጽናትሽን በጣም አደንቃለሁ።
    በርቺ።

  • @mujibmetiyaradalejasayachw8066

    anbesit gobezeshal Bravo

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 Рік тому

    ግን ተንፍሰሽ ሳትጨርሺ በጣም ልብሽ እየመታ ለማውራት አትቸኩይ ጥሩ አይደለም ልባችን አንድ ጊዜ ከቆመች ችግር ነው በተረፈ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ በጣም እየቀነስሽ ነው ቆንጆ ነሽ ❤❤❤

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ

    ኤሚዬ በእውነት እያየሁሽ ነው የተለወጥሽው❤❤❤Good Job my dear proud of you❤

  • @Romana7777
    @Romana7777 Рік тому

    ምግብ በአግባብ መብላት ። ሚዛን ገዝቶ ቤት ውስጥ ማስቀመጥ በየቀኑ የምንበላውን እንድንቆጣጠር ይረዳል።
    ሚዛን ቤቴ በነበረበት ሰዓት ኪሎዬ ከ 47 እስከ 50 ነበር አሁን አንድ አመት ሆነኝ ሚዛን ቤቴ የለም 10 ኪሎ ጨመርኩ ። ሚዛን ወሳኝ ነው የምንበላውን ለመቆጣጠር ።

  • @LilianMisganaw
    @LilianMisganaw Рік тому

    Can make a video about diet please

  • @Lily-yg4dl
    @Lily-yg4dl Рік тому

    Ende Amleset konjo ena chewa set yale ayimeslegnim. Egziabher yibarkish. Gobez set.

  • @GezahegnDagim
    @GezahegnDagim Рік тому +34

    በልጆችሽ እቃዎቹን ግዢና ጌቾ ቴዲን በ privateም ቢሆን ቤት ያሰራልን 🙏 please ❤❤❤

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Рік тому +2

      ከባለቤቱ በላይ አሳቢ😂😂

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 Рік тому +28

    አንድ ቀን ከልጆችሽ ጋር የቤትሽን ውሎ አሳይን አደራ

    • @marmaryeheyabenat1796
      @marmaryeheyabenat1796 Рік тому +1

      እውነት እኔም ባያቸው ደስ ይለኛል❤❤

    • @gelanemegeresa-nb8xc
      @gelanemegeresa-nb8xc Рік тому

      Machem ayisahum betachahun😂😂😂😂😂 teru ayidelem adibabaye lay❤❤❤

  • @AdyamBerhane-c2q
    @AdyamBerhane-c2q 8 місяців тому

    Martey btami ye zfetweki nfeti eta berad tmesl si may (wha) dya melia zela weys naeshtu haxwn melsi?

  • @mezmuredawit1819
    @mezmuredawit1819 Рік тому

    this is so beautiful !!!!! you are such an inspiration!!!!

  • @zinethussein5940
    @zinethussein5940 Рік тому

    amy Anchy Jegna Nesh Bertu Set ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitkiros8241
    @selamawitkiros8241 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ጠንካራ የሴቶች ተምሳሌት❤❤❤

  • @tiruworkhailu6423
    @tiruworkhailu6423 Рік тому +1

    ኤሚዬ ተበልቶ እኮ ብቻ አይደለም የሚወፈረው ሲወለድ የብዙ ሴቶች ሰውነት ይጨምራል

  • @misrakbelay4225
    @misrakbelay4225 Рік тому +2

    Great trainers! Ride on Amleset, good job!!

  • @رزيقهحسن-ش7غ
    @رزيقهحسن-ش7غ 9 місяців тому

    Jegnaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 Рік тому +50

    እኔም ሳምንት ሆኖኛል ከጀመርኩ ሴቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ 🙏🏽

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 Рік тому

    🔴you are building ur own brand💪💪

  • @serkalem55
    @serkalem55 Рік тому

    betam dess yelal. ename selmsera yemtagenew desta awekwalu.

  • @merongirma6247
    @merongirma6247 Рік тому +16

    ይሄን ሁሉ እኮ ፍዳ መብላት አያስፈልግም፣ በቀን 100 ጀምረሽ እስከ 500 ብትሰግጂ ሁለት ጥቅም አለው፣ አንድም እግዚአብሔርን ማመስገን ነው ሌላውም መክሳት ነው! ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ስርአቱን ጠብቀን ብንኖር! ግን ይከብዳል😌

    • @absisay2795
      @absisay2795 Рік тому +1

      ጅል ሰው ሳይ እስፓርትን ከስግደት ጋ ያያይዛል

    • @HubithThh-fx4sz
      @HubithThh-fx4sz 9 місяців тому

      ልክብለሻል እህቴ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Рік тому +2

    በል ቴዲሻ አሁን መሸሽ አለብህ አምለሰት በቦክስ ሳታገጫግጭህ እኔ ላየሀት ፈረዋት እሔኔ ነው መሸሽ😂😂😂በርቺ አንቺ ጠንካራ ነሽ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 Рік тому +17

    እረ ጎበዝ በደንብ ለውጥ አለሽ ሰው ያሰውን ሲያሳካ እንዴት ደስ ይላል❤❤❤

  • @bezawithabtamu7786
    @bezawithabtamu7786 Рік тому +1

    ur an inspiration to many....keep going .. we r watching

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Рік тому +162

    አሁን ያለሽበት አቋም በጣም ያምራል።ማነው እንደ እኔ የበዛ ቅጥነት የሚጠላ 😊

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Рік тому +15

      ስጋ ባዳ ነው ይወፍራል ይቀጥናል የበዛ ቀጫጫ ያርግሽ😂😂

    • @sebrinayoutube8263
      @sebrinayoutube8263 Рік тому +1

      እኔ አልወድም በጣም ቀጭን

    • @its-mahii9432
      @its-mahii9432 Рік тому +1

      Enem

    • @meazamamo488
      @meazamamo488 Рік тому +1

      Kitenet wubet nw,ende ene debulebul kemehon yawutachihu

    • @LEYLA_SHEMSEDIN
      @LEYLA_SHEMSEDIN Рік тому +1

      @@meazamamo488 ቅጥነት ደስ ይላል ሳይበዛ።እኔ ቀጭን ነኝ መወፈር እፈልጋለሁ በጣም ሳይበዛ።

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 10 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት የኔ ንግሰት የንጉሱ ሚሰት በጣም ነዉ እምወድሽ

  • @HalanAbara
    @HalanAbara Рік тому +1

    ጀግና ነሽ የኔ ዉድ እዝጋብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ

  • @habesha9941
    @habesha9941 Рік тому

    Could you please explain If someone has lower back pain picking up weight is good or not??

  • @abrhamease6175
    @abrhamease6175 Рік тому

    We Ethiopians love you

  • @monalizaabera4069
    @monalizaabera4069 Рік тому

    ቦክስን እማ አንቺ ቦክሻት ጅግናናናናናናናና🥊 🥊 👌👌💪🏽💪🏽

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ ቴዲንም አበረታተሽ እዲህ ብታሰሪው አሪፍ ነው

  • @tselatt
    @tselatt Рік тому +3

    Motivated, thank you!!!!❤❤

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 10 місяців тому

    Gobez 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽😍

  • @የጌታበለጠ
    @የጌታበለጠ Рік тому +1

    የሚቻለውን ብቻ ሳይሆን የማይቻል ወይም የሚከለከል ለምሳሌ ጤና ችግር ላለባቸው አይነት ቢካተትበት ለቅድመ ጥንቃቄ ጥሩ መረጃ ያደርገዋል ታዲያ የሰጣችሁንን አብዝቶ በማድነቅ ጭምር ነው ብራቮ ኤሚ። ታነበዉ ይሆን ግን? አዎ ብትልስ !!!

  • @raphaelvlogs7948
    @raphaelvlogs7948 9 місяців тому

    I really apprciate your commitment and strength, not only about sport for everything you have been done. You should be prod for your self.Stonge women always an icon for her family and the people around her. After I deliverd my third child I was 101kg which was owful and I used to do the same exercise. During the exercise I promised for my self ,won't eat much food and never come back to the training again , but the next day I don't want miss the training then I lost 34kg with in a year. I feel you , you are doing a great job, keep it up..........

  • @Shalom333-blessed
    @Shalom333-blessed Рік тому

    Keep blessed sis

  • @ethiotechnology
    @ethiotechnology Рік тому

    Bravo!!! I appreciate your committment.

  • @solf2000
    @solf2000 Рік тому

    We are Proud Of You, Amleset. Keep up the exercise. Bravo!

  • @umerkiyar101
    @umerkiyar101 Рік тому

    ጰ😊

  • @MakiaMaki-w7y
    @MakiaMaki-w7y 9 місяців тому

    Yene wubi allaahi yetbikligne ehite 👑❤❤❤❤❤

  • @eggplayz1436
    @eggplayz1436 Рік тому +1

    የቴድዬ ቆንጆ ጨዋ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ክንቤተሰቦችሽ

  • @Menbimar
    @Menbimar Рік тому

    i like your soft spoken

  • @absisay2795
    @absisay2795 Рік тому

    በጣም ጥሩ እውቀት ነው ያገኘነው

  • @emushkebede2649
    @emushkebede2649 Рік тому +1

    What about ur diet???

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 Рік тому

    እህቴ አምሰለት እባክሽ ልጄ ወፍሯል እና እዲከሳ እፈልጋለሁ እኔ ሀረብ ሀገር ነው ያለሁት ቢከሳልኝ ግን ደስ ይለኛል አና እባክሽ የምክር አገልግሎት ስጪልኝ😢

  • @kalkidan116
    @kalkidan116 Рік тому

    Its my first time to see your video😊

  • @awekdgmail.comawekemitku4449
    @awekdgmail.comawekemitku4449 Місяць тому

    good job sis !

  • @bf7767
    @bf7767 Рік тому +3

    እኔ ለመወፍር የማልከተው ነገር የለም 😂😂ወገን ለመቀነስ ነላው ይዞራል አይይ አንች አለም በርች ለጤንነት🙏🙏🙏

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 Рік тому

      😂😂😂😂😂 ዱቄት ወተት ጠጭ እንዴት እንደምትወፍሪ እኔ በወርውስጥ ድብልብ አደረገኝ አሁን መቀነስ ላይ ነኝ😅😅😅

    • @clickcell4333
      @clickcell4333 Рік тому

      አፍልተን ነው ወይስ??​@@kweesweet8802

    • @FhhhGfgg
      @FhhhGfgg Рік тому

      ​@@kweesweet8802ማለት ዱቄት እንደት ነዉ የሚጠጣዉ

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ Рік тому

      እኑ መዱቢ። እየደፋሽው። ነው ያለቀው ጠተሽው። አችደሁ። ከቡታሽ አለቂ። ለመቃዱ እዘኝ ማለት። ጀምራለች😂😂😂😂