ኮምፒዩተር፣ ስልኮች እና የአይን ጤና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 6 років тому +5

    አላህ ይጠብቀን ያርብብብ
    በተለይ ውጭ ሀገር ያለነው

  • @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
    @ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወይ እኔ በጣም ነዉ የሚያመኝ ከኔ ተማሩ ስልክ አታብዙ

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    አላህ ጠብቀን እንጂ ከባድ ነው በአይናችን እየቀለድን ነው

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 6 років тому

    በጣም ትክክል ነው እኔ ማካባድ አይሁንብኝጅ አይኔ ትልልቅ ነው በጣም ነው እሜምረው ውስጡ ነጭ ነው ምንም የለለው ነገር ግን አሁን ግን ቀይ ይሆናል ያቃጥለኛል ብቻ ካባድ ነው

  • @samuelgebrehiwet4397
    @samuelgebrehiwet4397 3 роки тому

    ከይነ ላይ ረዥም ክር ነገር ይወጣል ከዛን አይኔ በጣም እሸኝ ይለኛል አልፎ አልፎ ያቃጥለኛል ከምን የመነጨ ነው እባካችሁ ተባበሩኝ

  • @zenabozenab7036
    @zenabozenab7036 4 роки тому

    እኔ ብዙ ግዜ አላይም ግን በጣም እያመመኝ ነው

  • @umokhalidiloveyoumama4802
    @umokhalidiloveyoumama4802 4 роки тому

    እኔ መነፅር ታዞልኝ 500 ሪያል ገዛሁ ግን አለብስም

  • @amenhnasser8504
    @amenhnasser8504 5 років тому

    እኔ በውስጥ በጥቁርዋ ኣይኔ ቁስል ወጣብኝ ኦፕረሽን ኣሉኝ ምንም ዓይነት ስልክም ሆነ ቲቪ እንዳትጠቀሚ ተብያለሁ ምን ይሻላል መዳም ቤት ነው የወጣብኝ ስልኬ ሳይ ንፋስም ሽንቲቤት ሳጥብም ያቃጥለኛል ሚያሳክመኝ ኣጣሁ እያመመኝ ዝም ብየ እሰራለሁ የቀረኝ 1 ዓመት ነው እስከዛ ምን ልሁን?

  • @zenabozenab7036
    @zenabozenab7036 4 роки тому

    ያአላህ አረ መላ በሉኝ አይኔን ይቆረቁረኛል

    • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ
      @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ከ3ከ 4 роки тому

      ውዴ እኔም ጨንቆኛል ቅድቤ እየረገፈ ይቆረቁረኛል ስልክ ስለምናበዛ ነው ልበል ሀኪም ቤት በመሄድም አላወቁትም የማየት ችግር እደለለብኝ ነገሩኝ ጠብታም ሰጡኝ ግን ሙሉ በሙሉ አለቀቀኝም አሁን ባሰኝ