ፈለገ አትናትዮስ ቤት መዋሸትም ማጭበርበርም አይቻልም - ካህን ጌርሳም ተዋረደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd 26 днів тому +4

    እኛ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነን መልስ አለን እድሜ ለተዋህዶ ልጆች ይነገራቸዋል

  • @lemlemdejene2231
    @lemlemdejene2231 27 днів тому +4

    ፈለገ ሀይል ብርታቱን ይስጥህ! ዐጋውን ያብዛልህ!

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 27 днів тому +9

    እኔ የሚገርመኝ ይሄን የመናፍቃን ንትርክ ታግሳችሁ የምትደክሙት ድካም ይገርመኛል ! እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ !!! መናፍቃን በጣም እኮ መንቻካ ቸክቻካ ናቸው።ከነሱጋር መወያዬት አሰልቺ ነው።

  • @tedros7728
    @tedros7728 27 днів тому +3

    Qale hiwet yasemaln edmiena tiena ystachu❤❤❤❤❤❤

  • @yamerotregasa5322
    @yamerotregasa5322 27 днів тому +8

    በቅዱስ ሚካኤል ስም ያለማዳመጥ መንፈስ ምን ጉድ ነው ስሙኝ ብቻ ቤተክርስቲያን መልስ አላት

    • @AsefaHachalu
      @AsefaHachalu 27 днів тому

      ዛሬስ ስለ ምንድነዉ ሪዕሳችሁ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AsefaHachalu
      @AsefaHachalu 27 днів тому

      ኣዎን እናምናለን እኛ አማኞች።

  • @FikireAmare
    @FikireAmare 26 днів тому +2

    ፈልዬ please ይሄን ልጅ አታዋራው.

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 27 днів тому +7

    አይ መናፍቆች መፅሐፍ ቅዱስን ሳይረዱ ጥቅስ ብቻ ይዘው ይኖጣሉ ስጠየቁ ባዶ መልስ የለ ተበሳጭተው ውልቅ ይላሉ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 27 днів тому +8

    ምሕረት የሚባል ልጅ ግን ጤነኛ ነው በጭራች ስርአት የሚባል ነገር የለውም

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 27 днів тому

      ማለት

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 27 днів тому +1

      አስፈራርተውት ነው ባለፈው ስለ ቤተ ክርስቲያን ሲመሰክር ነበር ግን ልጁ የወረደ እና ከእውቀት የነፃ ባለጌ ነው።

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE 27 днів тому +4

    ያመዋል ይህ ምሪት የሚባለው ሊጠይቅ መቶ ለምን ትጠይቀኛለህ ይላል

  • @michotmandefro7442
    @michotmandefro7442 27 днів тому +3

    ዉይ ፈለገዬ በዉነት አሳዘከኝ የሱ ጠማማነት ያንተ ጨዋነት እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩ

  • @tsehayneshlegese-we3fr
    @tsehayneshlegese-we3fr 27 днів тому +8

    ጴንጤ ማለት ባዶ ጭንቅላት ማለት ነው

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 27 днів тому +2

    ፕሮቲስታንቶች አትፈሩ አይዞአቹህ ቀጥታ ከየት እንደመጣቹህ ተናገሩ ለምትጠየቁት መልስ ስጡ ምን ያሳፍራል። እኔ ሙሉወንጌል ነኝ ግን ሰው ሲጠይቀኝ እመልሳለሁ አላፍርበትም ፡ እኮራበታለሁ።

  • @AsegedechFeleke
    @AsegedechFeleke 26 днів тому +1

    ጴንጤዎች የሚያምኑት ባዘይት እና በሶፍት . ነው ላብ ተጠርጎ ሶፍት በልታ ስታሪግዝ . ያምናሉ።

  • @ዘለሰኛው
    @ዘለሰኛው 27 днів тому

    ፈልዬ በማርያም ከዚህ ሰውዬ ጋር የምታወራው ነገር ለማንም አይጠቅምም ምህረት የተባለ ባለጌ ክብር የማይወድለት ፍቅርን በጥላቻ የለወጠ ሰላምን በጥላቻ የቀየረ ነውረኛ ነው ፈሌ አይጠቅምም አታምጣብን በማርያም ብሩክ ከቶሮንቶ።

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 27 днів тому

      ፈሌ እነሱ አመኑ አላመኑ ፍርዱን ለህዝብ መተው ነው ይህን ወጠጤ ግን ለምን ቦታ እንደሰጠከው አልገባ እያለኝ ነው

    • @Blen12-th8ew
      @Blen12-th8ew 26 днів тому

      ​@@ዘለሰኛውመርቅኖ የመጣው ይሄ ፍዬል ፊት መኮርኮም ነበር ምን አይሳይተው ቢያስፈራሩት ነው እንዲህ የተበላጠጠው

  • @addisbroom682
    @addisbroom682 27 днів тому

    ❤❤❤🙏

  • @YirgaWondu
    @YirgaWondu 25 днів тому

    Betam tekami yehone program new. Fetari zemenachihun hulu E/r yibarkewu. Bizu bizyitan yemiyatera kemehonim betechemari lehasetegna timihirtim kebeki belay melis eyesetachihu new. Betam desitegna negn bezih program.
    Gud eyefela new. No more machiberber.

  • @lemlemdejene2231
    @lemlemdejene2231 27 днів тому +2

    ጴንጤ ግን ባዶ ጭንቅላት ነው? ሥርዓት የላቸውም። ሲያሳዝኑ?

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii 27 днів тому +1

    Aye petewoche siyasazenu

  • @rahalrahalababe
    @rahalrahalababe 27 днів тому +2

    enagn garsam mibal sewuya lemn tawerutalachwu tanega ] aydelem eko

  • @yemariamalubel5663
    @yemariamalubel5663 27 днів тому +1

    Endezendero metehaf kedus gebtogn ayakem

  • @tenagekezahg
    @tenagekezahg 27 днів тому +1

    Enkuan gedil ante lepaseter kal amene tilalehi gedil ko bekidusan lay yetemeserete nw

  • @Gudaynesh
    @Gudaynesh 27 днів тому +1

    ምነው,ከደቆሮ,ጋረ,ባትደናቆረ,,ደግመንደጋግመን,ከወርቶዶክሰችን,ማንም,አይለዬንም

  • @AtseWandimu
    @AtseWandimu 27 днів тому

    Bertulen feleg egzabher ytebkln

  • @TigistAdamu-g3w
    @TigistAdamu-g3w 27 днів тому

    errrrrrr pro mawenabed siwdu gdlat dirsanat edima lenat asawekachun wednewal

  • @asratengida7493
    @asratengida7493 27 днів тому

    እህትለፈለገ የሰጠሽዉሀሳብ አስተያየትወድጀዋለሁ ኦቶዶክሳዊነትነዉ

  • @rahelnegash7638
    @rahelnegash7638 27 днів тому +1

    እኔምለው ግን ምሕረት የሚባለው ልጅ ግን በሽተኛነው አይደል ገረፉትዴ ፈለገ ካንተጋ ካወራ በኋላ

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 27 днів тому +1

    ወይ ከምታዉቀዉ በላ ብሎ ልጠይቅህ ለምንድነዉ የምጠይቀኝ አላለም በሳቅ😂

  • @AwokeNegussie
    @AwokeNegussie 27 днів тому

    ፈሌ እኮ እውቀትም ሆነ የእግዚአብሄርን ቃል ማብራራት ስለማይችል ያለማቋረጥ በመለፍለፍ ደግሞም በማደናገር ለማምለጥ ሲፍጨረጨር ነው ጊዜውን የሚጨርሰው።

  • @natayadd
    @natayadd 27 днів тому

    ማተብን ለምንድን ነው ያሠረው ምረት

  • @KelemKelem-dd2tz
    @KelemKelem-dd2tz 27 днів тому

    😅😅😅😅😅😅ከርከሮነክ አላልኩም

  • @feventezera8193
    @feventezera8193 27 днів тому

    ቅኒህ ሀሪፍ ነው ስልህ ቀስ ስለሆንኩ ያልከው አመላለስ ተመቸኝ

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 27 днів тому

    ገደል ይዞህ ለሚገባ ገድል የአጋንንት ትምሀርት ጠበቃ መሆን ቃዱን ለማድረግ በዲያብሎስ ህያው መሆን ነው 2 ጢሞቴዎስ 2:2_526 እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብከዋለን ። የአጋንንት ትምህር መጨረሻ የሌለው የትውልዶች ታሪክ ከሰማይ በታች ከምድር ገፅ ይጥፋ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 27 днів тому +1

      ለምን ስለ ገድል ታወራለህ ገድል ማለት ተጋድሎ ነው ቅዱሳን ስለ ክርስቶስ የተጋደሉት ታሪክ ነው አይመለከትህም ግባና ተወያይ ስለ መፅሃፍ ቅዱስ ብቻ

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 27 днів тому

      @ዘለሰኛው የእናንተ ገድል እርኩሳን ያደረጉት አጋንንታዊ ልምምድ ነው እንጂ ስለ ክርስቶስ ወንጌል የተደረገ ተጋድሎ አይደለም። ሰው ሲያምን ይድናል ከዚያም የተሰቀለውን ክርስቶስን እንጂ እራሱንም ገድልም አይሰብክም። የዚህ ዓለም አምላክ ሐሳባችሁን ስላሳወረው ጥንቆላ ጥበብ ነው ትላላችሁ ነገር ግን መተቸኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁል በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነውና በመካከልህ አይኑር ዘዳግም 18:10_12 2ቆሮንቶስ 4:14 ስራችሁ ይፍረስ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 27 днів тому +1

      @GOVERNORKINGPAUL ስድብ የአባትህ የዲያቢሎስ ነው ምንጣፍ ስር ብር ልቀሙ ያለቪዛ ካናዳ አሜሪካ የሚሉት አባቶችህ ናቸው ዝሙትን በየአዳራሹ የምትሰብኩ እንደ ፍየል ቀንድ ቀጥ ይበል ብልታቹ የሚሉት ዘማዊ ስራቹ ስለ ብር ስለ ሃብት ስለሚያልፈው አለም ነው ኦርቶዶክስ ስርዓት አላት ሙሉ ቅዳሴው ስለ እየሱስ ነው መሰረቱዋ ክርስቶስ ነው ስርዓቱዋ መፅሃፍ ቅዱስ ነው ከየገታጠሩ የመጡ በቅጡ አማርኛ ማውራት በማይችሉ ላባቸውን እየጠረጉ መዳኒት ነው ብሉ የሚሉ ዘይት እንደ ጉድ የሚቸበቸብበት ንገሩኝ ባይ ከሁለት ሺ አመት በላይ እየሱስ ክርስቶስን ስትሰብክ ኖራለች ሉተር አባትህ ደሞ ገና አራት መቶ አመትም አልሞላው ታዲያ ልጅ ለእናቱዋ እንዳይሆንብህ ስማ አንድም ፕሮቴስታንት መፅሃፍ ቅዱስን እንደማያውቅ ታውቅ ይሆን ካወክ ቀጠሮ ይያዝልህ እና ተወያይ በመፅሃፍ ቅዱስ ብቻ መምህሮችህ መመለስ ሲያቅታቸው እየሮጡ እየወጡ ነው እና የአንተም ስድብ ከእነርሱ የተማርከው ነው አንደበትህን አርም ባለጌ።

    • @GOVERNORKINGPAUL
      @GOVERNORKINGPAUL 27 днів тому

      @ዘለሰኛው የእባብ ልጅ ውስጥህ ያለው ዲያብሎስ እየሳቀብህ ነው ከእግዚአብሔር የሆነ የእግዚአብሔርን ቃል ይሰማል እናንተ ከእግዚአብሔር አይደላችሁምና አትሰሙም ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ ዮሐንስ 8:44_48 ስራህ ፈርሷል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም

    • @ዘለሰኛው
      @ዘለሰኛው 27 днів тому +1

      @@GOVERNORKINGPAUL ያንተ ሃሰተኛው ክርስቶስ ነው ከነ ሙሉ ክብሩ እየሱስ ና እና እየው ኦርቶዶክስ ቤት

  • @tehunget3830
    @tehunget3830 27 днів тому

    ይሄ ሰውዬ ግን በእድሜው ለምንድነው ቁም ነገር የማይሰራበት ፀጉሩ የሸበተም በእርግማን ነው እንዴ ጎሽ ፈለገ እንዲ ንገረው ልጅ ልጅ አይጫወት በስተ እርጅና😂😂😂😂 ጆሲ ምርጥዬ ጴንጤ ክክክክክ

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 27 днів тому

    ጌርሳም ! እንዲህ ከሚጨንቅህ ተፅኖ ፈጣሪው ፈለገ ጥያቄዎቹን ይንገርህና እንዳይጠፋብህ ከሰኞ በፊት ግንባርህ ላይ ተነቀሰው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 27 днів тому

    እንዴ ሰው መስሎ መቶ አልነበር?

  • @Gudaynesh
    @Gudaynesh 27 днів тому

    ካመመህ,ለምን,ወንድማችንን,ታሣምማለህ,

  • @HenokWondimu-k1g
    @HenokWondimu-k1g 27 днів тому

    gps ክለብ ነው😂😂😂

  • @yoffy.edits1
    @yoffy.edits1 27 днів тому

    Copied that 😂

  • @Sekariyas
    @Sekariyas 27 днів тому

    አዋቂ መሳይ ተንጠራሪ ወይ ሰኞ ገባያ !!!. ጊፕሳም (0)

  • @DemisJemaneh
    @DemisJemaneh 27 днів тому

    ፈለገ ስትጠየቅ ጠይቀህ የምታደበላልቀው ነገር አይገባኝም ደግሞ የመለዕክት አምልኮ አብዛኞቹ ደህነነት እንኳ ለራሳቸው መዳናቸውን እንኳን ያልተረጋገውን ሰዎች ታመልካለህ ዲያቆን የአምልኮ ትርጓሜ ከገባህ

    • @ትንሳኢወርቅ
      @ትንሳኢወርቅ 27 днів тому

      ቀጥታ የጠየቀውን እንዲመለስ ስለሚፈልግ ነው። ለምሳሊ ብዙ ፕሮቲስታንቶች በሃይማኖታቸው ስለሚያፍሩ ከየት ቤተእምነት ነህ ሲባል ድርቅ ብለው የወንጌል አማኝ ነኝ። ይህ ለኔ አይመቸኝም ። ለምን?

  • @LealemYilma
    @LealemYilma 27 днів тому

    ዲያቆን እናንተን እር ያበርታችሁ እንጂ እነሱ አውቀው ነው ሰው የሚያደክሙት በተለይ ይህ ተስፋ የሚሉት ልጅ እንጭጭ ስለሆነ

  • @johnteklu1637
    @johnteklu1637 26 днів тому

    አይ ፈለገ Poletica ብቻቻቻቻቻ..... እስቲ ሜሎስ ና ብሎሀል ከተደበቃችሁበት ውጡ እና ተወያዩ እስቲ.... የፈለገ ደሞ የተለየ ነው ምንም እውቀት 0 Poletica ብቻ

    • @clickcell7393
      @clickcell7393 25 днів тому

      Aritew atekled ymerknw
      Eywelke ante ymtlwe seweyma kerasachu wegen yhonech set yteykechewen ymthaf kedus kal memles seyaketw sednbabernberko
      Ygha felge bezue seralw keflkgen ngem melse ysetw!!

  • @MartaZenebe-h7p
    @MartaZenebe-h7p 27 днів тому

    ጤነኛ አይመስለኝም ልጁ

  • @yewbdarteklu6533
    @yewbdarteklu6533 27 днів тому

    Fukera becha😂

  • @ermiasberhanugebreselassie1618
    @ermiasberhanugebreselassie1618 26 днів тому

    ምህረት አንተ ገና ጨቅላ ነህ ለዛዉም አእምሮ የማያድግ ለቃሉ ይቅር ይበለኝ ፓንትህ ቢታይ ትንሽ የደረቀ ቆሻሻ አይጠፋዉም