ጎጂ የሆኑ ሃሳቦችን ሙሉ ለሙሉ እንዴት ማስቆም ይቻላል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 112

  • @እራያማኛነው4322
    @እራያማኛነው4322 6 років тому +23

    ቲቸር አብርሽ ወላሂ የዜግነት ግደታህን እየተወጣህ ነው ሀገር ወዳድ ምርጥ ሰው ነህ እንወድሀለን

    • @birtukanjima222
      @birtukanjima222 4 роки тому

      ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ኣብርሃም እንዴት ነው
      ከይቅርታ ጋር በወሰብ ጉሩብ ካለ አስገባልኝ እንግሊዘኛ ትምህርት መማር እፈልጋለሁ በእግዚአብሔር ስም

  • @glorytogod8536
    @glorytogod8536 6 років тому +11

    ዋዉ አሜን አሜን ለንተም እኛም እንወደለን
    አብረሽ እግዚአብሔር ይባረክ በጣም ምረጥ ትምህረት ነዉ
    በጣም ከልብ እናመሰግናለን

  • @ፍቅረነኝ
    @ፍቅረነኝ 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን አብርየ ምርት ኢቶጲያዊ እግዛብሔር ይባርክህ

  • @sarasara7341
    @sarasara7341 6 років тому +4

    በጣምምምምምምምምምምም እናመስግናለን

  • @amareman4019
    @amareman4019 6 років тому

    የሀ ፖሮግራም በጣም ጥሩ ነው በጣም ብዙ ትምህርት እየኣገኘን ነው
    Thanks

  • @atsedeatsede2234
    @atsedeatsede2234 6 років тому

    አመሠግናለሁ መምህር እግዚአብሄር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yvettefranji8810
    @yvettefranji8810 2 роки тому

    Thank you so much teacher

  • @kidistneguse6672
    @kidistneguse6672 6 років тому +1

    በጣም አርገን እናመሰግን አለን ውድ መምህራችን በጣም ትልቅ ምክር ነው የሰጠኽን

  • @السهليالحربي-ص6ث
    @السهليالحربي-ص6ث 5 років тому

    ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር

  • @smartphone6906
    @smartphone6906 6 років тому

    ትምህርትህ እንደ ምግብ ነዉ እናመሰግናለን

  • @ኢየሱስአባቴነውኢየሱስአባ

    ስልካችሁ እንዲጠራ አደረጉት የሚለው ቦታ አልገባኝም። እና የአንተ ትምሕርቶች በጣም ወደድኩኝ እግዚአብሔር ይባረክህ ሰላምና ጤና ይስጥህ!!!

  • @agahau4132
    @agahau4132 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ሃፍቶምሰሎሞን
    @ሃፍቶምሰሎሞን 6 років тому

    በጣም ናመሰግናለን ዕድመ ጤና ይስጥህ ኢግዛኣብሔር

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 6 років тому

    Very good Advice teachers thanks

  • @melkamsewtube9477
    @melkamsewtube9477 6 років тому

    Wowwww betam tekami mkerna tmhert neber thank you Abersh 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @luladayalamrewe8787
    @luladayalamrewe8787 6 років тому

    እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክህ በእጥፍ ወንድማችን

  • @السهليالحربي-ص6ث
    @السهليالحربي-ص6ث 5 років тому

    አመሰግናለሁ

  • @johnabiyo1523
    @johnabiyo1523 6 років тому

    Abrish I am proud to have as my teacher and a good brother God bless you!

  • @saramasershaw3400
    @saramasershaw3400 6 років тому

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @raheladane9232
    @raheladane9232 6 років тому

    Betam tru tmhrt new eyastelalefk yalehew tebarek enamesegnalen

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ

    ተባረክ ወንድሜ

  • @rifgffcvbgfjh6330
    @rifgffcvbgfjh6330 5 років тому

    በጣም ጥሩ ነወ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @jxjdkdjekee440
    @jxjdkdjekee440 6 років тому

    Egziyabehar baleshebet yetebekehe wede wedemachin👍❤
    Aresama Kebarout

  • @monat6049
    @monat6049 6 років тому +6

    እግዚአብሔር ይስጥል ወንድማችን
    ከይቅርታ ጋር ግዜ ሲኖርክ እንዴት እንግሊዘኛን አንብበን መፍታት እንደምንችል ወይም እንዴት መፃፍ እዳለብን ብታስረዳን ወንድማችን አመሰግናለሁ

  • @cgjbbv7238
    @cgjbbv7238 6 років тому

    በጠም እናመሰግነለን ወንድማችን አብርሽ ጌታ ይበርክ

  • @masrataeiuo1707
    @masrataeiuo1707 5 років тому

    እናመሠግናለን ወንድም

  • @ሁሉምለበጎነወ-ቐ9የ
    @ሁሉምለበጎነወ-ቐ9የ 6 років тому +1

    *እናመሰግናለም መምህር*

  • @jjfnff3885
    @jjfnff3885 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @ማእዶትሶሎሞን
    @ማእዶትሶሎሞን 6 років тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን መምህር

  • @mimiennat1904
    @mimiennat1904 5 років тому

    Thank you very much tcher god blessed u!

  • @አባይነሸዳምጣዉ
    @አባይነሸዳምጣዉ 4 роки тому

    ዋዉዉዉ በጣም ጠቃሚ ሞክር ነው እግዚአብሄር ይባርክህ እስኪ እሞክሪላሁ
    አላርም ውየሞላሁ በፆለታችሁአስቡኝ

  • @tsedeyhailu4106
    @tsedeyhailu4106 6 років тому

    Thank you so much
    Abrse geta yblta ewket ycmerlh

  • @DaveyezlijDaveyezlij
    @DaveyezlijDaveyezlij 6 років тому

    Wow bro betam newi desi yemalew thank you

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 років тому +1

    ሰላምህ ይብዛ ባለህበት ወንድማችን

  • @ማእዶትሶሎሞን
    @ማእዶትሶሎሞን 6 років тому

    እጅግ ደስ ብሎኛል መማር በመቻሌ ቺቸርዬ እድሜ ይስጥልን

  • @سميرةالصغيرة-ذ6ش
    @سميرةالصغيرة-ذ6ش 5 років тому

    teacher betam new minamsegneh

  • @serawitserawit788
    @serawitserawit788 6 років тому

    Thank you so much

  • @annaweldmariam207
    @annaweldmariam207 6 років тому

    ዋው በጣም እናመሰግናለን

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 6 років тому

    እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል

  • @zewdezewde2573
    @zewdezewde2573 6 років тому

    Thank you very much!sir
    God bless you!
    Have a peaceful day!

  • @መቅድየጌታልጅ
    @መቅድየጌታልጅ 3 роки тому

    አብርዬ ተባረክ

  • @marantamaranata4883
    @marantamaranata4883 6 років тому

    Gid bless bles you Teacher ur vedio are all wonderfull & useful

  • @eyetaeyeta6472
    @eyetaeyeta6472 6 років тому +1

    ዋውውውው በጣም አመሰግናለሁ እኔ ራሴ ለማውራ ግራ ገብቶኝ ነበር የማይ ጠቅም ሀሳብ እየተመላለሰ ያሰቸግረኛል ከግዲ አለቀለት በፊትም ለማጥፋት እየሞከርኩ ነበር ግን በምን መልኩ የሚለወ ነገር ጥያቄ አሁን አለቀለት. አንድ ነገር ትዛለኝ በፊት ስንማር አንዳንድ መምህሮች ሲገቡ መነው እዘህ ክፍል ውስጥ ያለው ማሰተማር ልጀምር ይልኑ ነበር አለን ሰነላቸው አይ ሁሉም አለይላሉ አዎ ሰንል ከናተ መካካል ይሄኔ ግማሹ መረካቶ ነው ገማሹ ተግቶል ግማሹ ልበስ እየገዛ ይሆናል ብዬ ከሆነ ነው ይለን ነበር ብቻ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይሰጥህ እኛም እንወድ ሀለን መልካም ቀን ይሁን ልህ! ♥

  • @mekdimekdi8548
    @mekdimekdi8548 6 років тому +1

    አብርሽ እኔ እንድትረዳኝ እፈለልጋለሁ በመጅመሪ ለ መልካም አስተሳሰበህ በጣም እናመሰግናለን
    እኔ በጣም ተቸግሬ አለው ውስቴ በመጥፎ ሃሳብቦችን እየተሞላ በጣም ግራ ገብቶኝ ነግር ይህ ነግር መልሼ ያስብኩትን ሃሳብ ሳስበው ብጣም እጸጸታለሁ በራሴም እናድዳለሁ እና አይምሮን ማስቆም በጣም ይከብዳል

  • @123hulu
    @123hulu 6 років тому

    እናመስግናለን

  • @hasnialemu9386
    @hasnialemu9386 4 роки тому

    Inamesegnalen abrsh

  • @samerwetleday6833
    @samerwetleday6833 5 років тому

    Tnx

  • @ገነትካሳዬ
    @ገነትካሳዬ 5 років тому

    Super!

  • @hanniassafa2270
    @hanniassafa2270 6 років тому

    Thank You Teacher!!!!

  • @dawitgebretsadik569
    @dawitgebretsadik569 3 роки тому

    keep it up bro!it's really good.

  • @naniandkg7233
    @naniandkg7233 6 років тому

    Wow thank you

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 6 років тому

    thank you

  • @habeebaergalam187
    @habeebaergalam187 6 років тому +1

    በጣም ከልብ ነው ማመሰግነው እግዚአብሔር እድሜ ይስክ መምህር አድ ጥያቄ አለኝ ወትሳብ በተሰብ አርጓኝ ስልክ ላኩልኝ ከይቅርታ ጋራ

  • @edentadele4372
    @edentadele4372 6 років тому

    እናመሰግናለን

  • @jkssjdnx4423
    @jkssjdnx4423 6 років тому

    በጣም አመስግናለሁ
    መምህር እኔም ይሄ ችግር ስለአለብኝ

  • @mekedidemeke1728
    @mekedidemeke1728 6 років тому

    Abrshe amesegnalew yenam aymro ye maymelketewn betam new ymamesgenew

  • @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ
    @እመቤትእመቤት-ሐ3ሰ 6 років тому

    Thanks abreshi ! Have a happy saturday. Fore every one።

  • @tigistaredo3770
    @tigistaredo3770 5 років тому

    thanks abrsh

  • @israelmekonen826
    @israelmekonen826 6 років тому

    በጣም ጥሩ ነው

  • @tigistshentema2074
    @tigistshentema2074 6 років тому

    Betam turu new be ewnet ye buzu wechi chigir new ahun mafte tegegnelet ameseginalehu Abm !!!

  • @mariamdaud9582
    @mariamdaud9582 6 років тому

    Thanks ticher

  • @raheladmasse4986
    @raheladmasse4986 6 років тому

    Thanks bro 😍😘😍

  • @freofreoo2815
    @freofreoo2815 6 років тому

    esiti enmokirewallen bettaam arif timihirt new.

  • @hotspotzahle4140
    @hotspotzahle4140 6 років тому

    waw bexemi.enemesaginelen😘😘😘😘

  • @nardoszersnai810
    @nardoszersnai810 6 років тому

    Danke

  • @seadaenederis3782
    @seadaenederis3782 6 років тому

    Abereshi yemer betam harif new yemetasetemerachew bemulu gen setasetemeren tera kuter binorew lemesale zaraya yetemarenew kuter 1 kehon nege degemo kuter 2 eyalen enedenemar malet new beteref hulam nurelen betam dess yilal

  • @takotako7051
    @takotako7051 3 роки тому

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሕ እንኳንም ሠብሥክራይብ አርኩሕ በጣም ተማርሑ ካተ ቲቸር

  • @ethiopiawit945
    @ethiopiawit945 6 років тому +1

    Lemsgana kale ansegne
    Edme yistlne betame enamsgnalne hule tkami mekire new yimtakrblne

  • @መልካምኢትዮጵያ
    @መልካምኢትዮጵያ 6 років тому +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን ያንድ ሰው ጥያቄ ለብዙ ሰው መልስ ይሆናልና እንድ ጥያቄ ልጠይቅህ እንደኔ ለተወዛገቡም መልስ ይሆናቸዋል
    ጥያቄዬ ይህ ነው ብዙ ነገር እፈልጋለሁ ማወቅም ማድረግም ለምሳሌ ይህን ነገር ማወቅ አለብኝ ብዬ ስወስን ውሳኔየ ሳይፈፀም በዛው ላይ ለሌ የሚያስኝ ነገር ይደረብብኛል እየብቻ ብየ እንዳልወስን አይሆንልኝም የሚል ነው መልሴ ከዛ ለሁለቱም ሳልሆን እቀራለሁ በምሃል ውይ ይህ ነው የመረረኝ ነገሩችን በመስመር ለመከተተል አልቻልኩም እየተደራረቡብኝ ሁለቱንም ሳልማር ወይም ሳልፈፅማቸው ይቀራሉ ምን ላድርግ???

    • @kurazaybera8644
      @kurazaybera8644 6 років тому

      Gata ybarkeh

    • @hikmahikma564
      @hikmahikma564 5 років тому +1

      ይህንም ወንድማችን አስተምሮል ስለ ሆነ ባሀብት እና ፓይለት ታሪክ አንስቶ ነግሮናል የነገረን ደሞ ከተፈጥሮጋር የሚሄድ ነው ብዙ ነገር ማድረግ እዳለብሽ ካመንሽ ከፈለግሽ ቅድሚያ ለሚሰጠው ነገር ቅድሜያ ሰጥተሽ ሌላውን ማቆየት

  • @ፍቅርተዮሃንስ
    @ፍቅርተዮሃንስ 6 років тому

    መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ምን እንደምል አላውቅም አብርሽ እባክ እርዳታክ ያስፈልገኛል በድጋሚ አመሰግናለሁ ከልብ።

  • @denigelemariameenatenate1045
    @denigelemariameenatenate1045 5 років тому

    Betam enemsegenalen wondmachin

  • @lemlemweldu5886
    @lemlemweldu5886 6 років тому

    wow tankyou mar

  • @mariejose5293
    @mariejose5293 5 років тому +1

    Kalebe enamasage nalhn

  • @noraadam5374
    @noraadam5374 2 роки тому

    ምርጥ ትምት ነዉ ግን እኔ ለብቻዬ የሚያስተምረይ ያስፈልገኛ ምምህር

  • @tegisgenet8907
    @tegisgenet8907 6 років тому

    Wow

  • @ማፊማፊ
    @ማፊማፊ 6 років тому

    አምላክ ያክብር አክብረህን እውቀህን ስላካፈልከን

  • @sosena2589
    @sosena2589 6 років тому

    we are luck to have you Abraham or Ak tube

  • @tefetershtesfaye3801
    @tefetershtesfaye3801 4 роки тому

    Amsegnalwe

  • @hassansomaily466
    @hassansomaily466 4 роки тому

    አምሰገ አል ወአምሰገነአለወ

  • @wbietmlku4524
    @wbietmlku4524 6 років тому

    Takes awa

  • @getahunbeyene7925
    @getahunbeyene7925 3 роки тому

    ሀሳብ ማቆም የሚለው አልገባኝም ?

  • @lailaawal7616
    @lailaawal7616 6 років тому

    በጣሞ።ደሰ።የሚ።ነወ።ሀሰበ።ነወ።እንማሰግነለን

  • @wbietmlku4524
    @wbietmlku4524 6 років тому

    Waw

    • @wbietmlku4524
      @wbietmlku4524 6 років тому

      አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ ነው

    • @fishatsega4578
      @fishatsega4578 6 років тому

      Wbiet Mlku ጥሩነት ለራስ ነው ሰው ሁሉ እንዳተ ቢያስብ የት እንደርስ ነበር እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ።ተከታታይህ ነኝ

  • @tsigenega8320
    @tsigenega8320 3 роки тому

    berta wendeme

  • @ዘለላምኑርልኝእናቴየራብእ

    አብርሽ ከለብ ነው መማሰግንክ

  • @semiranegash9951
    @semiranegash9951 6 років тому

    Enamedgenalen abersh

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 6 років тому

    endat aynt sew yet yegegal

  • @haimanotalemu293
    @haimanotalemu293 6 років тому

    Kaleb enamesaginalen

    • @bdkg6400
      @bdkg6400 6 років тому

      Haimanot Alemu ከልብ እናመሠግናለን መምህር

  • @etaferahuwoldeyes2801
    @etaferahuwoldeyes2801 6 років тому

    Kelebe amesegenalew

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 6 років тому

    abo yemchk tmchetogal thank you

  • @niceboy3882
    @niceboy3882 6 років тому

    Enmsgenalen

  • @asrar1690
    @asrar1690 5 років тому

    Haw man ማለት ምንማለት ነው

    • @asrar1690
      @asrar1690 5 років тому

      Human ,ማለቴ ነው ትርጉሙ.ብትነግረኝ

    • @ztube4627
      @ztube4627 5 років тому

      ሰው ማለት ነው

  • @abebahabtom5648
    @abebahabtom5648 6 років тому

    Abrsh btam enamsgnln

  • @Denametube
    @Denametube 6 років тому

    ሀሳብ እንዴት መስቆም ይቻላል

    • @ዘረኝነትአልወድምየድንግል
      @ዘረኝነትአልወድምየድንግል 3 роки тому

      ሀሳብ መቸም አይቆምም አድ ሰው ሀሳብ አቆመ ማለት መኖር እያቆመ ነው ማለት ነው በርግጥ መጥፎ ሀሳብን ማቆም የግድ ነው

  • @haleemamohammd4800
    @haleemamohammd4800 6 років тому

    ትምርትህ ብጣም ጥቃሚ ነው ህናመስግናልን

  • @ryhamagaramaw5857
    @ryhamagaramaw5857 6 років тому

    ABERHMEY MLKME TEMHERT NEW GTA YEBERKHEE

  • @fikadumulat5264
    @fikadumulat5264 6 років тому

    አወ ክላስህ ገብቸ እራሱ ሊላ ነዉ የማስበዉ እማስበዉን እራሱ አላዉቀዉም የምማራቸሁንም እረሳቸሁ አለዉ

  • @jkssjdnx4423
    @jkssjdnx4423 6 років тому

    እናመስግናለን

  • @seadamohammed9167
    @seadamohammed9167 6 років тому

    አመሰግናለሁ

  • @edennigussie9587
    @edennigussie9587 6 років тому

    thank you