ህይወትን አሸንፎ ለመኖር ምን እናድርግ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 5 років тому +63

    ወድ የሀገሬ ልጆች Ak Tube እንደኔ እምትዎዱ ላይክ ሳትገጩኝ አትለፉ

    • @birhn7948
      @birhn7948 5 років тому

      ኣንድዋ እኔ ነኝ

    • @birhn7948
      @birhn7948 5 років тому

      እኔ

  • @SamsungA-xl4gm
    @SamsungA-xl4gm 3 роки тому +1

    ወንደሜ የእግዚአብሔር ሰላምተ ለንተ ይሁን ጌታ ይባርክ

  • @aeeazz2350
    @aeeazz2350 4 роки тому +1

    ወንድሜ በርታ በጣም ጠቃሚ ምምህርት ነው ።።።

  • @ፅጌሬዳፅጌሬዳ
    @ፅጌሬዳፅጌሬዳ 3 роки тому

    ፈጣሪ ይባረክህ በሚገባ ሁኔታ ስለምታስተምረን እናመሠግናለን

  • @birhn7948
    @birhn7948 5 років тому +1

    ከልብ እናመሰግናለን የኛ መካር ወንድማችን ፈጣር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @rahamamahamde7500
    @rahamamahamde7500 4 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል ትምህርት

  • @איילאייל-ס6ע
    @איילאייל-ס6ע 5 років тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክ መክሮችህና ትምህርቶች አሁን ላለንበትም ሆነ ለወደፊት የህይወት መንገዳችን እጅግ በጣም ጥሩ አስተማሪ ነው እናመሰግናለን

  • @ሁንያለውይሆናል-ፐ5ቀ
    @ሁንያለውይሆናል-ፐ5ቀ 5 років тому +5

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
    በተለይ
    በጥዋት መነሳት
    ምግብ አብዝቶ አለመመገብ
    ሞባይል ስልክ አብዝቶ አለመነካካት እራሰን ከአጉል ልማዶች ማራቅ በጣም ጠቃሚ ነው

    • @classicphone5908
      @classicphone5908 4 роки тому +1

      አብርሽወድማበርታጥሩትምርትነዉ

  • @pitamall4477
    @pitamall4477 5 років тому +1

    እናመሰግናለን በተወሰነ ደቂቃ ውስጥ ሰፊ እውቀት የምታስጨብጥ ነህ በርታ 💖💖💖💖

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 5 років тому +22

    ይህወትን ለማሸንፍ።ከባዱና ግን ስኬታማው መንገድ። ከክርስቶስ ጋር መኖር ነው ምንም ብንል ምን ብንደክም ምንም ብንለፍ ምንም ጣራ ብትቧጥት። የድንግል ማርያም ላጅ ክርስቶስ በነገር ሁሉ ካንተ ጋር አድርገህ።በቅድስቲዋ እና በጠባብዋ መንገድ በተዋህዶ ቤት መኖርክ ካልቻልክ እመነኝ እመኝን እህቴ መቼም ህይወቴ ሙሉ ነው እንዳትይ።ክርስቶስ ሚሰጠን ደስታ እና ስኬት ።መቼም ማንም አይነጥቀን።ምግብ ብትሰሪ ስፓርት ብትሰሪ ፍልም ብታይ። በተደላቀቀ።ቤት ብትኖር ሀብት ዝና ገንዘብ ቢኖርህ እመነኝ።ደስተኛ ነኝ ይህ ስላለኝ እንዳትል።ይሄ ሚታየው ቁሳቁስ የግዜያዊ ደስታ እንጂ ዘላቂ ደስታ አይሰጠንም ስኬት ነው ብንላቸው እንክዋን ለነገ ዋስትና አይሆኑንም እኔ ስኬቴ ደስታዬ።ክርስቶስ ነው።ሀብቶቼ ቅዱሳን እና ወላዲተ አምላክ ናቸው ይህን ሳስብ ድሀ ብሆንም እጄ ላይ ጥሪት ባይኖርኝም ግን ባለ ጠጋ እንደሆንኩ ይሰማኛ።

  • @tsigegizaw7024
    @tsigegizaw7024 5 років тому +3

    አሜን!!! እናመሰግናለን

  • @mulukenmeseganaw673
    @mulukenmeseganaw673 5 років тому +1

    እውነት በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ ወንደም

  • @meserettemesegen8459
    @meserettemesegen8459 5 років тому

    አሜን አንተንም ይጠብቅህ አመሰግናለው ይበልጥ በርታ

  • @amoobb8279
    @amoobb8279 5 років тому

    Enamesegnalen wendim t/t betam astemari new edante ayinet sew yibzalin

  • @daremyeleshgeda533
    @daremyeleshgeda533 2 роки тому

    Thank you so much❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍🏽

  • @alamfikre1706
    @alamfikre1706 5 років тому

    እናመስግናለን..አብርሽ...እድሜና..ጤናይስጥህ

  • @አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ

    እናመሰግናለን አብርሽ እኔ ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለው ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ሰብርኔያአላህሰብርኔያአላ

    እናመሰግን አለን መምህር

  • @mimikafo5131
    @mimikafo5131 2 роки тому

    thenkus so mach🙏🙏🙏

  • @rra2801
    @rra2801 5 років тому

    thank you for everything techar abrushi.

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 років тому

    tebarekiii
    Enameseginalew

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 5 років тому

    መምህር አብርሀም 👍👍 በጣም እናመሰግናለን

  • @mambaba8869
    @mambaba8869 5 років тому

    Thanks good job

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ

    Abrsh enamesegnalen berta

  • @ferhiwotdesse496
    @ferhiwotdesse496 4 роки тому

    ምንም ማለት አልችልም ጌታ ይባሪክህ

  • @etiopiahagareefiiqiiriishj8123
    @etiopiahagareefiiqiiriishj8123 5 років тому

    Enameseginalen Wandimacin

  • @destagueta672
    @destagueta672 5 років тому

    ሰላም ወንድሜ በጣም ነው ትምህርት የገኛውት አመሰግናለሁ

  • @elroitube27
    @elroitube27 5 років тому +2

    *እናመሰግናለን አብርሽ እግዚአብሔር ይስጥልን*

    • @seadaethop4221
      @seadaethop4221 5 років тому

      ሰብስክራይ አድርጉኝ እኔም ከፈለጋችሁ አደርጋለህ

  • @loniloni6761
    @loniloni6761 5 років тому

    Thank you so much

  • @lijinet
    @lijinet 5 років тому

    በጣም ጠቃሚ ት/ርት ነው Thanks AK

  • @seaddseasxzd9159
    @seaddseasxzd9159 5 років тому

    thanks

  • @fikadumulat5264
    @fikadumulat5264 5 років тому

    Thank you for you

  • @yehararnafaki7141
    @yehararnafaki7141 5 років тому

    እንኳን ደህና መጡ መምህር ከልብ እናመሰግነዎታለን

  • @jemila.s.youtube6143
    @jemila.s.youtube6143 5 років тому +3

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጥሩትምርት ነው ቀጥልበት👍👍👍

    • @ያረብእርዳኝ
      @ያረብእርዳኝ 5 років тому

      ዋው አመሠግናለሁ ወንድም ግን የጭንቀት መፍቴሄ ካለህ ተባበረኝ

  • @YeHaniTube
    @YeHaniTube 5 років тому +2

    ውድ ሰው እናመሰግናለን

  • @akiashiferaw9406
    @akiashiferaw9406 5 років тому

    thank you so much teacher

  • @fantuabebefa1911
    @fantuabebefa1911 5 років тому

    Abesh Enmaseginalew

  • @magnumhassoun3300
    @magnumhassoun3300 5 років тому

    በጣም ትክክል እጅግ እናመግናለን እውቀትን ጨምሮ ጨማምሮ ያድልህ ወንድሜ

  • @hshsggsgsbdhdhbehsh5013
    @hshsggsgsbdhdhbehsh5013 5 років тому

    ተባረክ አብርሽዬ ተናፍቀህ ነበር

  • @berketbare8924
    @berketbare8924 Рік тому

    thanks ewnat new wondim

  • @malakmingo3770
    @malakmingo3770 5 років тому

    Mert Temhirte Naw Thank You

  • @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ
    @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ 5 років тому

    Thank you teacher

  • @destaassefa9442
    @destaassefa9442 5 років тому +2

    አብርሽ ወንድማችን እናመሠግናለን በርታልን😚😘😍

  • @lailahlailah2874
    @lailahlailah2874 5 років тому

    በትክክል

  • @amanialteshome8402
    @amanialteshome8402 4 роки тому

    Keep up the work

  • @hanahancho6394
    @hanahancho6394 5 років тому

    እናመሰግናለን አብርሽ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 5 років тому

    Enamesegnalen abreham

  • @mulumulu3554
    @mulumulu3554 5 років тому

    እናመሰግናለን

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 5 років тому

    Enmesegenln

  • @xinumoni7088
    @xinumoni7088 5 років тому

    Enamasegenalen

  • @mamaethiopia8400
    @mamaethiopia8400 5 років тому

    tank you very mach bro melkam sew

  • @amitube6219
    @amitube6219 5 років тому

    thank you bro

  • @fathiyafathiya1915
    @fathiyafathiya1915 5 років тому

    Enamesegnalen

  • @tewaderebe2991
    @tewaderebe2991 5 років тому +1

    Egzabir ybarkh 😍😍

  • @tinatesefesh377
    @tinatesefesh377 5 років тому +1

    ያንተን ቻናል ካወኩት አመት ሞላኝ እንጊሊዝኛ ትምህርት በምሰጥ ጊዜ እከታተል ነበር ትንሽ ጊዜ ከዛ አቋረጥኩት ምክንያቱም በቃ እፅፋለሁ አጠናለሁ መልሼ ይጠፋብኛል ተናድጄ እርግፍ አርጌ ተውኩት አሁን በቅርብ የጀመርካቸው ትምህርት ሰጪ ምክሮችህ መልሰው እንድማር እንዳውቅ እየገፋፉኝ ነው ከትምህርቱ ቅድሚያ እነዚን ምክሮችህን ብሰማ ኖሮ ብዬ ተመኘሁ አሁን ወደኃላ የለም ግሩፕ ያለበት ጥናት ካለ ብገባ ደስ ይለኛል አሁን የማጠናበትን ፕሮግራም አውጥቼ ጨርሻለሁ የቀረኝ ከመጀመሪያው ጀምሮ የለቀቅካቸው ቪድዮ በቅደም ተከተል የማገኝበትን ዘዴ እንድትጠቁመኝ ነው በሚቀጥለው ቪድዮህ መልሱን እጠብቃለሁ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ

  • @hadramohammad3169
    @hadramohammad3169 5 років тому

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ስደተኛነኝድንግልጠብቅኝ

    enmasignelin wandimechin egzabire tenana edime yestike

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538
    @hagerenengiethiopiakemojo1538 5 років тому

    Thank you so mach the gerat bro

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 років тому

    እናመስግናለን አብርሺየ

  • @meselureda2725
    @meselureda2725 5 років тому

    betam thank you

  • @tinatesefesh377
    @tinatesefesh377 5 років тому

    ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @قلبيوجعنى-ه4ت
    @قلبيوجعنى-ه4ت 5 років тому

    *Thanks betam aref new ena kezare lejamer English memar efalgalhu yemtasetamrbat group kalh bekefyam yehun becha mels efalgalhu

    • @تتووو-ص2ح
      @تتووو-ص2ح 5 років тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት ከልብ ናመስግናለን ትምህረቶችክ በጣምጥሩናቸው። እግዚአብሔር ከዚህበላይእውቀቱያብዛልክ አሜን አሜን አሜን።

    • @tinatesefesh377
      @tinatesefesh377 5 років тому

      enam eflgalhu pls

  • @charinethailemariyam7680
    @charinethailemariyam7680 5 років тому

    በጣጣጣጣም አመሰግናለሁ ወንድም ደግሞም የምትለቃቸውን በሙሉ እከታተላለሁኝ ግን ወንድሜ በፍፁም ተግባራዊ ማረግ አልቻልኩም ሥራ በርግጥ ይበዛብኛ እረፍቴንም በአግባቡ አልጠቀምም ለምሳሌ በቀን ውስጥ አምስት ሰዓት ብተኛ ነው ከዝያ በላይ ግዜ የለኝም አንዳንዴ ደግሞ በጣጣጣም ይደክመኝና አራሴን ያስጠላኛል ይሄ ሁሉ ስሆን ግን እንደምንም በቀን ውስጥ ለተወሰነ ደቅቃ እስፖርት እሰራለሁ ምን ትመክረኛለሁ ደግሞም በጣጣጣም እረሳለሁ በተደጋጋሚ

    • @tinatesefesh377
      @tinatesefesh377 5 років тому

      CHARINET HAILEMARIYAM እህቴ 5ሠዐት ከባድ ነው ግን ውሀ ትጠጫለሽ በናትሽ

  • @buzeebalcha163
    @buzeebalcha163 5 років тому

    Amesgenalew Abraham egizabiher weqatun yecamerilik tabarek💕

  • @senitube9799
    @senitube9799 4 роки тому

    Enamsigenalen

  • @عايشهخخ
    @عايشهخخ 5 років тому

    Thank you!!

  • @mlakumlaku7499
    @mlakumlaku7499 Рік тому

    V good 👍👍👍👍👍👍👍

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 5 років тому

    Thanks for the info 😊

  • @bdkg6400
    @bdkg6400 5 років тому

    እናመሠግናለን አብርሽ

  • @bfnfff5417
    @bfnfff5417 5 років тому

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @ያነኝ
    @ያነኝ 5 років тому

    አብርሽ በህይውቴ ኤምቀርበው ሰው ሁሉ እኔን ጎድቶ ይሄደል እኔ ለሰው ክፉን አለስብም ለሰው መልካሙን እመኛለሁ አንደድ ጊዜ ለሰው መልካሙን መመኛቱን ኤምጠላው ጊዜ አለ ከዛ የተነሰ ከሰው ጋረ መተዋወቅም ሆኔ አሁን አሉ የሚለቸዉን ሰዉን ሁሉ እንድጣለ ያደርጋል ምን ለደርገው ከሰው ጋር ከሚሆን ብቻኝናተን እመርጣለሁ

  • @samriman9747
    @samriman9747 5 років тому

    Yene melkme Wow Temrth 👈👈👌👌👌💕💕💕💕💕💕💕edmhe yrzeme🙏🙏❤❤

  • @የንጉስልጅነኝሊያውምያማኑ

    እናመሰግናለን አለን ወንድም

  • @NaniNani-sz4fo
    @NaniNani-sz4fo 5 років тому

    Good idea

  • @ሰላምሺይመለስሀገሬ
    @ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 років тому

    wel abrsheye enamesaginalen edimena tena ystlen

  • @mekedsalem2069
    @mekedsalem2069 5 років тому

    Betam enamesegenale

  • @cynthiaermino5285
    @cynthiaermino5285 5 років тому

    እናመስግናል ውንድም

  • @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ
    @የደሙፍሬነኝ-ወ2ፀ 5 років тому

    Welcome Techer Thank you🙏

  • @sirajalwialewi9221
    @sirajalwialewi9221 5 років тому

    በትክክል ወንድሜ

  • @wbietmlku4524
    @wbietmlku4524 5 років тому

    Enamesegnalen bro

  • @ሃፍቶምሰሎሞን
    @ሃፍቶምሰሎሞን 5 років тому

    ሰላም ሰላም teacher ኣብራሃም በጣም ነው ምንወድህ እግዛኣብሔር ያክብርልን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህን ይብዛ ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ማቀርበው? እኔ የenglishኛ ትምህርቶችህን ተከታታይ ነኝ ኣሁን ቅርብ ግዜ (ዳውለድ )ኣድርጌ ደጋግሜ ማጥናት እፈልጋለሁ እንተርኔት በለለ ቀን ማለት ታድያ ዳውሎድ ሲያደርጋቸው ፅህፎች ኣይታዩም ማስታወሻ ደብተር ስለ ምዪዛቸው ለዚህ መፍትሄ ስለ ፈለኩ ነው ኣመሰግናለሁ

  • @felahelen7296
    @felahelen7296 5 років тому

    እውነት ወድሜ

  • @fadilaqasimfadilaqasim5883
    @fadilaqasimfadilaqasim5883 5 років тому

    ያነ ቆንጆ አማሳጊናሎ አቢርሂም

  • @mestawetzenebe2754
    @mestawetzenebe2754 5 років тому

    Enamasagenalen

  • @zebibazebiba7143
    @zebibazebiba7143 5 років тому

    እናመሰግንአለን

  • @ቸርነትህነዉያቆመኝቸርነህ

    እውነት ነው

  • @አዩነኝየቡታጅራዋናፋቂ

    አብርሽ አመሠግናለው ትምህርትክ በጣም በጣም አስተማሪ ነው በርታ ጥያቄ አለኝ በፊት እስፓርት እሰራ ነበር በጣም ወዳለው እና ቲኒሽ ህመም አጋጠመኝ ና ቀዶ ጥገና ገጠመኝ አሁን ተሽሎኛል 3 ወር ሁኖኛል ያለስፓርት መቀመጥ አልቻልኩም ቀለል ያሉ እስፓርቶች ብስራ ችግር ይኖርዋል ከኔ የተሻለ ሳይንሳዊ እውቀት ይኖርሀል ብዬ ተስፋ አደርጋለው ንገርኝ ሮዚ ነኝ የትምህርትክ ተከታይ

  • @KonjoKojoo
    @KonjoKojoo 5 років тому

    ፈጣሩስላምህንያብዛው

  • @SaraSara-ld7wk
    @SaraSara-ld7wk 5 років тому

    ስወድህ እኮ የኔ ብርጥ ሰው

  • @hayathayat8880
    @hayathayat8880 5 років тому

    እናመስግንለና ውድም እውንት ነው

  • @ahmedtube2029
    @ahmedtube2029 4 роки тому

    የእውነት በጣም አመሠግናለሑ አስተሳሰቤን እንድቀይር ምክንያት ሆኖኛል ደሞም ስኬታም እደምሆን አምናለሑ

  • @life-hv5fi
    @life-hv5fi 5 років тому

    Enamesgnalen wendm alem

  • @wabwab6390
    @wabwab6390 5 років тому

    Selamik yibza

  • @kukw4627
    @kukw4627 5 років тому +3

    ሀይ ሀይ ምርጥ ምክር ነው ቀጥል በት

    • @በንቺኪቺን-በ7ዸ
      @በንቺኪቺን-በ7ዸ 5 років тому

      ወንዲም መፃፍ ስትል ለምሰሌ ምነነት ነዉ መፃፍ ምነነበዉ በፌስቡክ ስት እስኪ ልንክ ለዲሪጊልን

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 5 років тому

    እናመሠግናለን ወንድም
    የገረመኝ ግን unlike የሚያደርጉ ሠዎች የሌሎችን መቀየር የሚያዓበሳጫቸው(ለምዶባቸው )መሆን አለበት ዕንጅ ይህ ትምህርት ምንይወጣለታል በፈጣሪ!!!!

  • @ስለሁሉምነገርእግዚእብሔር

    Nerleye wudemi kifi aeyekehu 1000 nerlene

  • @zeynebademzeynebadem3574
    @zeynebademzeynebadem3574 5 років тому

    ታክሥ::

  • @iloveyoumama7701
    @iloveyoumama7701 5 років тому

    Bertaa arif new

    • @seadaethop4221
      @seadaethop4221 5 років тому

      ሰብስክራይ አድርጉኝ ከፈለጋችሁ እኔም አደርጋለሁ

  • @ggdd4830
    @ggdd4830 5 років тому

    Bareta 🤩🤩🤩

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 років тому

    ዌል አቤክስ ከልብ እናመግናለን ስለ ለመልካም ምክርህ