የማስታወስ ችሎታን የሚያሻሽሉ የአጠናን መንገዶች።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 286

  • @emerald21576
    @emerald21576 3 роки тому +11

    መልካም ሃሳብ ነው !!! በዚህ ዙርያ የሚነበቡ መጽሃፍትንም እንዲሁ እየጠቆማችሁን ብታልፉ ይበልጥ መልካም ነው ......በርቱ !!!

  • @hiowtgetahun525
    @hiowtgetahun525 7 років тому +60

    አብርሀም ማለት በሀይማኖታችን የብዞወች አባት ማለት ነው አንተም ሰምህን ኖረህበታል በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @genatgenat2921
    @genatgenat2921 4 роки тому +2

    እናመሰግናለን ቲቸር

  • @akililuwolka809
    @akililuwolka809 6 років тому +6

    አሁን እስክ ወንድሜ ባንተ ትምህርት ልጓዝ ይህን ላንተ እዉቀት የሰጠዉ ጌታ ይባረክ እና ተባረክ

  • @banchiyedesalew4503
    @banchiyedesalew4503 6 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለሁ አብርሽ በፊት የትምህርትን ጥቅም ባለማወቅ ባሳለፍነው ጊዜ መልሶ ባይገኝም እና ብናዝንም አሁን በዝህ ባተ በምሰጠን ትምህርት ስንት አመት ስማር ምንም እማላቅ አሁን ግን አተ ከምትለቃቸው ብዙ ነገሮችን እያወኩኝ በጣም ደሰተኛ ነኝ ለትምህርትም በጣም ጉጉት ውስጥ ገብቻለሁ ቀጥልበት ምስጋናየ ከልብ ነው
    thank you very muhc

  • @mahiruhama6867
    @mahiruhama6867 6 років тому +8

    ስለ ትምህርት ተስፍ ቆርጨ ነበር እስከ ከፍተኛ ትምርት ደርሼ ትቸው ነበር ነገር ግን አሁን እንድማር ተስፍ እየሰጠከኝ ነው አመሰግናለሁ
    ከስደት ስመለስ እማራለሁ።

  • @zahiitube1423
    @zahiitube1423 7 років тому

    Abrsh tnx yihin mesel mikr betam yasifeligegnal please sefa bitadergew betam des yilal manbeb efeligalehu gin hasabe betam yibetayenal yemanebewn yakil minim alastawsim yih yemasitawos chilota lay bedenb tikuret bitisetew des yilenal siletesetegn mikirm ejig tnx

  • @sazotb404
    @sazotb404 7 років тому +36

    እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን ወንድማችን የመልካም ስራህን ዋጋ ልኡል እግዚአብሔር ይክፈልክ

  • @እጠበኝቆሽሻላሁአምላኬበድ

    እግዚአብሔር ይባርግህ ውድ ወንድማችን ..እፍፍፍፍ እኔ በጣም ተቸግሬ አለሁ መንፈሳዊይ ትምህርት አንድ ሳይቀረኝ እስማለሁ በማግስቱ ግን ጥያቄ ሲመጣ አንድም ማስታወስ አልችልም ኧረ መላ በሉኝ..... በፆሎታችሁ አስብኝ

  • @cappyshalto6520
    @cappyshalto6520 7 років тому +3

    በጣም ነዉ የማመሰግነዉ ጤናክን ይስጥክ እኔ እሰማለዉ እጂ ማስታወስ አልችል ተምሬ ተምሬ ምንም አላስታዉስም አደኛ ክፍል ልገባ ስል ነዉ አተየመጣከዉ በደብ አስተምረኝ ብድሩ ከላኛው ታገኘዋለክ የኔ ወድም

  • @هوبي-ض9م
    @هوبي-ض9م 7 років тому +3

    አፌ ቁርጥ ይበልልክ አብርሽዬ.....ምርጥ ሰው ተባረክ ወንድሜ

  • @bikilatura3194
    @bikilatura3194 5 років тому

    bewunet betam des bilongal.mikiniyatum bante new hiwuket yagengewut.degmo betam tastemiraleh.geta hahunim huketun chemiro chemamiro yistih

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 4 роки тому +2

    የኛመልካም ሰዉ እናመሰግናለን 👍👍👍👍🌺

  • @saeedali3422
    @saeedali3422 2 роки тому

    እጂግ በጣም ጠቃም ምክር ነው ወንድማችን አብርሃም እግዚአብሔር ይባርክ

  • @focuscell1240
    @focuscell1240 6 років тому

    በጣም ነው እናመሰግነው ምርጥ አስተማሪ ነህ እግዚአብሄር ሰላምና ጤናህን ያብዛልን ግልፅ የሆነ ትምህርት ነው በጣም ነው ደስ የሚለው ።

  • @rootbe7308
    @rootbe7308 7 років тому

    ትቸር አመሰግናለሁ yehe yeni teyaki neber ena selmkro wym temru enamesgnalhu eni betam asechegrogni neber.

  • @sofyahuseen9152
    @sofyahuseen9152 5 років тому +6

    በጣም ትምረትህ ጣፍጭ ው እኔ በአንድ ጊዜ ብዙ ላይክ መስጠት ምችል ቢሆን በሰጠሁክ

  • @idrishummed6848
    @idrishummed6848 7 років тому +4

    This is good advice, thank you very much teacher

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 Рік тому

    ጠቃሚ የሆነ ምክር ነዉ የሰጠሀን እጠቀምበታለሁ፡ ስላጋራሀን አመሰግናለሁ like

  • @meryesmart5933
    @meryesmart5933 7 років тому +1

    እናመሰግናልን ቲቸር እግዚአብሔር አምላክ ፀገዉን ያብዛልህ አሜን 3

  • @tesfajuzy3016
    @tesfajuzy3016 4 роки тому

    Hi thanks for all the advice you can give us cuold you also do video for quick reading thanks

  • @hanitube8812
    @hanitube8812 7 років тому +1

    Wow it's great advice thanks God bless you!

  • @habtamugirma6232
    @habtamugirma6232 3 роки тому

    thanks iam very understand thank you

  • @favenbelete758
    @favenbelete758 6 років тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን በእውነት ምን ያክል እንደምትረዳን መግለፅአልችንም እግዚያብሄር በፀቈጋው ይጎብኝልን

  • @firahiwottsehay2446
    @firahiwottsehay2446 7 років тому

    Wowww sari betam dese yelal thank you somuche yenaws yegud new menem negr eko mastaws alchelm emistekaklm ayemslegne erasa yesrahutn negr eko bedyka new mersaw enkon yatnahutn

  • @soressaorgaasa3463
    @soressaorgaasa3463 5 років тому

    Bewnte betame nwe yemnamsegnwe fetare yalhen ewkite yabzlhe!!

  • @jesusistheworldofsavior9420
    @jesusistheworldofsavior9420 7 років тому +3

    It is right! a good advice!!
    Thanks bor abrsh.

  • @ሄለንብሩክ
    @ሄለንብሩክ 6 років тому

    ጤና ይስጥልኝ አብርሽ ዋው በጣም ጥሩ ትምህርቱን ወድጀዋለው ተባረክ

  • @እመቤቴሆይምልጃሽአይለየኝ

    ፈጣሪ ይባርክክ ጨምሮ ጨምሮ አይን ልቦናእን ይሥጥክ ወድሜ እኔ ምንም እንግልዘኛ አልችልም አሁን ግን እድሞ ላተ በርትቼ ካጠናው እለምዳለው ያው የሠው ቤት ነገረ ቢኦንብኝም ማጥናቴ አይቀርም እና እናመሠግናለን

  • @blniyam4048
    @blniyam4048 Рік тому

    Thank you very much👍🙏

  • @liilyanacabdulahi6826
    @liilyanacabdulahi6826 4 роки тому

    Liked and tnx. u r voice is nice and it inspire . u remainder me big thing and again tnx 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 u deserve more than this 👏👏👏👏👏👏👌

  • @tarikwa7467
    @tarikwa7467 7 років тому +8

    እናመሰግናለን ቲቸር አብርሀም
    በእውነት ተማሪ አጥንቶ ሲገባው ደስ ይላል እስኪ ያልከን መንገዶች እጠቀማለሁ ሁላችንም እግዚአብሔር ያግዘን 🙏

  • @zewdezewde2573
    @zewdezewde2573 7 років тому +11

    እረ እግዚአብሔር ይባርክህ ጋሸ ።እናመሰግናለን መልካም ሰው። እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ።
    ሁሌም እስከ ቤተሰብህ!!!!!!

    • @AkTube
      @AkTube  7 років тому +1

      Amen thank you!

  • @የፍቅሩእናትየሰላምየፍቅሩ

    ተባረክ እናመሰግን አለን

  • @tkbtube5080
    @tkbtube5080 6 років тому

    Egziabher..ystln..memhir,,,,enamesegnalen

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 4 роки тому

    አብርሽ እናመሥግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ
    @በጌታሁሉይቻላል-ለ1ሠ 7 років тому

    አብርሺ ተባረክ ፀጋውን ያብዛልክ

  • @lidiyasalomon9279
    @lidiyasalomon9279 7 років тому +1

    Ewenet new bexamm enameseginalen Wedim egezabiher yakibirilin

  • @tizitayeshitela2411
    @tizitayeshitela2411 5 років тому

    Egziabher ystiln wendimachin....melkaminet leras nw

  • @jxjdkdjekee440
    @jxjdkdjekee440 6 років тому

    You willkam m'y thiecher Abraham thank you Seom chi
    Klebe enamsgn Aln yatw temare Aresama good nieyt ❤👍

  • @maheletweb665
    @maheletweb665 7 років тому

    እናመሰግናለን ወንድምችን አብርሀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር

  • @ዜድወሎየዋ-ለ1ጐ
    @ዜድወሎየዋ-ለ1ጐ 7 років тому

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን ጀዛህን አሏህ ይክፍልክ

  • @soliyanatamrat4284
    @soliyanatamrat4284 6 років тому +7

    አብርሽዬ ስራክ በወርቅ ቀለም ይፃፍልክ ዘመንክን ይባርክው።

  • @atsedealebachew921
    @atsedealebachew921 4 роки тому +1

    thank u teacher ♥

  • @genetabadi8341
    @genetabadi8341 7 років тому +14

    እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ግዜህን ይባርክ!

  • @samimare6971
    @samimare6971 6 років тому

    እንኳን ደህና መጣህ አብርሺ ዉለታህን እግዛብሄር ይክፈልህ

  • @ssdda4840
    @ssdda4840 6 років тому

    አብርሽ ወድሚ በጣም ጥሩነው አይዘህ እርግጠኛነኝ ባአተ ትምርት ብዙሰወ እደሚቀየር እርግጠኛነኝ ብርታልን

  • @misrakkebede177
    @misrakkebede177 7 років тому

    it's a good advice thank you teacher Abreham

  • @SaraSara-iu8or
    @SaraSara-iu8or 7 років тому +15

    ትምህርት ማሰተላለፍ ከጀመርክ ቆይተካል እኔ ዛሬ ነው ያየሁት
    ቆጨኝ ግን ብዙውን አየሁት ከነገ ጀምሬ ደብተር ገዝቼ ወደ ኃላ ተመልሼ እማራለሁ
    በጣም አደነቅኩክ አመሰግናለሁ

    • @hayuna10
      @hayuna10 7 років тому +3

      Sara Sara እኔም እንዳቺ ዛሬ ገና ነው ያየሁት ገብቼ ሳይ ማስተማር ከጀመረ ግን ቆይቶዋል ያናዳል በመዘግየታችን

    • @saidalmokadem6063
      @saidalmokadem6063 7 років тому +1

      Sara Sara አይገርምም እኔም ገና ዛሬ ባነንኩ አይዞን ይደርሳን

    • @SaraSara-iu8or
      @SaraSara-iu8or 7 років тому +1

      Sitra Hawi ለሁሉም ጊዜ አለው ውዴ እንደርሳለን ♥

    • @SaraSara-iu8or
      @SaraSara-iu8or 7 років тому

      Said Almokadem ልክ ብለሻል እህቴ እንደርሳለን ከአንጀት ካለቀሱ አይደል ተረቱ

    • @saidalmokadem6063
      @saidalmokadem6063 7 років тому +1

      Sara Sara አወ እህቴ ግን በቅደም ተከተል ባገኘዉ ሀሪፍ ነበር ጭቅላቴ ሊፈነዳ ነዉ ከትላንት ጀምሬ እዴት አድርጌ ልከታተል መላ በይኝ

  • @lishannegussie309
    @lishannegussie309 5 років тому +1

    Thanks 🙏

  • @BiniyamAbrham-ex9zn
    @BiniyamAbrham-ex9zn Рік тому

    Thanks very much

  • @meserettesfaye2307
    @meserettesfaye2307 4 роки тому

    አናመሰግናለን መምህር

  • @fekrseferd93
    @fekrseferd93 5 років тому

    አብርሽዬ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝ

  • @zinashselemon7502
    @zinashselemon7502 6 років тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን የዘላለም አምላክ ዘመነህ ይባረክህ!

  • @zanashtekle5225
    @zanashtekle5225 2 роки тому

    እናመስግን አለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ayalmihret4421
    @ayalmihret4421 6 років тому

    Abrsh thank you very much!!!!!!

  • @grandneoplus6386
    @grandneoplus6386 7 років тому

    Yene yehul gize tyakeye new enamesgnalen teacher Segawun yabzalh ..

  • @birzneshsoraga9705
    @birzneshsoraga9705 6 років тому

    እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጥሩ ነው

  • @gelilakonjo4258
    @gelilakonjo4258 7 років тому

    Eshi enamesegnalen amlak yibarkik

  • @gfdvnggjhh3889
    @gfdvnggjhh3889 7 років тому +2

    እናመስግናልን ውንዳማችን እንድሁም መምህራችን

  • @aberamamo6364
    @aberamamo6364 6 років тому

    Yes it's Nice and good thank you brother

  • @ግዜእታይግዱ
    @ግዜእታይግዱ 7 років тому +4

    እናመሠግናለን መምህር የሄ የሁላችን ጥየቄ ነው

  • @derejedemeke8122
    @derejedemeke8122 3 роки тому

    betam tekeyeralew thank you

  • @seblefentaw1642
    @seblefentaw1642 5 років тому

    ከልብ እናመሰግናለን አብርሺየ

  • @asnilegesse2870
    @asnilegesse2870 5 років тому

    thank you very much teacher

  • @ዜድቢንትመሀመድ
    @ዜድቢንትመሀመድ 3 роки тому

    እናመሠግናለን🌺👍👍👍

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 5 років тому

    Betam enameseginalen wd wodmacin

  • @netsanetwuletaw8900
    @netsanetwuletaw8900 7 років тому

    Enamesegin alen yene geta

  • @bettyseyoum2174
    @bettyseyoum2174 7 років тому +2

    Tankyou abresh btam meditation leteleyeyu beshtewochem fews naw lamseala erse mtetete zebrekrek yeamlte bhry yealew sew tigest mderg mknytum oxygen አየር bktetea weda ayemrewochen selmhde chenkten areko sewntechen endfeteana concentrate endenreg yredale lamngewm wow abreshe tankyou

    • @AkTube
      @AkTube  7 років тому +1

      እውነት ነው ቤቲ! ሜዲቴሽን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታወች አሉት:: ለመረጃ ያህል ይሄን ያህል ካየን በሰፊው ስለሜዲቴሽን ወደፊት በጥልቀት ለማየት እንሞክራለን:: Thank you! Have a nice one. See you next class!

  • @anelamubarek1626
    @anelamubarek1626 4 роки тому

    thanks abriesh

  • @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ
    @ሰደተኛዋ-ደ8ቐ 7 років тому +3

    እስኪ እግዚአብሔር ይርዳን ጥሩ ምክር ነው
    አብርሽ ልዑ እግዚአብሔር ውለታውን ይክፍልሕ

  • @amanialteshome8402
    @amanialteshome8402 4 роки тому +1

    I am appreciate

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 5 років тому

    Thank you Abrish!

  • @selamayele5636
    @selamayele5636 6 років тому

    Thank you so much God bless you brother 🙏🙏🙏

  • @tigistbereda3797
    @tigistbereda3797 7 років тому

    Betam enamesegnalen bewnet desss yemil guday new

  • @mezmurtube6661
    @mezmurtube6661 3 роки тому

    Wow 😆😳😳😳 your study is very helpful

  • @MaheletK
    @MaheletK 7 років тому

    Thank you so much, your advice teacher,

  • @ገነትካሳዬ
    @ገነትካሳዬ 5 років тому

    በጣም እናመሰግናለን አንድ መናገር የምፈልገው አለኝ ምን መሰለሕ መምሕር በደረጃና በጉሩፕ ብታስጠናን በጣም ደስ ይለን ነበር ግን ይሔን ስል የስካሁኑ አላስደሰተንም ማለቴ አይደለም። ማለቴ አይደለም።

  • @ሁንያለውይሆናል-ፐ5ቀ
    @ሁንያለውይሆናል-ፐ5ቀ 6 років тому

    wewenet nw yetenagerkew memeher enyme kezy weset andu negn yetenagerkachewen neteboch mokeralehu
    thanks, techer

  • @betiiabiyot9096
    @betiiabiyot9096 Рік тому

    ❤❤thanks you ❤❤❤❤

  • @mohamedshifa7080
    @mohamedshifa7080 7 років тому

    abirsh selam new ebakih direct and indirect speech

  • @tigistgizachewu2652
    @tigistgizachewu2652 7 років тому

    Thanks teacher .

  • @አባሁሌምእውድሀላሁዘይነብ

    አብርሺ
    የልብ እናመስግናልን
    አላህ ይጠብቅህ
    ግን ትምህርትህል በቅርብ ነው ያገኝሁትና ደስ ብሎኛል
    ስፍልግ ግን ቅደም ተከተል የለውም እና ለመከታተል እፍልጋለሁ
    ወይስ ከኔጋ ብቻ ነው በተከታታይ ያልመጣልኝ ?????

  • @yodit.yabeshaligg4460
    @yodit.yabeshaligg4460 6 років тому

    abirishye enameseginalen ketilibet

  • @ማርሸትከበደ
    @ማርሸትከበደ 7 років тому

    Enamesegnaln abrham egzaber yisteln

  • @ወለተሰንበት-ደ2የ
    @ወለተሰንበት-ደ2የ 7 років тому

    10Q so much MY Brother GOD bless you

  • @zeinabzeinab5519
    @zeinabzeinab5519 7 років тому

    ማሻአላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ያርብ

  • @garemwuasfawu4259
    @garemwuasfawu4259 5 років тому

    Thanks

  • @EsubalewAlene-x7e
    @EsubalewAlene-x7e Рік тому

    ይመችህ ተመችቶናል

  • @rahimatube5792
    @rahimatube5792 7 років тому

    በጣም እናመሰግናል ሀሪፍ ትምህርት ነው ወንድማችን በርታ

  • @hagetube1037
    @hagetube1037 3 роки тому

    አግዚአብሔር ይገስፅህ

  • @ሀኑናምንልካዊት
    @ሀኑናምንልካዊት 3 роки тому

    እናመሰግናለን 👏

  • @irosalem2474
    @irosalem2474 7 років тому

    weyene bexam des alegn gena ahun new yejemerekut fexari yebarekehe memeher ewunet English qwaneqwan lemaweq yelegn gugut kef yale new E/r yeredan anetem tebarek

  • @asterbruse215
    @asterbruse215 6 років тому

    በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠከን ወንድማችን

  • @emuali5932
    @emuali5932 7 років тому

    እናመስግናለን አላህ ይሥጥልን

  • @merkoganegi356
    @merkoganegi356 6 років тому

    thank's teacher

  • @fuadrame63
    @fuadrame63 2 роки тому

    Selam tru video nw gin endet le 25 min alemaseb ychalal?

  • @iloveyouethiopias3495
    @iloveyouethiopias3495 7 років тому

    Thank you so much Abrshy

  • @josephsaad4719
    @josephsaad4719 7 років тому

    Sidegagem betam arif new enem edezaw new maregew yegebagnal keza

  • @astuastu-k6t
    @astuastu-k6t 3 місяці тому

    አመሰግናለሁ