ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ ባልጠበቀው ነገር ሰርፕራይዝ ተደረገ! / Dagi Show SE 3 EP 10

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Dagi_Show

КОМЕНТАРІ • 370

  • @amen2146
    @amen2146 2 роки тому +154

    በጣም የሚገርመኝ የዶክተር ወዳጄ ነህ ኢትዮጰያዊ ጨዋነት የተሞላበት መምህሩን ከማግኘቱ በፊትና በሃላ አቀማመጡ ምስጋና ለመምህርህ እና ለቤተሰቦችህ ተቀባብለው አሳድገው ለኛ ሞዴል እንድትሆን ስላደረጉህ።

    • @mittasis
      @mittasis 2 роки тому +1

      Jghhc

    • @MillionBedo
      @MillionBedo 2 роки тому +1

      Interesting observation!

    • @selman456
      @selman456 2 роки тому

      Tigist, he must be a wise man
      ua-cam.com/video/ULfPxoASNRA/v-deo.html

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 2 роки тому

      ደስ ይላል

    • @gadi6563
      @gadi6563 2 роки тому

      Sile Dr Wedajeneh chewanet manew yemiteraterw?girum zigachin

  • @temesgenmolla6470
    @temesgenmolla6470 2 роки тому +80

    እኛ የምናደንቀው ጨረቃ ላይ የወጣውን ሳይሆን ጨረቃ ላይ እንዲወጣ ያስተማረውን መምህሩን ነው፡፡ክብር ለመምህራኖቻችን!!

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому +76

    ከሁሉም ሙያወች ሁሉ ለመምህራን ትልቅ ክብር ሊሰጥ የሚገባቸው ትልቁ ምክኛት መምህሮች በዓለም ለይ ያሉትን የሙያ ዘርፎች እና አዲስ ዓለምን ቀያሪ መልካም ፈጠራወችን የሚያነፁ ልጆችን መፍጠር ወይም መንገዱን ስለሚያሳዩ ነው ክብር ለመምህሮች

  • @negussebeyenearedo4727
    @negussebeyenearedo4727 2 роки тому +59

    ሁለታችሁም ጥሩ ጭንቅላት ያላችሁ ኢትዮጵያዊ ናችሁ።ዶክተር ወዳጄነሕን ያስተማረ አስተማሪ እንዴት ጥሩ ሠዉ አይሆን።እግዚአብሔር ይጠብቅዎት።እድሜ ይስጥዎት

  • @user-sm1mi3nh6q
    @user-sm1mi3nh6q 2 роки тому +61

    My hero teacher Mr. Tamirat Werkalemahu was our director at Jerusalem Primary School . It is true that he has got indeed an incredible handwriting and English fluency. I also remember one of his most well said quote, "whether a banana is being thrown on a knife or a knife on a banana, the banana is always the one end up being hurt." He told us this quote every time he gave us advice on not messing up with our teachers so that we would be the ones end up hurt.
    You are a true inspiration for us (the lucky ones who were being taught by you) and we will always respect, love and cherish you wherever we go because you've had such an amazing and fruitful career for the past few decades instilling intellect, discipline and love in us all.
    May God bless you and keep you always in his grace.
    WE LOVE YOU!

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 роки тому +48

    Wow this is legendary የዛን ግዜ አስተማሪዎች እንደዚያ ጥራት ያላቸው ሰዎች ነበሩ ሀገር የገነቡ ናቸው። የሚገርመው ግን በአለም ላይ ወታደር እና አስተማሪዎች የሁሉ ሙያ አባት የሆኑት under paid profession ነው!!!

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 роки тому +28

    በጣም ደስ ይላል ያደረግሽው ዳጊ እንደዚህ ስንከባበር ስንመስጋገን ደስ ይላል ዶክተር ወዳጄነህ ብስል አእምሮ ያለው ስው ነው

  • @genimk9464
    @genimk9464 2 роки тому +56

    በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነው ዳጊ። ክብር ለመምህራኖቻችን!!!

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew8913 2 роки тому +13

    ሁሉም መምህሮች ከዚህ የምትወስዱት ትልቅ ቁምነገር አለ ተማሪዎችን እንደሚችሉ መንገር በቀላሉ መንገዳቸውን ያስተካክላል ዶክተር ወዳጀነህ እንኳን ደስ አለህ መምህሩም እግዚአብሔር ይስጥህ ።

  • @gelacoffi8014
    @gelacoffi8014 2 роки тому +7

    ዶ/ር ወዳጄነህ ማህረነ ላንተ ያለኝ ፍቅርና አክብሮት ይለያል እደአተ አይነቱን ያብዛልን....ክብር እደወዳጄነህ አይነት ምሁር ለፈጠሩልን ለመምህራን ይሁን መምህራኖቻችን እናመሰግናለን

  • @bakdjansdksj8523
    @bakdjansdksj8523 2 роки тому +19

    በጣም ደሰ የሚል ሰርፕራይዝ አንተም ተባረኪ አሁንም በጣም የማክብርህ ዶከተር ወዳጄንህ የመመርህን ምክርና ሁሉን ነገር ተቀበለ እዚህ ደረሥክ አንተም ሰው እይለውጥክ ነው ተባርክ ረጅም እድሚ

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому +16

    እሰይ እሰይ እሰይ!
    እንኳን ም በሰላም ተገናኛችሁ!
    እኔ እምባዬ ነው የመጣው!
    እንደነ መምህር ታምራትን አይነት "የሚያስደምሙ" መምህራንን እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ።
    በልጆቻችሁ ተደሰቱ 🥰❤️🙏 ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ 🥰🥀🙏🇪🇹

  • @konjo7249
    @konjo7249 2 роки тому +4

    ዶክተር ወዳጄነህ ምርጥ ስነምግባር ያለው ሰው ነው ስርአቱ ለንግግሩ ቁጥብ ሰው ነው በናታቹ ከሚስቱ አስታርቁት ምርጥ ባል ነው ያመለጣት የሺባባው ልጂ የኔ ባል ቢሆን ኖሮ እግሩን እያጠብኩም ተንከባክቤ አኖረው ነበር ለሴት ልጂ ክብር ስላለው መምህሩምጋዜጠኛዋም ወዳጄነም እግዚያብሄር ያክብራቹ

  • @singtonsington671
    @singtonsington671 2 роки тому +36

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወጣቶች ላይ ብትሰራ በየትምህርት ቤቱ እየሔክ ትንሽ ደቂቃ ምክር ብትሰጣቸው የህቺ ምስኪን ሀገር ምናልባት እንዳንተ አይነት አንድ ሰዉ ብታገኝ ።

  • @amanuelkagnew6147
    @amanuelkagnew6147 2 роки тому +3

    ስለ መ/ር ታምራት ወርቃለማሁ መልካምነት ብዙ ማለት ይቻላል:: ከመፃፋቸው የፅሁፋቸው ውበት የፊደል አጣጣልና መልእክታቸው አበረታች ነበር:: ትህትናቸው እጅግ ግሩም ነበር:: በመ/ር ታምራት በመማሬ ኩራት ይሰማኛል:: ሂሳብን ብሎም ትምህርትን በመውደድ ጥሩ ደረጃ ደርሰናል:: ስላየኋቸው በጣም ደስተኛ ነኝ:: መልካም ዛፍ ጥሩ ፍሬን ታፈራለች!!! ቀጣዩ ጊዜ መልካም ዘመን ይሁንልዎ !!!

  • @thomsonmamo2833
    @thomsonmamo2833 2 роки тому +5

    አኔም ቦሌ መምህር ታምራት አስተምረውኛል በጣም ደስ የሚል ክፍለጊዜ ነበር ። ዶክተር ወዳጄነህ የማስታውሰው ከክፍል ብቻ ሳይሆን ከ 39 ክፍሎች 1ኛ ወጥተው ይሸለም ነበር። 👏👏👏

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому +9

    እውነት ነው ለመምህራኖች በጣም ትልቅ አክብሮት ይገባቸዋል !!
    መምህሩን ያላከበረ ተማሪ፣እሱ ተማሪ አይባልም!!
    ዳጊ ወጣቶችን ሊያስተምር የሚችል ፕሮግራም ነው የአቀረብሽው፣በዚሁ በመምህራንና በተማሪ ዙርያ ብዙ "መስራት" ያስፈልጋል !
    ቀጥይበት ቆንጆ ወድሻለሁ 🥰 ተባረኪ 🙏🇪🇹

  • @abichuabi850
    @abichuabi850 2 роки тому +12

    ቅድስት ስላሴ ት/ቤት የሂሳብ መምህሬ የነበረው ተወዳጁ አቶ ገሩ ትውስ አለኝ::በኔ ህይወት እና ዛሬ ደግሞ በልጄ ህይወት ታላቅ ስፍራ ያለው መምህር ነው::ለልጄ የጋሼ ገሩን ታሪክ አወሳለት ነበር ዛሬ በሂሳብ ጎበዝ በመሆኑ ኢንፎርማቲክ ለማጥናት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት በዝግጅት ላይ ነው:: የጋሼ ገሩን ታሪክ ስለሰማ ነው ለዚህ የበቃው::ጋሼ ገሩን አመሰግናለሁ::

  • @ቅንነትግንፊቱንታየዋለች

    I am really touched by this particular show and how you all are proud to being a model!!! Thank you Dagi! I just see the first time your show.

  • @derejetesfaye2664
    @derejetesfaye2664 2 роки тому +9

    ከተማሪዎቹ አንዶ ነኝ አንድ የረሱት ነገር አስተምሮ ሲጨርስ ሁልጊዜ ቀልድ ነግሮን ነበር የሚወጣው እና በጣም ነው ደስ ያለኝ እኔ እራሴ በህይወቴ የማይረሳ ትዝታ ነዉ ዳጊዬ የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግንሻለሁ ጎደኛዬ ናት ከአቴንስ ደውላ የነገረችኝ ።

  • @mera2721
    @mera2721 2 роки тому +17

    በጣም ደስ ይላል። የሰውን ደስታ ከማየት በላይ ምን እሚያስደስት ነገር አለ?እናመሰግናለን በርችልን ዳጊያችን

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 роки тому +2

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ደሰ የምትል ትውልድን በጥሩ የምትቀርፅ ነህ እንወድሀለን ባለቤቴ እንዳአንተ አይነት ተመሳሳይ ታሪክ አለው ከአሰተማሪው ጋር እሱም ሀኪም ነው ይሄን እያየን በጣም ተደሰትን እናመሰግናለን ዳጊ show 🙌

  • @sebletakele7445
    @sebletakele7445 2 роки тому +10

    ይገርማል ደጋግሜ አየሁት እደለኞች ናቹ መምህራኖች ሊከበሩ ሊመሰገኑ ይገባባል ዶ/ር ወዳጄነህ respectefull waw👍👍

  • @arse9713
    @arse9713 2 роки тому +1

    ከሁሉም በላዬ ያስደመመኝ የዶ/ር ወዳጄነህ ትህትናና ጨዋነቱ የመምህሩ አስተዋይነት በጣም በጣም አስደሣች ፕሮግራም

  • @meyaye
    @meyaye 2 роки тому +17

    ወይኔ በጌታ መምህር ታሜ ለኔ ያረከው በህይወቴ ሁሉ አስበዌለሁ ሁሌም አግኝቼህ ባመሰግንህ ደስ ይለኛል 1997መድሀኒአለም 8ኛ ክፍል ሂሳብ አስተማሪዬ አረሳህም

    • @teddyketema4868
      @teddyketema4868 2 роки тому

      Cigerm enanem be 1997 grade 8 medhaniyalem astemrogna Betam new yemiwedew yenbrew

  • @rajendrasingh1000
    @rajendrasingh1000 2 роки тому +3

    It was so nice to see my very close friend Tamrat on the show. I taught with him for 1 and half year in a province. A very humble and sincere person.

  • @travelwithmike8930
    @travelwithmike8930 2 роки тому +2

    When I was a student one my teacher told me that when I get math 2/10 . በዚ ከቀጠልክ ዘበኝ ነው የምትሆነው አለኝ። I can’t sleep all night at that day . The word touched my mind and change my life . Now I am graduated in one big university in the world ETH Züric ( Switzerland) . Am not forget this teacher the way he touched my mind and inspiring me to work hard for my future.

  • @kidanemesgina7315
    @kidanemesgina7315 2 роки тому +5

    This guy thought me too. But in Ethiopia tekdem high school . I am so happy to see my old teacher I left Addis Ababa 31 years ago and
    Never come back because of Etio Eritrean war
    But I promise if I come back I will see him my God help me. In the mean time I wish you a long life with full health .

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 2 роки тому +9

    It’s inspirational for the young ones! Dr wedajeneh is one of the luckiest one and am happy for you meeting your former teacher!

  • @mekdesassefa5270
    @mekdesassefa5270 2 роки тому +12

    ሁለታችሁንም እንኳን ለዚህ ቀን አደረሳቹ እናም ለመምህራን ጥሩ አርያ ይሆናሉ እንዲሁም ለተማሪዏች

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 2 роки тому +3

    ዳግማዊት እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ተግባር ነው። ያለጥፋቴ የደበደበኝ የእኔ አስተማሪ ነበር ትምህርት አስጠላኝና ወደ ግብርናየ ተመለስኩ እስካሁን አለመማሬ ይቆጨኛል አግኝቸ ለመደብደብ ሁሌ እመኝ ነበር።

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 2 роки тому +7

    በአሁን ሰዓት ጎዳኞቼ ኢትዮጵያ ትቅዳም ትምህርት ቤቱ ቀርቶ ክፍለ ከተማ ሆኑዋል አሉኝ በጣም ነው በመቀያሩ ያዘንኩኝ ነሩልኝ መምህር ቅድስት ነኝ ከእንግሊዝ የትቅደም ትምህርት ቤት ተማሪው ነኝ እግዚአብሔር ራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @debreworkabebe1170
    @debreworkabebe1170 2 роки тому +2

    What the teacher said is an absolute truth. Education in Ethiopia needs critical evaluation. Teachers are the foundation of society. Teachers should be well educated and passionate for the profession.

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou3864 2 роки тому +3

    ትክክለኛ አባባል ደ/ር ወዳጄነህ አሰተማሪውን ያላከበረ ተማሪ የትም አይደርሰም 👍👍👍🙏🙏🙏

  • @user-xj2cp4pj3g
    @user-xj2cp4pj3g 2 роки тому +5

    በጣም ደሥ በሎኛል ከብር ለመምህራን

  • @jesuschrist8298
    @jesuschrist8298 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል እና ገራሚ ነው ምናለበት በዚህም ዘመን እንዲህ አይነት አስተዋይ ስርዓት ያለው ጎበዝ ታታሪ ለትምህርቱ ፍቅር ያለው የቤተሠቡ ና ለመምህሩ ልፋት ዋጋ የሚሠጥ ተማሪ ቢኖር ጥሩ ነበር።ክብር ለዶ/ር ወዳጄነህ ና ለመምህሩ።

  • @solsolrora7076
    @solsolrora7076 2 роки тому +7

    Well done Dagi I am happy they met each other I was a teacher back home and I wish I meet one of my students.

  • @abiydebebe2052
    @abiydebebe2052 2 роки тому +4

    የተከበሩ የአቶ ማህረነ ምንዳ ትልቅ ስውና በድሮ ገዢ በዛሬው አስተዳዳሪ በነበሩ ጊዜ እኔ ልጅ የነበርኩኝ ብሆንም ስለ አባቱ ይነገር የነበረው በጣም በጎ ሥምና ዝና የነበራቸው ስው እንደ እዚህ ያለ ብልህ ጎበዝ ስው ቀራጭ መፈጠሩ አይገርመኝም ምክንያቱም አንዳዴ የትልቅ ስው ልጅ ትልቅ ነውና ነው ፕሮግራማችሁንም አደንቃለሁ tks

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 роки тому +1

    ዶክተር ወዳጄነ እጅግ የምወደው የማከብረው የእግዚአብሔር ሰው ነው
    ትሁት ትምህርቱ የማይጠገብ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @kidstyicheneckulema
    @kidstyicheneckulema 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ታምራት ስለአያውት በጣም ደስ ብሎኛል እኔንም ኢትዮጵያ ትቅዳም አሰተምሮኛል እርግጠኛ ነኝ መምህር አጎስ ፣ መምህር ማሙሽ መቼም አራሳቻውም እኔ መከከለኛ ተማሪ ነበርኩ እኔ አትሌት ነበርኩ ትደርሽበታለሽ አሁን ተማሪ ትሉኝ ነበር እውነት ነው ልክ ነበርቹው አሁንም እግዚአብሔር ይመስገን በአትሌቱ ነው የተለያዩ ሀጉራትን አይቻለው አሁን የሶስት ልጆች እናት ሆኛለው ጥሩ የምበለውም ሕይወት ላይ ነኝ መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን አመሰግናለሁ መምህሮቼ

  • @netsanetbogale1858
    @netsanetbogale1858 2 роки тому +4

    ይገባሀል መምህር እድለኛም ነህ ያስተማርከው ሰው እንዲህ ያለ ቦታ ደርሶ ማየት እራሱ በጣም ያስደስታል ውጤትህን ልፋትህን አየህ፡፡ መምህር ያልተነገረለት ጀግና ነው የህይወት መሠረት አቅጣጫ ጠቋሚ ነው፡፡ በጣም ደስ አለኝ!

  • @trruneshteklegiorgis8035
    @trruneshteklegiorgis8035 2 роки тому +3

    የኔ ፍቅር ልጄ ወዳጄ የኢትዮያ ጀግና የተዋጋ ብቻ አይደለም የተማረም የተመራመረም የጀነራሎችም፤የፅዮን ልጅ የልጅ ልጅ አሜን ኢትዮጵያና አንተ እኛም ያልፍልናል አሁንም አሜን

  • @hanaalemu5534
    @hanaalemu5534 2 роки тому +1

    በጣም የማከብረው እና የማደቀው ዶክተር ወዳጄነህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመኝልሀለው

  • @shewangizawastatike2729
    @shewangizawastatike2729 2 роки тому +2

    Thank you teacher Tamrat. He was my Math teacher at Ethiopia Tikdem.

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 роки тому +2

    መታደል ነው በድሜ ባለፅጋ ሆኖ ይህን ውጤት ማየት መቻል እግዚአብሔር ይመስገን:
    ምድር ስትባረክ ትውልድ እርስበርስ እንዲህ ይበረታታል ደግሞም ይከባበራል :

  • @myname-vm2vr
    @myname-vm2vr 2 роки тому +2

    Dr ወዳጄነህ በጣም የምወደው ሰው ነው አምላክ ይጠብቅህ እወድሀለው የምር😘😘😘😘

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v 2 роки тому +3

    በጣም ምርጥ ሰርፕራይዝ ክብር ለመምሕራኖች በሙሉ ዶክተር ወዳጄነሕ ልዩ ሰው በጣም ነው የምወደው ማርያምን እግዚአብሔር አምላክ እድሜከጤና አብዝቶ ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሠብሕ

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 роки тому +8

    ያሰዋልልልልል ደኩተረ ወዳጂነህ ምረጠ ጀግናናናና እመቤቴ ተጠብቅህ

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 2 роки тому +3

    I’m so proud for both of you !
    Thank you Dagi

  • @eteneshfantahun8038
    @eteneshfantahun8038 2 роки тому +2

    መምህር ታምራት ታላቁ መምህርይገባቸዋል🙏❤️
    ዶ.ር ወዳጄነህ እናመሰግናለን🙏❤️።

  • @zewditusisay8830
    @zewditusisay8830 2 роки тому +7

    Please find my teacher Teferi Belew , he was also a teacher at Bole high school,he did the same thing for me. He makes me an engineer at Microsoft. By his sparks when I was grad 10, he wrote like " your future is bright ".

  • @peaceglory9773
    @peaceglory9773 2 роки тому +1

    Well deserved Dr Wodaje!!
    Thank you for serving your purpose!
    Keep shining!!

  • @yohannesmessay1246
    @yohannesmessay1246 2 роки тому +3

    መምህር ነዋይ ትምህርትቤት በምማርበት ጊዜ ባታስተምረኝም ነዋይ በነበሩት ጊዜ ተግባቢ ተረጂ አስተዋይ ነበሩ እናመሠግናለን

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 роки тому +1

    በጣም የሚያስደስት የሚያኮራ ስርፕራይዝ ዳጊ እናመስግናለን !!! ዶር ወዳጄነህ የምወደው ታላቅ ስው ነው እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ቃላት የለኝም

  • @hikma5590
    @hikma5590 2 роки тому +5

    ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ነው የማከብሮት አላህ ይጠብቆት እናመሠግናለን ። ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ነበር

  • @kassahundamita901
    @kassahundamita901 2 роки тому +1

    የመምህር ፍሬ እንዲህ ሲታይ ምንያህል ደስ ይላል መምህር ታምራት እንኳን መምህር ሆኑልን ምርጥ የእውቀት ዘር ኖት

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 2 роки тому +5

    እንደእናንተ አይነት ሰዎች ስላሉን እድለኞች ነን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @tigisttolossa8172
    @tigisttolossa8172 2 роки тому +4

    ዳጊ በጣም እግዚአብሔር ይባርክሽ መምሕራን በጣምክቡር ይገባቸዋል💕🙏🙏

  • @meleseayen2511
    @meleseayen2511 2 роки тому +1

    ዋዉዉዉ ደስ የሚል ስራ,, DR wodageneh and teacher long live.

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 2 роки тому +4

    በጣም አስተማሪ የቴሌቪዥን show Dagi በርቺ በጣም ጥሩ ነው እርጋታሽ በሁሉ ነገር አቀራረብሽ።

  • @peacockhomedecor9730
    @peacockhomedecor9730 2 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በተጨማሪም ለመናገር የምፈልገው ትውልድን እየበረዙ ያሉ መምህራን ትውልድን እያጣመሙ በተለይ ደግሞ ስድብን እንደምርቃት ተማሪ ላይ ቀሚየዘንቡ ትኩረት ያሻዎል የማስተማር ክህሎት ወይም ዘዴ መኖር እና መተግበር አለበት::

  • @JohnJohn-sx3eg
    @JohnJohn-sx3eg 2 роки тому +1

    ሁሌ ወጣን ይመስላል መልካም ሰው ስለሆነ
    ትክክል ዶክተር ወዳጄነ ጥሩ ሰው ሁሌም ልጅ ይመሰላል

  • @tefexe7882
    @tefexe7882 2 роки тому +13

    በጣም ጀጌና መሜሄር ነው፣እኔንም 10 ክፍል አስተሜሮኛል በ1978 ዓ ም ቦሌ ሃይ ስኩል.....ክፍሉን ነብስ ይዘራበትና እንድታፈቅሪው ያረጋል (በጣም ጎበዝ ነበርኩኝ እኔም)

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 роки тому

      😂😂😂እኔም የቦሌ ተማሪ ነበርኩ ግን በ 89 አ.ም እናንተ ሲኒየርች funny ናችሁ

  • @arse9713
    @arse9713 2 роки тому +1

    Try your best! wow God blees you wish a long life Wodajeneh and memhir

  • @addis8247
    @addis8247 2 роки тому

    ዳጊ ፡ እዉነት ስለመምህራን ስራ በማቅረብሽ በጣሙን ደስ አለኝ፡፡ ዶ/ር ወዳጄነህን ለወጤት ያደረሱትን መምህር በማዬቴ ደስ ብሎኛል፡፡ እኔም የ2ኛ ደረጃ ከሚያስተምሩት አስተማሪዎቼ ሁሉ በብቃቱ ከ9ኛ ክፍል እስከ 12ኛ ክፍል የጂኦግራፍ ትምህርትን አንድ ብጫቂ ወረቀት ሳይዝ ኖት(ማስታወሻ) የሚፅፍ፣ የተማሪዎቹን ዉጤት በአእምሮዉ ሸምድዶ በቃል የሚተነትን፣ እዉነት እንደ ኮምፕዉተር ሁሉንም መሸምደድ የሚችል መምህር ጌታሁን ቢላሞ እናዳስታዉስ ፕሮግራምሽ አድርጎኛል፡፡

  • @adonay9499
    @adonay9499 2 роки тому +4

    መምህር ታምራት የኔም አስተማሪ ነበር ኢትዮጵያ ትቅደም እኔና ጓደኞቼ እንረብሽ ነበር ያስታዉሰኝ ይሆናል በእርግጠኝነት ለማስታወስ ያህለደ ነዉ።

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 2 роки тому +1

    I am extremely happy Dr.wodajeneh because you are kind and teachable person.

  • @SamsungJ-bl8fg
    @SamsungJ-bl8fg 2 роки тому +1

    ዋው ደስ ይላል ደሞ በጣም ንግግሩ ብቻ ለዛ ያለው ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ማከብርህ ጤና ከረጅም እድሜ ተመኘሁ ከነቤተሰብህ መምሕርህም ክብር ይገባዋል

  • @meyaye
    @meyaye 2 роки тому +4

    ታምዬ ለኔም ባለውለታዬ ነህ እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክ

  • @sarahyeet4839
    @sarahyeet4839 2 роки тому +2

    I like math and used to be excellent at it .
    I am proud of you

  • @ts3909
    @ts3909 2 роки тому +7

    በተማሪዎችዎት ላይ የዘሩትን መልካም ዘር አሁን በልጆችዎ እያገኙት ነወ። እግዚአብሔር ይባርኰት።

  • @melkammengistu1821
    @melkammengistu1821 2 роки тому +9

    ዳግማዊት! በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው የአቀረብሽው!
    ሁለት እጅግ "ትሁት" የሆኑ ኢትዮጵያዊያኖችን እንግዳ በማድረግሽ አመሰግንሻለሁ!!

  • @bmnethiopia5645
    @bmnethiopia5645 2 роки тому +2

    ኦ ዳጊ በጣም የሚገርም አጋጣሚ ነው::: አስቴር ማሞ ደግሞ የኔ መምህርት ነበረች:: : ወላይታ ሶዶ Comprehensive High school. ጎበዝ ቲቸር ነበረች::: Then after she has became an Ambassador.

  • @tebeber532
    @tebeber532 2 роки тому

    ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነው ማደንቅህና የማከብርህ:: አስተዋይ; ሚዛናዊና አቀራረብህ አስተማሪነትን የተላበሰ ድንቅ ሰው ነህ:: እግዚያብሄር በምታደርገው ሁሉ መሪ ይሁንህ:: ድንቅ ፕሮግራም ነው:: ቤተሰብ እንዲህ አይነቱን ፕሮግራም ነው ከልጆቻቸው ጋር ሊያዩት የሚገባው::

  • @liyademeke6073
    @liyademeke6073 2 роки тому +4

    እውነትም ቃል ያነሣል ቃል ይጥላል የሚባለው ደሥ ሥትሉ ❤️

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 2 роки тому +5

    ዳግዬ እጅግ በጣም ደስ የሚል ሰርፕራይዝ እውነትም ዶክተር ወዳጄ ምርጥ ሰው ነው ፕሮግራሙ እኔን ምን ያህል ውስጤን እንደሞላው በሕይወቴ ያላገኘሁትን መልካምነት የሞላኝ ፕሮግራም ነው ምህሩም ምርጥ ናቸው የዘሩትን ያጨድ መታደል ነው በቃ ።

  • @elze4965
    @elze4965 2 роки тому +6

    Dr. Wodejeneh I don’t know him very well but he was an exemplary teenager ,well behave In the community were we live. Thanks for his teacher being like parent direct him in the right way.

  • @mhiretbelachew4975
    @mhiretbelachew4975 2 роки тому

    ይገርማል መታደል ነው።ዶ/ር አንተን አለማክበር አይቻልም።እግዚህአብሄር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ።

  • @bereketbedassa2889
    @bereketbedassa2889 2 роки тому +2

    እውነት አስተማሪ ካልተከበረ እውነት ማን ይከበር ከሊቅ እስከ ደቂቅ ለሁሉ የቀለም አባት የሆኑት መምህራን ናቸውና በእውነት እና ክብራቸው እንውደዳቸው በነገር ሁሉ እንደግፋቸው የእድገትና የብልጽግና መሰረት ናቸውና እናክብራቸው ማክበር ምንን ይጎዳል ዶክተር ወዳጄ ነህ ከልብ እናመሰግናለን አስተማሪህን ከልብ አክብረሃልና

  • @sirgutmarkos2672
    @sirgutmarkos2672 2 роки тому +5

    ዳጊ አሪፍ ሾው ነው አሁንማ የዩንቨርስቲ አስተማሪዎች በውጤት ሳይሆን በብሄር እየለዩ grade የሚሰጡ ናቸው ያ ዘመን ቀረ

  • @yousefalbeajali530
    @yousefalbeajali530 2 роки тому +3

    ወዳጄነህ በጣም ነዉ የምወድክ ዘመንህ ይባረክ

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 роки тому +1

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው። እንዲህ አይነት መምህራን ነው በዚህ ዘመን የሚፓስፈልገው።

  • @yohannessharew3337
    @yohannessharew3337 2 роки тому

    እንደአንተ አይነት ትጉህ እና አድናቂ መምህሮች ብዙ ናቸዉ ክብር ለመምህራን ዶክተር አንተማ አንበሳ ነህ

  • @amennaol4674
    @amennaol4674 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር የመረጠው ተማሪ ስለሰጡን መምህር እናመሰግናለን

  • @abdulrahmanbulo
    @abdulrahmanbulo 2 роки тому +6

    ሌሎችም መምህራን ከዚህ ትምህርት ሊወስዱና ትውልድን መታደግ ይችላሉ።

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +1

    ደስ የሚል ሰርፕራይዝ ዶክተር ወዳጄነህ መልካምና አስተዋይ ሰዉ የሆነዉን ሚስጢር ዛሬ አወኩ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆያችሁ

  • @tedted8833
    @tedted8833 2 роки тому +1

    ለመምህራኖች ክብር ይገባቸዋል

  • @simonmengesha9369
    @simonmengesha9369 2 роки тому

    ይህንን ፕሮግራም ስመለከት በጣም ነው ደስ ያለኝ የድሮ አስተማሪዎች ማለት ከአባትነትና እናት የበለጡ አንቱ የተባሉ ነበሩ ለራሳቻቸው ሳይሆኑ ለኛ ግን አሁን በኢትዮጵያ ኮሌጆችና ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥሴት እህቶቻችንን በመድፈር ተማሪዎችን ገንዘብ አምጡ እያሉ የሚያስቸግሩ ሴት እህቶቻችን ላይ የሚደረግ ግፍ በአስተማሪዎች ይዘገንናል አስተማሪዎችን መክሰስም ሆነ መናገር እይቻልም ይህ የቤተሰቤ ችግር ነበር

  • @happy-abigail
    @happy-abigail 2 роки тому

    የኔ ትሁት ዶክተር ወዳጄነህ ለካ እንዲህ አይነት ትሁት መምህር አሰተምሮህ ነው ደሰ ሰትሉ

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss 2 роки тому +1

    Why am I crying 😭 here? Tears of joy obviously. Thank you 🙏 #Dagi for your amazing 😻 job. I hope I will be an inspiration to someone like this awesome Tracher was for the amazing #DrWedajeneh

  • @mvab3252
    @mvab3252 2 роки тому +4

    ለመምህሮቻችን የነበረን #ፍቅር እና #አክብሮትን እንድናስታውስ ስላረጋችሁን እናመስግናለን :: 🇪🇹❤️🇪🇹💯🙏

  • @wagibelete4163
    @wagibelete4163 2 роки тому +2

    መልካም ሰው ነው ቀሪ ህይወቱን ፈጣሪ ይባርክለት!!!

  • @raheltk7473
    @raheltk7473 2 роки тому +2

    አባ ቢ የረቂቅ አባ ቢ በጣምነው እምወድህ እማከብርህ ❤❤❤❤❤❤

  • @wome8375
    @wome8375 2 роки тому +2

    🙏🙏🙏 ዋዉ አስለቀሳችሁኝ ተባረኩልኝ

  • @TareAW
    @TareAW 2 роки тому +1

    መምህር በጣም ክቡር ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሶስታችሁም ጨዋና አክባሪ ናችሁ። ❤️🇪🇹🙏

  • @Sabrina-bo3uy
    @Sabrina-bo3uy 2 роки тому +2

    ወይኔ አምላኬ እኔንም በጣም ሰርፕራይዝ አራጋችሁኝ ቲቸር ታምራት ከረጅም አመት በፊት አስተምረኸኛል ። እኔንም ብታየኝ በሰነፍ ተማሪነቴ ታስታዉሰኝ ይሆናል። ዋዉ አሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ዶ/ር ወዳጄ ለአንተም እንዲሁ ተመኘውልህ።

  • @fctekle4992
    @fctekle4992 2 роки тому

    The event make me cry. Long live teacher tamirat and Dr.Wodajeneh.

  • @abelkebede4623
    @abelkebede4623 2 роки тому +13

    አባቴ አስተማሪ ነው፣። መርካቶ ሌባ ሰርቆት ተበሳጨ። ከዛ ቦርሳው ተመለሰለት ከደብዳቤ ጋር ምን ይላል መምህር ምክርህን ሳልሠማ ቀርቼ ይኽው የሌባ አለቃ ሆኛለኹ ይላል።

  • @rezantewelde5279
    @rezantewelde5279 2 роки тому +1

    Thank you ዳጊ በጣምምም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዶር ወዳጀንህ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ጅግናናናናና

  • @teshomegebreselassie120
    @teshomegebreselassie120 2 роки тому +1

    ጎበዝ ! ትልቅ ስራ ሰርተሻል። ብዙ ነገር እንድናስብ አድርገሽናል። ተባረኪ!!!!