ዘመናዊ የሽፎን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Shiffon Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • ዘመናዊ የሽፎን ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 / Shiffon Price in Addis Ababa Ethiopia | Ethio Review
    የሆነ ምርት ወይም አገልግሎት ማግኘት ፈልገው ቦታ ዋጋና ጥራት አሳስቦታል? እንግዲያውስ ኢትዮ-ሪቪውን ሰብስክራይብ በማድረግ ከቤትዎ ሁነው ይወስኑ!
    00:34 MACH FABRICS - ቦሌ መድሃኒያለም መድሀኒያለም ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 301
    ስልክ - 0913010203 / 0923492458
    12:19 ANIYE Chiffon & Jewelry - 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ በድሪያ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 101
    ስልክ - 0967445954 / 0911767777

КОМЕНТАРІ • 20

  • @EthioReview1
    @EthioReview1  Рік тому +4

    00:34 MACH FABRICS - ቦሌ መድሃኒያለም መድሀኒያለም ህንፃ 3ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 301
    ስልክ - 0913010203 / 0923492458
    12:19 ANIYE Chiffon & Jewelry - 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል አጠገብ በድሪያ ሞል 1ኛ ፎቅ ሱቅ ቁ. 101
    ስልክ - 0967445954 / 0911767777

  • @rimyoutube6785
    @rimyoutube6785 Рік тому +10

    ማሻ አላህ ከሙሀመድ ያሉት ሸፎኖች በጣም ያምራሉ በዚያ ላይ ዋጋው ደግሞ ተመጣጣኝ ነው

  • @seblewongel2847
    @seblewongel2847 Рік тому +4

    ገበያውን ለማስተዋወቅ ያደረግሽውን ጥረረት የሚደነቅ ነው።በመርካቶ እና በጨርቆስ የገበያ ማዕከል ያለው ዋጋ ከዚህ የተለየ ነው ስራውና ጨርቁ አንድ አይነት ነው ዋጋቸው ግን በጣም ልዪነት አለው በተለይ ጨርቆስ የገበያ ማዕከል ለረጅም ዘመን ሺፎን የሚሰፋ very well experienced tailors በብዛት አሉ ለዛውም በጣም በጥሩ ዋጋ ጨርቅም ቢሆን መርካቶ ሚሊተሪ ተራ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በሚገርም ዋጋ ለአይን በሚታክት የምርጫ ብዛት ሞልቷል ።ያቀረብሻቸውን ድርጅቶች ለማስተዋወቅ ከሆነ አሪፍ ነው በሚገባ promot አድርገሻል። በትክክል ያለውን ዋጋ ለህዝብ ለማድረስ ከሆነ ግን ዞር ዞር ማለት ያስፈልጋል ብዙሀኑ ሊጠቀምበት የሚችለውን የገበያ ሁኔታ ብታስተዋውቂ የተሻለ ነው።

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +2

    እባክሽ ለልጆች ዋና ማሰልጠን ምንችልባቸውን እና ጂምናስቲክስ ማሰልጠኛ ቦታዎችን ከቻልሽ አቅርቢልን ❤❤

  • @fatemaali8328
    @fatemaali8328 Рік тому +3

    ዋጋው አሪፍነው❤

  • @HananHanan-vg4zo
    @HananHanan-vg4zo Рік тому +7

    እረ ለለባሽም አስቡ በጣም ውድ ነው ነጋዴ በጣም ጅብ ሆኔል

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +2

    እርግጠኛ ነህ?? ሚዲያ ላይ አይተን ስንሄድ የሚጠራው ዋጋ ሌላ ነው ብዙቦታ ስላጋጠመን ነው.

  • @saleamelaktesfay106
    @saleamelaktesfay106 Рік тому

    Garad የሚለው አልተናገርክም ከመቶ እስከ ሁለት መቶ ሰባ ያለውን የዚህ ዋጋ ንገረኝ የትስ ነው የሚመረተው ???

  • @ትርንጎአቢኩሩኢትዮጵያዊ

    ሰላም woooow🎉

  • @AynalemAbreham-gb8ub
    @AynalemAbreham-gb8ub Рік тому

    Ahun endetenagerekew kehon Wagaw arif nw senimeta kalikeyerachut ..... . Enemetalen

  • @hirutkidanemariam5364
    @hirutkidanemariam5364 Рік тому +1

    ስፌት በስንት ቀን ይደርሳል??

  • @abazeetho5440
    @abazeetho5440 Рік тому +1

    Wow👍🎉

  • @abebawerkneh4627
    @abebawerkneh4627 Рік тому +3

    እረድባይ 10/20ብር እያመጡ 4000😢አይከብድም ጌጡን😂😂😂ደሞፎቅላይ ስለሆንሽነው የሹፎንዋጋ የጨመረው እረማንኛወ ልብስሰፎ ፎቶካሳየነው ቁጭእራሱን አርጎይሰፍል ግፈኞች 😮😮😮😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @TarefashionDesign
    @TarefashionDesign Місяць тому

    ❤❤❤

  • @bouzouwebouzouwe5763
    @bouzouwebouzouwe5763 Рік тому +1

    😊😊👌🤞👍

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Рік тому

    1ኛ

  • @yeshyhall6997
    @yeshyhall6997 Рік тому

    😢😢😢4ሺ

  • @alemkebede5614
    @alemkebede5614 Рік тому

    😂😂4000 ,,🙉🙉🙈,,ውሸት