Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
Wow ፉሬ ልብሶቹ በጣም ያማምራሉ ዎጋውም በጣም ፊር ነው በርቺ የለበሽው በጣም ያምራል!!
It’s not fair 😳የወንዶቹን በጣም አስወደዳችሁት ምክንያቱም የሴት አንዱ ቀሚስ ቢያንስ 4የወንዶች ልብስ ይወጣዋል :: እባካችሁ የባህል ልብስ ለስራ አይለበስም አንዳንዴ ለሚለበስ መቆለል 😳 ዋጋው እኮ የቤት .... 😳 ዋጋ አረጋችሁት :: በተለይ ወንዶች ሰላማዊ ሰልፍ እንዳይወጡባችሁ 😂😂😂 ይቀነስ አንለብስም ....
አሁን ሃገር በተበጠበትና የኑሮ ውድነትና መፈናቀል ባለበት ሃገር አስፈላጊ ነውን ? የሃበሻ ልብስ የሚሸመትበትና የሚዘገብበት ወቅት ነውን ? ሰርግ እያላችሁ የምትሉትስ ለሁሉም ጊዜ አለውና ባታስቡ ጥሩ ነው ፣ እንግሊዝኛችሁም ይደብራልም ያሳፍራልም፣ አረፍተ ነገር ስሩ ብትባሉ ወገቤን ነውና የተውሶውን ትታችሁ አማርኛችሁን በቅጡ ተናገሩ ! ስልጣኔ መሆኑ ነው ???? ለማንኛውም ለዚህ የሚወጣውን ወጭ ምስኪኖችን አስታውሱ !!!
@@tenayimer5596 አይ ወልጋዳ ነህ ገዳዳ ... መልክትህን ለኔ ሳይሆን ላሳዩን ቢሆን ..??? የቸኮለ አፍሶ ለቀመ ነው..?? ሞልቃቃው .. 😳አይመስልህም ? ደሞስ ምን አግብቶህ ???... ትቢያ ነህ አቧሯም... ወይ ጉድ እንግሊዘኛ ብርቁ ..?? 😳😡 ለመስማት ናፈቀህ ..? እንግዲያው በግርህ ጀምረው... ትደርሳለህ ይወጣልሀል .... 😡
😂😂😂😂😂😂😂😮
❤❤Thank you for sharing
It is nice, I will definitely buy it to my family. Thanks
በጣም ጎበዝ አገላለጽሽ ደስ ይላል
በጣም ያምራል
እኔ ማዘዝ እፍልጋለሁ አግላለፅሽ ደስ ይላል
አሪፍነዉ
How much does it cost? Put price for it and then we can decide whether or not we can get it. It looks fascinating but where is the place located?
❤❤❤ቆንጆ
ኮድ # ብታስቀምጪ ለማዘዝ ይቀላል !
ምቀኞች ስልክዋን ሳታስቀምጡ መለፍለፍ ምን ዋጋ ኣለው
እኔ በጣም የሚገርመኝ ያለ መስቀል ሌላ ጥልፍ አታውቁም እንደሠ?
😂😂😂😂😂😂😂
መስቀሉ ሀይል ስለሆነ ነው😢😢😢
እስከነጠላው ነው ዋጋው ወይስ
የሸዋ ልብሶች በጣም ያምራሎዉ ዉበት ዉብ ናቸዉ
Lof7fgjjhkj
Yemuslim yelem inde
ስልካቹሁን አስቀምጡ ማዘዝ እፈልጋለሁ
Most of the dress the connection each piece not perrfectly done.
፦ሺ ጊዜ ብታስተዋዉቁት ምን ዋጋ አለዉ ቴሌፎን ካላነሳችዉ
😘😘😘😘😘😘😘😘😘👌
የጎንደር ቀሜስ ማዘዝ እፍልጋለሁ
እንካን እድርሳቹ ለስቅልት ክብር በእል
Were is your address?
ካሚራችሁ ጥራት የለውም
ዋጋው በጣም ቁንጆ ነው