Wey Elsiye,you never fail to amaze me eko ❤❤❤ You are truly one of a kind!! All looked stunning,the last one though has a more day vibe than evening in my opinion.The pink 💗 looks fun n feminine to wear as a host.The red ❤ is also elegant with a festive touch for the season but I personally think it would work better as a guest outfit.Happy Holidays Elsiye!!! Hulem ayigudelibish yenae Emebet😘😘
ውዷ ምንእንዳሰብኩ ታውቂያለሽ እንቺን የመሰለ ሞደርን ከዘመን ጋር ስትራመድ የእራሷን እክብራ የምታስከብር በእራሷ የምትተማመን ለትውልዷ የምትጠነቀቅ የምትኖርበትን ሀገር የምትመጥን ከእውቀቷ እየጨለፈች የምታካፍል የምንኮራባት ምርጥ ኢትዬጵያዊ አምባሳደር ስለሆንሽን ቢያንስ እንዲህ አይነትም ዜጎች ኢትዮጵያ አንዳሉዋት እንቺ ውስጥ ሁላችን እንታያለን ሁሉንም መልካም የእግዚአብሔር ስጦታዎችንለእንቺም ለቤተሰብሽም ከልቤ እመኝልሻለሁ
Tikikil
እንደማመር በቅንነት
ተባረኪ እህቴ
ንግግርሽ ልክ ነው😍😍
ትክክለኛ አገላለፅ ተባረክ
🙏ክብር ለሁላችሁም ያገሬ ልጆች 🙏♥️በተለያየ አገር ተበትነን 🙏ለፍተን ከሰው እኩል ለመኖር 👉የሰው አገር ባህሪ ችለን👉ባህላቸውን ማንነታቸውን አክብረን👉ብርዱ በረደኝ ወይም ሙቀቱ ያቃጥላል ሳንል ከነሱ እኩል ጥረን ግረን ለምንኖር 👉የቤተሰብ ናፍቆት ፣ ሀሳብ ፣ ጭንቀት ሳይገድበን 🥲 በተለይ ይሄ ማለቂያ ያጣው የአገራችንን አስከፊ ሁኔታ በውስጣችን ይዘን 👉 ባለችን ላገራችን እየላክን ኖሮን በአምላክ በመተማመን ተስፋ ሳንቆርጥ ለምንጥር ሁሉ የእግዚአብሔር ሞገስ እና መከናወን ለሁላችንም በያለንበት ይሁን🙏♥️ ክብር ‼️ትልቅ ዋጋ ለተከፈልን ኢትዮጵያኖች እና ኤርትራኖች ሁሉ 🙏 እግዚአብሔር ስማችንን በአለም ላይ በመልካም ያስጠራው 🙏አሜን🙏
ኤልሲዬ ለመምረጥ ይከብዳል ላንቺ ልተውልሽ የኔ አስተማሪ ሁልጊዜም ለኔ አንደኛዬ ነሽ ጌታ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅሽ ከነቤተሰብሽ።
ኤልሲ ሁሉም ያምራል ግን ነጠላውን እራስሽ ላይ ያደረግሽው ብዙ አልወደድኩትም እስታይሉን ቀየር ብታደርጊው የበለጠ ያምራል ብየ አስባለሁ
Netlwen Wegbshe laye betasrew 👌🏾
ኤልስየ 1-ሮዙ
2-ቀይ
3-መጀመርያ የለበሽው
4-የመጨረሻው የኔ አስተያየት
ይመስለኛል ነጠላው የትግሬ ሹሩባ ካልተሠራሽ የሚሆን አይመስለኝም። እንደ እኔ እይታ ከሆነ ካለነጠላው ብትለብሽው the best👌
ሁሉም ያምራል ቀዬ በጣም ያምራል ይቅርታ ግን ነጠላ አደራረግሽን አልወደድኩትም የልብሱን ውበት ያጠፋዋል
ሌላ የረሳሁት ነጠላ አለባበሱ አላማረኝም ሌላ ያለባበስ ዘዴ ካለው እንጂ ይሄ የኔ አመለካከት ነው🥰
Me too ere bikers netelaw
ኤልስዬ አንች ላይ ሁሉም ያምራል ❤❤❤ የመጀመሪያውና የመጨረሻውን በጣም ወድጀዋለሁ የገና ወራት ስለሆነ ቀዩን ለብሰሽ አስተናግጃቼው:: ግቢሽ ሲያምር ከእንግዶችሽ አንዷ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ😂😂
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
ኤልስየ በጣም ውብ ነሽ 1
ስለ ነጠላ ከትግራይ ሹሩባ ከሃላው ብዙ ዊግ ያለው ከዛ ዊጉ ስለሚይዘው ያጥራ ለዛ ነው የረዘመብ
ሁሉም ያምራል ቀዩን ብታደርጊው ጊዜው ስለሆነ ነጠላው ግን አልተመቸኝም ወይ ጥለቱን ወደላይ ብታደርጊው ይመችሽ
ኤልሲ በጣም አመሰግናለሁ ስለብዙነገር። እግዚአብሔር ይስጥሽ ታላቅ እህቴ ነው እምትመስይኝ❤
አቤት ኤልስዬ በጣም በጣም ነው የሚያምሩት ቀሚሶቹ ,አንቺ ,ግቢሽ ,ሁሉም ልዮ ነው ።አንዴ እማ አይቼው አይበቃኝም እደጋግመዋለው ገና 😄😄❤️❤️❤️
ውዴ ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
አልስዬ በጣም ያምራል በተለይ ቀዩ ነጠላዉን ግን ፀጉርሽ ለይ አልወድኩትም ❤❤❤
ሁሉም በጣም ያምርብሻል ምን እንዳሳመረው ታውቂያለሺ በተለይ አንገትሺ ላይ ያለው መስቀል በጣም አሳምሮትል!🙏🏾💚💛❤️🇪🇹🕊✌🏽
ብዙ ጊዜ እከታተልሻለሁ ሞደርን ነሽ የምትሰሪያቸው ቪዲዮዎች ደስ ይሉኛል በዚህ አጋጣሚ ለእንግዶችሽም የአገርሽን ባህል ታስተዋዊቂያለሽ በርቺ
ዋውው ኤልሲ በምትለቂያቸው ስራዎች አድናቂሽ ነኝ በርች
ሁሉም ያምራል ግን ሁለቱ አረንጎደ ይበልጥ ያምራል በተለይ መጀመሪያላይ የለበሸው በጣምምም ያምራል የመጀመሪያውን ልበሽ ለዛሬ
ክብር ይስጥልኝ ውዴ 🙏♥️🙏
Hi Elsi, ሁሉም በጣም ያምራል። ቀዮ ግን ይበልጣል። አንቺም ውብ ስለሆንሽና ቁመናሽም ስለሚያምር የበለጠ አስውቦሻል። ከኢትዮጵያ ነው ወይ የመጣልሽ? እኔም ማሠራት ፈልጌ ነው። የሱቁን ስምና ቦታ ብትነግሪኝ የኔ ቆንጆ! God bless you!
Instagram ላይ አዋሪኝ ውዴ ከአገርቤት አስመጥቼ እዚህ አስተካከልኩት ውዴ 🙏♥️🙏
ሁሉም ያምራሁ ዋናው ከባለቤቱ ነው ወርቅ ምንም ላይ ብታረጊው እደሚያንፀባረቀው ሁሉ አቺም የለበሽው ሁሉ ነው የሚያምርብሽ የኔ ወርቅ
ሻሎም የኔ ቆንጃዎ ሹፌኑ ከመስቀያው ጋር 1ኛ ነው፡፡
ሁሉም ያምራል የመጀመሪያው ብቻ ትንሽ አልወድኩትም ከ2_4 ያሉትን ግን ወድጄዋለሁ የነጠላው ነገር ግን ጭንቅላት ላይ የሚደረገውን አልቻልሽበትም በጣም እረዘመ 😂😂😂በተረፈ ምርጥ ቆንጆ እህታችን እወድሻለሁ😘😘😘
ሐይ ኤልሲ ቆንጆ እንዳልሽው ሁሉም ያምራሉ ለኔ እንዳሳየሽን ቅደም ተከተል ነው የወደድኳቸው ግን ነጠላውን አናትሽ ላይ አልወደዱኩትም ውበትሽን ቀነሰው ባይሆን በቁመቱ እንደታጠፈ እራት ልብስ ላይ ሻርፕ ትከሻችን ላይ ጣል አርገን እንደምንይዘው አይነት ካስፈለገ አለዛ ነጠላ ይቅርበት ብቻውን እጅግ በጣም ያምራል 😂 (ከመስቀይው ነው ) ✌️
የእኔ ቆንጆ 4 በጣም የአምራል
ቀዮ ለዛሬ ምርጫይነው
ነጠላው ትንሽ ተለቀ ውበቱን
ቀነሰብኘ ደሞ ፀጉር አካባቢ
ባዶ ሲሆን እስከ ወገብ ይሳምራል።🌹
በትክክል ነጠላው ተልቋል ውዴ 🙏♥️🙏
ወይኔ በናትሽ የሰፋችልሽን ኣድራሻ ኣስቀምጭልን ፍቃደኛ ከሆንሽ
የኔ ቆንጆ ቀዩን በጣም ወደድኩት ነጠላው ግን ይቅርብሽ
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
ነጠላወትግሬ ሽሩባ ጋር ነዉ የነጠላዉ አአለባበስ የሚያምረዊ
ሃይ ኤልስዬ እንዴት ከረምሽ እንደኔ አረጏዴውን ብትለብሺ በጣም ያምራል ግን ሁሉም ሽፎኖች በጣም ያምራሉ Merry Christmas 🎄🎁 ❤
Else pink ልብስ ያምራል ባለቤትሽን እና ልጆችሽን መቼ ነው የምታሳይን
ቆንጆ ነው ፀጉርሽን ተሾርበሽ ብትሞክሪው ደሞ በጣም የሚያምር ይመስለኛል
ኤልሲ ኤሌጋንት🙏ጠቅላላ ያምራል የገና በዓል ሰለደረሰ ቀዩ ልበሺ🌲⛄
እሺ ውዴ🙏♥️🙏
ኤልሲዬ ልብሶች ሁሉም ያምሩኛል ግን የልብሶቹን ውበት የጨመረው ያንቺ ውበት ጨምርነው በተከታታይ የለበሺያቸው ሶስቱ በጣም ያምራሉ ለየት ያለው አረንጓዴው ትንሽ እረዘም አለ እንጂ በጣም በጣም ወድጄልሻለሁ ከወገቡ ማስተካከልይቻላል ቁመትመቀነስ የኔ ቆንጆ እድሜ ጤናይስጥሽ መልካምነትሽ ነፃነትሽን በጣምነው የምወድልሽ በርቺ
ሁለተኛውን መርጫለው። የመጀመሪያው ከለሩ በጣም ያምር ነበር ከስር ያለው ዲቴይል ሁሉ ያምራል ግን እስታይሉ በሁለተኛው አድርገው ቢሰፉት የመጀመርያውን እመርጠው ነበር። አራተኛው ደሞ ስፌቱን እስታይሉን ወድጄው ግን ከታች ያሉት ከለራከለሮች ሲጨምሩበት አይመቸኝም ለኔ የታቹ ከለር ባይኖርበት አራተኛውም አሪፍ ነበር
ኤልስዬ ሁሉም በአንቺ ላይ ልዩ ነው ፕሊስ የት ነው ያሰራሽው በጣም ነው የወደድኩት 😘😘😘
የሴትነት ልክ እኮ ነሽ ❤ግን በመጨረሻ የቱን መረጥሽ እሱን ማወቅ እፈልጋለሁ ኤልስዬ እኔ የአይን አዋጅ ነው የሆነብኝ
ፒንኩን ሁሉም ወዱት 🙏♥️🙏
ሁሉም ቆንጆ ነው የበለጠ ቀዮ እና ፒንኩ በጣም ያምራሉ. ሁለተኛውን ነጠላውን ትከሻሽ ላይ ፀጎርሽን ሳትሸፍኚ ጥለቱን ትከሻሽ ለይ ጣል ብታረጊ እና እንግዶችሽን ከተቀበልሽ በዋላ ወገብሽ ላይ ማሰር, ሦስተኛውን ደሞ ትከሻው ላይ ሪቫን ስላለው ነጠላው ወገብሽ ላይ ቢሆን ባይ ነኝ .
ኤልሲ በቃ አምሮብሻል!!! ልብስ አክባሪውን ይፈልጋል...... ይወዳል.....ተሳክቶልሻል ሁል ጊዜ አብቢ!!!
ኤልሲ ሁሉም ያምራል ይሄን ሽፎን ቀሚስ አንቺ ላይ ሳየው በጣም ወደድኩት!!!
ዋው ለነገሩ ከመስቀያው ነው ልብስ
ግን እኔ የመረጥኩት 1,4ዋው ናቸው ነጠላ አለባበሱ ግን ከኋላ የቀሚሱን ውበት ደበቀው
ነጠላውን ባታደርጊው ጥሩ ነው ወይ በሌላ ስታይል በፀጉርሽ ስትሆኚ ነው የሚያምረው መልካም ገና
መልካም በአል ውዴ 🙏♥️🙏
ሁሉም ያምራል ትፍትፍ ካይን ያውጣሽ የኔ ቆንጆ 1እና 2 ያበደ ነው መጀመሪየ የመጀመሪያውን ለብሰሽ እግዶችን ተቀበይ ትንሽ ቆይይተሽ ሁለተኛውን ትለብሻለሽ የቀረውን ለኔ ብትልኪልኝ ደስ ይለኛል 😃🌹🌹🌹💕💕💕
ቀሚሱን ከቀሚስነቱ ይልቅ ያሳመረው መስቀያው ነው amezing
ኤልሲ እስኪ ሰለ ፊት ፀጉር አነሳስ አሳይን አንቺ ታነሻለሽ ወይስ አታነሽም?????
ኤልሲ ሁሉም ሽፋን ያምራል እኔ የመረጥሁ ከሁለቱ አንዱ አረንጓዴ ቢሆን ወቅታዊ ስለሆነ እኔም በቅርቡ ኢትዮ ነበርኩ ሁለት ይዤ መጥቻለሁ በጣም ያምራል ይመችሽ መልካም በአል ይሁንላችሁ!!!
ኤልሲ ለፈረንጆቹ ገና ቀዩን ልበሺዉ ሁሉም ያምርብሻል ሻሹ ግን ብዙም አልጣመኝም ካረግሽበት ድሪያ ይመስልብሻል ክቀሚሱ እርዝማንና ከነጠላዉ መርዘምጋራ እስከዚህም ነዉ
ኤልሲ ሁሉም ያብርብሻል ቆንጆ ደንበኛሺን በጣም አድንቂያታለሁ የልብሱ ጥራትና ውበት ከለሮቹ ያምራሉ ድዚይኑ ይምር እና ውዴ ወደገደለው ስገባ የባለ ሺፋኖን መገኛ ሼር አርጊልን
ሁሉም ያምራል ኤልሲዬ ዋናው መስቀያው ነው ስወድሽ
ውይ 😊አረንጓዴው ከጠፋብሽ እኔ በአስማት ሰርቄሽ ነው❤❤❤
እንኳን ደና መጣሸ አንቺ እኮ ልዩ ነሸ ሁሉም ነገር አንቺ ላይ ሲሆን ያምራል
ነጠላው አልባሶ ስትሰሪ ብቻ ነው በዛ ስታይል መልበስ የምትችይው ውዴ። ሽፎኖቹ ግን ሁሉም ያምራሉ።
አስተማሪወቼ እወዳችኋለሁ ውዴ 🙏♥️🙏
ኤልስዬ ሻሹ በሹሩባ ነው የሚያምረው ከነጠላው ጋር የለበሽው ያምናል የኔ አስተያየት ነው ያማረሽን ልበሽ
ሁሉም በጣም ያምርብሻል ቀዩ ግን የመጪ ነዉ ኤልስዬ እስኪ አንዱን ቦጭቂልኝ ውዴ
በጣም ያምራሉ አንደኛው ና ሁለተኛው በጣም ነውየወደድኩት በጣም ታምሪያለሽ መግዛት ፈልጌ ቦታው የትነው አዲሳባ ከሆነ የትቦታነው።
እኔ የወደድኩት የመጀመሪያው እና አራተኛው ነጠላው ግን አለባብሰሽ አያምርም ወይ ወገብሸ እሰሬው
I normally absolutely hate the chiffon trend but these are gorgeous. I think I’ve changed my mind 😊 Beautiful
🥳🥳🥳🥳🥳 I discovered recently the elegance of Shofon ማሬ 🙏♥️🙏
@@ethioelsylifestyle9486 as my mom says ጆንያም ብትለብሺ ያምርብሻል 🥰
አይ ሴት ከልብዋ ሴት እኮ ነሽ ምን ላርግሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ 💋
ውይይይ ኤልሲዬ እንዴት እንደሚያምርብሽ ልብሱን ያሳመርሺው አንቺ ነው የሺፎን ፍላጎቴን አመጣሽው ቀዩማ ልዩ ነው በጣም ነው የወደድኩልሽ መልካም ገና ይሁንልሽ ተባረኪ።
ሰላም ሰላም ኤልስዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋው ሁሉን ነገር የምትሰሪው ያምራል በርቺ ይመችሽ
ይሄን ቪዲዎ ከሁሉም ደብቄ እኔ ብቻ አሰፍቼ ብለብሰው የራሴ ባደርገው ብዬ ተመኝሁ ዋውው ሁሉም ያምራል የእውነት ያምራል😘😘😘😘😘😘
የመጀመሪያው አረንጓዴ በጣም ያምራል 👌
የኔ ውድ ኢትዮጵያዊ ስወድሽ ውድድድድድ ኑሪልኝ
እውነት እውነት አንች ውብ ነሽ ተባረክ 🙏
Wey Elsiye,you never fail to amaze me eko ❤❤❤ You are truly one of a kind!!
All looked stunning,the last one though has a more day vibe than evening in my opinion.The pink 💗 looks fun n feminine to wear as a host.The red ❤ is also elegant with a festive touch for the season but I personally think it would work better as a guest outfit.Happy Holidays Elsiye!!!
Hulem ayigudelibish yenae Emebet😘😘
Amrotye plz contact me on my Instagram 👉Elsa_Fusion_lifestyle
ኤልሲ እኔ ግራ ገባኝ ሁሉም በጣም ያምራል ለምረጥ ግራ ተጋባሁ ፒንኩ እጅግ በጣም ያምራል ቀዩም ድንቅ ነው የኔ ውብ ባንቺላይ ማያምር ምንም እኮ የለም
ሹሩባ ብትሰሰሪ ደግሞ በጣም ያምራል
እኔ ስለምወድሽ ምንም ብታረጊ ታምሪያለሽ የኔ ደርባባ ሴት የኔ ቆንጆ
ድሮም ዘናጭ ነሽ አሁን ደግሞ በጣም ዘነጥሽ!
Merry Christmas እህቴ!
Thank you ማሬ 🙏♥️🙏
ኤልሲ በጣም ያምራል እውነት ለመናገር ሽፎን አድናቂ አይደለሁም ለካ እንደዚህ ያምራል
በቅንነት እንደማመር
Can u tell me please where Do u buy this amazing shifon especially the pink one
ኤልሲዬ እንደ ቅርብ ጓደኛዬ በጉጉት ነው ምጠብቅሽ በግቢው ተደስቻለሁ 😮😮ቤቱን እንዴት እዳዘጋጀሽ መጥቼ መየት አማረኝ የኔ ውድ 🥰🥰🥰
ዋው በጣም ያምራል ከየት እንደገዛሽው ብታሳውቂን ማር
ኤልሲዬ አንቺ ኮ ለ ልብሱ ነው ውበት የሰጠሽው የመጀመሪያው ሳየው ፌንት በቃ በደረጃ ነው የሄድሽው ሁሉው ውብ ናቸው ግን ነጠላዋቹ ጥለቱን እራሱኑ የቀሚሱን ቢጠቀሙ አሪፍ ነበር የሚቀራረብ ከማረጉ
እውነቴ ነው ሁሉም በጣም ያምርብሻል ግን ነጠላው ግን እንደዚህ አይመስለኝም እርግጠኛ ነኝ በሌላ ስራ ታሳይናለሽ
መልካም በዐል ውዶዬ ከነ ቤተሰቦችሽ❤
አልቻልኩበትም አይደል ውዴ 😌♥️🙏
ቀዩ አንደኛ ነው ነጠላው ግን የልብሱን ውበት ሸፈነው
ነጠላውን ስታደርጊ ከኃላ ሲያዩት አስቀሽኛል ይቅር
እባክሽ ኤልስዬ ሽፎንሽ በጣም ያምራል በተለይ የመጀመሪያው እና እባክሽ የት እንደገዛሽው ብትነግሪኝ
ኤልሲ ሁሉም ያምራል ቀዩ ግን በጣም ያምራል ከገና በአልም ጋር ይሄዳል ይመችሽ 😀
የትግራይ እና ኤርትራዉያን እናቶች በየቀኑ ሚለብሱት ነዉ ኣሁን ደሞ መላዉ ኢትዮጵያዊ ዝንጥ እያለበት ነዉ💓
በርግጥ የልብሱው ውበት ደምቆ ጎልቶ እንዲታይ ያደረገው የአንች ውበት እና ቁመት ሰውነት ነው ያው ዋናው መስቀያው ነው እንደሚሉት😃😃😘😘አሳምረሽዋል😘
Qዉ
ኧረ ኤልሲ you made my day i cant stop laughing in a good way. የነጠላ አደራረግሽ ከዋላው በጣምምምም እረዝሞ ሳየው ነው ያሳቀኝ
ሽፎን አልወድም ነበር አሁን ግን አብሶ ቀዮ wow በጣም ወደድኩዋቸው የነጠላ አለባበስሽ ግን የልብሱን ውበት አሳጣው ነጠላው ከሁዋላሽ ተንጠልጥሎ ሲታይ ጉሊት ሻጭ ባጭሩ ገበያ የወጣች የወሎ ሴት 😂😂😂
😂😂😂😂
ሁሉም ያምርብሻል ሁለተኛላ ያረግሽውን መርጨዋለሁ በጣም በጣም ያምራል
Thank you for sharing 😋
ነጠላው አያምርም አለባበሱ እንደዚ ሲለብሱ ያየሽው እኮ ሲያስተናግድ ፀጉራቸው ምግብ ውስጥ እንዳይገባ ጥንቃቄ ነወ።
Elsi anchi konjo hulum arif nachew, ene gn pink wededkut❤:: nethelaw tnish fitish shfenw tnish wedehala defa argu.
Ohhhhhh, They are all beautiful, but my favorite is the red one. It’s so vibrant.
ኤልሳ ነጠላውን ከፀጉርሽ ላይ አንሽ
በጣም የሚያማምሩ ሺፎን 👌:: ነጠላ ባታደርጊ አሪፍ ነው, የቀሚሱ ውበት ቀነሰ: ፒንክ በጣም ያምራል ::
እሺ ውዴ 🙏♥️🙏
ኤልሲ በጣም ያምራል እኛም order ማድረግ እንችላለን
ሀሉም ያምሩብሻል እንደ እኔ ለእራቱ ቀዩን ልበሺ በጣም ውብ ነው በተለይ የተጨምረበት ድቴል አስውቦታል 3ኛ ቀዩ😍
በመጀመሪያ በሽጉጥ ይደፋኛል ላልሽዉን ቃል ቶሎ ብለሽ ብረት ንከሺ እሺ ኤልሲ አይባልም። ሽፎን እንደዚህ ሲያምር አይቼ አላዉቅም 2 እና 4 በጣም ያምራሉ ለነገሩ ቁመናሽ እና ቅርፅሽ አሳምሮታል። 👍
ወይ ወሬ ስታገኑ እሶ ጥሩ ሰአት አይደለም የምቀርፀው ለዛ በጣም ይናደዳል ለማለት ነው አታካብጂ ወሬ
@@weekend446 ገብቶናል ያንቺን ማብራሪያ የጠየቀ የለም እሺ
@@tgethiopia381 ወረኛ ስለሆንሽ ሊነገርሽ ይገባል የሆንሽ ጀዝባ አሮይት
እሺ ውዴ እየቀለድኩ ነበር 🤩🤩🤩♥️🙏🙏
@@ethioelsylifestyle9486 ኤልስዬ አንቺማ ቀልድ እንደሆነ አዉቄያለሁ እኔም አንዴ እንደዚህ ቤተሰብ ፊት ለቀልድ ብዬ አዉርቼ እናቴ የገሰፀችኝን እና የተቆጣችኝን አረሳዉም ለዛ ነዉ። 🙏
ሁሉም ያምራል ግን ሁለተኛው ፒንክ በጣም ወድጄዎለሁ፡፡ ዋናው ነገር ያሳመረው መስቀያው ነው፡፡
All is beautiful on you 🎉🎉🎉 Merry Christmas Elsy 🎉🎉🎉
Hulum betam yamral Elsy ene gen 1gnawun yewededkut. Elsye betam nawu yemiwedish tebarekilgn ❤️❤️❤️
ኤልሲ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ሽፎኖቹ እጅግ በጣም ያምራሉ። ያሳመራቸው ደግሞ የአንች ሰውነት ሰለሆነ በጣም ወድጀሻለሁ። መልካም ጊዜ ይሁንልሽ እህቴ
ክብር ይስጥልኝ 🙏♥️🙏
Good looks, but can u tell us from where and who made it for you pls
ልብሱ ሣይሆን መሰቀያው የምራል ኤልሳ የሰው ዘር ምርጥ አንደኞ
💯💯💯
ሁለተኛው በጣም ያምራል
ቀጥሎ አንደኛው ምርጥ ነው
Hi Elsi where did we get this shifon in Ethiopia pls
I give you her address contact me on my Instagram 👉elsa_fusion_lifestyle
#1&3 ነጠላው ይቅር 😂 ለዚህ ወቅት አንቺ እንዳልሽው ቀይ ይመረጣል
አይ ኤልሲ ነጠላው ላይ ሳቄን ነው ያመጣሽው ፣እኔኮ መጀመሪያ ነጠላውን ለብሰሽ ጊቢ ውስጥ ስራ ስትሰሪኮ ስራላይ ስለሆነች ነው የተዝረከረከባት ብዬ እያየሁሽ ነበር ለካስ አንቺ ፋሽን ነው ብለሽ ነው የለበሽው ።ክክክክክ አይ...ኤልሲ...
ሁለተኛው እና ሶስተኛው ያምራል
ኤልሲ 4!ወድጀዋለሁ መምረጥ አቃተኝ ቀሚስበጣምስለምወድ መሰለኝ ውይይይይይ ሲያማምሩ በዋይለቅ ውድ