Seifu on EBS: ከቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ያደረገው ቆይታ ክፍል 4

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Seifu on Ebs Interview with Dr Negasso Gidada, the former Ethiopian President Part 4 | ከቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ያደረገው ቆይታ ክፍል 4

КОМЕНТАРІ • 184

  • @ahmedaman4640
    @ahmedaman4640 6 років тому +58

    ዶ/ር የብዙ ህንፃዎች ባለቤት ባይሆኑም የንፁህ ህሊና ባለቤት ናቸው ደስ ሊሎት ይገባል I really proud of oromo leaders 🙏🏻

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 5 років тому +5

    ዶ/ር ነጋሶ እርሶን የመስለ ስው ማጣታችንን ለኛ ትልቅ ትልቅ ጉዳት ነው ፈጣሪ ነስሳቸውን በገነት ያኑርልን

  • @aphoaragaw4833
    @aphoaragaw4833 6 років тому +22

    እምዬ ጦቢያ 💚💛❤ ምኝነሽ ተላላ
    የደከመልሽ ቀርቶ ያዋረደሽ በላ 😦
    ዶ/ር ፈጥስሪ እረጅም እድሜ ይስጦት❤

  • @messifiker268
    @messifiker268 6 років тому +12

    ዶ/ር ነጋሶ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁለት ሰላሙን ሁሉ ያብዛሎት ስይፋ የምር በጣም እድለኛ ነህ እኝህን የመሰለ ስው አግኝተህ አብረክ ቁጭ ብለክ ማውራትክ የምር አምላክን አመስግን እንወዶታለን ዶክተር

  • @endalegeberemedehen9052
    @endalegeberemedehen9052 6 років тому +15

    ዶክተር ነጋሶ የንፁህ ህሊና ባለቤት !!!!

  • @typing...1
    @typing...1 6 років тому +5

    እርጋታዎት ደስ ሲል ዝም ብዬ ሳያቸው ያሳዝኑኛል

  • @natyda8415
    @natyda8415 6 років тому +16

    ዶክተር ነጋሶ እንወድወታለን ፈጣሪ ያክብርልን።

  • @tenad7309
    @tenad7309 6 років тому +4

    የተከበሩ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ!!!

  • @masatwotdibaba2563
    @masatwotdibaba2563 6 років тому +12

    Long live our heroo ❤❤

  • @wubitweledsenbet5684
    @wubitweledsenbet5684 6 років тому +3

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 6 років тому +11

    we love you my hero nagaso 💪💪💚❤

  • @nanishayejimmawa6725
    @nanishayejimmawa6725 6 років тому +3

    Dr.Nagaso bayyee siijallanaa ulfadhu!!!

  • @user-yb4yq9xl1m
    @user-yb4yq9xl1m 6 років тому

    ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እግዚአብሔር ይጠብቆት እረጅም እድሜ ኢትዮጵያ እንዲህ ምሁርና ቅን ልቦና ያላቸው ሰዎች ያስፈልጓታል ስፍዬ እናመስግናለን

  • @user-cz8qo9ye3x
    @user-cz8qo9ye3x 6 років тому +1

    እድሜና ጤና ይስጦት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እንወዶታለን አንበሳኤ

  • @bzuyetifer6216
    @bzuyetifer6216 6 років тому +2

    እጅም እድሜ እና ጤና ይግዚአብሔር ይስጥወት

  • @mesiyimer5093
    @mesiyimer5093 6 років тому +1

    በውነት ተባረኩልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት

  • @weiniweini6889
    @weiniweini6889 6 років тому +1

    እድሜና ጤና አብዝቶ. ይሰጦት ደሰ የሚሉ ክብር ያላቸው ሰው

  • @hanitultulaneng8533
    @hanitultulaneng8533 6 років тому +2

    We love you doctor God bless you

  • @saranigatu6037
    @saranigatu6037 6 років тому +19

    የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥዎት ከአንደበትዎ የሚወጣው ቃል ራሱ እንዴት ይጣፍጣል አስለቀሱኝኮ አይ ወያኔ መንግስትን እንኳን ያስራበ ገዥ በአለም ላይ የመጀመሪያው ጨካኝ ወያኔ

    • @Jo-do4yw
      @Jo-do4yw 6 років тому

      Aboneshqatar Qatar ,lebdash anchi shermuta,long live our hero ወያኔ

  • @hidayaabdellah5372
    @hidayaabdellah5372 6 років тому

    ዶ/ር እድሜና ጤና ይስጥዎት እንዴት የሚያስቀና ደግነት አለዎት! !!

  • @Dannyadisaba
    @Dannyadisaba 6 років тому

    Kudos Seifu good job I never saw Dr Negaso talking and knew he is such a nice guy even though he didn’t get his fare share he lives with his conscious clear

  • @nataneynatey4525
    @nataneynatey4525 6 років тому

    እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ለቀድሞ ኘሬዝዳት አቶ ነጋሶ ጊዳዳ ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ።

  • @konjitgudina2543
    @konjitgudina2543 6 років тому

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዛቶ ይስጦት አባቴ ♥

  • @habeshatiktok4506
    @habeshatiktok4506 6 років тому

    Doctor ነጋሶ በጣም እንወዶታለን እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥልኝ

  • @meronmery1
    @meronmery1 6 років тому +1

    Brilliant no comment! thanks seifu

  • @zahrasalih9546
    @zahrasalih9546 6 років тому

    Thank you for speaking out. its sad how the regime betrayed you.

  • @memeha1328
    @memeha1328 6 років тому +4

    እረጅም እድሜ ነጋሶ ጊዳዳ

  • @mengetsegay1805
    @mengetsegay1805 6 років тому +3

    @seyifu...good job please bring more legends ...dont stick with art/musicians only....we need more role models who have stories and expireance to share for the youth....please keep exposing more influncial people....Dr. Negaso deserve reapect at any means...and We ethiopians we have to give value for people like Dr. Negaso....(shame on Ethiopian Gov.t for not giving value for the people who contribut unlimeted service for the country/legends and proud history).

  • @muzeluge8151
    @muzeluge8151 6 років тому

    በጎ መሆን በነፃነት መራመድ ያስችላል በጣም ያሳዝናሉ

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 6 років тому

    Seifu thank you so much.

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 5 років тому +1

    የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥዎት ከአንደበትዎ የሚወጣው ቃል ራሱ እንዴት ይጣፍጣል

  • @user-rc4xs1ph3l
    @user-rc4xs1ph3l 6 років тому +1

    አንዳንድ ግዜ አኢትዮጵያ ውለታ አትከፍልም!
    አሁን እኒህ ሰው ሊቸገሩ ይገባል ሃገርን ያገለገሉ የተማሩ ዜጋ ምናለ የምስጋና የክብር እንኩዋን ከቤተ መንግስት ሲለቁ ደና ቦታላይ ደና ቤት የግል ጥሩ መኪላ መንቀሻቀሻ ብር በክብር ሊበረከትላቸው ይገባ ነበር!
    ሌና እና ሙስና ክያልበላ እንዲህ ይቸገራል የምር ዶክተር አንጀቴን በሉኝ!
    ሰይፍሻ ስወድህ በሂወቴ አግንቼ ሰላም ብልህ ደስ እንደሚለኝ!

  • @fklylma4603
    @fklylma4603 6 років тому +1

    Long live to you

  • @discoveryofworldwithsahinb7791
    @discoveryofworldwithsahinb7791 6 років тому +1

    We love you doctor

  • @mdaftab-te5vd
    @mdaftab-te5vd 6 років тому

    Dr allah edemena tena yestelegn

  • @mimioro817
    @mimioro817 6 років тому

    Umrii dheera siif hawina DR sii jaalana♥ seyfu galatoom

  • @bona2318
    @bona2318 5 років тому +1

    Love you rest in pices Dr

  • @judahabraham3196
    @judahabraham3196 6 років тому

    May God bless you more!

  • @danielyohanes5631
    @danielyohanes5631 6 років тому +2

    እግዛቤህር ይማርህ የኔ ህመምተኛ
    ሁል ግዜ ልይህ ታመህ አትተኛ
    ግዜማ ክፉነው ሰውም ወረተኛ
    ሲያደባ የሚያድር እንቅልፍ የማይተኛ
    ትናንት ክቦክቦ ዛሪ ያወርድሃል
    በየ ጥጋጥጉ አሁንም ያሙሃል
    መቸም ይች ምድር ሚዛኖዋ ሲዛባ
    መላው ትውልድ ነው ግራ የሚጋባ::

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 6 років тому

      ዋው ግጥም በርታልን ዳኒ

    • @user-jz6mq2jv5l
      @user-jz6mq2jv5l 6 років тому +1

      Daniel Yohanes
      ህምምም ምርጥ አገላለፅ

  • @helenlove7308
    @helenlove7308 6 років тому

    wawww Dr negaso tlk sew nachew sratachew rasu des sil idmewon yarzmlot.seyfusha demo thanx blenal 👍👍👍👍

  • @raheltsegaye4358
    @raheltsegaye4358 6 років тому

    ያሳዝናል እኚን የሚያክሉ አባት በዚህ እድሜ እንዲህ መቸገራቸው።
    ርዥም እዴም ጨምሮ ይስጦት መዳንያለም እርሶ ባለ ንፁህ ህሊና ኖት

  • @handvdbd6141
    @handvdbd6141 6 років тому

    እድሜህን ያርዝምልን ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ

  • @user-sx9wx2uf9t
    @user-sx9wx2uf9t 6 років тому

    እግዚአብሔር ጤናዋቱን ይመልስሎት

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove 6 років тому

    mirt sew awo eniwedihalen...thank you seifu

  • @yannetadane1797
    @yannetadane1797 6 років тому +1

    egezeber rajeme edeme yestachu yee Ethiopia jegna

  • @habeshatiktok4506
    @habeshatiktok4506 6 років тому

    Come one seifu you have to give respect

  • @toybaoumer274
    @toybaoumer274 6 років тому

    We love you docter nagaso

  • @sebledemessie1668
    @sebledemessie1668 6 років тому +20

    እረ ተዉ ሰይፉ ተዉ ተዉ ላንተ ተሳቅቄ አልኩ ምነዉ አንቱታ ቀረ ?

    • @alammmm1243
      @alammmm1243 6 років тому +1

      Seble Demessie አስፈቅዶነውከመጀመርያተከታተይ

    • @sebledemessie1668
      @sebledemessie1668 6 років тому

      Either he get permission or not its not acceptable he should respect what I meant is we have a culture , values in our society . I know Siefu has this problem .

    • @user-mv9tw2pc3l
      @user-mv9tw2pc3l 6 років тому

      ሰውየው አንተ መባል ከፈለገስ ሰይፍ ምንያደርግ?????

    • @asfawtibebu6402
      @asfawtibebu6402 6 років тому

      የናቴ ነኝ - Be your mother's,
      Seifu disrespected Dr Negaso deliberately but you are mistaking.
      Your comment makes you sound silly. There's engineering rule that reads፦ "measure twice cut once" so think twice before you say or comment. Hope, you learn!

  • @caaltuufiraol.5603
    @caaltuufiraol.5603 6 років тому

    You are our hero.

  • @memeha1328
    @memeha1328 6 років тому +26

    የኦሮሞ ህዝብ የዋህ ነዉ

  • @naolgetachew7111
    @naolgetachew7111 6 років тому

    Good Job Seifu !!!!!!!!!!!!!

  • @abrahamweldemichael2297
    @abrahamweldemichael2297 6 років тому

    GOD BLESS you ayzote

  • @edomawitzenebe1067
    @edomawitzenebe1067 6 років тому

    Woow seifesha des yemil interview nbr 😍

  • @user-hs9hs7et9l
    @user-hs9hs7et9l 6 років тому

    keri zemenot yibarek

  • @eyesusgetanewegzabhr6449
    @eyesusgetanewegzabhr6449 6 років тому +1

    የተመረ ሰው ደስ ሲል

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 років тому

    D/negaso gidada Allah edme tena ystot we Ricpect you

  • @user-ch4bw8of3e
    @user-ch4bw8of3e 5 років тому

    ነፍስ ይማር

  • @amyyohanes1217
    @amyyohanes1217 6 років тому +1

    All ethiopian People love you to doctor Negaso 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @edidiyaelias5647
    @edidiyaelias5647 6 років тому

    Long live

  • @endiyasano9320
    @endiyasano9320 6 років тому

    Dr rabbii umir dhera sinif hakeenu ❤❤

  • @yo6552
    @yo6552 6 років тому

    Betam yasaznalu yemaytebek nger nw yesemahut

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 років тому +1

    ❤️😘

  • @haniweldesnebte2290
    @haniweldesnebte2290 6 років тому +6

    ንጹህሊናይዞእራሱንከስልጣንያገለለምርጥሰው!!!

  • @queenshebatigray5412
    @queenshebatigray5412 6 років тому +2

    ኣቶ ሰይፉ ምንም እንኳን በእድሜ እኩያ ብትሆኑም እሳቸውን ኣንተ ማለት ግን ኣግባብ ኣይደለም

  • @nazerawimediadrandargachew2787
    @nazerawimediadrandargachew2787 6 років тому +1

    ለክቡር አርቲሰት ሰይፉ ፋንታሁን የኢትዬጵያን ህዝብ፣ እንዲሁም በተሳሳትቱት ስህተት ያዘኑብዎትን አድናቂ ወዳጆችዎን እኒህን የተከበሩ ሰው አንቱ ብለው በክብር ባለማናገርዎ ይቅርታ ቢጠይቁ ምኞቴ ነው፡፡ አስፈቅደው ማድረግዎን አይተው አይጽናኑ፡፡ ማስፈቀድ እኮ አልነበረብዎትም፡፡ ክብር ለሚገባው ክብርን መስጠት ይገባናል፡፡ ታላቆቻችንን እነድናከብር ተምረን ያደግን ዜጎች ነን፡፡ ብዙ ህዝብ ልጆቹን አንዲሁም ማህበረሰቡ መልካም ስነምግባርን ለማሰተማር በየቤቱ፣ በትምህርት ቤቶች፣ በሚድያዎች፣ እንዲሁም በየሃይማኖት ተቋማቱ ሁሉ የሚጥረውን ጥረት ያስቡ፡፡ ይህንስ አስተያት አይተው እርማት ያደርጉ ይሆን? ማለት ለማየት ጊዜ ያገኙ ይሆን? ስለእርስዎ ካለኝ የግል መረዳት ቅን ንዎት ብዬ አምናለሁ፡፡ ብዙ ተመችቶኝ ባልከታተልም አንዳንድ ፐሮግራምዎን ዳውንሎድ በማድረግና በማየት ጭምር ተጠቃሚ ነኝ፡፡ ይቅረታ ህሊናዬ እንዳላልፍ ስለሞገተኝ ነው ስሰማ እኔ በበኩሌ ተሸማቅቄአለሁ፡፡ ብዙ ይህንን አካሄድ አግባብነት የሌለው ነው ብለው በመቃወም ለእርማት የሚደረጉ አስተያቶችን አይቼም እንደ ሀገር ከአባቶቻችን የወረስነውን መልካም ስነምግበር ወደ ልጆች ለማሰተላለፍ ተስፋ እንዳለን አመላክቶኛል፡፡ እርሶና በሚድያ ላይ የምትሰሩ ወንደሞቻቸን ይህንን ክቡር ባህል በማክበርና በማሰከበር ትልቅ ስራ እነደምትሰሩ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ በአጭሩ መልካሙን ሁሉ የምመኝልዎ ወዳጅዎ ነኝ፡፡ በትህትናና በአክብሮት የቀረበ አስተያት፡፡ ከሀዋሳ የኑቨረሲቲ ህክምናና ጤና ሳይነስ ኮሌጅ፡፡

  • @haiatfgg7958
    @haiatfgg7958 5 років тому

    አባትያላችሁ ምንፈቀዳችሁኝ የኔ ሙቶብኛል

  • @hannashewasged7792
    @hannashewasged7792 6 років тому

    Long live Dr Negaso .

  • @megalataanbaaaa6239
    @megalataanbaaaa6239 6 років тому

    Long live Ato. Nagaso pure Oromoo

  • @solomonwassie4077
    @solomonwassie4077 5 років тому

    rest in peace

  • @kehaliyusitotayekehaliyusi4292
    @kehaliyusitotayekehaliyusi4292 6 років тому

    wow

  • @shegertube7545
    @shegertube7545 6 років тому +15

    አንተ ልሙጥ እራስ ክብርና ቁምነገር የሚባል ነገር የማታውቅ በእድሜም ፣በእውቀትም፣ በአገራዊ ፖለቲካም ቢሆን አንቱ የተባሉን ሰው "አንተ ልበልህ..? ብለህ መጠየቅህ እራሱ ልቅና ትንሽነትህን ያሳያል። ሲቀጥል የማይረባ ጥያቄህ እንደ እጅግ ያስጠላል። እስኪ ስንት የብዙ ዘመን የስራ ልምድ ያለውን ሰው ጠርተህ "ሻወር ስትወስድ ትዘፍናለህ ወይ?" ብሎ መጠየቅ ምን ማለት ነው? አዝማሪ interview የምታደርግ መሰለህ እንዴ?

    • @mekonnenyemeru3303
      @mekonnenyemeru3303 6 років тому +1

      Tamirat D555 ለዚሁም ይዋዥቃል ሲፈልገው አንቱ ሲፈልገው አንተ ምኑ ለዚህ ሞያ በቂ እንዳደረገው አይገባኝም

  • @bekabeka4440
    @bekabeka4440 6 років тому +4

    በኢትዮ እና ኤርትራ ጦርነት ላይ ከኢትዮጵያ ብቻ ከ 70 ሺ በላይ ሰው አይደለም እንዴ ያለቀው ምነው በወያኔስ የተገደሉት ሰዎች አይደሉም እንዴ ? ደሞ ያኔ በደርግ ግዜ ያለቁት ወጣቶች ወንበዴው ወያኔ ነው በጦርነት የፈጃቸው

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 6 років тому

    I rispect u Sir

  • @petpet2948
    @petpet2948 5 років тому

    ዶ/ር ነጋሶን አይነት ኢ/ያዊ ቁጥሩ በጣም ውስን ነው፣ ግን የማዝነው እሳቸጥ ዘመናቸውን ሙሉ የደከሙበትን የዚች ሀገር ፖለቲካ በተወሰነ መልኩ እንኳን ተስተካክሎ አይተው ቢያርፉ ጥሩ ነበር፣ነፍሳቸውን ይማረው

  • @henokgirmaye6442
    @henokgirmaye6442 6 років тому

    Free man

  • @user-ey2oj2gc6q
    @user-ey2oj2gc6q 6 років тому

    Erjem edme yesote fatry Doctor

  • @MrNoscene
    @MrNoscene 6 років тому

    Ende kemechew ke "Antu" wede "Ante" switch aderek???!!! Or did I miss a segment where he told you to address him as "Ante"?

  • @AbiAbi-gw8sg
    @AbiAbi-gw8sg 6 років тому

    ለነገሩ ጥሩ ነገር ነው

  • @sarahail7860
    @sarahail7860 6 років тому

    lang lebe Dr.Negasso

  • @natyda8415
    @natyda8415 6 років тому +2

    አንተ ሰይፉ እጅግ ሲበዛ ስርአት የለህም የሀገር ፕሪዝዳንት የነበሩ ሰውን አንተ ብለህ ጠራሀቸው።በዚህ ስራህ ደግሞ ኢትዮጵያን እንደሰደብህ ማወቅ አለብህ።ስለሆነም ይቅርታ ማለት አለብህ።

  • @goytoonteame8337
    @goytoonteame8337 6 років тому

    Seyfu yederg tifozo mohonh zare new yaweku ante baba kofo ras sle derg taweraleh snt wendomochachn yegedel selam tlewalh ante neh zeregna neh

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 6 років тому

    75 እድሜ ይገርማል

  • @globalcitizen7200
    @globalcitizen7200 6 років тому

    Egizehabher edime ena tena yestelene , le tekeberu abatachen.

  • @user-cc3nj9gh2t
    @user-cc3nj9gh2t 6 років тому +1

    በምን ጉዳይ ነው የተባረረ እስኪ ንገሩኝ ምታውቁት ካላችሁ።

    • @wolowlove1234
      @wolowlove1234 6 років тому

      Tplf asked him to sign a paper to execute prisoners and he refused to sign because his religion would not allow him to do so.

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 6 років тому

      እራሳቸው አልፈልግም ብለው ነው የለቀቁት።ዶ/ር ነጋሶ እድሜ ማቱሳላ ይስጦት እንወዶታለን ለሆዶት ያላደሩ ሰው ኖት

  • @user-nm1qs3oq9h
    @user-nm1qs3oq9h 6 років тому +2

    ሴፉሻ ዶ/ርን ኢንተርቪው ማድረግህ ላንተ ተልቅ ክብረ መ ኦኑን እወቅ ....ኣንቱ ኣልማልትክ ምንም ኣይደለም እኩያ ስለ ኦናች ኡ

  • @kibebamba1507
    @kibebamba1507 6 років тому +1

    ሰይፉ ምነው ስርዓት የለም ወይ አንድን የሐገር መሪ የነበሩ ሰው አንተ ብለሕ ትጠራለህ ስትፈልግ አንቱ ትላለህ ፡፡ እንደገና ጥያቄህ ደግሞ ተደበላለቀ ወይ ፖልቲካውን ወይ መዝናኛውን ብትጠይቃቸው ለምሳሌ ስለ መንግሰቱ አንድ ነገር ብትናገር ምን ትላለህ ማለት ምን ማለት ነው ሰው በአንድ ነገር ይገለጻል ማለት ነው ዶክተር ሲናገሩ ሰባ ሺህ ሰው መሞቱን እነግራቸው ነበር ብለዋል ይሁን ግን በደርግ ዘመን ደርግ ብቻ ነበር ሰው የገደለ ይህ ጉዳይ በአንድ ቃል ብቻ የሚነገር ጉዳይ አይደለም እና ከጠይቅህ አይቀር ነገሩ ዘርዘር መደረግ አለበት ለዚኮ ነው ከታሪካችን ጋር የማንታረቀው አነዲት ነገር ተመዛ ትነገርና በጥሩም በመጥፎም በኋላ መላሽ የሌለው ነገር ሆኖ ይቀራል፡፡ እና እነደዚያ ነው

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 6 років тому

    Seyfuy menalebet support betadergew pless

  • @giloumeta8571
    @giloumeta8571 6 років тому

    Muhurochin sile gabesiki.....Muhuri yehonik yimesilehal....minalebeti.....anitutahusi yikir D/r bitil .....teqemitoko ayidelem yageyehu

  • @tizuye.enatalij1259
    @tizuye.enatalij1259 6 років тому

    ውይ ሰይፍሻ ዛሬ ውዴት ህድህ

  • @melkam4405
    @melkam4405 6 років тому

    Seifu invite Doctor ABIY AHMED ( OROMIA VICE PRESIDENT)

  • @onelove4313
    @onelove4313 6 років тому +1

    አይ ሰይፋ ስንት አመት የመአዛ ሬድዬ ውስጥ ዘበኛ ነበርክ ማለት ነዉ። ከሷ ምንም ነገር ሳትማር ሌጣ ሆነህ መዉጣትህን ያሳያል።

  • @fairozshelauma9257
    @fairozshelauma9257 6 років тому

    Er seyefu atu yechemerebet lesachew edeme natenayestachew

  • @awetkidane5367
    @awetkidane5367 6 років тому +1

    selamhn yabzab tlk sewe abat

  • @selemundomoz225
    @selemundomoz225 6 років тому

    SEIFU EGNH TELK SEWYE ENDET NEW ANTE BLEH MTTERAW U HAVE TO RESPECT SAY "ANTU" TELK NACHEW

  • @melkamalemu2456
    @melkamalemu2456 6 років тому

    Tilik sew nachew antu belachew melataw seyfu

  • @AbiAbi-gw8sg
    @AbiAbi-gw8sg 6 років тому

    ወይ ጉድ ምን አይነት ነገር ነው

    • @saadtaha6001
      @saadtaha6001 6 років тому

      ውሸታም ነህ ኣ min honshi

    • @aklilunegash2985
      @aklilunegash2985 6 років тому

      የተከበሩ ክቡር ዶክተር ብረዝደንት ነጋሱ ጊዳዳ በጣም አከብረወት አለሁኝ ሰይፉ ረ ተው አንተ አሳፋሪ ሰው ነህ አንቱ ማነን ገደለ

  • @sameeranasir3123
    @sameeranasir3123 6 років тому

    ወይ ጉድ የኢትዮጵያ አረ ስንቱ ይነገር

  • @giloumeta8571
    @giloumeta8571 6 років тому

    Kezi befiti yeti neberiki gematamu sefu

  • @ethiopiaaddis3189
    @ethiopiaaddis3189 6 років тому

    Seyfue gen menwe endhe honke antue malte ate kefelbte betelacwe arrbakhen yedebrale mienme behone eko le eyhiopia teru ngre sertwale

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 6 років тому +2

    አንተ በናትህ በጣም የምትገርምና የምታሳፍር ሰው ነህ ዶ/ር ነጋሶን ማቅረብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንዴት አንቱ ልበልህ ወይስ አንተ ልበልህ ብለህ ትጠይቃለህ? ሲጀመር የአንድ አገር ፕሬዝዳንት የነበሩ ሰው ናቸው !!!ሲቀጥል በእድሜም ቢሆን አባት ሊሆኑህ የሚችሉ የእድሜ ባለፀጋ ናቸው። ጊዜ ቢጥላቸውና ብዙ መከራዎችን ቢያሳልፉም አንተ ብለህ ልጠራቸው አይገባም!!!!ይሄንን ጥፋትህን አምነህበት በይፋ ይቅርታ እንድትጠይቅ እመክርሃለው።

    • @seniatekeste9834
      @seniatekeste9834 6 років тому

      Matias Kasa magamaria semawo kamesadabeh bafit anta balag alut ena mene yedereg machem Habesha chokulo new menagarawo