Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

Seifu on EBS: ከቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2018
  • Seifu on Ebs Interview with Dr Negasso Gidada, the former Ethiopian President | ከቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ያደረገው ቆይታ ክፍል 1

КОМЕНТАРІ • 312

  • @englishforethiopians3419
    @englishforethiopians3419 5 років тому +18

    እግዚአብሔር አምላክ ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏 😉ውድ የሀገሬ ልጆች, አቤል ነኝ😉😉 ለእስልምና እምነት ተከታይ ወንድም እና እህቶቼ ደግሞ እንኳን ለረመዳን በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እፈልጋለሁ🙏 🙏 ሀገራችንን ሰላም እንዲያደርግልን እስቲ እናንተም በዚህ የፆም ወር ፈጣሪን ለምኑ💚💛❤🙏🙏 ፈጣሪ ፀሎታችሁን ይስማ🙏ያሳሰባችሁት ሁሉ ይሳካ🙏🙏

    • @hhhh7280
      @hhhh7280 5 років тому +1

      English for Ethiopians አሚን አሚን እህት

    • @birahnetsegaye7891
      @birahnetsegaye7891 5 років тому

      English for Ethiopians 😭😭😭😭😭😭

  • @user-hi9io9ng2y
    @user-hi9io9ng2y 6 років тому +23

    አይታመንም ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 6 років тому +1

      እውነተኛ ኖት እንወዶታለን።እድሜ ማቱሳላ ይስጦት ለህሊና መኖር እንደእርሶ ነው።ሰይፉዬ ዘመን ይባርክ

  • @hzjsjsuhsjshsh9301
    @hzjsjsuhsjshsh9301 6 років тому +11

    እድሜ እና ጢና ይስጠዎት የተከበሩ ዶ,ር
    ለ ኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ጤና ይስጠዎ

  • @senychief1955
    @senychief1955 6 років тому +12

    ኡፍ ዶክተር በጣም ነው ምወዶት እመቤቴ እድሜ።እና ጤና ትስጦት ንግግሮት ሁላ ይጣፍጣል ። ሰይፊ ዛሬ።ነው ደስ ያሰኘሀኝ

    • @add.bihone3838
      @add.bihone3838 6 років тому

      Esti Antu belachew please Seifu

    • @senychief1955
      @senychief1955 6 років тому +1

      Addis Bekama። አንቱ አንተ no mater ከሱ በላይ ስራቸው ይናገራልና ።

  • @mdntsis395
    @mdntsis395 6 років тому +36

    ሴፍሻ ትልቅ ሰው አቀረብክልን ተባረክ እድሜውን ጤናውን ያድላችሁ

    • @user-ww3mq4gh5n
      @user-ww3mq4gh5n 6 років тому

      Mdnt Sis ዶክተርየ''መድሀኒቱን''ትተክ''ወደፀበል'ሄድ'''እግዝያብሄርንለምን''ትድናለክ

    • @anshaali5577
      @anshaali5577 6 років тому

      ሠፍየ አለም ሠገድን አቅርብልን

    • @hyamesintayu8970
      @hyamesintayu8970 5 років тому

      ያቺቀን አልፋ ይቺ ቀንም ደረሰች ነፍስ ይማር

  • @yosefjadatube4609
    @yosefjadatube4609 6 років тому +24

    አንተ በናትህ በጣም የምትገርምና የምታሳፍር ሰው ነህ ዶ/ር ነጋሶን ማቅረብህ ጥሩ ሆኖ ሳለ እንዴት አንቱ ልበልህ ወይስ አንተ ልበልህ ብለህ ትጠይቃለህ? ሲጀመር የአንድ አገር ፕሬዝዳንት የነበሩ ሰው ናቸው !!!ሲቀጥል በእድሜም ቢሆን አባት ሊሆኑህ የሚችሉ የእድሜ ባለፀጋ ናቸው። ጊዜ ቢጥላቸውና ብዙ መከራዎችን ቢያሳልፉም አንተ ብለህ ልጠራቸው አይገባም!!!!ይሄንን ጥፋትህን አምነህበት በይፋ ይቅርታ እንድትጠይቅ እመክርሃለው

    • @hmccelltube758
      @hmccelltube758 5 років тому

      Baksh atakabji

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      It's O--K--
      This means he want to be a firendly👏👏👏

    • @saleightemmanuel5595
      @saleightemmanuel5595 5 років тому +1

      The producer is not a trained journalist, and he has no ethics. He also forgot the Ethiopian Culture in respecting the elders. I feel the same pain you feel

  • @yabtsega467
    @yabtsega467 6 років тому +3

    የኔ አባት አምላክ ይጠብቆት ዶክተርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት😍

  • @oneismine904
    @oneismine904 6 років тому +4

    ደ/ር ነጋሶ በጣም ሚከበር ማንነት ያለው ሰው ነው ብዙ ውጣ ወረዶችን አይቶ ተገፍቶ አሁን ፈጣሪ ክሶት እውነተኛ ማንነቱ ሲታይ ክብረት ሲያገኝ ሳይ ደስ አለኝ

  • @whatislove7252
    @whatislove7252 5 років тому +4

    Wow! Seifu,
    YOU are a HERO👏👏👏
    I personally respect YOU!... because, you are respectful!
    You see, I think you feel good...when you see the interview you have done with Dr. Negaso👍👍👍!
    This is very important history for next new generation👏👏👏
    Finally, if God willing;.. I want to be on your show, one day before I die😩😩😩
    Anyways, I want to thanks for the interview you had with Dr. Negaso👏👏👏

  • @alemmy5053
    @alemmy5053 6 років тому +11

    እድሜና ጤና ይስጦት ፈጣሪ ይፈውሶት

  • @user-dy8dx6ll3w
    @user-dy8dx6ll3w 6 років тому +6

    ወይኔ ዶ/ር ነጋሶ እስከዛሬ ልብ ብዬ አዳምጬዎት አላውቅም ግን ዛሬ በጣም አሳዘኑኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማሮት

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ
      Wow! Humbled heart💗❤💚💜💙💛
      me tooo.... today is my first time to watched Dr. Negaso's interview with Seifu.
      It was heart breaking😓😫😫😫😫

  • @MiranCh1597
    @MiranCh1597 6 років тому +2

    እ/ርን የሚፈራ አይወድቅም ይፈተናል እንጂ ቀሪ ዘመኖ ይባረክ DR.

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      Jinan Etefa
      Wow! you are on time!
      And you are a humble❤💚💜💙💛

  • @abebakinfe2073
    @abebakinfe2073 5 років тому +3

    ዶክተር በጣም ነው ምወዶት እመቤቴ እድሜ።እና ጤና ትስጦት ንግግሮት ሁላ ይጣፍጣል ።

    • @saranigatu6037
      @saranigatu6037 5 років тому

      ማረፋቸውን አልሰማሽም?

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 5 років тому +2

    እግዚአብሔር ነፍሶን ይማር

    • @nathanielworku7407
      @nathanielworku7407 5 років тому

      Do you think he is an azmari to call him ante?he is a respected gentleman and a president.shame on you are useless.

  • @user-ht1rm9cs4k
    @user-ht1rm9cs4k 6 років тому

    ዶክተር እግዚአብሔር ርጅም እድሜ ከ ሙሉ ጤንነት ጋር ጨምሮ ይስጦት 💚💛❤️ እናመሰግናለን ሴፍሻ...!!

  • @hdhd9405
    @hdhd9405 5 років тому +1

    የባባ ነብስ ይማር ይህ ዝግጅት ሲታይ ከመቀመጫየ ብድግ ብየ ነበር አሁን ሳይሁ ግን በጣም አዘንኩ ያንቱ አይነት ሰው ያስፈልገን ነበር ተው ተው ባይ በጠፍበት በጣም አዘንኩኝ ነብስ ይማር ባባ

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      Hd Hd
      Wow! Humbled heart💗❤💚💜💙💛

  • @azmiethiopiawetngnazmietih1374
    @azmiethiopiawetngnazmietih1374 6 років тому

    ሰይፉ ዘሬ በጣም ልወድህ ቻሉኩኝ በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀረብክልን እናመስግናለን ዶ/ር በጣም እናከብረዋለን እንወድዋለን እናመስግናለን ሰይፉ

  • @masatwotdibaba2563
    @masatwotdibaba2563 6 років тому +14

    waqayyo Umri ke siif haa dheeresuu Dr Nigaso kabaja gudaa siif qabna Umaatni oromo hundu ❤❤

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      Masatwot Dibaba
      👍👏👏👏👏

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      Humbled heart!💛💙💜💚❤💗

  • @maqdala
    @maqdala 6 років тому +1

    Doctor Negaso has a very impressive personality. Ayy Ethiopia, yeseralish kerto yebedelesh bela.

  • @adamseifudinku9795
    @adamseifudinku9795 6 років тому +8

    ሰይፉ ባህልህን በጣም ዘነጋህ እኝህ ታላቅ ሰው ናቸው በጊዜው የሀገራችን መሪ ነበሩ ሌላውም ቢቀር እድሚያቸው እንኳን በቂ ነው አንቱ ለመባል በጣም ትል ስህተት ነው የተሳሳትከው ብትችል ይቅርታ ልትጠይቅ ይግባሀል

    • @user-ht1rm9cs4k
      @user-ht1rm9cs4k 6 років тому

      Adam Seifudinku
      መጀምርያ እኮጠይቆዋቸው እሳቸው ናቸው እንተ በለኝ ያሉት

    • @kehaliyusitotayekehaliyusi4292
      @kehaliyusitotayekehaliyusi4292 6 років тому

      Adam Seifudinku kkkkk hulet shimagile segenagnu anitu anitu yebabalalu enidee

  • @user-vm1km5ni1h
    @user-vm1km5ni1h 5 років тому +1

    ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያውልልን

  • @temesgentyub2176
    @temesgentyub2176 5 років тому +1

    ነብሳቸውን ይማረው

  • @user-nw6fb8kr5o
    @user-nw6fb8kr5o 6 років тому

    ስለአየሆት ዴስ ብሎኛል እድሜ ይስጦት የተከበሩ ዶክተር ንጋሶ ግዳዳ የህልና ሃብታም ህዚብ ከወዴዴ መታዴልነው

  • @eyerusalemblankabicho2653
    @eyerusalemblankabicho2653 6 років тому +46

    እረ ሰይፉ ፕሮፌሽናል ለመሆን ሞክር እኚህን ያህል ትልቅ ሰው እንዴት አንተ ትላቸዋለህ ባንተ ቤት መሰልጠንህ ነው ግን የኢትዮጵያዊነት ግብረገብ አይደለም እባክህ ወይ ፕሮፌሽናል ኢንተርቪው የሚያደርግ ሰው ቅጠርና ወንበሩን ልቀቅ ወይ ከሽመልስ በቀለ የኢትዮጵያዊነትን እና የሚዲያ ስነምግባር ተማር ።ደረጄ ሀይሌ ወይ ፍልፍሉ መሰሉህ እንዴ አንተ ልበል አንቱ ብለህ የምታማርጣቸው ማፈሪያ

    • @salihaaman7693
      @salihaaman7693 5 років тому +1

      Anete ቢባል አንቱ ቢባል ምን ይጎለዋል ..ዳሞ አስፈቅዷል አንተ ልበልህ ወይስ እርሶ ልብል ብሎ ጠየቀው ሶ አንተ በለኝ አለው...ባይለውስ ክብሩን አይቀንስ ሆ

    • @KK-nq2oq
      @KK-nq2oq 5 років тому

      በመጀመሪያ የሀገር መሪና አዛውንት አንተ ልበል አንቱ ተብሎ አይጠየቅም, አንተ ስትል ትንሽ አይቀፍህም? መሰልጠኑ ነዉ?

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 5 років тому +2

    ነፍሰ ይማር

  • @mohammedselam1829
    @mohammedselam1829 5 років тому +1

    ዋው አባቴ መልካም ስው

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      Mohammed Selam
      OMG! a lot of Humbled heart out there💗❤💚💜💙💛

  • @user-cz8qo9ye3x
    @user-cz8qo9ye3x 6 років тому

    ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ይስጥክ ለሆድ ሳይሆን ለጭንቅላት የኖርክ አይዞክ እወድካለን የኔ አንበሳ

  • @teddyabebewelde9787
    @teddyabebewelde9787 5 років тому +2

    ነብስ ይማር

  • @jdjduxjjdudhdh7917
    @jdjduxjjdudhdh7917 5 років тому +10

    Dr negaso nefsotn begenet yanurlin😭😭😭😭😭

  • @mz4290
    @mz4290 6 років тому +1

    God bless you. Pray for your health.

  • @user-rn2lr9sh3c
    @user-rn2lr9sh3c 6 років тому +3

    ሰይፉ ሰይፍሻ እኛን የሚያዝናና እንደ ፈንድሻ ሰለምወድህ ነው በአድናቂነት

  • @fatumashamil2186
    @fatumashamil2186 6 років тому

    ወይኔ ሲያሳዝኑ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ዶ/ር

  • @aksumitekingdom5084
    @aksumitekingdom5084 6 років тому +15

    አንተ ልበልህ ትላለክ ቅሌታም ነህ ሰይፉ በጣም ክብር የሚሰጠው የቀድሞ ፕሬስዳንት ነበር ክብር ብትሰጥስ
    ድሮንም ነጠላ ዜማ የለቀቁ አዝማሪ ማቅረብ ለምደህ....
    እግዛብሄር አለው ይበሎት ዶ/ር.....

    • @dubisatalkiye7712
      @dubisatalkiye7712 5 років тому

      መሽረፈት አብይ Sefu is so Stupid to address such respected President impolitely

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 6 років тому +87

    ሴፍሻ በነካ እጅክ ሀይለማርያምን አቅርብልን

    • @kidiabebe2607
      @kidiabebe2607 6 років тому

      Roza ሮዛ ሩዝ kkkkkkkkk

    • @sasimar1160
      @sasimar1160 6 років тому

      Roza ሮዛ ሩዝ hahahahaahahahhah

    • @Dev7217
      @Dev7217 6 років тому +1

      Roza ሮዛ ሩዝ ክክክክክክ የለሁበትም እኔ የለሁበት ...... እኔ የለሁበትም

    • @user-wr1if7vf7p
      @user-wr1if7vf7p 6 років тому

      Roza ሮዛ ሩዝ
      1st time tiyake

    • @user-cs3nn3xh9f
      @user-cs3nn3xh9f 6 років тому +2

      Roza ሮዛ ሩዝ kikikikik አዝግ

  • @bayobayo6104
    @bayobayo6104 6 років тому +1

    በጣም የምወዳቸው እና የማከብራቸው ፖለቲከኛ ናቸው ወደ ፖለቲካም ስለተመለሱም ደስ ብሎኛል በግሌ

  • @afrodan7980
    @afrodan7980 6 років тому +10

    ሰይፉ ምን አይነት እንከፍ ሰዉ ነህ?
    ወሳኝ ወሳኝ ሰዉ ስታቀርብ የረባ ነገር ጠይቅ (አዉራ) ሁሌ ይሳቅልኝ ማለት ደስአይልም ።

  • @fanusanapalkhan478
    @fanusanapalkhan478 6 років тому

    አይዞዎት አባብዬ መልካም ሰው ሁሌም ፈተናዎች ያጋጥሙታል እኔ ምለው የዘመኑ ባለስልጣኖች መኪና እንኳን ለነሱ ለልጆቻቸው ገስተው ሰርፕራይዝ ያደርጋሉ የድሮ ስልጣን በሀቁ በደሞዙ ብቻ የሚተዳደር መሆኑን ይህው እርስዎን እንደምሳሌ መውሰድ ይቻላል

  • @muzeluge8151
    @muzeluge8151 6 років тому +17

    ሰይፉ አንተ ብቻ ነህ ምርጥ ሰው
    ዘር ፖለቲካ ሀይማኖት ስብእና የማትለይ ባክህ ሌሎችንም አስተምራቸው ::

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 6 років тому +3

    Ahun enamesegnaln

  • @werkweehalegesse8570
    @werkweehalegesse8570 6 років тому

    በውነት አድናቂዎት ነኝ ንጹ አይምሮን ይዞ መኖርን የመሰለ ነገር የለም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለው

  • @antenehyenealem5055
    @antenehyenealem5055 6 років тому +23

    እንደው ሰይፉ መቼ ነው ትልቅ ሰው የምትሆነው እኛኮ ኢትዮጵያውያኖች ነን ዕድሜው ይቅር እኒህ ሰው ለሃገርና ለህዝብ ከሰሩትና ካገለገሉት አገልግሎት አንፃር እንኳ አንቱታው ለጥያቄ የሚቀረብም አልነበረም አንተ የሞትክ ዱርዬ ከነ ኪቺኒ እኩል እንደጓደኛህ ስትዘረጥጣቸው አለማፈርህ እኔን ጨምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያንን እንዳበሳጨ ልትረዳ ይገባል አንተ ደነዝ ቅል ራስ።

    • @aliasadhana
      @aliasadhana 6 років тому

      Anteneh Yenealem kotet

    • @hashimkemal2109
      @hashimkemal2109 6 років тому +1

      ልክ ነህ። ትልቅ ሰው ለምን ሲባል ነው አንቱ ልበልህ ወይ ተብሎ የሚጠየቀው ፤ ዱዝ ነገር እኮ ነው

    • @peaceethiopia638
      @peaceethiopia638 6 років тому +1

      ውይ እኔ እራሱ እንዴት እንደተቃጠልኩ

    • @afrodan7980
      @afrodan7980 6 років тому +1

      Esmamalew betam sijemer betenshum betelkum sakulge malet enji teyake ayawekem

    • @dagimtadesse2318
      @dagimtadesse2318 6 років тому

      Betam Asafar nehu seyfu woledehu enkon akwberot yematak

  • @helenneguse2404
    @helenneguse2404 6 років тому +8

    Omg d/r negaso is my hero

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      helen neguse
      Yes. He is a Hero for our country ETHIOPIA👏👏👏👏👏👍👍👍

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 6 років тому +3

    ዶክተር ነጋሶ እግዚያብሄር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠወት እውነተኛ ሰው ናቸው ሰይፍየ ዛሬ በebs ላይ ፕሮግራምህ አልተላለፈም እናመሰግናለን በ UA-cam ግን በስአቱ ደርሶናል::

    • @amelmalandarge3415
      @amelmalandarge3415 6 років тому

      Tesfa Adane አቶ ሰይፉ በኢትዮጵያዊ ወግና ባህል ሰው በእድሜው ይከበራል። ዶክተር ነጋሶ በአንተ አፍ "አንተ" አይባሉም። እሳቸውም አክብረኝ አይሉህም። ኢትዮጵዊ አይደለህም? ሰውን ያላግባብ መዘርጠጥ አያስቅም።ያሳፍራል። አጉል ቀለድኩና አሳኩ ብለህ የምታበላሸው ብዙ ነው። አሻሽል

    • @ethiopiainme23
      @ethiopiainme23 6 років тому

      Amelmal Andarge ወንድሜ ወይም እህቴ ኦርቶዶክስ ክርስቲያን እምነት ተከታይ ከሆንሽ(ክ)እንኩዋን ለአብይ ፆም በሰላም አደረሰን ሰይፍ አድምጣችሁ ከሆነ መጀመሪያ ሲያስተዋዉቅ አቶ ዶክተር ብሎ ነው መድረክ ከቀረቡም በሁዋላ በስነ ስርአት ጠይቆ አንቱ ልበል አንተ ምን አሉ እሳቸው??? ማንም የቲቪም ሆነ የሬዲው ዝግጅት አቅራቢ እሚጠይቀውን ጥያቄ ነው የጠየቀው::እረጅም እድሜና ጤና ለሰይፍ ኦን ኢቢኤስ!!!

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 5 років тому +5

    ስይፉ ፕሮግራምህ የመዝናዝኛ ቢሆንም አንዳንድ ጠቃሚ እውቀትም የሚሰጥ ስለሆነ በምንም መልኩ እኚህን የተከበሩ የቀድሞ ፕሬዝዳንት እስቸው ቢፈቅዱም አንተ ብለህ መጥራት አልነበረብህም:: ለጆሮ ይስቀጥጣል::
    ለታላቅ ተገቢውን አክብሮት መስጠት ተገቢ ነው:: እባክህ ለወደፊት እንዳትደግመው ይህን ስህተት::

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 років тому

    ያሳዝናሉ የሰው ልጅ ዋናው ጤናነው
    ያረብ ጤናስጠን ሁላችንም

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 5 років тому

    wow seifu egezeyabhaer yesthe teru mastawsha new negaso melkam ethiopiawe

  • @merimamustefa9869
    @merimamustefa9869 5 років тому +2

    አላህ ይዘንልህ ዶክተር

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому +1

      merima hasen mustefa
      after all,
      YOU are a kind👏👏👏

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 5 років тому +3

    RIP my former president

  • @user-ch1cq6do1u
    @user-ch1cq6do1u 6 років тому +39

    ውይ ሰይፉ አለም ሰገድ ተስፋዬን አቅርብለን ብንልህ አሻፈረኝ አልክ

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 років тому

      ርስቴ ጂሩዬዋ የግሩም ኢርመያስ አድናቂ kkkkkk

    • @user-ch1cq6do1u
      @user-ch1cq6do1u 6 років тому

      እውነት በጣም ነው ያናደደኝ ስንት አመት ሆነኝ አለም ሰገድን አለም ሰገድን ስለው አሁንማ አስማረረኝ ይሄ መላጣ

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 років тому +1

      ርስቴ ጂሩዬዋ የግሩም ኢርመያስ አድናቂ kkkkkkkመላጣ ሲጠገብ አይቸልም

    • @user-ch1cq6do1u
      @user-ch1cq6do1u 6 років тому

      Mariam Othman ክክክክክክክክክክክክክክክክ እውነትሺን ነው ጥጋቡ አናቱላይ ወቷል

    • @mariamsharjah
      @mariamsharjah 6 років тому

      ርስቴ ጂሩዬዋ የግሩም ኢርመያስ አድናቂ kkkkkk

  • @user-dm1kh2uc3f
    @user-dm1kh2uc3f 5 років тому +1

    ነብስይማር

  • @abebaassya9029
    @abebaassya9029 5 років тому +1

    ነፍስ ይማር ዶ/ር ነጋሶ ......

  • @ironiam2689
    @ironiam2689 6 років тому +1

    የለማ መገርሳ የለውጥ ሂደት የወዳደቁትን እያነሳቸው ነው እድሜና ጤና ለ ዶክተር
    ነጋሶ ጊዳዳ !!!!!

  • @appnejashiapp8899
    @appnejashiapp8899 5 років тому +5

    We lost great man

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      ነጃሺ app Nejashi app
      YOU are very right👏👏👏
      Yes. we lost a HERO!!!!!!...

  • @madesumsung2539
    @madesumsung2539 6 років тому

    ሲገርም እኔ በስም እንጂ ሲያውሩ ስምቻቸው በጭራሽ አላውቅም እናም ዛሬ ግዜ ስጥቼ አዳመጥኳቸው ፈጣሪ እድሜን ይስጣችሁ።

  • @teketelatamo
    @teketelatamo 5 років тому

    ወይ ሰይፉ ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት። ዶር ነጋሶን አንተ ብለህ መጥራትህ በጣም አሳዘነኝ። Dr አንተ በለኝ ቢልህም አንተ ማለት አልነበረብህም ። ነብሶትን በገነት ያኑሮት Dr

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 6 років тому

    big respect

  • @mysamabdikariim5855
    @mysamabdikariim5855 6 років тому

    አቦ ምርጥ ሰው ነህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yorditube9891
    @yorditube9891 5 років тому +1

    😭😭ነብስ ይማር, 😭😭😢😢😢😢😭😭

  • @tikdemlegessa3683
    @tikdemlegessa3683 5 років тому +1

    Melkame sew

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s 6 років тому

    አረ ሴይፉሻሰፉሻ መሰረት መብራቴና አለም ሰገድን ኣቅርብልን የተዋህዶ ልጆች እንኩኣን አዴረሳች ፆሙ የሰላም የፍቅር የመተሳሴብ የበረኬት ይሁንልን

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 6 років тому

      zed zed ነገ እኔ መሰርት ማብራቴን አለም ሰገድን ዘር ከነማዘራቸዉ ነዉ እማቅርብልሽ ። ላች ያልሆነ ድብን ይበል ።

  • @tsagatolosa6016
    @tsagatolosa6016 6 років тому

    ክቡር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ረጅም እድሜ እመኝሎታለው።የሰይፉን በአንቱታ ያለመጥራቱን ጉዳይ በቀናነት ካየነው ችግር የለውም።በርግጥ እሳቸውንም አሥፈቅዶ እና ሥለፈቀዱለትም ሥለሆነ በመልካም ማየቱ ይሻላል።

  • @elsaelsa5837
    @elsaelsa5837 6 років тому +5

    ይገርማል መኪና እንኮ የለውም አይ ዶክተር

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 років тому

    ትልቅ ሠው አቀረብክ እድሜ ይሥጣቹ

  • @user-vw3lk4kd6n
    @user-vw3lk4kd6n 6 років тому +5

    ውይይይ ምንም ሰው የለ ዘመን ተለቋል እዛ ተፋጣችሀል እክክክ ይመስገን በስንት አመተ የመጀመሪያ ኮማች ሆንኩ ዶክተር.. ..well belanal

  • @user-hs2co2us6w
    @user-hs2co2us6w 6 років тому

    ያአሏህ አሏህ ይሽሩህ

  • @gechotourgeho2149
    @gechotourgeho2149 6 років тому

    Dr negaso Respecht fur sie und fur Ihre ferau ,ቆራጥ የኢትዮጵያ ልጅ "መልካም ጤንነት fur beider

  • @kumeeleggesse1760
    @kumeeleggesse1760 5 років тому +1

    Nebsechu yemr geta

  • @armonlove8471
    @armonlove8471 6 років тому

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዶክተር ነጋሶ

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 років тому

    ፈጣሪ ይማሮት አባት

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 5 років тому +2

    ሚስኪን ነጋሶ እግዚአብሔር ነፍሶትን በገነት ያሳርፍልን ከዘረኝነት የጸዱ ሰው ነበሩ😭😭😭

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 6 років тому

    Wy seifu endw tilk yetekeberu ye hezb sw stmeta tezegaju aybalm des blonal enameseginalen D/negaso gidadan bidg blen tekeblenal 👏

  • @TesfayeKekeba
    @TesfayeKekeba 6 років тому

    nice!

  • @onelove4313
    @onelove4313 6 років тому +3

    ሰይፋ ትልቅ ሰዉ ነዉ ያቀረብከዉ። ትልቅ ሁን እስቲ ለደቂቃዎች

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 5 років тому

      One love ከየት ያምጣው ያለመደበትን kkkk

  • @haregmare3223
    @haregmare3223 6 років тому

    seyfsha enamesegnalen

  • @kedirifa4475
    @kedirifa4475 5 років тому

    respect

  • @zerihunketema
    @zerihunketema 6 років тому

    Seyfu betam new yeminakebrek zare telik sew new yastaweskew be ewnet.
    Meresat yelelebet Yeteresa sew...ay yegna hager.

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 6 років тому

    ሰይፍየ የምወድህ የማከብርህ እስኪ መብሬ መንግስቱን አቅርብልን ስንወድህ

  • @hiwetbekele9885
    @hiwetbekele9885 6 років тому +14

    Edme yestot

  • @hanitultulaneng8533
    @hanitultulaneng8533 6 років тому

    Sewdek eko tebarklnge yena zere xeru beruk nek

  • @taybamohamed8108
    @taybamohamed8108 6 років тому

    አላህ ያሽርህ

  • @GIGI-bz1ev
    @GIGI-bz1ev 6 років тому

    ሰይፌ...ጥረትህ የምደነቅ ነው ነገር ግን ..በተለይ እንዲህ እይነት ታላላቅ High profile ያላቸውን ሰዎች ስትጠይቅ ግን በዛው መጠን ጥያቄዎችህ በሳልና አስተማረ ቢሆን ጥሩ ነው ...ጥያቄዎችህ የሆይሆይታ የኮልኮሌ ጥያቄ ባይሆን .... ወይንም እድሉን ለተመልካች ስጥ

  • @YoosanDJarso
    @YoosanDJarso 6 років тому +4

    Wtf you had better call him using his title " Dr" not "ante " and bluh bluh
    Respect# respection he is / was the most important person

  • @wasentutekle1690
    @wasentutekle1690 6 років тому +1

    Egziabeher yemarot

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      ኦርቶዶስ ተዋህዶ Wasentu ነኝ Tekle
      Wow! Humbled heart💗❤💚💜💙💛

  • @user-fd8bb1nw1b
    @user-fd8bb1nw1b 6 років тому +1

    ሰይፉ አናደህኛል እንስራ እኳ ማንጠልጠያ አለው ሌላው ቢቀር በእድሜያቸው እንኳ ሊከበሩ ይገባቸዋል ዝም ብለእ አንቱ ብለህ አትጀምርም

  • @nathanielsolomon8608
    @nathanielsolomon8608 5 років тому +1

    R.I.P 😭😭😭😭😭

  • @asfawcherie8999
    @asfawcherie8999 6 років тому

    አንቱ ብትላቸው ያስከፍልሃል? ወይስ 'አንተ' በማለትህ ደረጃህን ከፍ ያደርገዋል? ስራህ (አዝናኝነታቸውና አስተማሪነታቸው) ብዙ ጊዜ ደስ የሚሉ ሆነው ሳለ አንዳንድ ጊዜ የምታደርጋቸው ነገሮች ግን ያበሳጫሉ. . . በጣም ያበሳጫሉ!

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 6 років тому

    Amen ekuan abro adersen

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 років тому +1

    R.I.P

  • @birqiiintaalaoromtichasany744
    @birqiiintaalaoromtichasany744 6 років тому

    Wowwwwww 💓💝

  • @assefasenbato4449
    @assefasenbato4449 5 років тому +1

    Rest in peace!

  • @yeshiyeethipoiawe4655
    @yeshiyeethipoiawe4655 6 років тому

    Wwoooowwwww betami desi yillali wudi family

  • @AbCd-qy4vz
    @AbCd-qy4vz 5 років тому +1

    rip

  • @belayezegeye5041
    @belayezegeye5041 6 років тому +1

    ሰይፉ ፕሮግራምህን አወደዋለሁ ነገር ግን አንደ ባህላችን ኣንቱ የሚባለዉ ተጠይቆ ኣይደለም መቼም ሰዉ ሲጠየቅ ኣንቱ በለኝ ኣይይል አባክክህን በፕሮግራምህ ላይ ሰዉን በኣክብሮት ማነጋገር ልመድ

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 років тому

    ሠይፍሻ እድሜ ይሥጥህ

  • @abdumohammed6286
    @abdumohammed6286 6 років тому +2

    ሰይፉ ፕሮፌሽናሊዝምነት ይቀርሃል:: ሙያህ በትምህርት እንዳልታገዘ ጥያቄዎችሁ ያሳብቃሉ:: ሰውን በጣም ታሳንሳለህ ፕላስ Ellen Degeneresን ከነ ጥያቄዎቻ ትታያለች

  • @laetitiamalkoun108
    @laetitiamalkoun108 6 років тому

    Wow

  • @memeha1328
    @memeha1328 6 років тому

    😳wow

  • @HLe52
    @HLe52 6 років тому +2

    ሰይፍሻ ለኔ ምርጥ ጋዜጠኛ ነበርክ! ዛሬ ግን ወረድክብኝ! እድሜው ይቅር ግን የአንድ ሀገር ርእሰ ብሄር የነበረ ሰው አንቱ ልበል አንተ ተብሎ በፍጹም አይጠየቅም ነበር! ምነው ሰይፍዬ ጥርስህን የነቀልክበት ሞያም አልነበር?

  • @itsme-wj7zg
    @itsme-wj7zg 6 років тому

    Wey meskin Allah tenawoten yemeleselot abate

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu 6 років тому +1

    እግዚአብሔር ይማርክ.ዋናው.ጤናነው

    • @whatislove7252
      @whatislove7252 5 років тому

      Kool49157 Kool
      wow! Humbled heart💗❤💚💜💙💛