ሀብት ሲያገኝ ጎረቤቴን አግብቶ ትቶኝ ሄደ!Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማ_ወይም_አስተያየት_ካሎት_በo930589758_ይደውሉልን!
    እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
    #Affiliate-Marketing #Cars #Money

КОМЕНТАРІ • 705

  • @queensheba2506
    @queensheba2506 2 роки тому +79

    እግዚአብሄር ለሁሉም የስራውን ይስጠው😭
    እግዚአብሄር የበቀል አምላክ ነው አይዞሽ🙏🏾❤️

  • @zed8788
    @zed8788 2 роки тому +30

    ለጋብቻ የዘገያችሁ ሰወች እንዳይቆጫጭሁ ለበጎ ነው ትክክለኛ ሰው የሚገኘው ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ነውና 🙏🙏🙏🙏🙏አጥብቆ መፀለይ ያስፈልጋል ያኔ ሰላም የሞላበት ዩኑሮ የሰጠናል

    • @jemmatube4741
      @jemmatube4741 2 роки тому +1

      ቆመሽ እንዳትቀሪ

    • @zed8788
      @zed8788 2 роки тому +1

      @@jemmatube4741 እግዚአብሔር ሲጠብቁት የሚቀር ሰው አይደለም ::🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
      በዚሁ የሰርግ ወረቀት ጥሪ አልክልሃለሁ ትንሽ ታገስ 😂😂😂😂🙏🙏 🙏🙏🙏

    • @ethiopiatikidem9326
      @ethiopiatikidem9326 3 місяці тому

      እንደዛ ብለን ያገባነውም እድሚያችን ጨረሰው
      ያው ነው እግዜርንም እየጠየቅን የምንወደውን ብናገባ ያው የመጠውን እንዳመጣጡ መኖር ነው

    • @tidiacom
      @tidiacom 2 місяці тому

      ትክክል እግዚአብሄር የሚጠቅመንን ይስጠን

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +49

    ስም ጠቅሶ ነበር ጉዱን ማፍረጥ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 роки тому +57

    ሀገራችን ላይ በሴቶች የሚፈፀምና
    በወለጋ ያሉ ንፁሀን ጭፉጨፍ ማቆሚያ ቀን ናፈቀኝ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 2 роки тому

      አህቴ እኔም ናፍቆኛል 😭😭😭😭

    • @zemenesimegnew1689
      @zemenesimegnew1689 2 роки тому

      እግዛብሄር ቀኑን ይመልስልን ወንዶች እኮ እንዲህ ናቸው

    • @tameralechsinaga268
      @tameralechsinaga268 2 роки тому

      Ewunet new😭

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 роки тому +66

    አቤቱ ጌታ ሆይ በግፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሚጨፈጨፈውን ሕዝብ አድን የሞቱትን ነፍስ ይማር 🙏🏿😭😭😭😭😭በኛ ክፋት በኛ ኃጢያት ምስኪኑ ተቀጣ😥😥

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 2 роки тому +66

    የኢትዮጵያ ወንዶች ድህነት ነው የሚወድላቸው ሲያገኙ ሁሉን ያምራቸዋል

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 2 роки тому +5

      ትክክል ትንሽ ሲያገኙ ጥጋባቸው አይቻልም

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 роки тому +9

      ወላሂ ትክክል ሲያጡም መከራ ነዉ በአቺ ጡረተኛ ነዉ ሚሆኑት

    • @genetbiru2328
      @genetbiru2328 2 роки тому +1

      Batame tekkele bygejjhu yesalale yelgochhi hyewte mablaset

    • @tibletsealem5225
      @tibletsealem5225 2 роки тому +1

      በትክክል ገልፀሺዋል ።

    • @yeneMB
      @yeneMB 2 роки тому +1

      Bettikikle...be yandadachini bet yalewu yehi newu

  • @yekidyelij9465
    @yekidyelij9465 2 роки тому +80

    አታልቅሺ የኔ እህት የጊዜ ጉዳይ ነው እሱም እሷም የስራቸውን ያገኛሉ ለልጆችሽ አንቺ ታስፈልጊያቸዋለሽ እሱን ሙሉ በሙሉ ከነመፈጠሩ እርሺው ትኩረትሽን ልጆችሽ ላይ አድርጊ ራስሽን ጠብቂ ልጆችሽን ለሱም ሆነ ለማንም አትስጪ በኋላ ይቆጭሻል አይዞሸ ፀልይ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +129

    ኧረ አታልቅሽ እህቴ ኑሮው ለቅሶ ይሁንና ለጊዜው ነው እንጂ ለሌላዋም እንደዚህ ነው የሚያደርጋት

    • @saedaahmed4320
      @saedaahmed4320 2 роки тому +7

      ድፍት ያርገው ጎበዝሁኝ አች

    • @zedzed1137
      @zedzed1137 2 роки тому +6

      በትክክል ወይ ሀብት

    • @honey48757
      @honey48757 2 роки тому +1

      Eko. Aykerilatim Yachim ☝️☝️

    • @sebletsedal668
      @sebletsedal668 2 роки тому +1

      @@saedaahmed4320 አሜን ይድፋው

    • @rozasisi685
      @rozasisi685 2 роки тому +1

      ሰውየው በሽተኛነው ከዛ ከዛም ሴት የሚልከሰከስ ቆሻሻ ነው ቢመለስም ባል አይሆንሽም እህቴ በሰው ኑሮ ውስጥ የምትገቡ ሴቶች ነገ ላቺም ይሄው እጣ ይጠብቅሻል እደውም የባሰ

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 2 роки тому +71

    ወየው የኢትዮጵያ ወንዶች የምድር የሰማዩ አምላክ ይፍረድባች

  • @bizuneshgizawchere3026
    @bizuneshgizawchere3026 2 роки тому +48

    በእንደዚህ አይነት ወንዶች ህይወታችን ልጆቻችንን ባዶ ያደረጉን ሚድያ ያልወጣን ስንት ሴቶች እንዳለን ቤት ይቁጠረው

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 роки тому +15

    ሴቶች ራሳችውን በኢኮኖሚ አሳድጉ ባል ሲያገባ እናንተም አግቡ ለምን ታለቅሳላችው ልጆች የሁሉቱም አላፊነት ነው ሁሉም የራሱን ደሰታ የሚያሳድደው

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 2 роки тому +1

      ልክ ነው ገንዘብ ነው ዘመድ ግን ሴት ልጆች ሲኖራቸው ልጀ ስለምትንከባከብ ስራ አትሰራም ያኔ ነው ችግሩ

    • @abduenini
      @abduenini Рік тому

      ​@@ዘመን-ጀ6ቐexactly

  • @dagmaitgizawi6295
    @dagmaitgizawi6295 2 роки тому +29

    አረ ተው የሰው ባል የሰው ሚስት የምትነጥቁ ነገ እናተም ትነጠቃላችሁ እመቤቴ ምስክሬ ናት እናም እህቴ ጠንካራ ሁኝ ከዞ ሌላው ለፈጣሪ ተይው

    • @sayetsayet4637
      @sayetsayet4637 2 роки тому

      Ewnet maryemn balem gorabete ageba ene gen ♥ be sigdet enoralewu be egziabher bicha tesfa adergalewu 😢😢😢

    • @radiyamohammad2530
      @radiyamohammad2530 2 роки тому +1

      @@sayetsayet4637 Abshiri yane qonjo

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 2 роки тому +32

    ወንዶች ቶሎ ሚሞቱት ለዚህ ነው😭😭😭😭

    • @radiyamohammad2530
      @radiyamohammad2530 2 роки тому

      😆😆😆😆

    • @aishanuri2750
      @aishanuri2750 2 роки тому +1

      እውነት ነው ብዙን ግዜ ሴቶች እያሉ ወንዶች ነው የሚሞቱት

    • @hayatedemsie3671
      @hayatedemsie3671 2 роки тому

      ሀሀሀሀ

    • @yilem1073
      @yilem1073 2 роки тому +1

      ከነገሩ ጋር ምንም አያገናኘውም ስንተኛ ክፍል ነው ያቆምሽው 🤐🤐

    • @selamalebisho9068
      @selamalebisho9068 10 місяців тому

      እሱን ትላለህ የበሽታ አይነት ሚሸከሙት እሳ ለሚስት መከራ

  • @nejatliben6293
    @nejatliben6293 2 роки тому +57

    ምን አይነት ገገማ ነው አንቺ እህቴ በርቺ ለልጆችሽ ኑሪላቸው

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 роки тому +1

      በጣም ከ ገገማ አልፎ ይሄ ደደብ ነው እንጂ

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 2 роки тому +22

    ሴትዮ፡ውሸቱን፡ነው፡አንቺንም፡ልጆቹንም፡አይፈልግም፡ወደ፡ህግ፡ከሴትዮ፡ጋር፡ምንም፡አይነት፡ግንኙነት፡አያስፈልግሽም፡ወደ፡ህግ፡በፍጥነት፡ሃብቱን፡የመካፈል፡መብት፡አለሽ፡በህግ፡መሰረት።

    • @salmeamera5402
      @salmeamera5402 2 роки тому +3

      ባለስልጣን ነው አለች የትኛው ህግ ጋ ትሒድ

    • @bizuhaile2816
      @bizuhaile2816 2 роки тому +1

      ባለ፡ስልጣን፡ስለሆነ፡ፍች፡አይፈቅዱላትም?ሌላው፡ቢቀር፡መላቀቅ፡አለበት፡ልጆቹን፡አልረዳም፡ካለ፡በህግ፡አሳውቃ፡ከአካባቢው፡መራቅ፡አለባት።

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 роки тому +14

    አለምሰገድ ምወድክ ጋዜጠኛ ጠፋክ እኮ 🤔እንኳን በሠላም መጣክ።እስክ ልስማ 👂👂👂👂👂👂መቸም ጆሮአችን ጥሩ ነገር መስማት ትቷል

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +16

    ከአንች በፊት ሴት በድሎ አገባሽው ከዛ አንችንም በደለሽ አሁን ደሞ የአሁኗን ይበድላል ውይይት ወዶች ቱ ወንዶች ባይገባስ

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 2 роки тому

      ትክክል

    • @Dallol253
      @Dallol253 2 роки тому +3

      ሰለጠንኩ ባይ ሰገጤ መሆነ አለበት::በጣም የሚገረመው ግን በዚህ ዘመን ቁጭ ብላ የምትመታ ሴት መኖሯ ነዉ::

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 2 роки тому +1

      @@Dallol253 ልጅ ይዞ በተወደደ ኑሮ ምን መሄጃ አለ ብለሽ ነው
      አላህ የተባረከውን ይስጠን እንጂ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ

    ሴቶች በመጀመሪያ እራሳችሁን ጠብቁ ሲቀጥል በኢኮኖሚ ትንሽም ብትሆን እራሳችሁን ቻሉ

  • @mishentertainment4242
    @mishentertainment4242 2 роки тому +23

    የኔ እናት አይዞሽ!
    እህቶቼ ሆይ እባካችሁ የራሳችሁ የሆነ ነገር ሳይኖራችሁ ትዳር አትያዙ!

    • @zemenesimegnew1689
      @zemenesimegnew1689 2 роки тому

      ትክክል ነሽ እህቴ የብዙሀኑ ስህተት አንድ እና አንድ እሱ ነው የኔም የገጠመኝ

    • @GuiiYuioo-d2w
      @GuiiYuioo-d2w 9 місяців тому +1

      👍👍👍 bravoooooo alykkk

  • @ብርሃንሶዶዋ
    @ብርሃንሶዶዋ 2 роки тому +27

    እናቱ የተገፋሽ አንቺ ነሽ ይሄ እርኩስ ከኔ ባለቤት ጋር በደብ ነው የሚያመሳስላቸው
    የምታምኚው እምነት ሄደሽ አልቅሰሽ ለፈጣሪ ስጪው አይቆይም በእንብርክኩ ነው ሚመጣው ያኔ እረገጪው ከራሴ ህይወት ከገጠመኝ ነው የምመክርሽ ዛሬ እኔ ሰው ሆኜ እሱ መቅኖ አቶ እየኖረ ነው ፈጣሪ ከተበዳይ ጎን ነው አይዞሽ አታልቅሺ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 роки тому +4

      እኔም ትንሽ ልንገርሽ የልጅነት የምለው ፍቅረኛዬ አብረን አንድ ቤት እየኖርን በድህነት በሚያስቀና ፍቅር እኔን እቤት አስቀምጦ ፊልድ ነኝ እያለ እያደረ ይመጣ ጀመር ስደውል ሰበባ ሰበብ እየነገረኝ በሰላም ናልኝ እያልኩ ስጠብቅ አንዲት ዲያስፖራ ይዞ አዋሳ ላንጋኖ እያለ ነበር ለካ ታሪኩ ብዙ ነው ሳይውል ሳያድር ነገሩን ለራሴው የገዛ ጓደኛዬ ነገረቺኝ የሚገርመው ወሳጇም እራሷ ጓደኛዬ ናት 2 ሰው አጣው ይሄም ይሁን ብዬ ወድቆ እያለቀሰ ሲለምነኝ ይቅርታ አደረኩለት ደሞ ሌላ ጎደኛ ቤተሰቤ የሆነችውን እዛው አልጋዬ ላይ ይዞ አድሯል ይሄንን ሰው በድጋሚ ይቅርታ አደረኩለት ወደ አረብ አገር ሄደ እኔ ቀረው እግዚአብሔር ለኔ ሌላ አገር እንድሄድ ሰው አመጣልኝ ከዛ ድል ባለ ሰርግ አግብቼ ከሀገሬ ወጣው ያ የለመደ አንዷን ምስኪን እዛው አስረግዞ አሶርጂ ብሎ በድብቅ ወደ ኢትዮጵያ ሲልካት 6 ወር አልፎታል አይቻልም ተብላ መንታ ነበሩ አንዱን በሰላም ተገላገለች አንዱ ጠፋባት የወንድ ታሪክ ስሰማ ይሄን ሰወሸ ጥይት ባርከፈክፍበት አይቆጨኝም አሁን ደሞ የስንቱን ሴት ሂወት ያበላሽ ይሆን 13 አመት ተሰዶ 0 ሳንቲም የለውም ግፋ ግፍ አይደለም እግዚአብሔር ይይለት

    • @belayneshkegne1655
      @belayneshkegne1655 2 роки тому

      ባንድ ገም ባል ሁሉ ይወቅሳል እራሳቺትን ካሎቻልን ክባድ ነወ ወድልጀ ወሻታም ነወ

    • @fedilafedila5352
      @fedilafedila5352 2 роки тому

      Yes

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 2 роки тому +9

    የኔ ቆንጆ አንቺም የሰው ባል ካንቺ ጋር ከተገናኘ
    በኧላስ ቢሆን የመጀመሪያ ሚስቱን የፈታው
    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ሰውየው
    ሴት መቀያየር ልማዱ ነው የአሁኗም ትሰፈራለች

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ 2 роки тому +16

    አቤት የግፍ ጥግ
    መጨረሻው አያምርም
    የሰው ትዳርና ባል የምትቀሙ ሴቶች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 2 роки тому +14

    አንቺ ጤና ሁኝ እንጂ እግዚአብሔር የእጃቸውን ይሰጣቸዋል በአይንሽ ታይለሽ !!

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 Рік тому +3

    እህቶች እባካችሁ እትጃጃሉ እትቀደሙ ነቃ ነቃ በሉ

  • @ef6079
    @ef6079 2 роки тому +19

    ገላገለሽ ከእንዲ አይንነቱ ወፈፌ ጋር ከመኖር አታልቅሺ ልጆችሽን በክብር አሳድጊ እሱም ይጠብቀዋል ግፉ

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    አቤት የሴት ፈተና ኡፍፍፍፍፍፍ ግን ለምን አይዞሽ አታልቅሸ እህቴ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ😭😭💔💔💔💔🙏

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 2 роки тому +33

    አለምሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛ የእርቅ ማዕድ ላይ ጠፈተኸላል

    • @alemsegedtadesse7337
      @alemsegedtadesse7337 2 роки тому +8

      አመሠግናለሁ ማክሰኞ ከ7-9 እና ሀሙስ ከ9-11 አለሁ።

    • @semutimohammed
      @semutimohammed 2 роки тому +1

      @@alemsegedtadesse7337 እሺ አለምዬ በርታ 👍

    • @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
      @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ 2 роки тому

      ​@@alemsegedtadesse7337 አለምየ እረቅ ማእድ ላይ በባለ ትዳረ ላይ ተደረበዉ ገብተዉ ባለ ትዳረነዉ ግን እኔም አፈቅረዋለሁ የሚሉ ሴቶችን ሀሳባቸዉን ስትቃወም ታስቀኛለህ የሰዉ ባል እወደዋለሁ ማለት አይከብድም ስትል😅😅

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 2 роки тому +8

    ወንዶች ሀብታም ሲሆኑ ሌላ ያገባሉ ሴቶች ሀብታም ሲሆኑ ወንድ አይፈልጉም ራሳቸውን ተደሰተው የሚሞቱት

  • @yohansetsegaye7651
    @yohansetsegaye7651 2 роки тому +18

    ኦ ጌታ ሆይ የምጠፋበት ከሆነ ገንዘብ አትስጠኝ!

  • @saudisaudi7467
    @saudisaudi7467 2 роки тому +23

    አይቅናውወላሂ ከባድነው የምር

  • @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ
    @ኢሌኒሀይለጊወርጊስ 2 роки тому +26

    ድግምት አድርጋበት ነው ያገባችሁ ሁሉንም እሽ እንዲላት በሴጣን መንገድ ነው የቀመችሽ ለማንኛውም አንች ፀበል ሂጂ ተጠመቂ ወደ እግዚአብሔር ቅረቢ የአብዛኛው ትዳር የፈረሰው በዚህ መልኩነው የቅናት መንፈስ እግዚአብሔር ሁሉን ታሸንፊያለሽ

    • @አጸደማርያም
      @አጸደማርያም 2 роки тому +3

      በጣም ትክክል ብለሻል የስው ቤተስብ እና ባል በመተት የሚበትን በዝተዋል ሁሉም የዘራውን ያጭዳል ግን አንቺ እስከ ልጆችሽ በፆም በፀሎት እና በጸበል ታከሙ እግዛብሄ ጥሎ አይጥልሽም እህት::

    • @mangiaresano6109
      @mangiaresano6109 2 роки тому

      ትክክል ብለሻል እህቴ የሰዉ ትዳር የሚበትኑት ምንም የተለየ ነገር ኖሯቸዉ ሳይሆን በመተት ነው ባሁን ጊዜ በጣም ከባድ ነው ትዳር ; ብቻ የሰዉ ትዳር የምታበላሹ ይቆያል እንጂ የጃችሁን ታገኛላችሁ።

    • @ዘመን-ጀ6ቐ
      @ዘመን-ጀ6ቐ 2 роки тому

      በዚች ትከሻ እድል ነው ሀብት ያገኘው ሀብቱ ይጠፍል ይችን የማይፈታት ለዚ ነው ጠልቿት ግን ቤት እንድትቀመጥ ይፈልጋል ሌላ ሴት ሲያገባ እንደሚያጣ ያውቃል ድግምት ቢኖርም ባይኖርም እንደዚ ነው ይችም ሴት ይሄንን ታውቃለች ብዬ ነው የምገምተው ዛሬ ወንዶቹ ስራቸው ይሄ ነው አስጠንቁሎ ነው የሚያገቡት ሴቶች ፈዘዎል አልገባቸውም

    • @mominamomi2726
      @mominamomi2726 10 місяців тому

      ​@@ዘመን-ጀ6ቐትክክል እኔ ጎረቤት እደዚህ ተፈጥሯል የልጁ እናት ትከሻ ስላላት አስቀምጧት ሌላ ሚስት አገባ ከሄደች ሀብትህ ይጠፋል ተብሎ

  • @abebechdisasa7630
    @abebechdisasa7630 2 роки тому +5

    አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ይሄ ባል ሳይሆን ነበልባል ነው እኔ በበኩሌ ወንድ ልጅ ከውሻ ለይቼ አላይም ሁሉም ባይሆኑ እንኳ እግዚአብሔ ይፈርድበታል

  • @firehiwotseblegiorgis301
    @firehiwotseblegiorgis301 2 роки тому +5

    ባለታሪኳ የደረሰባትን ግፍ ለማሰማት ቀርባ እኔን ያስደመመኝ ሳይታወቃት ሳታስብበት ባለስልጣን ከሆነ በኋላ ይህ መከረኛ የኢትዮጵያህዝብ እየተዘረፈ እየተቦጠቦጠ ሀብት እንዳካበቱ የህዝቡምላሽም እውነታውን ልቦናው እያወቀ የቁምሞቱን ውርደቱን በፀጋ ተቀብሎ እያጣጣመ ተገዢ ሆኖ መቀጠልን ምርጫው በማድረጉ አሸማቀቀኝ ።
    ወይአለምሰገድ ንብረቱ ባንቺስም ከሆነ እንዴት ያላንቺ እውቅና ሊሸጥ ቻለ አልክ ?????!!!!!
    ሰውየው አኮ ባለጊዜ ሹመኛ ነው አይደለም ቁሳቁስ ንብረት የሰውንልጅ በገዛ ሀገሩ ምንአይነት ግፍ ሰቆቃ ውርደትን አየጋቱት እንደሆነ የአደባባይ ሚስጥር ነው ።
    እውነት አለሽ አሚታለበው የኢትዮጵያ ህዝብ እያለ እንዴት ሆኖ የገንዘብ ችግር ይገጥመዋል ????????????????

    • @muntihabeshaethiopianfooda2859
      @muntihabeshaethiopianfooda2859 2 роки тому

      ባለ ሀብት አለች እንጂ ባለ ስልጣን ነው አለች እንዴ ?? አልገባኝም

    • @firehiwotseblegiorgis301
      @firehiwotseblegiorgis301 2 роки тому

      @@muntihabeshaethiopianfooda2859ቃለምልልሱን በድጋሚ ያደምጡት ዘንድ በትህትና ጠየኩ !

    • @bezalema6472
      @bezalema6472 2 роки тому

      @@muntihabeshaethiopianfooda2859 aw bale sltan hone blalech

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 роки тому +8

    ተይው እህቴ አታልቅሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ የሰው ልጅ ስልጣን የለውም አብሽሪ ስልጣን የአላህ ብቻነው ትንሽ ቆይቶ እሱም ያለቅሳል

  • @helenhabshawit6089
    @helenhabshawit6089 2 роки тому +37

    ይገርማል ከተጋባቹህ ሰባት አመት ስልጣን ከያዘ ቅርብ ግዜ ነው እንዴት ነው እሄን ያክል ንብረት ባንዴ ቤት መኪና አይ እች ሀገር

    • @Barchitube6807
      @Barchitube6807 2 роки тому +13

      የሀገርን ንብረት የምስኪኑን ንብረት ዘርፈው እኮነው እድህ በህዝብ እንባ ቤት የሚገነቡት 😥😥😥😥😥

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 2 роки тому +4

      all. this. money. come. from. we're. ??? a. lots of money.

    • @ST-of3rg
      @ST-of3rg 2 роки тому +3

      Eyezerfu aydel hagirachin hizebachin yechirsut

    • @zedzed1137
      @zedzed1137 2 роки тому +5

      ጁንታው እንኮን 7 አመት በአንድ አመት ከዚህ የበለጠ ይካብታሉ

    • @ትዝየቢኒ58
      @ትዝየቢኒ58 2 роки тому +2

      ወሸታም ነቸ ተያት

  • @fafyyoutubefafyyoutube8389
    @fafyyoutubefafyyoutube8389 Рік тому +1

    ቆይ ግን ያልገባኝ ነገር ምን ቢሰራ ነው እደዚህ በአጭር አመታት ይሄን ሁሉ ንብረት በ8 በ9 አመት ውስጥ ያፈራው

  • @eyerusalemmaruta2689
    @eyerusalemmaruta2689 2 роки тому +7

    አይ ይላል ያገር ሰው እንደዚህ አይነት ሰው ነው ለቤተሰቡ ያሎነ ስልጣን ይዞ ምን እንደሚያደርግ አስቦት በጣም ያሳዝናል እንደነዚ አይነት ነው አገራችንን ያበላሹት እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ለሁሉም ቀን አለው አይዞሽ አንቺ በርቺ ለልጆችሽ ስትል በተለይ አንቺ መኖር አለብሽ በናትሽ ልጆችሽን ለባል እንጅራ አትስጫቸው።

  • @muluneshalemayehu3678
    @muluneshalemayehu3678 2 роки тому +1

    አይ ቅናሽ አንተ ከሀዲ አንችንም ነገ ጥሎሽ ይሄዳል ሁለታችሁን አይቅናችሁ አረመኔ

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Рік тому +1

    ሠውየው በጣም ብልጥ ነው መኪና ለሷ ገዝቶ እሱ ውክልና ሌባ እሱን ብሎ ባለስልጣን

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому +11

    አይ ያበሻ ወዶች እቃችሁ ይቆረጥ አቦ 😢

    • @hewifkr5988
      @hewifkr5988 2 роки тому

      😂😂😂😂😂😂 ምን ይቆረጥ

    • @AdAd-fh4qe
      @AdAd-fh4qe 2 роки тому

      😳😳😂😂

  • @ktube8920
    @ktube8920 2 роки тому +4

    ሴት ልጅ የአካሌ ክፋይ ነች ያስቀየማት አስቀይሞኛል ብለው ነበር ረሱል ሰ አ ወ የሴትን ሀቋን የተናገሩላት ኧረ ተው ወንዶች ወንጀል ከመስራታቹ በፊት ወደ ሀይማኖታቹ ተመለሱ ተው ተው ሴትን አታስለቅሱ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 роки тому +7

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም🌹 ከነሱ መካከልያድርገን🌹ፕሮፋይሌን ተጫኑ

  • @ያረብይቅርበለኝ
    @ያረብይቅርበለኝ 2 роки тому +10

    ኧረ ፍትህለወለጋ ንፁሀን ያኢላሂ

    • @frnussteferi607
      @frnussteferi607 2 роки тому +1

      welega bicha new sew yemimot yalew , alah yefeterow ftur leyteh gidel new .alah yerasu sira ena fird alew firdun qelal yarglish.

  • @geniigenni3262
    @geniigenni3262 2 роки тому +4

    አሁን ለይ ስለኢትዮጲያ ባሎች የሚሰማው ጉዳይ በጣም ልብ ይሰብራል ግን ለምን ይህ ሁሉ በደል ትዳር ከልፈለጋችሁ ቀድሞውኑ አታግቦ ከአገባችሁ በስረአት ኑሮ

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 роки тому +5

    እቤትሽ ካልመጡ እዛዉ ይሂድ አንች ከቤትሽ እንዳወጪ ልጆችሽን የምታሳድጊበት ስራ ስሪ

  • @tigistnigatu8585
    @tigistnigatu8585 2 роки тому +10

    ባለ ሀብተነኝ የሚለው መንሱር ነው መሠለኝ 🤭🤔

  • @areefali699
    @areefali699 2 роки тому +6

    የኔ እናት አፈር ልብላ አይዞሽ እመብርሃን እንባሽን ታብሳለች አይዞሽ እርግጠኛ ነኝ ይሄ ሰው ወዶ አይደለም ተውሎበት ነው

  • @Sarasara-tf7rs
    @Sarasara-tf7rs 2 роки тому +6

    አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይፈርዳል አምላክ የፈጠረውን አይረሳም ምስኪን ሁሉም ያልፋል ገንዘብም የጠዋት ጤዛ ነው

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ

    አቤት ወንድ የስንቶቻችን ልብ ሰበራችሁ እውነት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ እኔም ብቻየን ልጅ እያሳደኩ ነው ያውም በስደት የሚገርሙኝ ሳታውቅ,የተታለለች ሴትስ መቸም ግን ሚስት እያለው እያወቀች የምታገባው ሴት ጤነኛ አይደለችም እውነት

  • @suminbaki
    @suminbaki 2 роки тому +5

    እደነዚህ ባለ ስልጣን ተበዬዎች ናቸው አገርን የሚያምሱት ለቤተሰብ ክበር የላቸው አገርን የሚያህል ነገር እንመራለን የሚሉት ባለቤቱን ልጆቹን በስልጣኑ ተመክቶ ይህ ሁሉ በደል ,አንቺ ግን ትግስትሽ ይገርማል

    • @Mimimimi-tq8cz
      @Mimimimi-tq8cz 2 роки тому +2

      በትክክል ግን ድግምቱ ሠላም ጤና አይሰጣቸውም

  • @Maryg05
    @Maryg05 2 роки тому +3

    ጋለሞታዎች ገንዘቡን አሰጨርሰውት ነውምድረ መተተኘ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው አሰጠንቁላበት ነው ይቺ ውሻ አንቺ ለ ልጆችሰ ኑሪ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +4

    አረ አታልቅሺ ለሱ ይለቀስለት ለጊዜው እንጂ እሷንስ ጥሏት ጥሏት መሄዱ የማይቀር ጉዳይ ነው እንዴት ግን የሰው ባል ይቀማል የሰውን ትዳር ማፍረስ ሀጥያት ነው እግዜብሔር ይፍረድባቸው

  • @zerituterefe7574
    @zerituterefe7574 2 роки тому +6

    ኢትዮጵያ ውስጥ ወንዶች ብቻ ሳይሆኑ ሴቶችም ጭምር ናቸዉ ሴቶችን እየጎዱ ያሉ። ከባለ ትዳር ወንድ ጋር እየሆናችሁ እህቶቻችሁን የምታስለቅሱ ሴቶች ልቦና ይስጣችሁ። ቤቱን ትቶ ወደ አንች ሲመጣ የተፈላጊነት ስሜት ተሰምቶሽ የተደሰትሽ ከሆነ እህቴ ተሳስተሻል ምንም የማያውቁ ህፃናትን ህይወት ሲኦል ስታደርጊ ላንችም ነፍስ ሲኦል እንዳለ አስቢ ።

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 2 роки тому +19

    አታልቅሽ ይሂድ ቤቱን ከተወልሽ ልጆሽን አሳድጊ ሀላስ!
    ባለሀብት ከሆነ ስሙን ጥሪው ይጋለጥ

  • @mesfinmesfinmesfin1390
    @mesfinmesfinmesfin1390 2 роки тому +7

    አይዞሽ እህቴ ፈርዱን ለጌታ ሰጪ የዘራችውን ታጭዳለች

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому +4

    አለምዬ ግን ጂም ብትጀምር ውፍረት ለጤና ጥሩ እዳልሆነ ይገባካል ስራክ ረጅም ሰአት ስለሚያስቀምጥ ፕሊስ ትኩረት ለራስ

  • @woinshetayalew1694
    @woinshetayalew1694 2 роки тому +4

    ወንድ ልጅ እጁን ካነሳብሽ ላቺ እንደማይሆሽ ማወቅ አለብን እኛ ሴቶች በራሳችን መቆም አለብን የዎንዶች መጫወቻ እስከመቼ እንሆናለን። እግዚአብሔር ይፈርዳል።

  • @ef6079
    @ef6079 2 роки тому +2

    ጉዋደኛን ማመን በትዳርውስጥ ኪሳራ ነው ሴቶችዬ ጠንቀቅ ወንዶች በበሽታ መማቀቅ ይሁን ዘመናችው በሴቴች የቀለዳችው ሁሉ አይዞሽ

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому +3

    የሴት ልጅ ፈተና ባጣም ካባድ ነው

  • @ለበጎነዉስደተኘዋ
    @ለበጎነዉስደተኘዋ 2 роки тому +9

    እዉነት ይቆያል እንጅ አይቀርም አይዞሽ እህት በርቺ ፍርድ ይሰጠዉ የሰማይ አምላክ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 роки тому +3

    ከሰሽ መካፈል ትችያለሽ አትፍሪዉ ስለምንፈራነዉ መጫወቻ የሚያረጉን ለምን ይደበድብሻል ሆሆሆ አትደበድቢዉም ይሔ ዱርዬ እግዚአብሔር ይይለት ለልጆቹ እንዴት አያዝንም አረመኔ

  • @ወንጌልወንጌል
    @ወንጌልወንጌል 2 роки тому +2

    የሚገርመው ዛሬም ኢትዮጲያ ምን ያህል እየተዘረፈች እንዳለች በግልፆ ቁልጭ አድርጎ አይተናል 👌👌👌👌👌👌👌ሌላው ይቺ ሶስተኛው ሴትም የእጇን። ታገኛታለች

  • @barkotbarkot8945
    @barkotbarkot8945 2 роки тому +2

    እንደዚህ ያሉ ወንዶች እመኚኝ ወይ አልጋ ላይወድቆ ለ ማስታመም ሰውእንክዋን ይናፍቀዋል ወይ ክስር ብሎ እብገቱን ደፍቶ ይንከራተታል ይህንን ዝም ብለሽ ተመልከቺ እግዝያብሔር እመኚኝ የበቀል አምላክ ነው መጨረሻው በጭራሽ አያምርም ትድር መፍታት መቀያየር የለመደ ወንድ መቼም ሰው አይሆንም እህቴ

  • @yordiawra9175
    @yordiawra9175 2 роки тому +1

    Ayzosh Yena konjo egezaber kanachi gar naw

  • @ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ
    @ሶፊወለየዋ-ዸ9ጠ 2 роки тому +9

    አቤት የኛ ሴቶች ስቃይ

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому +4

    አይዞሽ እህቴ አታልቅሽ እራሱ ያልቅስ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ለእሷም የሰው ትዳር አፍርሳለችና የእሷንም ትዳር ፈርሶ ያሳይሻል እሽ ትንሽ ቀን ጠብቂ

  • @meseretayalew30
    @meseretayalew30 Рік тому

    እህቴዎ ፡ በእብደታችን ፡ ሰአት ፡ እኛሴቶች ፡ መልአክ ፡ እስኪመስሉን ፡ ድረስ ፡ በጠፋ ፡ ልብ ፡ አብረን ፡ ተኮራምተን ፡ ቅዘናቸውን ፡ ከጠረግን ፡ በኋላ ፡ እቃ ፡ አርገውን ፡ ቁጭ ፡ ነው። አሁን ፡ ላለችዎ ፡ ወዮ ላት ፡ ዘው ፡ ብለን ፡ እንገባና ፡ ልጆች ፡ ከመጡ ፡ በኋ ፡ ማንነታቸው ፡ ፍንትው ፡ ብሎ ፡ ይታየንና ፡ ወይኔ ፡ ምናባቴን ፡ ልሁን ፡ እያልን ፡ መትከንከን። ልምከርሽ ፡ እህቴ ፡ እግዚአብሔር ፡ ይርዳሽ ፡ ተመልሰሽ ፡ እንዲች ፡ ብለሽ ፡ እንዳትመልሺው ፡ ሴቶች ፡ መብት ፡ ሄደሽ ፡ ኑሮሽን ፡ ለማስተካከል ፡ ሞክሪ። ተይው........እኔ ፡ ብሆን......የራሴን ፡ ኑሮ ፡ እቀጥላለሁ ፡ ይኸው ፡ ነው።

  • @astretilye3612
    @astretilye3612 Рік тому

    ያችሰከፍ ቤተሰቦችሺን የማያከብርቦል ባናቱ ይተከል ላውም እናቴንሳላይ ጥፍቱ ያንችነው ምክንያቱም ቤተሰቦችሺን የማያከበርባልአግብተሺ

  • @tigisttegod8602
    @tigisttegod8602 2 роки тому +3

    ፈጣሪ የልቡን ይስጠዉ አቤት ግፍ የሴት ልጅ ጥቃት ይብቃ በተለይ ሴቶች የሰዉ ትዳር አታፍርሱ

  • @sefinameka7756
    @sefinameka7756 2 роки тому +15

    አይዞሽ አላህ የእጁ ይሰጠዋል ብቻ በዳይ አትሁኚ የሰው ትዳር የምትበጠብጡ ወንዶችና ሴቶች አላህ ያንሳቹው

    • @FoziaMuzeyen
      @FoziaMuzeyen 4 місяці тому

      ወላሂ አላህ ያዋርዳቸው ወንዶች በጣም ከፍተዋል የሰው ትዳር የሚያበላሹ ሴቶችንም የእጃቸውን ይስጣቸው

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 роки тому +8

    የኢትዮጵያ ወንዶች ልብ ግዙ ተው😢

  • @ሰማዕቷእናቴ
    @ሰማዕቷእናቴ 2 роки тому +15

    መንሱር ነው ብየ ጠረጠርኩ ሰዎች 🙆ግን እምዬ ሀገሬ ይብላኝልሽ እዴት በዚች አጭር ጊዜ ተለወጠ የሚስኪኑ ግብር ለካድሬ ኡፍፍ💔😭

  • @hiwotaynalem353
    @hiwotaynalem353 2 роки тому +1

    መንሱር ነው??

  • @bezadamtew8475
    @bezadamtew8475 2 роки тому +2

    ፈጣሪይ ይመስገን ከፍቅርም ከትዳርም ነፃ ነኝ አስብ ነበር በቃ አልፈልግም ሆይይ አይዞሽ እናቴ ከፈጣሪ ያገኘዋል ታገኘዋለች ነገ የአንቺ እጣ ፋንታ እሷም ትቀበለዋለች ተረዋን ትጠብቅ ፍርድ ከፈጣሪ ይስጣቸው

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 2 роки тому +1

    ሠውዬው ፀበል ያስፈልገዋል ዝሙተኛ ነው ሴት የሚቀያይረው አንቺ ጠንካራ ሁኚ ለልጆችሽ ታስፈልጊያለሽ እሷም ነገ ጥሏት እንደማይሄድ በምን እርግጠኛ ነች ባንቺ የምትስቀው ደግሞ አትፍሪው ሲመታሽ አትመቺለት አሻንጉሊቱ አይደለሽም አናቱን በይው አይዞን እማ መገፋትሽ ለበጎ ነው ፈጣሪ አለ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 2 роки тому +2

    ይቅርታ አድርጉልኝ እኔ ሚስቱን የፈታ የወለደ ወንድ ማግባት አደለም ማሰብ አልፈልግም ዘልዛላ ሲያስጠላ ይሄ

  • @ramla567
    @ramla567 2 роки тому +1

    እንድህ እስከሚያረግሽ ምንህነሻ አርፈችም የሱንብረት ጥንቅልብሎይቅር ከራሽሽአይበልጥም ለምን እሱአግብቴአንች ምንአስቀመጥሽ

  • @demirewabeta3480
    @demirewabeta3480 6 місяців тому

    በሰው ህይወት ዉስጥ ገንዘብ እና ስልጣን በሚመጡ ጊዜ በጥንቃቄ ካልያዝናቸው ምን ያህል የሰው ህይወት እንደሚያበላሽ ያመለክታል። በዚህ ትዳር ወስጥ ሁለት ገጽታዎች አሉት (1) ሀብትና ስልጣን ሳይኖር (2ተኛው ገንዘብና ስልጣን ከመጣ በሗላ ያለውን የሰው ልጅ ባህሪን ያየንበት ነው ። እግዚአብሔር ለተገፉት ለተበደሉት ሁሉ ቅን ፈራጅና ዳኛ ነው።

  • @mengistug
    @mengistug Рік тому

    እረ ጉድ እህቶቼ አበዳችሁ እንዴ? ምን ማለት ነው አባትና እናቶቻችን ይቅጡን እንጂ እንዴት በባል እጅ ያውም በያለበት እየተልከስከስ እየመጣ እንደብደብ?
    እራስሽን ጠብቂ መልካም መንገድ ያድርግለት የወደደና ያበደ አንድ ነውና ፍቅሩን ሲጨርስ እሷንም ይተዋትና ሌላ ጋ እንደልማዱ ይሄዳል ::
    ለሁሉም ጥፍቱ የእህቶች ነው መልከስከስ የትም መንቦጫረቅ የለመደ ወንድም ሆነ ሴት እንደቀድሞው ይመለሳል ማለት ዘበት ነው::
    ለሁሉም በውድ አይደለም በህግ መብትሽን አስከብረሽ ከሱ ተለያይተሽ ልጆችሽን አሳድጊ እንጂ እንደ እስረኛ ከስውም ከቤተስብም ተለይተሽ እስከ መቼ?
    ከተጫወተብሽ በላይ እየገደለሽ ነው::
    አታልቅሽ ጠንክሪ ህግ ይገላግልሻል: ከዚህ በላይ ግን ተመልሶ ቢመጣም እንኳን ዳግመኛ መጫወቻ እንዲያደርግሽ አትፍቀጅለት በቃ ለማለት ጠንካራ ሁኝ
    እግዚሐብሔር ይጠብቅሽ::

  • @elizabethtasew8431
    @elizabethtasew8431 Рік тому

    የኔ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ባለቤትሽ በስልጣኑ ተመክቶ የህዝብ ገንዘብ ዘርፍ ጥጋብ የሚያደርገውን ስለአሳጣው አለም በቁጥጥሩ ስር ስለመሰለው ነው መቸስ በዘጠኝ አመት ከየትም የመጣ ንብረት አይደለም መኪኖች ቤቶች ሚስቶች ተብሎ ሚወራው እንኳን አገርና ህዝብ ዘርፍ የጠገበን ጥጋበኛ ሰርቶም ለፍቶም ቢጠግብ እግዚአብሔር በእግርሽ ስር ያውለዋል ለእግዚአብሔር ስጭው ፈተናሽን።

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 Рік тому

    መጀመሪያ እኮ እኛሴቶች ወንዶችንከልባችን። ስለምናምናቸው እኮ ነው ደግሞ ብዙዎቻችን በራሳችን አንተማመንም ሁልጊዜ በኢኮኖሚ የወንዶች ጥገኛ ነን የእኔ እምለው የራሳቼን የሆነሥራ ሊኖረን ይገባል ባንክ። ስንከፍት በጋራ አናደርግም በዝርዘዝር ያለንን የጋራሀብት አንመዘግብም እኔ በሕይወትዘመኔ ባለቤቴን 60ፐርሰንት ብቻነው እማምነው ሆኖም ብዙጎደሎዎችአሉት ይሂድ አትለማመጭው አንችጠንከር በይ ዓለም በሱ እጅ አይደለችም
    በሕግንብረትሽን ተካፍለሽ ፍችው እራስሽን ካላስከበርሽ ገና የይጫወትብሻል ባለሥልጣን
    ቢሆን ባለሥልጣን ሆኖ ነጋዴ አለ።

  • @woine123
    @woine123 Рік тому

    በሙስሊም ደምብ ከአንድ በላይ ማግባት ስለሚችል ነው መሰለኝ!
    ያም ሆነ ይህ አንቺ ትዳርሽን ካልፈለግሽ መፍታት ትችያለሽ:: ነገር ግን በመሃል በአኗኗር ምክንያት ልጆችሽ ችግር ውስጥ እንዳይገቡ ሆድሽን አስፍተሽ እነሱ ነፍስ አውቀው ለቁም ነገር እስኪበቁ መታገስሽም ጥሩ ነው::!
    እንዳልሽውም ለልጆቹ ማሟላት ያለበትን ቢያደርግ ጥሩ ነበር::
    መቸም ኢትዮጵያ ውስጥ የልጆችን መብት ለማስከበር ( የቤተሰብ ህጉ)በጣም ሴትን ይጎዳል የሚያሳዝን ነው::ወንዶችን የሚያስገድድ ሃይል የለም::
    እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
    @እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ 9 місяців тому

    የሀበሻ ወንዶች ግን😮😮ምንድነዉ ችግራችሁ ችጋራም ሁሉ ኣፈር ብሉሉ ገንዘብ ሲመጣ የድሮዉን ትረሳላችሁ ትዳር ትበድላላችሁ😢😢ይድፋችሁ እኛንም ትዳር እንድንፈራ ኣደረጋችሁን😌😌

  • @bizuhaile2816
    @bizuhaile2816 2 роки тому +2

    እኔ፡ለማንም፡ሴት፡እኔ፡የምመክረው፡በፍፁም፡መቶበመቶ፡ለወንድ፡እራሳችሁን፡አምናችሁ፡አትስጡ፡ለአንቺ፡ለእህቴ፡ደህና፡ጠበቃ፡ፈልጊ፡ለልጆቹ፡ማሰደጌያ፡ጠይቂ፡የመጀመሪያው፡ጥፍት፡ላይ፡ነበር፡ጥለሽ፡መጥፋት፡የነበረብሽ።

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 роки тому

    የድሀውን ንብረት ዘርፎ እንጅ ከየአባቱ አምጥቶት ነው መኪኖች ቤቶች መሬት እያልሽ የምታወሪው አኬልዳማ የደም ምድር የሆነችው ኢትዪጵያ በእንደነዚህ አይነት አጭበርባሪና ውርጋጥ ተሞልታ ነው እንዃን ገላገለሽ ግን ምናባቱ ያመጣል የበላይ ካለው ሂጅ እያጠያየቅሽ ወራዳ በቅርብ ተዋርዶ ይችም የገባችው ሴት ብሩ ሲያልቅ ታባረዋለች

  • @astretilye3612
    @astretilye3612 Рік тому

    እንዴትአንችሳትፈርሚ እንዴት ይሸጣልበሰምሺከሆነጉድእኮነው

  • @MannyEditz_01
    @MannyEditz_01 5 місяців тому

    እህቴ ልከእከንሸ ልጅ አላባት እይልን እራሸንም ልጆቹን ይጎዳሉ ሰለዚ አንቼ በጠንካራሁኝ። እሱን ደሰትኝ አይሆንም አይዞሸ ብርቼ እግዚአብሔር ካንቸጋርይሁን

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 2 роки тому

    Egziyabhear yifaredilish .......Higon Slemiyak new Hulunm Eyaweke miyatefaw. .Awiku yetegnan Bikeskisut Aysemamm .......yelemede new setochin mebedel .....Teregnawa Setim terawan titebik

  • @hayatjagu1472
    @hayatjagu1472 2 роки тому +1

    ashe mediyaye watshashe bate yekutarwe yawadoshe gude ena setaywe bayena gene ezawe nagi ayezoshe eheta bere mikafele fatri ala

  • @tutueshetu4690
    @tutueshetu4690 Рік тому

    ለምን ግን አንዳ ስታለቅስ አንዳ ስትስቅ ለምን ይህን አይነት ጭኳኔ ያስፈልጋል ለልጆችለህ እናት ያንተን ማጣት ሳያንሳት ለምንስ ልጆችን በረሃብ መቅጣት ለአንድ ሴት ተብሎ በየሂዱበት መውለድ ሙያ ሳይሆን መሃይምነት ነው

  • @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
    @ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ 2 роки тому

    አረ በስማም ግን ሰው ምን ነካው ስንት አመት ሊኖር ነው እንዳህ አይነት ክህደት ጭካኔ እግዚያብሔር ፍርድን ይስጣቹ እህቴ አይሽ ግን በህግ ፊት መጠየቅ አለበት በስልጣን ተመክቶ ነው ስልጣን የእግዚአብሔር ነው

  • @khelilabdela1521
    @khelilabdela1521 10 місяців тому

    ዝም በለሽ ትጨነቃለሽ ከእጀሽ ባልሽ ወጥቶዋል አትደከሚ የራስሽን መንገደ ፈልጊ ይጠላሻል ሴቶች ከወለዳቹህ ተስፍ አትቆጡም እርሽው

  • @tigisthayilu7668
    @tigisthayilu7668 Рік тому

    ባለ ትዳር እንደሆነ እያወቁ አብሮ የሚመግጡ ሴቶች ግን የሚቀጣ ህሊናን ይስጠሰቸው

  • @meseretebosena
    @meseretebosena 2 роки тому +10

    የኔ ብጤነሽ እሀቴ አይዞሽ የኔስ የራሴን ዘመደ ነው ይዞ የቆየ የኢትዮጺያ ወንዶች እውነት አግዜያብሄር ሲኦል ይክተታቹህ ሁሌም ሂወታቹህ ጨለማ ይሁን ዘራቹህ አይባረክ

  • @ramiuklove6532
    @ramiuklove6532 Рік тому

    የኢትዮጵያ ወንዶች የተረገማቹ የሴቶችን ህይወት እኔ ብሆን በየአጋጣሚ እየጠበኩ በቤንዜን ነዉ የምጨርሳቹ 🪓🪓::🤨

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 2 роки тому +6

    በጣም ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @እምነት-ሰ1ቨ
    @እምነት-ሰ1ቨ Рік тому

    እናተ ግራ ገባኚኮ ይህን እያየን እዴት ነዉ ትዳር ያልያዝነዉ እምንይዝ እኔማ ማሰብኳን አልችልም እዴት እሚታመን እደጠፋ

  • @marthaseyfu4581
    @marthaseyfu4581 Рік тому

    ሀሎ በሰባት አመት ዉስጥ ይሄን ያህል ሀብት እንዴት ልታፈሩ ቻላችሁ ???????

  • @mominamomi2726
    @mominamomi2726 10 місяців тому

    ወንድ ልጅ የድህነት ሚስቱን አይፈልግም ሲያገኝ ሌላዋን ነው የሚፈልገው

  • @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ
    @ኩሩሀበሻይት-ጀ5ሰ 2 роки тому +2

    አታስቢ አባትና ልጅን ለይታለች ለሷም ልጅ ላይሰጣት ይችላል አላህ አይቸግረዉም አታስቢ ምንም እንዳልተፈጠረ ደስተኛ እንደሆንሽ አሳያቸዉ