ጨበራ ጩርጩራ | ከተፈጥሮ ጋር እርቅ የፈፀመ ስፍራ! |Guzo Ethiopia | ጉዞ ኢትዮጵያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @beniyamurga840
    @beniyamurga840 6 місяців тому +10

    ምን አይነት ድንቅ ተፈጥሮ ውበት ነው እግዚአብሔር እንደዚህ ድንቅ ተፈጥሮ ሰጥቶን ነበር ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤

  • @rebka5068
    @rebka5068 6 місяців тому +4

    ላይክ እናድርግ ስዎች እንደነዝህ ይላል ፕሮግራሞች በጣም ጥቅም ናቸው የማናውቀውን እንድናውቅ ያደርገናል ላይክ ላይክ

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 6 місяців тому +2

    እትዮጵያን የመሰለች ሀገር ይዞ መሰደድ መራብ መጠማት በእውነት ሞት ይሻላል ።ሂኖኬ እድሜ ከጤና ላንተም ለጋደኞችህም ለሁሉም።❤❤❤
    ❤❤

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 6 місяців тому +2

    ወንድማችን ሔኖክ ስዩም እንዲሁም የስራ ባልደረቦችህ፡ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስ ሪስክም ብርቅም በሆነበት ወቅት ትልቁን ሪስክ ወስዳችሁ ቦታው ድረስ ሔዳችሁ ይሔንን በእውን አይደለም በህልም ልናይ የማንችለውን ምድራዊ ገነት የሆነ ቦታ ስላስጎበኛችሁን ፈጣሪ ያክብራችሁ በጣም እናመሰግናለን ሺህ አመት ኑሩልን

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 6 місяців тому +9

    በኢትዮጵያ እጅግ የሚያምር ቦታ (ከሄድኩባቸው ውስጥ) ይህ ፖርክ ነው። ሙሉ ለሙሉ እንኳን ለማየት በወቅቱ መቆያ ቦታ ስላልነበረው በቂ ጊዜም አልነበረም። የሄድነው በዳውሮ በኩል ነበር።

    • @BuskaBDOPS4
      @BuskaBDOPS4 6 місяців тому

      ዳውሮ የት ነው ? ዋካን አውቃለሁ ህፀን ሆኜ ትዝ ይለኛል እጅግ ይቀዘቅዛል ንገሪኝ pls

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 6 місяців тому

      @@BuskaBDOPS4 🔥 ዋካ የሚገኘው ዳውሮ ውስጥ ነው፣ በፊት የዳውሮ ዋና ከተማ ነበረ። አኹን ግን የዳውሮ ዋና ከተማ ተርጫ ነው። ዳውሮ አሁን በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ውስጥ በበፊቱ አደረጃጀት ደግሞ የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው። ይህ ፓርክ የሚገኘው ዳውሮ ዞን ኮንታ ወረዳ ውስጥ ነው። እንደሰማሁት በአብዛኛው የሚኬደው አዲስ- ጂማ ከዛ ነው ወደ ፓርኩ የሚኬደው። እኛ ግን አዲስ-ወላይታ ሶዶ-ዋካ ሄደን ነበር ወደ ፓርኩ የተጓዝነው። በሄድንበት ሶዶ- ዋካ መንገድ በኩል የኦሞን ቫሊ ለማቋረጥ ፈልገን ስለነበረ ነው። hope you get a chance to revisit. በብዙ ተቀይሯል እኛ ከሄድንበት ጊዜ እንኳ።

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 6 місяців тому

      @@BuskaBDOPS4 🔥 ዋካ ዳውሮ ዞን ነው ያለው፣ እንዲያውም የድሮ ዋና ከተማው ነበረ። አኹን የዳውሮ ዋና ከተማ ተርጫ ነው። ዳውሮ በቀደመው አደረጃጀት የደቡብ ህዝቦች በአኹኑ ደግሞ በደቡብ ምዕራብ ህዝቦች ክልል ውስጥ የሚገኝ ዞን ነው። ፓርኩ በኮንታና ዳውሮ ዞን ነው የሚገኘው። እኛ የሄድነው አዲስ-ወላይታ ሶዶ- ዳውሮ አድርገን ነበር፣ በሶዶ-ዳውሮ መንገድ በኩል የኦሞን ሸለቆ ለማቋረጥ ስለፈግን ነበር። አኹን እንደተረዳሁት ብዙዎች የሚሄዱት አዲስ-ጂማ በኩል ነው። hope you get a chance to revisit!! It is a lovely place.

    • @halemtessema9256
      @halemtessema9256 6 місяців тому

      @@BuskaBDOPS4 ዋካ የሚገኘው በዳውሮ ዞን ውስጥ ሲሆን ቀድሞ ዋና ከተማው ነበር። አኹን የዳውሮ ዞን ዋና ከተማ ተርጫ ነው። ዳውሮ በአዲሱ አደረጃጀት በደቡብ ምዕራብ ሕዝ. ክልል ውስጥ ነው። ፓርኩ በዳውሮ ና ኮንታ ዞኖች ውስጥ ይገኛል።

    • @ዘመድtube
      @ዘመድtube 4 місяці тому

      ዋው ታድለሽ😍ማደሪያ ክላሶች ቢኖሩ አሪፍ ነበር

  • @TamratKuku
    @TamratKuku 2 місяці тому

    ምናለ የባቢሌን ዝሆኖች ብትቀላቅሏቸው፣ ከክፉ ይጠብቅልን

  • @tomk5529
    @tomk5529 6 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ እንደዚህ አይነት ቦታ ይኖራል ብዬ ገምቼ አላውቅም wow

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 6 місяців тому +1

      Ya yalenene endanye be genzbe erse be erse western yablnale

  • @amovie07
    @amovie07 3 місяці тому

    Thank you for all the hard work. You have helped us learn how God has given Ethiopia such a wonderful gift of nature.

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 5 місяців тому

    የተፈጥሮ መስህብ ደስ ይለኛል አቤት ማማሩ🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀

  • @demismariam969
    @demismariam969 6 місяців тому +1

    ጨበራ ጩርጩራ በጣም ማራኪና ውብ መሆኑን አየን 👌🙏
    ይህን የመሰለ አስደማሚ ተፈጥሮ ጠብቀው ላቆዩና ላለሙት ምስጋና ይገባቸዋል 🙏❤
    ሁሉም የኢትዮጵያ ፓርኮች እንዲህ ያማሩ እንዲሆኑ ተመኘሁ ❤🇪🇹❤👌

  • @DerejeTulu-z4g
    @DerejeTulu-z4g 3 місяці тому

    Woooooooooow Ageran
    Edawek selarkege betam new yemamsgnek

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 6 місяців тому

    ድንቅ ምድር እኮ ነው ያለን ጌታሆይ ሰላም አድርግልን አገራችንን :: እናንተም የልፋታችሁን ዋጋ እምታገኙበት እሩቅ አይሆንም ወንድሞቼ :: 👌🙏

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 29 днів тому

    ❤❤❤❤ masha Allah

  • @abebayehukassaye145
    @abebayehukassaye145 6 місяців тому

    ድንቅ ተፈጥሮ፡ በሀገራችን ሰላም ከሰፈነ ከቱሪዝም ከፍተኛ ጥቅም ማግኘት ይቻላል፡፡ በርቱ ሔኖክ!!

  • @berhanbelete9320
    @berhanbelete9320 6 місяців тому

    ያስደንቃል!! ልክ እንደ ኢትዮጵያ እያዩት የማያውቁት!
    well come የፊደል ስህተት ግድግዳ ላይ ኘየሁ። WELCOME ብለው ያስተካክላሉት

  • @lovelykidsvideo-tr8rt
    @lovelykidsvideo-tr8rt 6 місяців тому +1

    Standardized roads, Lodges in the midst of the forest and cable cars are needed for this amazing park

    • @ammanuelmilkessa6117
      @ammanuelmilkessa6117 6 місяців тому

      የዝሆን ሎጅ የሚባል ሎጅ በዶክተር አብይ ተሰርቶለታል

  • @אסי-ב5ט
    @אסי-ב5ט 6 місяців тому +1

    ኢትዮጵይን ሰላም አድርጏት እና መጥተን እንጎብኝ እንኑር እባካችሁ መንግስ ሰላም አድርግ በፍቅር ይቀሳቀስ

  • @nebiyougirma2367
    @nebiyougirma2367 6 місяців тому

    ግሩም ድንቅ አይቼ የረካሁበት ዝግጅት

  • @BuskaBDOPS4
    @BuskaBDOPS4 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ደቡብ ህዝብን አፈሩን ይባርክ

  • @ras_kassaasch5401
    @ras_kassaasch5401 6 місяців тому

    በዝሆንና በስዉ መሐከል ያለዉን ችግር መፍታት ቀላል ነዉ ። ገበሬዎች ዝሆ በሚመጣበት የእርሻቸዉ አቅጣጫ የንብ ቀፎ ማስቀመጥ ነዉ። ዝሆን ንብ ስለሚፈራ ተመልሶ አይመጣም

  • @tsehayegebreselasie385
    @tsehayegebreselasie385 6 місяців тому +1

    ይገርማል በጣም ድንቅ ነው።ለምንድነው ካመራቹህ እንስሳቱን በቅርብ የማያሳየው?

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 6 місяців тому

    Merci beaucoup bon continuation ✍️

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 6 місяців тому +1

    በሰዎቹና በዝዀኖቹ መካከል ያለው ግጭት በሰዎቹ አንደበት ይገርማል!!!

  • @nooraldinalamrawi9068
    @nooraldinalamrawi9068 6 місяців тому

    It’s incredible place one love

  • @MiessaMamo
    @MiessaMamo 6 місяців тому

    ቱሪዝም የውጭ ምንዛሪ እንደ ተፈለገው ስለማያስገባ እንደ ጎረቤቶቻችን ኬኒያ፣ ዩጋንዳና ታንዛኒያ በተፈጥሮ ቱሪዝም መጠቀም አልተቻለም። እንደዚህ ዓይነት መልካም የፊልም ዘገባዎችም ይህን ችግር ሳይጠቅሱ ሲያልፉ ማየት ቅር ያሰኛል። ሀገሪቱ ላይ ሠላም ሰፍኖ ቱሪስት እንደ ልቡ መጥቶ ጥሩ ገንዘብ ትቶ ከተመለስ በሚጎበኙበት አካባቢ የሚኖሩ ዜጎችም ሆኑ ሀገሪትዋ ትልቅ ጥቅም ያገኛሉ።

  • @barakitekle4445
    @barakitekle4445 6 місяців тому

    የቱሪዝም ምንስቴር ሆነህ ብትሾም ደስ ይለኛል ። ታድለህ ❤

  • @ethioman1241
    @ethioman1241 6 місяців тому +3

    ቱሪስት እንዲመጣ ከተፈለገእ መጀመሪያ ጥሩ የሆነ መንገድ መዳረሻ ይሰራ ጥሩ የሆነ በአካባቢው ሪሶርት ይሰራ ዝም በሎ ስለ ተፈጥሮ ማውራቱ ትርጉም የለውም ኬኛን ምሳሌ አድርጉ

  • @mekke6544
    @mekke6544 6 місяців тому

    እያንዳዱ ፓርክ የራሱ ባካባቢ የተለያየ ነገሮች እንሶች የታተመበት T-shirts አዘጋጅተው ለጎብኝ በፓርኩ ቢሮ ውስጥ ቢሸጡ አንድ ገቢ ነው።አካባቢውንም ያስተዋዉቃል።የቱሪዝም ምኒስተር ቢያስቡበት አዋጭ ልዩ ገቢ ነው እላለሁ ለሰራተኞችም።

  • @aberadalelo4716
    @aberadalelo4716 6 місяців тому

    ኢትዮጵያ - ምድረ ገነት
    ጨበራ ጩርጩራ ፓርክ በእውነት የምድር ገነት ሊባል ይገባል፣

  • @DerejeTulu-z4g
    @DerejeTulu-z4g 3 місяці тому

    Agelaleseke betam dese yelale

  • @aberalemma
    @aberalemma 6 місяців тому +1

    እባካችሁ አስተካክላችሁ ጻፉት። አጻጻፉ Welcome እንጂ፣ well come አይደለም። ጠቅላይ ሚንስትሩም ፖርኩን ሲጎበኝ አይቶ፣ እርምት ሳይል አልፎ እንደሆን፣ እጅግ ያሳፍራል።

    • @solomonterefe785
      @solomonterefe785 6 місяців тому

      ጋሽ አበራ ለማ ..አሁንም የአርትዎት ሥራ እና እይታህ ድንቅ ነው ! ሰሚ ግን ያለ አይመስልም !

  • @glebecentrerecreation1680
    @glebecentrerecreation1680 6 місяців тому +1

    😊 😊

  • @FhHj-r8p
    @FhHj-r8p 6 місяців тому

    its a place where eatable can get only here

  • @rastedy7209
    @rastedy7209 6 місяців тому

    ባቢሌ ሳይሆን ትክክለኛ ዝሆን የለው እዚህ ነው

  • @gelayeeticha-wv9ed
    @gelayeeticha-wv9ed 6 місяців тому

    Wow

  • @bisrat-m7h
    @bisrat-m7h 6 місяців тому +1

    ye,seyetane ameleko bota newe,sentochue nachwe yalebeza be,VlP yemegabute?

  • @BeluSinto
    @BeluSinto 3 місяці тому