Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ኢትዮጵያዬ ልዩ ነሽ የምወድሽም በምክንያት ነው!
አይ ሀገሬ እንደዚህ ያለ መልካአ ምድር እያለን የኔ ነው የኔ .... እየተባባልን እንናጫለን ምድራችን ዝም ብላ ትታዘበናለች ልቦና ይስጠን..... ለሁላችንም ይበቃል እና ..... 😊 በእውነት አዘግጆቹን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ይባርካችሁ ስለአሳያችሁን :: 🙏 ልብ ያረሰርሳል ....
ባጣም 😭😭😭😭
አቤት ኢትዮጵያዊነት ዉብብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ልዩ
ጋዜጠኛ ሄኖክ እንዴት እንደማደንቅህ ከነ ድምፅህ ለዚህ ሙያ የተሠጠህ ነህ ከልብ አመሠግናለሁ
ጋዜጠኛ ሄኖክ ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም NBC
ጋዜጠኛ ሄኖክ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነህ... ውብ እንስሳ ውብ ዝግጅት
ምርጥ ዘጋቢ!እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ ወንድሜ!!
ሰኞ ምሽት አፌን ከፍቼ ነው የተመለከትኩት። ድንቅ ነው!! ይሄ ሁሉ ድንቅ ተፈጥሮ አጠገቤ ኖሮ ሳላውቀው አምልጦኝ ነበር ተጓዡ ጋዜጠኛ /ሄኖክ ስዩም/ እድሜ ይስጥህ...ብዙ እንድታሳየን🤲 እውነትም አንድ ፓርክ- ብዙ ዓለም #ባሌተራሮች
👍👍👍👍👍👍👍👍ድንቅ ዘገባ አመስግናሁ ✍️
I was born here (borderland with the park) things changed since my childhood because of climate change.
@15:19 - his name is Ayuba Ahmed not Eyoba Ahmed
Henoke keep it up.
minim iko algodelebinim gin? man sira yisiralin azinalehu
❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍😍
mesgana yegabahal berta kegoneh nen!!
❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
Yehe wuha ager wust lemesno ena le electric sira lai mewal alebet.Sumale ye egnan wuha zombila yemititekemibet mikiniat yelem.
ኢትዮጵያዬ ልዩ ነሽ የምወድሽም በምክንያት ነው!
አይ ሀገሬ እንደዚህ ያለ መልካአ ምድር እያለን የኔ ነው የኔ .... እየተባባልን እንናጫለን ምድራችን ዝም ብላ ትታዘበናለች ልቦና ይስጠን..... ለሁላችንም ይበቃል እና ..... 😊 በእውነት አዘግጆቹን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ይባርካችሁ ስለአሳያችሁን :: 🙏 ልብ ያረሰርሳል ....
ባጣም 😭😭😭😭
አቤት ኢትዮጵያዊነት ዉብብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ልዩ
ጋዜጠኛ ሄኖክ እንዴት እንደማደንቅህ ከነ ድምፅህ ለዚህ ሙያ የተሠጠህ ነህ ከልብ አመሠግናለሁ
ጋዜጠኛ ሄኖክ ከልብ እናመሰግናለን እንዲሁም NBC
ጋዜጠኛ ሄኖክ ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ነህ... ውብ እንስሳ ውብ ዝግጅት
ምርጥ ዘጋቢ!እግዚአብሔር አብዝቶ ይጠብቅህ ወንድሜ!!
ሰኞ ምሽት አፌን ከፍቼ ነው የተመለከትኩት። ድንቅ ነው!! ይሄ ሁሉ ድንቅ ተፈጥሮ አጠገቤ ኖሮ ሳላውቀው አምልጦኝ ነበር ተጓዡ ጋዜጠኛ /ሄኖክ ስዩም/ እድሜ ይስጥህ...ብዙ እንድታሳየን🤲 እውነትም አንድ ፓርክ- ብዙ ዓለም #ባሌተራሮች
👍👍👍👍👍👍👍👍ድንቅ ዘገባ አመስግናሁ ✍️
I was born here (borderland with the park) things changed since my childhood because of climate change.
@15:19 - his name is Ayuba Ahmed not Eyoba Ahmed
Henoke keep it up.
minim iko algodelebinim gin? man sira yisiralin azinalehu
❤❤❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍😍😍😍😍
mesgana yegabahal berta kegoneh nen!!
❤️❤️🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰
Yehe wuha ager wust lemesno ena le electric sira lai mewal alebet.
Sumale ye egnan wuha zombila yemititekemibet mikiniat yelem.