ዮሐንስ ራዕይ እና ትንቢቱ አስፈሪው ማስጠንቀቂያ ☠️: አጭር መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 111

  • @biniyamfekadu6839
    @biniyamfekadu6839 6 місяців тому +65

    ከምር ግን የታሪክ ማህተም ሌላ ደረጃ ላይ ያለ UA-cam channel ነው ፡ ሁሌም ማራኪ ምስል ከምርጥ ደምፅና አቀራረብ ጋር!!

  • @johnandnati1952
    @johnandnati1952 6 місяців тому +19

    አቤቱ ጌታችን በምህረትህ ጎብኘን አምላኬ ሆይ ይቅር በለን

  • @josimotivation2942
    @josimotivation2942 2 місяці тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ እንደ ምህረትህ እንጂ እንደ በደላችን አይሁን

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 6 місяців тому +26

    😢😢😢ለንስሐ ሞት ያብቃን ጌታችን እይ ዮሐ በጣም ፈራለሁ

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 6 місяців тому +2

      @@SaraMekonen-ym1ob አሜን 🤲😥

    • @Abissinya-v3s
      @Abissinya-v3s 2 місяці тому

      አሜን አርአያ ሥላሴ ን ና ቤተሰቦቼን ሀገሬ ና ህዝቦቼን ጠብቅልኝ😢❤ አስበኝ አምላኬ 🙏🙏🙏

  • @karizmakarizma4964
    @karizmakarizma4964 5 місяців тому +3

    ጌታ ሆይ ከዚህ ሁሉ ክፋት አድነኝ የኔ ኢየሱስ አባቴ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲ከኢየሱስ ጋር ተስማምተን በብዙ መታዘዝ እንድንኖ ጌታ ይርዳን 😥😥😥🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaDsalegn
    @AbebaDsalegn 2 місяці тому +1

    አቤቱ አምላኬ ሆይ በምህረት ብዛት ይቅር በለን

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 4 місяці тому +3

    Oh ድንቅ ትምህርት ነው በርቱ ተባረኩ 🙏🙏🙏

  • @SeSe-sf2xr
    @SeSe-sf2xr 6 місяців тому +3

    ኦ አምላኬ ሆይ በምህረትህ ጎብኘኝ😢😢😢😢😢😢

  • @tzitab8961
    @tzitab8961 6 місяців тому +3

    thank you bro ፈጣሪ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 6 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን የመልካም ተግባር ሰዎች ያድርገን አሜን ፫ 🕊🕊🕊🕊🕊

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 6 місяців тому +2

    አሜን

  • @bogalehaile7970
    @bogalehaile7970 6 місяців тому +10

    ራእይ 22:3 ከእንግዲህም ወዲህ መርገም ከቶ አይሆንም። የእግዚአብሔርና የበጉም ዙፋን በእርስዋ ውስጥ ይሆናል፥ ባሪያዎቹም ያመልኩታል፥ ፊቱንም ያያሉ፥

  • @Hbdh-gw4lv
    @Hbdh-gw4lv 5 місяців тому +5

    አቤቱ በቸርነትህ አስበን😢😢😢

  • @TigistLegese-b4y
    @TigistLegese-b4y 6 місяців тому +3

    አቤቱ አባታችን ሆይ ማሀርን ይቅር በለን ለንስሀሞት አብቃን

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf 6 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @meseretwaldee895
    @meseretwaldee895 6 місяців тому +1

    Wandeme geta yiibarakii zamii yiibarakii igizaberi yaabarata ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤💯💯💯💯💞💞💞 thank you.jesus father so so much

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 5 місяців тому +1

    አበቱ እግዚአብሔር ሆይ
    ለዛመከራ ዘመን አሰመልጠልጠህንየ መንግሰት ወራሽ አድርገን 😢 እንደት የሰፈራል! 🙏

  • @kiyanigusie1817
    @kiyanigusie1817 6 місяців тому +1

    Tru akerareb new des yilal betam wandme tru timhrt aginchalew tebarek

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 4 місяці тому +1

    😢እውነት ነው ወንድሜ ተባረኪ 🙏

  • @alemayehubitew7356
    @alemayehubitew7356 6 місяців тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @AkaluGebere-z8d
    @AkaluGebere-z8d 6 місяців тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @Abrahamhizekl-si7qr
    @Abrahamhizekl-si7qr 4 місяці тому

    ❤️❤️አሜንንን ♥️♥️♥️♥️♥️👍👍♥️♥️♥️❤️❤️❤️❤️❤️አሜንንን

  • @bekiiman
    @bekiiman 6 місяців тому +31

    እግዚአብሔር ለመንግሥቱ ያበቃን 😢

  • @adhanomtekle3609
    @adhanomtekle3609 6 місяців тому +2

    Thank you God bless you✝️🥰🙏🙏🙏

  • @FgFh-uj4eu
    @FgFh-uj4eu 5 місяців тому +1

    አቤተ አምላኪ በመንግስትሕ አስበኝ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @onlygodcanjudgeme3218
    @onlygodcanjudgeme3218 6 місяців тому +11

    በጣም አናመሰግናለን ግን ይቅርታ አርጊልኝ አና ሃይማኖታዊ ነገሮች ላይ በይበልጥ አተኩር ቀጥልበት ስለ ቅእዱሳን አጠቃላይ አስካሁን የሰራሃቸው በጣም ነው የምወዳቸው በተለይ አንደ ፃድቅ አዮብ አና አብራሃም አና ማቱሳላ... የመሳሰሉት በጣም የማደንቃቸው ስራዎችህ ናቸው መላክታንን ጨምሮ በርታ ወንድሜ 🙏🙏🙏

  • @elisaaliza8013
    @elisaaliza8013 6 місяців тому +2

    tebareke wondimachin🎉🎉🎉

  • @assegideshetu-be7mb
    @assegideshetu-be7mb 6 місяців тому +1

    እንደቸርነቱ ፈጣሪ እየሱስ ክርስቶስ ይማረን ይጠብቀን ይታደገን። ስለ ብጽህት እናቱ ብሎ አያጥፋን, ለንስሐ ሞት ያብቃን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @Merongemil
    @Merongemil 4 місяці тому +4

    እግዛብሄርን ንሰሀ እንድንገባነውነው ምታረገው

  • @Bilatube1995
    @Bilatube1995 6 місяців тому +1

    Tebarek wondime berita ketil egziabiher yirdak

  • @BINYAMDEREGE
    @BINYAMDEREGE 5 місяців тому +1

    በርታ፡ወንድማችን።

  • @HabteAmen
    @HabteAmen 5 місяців тому +1

    በርታልን

  • @NurijemalNuri
    @NurijemalNuri 4 місяці тому +1

    egzabhar ybarkh 🙏🙏🙏

  • @biruk7990
    @biruk7990 6 місяців тому +16

    በናትህ እንዳታቆም ስራዎችህ የፍርድ ቀን እና ሞት እንዳሉ ያስታውሰኛል

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT 5 місяців тому +1

    Thanks bro 🙏

  • @NardiDani
    @NardiDani 2 місяці тому +1

    ጌታይቅርይበለን

  • @KhalideSheek
    @KhalideSheek 6 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 5 місяців тому +1

    Amen

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 6 місяців тому

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @samigirma9476
    @samigirma9476 6 місяців тому +2

    ኢየሱስ ጌታ ነዉ

  • @Bally-hy6zk
    @Bally-hy6zk 5 місяців тому +1

    gata Bemheretu Yasban Gata Yibarkh

  • @MichealeGetachew
    @MichealeGetachew 4 місяці тому +1

    Abatue Maren.....❤❤❤

  • @AdaneTeka-g4i
    @AdaneTeka-g4i 5 місяців тому +1

    አቤቱ በቸርነትህ አስበን

  • @Philippaelias
    @Philippaelias 6 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ❤🙏🏻

  • @eyerusalemtadesse4249
    @eyerusalemtadesse4249 6 місяців тому +1

    Wow great job 🎉🎉

  • @Jahblessmatt-ml8sp
    @Jahblessmatt-ml8sp 6 місяців тому +1

    E/r Yakbrln Social Median Lezi Aynet Ewketn Mescha Maraki yemawek Aymron Mankya Madreg Memeret Na Metadel Nw. E/r Ystln Enamesegnalen Bertu. Big Up

  • @josifilms
    @josifilms 6 місяців тому +1

    betam mrt new anktehenal tnx bro

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 6 місяців тому +2

    አድነን አምላኬ 🤲😥
    ለንስሐ ሞት አብቃን 🤲

  • @YetemwerkMechal
    @YetemwerkMechal 4 місяці тому +1

    በቅዱሳን ፃድቃን ሰማህታት ላይ ያደረ የእግዚአብሔር ቸርነት በእኛም ላይ ይኑር

  • @Seblekefelegn-z4u
    @Seblekefelegn-z4u 6 місяців тому +2

    ሞት እያለ ለምን ከፉ እንሆናለን
    አምላኬ ለንስሀ ሞት አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @DawitGC-c9y
    @DawitGC-c9y 6 місяців тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @donttouch6493
    @donttouch6493 6 місяців тому +2

    yes sor 16:03

  • @senayde12
    @senayde12 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @AsSofi-pe3vj
    @AsSofi-pe3vj 6 місяців тому +3

    Ebakh hacate amalkt sraln bedemb❤ pls

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 6 місяців тому +2

    Abitu yeker beleg😢😢😢

  • @bisratgetu206
    @bisratgetu206 6 місяців тому

    Welcome bro

  • @Salih-Amazing
    @Salih-Amazing 6 місяців тому

    ማሻ አሏህ ትዩብ ብያለሁ

  • @alemuwolde8744
    @alemuwolde8744 6 місяців тому +3

    ሰለ Hacate አማልክት ስራልን ebakh በጣም ነዉ ማወቅ የምፈልገዉ ስለሶ pls❤❤🎉

  • @BirehanZenebe
    @BirehanZenebe 6 місяців тому +1

    Abetu bemengesteh asbegn bemekersm gize atnan

  • @WondyeAmen
    @WondyeAmen 5 місяців тому +1

    አምላኬ በቀኝህ አውለኝ ከቀን ቀን እያበቃነው አሁን ጊዜ የለንም ንስሀ ንሰሀ እንግባ

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 4 місяці тому +1

    Egzeo. meharena. Kurstos. ✝️😢🙏🌿

  • @ashumaya964
    @ashumaya964 6 місяців тому +1

    ሠላም ✋

  • @MekdelawitBogale-vj3gz
    @MekdelawitBogale-vj3gz 6 місяців тому +2

    Please አትጥፋ ቆንጆ አቀራረብ ነው አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @ErmiasBerhane-c1h
    @ErmiasBerhane-c1h 4 місяці тому

    Bro thanks 🙏🙏🙏🙏

  • @Semayawisendakzema
    @Semayawisendakzema Місяць тому +2

    ሁላችንም እግዚአብሔር ይቅርታ ያድርግላችሁ ይህ የእግዚአብሔር ተስፋ ነው
    እባካችሁን ለማካችሁን ተጠንቀቁ ስታነቡ ትንቢትን ለገዛ ፍቃዱ እንዲተረጉም ማልተፈቀደለትም እግዚአብሔር ተስፋ ላይ ስለጨመረን ስለ ቀነሰን ንስሐ እንግባ
    ራእይ 22
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁸ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤
    ¹⁹ ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።

  • @bezaevoloral
    @bezaevoloral 4 місяці тому +1

    getaye hoy yensha libona sitenge

  • @HanaErkaHani
    @HanaErkaHani 2 місяці тому +2

    ማራናታ

  • @ayantu5481
    @ayantu5481 6 місяців тому

    ተባረክልን❤❤❤😂

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 6 місяців тому +1

      ይቅርታ ግን ያስቃል ወይስ በስህተት ነው emoji 🤔

  • @SHIVA-cx1zd
    @SHIVA-cx1zd 6 місяців тому

    🎉🎉❤❤

  • @tigistbefto
    @tigistbefto 6 місяців тому

    ❤❤❤❤🙏

  • @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @ዘኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 місяців тому +1

    አረ ፈራሁኝ መች ነው እሚሆነው ይህ ሁሉ ሲቃይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MekebebeGurumu
    @MekebebeGurumu 6 місяців тому +2

    እስኪ አንድ ቀን እንዴት edit እንደምታረግ አስተምረን። 😢🎉

  • @Hirbin-2119
    @Hirbin-2119 6 місяців тому +4

    እኔ በሂወቴ እንደዚህ የመጸሃፍ ክፍል ምፈራው ምንም የለም ግን ደሞ አማኝ ነኝ በልቤ ግን እምነት የለም አቤቱ እንዴት ታደርገኝ ይሆን አምላኬ

    • @abellove3086
      @abellove3086 Місяць тому

      @@Hirbin-2119 በእየሱስ እመን ይህ መከራ ከመጀመሩ ከእየሱስ ጋር ሂያው ሆነን እንነጠቃለን

    • @Hirbin-2119
      @Hirbin-2119 Місяць тому

      @abellove3086 በድንግል ማርያም ልጅ በኢየሱስ ክርስቶስ አምኜ ተጠምቄ በስሙ ከመከራ ድኛለው ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በኢየሱስ እመን አይባልም በኢየሱስ ማንንም ማምለክንም ከኛ በላይ ስለማታውቁ

  • @AkliluAklilu-s7l
    @AkliluAklilu-s7l Місяць тому +1

    Endemihretih Mareng getaye

  • @getugetuhilsanbt7754
    @getugetuhilsanbt7754 6 місяців тому +1

    Bexam xeru nw sele greek amalkt sefa adrgeh seraln😊

  • @tadeleKalo-g7n
    @tadeleKalo-g7n 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤

  • @bekelchaberi4788
    @bekelchaberi4788 6 місяців тому +4

    የዳንቴን የገነት ጉብኝት ቆየብን ምነው???

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  6 місяців тому +4

      መሠራቱ አይቀርም የተሟላ መረጃ ማቅረብ ስለፈለግሁ ነው

    • @bekelchaberi4788
      @bekelchaberi4788 6 місяців тому

      @@ketarik_mahitem እሽ በጉጉት እንጠብቃለን ሁሉም ኘሮግራሞችህ ወደር የላቸውም በርታ።

  • @asebini7642
    @asebini7642 Місяць тому +1

    መፍትኤው ቶሎ አዳኙ ኢየሱስን መቀበል መኖር መዘጋጀት ይህ የማይሻር እውነት ነገር ግን እየሰማችሁ ቸል ለምትሉ ወየው።ክርስቶስ ግን ማንም እንዳይጠፋ እራሱን አዋርዶ ሰው ሆኖ ተገለጠ በመከራ ተሰቀለ ሞተ ተቀበረ በ3ኛው ቀን ሞትን ስዖልንና ዲያብሎስን ድል ነስቶ ከመቃብር ወጥቶ ወደ አባቱ ወደ ሰማይ ተመልሶአል አሁን ግን ለመጨረሻው ፍርድ ና ለንግሥና ይመጣልስለዚህ እመኑ ዳኑ ከስዖል ትረፉ (የነፃ ድነት)ፀጋው ያግዛችሁ ቸል አትበሉ

  • @AlemesgedAsfawe
    @AlemesgedAsfawe 6 місяців тому +1

    sasebawe yanabarawibe video nw yaserahute katelubate

  • @natygizachew9025
    @natygizachew9025 6 місяців тому +1

    ግሩም አቀራረብ ነው የዳንቴ ቀጣይ ጉዞስ መች ይለቀቃል?

  • @SeyfeGebre-t8i
    @SeyfeGebre-t8i 6 місяців тому

    Bro

  • @withmeasni1217
    @withmeasni1217 6 місяців тому

    o..oooo..yeah....that's it.

  • @TamratBekele-ir7hj
    @TamratBekele-ir7hj 4 місяці тому +1

    ወንድም የምታስተምረው ነገር ምን ያህል እውነት ነው እንዴት በዚህ ያህል ልትዘረዝረው ቻልክ

    • @TamratBekele-ir7hj
      @TamratBekele-ir7hj 4 місяці тому +1

      እባክህ መልስልኝ መጠራጠር አልፈልግም ግን

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  4 місяці тому

      ቪዲዮው ሙሉ በሙሉ በመፅሐፍ ቅዱስ ትንቢት መሠረት ዙሪያ ነው ኤዲት የተደረገው። ክሮስ ቼክ ማድረግ ለፈለገም ሰው ምእራፎቹ ተጠቅሰዋል።

  • @AbiyAlemu-y1k
    @AbiyAlemu-y1k 6 місяців тому

    ሰላም ሰላም ሰላም እዴት ነክ ጠፍተካል በሰላም ነው እንዴ

    • @ketarik_mahitem
      @ketarik_mahitem  6 місяців тому +3

      በሰላም ነው አቢይ ስራው ትንሽ ጊዜ ስለሚወስድ ነው በጊዜ ሂደት ፍጥነት ለመጨመር እሞክራለሁ 👍

  • @KedusMelese-y6f
    @KedusMelese-y6f 6 місяців тому +1

    Bro lela tarik west new

  • @MartaMarta-y4m
    @MartaMarta-y4m Місяць тому +1

    🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🥲😘

  • @Tigist-q1q
    @Tigist-q1q 3 місяці тому +1

    Amanda ketone kazi askedimehi tinaxakalehi

  • @መሰቀለች
    @መሰቀለች Місяць тому +1

    😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🙌😭😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 6 місяців тому

    Mndnew tewbake lela sralen mnaderege yehmskin hizbi frhat atzrabet🤦‍♂️🤦‍♂️

    • @yonas-et9jy
      @yonas-et9jy 4 місяці тому

      @@FilmonBokretsion-k8m mankya dewl new babaye

  • @AbnzerHdhdhde
    @AbnzerHdhdhde 3 місяці тому +1

    Abate huye adenge

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT 5 місяців тому +1

    Thanks bro 🙏

  • @AmanuelGebrezghi-yb2us
    @AmanuelGebrezghi-yb2us 6 місяців тому +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @SmarhQHT
    @SmarhQHT 5 місяців тому

    Thanks bro 🙏