ተዋወቋት 2... - babi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025
  • Welcome to the channel!
    Contact - / _babi.i
    babi Entertainment Ethiopia
    #babi #ባቢ

КОМЕНТАРІ • 554

  • @mikisis3576
    @mikisis3576 3 роки тому +413

    ሱፍ በቁንጣ 😌የትም ያልተነዳ😂

  • @asegedechityoub7514
    @asegedechityoub7514 3 роки тому +126

    ፆሜንም ሀጥያታችን እየበዛ አስቸገረን በሀገራችን ሆኖ መስቀልም ለብሳቹ ፆሙንም ትታቹ እስት በት በኩል እግዚአብሔር ይታረቀን እስት በተክርስትያን ልመዱ አስቀድሱ በጎርምስና ወራት ፈጣርን አስቡ በተረፈ ይቅርታ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

    • @meseretnigussie3834
      @meseretnigussie3834 3 роки тому +7

      Lik nesh enem germognal. Ye UA-cam genzeb endayastewulu aregachew meselegn kibir atu.

    • @worldmotivationalspeeches8826
      @worldmotivationalspeeches8826 3 роки тому +2

      Ymr enem betam tenadegalehu
      It was better if it was after Christmas

    • @taajugada1864
      @taajugada1864 3 роки тому +3

      አታለቃቅሽ እስቲ አንቺ ያረግሽዉን ሁሉም እንዲያደርግ አጠብቂ ሁሉንም ነገር ከፈጣሪ ጋር አታያይዚዉ

    • @temesgenkindie6383
      @temesgenkindie6383 3 роки тому

      @@taajugada1864 ena ka man gar tayayizewu betsom siga siseru sitay matab asira ee

    • @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ
      @ሳምሪመለሰ-ጀ8ኸ 3 роки тому

      @@taajugada1864 አላለቀሰችም ተናገረችእጂ ምነው ይህንያህል ክርስቲያን አመስሊኚም

  • @ma9546
    @ma9546 3 роки тому +71

    ዋው ከሜራህ አቀረረፀ ከእኛ አገር ከሚሰሩ ፍልሞች ይበልጠል በርታ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 роки тому +18

    ደስስትሉ ልጅቷ እንደኔ ጨዋ ነች 😀😀😀ባለሞያ ናቹህ በሱፍ ኪችን ባቢ የፀጉር መሸፈኛ አዘጋጁ

  • @BeNetsachannel
    @BeNetsachannel 3 роки тому +45

    Babiyachn ምርጥ ልጅ ጥሩ ዘርፍ ይዘሃል... ያየዋትን ቁምጣ በ ኮት ኮምንታተሮች ቀደሙኝ እንጂ.... 🤣🤣🤣

  • @YOHiya
    @YOHiya 2 роки тому +4

    በጣም ጎበዝ … የመጥበሻው ውበት ይምጣብኝ ለአመታት ውሃ አልነካውም በዛላይ ሴትነት ከሜካፕም በላይ ነው ።

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 роки тому +3

    በፆሙ ስጋ ባብዬ ከላይ ሱፍ ከታች ቱታ ቁምጣ ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yildzuygunel1152
    @yildzuygunel1152 3 роки тому +2

    ባቢ እንዳታመጥህ በጣም ነው የታምሩት
    💙❤️

  • @abiti_getasew
    @abiti_getasew 3 роки тому +3

    በጾም ስጋ ባቢ አይነፋም, ባትጾም እንኳን ተመልካቾችህን ማክበር አለብህ ሌላ የሚሰራ ስንት ምግብ እያለ በጾም እንደዚ አይነት ነገር አይነፋም

  • @ቃልኪዳንጌትነት
    @ቃልኪዳንጌትነት 3 роки тому +3

    እስከዛሬ ከምትለቃቸው ፑሮግራም ይሄ በጣም አሪፍ ነው ቀጥልበት በዚሁ ደግሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @በእምነትበእምነት-ጐ8ቸ

    የሚበሉት ልጆች ግን ታድለው አሪፍ ነው ጥምርታችሁ በርቱ👍👍👍👍

  • @seblemezgebo7498
    @seblemezgebo7498 3 роки тому +36

    መጀመሪያ መጥበሻው መጋል አለበት ከዛ ዘይት ይጨመራል ቀጣይ ስጋውን ጨምረን እስኪበስል እንጠብቀዋለን ከዛ በቁመቱ የተከተፈ ሽንኩርት ቃሪያ ቅመማ ቅመም ጨው አርገን እናደባልቀዋለን እንደዚ ቢሆን የበለጠ ቆንጆ ይሆናል ብዬ ስላሰብኩ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @ayshamahamad4903
    @ayshamahamad4903 3 роки тому +7

    ይሄ የምግብ ዝግጅት ተመችቶኛል ባቢዬ

  • @NetsanetTadesse
    @NetsanetTadesse 3 роки тому +9

    የኔ ቆንጆ ልጅቷ ስታምር ረጋ ያለች ባቢያችን ምንወድህ በጉጉትኮ ነው ምጠብቅህ 😍እግዚአብሔር እትዮጵያን ይጠብቅልን ሰላሙን ያውርድልን💚💚💛💛❤❤

    • @yedingllig8860
      @yedingllig8860 3 роки тому

      ሰለ ልጅቷ ሲኮመት ላይክ ታደርጋለህሳ ለማንኛውም ተመቻቹ ደስ ትላላችሁ

  • @roaxh8974
    @roaxh8974 2 роки тому +17

    Who is back here after they started dating 👀

    • @muazhasen6202
      @muazhasen6202 2 роки тому

      Me🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🥰

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +1

    ባቢአችን የኒ አዝግ ሱፍ በቁንጣ በቃ ለምዶብህ ቀረ 😁😁🤣 ሳሪ ቆንጆ በጣም ጎበዝ ነሽ 4 ጊዜ ዘይት ታደርጊአለሽ ብየ ስጠብቅሽ ነበር ይመችሽ

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 3 роки тому +15

    ሱፍ በ ቁምጣ ባቢ ሳክስ 😂😂😂😂😂

  • @xxx-qs3zn
    @xxx-qs3zn Рік тому +1

    you guys are so😊😊😊😊😊🥰😘

  • @selamberihu4085
    @selamberihu4085 2 роки тому

    ሳሪቲ ስወድሽ እኮ ፀዴ እኮ ነሽ ቆንጆ ውብት አቺ ጋር ነው ያለው

  • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት

    በፆም ስጋ እረ አንተው ይቅር በለን የአረብ ሀገር እህቶቻችን በማይመች ቦታ እየፆሙ እናንተ በሀገራችሁ በጣም ያሳፍራል

    • @Fanoisking-d9p
      @Fanoisking-d9p 3 роки тому +2

      እኔ ጉድ አይቸልሽ ከርምኩ አዲስ አበባ የሚጾም ውስን ሰው ነው እነሱም የፍስክ ይበላሉ በጥዋት ተነስተው ምኑ ላይት ነው ጾማችሁ እላለሁ ስጋ አለመብላት ጉድ ጉድ

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 роки тому +1

      @@Fanoisking-d9p በጣም ያሳፍራል እርሱ ልቦና ይስጠን

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 3 роки тому +1

      @@የጌታየእናትለኔምእናቴናት ግብዝ አትሁኚ ስለራስሽ እወቂ። ስለ ሰዉ አያገባሽም።!

    • @የጌታየእናትለኔምእናቴናት
      @የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 роки тому +5

      @@tsinatweldemariyam3266 ይሄ ግብዝነት አይደለም ግብዝነትንና እውነትን ለይተሽ እወቂ

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 3 роки тому

      @@የጌታየእናትለኔምእናቴናት edegmewalew Gibiz.!

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 2 роки тому +1

    ባቢአችን እንዴት አመለጠኝ ይሄ ክፍል🙄? ይቺኛዋ ሳሮን መገላገያህ ትመስላለች እስቲ ጉዳዩን ተከታተል😉😆🤔

  • @mimiayele5050
    @mimiayele5050 3 роки тому +35

    You guys makes me jealous 😩 I like the way you getting together and having fun. I missed Ethiopia so much..I like the way you respect each other! Babi keep up ur good work ❤

    • @hayatseid6725
      @hayatseid6725 3 роки тому +1

      Go and join them,

    • @flrnwrtz
      @flrnwrtz 3 роки тому +1

      zodiac signs r NOT real grow up

    • @axendagoat
      @axendagoat 2 роки тому

      @@flrnwrtz did she talk zodiac sign 🗿

  • @mikitube1840
    @mikitube1840 3 роки тому +3

    በፈጣሪ ስም ይህ ልጅ ስወደው ልጠላው ነው ልብ ብላችሁ ካያችሁት ሁሌም በጾም ወቅት ነው ስጋ ወጥ እየሰራ ሚያሳየን ትዝ ይለኛል በፍልሰታ ጾም ስጋ እያዘጋጀ ሲያሳየን ነበር ምን ለማለት ፈልጎ ነው ባቢ እስኪ ልጠይቅህ ተመልካችህ ምን ያህል ፕርሰንቱ ክርስቲያን ነው ብለህ ታምናለህ ላንተ ይመችህ ግን ለሰው ሞራል.........

  • @emebetaberatube8924
    @emebetaberatube8924 3 роки тому +7

    አቤቱ ለስሙ መስቀል አስራችዋል ቢያንስ ባትፆሙ የፆም ምግብ ባትሰሩ ምን ነበር ይሄ ሁሉ ትውልድ በፆም በፀሎት ፈጣሪን ቢማፀን ፈጣሪም ይቅር ይለን ነበር

    • @tsinatweldemariyam3266
      @tsinatweldemariyam3266 3 роки тому

      የራሳችሁ ጉዳይ ላይ አተኩሩ ይላል መጽሀፉ እህት።!

  • @linartech9457
    @linartech9457 3 роки тому +32

    ሌላ ናት አይደል ፕሩግራሙ ይቀጥል👍❤️🙏ተመቹተኛል

  • @anenogead6807
    @anenogead6807 3 роки тому

    ምን ኣይነት ሰዎች ናቸው እነዚ ሰዎች? በዚ መጥፎ ግዜ ሰው እያለቀ ባለበት ግዜ መጸለይ መጾም ቀርቶ በማስመድያ ለማይረባ ብር ተብሎ ኣረ ኣረ እባካቺው ሰላም እንዲሰጠን ስለ ራሳቺው ስለ ቤተሰባቺው ስለ ሃገራቺው ጸልዩ
    ኣሁን የሄ በፍስግ ግዜ ብትድርጉ ምን ኣለበት ፈጣሪ ሆይ ይቅር ባይ ነህ እና ይቅር በለን

  • @ruthammer
    @ruthammer 3 роки тому +2

    አምሮብካል ደሞ ምታመጣቸው ሴቶች በጣም ያምራሉ ሙያም ይበልጡካል 😁😁😁😁

  • @Fithabesha
    @Fithabesha 3 роки тому +8

    Great content Babi !keep up the good work!

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 3 роки тому +4

    ፁም አይደል እንዴ!! እረ ወጣቶች ፁም እና ፀሎት ነው የሚያስፈልገው. ፕሮግራሙ ደስ ይላል.

  • @Crunch-f9u
    @Crunch-f9u 3 роки тому +4

    አረፋ እያደፈቀ ነው የመግደል ሙከራ😂😂😂😂😂😂😂በጣም ነው የሳቅኩት ወደ ስራቹ ስንመጣ ቲማቲም መጨመር ግዴታ አይደለም አንዳንዱ ይጨምራል አንዳንዱ አይጨምርም ግዴታ አይደለም ቲማቲም ረስተሀል ስላለችህ ነው ሽንኩርት ላይ ደግሞ ልክ ናት ብዙ መብሰል የለበትም ሽሮ ምትሰራ አስመሰልከው😅አንቺ ደግሞ ምናአለ አንዳንድ ነገር ንገሪኝ ሲልሽ ብትነግሪው ፈተና ላይ ያለ ኩረጃ አስመሰልሽው 🤔😂እኔ የባቢን መርጫለው ቲማቲም ብወድም ጥብስ ላይ ባይገባ መርጣለው

  • @tinaye964
    @tinaye964 3 роки тому +5

    የልጅነትህን ሱፍ ነው እንዴ የለበስከው🤣🤣🤣👌👌

  • @hirj2602
    @hirj2602 3 роки тому +4

    ባቢ አሰቃዩሁ አይደል ኮሚታተሮች ሸኩረት አታጠበም እጀህ አታጠበም እያሉ😂😂

  • @yemibabiendu7265
    @yemibabiendu7265 2 роки тому +1

    Betam gobez nat aserarua tkklgna ena weta yale tbsun enditaft yemiyaderg aserar nw

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 3 роки тому +3

    ምድረ ሆዳም እንኳን ሳይፆም ተፆሞ ተፀልዮም ለሀገራችን ሰላም አልመጣ 😢😢😢😡

  • @choonipapa9073
    @choonipapa9073 3 роки тому +27

    My comment:-1. wear aprons with funny/ interesting prints. You can get sponsors, who knows.
    2. And maybe chiefs hat in style
    3. Judges should not know who cooked which food. It biases decision
    4. Babi and the guest cook should pick best all time songs in their turn. For eg. Best all time love song, best all time hate song, fight song, love of country, betrayal song etc. And play it on their turn while singing along and maybe talk about the lyrics while cooking.

  • @hayatedris6635
    @hayatedris6635 2 роки тому

    አረ ባቢ ክክክክ ከለይ ሱፍ ከታች ቁጣ ክክክኴክክ አረ በሳቅ ጉድ እኮ ነው

  • @joinmeki
    @joinmeki 3 роки тому +11

    Babi nice one, you have given it your best, try to spend more time in the kitchen, next time you will make a delicious dish.
    Watching from Zambia.

  • @natiman6156
    @natiman6156 3 роки тому +5

    FIstR ባቢ Please ምትጠቀምባቸው ካሜራ ንገረኝ በተለይ ተምኔሉ ላይ የተነሳችሁበት ካሜራ ምንድነው ?

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 роки тому +6

    ምግብ ስናበስል ሴቶችዬ ፀጉራችንንንን ብንሸፍን ጥሩነው

  • @sofiyaoumer196
    @sofiyaoumer196 2 роки тому

    ባቢ ፀጉሯን እዘህ ሸንኩርቱን ነካህ ×ነው እንዳይደገም በተረፈ ጎበዝ

  • @GLOVE1205
    @GLOVE1205 3 роки тому

    በነገራችን ላይ ባቢ እመን ጥብስ ላይ ሽንኩርት መጨረሻ ላይ ነዉ ሚገባዉ ደሞ ታምራላችሁ 😘😘😘

  • @yovana-xr2ce
    @yovana-xr2ce 3 роки тому +1

    ይሄ ፕሮግራም አሪፍ ነው ለጊዜው ነው ባቢ ትንሽ ምቀናብክ በደንብ ማብሰል ስትችል አገባካለው እስከዛ መስራት ልመድ ከዛ ፕሮግራሙን ታቆማለክ

  • @AbuBeker-q9b
    @AbuBeker-q9b 10 днів тому +1

    ይሄ program ግን ለምን ቆመ babi😑

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr 3 роки тому +2

    ልጅቷ ሰታምር በማሪያም ውብ ነች

  • @zabibamechalmechal4501
    @zabibamechalmechal4501 3 роки тому

    Babye yene konjo des tilalachu ejachu yibarek gn cook sitadergu le setochu nigerachew hair cover enditekemu like shash ok migb wst endaygebabachu just like Ende Ekruye malet new ena bertu betam wow 👌 new👏

  • @h.j8360
    @h.j8360 3 роки тому +11

    አይ ባቢ እረ ፍትህ ለወገብ በታች
    ጃኬት በቁምጣ

  • @habesha4383
    @habesha4383 3 роки тому +1

    ኧረ ወገን በዚህ ሰአት ካልፆምን መቼ እነፁም

  • @asterbedane6014
    @asterbedane6014 3 роки тому +4

    በጣም ነው ደስ የምትሉት። ጌታ ይባርካችሁ

  • @sabina4973
    @sabina4973 3 роки тому +11

    ጥብስ ሲሰራ መጥበሻው በደንብ መጋል አለበት ሽንኩርት ሽሪምሪ (በቁመቱ ) ነው የሚከተፈው
    ከሁሉም ግን በፆሙ...... ቢያንስ ለሰው መሰናከያ ባትሆኑ መፆም እንኳን ቢቀር

    • @yordi8453
      @yordi8453 3 роки тому

      Demerege mari bemarim

  • @gechkt4079
    @gechkt4079 3 роки тому +13

    ሽንኩርትና ቲማቲሙ ስጋው ከበሰለ በኃላ ቢሆን የበለጠ ይጣፍጣል፨ ደሞ ሌሎቹ አይሰሩም? በተለይ አሴር ሲሠራ ማየት ፈልጋለሁ

  • @zaburayoutube3764
    @zaburayoutube3764 2 роки тому

    በጣም ቆጅየ ፍቅረኛ አለህ ሥታምር

  • @akliluethiopia
    @akliluethiopia 3 роки тому

    ባቢየ ሱፍ በኩሺና ይመችህ😂😂😂😂😂😂

  • @osloyitbe
    @osloyitbe 3 роки тому +8

    ባቢ በፆም ኧረ አይነፍም

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 3 роки тому +3

    እንዴ ባቢ የበፊቷ ፍቅረኛህ ተውካት እንዴ እንደውም ትልቅ ናት ስንልህ ነበር አይ ወንዶች😏😏😏😏😏😂😂😂😂

  • @netsantmangesha7869
    @netsantmangesha7869 3 роки тому

    Babi shukurti ant g bashi nw adel🥰🥰🥰

  • @Orizee
    @Orizee Рік тому

    Babi ፂምህ በምንድን ነው ያደገልህ ? Sorry ፈልጌ ነው ???

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому +6

    ጥምረታችሁ ደስ ይላል አርያም ነችሁ ።
    የዛሬው ምግብ ፀጉር እየመዘዛችሁ እያወጣችሁ እንደበላችሁ እርግጠኛ ነኝ ።ወንዶች እንዲህ ሲወራ ራሱ የሚያቅለሸልሸው አይጠፍም እኮ አይዞን በርቱ ።

  • @mekdesadimasu9954
    @mekdesadimasu9954 3 роки тому +1

    Babi betam nw metemechgn Love you❤❤💋💋

  • @uniquealmaz4214
    @uniquealmaz4214 3 роки тому +2

    ሱፍ በቁምጣ ባቢ 🤣🤣🤣 ደሞ መጀመሪያ ዘይቱን ነዉ ሚያበስለሁ በፆሙ ስጋ ሀገር ዉስጥ ሆናችሁ oh

  • @habeshasocial
    @habeshasocial 3 роки тому +7

    Babi you always come with new crazy ideas 👍keep up the good work ሽንኩርት ጀማ በዛውም አኔ ጋ ጎራ belu

  • @yoditagonaf5302
    @yoditagonaf5302 3 роки тому

    Hi Babi z 1rst place alebabeseh Mesach new segawen endez kemetketfewe lemen ande kenenbesu chemerh atgelagelm any way both of u guys are beautiful love u

  • @zinatayalew85
    @zinatayalew85 3 роки тому

    ጎበዞች ባቢ ባለሙያ ነህ እህቴም የሰራችው መልኩን ሳየው ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ቀማሾቹ ወይም ዳኞቹ ጨረሱባዥሁ ለማንኛውም ሀሪፍ ነው

  • @mesimesiyoutube360
    @mesimesiyoutube360 2 роки тому

    አግባቸዉኮ የሚል አይጠፊም😅😅😅

  • @getemar7075
    @getemar7075 3 роки тому

    Babi 1 asab alegne astayet sechiwhochu yeserachwt ye ante yetgna yeljtwa yetgnaw endehone bayawku mrt nuber mknyatu demo bentsanet asabachewn lemstet endimechachew gin huletachwm gobez nachu 👏👏👏

  • @kiya6821
    @kiya6821 3 роки тому +2

    ውይ አንድነታቹ wow new end new sew malet👌

  • @ልቤበእግዚአብሔርጸና-ፈ3ፈ

    ሽንኩርቱን በረጅሙ ብትከትፉት እናም መብሰል የለበትም

  • @edenwondwosen2366
    @edenwondwosen2366 3 роки тому +3

    😍😍😍 can`t stop laughing ...you guys are adorable 👍😍

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 роки тому

    ባቢያችን ለካ እዚህ ነው ያበሰልካት ከዛ ለቁርስ አደረስካት አንበሳ ነህ እሺ ያዝልቅላችሁ። ግን ሳሮን ከሚለው ስም ጋር ለየት ያለ ቁርኝት አለህ ስልህኮ ማትሰማኝ ነገር አለብህ። ሶሮንዬ ድረሽ።

  • @saminega1958
    @saminega1958 3 роки тому +1

    አሪፍ ናቹ ስላቹ አ.አ.አ.አ ግንግን ባቢ ሼፍ እኮ ፀጉሩን ኪሱን እና ከመግብ ገበተዉ ዉጪ አይነካካም አንተ ገን

  • @sualihmen9638
    @sualihmen9638 3 роки тому

    ባቢ የወደድኩህን ይህል እንዳልጠላህ እባክህን እስኪ አንዳዴም የ ጀመአዉን ስሜት ተረዳ አባክህን በሽንኩርት ጀመአ ልለምንህ ሰለ ሀከሮቺ : ሰለ ገንግቺ ስረልን😭😭😭

  • @bekamguta3948
    @bekamguta3948 2 роки тому +2

    A short pant with a suit coat, what an interesting cloth you have Babi! Come on where is the director at this point😂😂😂

  • @ባለማተቧነኝያተውታማሚ

    መቸም ተለብሶ አይታወቅ ሱፍ በቁምጣ 😂😂😂😂

  • @betimabenmskal303
    @betimabenmskal303 3 роки тому

    አንድነታቹዉ።በጣም።ደስ ይላል💔💔💔💔

  • @BuyeTech
    @BuyeTech 3 роки тому +1

    ዜና አንባቢዎች ከስር ቁንጣ አንደሚያደርጉ አሁን ገባኝ 🤣

    • @gdd4910
      @gdd4910 3 роки тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ

  • @edenteklesenbet6752
    @edenteklesenbet6752 3 роки тому

    ጋደኛህ የቢላዋ ማስተር ናት እዴ ግን በጣም ደስ ትላላቹ😍😍😍😂

  • @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ
    @ፍቅርይበልጣል-አ5ጐ 2 роки тому +2

    የባቢ ስጋ አቆራረጡ ቢወረውሩት ይፈነክታል😂✌️

  • @kaltube6243
    @kaltube6243 2 роки тому

    ሣራን ልክናት ሽኩርት ከላይ ነው የሚጨመረው

  • @ገነትወለተገወርጊስ

    እውነታነው ሽኩርት ኣይበስልም ሞያሽ ይበልነው እህቴ

  • @kuletamkuletam967
    @kuletamkuletam967 2 роки тому

    ቃሪያ ሚጨመረው ከበሠለ ካለቀ በዋላ ነው እንጂ ቃርያጨምረህ እስኪበስል የቃርያው ባህሪ ይጠፋል

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 3 роки тому +4

    ዋው ቺኳ ስታምር ምርጥ ቀበጥ

  • @bamantube7697
    @bamantube7697 3 роки тому +1

    Hagerachenen selam yadergelen

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 3 роки тому +3

    ሽንኩርት ጀማን እየሰበሰብክ ተዋወቁ አትበለን ይሰማል ሀሎ 😂😂🏃🏃🏃🏃🏃🏃

  • @nedatube1610
    @nedatube1610 2 роки тому

    ፈጨችዉ ሽንኩርቱን እና ደግሞ ቲማቲም🤔🤔

  • @rukitube9552
    @rukitube9552 3 роки тому

    ሱፍ በሾርት ትጠላለህ አባቴ😂😂😂

  • @eimyjr3169
    @eimyjr3169 3 роки тому +2

    Every time babi said "tatebyalehu"😜😅😁

  • @Sara-o8c1c
    @Sara-o8c1c 4 місяці тому

    Tsagurishin shafigi😂

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 3 роки тому +1

    ሰው ማረጃ የሚሆን ቢላ ይዘክ መጠክ ማለት ግን ምን ማለት ነው ሳሮኖች ግን 🙄🙄🥴🥴

  • @ወይንዬሸዋ
    @ወይንዬሸዋ Рік тому

    የድሜያችሁስ ነገር😂😂

  • @አሐዱዘግዮን
    @አሐዱዘግዮን 3 роки тому +2

    please defined briefly who is she rather 2 say us introduce her

  • @selomeferede8219
    @selomeferede8219 3 роки тому +3

    ብረድስቱ ሁሉም አዲስ ነው እንዴ ደሞ መጥበሻችሁን እጠቡ

  • @zomalul1639
    @zomalul1639 3 роки тому

    Babi betam nw mwedk ena Programkm yemechegnal gn betsom sega tnsh aykebdm? Bians lesew batasayu generationnatcin wedet eyehede nw

  • @dawitdeme9386
    @dawitdeme9386 3 роки тому

    Thanks you ❤ ❤🇪🇹😘 😘👏👏 👏

  • @alifgraphics
    @alifgraphics 3 роки тому

    ሱፍ በshort I really like it Man።

  • @DivinelyGodess
    @DivinelyGodess 3 роки тому +6

    You guys remind of my younger self! BTWy I’m a Leo woman and Saron got a point. Leo’s are the most Loyal, Honest dependable people on the planet period! Oh did I say protective?. Oh another thing, A ♌️Leo woman and a Gemini ♊️ Man are the most compatible signs per most astrological sites. In my opinion, Astrology can give us an insight to look at ourselves from different aspects. You guys can make a great couple! Just saying 😊

    • @lamriate8070
      @lamriate8070 2 роки тому +1

      amazing prediction ...
      Ur wish is become true now ....Babi make us surprise with this cute leo girl...Babi n saron cute couples ☺☺

  • @bintummi5157
    @bintummi5157 3 роки тому +5

    well come babi ከምር የዛሬ ከባለፈው የተለየ ነው። ለየት ያለ ፕሮግራም ያበደ ነው።የዘሀ ቤተሰቦች ዩቲዩበሮች ሰብሰብ ብላቹ ደስ ትላላቹ።😘😘

  • @Dryahyashow
    @Dryahyashow 2 роки тому

    ፀጉር ነስንሶ ምግብ ሰርታ አለ እደ ግማሹ ፀጉርሺ እየወደቀበት አይሞያ ክክክክ

  • @ababaalali2964
    @ababaalali2964 2 роки тому

    የቤትህ አድሥ ነኝ በረታ ጎበዞች

  • @alemadem1617
    @alemadem1617 3 роки тому +2

    እኩል ለምን አጀምሩም ቆይ ይደብራል እንደዚ

  • @yedingllig8860
    @yedingllig8860 3 роки тому

    ከባለፈው ይልቅ ይህ ተመችቶኛል

  • @yabkaletadess8978
    @yabkaletadess8978 3 роки тому

    ጥብስ ከሽንኩርት አይጀመርም መጨረሻላይ ነው በተን የሚደረገው