Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው በጣም ያምራል ቆይ በትንሹ ልሞክረውና ለል ጆቼ ልደትም እሰራለሁ የምን ወጪ ማብዛት ነው እጅሽ ይባረክልኝ
ዋው ይመችሽ በአንድ ቪዲዮ ነው ሰብስክራብ ያደረኩሽ ብዙ እንደ እምማር ተስፍ አደርጋለው🙏
እጅሽ ይባረክ ሰርቸ ደግሞ እነግርሻለሁ በጣም አቀለልሽልኝ ።
በጣም አሪፍ ነው የሚጣፍጥ ይመስለኛል😊
የክሬም አሰራሩን ስፈልገው ነበር ስላየው ደስ ብሎኛል አመሠግናለው ❤❤❤
Mokeriwe betame konjo honalagne ejeshe yebarake
በጣም ጎበዝ ነሽ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ በርቺ አመሰግናለሁ
በጣም የሚያምርና ቀላል ዛሬዉኑ እሰራለሁ እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል ተባረክ
እናመሰግናለን ግልጽ ያለ ምርጥ አሰራር እሞክረዋለሁ
መምቻው የለኝም በእንቁላል መምቻ ብመታው ቆጆ ይሆናል ክሬሙ
ይሆናል። ትንሽ ብቻ ጊዜ ይፈልጋል እንደ ማሽኑ በ5 ደቂቃ አይደርስም ከ20-25 ደቂቃ ይወስዳል
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ በጣም አመሠግናለሁ
እጅሽ ይባረክ
Ejish yebarek🥰
ሌሎች የሚያካብዱትን በቀላሉ አሳየሽን ተባረኪ
መምቻው ቢኖረኝ እማ በድስት ለምን አበስላለው ፡፡ያለ መምቻ መስራት አይቻልም?
በጣም ምርጥ ነው በርቺ
ብቀምሰው ብየ ተመኝሁ❤❤❤❤❤
ያምራል እናመሰግናለን.
ማሻአላህ
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
እጆችሽ ይባረኩ የኔ እህት
konjo new betam hulum tenama new bet wset
Gobez nesh berch baking powder altetekmshm gn cacku arif honelsh
ያምራልጎበዝ🎉😻😻😻😻😻
ጣእሙስ ለጤንነት ምንያክል አስተማማኝ ነው ገለፃ ብታረጊልን ጥሩ ስራ ነው በርቺ
ጣዕሙ በጣም ጣፋጭ ነው ለጤናችንም ቢሆን ከዚህ በላይ ጤንነቱ የተጠበቀ አይኖርም ምክንያቱም ፦1.ራሳችን በደንብ በንጽሕና ነው የምናዘጋጀው2.በተዘጋጀበት ሰዓት ነው ለገበታ ሚቀርበው ወይም ትኩሱ ነገር ማግኘት እንችላለን 3.በአሁኑ ጊዜ ውጭ ላይ ምን ያክል ትኩስ ነገር ማግኘት እንችላለን ??? ኬኮች መቸ የተሰሩ ናቸው? ክሬሞች ?4.ከጤና አንፃርም ብናየው ሻንቲ ክሬሞች ብዙ ነገር የወጣላቸው ናቸው ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝናል 5.የጣፋጭ መጠናቸውን እንደፍላጎታችን መጨመር መቀነስ እንችላለን ለምሳሌ ለህፃናት እንዲሁም የተለያዩ በሽታ ያለባቸው ስኳር ለማይፈቀድላቸው ስዎች መስራት እንችላለን 6.ከኢኮኖሚ አንፃር ስናየው በትንሽ ወጪ ሙሉ ቤተሰብን መመገብ እንችላለን።ከነዚህ ከነዚህ አንፃር ቤታችን ውስጥ በቀላሉ ኬክ እና ክሬም እየሰራን ጤናችን መጠበቅ እና ገንዘባችን መቆጠብ እንችላለን አመሰግናለሁ ።
thanks@@EthioNewgenerationmedia16
yamral enamesegnalen brchi
Anbesa berechy
በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጺያ ልጆች💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ስሙኝ እማ እነ ቅመሞች ኬክ አምሮት ሊደፋኝ ነዉ ብሰራ መዳም ይደብራት ይሆን🤔ንገሩኝ
ምግብምስጋና😮🎂🍰🍭🍩
ካለ ዘይትነውዴ አሪፍነው
ዘይት ጨምረው መስራት ይችላሉ ነገር ግን ለዚህ ኬክ ዘይት አያስፈልገውም
ከለር የት ማግኘት እችላለን
ሱፐርማርኬት ወይም የኬክ ግብዓት መሸጫ ሱቆች ይገኛል
Betam Arif new berche
ኦሸ የኔዉዲ አመሰግናለሁ እጂሸን ይባርከዉ
wow
ፍርጅ ውስጥብናስቀምጠው ይበላሻል
በፍፁም አይበላሽም
Betam Kong new
አረቦቹ ካሜራ ፒኪክ ፓውደር ይጨምራሉ አች ስጨምሪአላይሁም እዴትነው ያለሱመስራትይቻላልማለትነው
ትክክል አልጨመርኩም በባዶ ኬኩ ሲሰራ ቆንጆ የሚሆን ከሆነ ፓውደሩን መጨመር ግዴታ አደለም ሳይጨመር መስራት ይቻላል
Be enfalot new yebeselew? Eski negerugn?
ድስቱ ላይ ምንም ነገር አይጨመርም በድስቱ ሙቀት ነው የሚበስለው
ሲበስል ድስት ውስጥ ውሀ አድርገሽ ነው እሳት ላይ ነው የጣድሽው? ምን ውስጥ ነው እንዲበስል ያረግሽው
መጀመሪያ ድስቱን ከ5-10ደቂቃ ማሞቅቀጥሎ የተዘጋጀውን ሊጥ ድስቱ ውስጥ መክተትና መክደን ውሃ አይጨመርም በባዶው ነው የሚበስለው
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ የኔ እናት
እርሾ አያስፈልገውም ኩፍ እስከሚል መጠበቅ አይጠበቅብኝም?
እርሾ አያስፈልግም ከተዘጋጀ በኋላ ወዲያውኑ መጋገር ነው
ያፈረጥሽበት ምንድን ነው ፌስታሉ
ፓይፒንግ ባግ ይባላል
እንደወረቀት የሚመስለው ነገር ከለሌንስ ችግር አለው
መጋገሪያ ወረቀቱን ከሆነ ወረቀት ከሌለ መጋገሪያው ላይ ዘይት ቀብቶ በስሱ ዱቄት መነስነስ ይቻላል። ጥቅሙ ኬኩ እንዳይጣበቅ ነው
እንቁላሉን ለስንት ደቂቃ ሲመታ ነው ክሬም የሚሆነው
ከ4-5 ደቂቃ ክሬም ይሆናል ነገርግን አንዳንድ ማሽኖች አቅማቸው ዝቅተኛ ከሆነ እስከ 10 ደቂቃ ሊወስድ ይችላል
ክሬሙ ፍሪጅ ሲገባ ለምን ይቀልጣል
❤❤❤
ሚኪንግ ፖውደር እና ቫኔላ አልጨመርሽም ኬኩ ላይ ችግር የለውም ማለት ነው ?
ቫኔላ ጨምሪያለሁ ቤኪንግ ፓውደር ደግሞ መጨመር ይቻላል እኔ በባዶ ስሰራ ስለሚነፋ ነው የማልጠቀመው
ክሬሙን ሰርቶ ማቆየት ይቻላል
ከ 1 ቀን በላይ አይቆይም ክሬሙ ብቻ ከሆነ እየቀለጠ ይሄዳል
ድስጡ ላይ ያነጠፍሽው ነገር ምንድነው
የመጋገሪያ ወረቀት ነው
❤
🙏🙏🥰
mashekerkeryaw yelgm endat mserat echelalew?
ማሽከርከሪያው ግዴታ አደለም ኬኩ የተቀመጠበትን እቃ እያዟዟሩ መጠቀም ይቻላል
manghawunm woreket metekem anchilm?
የኬክ መጋገሪያ ወረቀት አለ እሱ ነው የሚሆነው ዘይታማ ስለሆነ አያጣብቅም።ፓትራ ከሆነ ግን እንዳያጣብቅ ዘይት መቀባትና ላዩ ላይ ዱቄት መነስነስ እንደዛ ከሆነ አያጣብቅም ወረቀት አያስፈልግም
betam des yilal wow koy gn dst wust wuha adirgesh nw wys endwu nw mederagew malwt le mabiseli?
ውሃ አያስፈልገውም በባዶ
Memchaw yelegnm be mankia aychaleim
ይቻላል ትንሽ ጊዜ መስጠት ብቻ ነው የሚያስፈልገው (ከ 20-25 ደቂቃ )መምታት
ግን ባዉደር አይገባም እደ
ፓውደር መጨመር ይቻላል 1/2 የሻይ ማንኪያ እኔ ያልጨመርኩት በደንብ ወደላይ ስለሚነሳ ነው ስለማያስፈልገኝ ነው
Tenesh sikoy yekeltak creamu
ከላይ ያለው እስከ 3ቀን ይቆያል መሃል መሃል የተቀባው ግን ከ 1ቀን በኋላ እየቀለጠ ይሄዳል
ድስቱ ላይ ውሃ አይጨመርም?
አይጨመርም ።ውሃ ከተደረገበት የውሃው እንፋሎት ኬኩን ያበላሸዋል
እንቁላሉ ክርፋት አይኖረውም
የለውም ቫኔላ መጠቀም
Baking pawder ayderegm? lela demo ye duketun lket ml ngerign pls
1፦ቤኪንግ ፓውደር መጨመር ትችያለሽ ነገር ግን ሳይጨመር ኬኩ ሚነፋልሽ ከሆነ አያስፈልገውም።2፦የዱቄቱ ልኬት 1/2 ኩባያ (60 ግ )+1/3 ኩባያ (40 ግ)
Amesegnalehu
Yest aychemerm
አይጨመርም
Waw 10u
Wow.10u
ድስቱ ውስጥ ውሀ የለውም?
የለውም ውሃ ከተጨመረበት የውሃው እንፋሎት ኬኩን ያበላሸዋል
be jus memechas yehonal enda
አይሆንም
ክሬሙ ሲቆይ አይሟሟም
ከላይ ያለው ይቆያል በየመሀሉ የተቀባው ግን ከ1 ቀን በላይ አይቆይም
@@EthioNewgenerationmedia16ግን እቁላሉ አልበሰለም እና ለልጆች ችግር የለዉም
ምንም ችግር የለውም ሎሚ ስላለው
ካለባኔላመስራትአይቻልም
ይቻላል ቫኔላ መሰረታዊ ግብዓት አደለም ለጣዕም ነው የሚጨመረው ከቫኔላ ውጪ ሌላ የሚፈለገውን አይነት ፍሌቨር መጨመር ይቻላል
በኦቭን መጋገር አይቻልም
ይቻላል።ኦቨን ለሌለው ሰው እንደአማራጭ ነው የሰራሁት
ዱቄቱ 3ግራም ነው
ዱቄት 100 ግ
❤❤
ዋው በጣም ያምራል ቆይ በትንሹ ልሞክረውና ለል ጆቼ ልደትም እሰራለሁ የምን ወጪ ማብዛት ነው እጅሽ ይባረክልኝ
ዋው ይመችሽ በአንድ ቪዲዮ ነው ሰብስክራብ ያደረኩሽ ብዙ እንደ እምማር ተስፍ አደርጋለው🙏
እጅሽ ይባረክ ሰርቸ ደግሞ እነግርሻለሁ በጣም አቀለልሽልኝ ።
በጣም አሪፍ ነው የሚጣፍጥ ይመስለኛል😊
የክሬም አሰራሩን ስፈልገው ነበር ስላየው ደስ ብሎኛል አመሠግናለው ❤❤❤
Mokeriwe betame konjo honalagne ejeshe yebarake
በጣም ጎበዝ ነሽ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ በርቺ አመሰግናለሁ
በጣም የሚያምርና ቀላል ዛሬዉኑ እሰራለሁ እናመሰግናለን
በጣም ደስ ይላል ተባረክ
እናመሰግናለን ግልጽ ያለ ምርጥ አሰራር እሞክረዋለሁ
መምቻው የለኝም በእንቁላል መምቻ ብመታው ቆጆ ይሆናል ክሬሙ
ይሆናል። ትንሽ ብቻ ጊዜ ይፈልጋል እንደ ማሽኑ በ5 ደቂቃ አይደርስም ከ20-25 ደቂቃ ይወስዳል
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ በጣም አመሠግናለሁ
እጅሽ ይባረክ
Ejish yebarek🥰
ሌሎች የሚያካብዱትን በቀላሉ አሳየሽን ተባረኪ
መምቻው ቢኖረኝ እማ በድስት ለምን አበስላለው ፡፡ያለ መምቻ መስራት አይቻልም?
በጣም ምርጥ ነው በርቺ
ብቀምሰው ብየ ተመኝሁ❤❤❤❤❤
ያምራል እናመሰግናለን.
ማሻአላህ
አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ
እጆችሽ ይባረኩ የኔ እህት
konjo new betam hulum tenama new bet wset
Gobez nesh berch baking powder altetekmshm gn cacku arif honelsh
ያምራልጎበዝ🎉😻😻😻😻😻
ጣእሙስ ለጤንነት ምንያክል አስተማማኝ ነው ገለፃ ብታረጊልን ጥሩ ስራ ነው በርቺ
ጣዕሙ በጣም ጣፋጭ ነው ለጤናችንም ቢሆን ከዚህ በላይ ጤንነቱ የተጠበቀ አይኖርም ምክንያቱም ፦
1.ራሳችን በደንብ በንጽሕና ነው የምናዘጋጀው
2.በተዘጋጀበት ሰዓት ነው ለገበታ ሚቀርበው ወይም ትኩሱ ነገር ማግኘት እንችላለን
3.በአሁኑ ጊዜ ውጭ ላይ ምን ያክል ትኩስ ነገር ማግኘት እንችላለን ??? ኬኮች መቸ የተሰሩ ናቸው? ክሬሞች ?
4.ከጤና አንፃርም ብናየው ሻንቲ ክሬሞች ብዙ ነገር የወጣላቸው ናቸው ከጥቅማቸው ጉዳታቸው ያመዝናል
5.የጣፋጭ መጠናቸውን እንደፍላጎታችን መጨመር መቀነስ እንችላለን ለምሳሌ ለህፃናት እንዲሁም የተለያዩ በሽታ ያለባቸው ስኳር ለማይፈቀድላቸው ስዎች መስራት እንችላለን
6.ከኢኮኖሚ አንፃር ስናየው በትንሽ ወጪ ሙሉ ቤተሰብን መመገብ እንችላለን።
ከነዚህ ከነዚህ አንፃር ቤታችን ውስጥ በቀላሉ ኬክ እና ክሬም እየሰራን ጤናችን መጠበቅ እና ገንዘባችን መቆጠብ እንችላለን አመሰግናለሁ ።
thanks@@EthioNewgenerationmedia16
yamral enamesegnalen brchi
Anbesa berechy
በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የኢትዮጺያ ልጆች💚💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ስሙኝ እማ እነ ቅመሞች ኬክ አምሮት ሊደፋኝ ነዉ ብሰራ መዳም ይደብራት ይሆን🤔ንገሩኝ
ምግብምስጋና😮🎂🍰🍭🍩
ካለ ዘይትነውዴ አሪፍነው
ዘይት ጨምረው መስራት ይችላሉ ነገር ግን ለዚህ ኬክ ዘይት አያስፈልገውም
ከለር የት ማግኘት እችላለን
ሱፐርማርኬት ወይም የኬክ ግብዓት መሸጫ ሱቆች ይገኛል
Betam Arif new berche
ኦሸ የኔዉዲ አመሰግናለሁ እጂሸን ይባርከዉ
wow
ፍርጅ ውስጥብናስቀምጠው ይበላሻል
በፍፁም አይበላሽም
Betam Kong new
አረቦቹ ካሜራ ፒኪክ ፓውደር ይጨምራሉ አች ስጨምሪአላይሁም እዴትነው ያለሱመስራትይቻላልማለትነው
ትክክል አልጨመርኩም በባዶ ኬኩ ሲሰራ ቆንጆ የሚሆን ከሆነ ፓውደሩን መጨመር ግዴታ አደለም ሳይጨመር መስራት ይቻላል
Be enfalot new yebeselew? Eski negerugn?
ድስቱ ላይ ምንም ነገር አይጨመርም በድስቱ ሙቀት ነው የሚበስለው
ሲበስል ድስት ውስጥ ውሀ አድርገሽ ነው እሳት ላይ ነው የጣድሽው? ምን ውስጥ ነው እንዲበስል ያረግሽው
መጀመሪያ ድስቱን ከ5-10ደቂቃ ማሞቅ
ቀጥሎ የተዘጋጀውን ሊጥ ድስቱ ውስጥ መክተትና መክደን ውሃ አይጨመርም በባዶው ነው የሚበስለው
@@EthioNewgenerationmedia16 እሺ የኔ እናት
እርሾ አያስፈልገውም ኩፍ እስከሚል መጠበቅ አይጠበቅብኝም?
እርሾ አያስፈልግም ከተዘጋጀ በኋላ ወዲያውኑ መጋገር ነው
ያፈረጥሽበት ምንድን ነው ፌስታሉ
ፓይፒንግ ባግ ይባላል
እንደወረቀት የሚመስለው ነገር ከለሌንስ ችግር አለው
መጋገሪያ ወረቀቱን ከሆነ ወረቀት ከሌለ መጋገሪያው ላይ ዘይት ቀብቶ በስሱ ዱቄት መነስነስ ይቻላል። ጥቅሙ ኬኩ እንዳይጣበቅ ነው
እንቁላሉን ለስንት ደቂቃ ሲመታ ነው ክሬም የሚሆነው
ከ4-5 ደቂቃ ክሬም ይሆናል ነገርግን አንዳንድ ማሽኖች አቅማቸው ዝቅተኛ ከሆነ እስከ 10 ደቂቃ ሊወስድ ይችላል
ክሬሙ ፍሪጅ ሲገባ ለምን ይቀልጣል
❤❤❤
ሚኪንግ ፖውደር እና ቫኔላ አልጨመርሽም ኬኩ ላይ ችግር የለውም ማለት ነው ?
ቫኔላ ጨምሪያለሁ ቤኪንግ ፓውደር ደግሞ መጨመር ይቻላል እኔ በባዶ ስሰራ ስለሚነፋ ነው የማልጠቀመው
ክሬሙን ሰርቶ ማቆየት ይቻላል
ከ 1 ቀን በላይ አይቆይም ክሬሙ ብቻ ከሆነ እየቀለጠ ይሄዳል
ድስጡ ላይ ያነጠፍሽው ነገር ምንድነው
የመጋገሪያ ወረቀት ነው
❤
🙏🙏🥰
mashekerkeryaw yelgm endat mserat echelalew?
ማሽከርከሪያው ግዴታ አደለም ኬኩ የተቀመጠበትን እቃ እያዟዟሩ መጠቀም ይቻላል
manghawunm woreket metekem anchilm?
የኬክ መጋገሪያ ወረቀት አለ እሱ ነው የሚሆነው ዘይታማ ስለሆነ አያጣብቅም።ፓትራ ከሆነ ግን እንዳያጣብቅ ዘይት መቀባትና ላዩ ላይ ዱቄት መነስነስ እንደዛ ከሆነ አያጣብቅም ወረቀት አያስፈልግም
betam des yilal wow koy gn dst wust wuha adirgesh nw wys endwu nw mederagew malwt le mabiseli?
ውሃ አያስፈልገውም በባዶ
Memchaw yelegnm be mankia aychaleim
ይቻላል ትንሽ ጊዜ መስጠት ብቻ ነው የሚያስፈልገው (ከ 20-25 ደቂቃ )መምታት
ግን ባዉደር አይገባም እደ
ፓውደር መጨመር ይቻላል 1/2 የሻይ ማንኪያ እኔ ያልጨመርኩት በደንብ ወደላይ ስለሚነሳ ነው ስለማያስፈልገኝ ነው
Tenesh sikoy yekeltak creamu
ከላይ ያለው እስከ 3ቀን ይቆያል መሃል መሃል የተቀባው ግን ከ 1ቀን በኋላ እየቀለጠ ይሄዳል
ድስቱ ላይ ውሃ አይጨመርም?
አይጨመርም ።ውሃ ከተደረገበት የውሃው እንፋሎት ኬኩን ያበላሸዋል
እንቁላሉ ክርፋት አይኖረውም
የለውም ቫኔላ መጠቀም
Baking pawder ayderegm? lela demo ye duketun lket ml ngerign pls
1፦ቤኪንግ ፓውደር መጨመር ትችያለሽ ነገር ግን ሳይጨመር ኬኩ ሚነፋልሽ ከሆነ አያስፈልገውም።
2፦የዱቄቱ ልኬት 1/2 ኩባያ (60 ግ )+1/3 ኩባያ (40 ግ)