MK TV || ጠበል ጸዲቅ || ወረት ያጠቃኛል ምን ላድርግ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 7 місяців тому +14

    ፈጣሪ ግን ቸርነቱ ይገርመኛል የውስጤን ጥያቄ በመምህራን በአባቶች ባንድም በሌላ በሰዎች አድሮ ይናገራል ጥያቄዬን ብቻ አይደለም ወደፊት እንዴት ከሱጋ መኖር እዳለብኝ እኔ ያላስተዋልኩትን በእኔ ላይ የሚታይ አላስፈላጊ ምግባር ሁሉን ሰዎችን ምክንያት እያደረገ ይነግረኛል ግን እኔ ሰምቼ መልሼ እዛው አቤት የአምላክ ትግስቱ ይቅር በለኝ አምላኬ😢😢😢😢😢

  • @HGg-rg6gy
    @HGg-rg6gy 6 місяців тому +4

    ቃለሂወት ያሰማልን የውስጤን ነው የተናገርከው መምህር የተዋህዶ ልጆች በአዟኝቷ የመምህርን ቁጥር ስጡኝ እንደማታልፊኝ ተስፋ አለኝ

    • @onlygodcanjudgeme3218
      @onlygodcanjudgeme3218 6 місяців тому

      አናቴ ስልኩን ቀንዲል የሚል youtube አለው በዛ ላይ ስልክ ስላለ ከሱ ላይ ዉሰጅ

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 7 місяців тому +5

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት የሁላችንም ጥያቄ ነው

  • @roziawoke1301
    @roziawoke1301 7 місяців тому +4

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ለወጣት ብርታት የሚሆን ትምህርቶች ናቸው የሚያስተላልፉት

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 7 місяців тому +21

    ሁሉም ኦርቶዶክስ የመንፈስ ዝለት አለበት አንድ ሰው ብቻ አደለም በጣም የ እግዚአብሔር መንፈስ ርቆናል መምህሩም ዘማሪዉም ዝምብሎ ከላይ ብቻ ነው የህዝብን ልብ ተረዱ ብዙዎቹ ወደ ማን መፀለይ እንዳለባቸው እራሱ ጠፍቶባቸዋል የምያስተምሩትም የመፃፍ ቅዱስን ቃል ትተው እሩቅ ያስተምራሉ እንደት ልቡን ለእግዚአብሔር ያስገዛል በዚሁም ብዙዎች ወደ ተሃድሶ እየሄዱ እንደ ሆነ አስተውሉ አዉንንያለው ክርስትያና ፍላጎቱና አካሄዱ በጣም የተለየ ነው እና ቤተክርስቲያን ለዚ ነገር ግዜ መስጠት ይኖርባታል ስራት ጠፍቶል ህዝቡ ፈዞል የአዘማመር ስረአት ርኳን በባዶ ጮሆ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የምታየው ስለዚ በቤተክርስትያን ላይ የምነሳዉን አስታየት መናቅም ዋጋ ያስከፍላል ህዝበ ክርስትያኑ በስከነ መንፈስ እንድያገልገሉ ከፍት ያሉት ማሳየት አለባቸው በዙ የጎደሉ ነገሮች አሉ አብዛኛው ሃላፍነቱን እየተወጣ አደለም ጉባኤው በፀልት አይከፍትም መንፈስ ከየት ይምጣ የጉባኤው መክፈቻ ከ እግዚአብሔር ይልቅ የመላእክት ዝማሬ ነው ባጠቃላይ ለ እግዚአብሔር ስፍራ ይኑር ብዙዎች መላክትን እንድ አምላክ ያያሉ ያ ስሆን ደሞ ሳዉ ስንት አምላክ እንዳለው ያስባል ግራ ይጋባል ያለው እውነታ ይሄ ነው አስታየት አትናቁና ተግባር ላይ አዉሉት ካላይ ያላቹም ከልብ በተሰበር መንፈስ አስተምሩ ህዝቡ እናንተንነያየ ይለወጣል

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j 7 місяців тому +13

      ግራ የተጋባህ ኣንተ ነህ። ቤተክርስትያን ሁሌም ዘመናዊ ናት ፡ሚታደስ ነገር የለም።
      በጣም ከገረመኝ ሃሳብህ ኣንዱ ፡ ጉባኤ በጸሎት ኣይከፈትም የሚል ነው።😂 ይቺ ሃሳብ 10000% ውሸት ናት። ረጋ ብለህ ማሰብ ጥቅሙ ቡዙ ነው። ዝማሬም ስርኣት ኣለበት፡ መጀመርያ ለእግዚኣብሄር ክብርና ኣምልኮ ይዘመራል ከዛ ቀጥሎ ቅዱሳን ይመሰገናሉ፡፡ህዝብ ወደ ኣምላኩ መጸለይ እንዳለበት ኣያቅም እንዴ?😂😂😂 እረ ወገን ቆም ብለን እናስብ፡ በቀጥታ ወደ ኣምላኩ ይጸልያል ፡ኣቡነ ዘበሰማያት ወደ ማን የሚጸለይ ይመስልሃል? ? ይቺ ጸሎት ማንም ኦርቶዶክሳዊ የሚጸልያት ጸሎት ናት፡ በቅዱሳን ኣማላጅነትም ይጸልያል ።
      #ባጠቃላይ ኣንተ ራስህ ተሃድሶ መሆን ኣለብህ፡ ተዋህዶ ኣትታደስም። ኣማኞች በእምነታቸው ኣምነው ጸንተው ይኖራሉ፡ ኣሁንም ቡዙዎች ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን እየተመለሱ ነው።
      ስለዚህ ወገን ተረጋጋ እሺ ይህ ያንተ ሟርት በእስራኤል ዘነፍስ ማለት ክርስትያኖች ላይ ኣይሰራም።

    • @yhdmdslfsz5021
      @yhdmdslfsz5021 7 місяців тому +2

      @@BereketAbraha-n1j ያየዉትን የተረዳውትን ነው የፃፍኩት የፈለግ ይቀበል ያልፈለገ ይለፈው ዉሸት ነው ማለት ደሞ እውርነት ነው ምክናቱም የምትሰማውና የምታየው በጆሮና በአይን ብቻ ስለምሆን ልብ ካላየ አይን ብቻ መለየት አይችልም ልሆን ይችላል ነው የምባለው ምናልባት የስተካከል ነገር ልኖር ይችላል ብለህ አስብ የልብ እውር አንሁን አንዱ ሃሳብ ሲሰጥ ሌላው ይቃወማልን እንድ እያረግን ነው ብዙ ችግር ዉስጥ የገባነው እንዳተ አይነት አመለካከት ያላቸው ሰውች ይችግሩ አካል እጂ ለችግሩ ማፍትሄ ልሆኑ እይችሉም

    • @nuale23
      @nuale23 7 місяців тому

      ትንሽ ሀሳብህ ገዝቶኛል​@@yhdmdslfsz5021

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 7 місяців тому +2

      እንተምን እያደረክ ነው ሠረአትን ለማስከበር የስሜትእጅ የስሊት አስተያየት አይደለም።

    • @mefordad
      @mefordad 7 місяців тому +4

      ​@@yhdmdslfsz5021ኦ እርግጠኛ ነኝ አንተ ተሃድሶ ነህ የመላእክትን ስም እንዲጠራ ማትፈልግ እሲ ከአለማወቅ መላእክትን እንደ አምላክ እሚያይ ይኖራል ግን እግዚአብሔር ልብን ነው የሚያየው ግደለኝ እያለ ሚጸልይ ቅዱስ አባት ነበር ያኔ የምንለውን ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ቢሰማን በዝች ምድር ላይ አንድ ሰውም አይኖር አንዱ በንዴት ልጁንም ሊሆን ይችላል አረ በደፋህ ቢል ቢደፋ አስበኽዋል ለኹሉም እይታህን አስተካክል ምክርና ሻወር ከራስ ይጀምራል እሲ አንተ ምን አደረክ እንዴ ስለ አንድ ቅዱስ ብሎ እግዚአብሔር እኮ ይምራል እሲ አንተ ቃሉን ኑረውና እኞም እንዳን 🤔🤔🤔

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 6 місяців тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኜሁት

  • @woinshetteshome4943
    @woinshetteshome4943 7 місяців тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማለን❤❤❤ለኛም ማስተዋሉን ያድለን አሜን/፫/

  • @SmilingAcorn-wd5gg
    @SmilingAcorn-wd5gg 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @seblekahsay6417
    @seblekahsay6417 7 місяців тому +1

    ይህ የእኔም ችግር ነው እግዚአብሔር በቸርነቱ እምነት ይጨምርልን

  • @fanijo9301
    @fanijo9301 6 місяців тому +5

    በመምህራችንእያደረ የሚያስተምረን ልኡል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው🙏 ስለቤተክርስቲያናችን ስነስርአት ብዙ ተምረናል ከርሶ አሁንም በዚህ ሚዲያ ይጨማምሩልን:: ቃለ ህይወት ያሰማዎት🙏

  • @lovetehute5067
    @lovetehute5067 7 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤

  • @Tseyamariyam
    @Tseyamariyam 6 місяців тому +1

    በእውነት ቃለሂወት ያሠማልን❤❤❤

  • @emebetdagne-zk2kp
    @emebetdagne-zk2kp 6 місяців тому +3

    መምህር ዲያቆን ምትኩ አበራ በእውነት ለእርሰዎ ቃላት የለኝም በእርሰዎ ላይ አድሮ የሚያስተምረን እግዚያብሔር ይመስገን❤❤❤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን 🙏🙏🙏 እግዚያብሔር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @sewalemgetaneh7016
    @sewalemgetaneh7016 6 місяців тому

    አሜን ቃለህይትን ያሰማልን መምህራችን እውነት ነው ብዙግዜ ተከታይ ይባላል መምህራን ሳይቀር ተከታይ የሚለውን ቃል ይጠቀማሉ እና እኔም አማኝ አይሉም እል ነበር እናመሰግናለን በውነት

  • @mesi557
    @mesi557 6 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️👏
    አሜን፫

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 7 місяців тому +4

    መምህር ምትኩ አበራ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @gebrailkal1647
    @gebrailkal1647 6 місяців тому +1

    1) መታመን
    2) እግዚአብሔርን ማወቅ>መውደድ> ማገልገል

  • @almaz7677
    @almaz7677 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @dawitkasa5632
    @dawitkasa5632 7 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @መሠረትወለተሚካኤል
    @መሠረትወለተሚካኤል 7 місяців тому +5

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልነ መምህርነ ለእኛም ማስተዋሉን ይስጠነ።

  • @ቅዱስሚካኤለይ
    @ቅዱስሚካኤለይ 6 місяців тому +1

    ቃለ ኅይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 7 місяців тому +5

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዝብሔር ማስተዋልን ያድለን 🤲🤲❤❤❤

  • @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ
    @እናቴእመቤቴ-ቐ3ኰ 7 місяців тому +2

    በዉነት ለመምህርችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ለህታችንም ፀጋዉን ያብዛልሽ❤❤❤

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የብዙዎቻችን ታሪክ ነው የተጋን ያድርገን መድኃኔአለም😢

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 7 місяців тому +7

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስት እርስቱን ያውርስልን🙏🌷🌷ማስተዋልን ይስጠን የሁላችንም ጥያቄ ነው።

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    መምህር በሰላም ይምጡ እድሜ ጤና ይስጥወት እግዚአብሔር

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤😢

  • @mohamedsultan7549
    @mohamedsultan7549 6 місяців тому +1

    ቃለሂወት ይስጥልን መምህራችን

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቆይልን

  • @Inneyee
    @Inneyee 7 місяців тому +3

    ቃለ ህይወት የሰማልን አሜን ❤

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 6 місяців тому

    በእውነቱ ቃል ህይወት ያሰማልን👏😇😇😇

  • @Efriemfe
    @Efriemfe 6 місяців тому +1

    እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህር እንዲሁም እህታችን ሁላችንንም እርሱ ያበርታን

  • @mefordad
    @mefordad 7 місяців тому +1

    የሕይወት ቃል ያሰማልን 🥰🥰🥰 ማሕበረ ቅዱሳንን ያስፋልን

  • @adonaygebre7593
    @adonaygebre7593 6 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @merimeri5901
    @merimeri5901 6 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤

  • @AzmeraNgus
    @AzmeraNgus 6 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ
    @ሰርክሲሳይወለተኢየሱስ 6 місяців тому

    የሕይወት ቃሉን ያሰማልን!!

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 6 місяців тому

    .ቃለህይወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት ልዩ ጣፋጪ ትምህርት ነዉ መምህር ያስተማሩን

  • @genetassefa6107
    @genetassefa6107 6 місяців тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 6 місяців тому

    ድንቅ ጥያቄ እና መልስ ነው የተማርነው በቸነቱ ያኑርልን።

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 6 місяців тому

    Egzabehr yemsegn kalehiot yasemalen 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @ተመሰገን-ቀ3ጘ
    @ተመሰገን-ቀ3ጘ 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @stc6291
    @stc6291 7 місяців тому +1

    እግዘአብሔር ይመስገንለመምህራችን ቃለህይወትንያሰማልንእናመሰግናለንማህበሩንያሰፋልን❤❤❤❤

  • @የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ
    @የቅድሥጊወርግሥልጅነኝ 6 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን😊

  • @Gufu-v2q
    @Gufu-v2q 7 місяців тому +2

    ❤ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @Alemaz925
    @Alemaz925 6 місяців тому

    ቃለህይዎት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @YemariyamSamuel
    @YemariyamSamuel 6 місяців тому

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብራቹ። ቃለሕይወትን ያሠማን።

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay6841 7 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 6 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን❤

  • @TeketeleLerago
    @TeketeleLerago 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤

  • @googleid1116
    @googleid1116 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ንያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @FikerBogale
    @FikerBogale 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልንንን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @MassiMassi-dy3ph
    @MassiMassi-dy3ph 6 місяців тому

    Amen Amen Amen❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GetachewGhirmay
    @GetachewGhirmay 6 місяців тому

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁነ ሳብ ረዘም ያድርግልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Kakananinana
    @Kakananinana 7 місяців тому +3

    ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ 1. እኔ በምኖርበት ካናዳ ቤተክርስቲያን ህፃናትን ካጠመቁ በኋላ ምዕመናንን ይረጫሉ ይሔ ቤተክርስቲያናዊ ስርዓት ነው ወይ 2. በቅዳሴ ሰዓት ካህኑ እጁን በሚታጠብበት ሰዓት ምዕመናን ሁሉም ተንበርክኮ አያለው ሰገዱ አልተባለ ይሔን እና ሥለሥርዓተ ቅዳሴ ጠቅልለው ቢያስተምሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልዎ❤❤❤❤❤❤❤

    • @kesistamene
      @kesistamene 7 місяців тому +2

      መርጨት አይቻለም ፤አይሰገድም ፤ቀሲስ ታመነ ከስልጤ ቅበት

  • @almaz7677
    @almaz7677 7 місяців тому +1

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤🎉🎉🎉🎉

  • @jxhhsjs1309
    @jxhhsjs1309 7 місяців тому +1

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @birukaddis
    @birukaddis 6 місяців тому

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @zenebechmengste-wk7ce
    @zenebechmengste-wk7ce 6 місяців тому

    ቃለህይዎትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን ለኛም ማስተዋሉን አድለን አሜን👏

  • @GfgggGfhfgg
    @GfgggGfhfgg 6 місяців тому

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መምህራችንፀጋው ያቆይልኝ እኔም ጥያቄ አለኝ ፆም ሃወርያት በገጠር ማለት የወንድ ነው የምጾመው የምቆርበው እንባል ነበረ ስደት ከወጣሁት በሃላ ግን የሁሉ እንደ ሆነ አወኩት ስለመልሳቹ አመሰግናለው

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork1547 7 місяців тому +1

    በእነውት ቃለ ይወህት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 7 місяців тому +1

    Kale ehiwotn kale bareketn yasemalen mamerachin

  • @WarekenashiDabela
    @WarekenashiDabela 6 місяців тому

    Egezaberi lebona yesetani kalehwate yasemalin mameracheni🙏🙏🙏❤️

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp 6 місяців тому

    ቃለሕይዎትን ያሰማልን
    መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ6የ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን🌻

  • @FrezerFikade
    @FrezerFikade 7 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 6 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወትን ያሠማልን መምህራችን

  • @tigikidan5825
    @tigikidan5825 7 місяців тому

    ቃለሕይወትን ያሰማልን መምሕር

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 6 місяців тому

    kale hiwet yasemalin❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ወ3ነ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @HannaHelwa
    @HannaHelwa 7 місяців тому

    Kale hiwot yasemaln memiher

  • @lomi1237
    @lomi1237 7 місяців тому

    Ameen Ameen Ameen ❤❤

  • @AzEmAb
    @AzEmAb 7 місяців тому +2

    ቸሩ መድሃኒዓለም መምህራችንን በሞገሥ ያቆይልን፣ በሰላም ያምጣዎት።

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala2243 6 місяців тому

    Kale hiwet yasemlen mamahrchen

  • @MaaryMarymaary
    @MaaryMarymaary 6 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @kesistamene
    @kesistamene 7 місяців тому

    Kal hiwot yasemaln

  • @Aeyu-rw2eo
    @Aeyu-rw2eo 7 місяців тому

    እንዴት ማግኝት እችላለው ጥያቄ ለመጠየቅ እባካችሁ ሊክ አስቀምጡልን

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 7 місяців тому

    27:00 Thank you.

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 7 місяців тому

    Kali hiwote yesmalin

  • @user-vi5ec
    @user-vi5ec 6 місяців тому

    እኔም ጥያቄ ነበረኝ እስኪ ስልክ የምታዉቁ 🙏

  • @TadeYeab
    @TadeYeab 6 місяців тому

    Bexam bexam yaaxelal gn hulunm sew hayxatenha new hayxataxhnm bileyay ykr ybeln lbona ysxen

  • @PlatinumEthiopia
    @PlatinumEthiopia 7 місяців тому

    2:00 100% የኔ ጥያቄ ነው

  • @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
    @የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @waaa4954
    @waaa4954 7 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @awurarisgubay6841
    @awurarisgubay6841 7 місяців тому

    ወረት ምንድነው? ይብራራ

    • @BHRN.TG.12.19.
      @BHRN.TG.12.19. 6 місяців тому +3

      ወረት ማለት ግዜአዊይ መውደድ ይመስለኛል

  • @chupetv9524
    @chupetv9524 7 місяців тому

    bertu

  • @maraquiefoodandart2377
    @maraquiefoodandart2377 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meronlegesse-yj6wm
    @meronlegesse-yj6wm 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @dvssd7827
    @dvssd7827 6 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SalySaly-x7c
    @SalySaly-x7c 6 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256 6 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን