Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የኢትዮጵያ ፈርጥ ምርጥ አርቲስት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤
እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ በጣም አስቂኝ ተጫዋች ሰው አክባሪ ስትገባ እንኳ ታዳሚውን ጎንበስ ብላ እጅ ነስታ ኢትዬጵያ ማለተ እሷ ነች ትህትና አክብሮት ሁሉ ነገሯ አና እባካችሁ እርቲስቶች ከሷ ተማሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሽ
Ware alabachu and andu enji buzuwachu zik bilaw selamat yesatalu
በትክክል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤
Exactly I never see on other artists that's my question she's respectful 🙏🏿 thank you
p
I agree. This interview was authentic, and I love her so much
አንድ ስርአት ያላት ሴት አየሁ ታዳሚውን ሰላም ያለችበት መንገድ ትልቅ ሰው ትልቅ ነው ❤
👍👍👍
የዓመቱ 1ኛ አዝናኝ አስቂኝ የሻይ ሰዓት እንግዳ ፍቅርተ 🥰🥰🥰😅😅😅😅😂 አቦ ፈታ አረግሽኝ ምችት ይበልሽ 🥰🥰🥰
እየመጡ ፍሪፈርስኪ ከሚያወሩ እንደዚህ አይነት ደርባባዎችን አቅርቡልን እናመሰግናለን ስወዳት
ፍሬፈርስኪ አይባልም ትርጓሜው የማህጸንሽ ፍሬ ማለት ነው
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር::ረጅም እድሜ እና ጤና ለአርቲስት ፍቅርተ
በሻይ ሰዓት እደዛሬ ያስደሰሰተኝ ቀን የለም እድሜ ይስጥሽ አቦ ዘና አረግሽኝ
ወለላ አሰፈ እና ፍቅርተ የምወዳቸው አርቲሰቶች ጎበዞች ። ወዳጅነታቸውም ብዙ አመታቶችን ያሰቆጠረ ነው መልካም ሰዎች ናቸው ወሌን እንያት ደሞ🧡
የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምትዬ እንደምውድሽ እንደማከብርሽ የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ አቤት ግርማሞገስ ውበት የኔ እናት🥰🥰🥰🥰
የበስንቱ አማት ❤❤❤ ባንች ረጌ እድሜ ከጤና ይስጥልን እናታችን👌🙏🙏🙏
ባችረጌማ ኤናትዋነች ይች ዙፋነች😂
ዋው ፍታ ያለች እናት 😍😍😍😍😍እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ 🙏🙏🙏
በሻይ ሰአት እንደዞሬ በጣም ደሰ የምል ሰው አቅርባቹ አታውቁም ማሚ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኛውልሽ
ማሚዬ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከምር። የኔ እናት❤
የእኔ ደርባባ ኢትዮጵያዊ ዕድሜና ጤና ይስጥሸ😊
ያአላህ እኔ እደዚህ አይቸ አላቅም ጀምሬ ትውት ነው የማረገው እሄን ግን ደስስስስ እያለኝ ነው ያየሁት ማሚየ ረጂም እድሜ ይስጥሽ
ፍቅር ባለጉዳይ የቲቪ ድራማ ላይ ከፍቄ ጋር የሠራችሁት አቦ ደስ ሲል😊
በጣም ነው የምወድሽ አንችንና ወለላየን በጣም ነው የምወዳጅሁ እድሜ ጤና እመኝልሽ አለው /ለሁላቸውም
ፍቅርተ የኔ እናት ስምን መላክ ያወጠዋል እንደሥምሽ ፍቅር የኔ እናት ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
Love her hair color & style
ሚጣፍጥ ጨዋታ ደስ ስትል ❤❤😂😂 ሁሌም እንደዚህ አንጋፍዎቹን አቅርቡልን❤
ስወዳት አንጋፋዋ ዝነኛዋ ፍቅርተ ጌታሁን አሁንም እንደ አዲስ እንደ ብርቅ የምናያት ወይዘሮ ዙፋን እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣት🙏🙏🙏❤️አትጠገብ
ፍልቅልቅ ከልቤ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
ፍልቅልቋ የጥበብ ሰው❤❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሻለን
40 ደይቃ እንደ 4 ደይቃ ነው ያጠረብኝ በጣም የምወዳት እና የማከብራት አርቲስት ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት
ለመጀመሪያ ጊዜ ለ ኢቢሴ ኮሜንት ልፅፍ ነው ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ ❤
ኢቤሶች እናመሰግናለን ፍቅርትዬ የኔ ፍልቅልቅ ትህታናሽ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏
እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልንል። 😍😍😍
አረ ደከመኝ እንዴት ደስ ይላሉ ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ሚስቴ በእርጅና ዘመኗ እንዲህ ብትሆንልኝ ብዬ ተመኝው ።❤❤❤❤ደስ ሲሉ
እንዴት ደሲል
❤❤❤
I just love this woman!❤️💓💓 she is so beautiful and so graceful!
አረ እንደዚህ አይነት ምርጥ ሰዎች አቅርቡልን ስንወዳት ውድድድድድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
አቦ እናተየ እደዚህ የድሮወቹን አምጡልን ስወዳቸው እናቶች ስረአታቸው አለባበሳቸው ሲምር ደርባባ ተጨዋች እናት❤
ምን አለ ሰአቱን ረዘም ብታደረጉት ለዛሬ😂 I really loved her❤
በጣም ነው የምወዳት ኣንድ ቀን ከሃያ ሁለት ቧሌ ከነልጇ በማታ ወደ ኣንድ ስኣት ለስራ እየወጡ ኣክሱም ሆቴል ኣካባቢ ኣደረስኳቸው 12 ኣመት ይሆነዎል እንዴት ኣየኸኝ ስትለኝ ኣድናቂሽ ስለሆንኩ እንዴት ኣልፍሻለው ብዬ ነው ኣልኳት እየሳቅን ኣደረስኳቸው ዎውውውውውውውው ፍቅር የሆንሽ እናታችን ነሽ
ማሚዬ ስወድሽ እድሜናጤና ተመኘሁ ኑሪልኝ❤❤❤❤😂😂😂በሳቅሞትኩ😂😂😂
ለምነዉ መሰረት መብራቴ የማታቀርቧት
ዬኒ ና ፀጊ መሰርት መብራቴን አቅርቡል
ደስ የምትል ተጫዋች የበስንቱ አማት 😂😂ኑሪልን ❤
ፍቅርተ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ የድሮ ስራዎችሽ ሁሉ አሁን ድረስ እመለከተዋለሁ አንቺ ያለሽበት ጥበብ ቤቷን ሰራች።
ምርጥ ማሚየ ረዥም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ፈታ ነው ያልኩት
በቃ ማርያምን በፍቅር መስማት እምወደው ደጋግሜ ብሰማው እማልሰለቻቹ ።ታድላቹ ዘመናቹ እኮ እሚገርም የተባረከ ዘመን
የኔ ልዩ..... ዘመንህሽ ይባረክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር የኔ ልዩ ስወድሽሽ❤
በጣም ማከብራትና ምወዳት አርቲስት የስራዎችዋ ሁሉ አድናቂ ነኝ አላህ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ እናትዬ
አርቲስት ግን አቱ አይባልም እንዴ እእናታችን እንወድሽ አለን ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ስርአት ትንሿ ኢትዮጵያ ነሽ ስታምሪ 🎉
በእውነት እናታን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤
ትልቅ ሰው መቼስ ትልቅ ነው! እንዲህ ሲሆን ደግሞ ይለያል። እድሜ ይስጥልን!!!
ዉይ መታደል እርሜና ጤና ይስጥሽ ❤
በሻይ ሰዓት ካቀረባችሁት ሁሉ የማረከኝ የፍቅርተ ጌታሁን አንደኛ, በጭውውት ፈንታ ቴያትር አሳየችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንወድሻለን!!!
የኔ እናት እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥልን❤❤❤❤
ድራማ እያየሁ ነው የመሠለኝ ተመስጬ ነው ያየሁት የኔ ደርባባ ሴት❤❤❤❤
i am glad happy to see the great artist of Ethiopia madam zufan
የኔ እናት ❤❤❤
ምን አይነት የጨዋታ ለዛ ኑው ያላሸው መታደል ኑው እንድህ የማይጠገብ ጨዋታ ማዳመጥ ይደገም ያስብላል💚💛❤🌹🌷🌸💕🌺💕
ማሻ አሏህ ደስ ትያለሽ የኔ ውብ እናት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜና ጤና ይስጥሽ ስወድሽ ደርባባ😘😘😘
mert Artist sewdeshi eko ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር አሞልቶ የሰጣት ለብዙ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ የሆነች እናት
እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ❤
ፍቅረተዬ በሳቅ አስጀምረሽ በሳቅ አስጨረሽን ፣ጨዋታሽ ሳቅሽ ደስ የሚል ፣እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው🙏🥰🥰🥰
ተባረክ እንዳለችው አንተን የሚመስሉ 10 12 ልጅ ይስጥህ በልጆችህ ተባረክ❤
😊😊😊❤❤❤❤ ስወዳት ስቄ ጀመርኩኝ ስቄ ጨረስኩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ፀጊና ዮኒ ክበሩልን❤❤
በጣም ደሰ የምትይ ሳቅሽ ይጋባል ጎረቤትሽ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔርን ማመስገን ረስተሽ ነው የንሰሀ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።
የኔ ደርባባ ስወዳት ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻው ያየዋት ምርጥ እንግዳ ነች እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️እንደዚ ስርአት ያለው እንግዳ ይልመድባቹ የሚያወሩት የማይገባኝ ስላሉ ማለት ነው
ማሚዪ ዘናጭ ቆንጆ ከአመት አመት የማትለወጪ ምን ይሆን ሚሰጥሩ የማታረጂ ማለቴ ነው። ለማንኛውም በጣም የምወድሽ ንግግርሽንሁሌ የማደቀው ምን ብዪ ልንገርሽ አንድም የሚጣል ነገር የሌለሽ ምርጥ ተዋናይ ማር ነሽ እና እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ኑሪ ለዘላለም❤️❤️❤️❤️
አርቲስት ፍቅርተ የማክብራት የምወዳት አርቲስት ናት እንኳን በሰላም መጣሽ እረጂም እድሜ ጤና እመኛለሁ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጎበዝ እናት ነሽ ተባረኪ
The best of best❤amazing women, really actress !! She can act please teach the new generation how to act.pure beauty love this woman❤big respect
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት የኔ ጀግና እናት ኑሪልን ሺ አመት ❤❤❤
ለእንደዚ አይነት ድንቅ እንግዳ የሻይ ሰዓቷ አነሰች። 140 ደቂቃ መሆነ ነበረበት። ጨዋነት ከጨዋታ ጋር የታደለች ድንቅ አርቲስት። ረጅም እድሜና ጤና ለፍቅርተ። ምስጋና ለፀጊና ዬኒ 🙏🏿
ጭዋታዋ አይጠገብም ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ
❤❤❤ ትልቅ ሰው ሁሌም ትልቅ ነው
የምወድሽ የማከብራት ከነለዛዋ ያለች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እምውኝልሻለሁ።
በጣም ነው የምወድሽ ማሚ❤
እድሜና ጤና ይስጥሺ ተወዳጆ ፍቅርተ እናመሰግናለን
ዮኔ ምርጥ ሰው አሪፍ እንግዳ ጋብዘከናል😊 በጣም እናመሰግናለን በቀጣይ አገር ወዳዱን ነዋይ ደበበን አቅርብልን👍👍
ውይይይይ ጨዋታ ሲያምርብሽ❤❤❤
ማምየ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤ፈገግታሽ ደሰያሰኛል ጤና ይሰጥሽ
Mashallha yane darebaba enat edema yesetelig❤
ደርባቢት ሙሉ ሰው ቀረበልንዛሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amazing woman ❤ she made my evening brilliant
የኔናት❤ ረጂም እድሜ! ይስጥልን❤
እንደዚህ አይነት ፍቅር የሆነች አምጡልንን❤❤❤❤
ጣፋጭ ጨዋታ ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
I RESPECT THE FORMER ETHIOPIAN DEFENCE FORCES
ማሻአላሕ እረጂም እድሜ ለእናታችን
ደስታሽን ያሳየን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ❤❤
የኔ እናት ነፍ አመት ነራልኛ❤❤❤❤❤
በጣም የምትወደጂ እናት እድሜና ጤና ያብዛልሽ አምላክ ይጠብቅሽ
የኔ ደርባባ እናት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ እናት ማለት አንች ነሽ ማሚዬ❤❤❤❤
ባንቺ ይርጌ 💜🙏😘💜🙏😘በ1964 አመተ ምህረት የቁንጅና ውድድር ተወዳድሬ 😂😂😂😂
አርቲስት ፍቅርተ እንዲህ አይነት ደስ የምትል ነች በጣም ነው የወደድኩሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Absolutely she is very respectful Ethiopia lady I love her the way she greeting the audience also I have a great respect for her.
የበለጠ ተባረኪ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን
የባ'ንቺ ረጌ ገፀ-ባሕሪ❤❤❤
እናታችን ነሽ እንወድሻለን ❤❤❤
እንደ ስምሽ ፍቅር ነሽ ❤
የኔ ደርባባ እመቤት እንዴት እንደምወድሽ በስማም በሳቅ ገደልሽኝ የጦር ሜዳው ገጠመኝ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
Ebs ካቀረባቸው ሁሉ አንደኛ የኔ ደርባባባ
ፍቅርተ ጌታሁን እጅግ የማከብራት የማደንቃት አሉ ከሚባሉ ምርጥ እንስት አርቲስቶች አንዷ ናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
እትዬ ፍቅርተ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ሽበት ያምርብሻል:: እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ!
የኢትዮጵያ ፈርጥ ምርጥ አርቲስት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤
እስከዛሬ ከቀረቡት ሁሉ በጣም አስቂኝ ተጫዋች ሰው አክባሪ ስትገባ እንኳ ታዳሚውን ጎንበስ ብላ እጅ ነስታ ኢትዬጵያ ማለተ እሷ ነች ትህትና አክብሮት ሁሉ ነገሯ አና እባካችሁ እርቲስቶች ከሷ ተማሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥሽ
Ware alabachu and andu enji buzuwachu zik bilaw selamat yesatalu
በትክክል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ❤❤❤
Exactly I never see on other artists that's my question she's respectful 🙏🏿 thank you
p
I agree. This interview was authentic, and I love her so much
አንድ ስርአት ያላት ሴት አየሁ ታዳሚውን ሰላም ያለችበት መንገድ ትልቅ ሰው ትልቅ ነው ❤
👍👍👍
የዓመቱ 1ኛ አዝናኝ አስቂኝ የሻይ ሰዓት እንግዳ ፍቅርተ 🥰🥰🥰😅😅😅😅😂 አቦ ፈታ አረግሽኝ ምችት ይበልሽ 🥰🥰🥰
እየመጡ ፍሪፈርስኪ ከሚያወሩ
እንደዚህ አይነት ደርባባዎችን አቅርቡልን እናመሰግናለን
ስወዳት
ፍሬፈርስኪ አይባልም ትርጓሜው የማህጸንሽ ፍሬ ማለት ነው
በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነበር::ረጅም እድሜ እና ጤና ለአርቲስት ፍቅርተ
በሻይ ሰዓት እደዛሬ ያስደሰሰተኝ ቀን የለም እድሜ ይስጥሽ አቦ ዘና አረግሽኝ
ወለላ አሰፈ እና ፍቅርተ የምወዳቸው አርቲሰቶች ጎበዞች ። ወዳጅነታቸውም ብዙ አመታቶችን ያሰቆጠረ ነው መልካም ሰዎች ናቸው ወሌን እንያት ደሞ🧡
የኔ እናት እንዴት ደስ እንደምትዬ እንደምውድሽ እንደማከብርሽ የድንግል ማሪያም ልጅ መድሀኒያለም እድሜና ጤና ይስጥሽ አቤት ግርማሞገስ ውበት የኔ እናት🥰🥰🥰🥰
የበስንቱ አማት ❤❤❤ ባንች ረጌ እድሜ ከጤና ይስጥልን እናታችን👌🙏🙏🙏
ባችረጌማ ኤናትዋነች ይች ዙፋነች😂
ዋው ፍታ ያለች እናት 😍😍😍😍😍እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ 🙏🙏🙏
በሻይ ሰአት እንደዞሬ በጣም ደሰ የምል ሰው አቅርባቹ አታውቁም ማሚ እረጅም እድሜ እና ጤና ተመኛውልሽ
ማሚዬ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ከምር። የኔ እናት❤
የእኔ ደርባባ ኢትዮጵያዊ ዕድሜና ጤና ይስጥሸ😊
ያአላህ እኔ እደዚህ አይቸ አላቅም ጀምሬ ትውት ነው የማረገው እሄን ግን ደስስስስ እያለኝ ነው ያየሁት ማሚየ ረጂም እድሜ ይስጥሽ
ፍቅር ባለጉዳይ የቲቪ ድራማ ላይ ከፍቄ ጋር የሠራችሁት አቦ ደስ ሲል😊
በጣም ነው የምወድሽ አንችንና ወለላየን በጣም ነው የምወዳጅሁ እድሜ ጤና እመኝልሽ አለው /ለሁላቸውም
ፍቅርተ የኔ እናት ስምን መላክ ያወጠዋል እንደሥምሽ ፍቅር የኔ እናት ስወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን 🙏
Love her hair color & style
ሚጣፍጥ ጨዋታ ደስ ስትል ❤❤😂😂 ሁሌም እንደዚህ አንጋፍዎቹን አቅርቡልን❤
ስወዳት አንጋፋዋ ዝነኛዋ ፍቅርተ ጌታሁን አሁንም እንደ አዲስ እንደ ብርቅ የምናያት ወይዘሮ ዙፋን እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣት🙏🙏🙏❤️
አትጠገብ
ፍልቅልቅ ከልቤ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
ፍልቅልቋ የጥበብ ሰው❤❤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሻለን
40 ደይቃ እንደ 4 ደይቃ ነው ያጠረብኝ በጣም የምወዳት እና የማከብራት አርቲስት ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣት
ለመጀመሪያ ጊዜ ለ ኢቢሴ ኮሜንት ልፅፍ ነው ፍቅር በጣም ነው የምወድሽ ❤
ኢቤሶች እናመሰግናለን ፍቅርትዬ የኔ ፍልቅልቅ ትህታናሽ መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ🙏
እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልንል። 😍😍😍
አረ ደከመኝ እንዴት ደስ ይላሉ ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ሚስቴ በእርጅና ዘመኗ እንዲህ ብትሆንልኝ ብዬ ተመኝው ።❤❤❤❤ደስ ሲሉ
እንዴት ደሲል
❤❤❤
I just love this woman!❤️💓💓 she is so beautiful and so graceful!
አረ እንደዚህ አይነት ምርጥ ሰዎች አቅርቡልን ስንወዳት ውድድድድድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ❤
አቦ እናተየ እደዚህ የድሮወቹን አምጡልን ስወዳቸው እናቶች ስረአታቸው አለባበሳቸው ሲምር ደርባባ ተጨዋች እናት❤
ምን አለ ሰአቱን ረዘም ብታደረጉት ለዛሬ😂 I really loved her❤
በጣም ነው የምወዳት ኣንድ ቀን ከሃያ ሁለት ቧሌ ከነልጇ በማታ ወደ ኣንድ ስኣት ለስራ እየወጡ ኣክሱም ሆቴል ኣካባቢ ኣደረስኳቸው 12 ኣመት ይሆነዎል እንዴት ኣየኸኝ ስትለኝ ኣድናቂሽ ስለሆንኩ እንዴት ኣልፍሻለው ብዬ ነው ኣልኳት እየሳቅን ኣደረስኳቸው ዎውውውውውውውው ፍቅር የሆንሽ እናታችን ነሽ
ማሚዬ ስወድሽ እድሜናጤና ተመኘሁ ኑሪልኝ❤❤❤❤😂😂😂በሳቅሞትኩ😂😂😂
ለምነዉ መሰረት መብራቴ የማታቀርቧት
ዬኒ ና ፀጊ መሰርት መብራቴን አቅርቡል
ደስ የምትል ተጫዋች የበስንቱ አማት 😂😂ኑሪልን ❤
ፍቅርተ በጣም በጣም በጣም ነው የምወድሽ የድሮ ስራዎችሽ ሁሉ አሁን ድረስ እመለከተዋለሁ አንቺ ያለሽበት ጥበብ ቤቷን ሰራች።
ምርጥ ማሚየ ረዥም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ፈታ ነው ያልኩት
በቃ ማርያምን በፍቅር መስማት እምወደው ደጋግሜ ብሰማው እማልሰለቻቹ ።ታድላቹ ዘመናቹ እኮ እሚገርም የተባረከ ዘመን
የኔ ልዩ..... ዘመንህሽ ይባረክ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር የኔ ልዩ ስወድሽሽ❤
በጣም ማከብራትና ምወዳት አርቲስት የስራዎችዋ ሁሉ አድናቂ ነኝ አላህ እድሜና ጤናውን ይስጥልኝ እናትዬ
አርቲስት ግን አቱ አይባልም እንዴ እ
እናታችን እንወድሽ አለን ኑሪልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አቤት ስርአት ትንሿ ኢትዮጵያ ነሽ ስታምሪ 🎉
በእውነት እናታን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር❤❤❤
ትልቅ ሰው መቼስ ትልቅ ነው! እንዲህ ሲሆን ደግሞ ይለያል። እድሜ ይስጥልን!!!
ዉይ መታደል እርሜና ጤና ይስጥሽ ❤
በሻይ ሰዓት ካቀረባችሁት ሁሉ የማረከኝ የፍቅርተ ጌታሁን አንደኛ, በጭውውት ፈንታ ቴያትር አሳየችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እንወድሻለን!!!
የኔ እናት እረጅም እድሜ ጌታ ይስጥልን❤❤❤❤
ድራማ እያየሁ ነው የመሠለኝ ተመስጬ ነው ያየሁት የኔ ደርባባ ሴት❤❤❤❤
i am glad happy to see the great artist of Ethiopia madam zufan
የኔ እናት ❤❤❤
ምን አይነት የጨዋታ ለዛ ኑው ያላሸው መታደል ኑው እንድህ የማይጠገብ ጨዋታ ማዳመጥ ይደገም ያስብላል💚💛❤🌹🌷🌸💕🌺💕
ማሻ አሏህ ደስ ትያለሽ የኔ ውብ እናት እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እድሜና ጤና ይስጥሽ ስወድሽ ደርባባ😘😘😘
mert Artist sewdeshi eko ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ሁሉን ነገር አሞልቶ የሰጣት ለብዙ ኢትዮጵያዊ ምሳሌ የሆነች እናት
እድሜና ጤና ይስጥሽ እማ❤
ፍቅረተዬ በሳቅ አስጀምረሽ በሳቅ አስጨረሽን ፣ጨዋታሽ ሳቅሽ ደስ የሚል ፣እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለው🙏🥰🥰🥰
ተባረክ እንዳለችው አንተን የሚመስሉ 10 12 ልጅ ይስጥህ በልጆችህ ተባረክ❤
😊😊😊❤❤❤❤ ስወዳት ስቄ ጀመርኩኝ ስቄ ጨረስኩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ፀጊና ዮኒ ክበሩልን❤❤
በጣም ደሰ የምትይ ሳቅሽ ይጋባል ጎረቤትሽ በሆንኩ ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔርን ማመስገን ረስተሽ ነው የንሰሀ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ።
የኔ ደርባባ ስወዳት ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻው ያየዋት ምርጥ እንግዳ ነች እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤️
እንደዚ ስርአት ያለው እንግዳ ይልመድባቹ የሚያወሩት የማይገባኝ ስላሉ ማለት ነው
ማሚዪ ዘናጭ ቆንጆ ከአመት አመት የማትለወጪ ምን ይሆን ሚሰጥሩ የማታረጂ ማለቴ ነው። ለማንኛውም በጣም የምወድሽ ንግግርሽንሁሌ የማደቀው ምን ብዪ ልንገርሽ አንድም የሚጣል ነገር የሌለሽ ምርጥ ተዋናይ
ማር ነሽ እና እድሜን ከጤና ጋር ተመኘሁልሽ ኑሪ ለዘላለም❤️❤️❤️❤️
አርቲስት ፍቅርተ የማክብራት የምወዳት አርቲስት ናት እንኳን በሰላም መጣሽ እረጂም እድሜ ጤና እመኛለሁ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ጎበዝ እናት ነሽ ተባረኪ
The best of best❤amazing women, really actress !! She can act please teach the new generation how to act.pure beauty love this woman❤big respect
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣት የኔ ጀግና እናት ኑሪልን ሺ አመት ❤❤❤
ለእንደዚ አይነት ድንቅ እንግዳ የሻይ ሰዓቷ አነሰች። 140 ደቂቃ መሆነ ነበረበት። ጨዋነት ከጨዋታ ጋር የታደለች ድንቅ አርቲስት።
ረጅም እድሜና ጤና ለፍቅርተ።
ምስጋና ለፀጊና ዬኒ 🙏🏿