Ethiopia - ከአደጋው ጀርባ! - የኢራኑ ፕሬዚደንት አስደንጋጭ አሟሟት! ‹‹የፕሬዚደንቱን ሄሊኮፕተር ብቻ ምን ጣላት?››

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 тра 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 935

  • @Yumie4you
    @Yumie4you 23 дні тому +99

    ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።🥰🥰🥰

  • @user-xw6or6wr9k
    @user-xw6or6wr9k 23 дні тому +31

    አለው ማለት ከንቱ አምላኬ ሆይ ከድንገተኛ ሞት ሰውረኝ ለንስሓ ሞት አብቃኝ።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 23 дні тому +24

    📢ፈጣሪ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏

  • @ayshaali8785
    @ayshaali8785 23 дні тому +33

    ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ እራጂኡን
    ሁላችን የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን

  • @Sanedelabo
    @Sanedelabo 23 дні тому +19

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 23 дні тому +91

    እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ጥላቶችንም ይጎብኝልን❤❤❤❤❤

    • @user-rp9bh1wb2r
      @user-rp9bh1wb2r 23 дні тому +5

      አሜን😎😎😎

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 23 дні тому +5

      አሜን😢😢😢🙏🙏እንደሰው የማያዳላው አምላክ

    • @vhgkvkgm8536
      @vhgkvkgm8536 23 дні тому +1

      አንዱ አቺና መሰሎችሽ

    • @itsmydam7046
      @itsmydam7046 23 дні тому +2

      ዴግሞ መቼነዉ ኢራን የኢትዮጵያ ጥላት የሖነችዉ አይ ካፊሮች ለሥልምና ያላችሑ ጥላቻ በልክ ቢሖን እናት ዴናቁርት

    • @mhhm726
      @mhhm726 23 дні тому

      😅​@@user-rp9bh1wb2r

  • @user-sl1jt2oc8o
    @user-sl1jt2oc8o 23 дні тому +21

    ይህችስ የእግዚአብሔር እጅ ናት

  • @habibezedin-bs7pq
    @habibezedin-bs7pq 23 дні тому +19

    አላህ ይዘንላቸው ዱንያ እንዲህ ነው አንዱ ሲሄድ አንዱ ይተካል ይኸው ነው 😓💔

    • @Chereka203
      @Chereka203 19 днів тому

      😛😜🤪😝🤒🤒🤒🤒🤒🤕🤢🤢🤢👹👹👹👹☠️💀

  • @zehiwotalebel8490
    @zehiwotalebel8490 23 дні тому +7

    መዝ 120: 4እነሆ እስራኤል የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም

    • @merayemnuhemed1375
      @merayemnuhemed1375 18 днів тому

      ከሀዲ ክሀዲነው መኖራውም እሳት ነው አልሀምዲላሂ ነኢመተል ኢስላም🎉

    • @user-ml7dj2rm1t
      @user-ml7dj2rm1t 17 днів тому

      ከሙስሊም ውጪ ጀሀነም ነው

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 23 дні тому +10

    ጥሩ መሥራት ነው ሥንቅ የሚሆን ለዘላለም ህይወት
    ማንም እንዲህ ነው ፈጣሪ የጁን ይሠጠዋል ለጥጋበኛ ሁሉ

  • @marykuki6319
    @marykuki6319 23 дні тому +2

    እግዚአብሔር አጋሬና ማሪዬ ይጠብቅልን ውድ የአጋሬ ልጆችዬ❤❤❤

  • @EndrisMohammed-yy5qf
    @EndrisMohammed-yy5qf 23 дні тому +15

    ማንም ይዝለል ማንም ይለፍልፍ ቀዷና ቀድር ነው ካላህ ነው ትዛዙ

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 23 дні тому +2

      አደል😂😂😂😂😂😂እሥራኤላዊያን፣ቢሆን፣የሞተው፣ማሻላህ፣እያላችሁ፣ትቀውጡት፣ነበር፣እሠይይይይይይይይይይይ

    • @EndrisMohammed-yy5qf
      @EndrisMohammed-yy5qf 23 дні тому +2

      @@hhnahhna5136 ኤጭ ሲበዛም ይመራል እኛ ሙስሊሞች የማንም ሞት አያስደስተንም ሁሉም ሰው ሟች ነው ኡትድረሱብን እጅ የምንለው ለምን በድንጋይ አታመልኩም አያገባንም

    • @HawaHawa-bq6mj
      @HawaHawa-bq6mj 23 дні тому

      ​@@hhnahhna5136እኝኝኝ

    • @tgyegna5636
      @tgyegna5636 23 дні тому

      ​@@hhnahhna5136 eko 😂😂😂

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 23 дні тому

      @@EndrisMohammed-yy5qf በዲንጋይ፣ጥቁር፣የምታመልኩትማ፣እናተ፣ናችሁ፣እኛ፣የሠማይና፣የምድር፣የፍጥረት፣ሁሉ፣ፈጣሪ፣የሆነውን፣አምላክ፣አለን፣እሡን፣እናመልካለን።ሂዱ፣ሣውዲ፣ዲንጋህን፣ለመሣም

  • @Getachew-tw6dc
    @Getachew-tw6dc 23 дні тому +28

    ❤❤ኢትዮጵያ ዬ እግዘብሔርን ❤❤
    🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
    በልጠንሻል ከሚሉ በላይ ያርግሽ።

    • @khalidyusuf2783
      @khalidyusuf2783 23 дні тому

      Kkkkk😂😂😂😂😂

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 23 дні тому

      መሃመድንም ድፍት ያደርገችው እንደ ውሻ በመርዝ

    • @user-tt5dd4pk7y
      @user-tt5dd4pk7y 23 дні тому

      አሜን❤

    • @nigatufantaye
      @nigatufantaye 20 днів тому

      ​@@michaelmicky786510:26

    • @user-ml7dj2rm1t
      @user-ml7dj2rm1t 17 днів тому

      ​@@michaelmicky7865 ከንተ ዘረ ለማኝ ምን እያልክ ነው

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 22 дні тому +10

    የእስራኤል ጠላት አሁንም አመድ ይሆናል

  • @user-dh9ft7rw6f
    @user-dh9ft7rw6f 23 дні тому +2

    ፈጣሪ ብልፅግናንም እስከ ጉችሎቻቸው ደማቸውን ውሻ ይላስውውውውውውውውው

  • @tsigegaber1592
    @tsigegaber1592 21 день тому +2

    የእስራኤልን አምላኽ እይትተኛል ወጋቸው ያገኝሉ።

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 23 дні тому +12

    አይ ሞሳድድድድድ ምንም የማድረግ አቅም አላቸው

  • @user-oe2vd5qp8s
    @user-oe2vd5qp8s 23 дні тому +6

    አላህ ጀነተል ፊርዶስ አላህ ይወፍቃችሁ ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽ ናት

  • @ribkabelay8729
    @ribkabelay8729 21 день тому

    እኛ ኢትዮጵያውያን ያገራችንን እንፀልይ

  • @user-nd2iw7hj4v
    @user-nd2iw7hj4v 23 дні тому +22

    እግዛብሔር አለ🙏🙏🙏 እስራኤልን የነካ ዋ!!!

    • @robelpapi2240
      @robelpapi2240 22 дні тому

      እግዚአብሔርን ከዚህ ከሰውኛ አስተሳሰብ አውጡት! ሆን ተብሎ የሚሰራ ስራን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር አታገናኙ!!! ሁሉንም የሚያደርጉት ለቀጣዩ superpower ነው ጌታ እራሱ የሚያጠፋት ጌታ የተወለደባት ነች ዓለምን የምትመራው which is the final eagle head!!!

    • @iphonttv7964
      @iphonttv7964 21 день тому

      እኑሱስ ስ ኑፆሀንንየሚጠፈቱት ፅድቅነው ይህየፈጣሪ ፍቃድነውበዝህማቢሆንማ አገራችንስያለው ማነውፆድቀኛው ፈጣሪንፍሩ

    • @seidmohammed3465
      @seidmohammed3465 17 днів тому

      Kentu

  • @user-im7nz1he5x
    @user-im7nz1he5x 23 дні тому +7

    ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ረጅኡን

  • @FathmaAlwagan
    @FathmaAlwagan 23 дні тому +30

    ሁሉም ሰው ይሞታን አላህ የጀነት ያርጋቸው

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 23 дні тому

      Fatumaye deg bileshal hulum betesafelet gize new sebebu new

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 23 дні тому +2

      የምናባህ፣ጀነት፣የታባቱ፣እሥራኤልን፣አጠፋለሁ፣ሢል😂😂😂😂😂😂የታባቱ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 23 дні тому

      ሙስሊምች ገና ትለቀማላችሁ ምክኒያቱም ምቀኛ ስለሆናችሁ😂😂😂

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 23 дні тому

      ሺኣ ነው አላህ ይራህመው አይባልም

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 23 дні тому

      ​@@mesfintesma6289አይሁዲ ነህ😅😅😅😅

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 23 дні тому +74

    ሁሌም እስራኤልን አጠፋለሁ ያሉ ሁሉ ይችን አለም ተሰናብተዋል የእስራኤል ጠባቂ አይተኛም አያንቀላፋም የሚባለው ለዚህ ነው ክብር ለእግዚአብሔርም የእስራኤል ጠባቂ❤❤

    • @user-rp9bh1wb2r
      @user-rp9bh1wb2r 23 дні тому +5

      አሜን

    • @user-tl9od9qj2z
      @user-tl9od9qj2z 23 дні тому +4

      የአላህን ባሪያ አምላክ እያላችሁ ዝታለም ተጃጃሉ😅😅😅😅

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 23 дні тому +6

      እውነት እና እማያቀላፋው አላህ እንጅ እየሱስ እኮ ይበላል ይጠጣል ከዛም እደኛ ይተኛል ።ማወቅ ያለባችሁ ግን ምድርም አላህን ክፋ ሰው እዳታመጣብኝ እያለች እደምትለምን አታውቁምን ።ለምን እነዚህ ከሀዲዎች በውስጧ በእሳት ሲቀጣጠሉ መቻልን ስለምትፈራ ።እና ግፋቸውን በድብ ይስሩና እዛ እድሜን ሙሉ በእሳት ይኖራሉ ዱኒያ መቆያ ስቶን አሄራግን መኖሪያ ነው ስለዚህ ያን ያክል የሙስሊምን ልብ ለመስበር አትሙፃደቁ ።ፍልሲጢማውያን ቢሞቱም የጀነት ሙሽራ ናቸው አላህን እንጅ ሰውን አያመልኩም እሽ ደነዞች ቢያንስ እስራኤል ምን እደሚያመልኩ ራሱ አታውቁም እየሱስን እንኩዋን አልተቀበሉም በነገራችን ፈጠሪ ነው ብለው ቢቀበሉም ልክ አይደሉም

    • @Amen2216
      @Amen2216 23 дні тому +1

      Amen!!!!

    • @fallaksamra4465
      @fallaksamra4465 23 дні тому

      Amen

  • @user-zp5mf5tk9b
    @user-zp5mf5tk9b 23 дні тому +10

    የእስራኤል አምላክ አይተኛም ለእኛም ያምጣልን

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 23 дні тому +4

    የኛን መሪዎችንም ይገላግለን

    • @tube8181
      @tube8181 20 днів тому

      አሚን
      አጥፉንአላህያጥፉልን

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 23 дні тому +6

    የሰው ልጅ ሲጠፋ ኢትዮጵያውያን ጎራ ለዮታችሁ ትጠዛጠዛላችሁ ምን ጉድ ነው

    • @user-xv8bk6oo3s
      @user-xv8bk6oo3s 23 дні тому +2

      ያውም በማያገባን. በማያውቁን

  • @werkiyeasfaw4702
    @werkiyeasfaw4702 23 дні тому +4

    ነፍሳቸዉን በገነት ያኑር

  • @dawitjuba8826
    @dawitjuba8826 23 дні тому +9

    Brovo Israel

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 23 дні тому +5

    ፈጣሪየ አሞሞቴን አሳምርልኝ🙏

  • @Batl.14
    @Batl.14 23 дні тому +5

    እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድ ምን አልባት መካከለኛው ምስራቅ ረፍት ልታገኝ ይሆን አላውቅም ታምር ነው

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 23 дні тому +39

    እኛም የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን 🤲

  • @ta-sy6up
    @ta-sy6up 21 день тому +1

    በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ በሰላም ወጥተን በሰላም ይመልሰን From Eri… 😢😢😢

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 23 дні тому +7

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን መሪ ቢሞት መሪ ይተካል ኢራን ጀግኖች መሪ አላት አይሁዶች አትደሰቱ የዉ የሰዉ መሞት ስለሚስደስታችሁ

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 23 дні тому

      ማሻላህ😂😂😂😂😂😂😂

  • @belayneshiseifu9265
    @belayneshiseifu9265 23 дні тому +54

    የእስራኤል ጠባቂ በጥጋበኞቺ መፍረድ ጀምሯል 🤗ነፍስ ይማር 🙏🏼

    • @testiredwan6717
      @testiredwan6717 23 дні тому

      Are you joking 😃😃😃 israel is the most Cruel government in the earth 🌎

    • @user-rp9bh1wb2r
      @user-rp9bh1wb2r 23 дні тому

      😅😅😅😅😅

    • @ejigayehu-cq5bi
      @ejigayehu-cq5bi 23 дні тому +2

      😢😢😢ለሁሉም እደየስራው ስጠው አምላአኬሆይ እኛንም ጎብኘን😢😢😢😢

    • @HalimaAhmad-ow3wx
      @HalimaAhmad-ow3wx 23 дні тому +7

      ሠይጣን ኢስላም ጠል

    • @kedikausman190
      @kedikausman190 23 дні тому

      😄😄😄😄

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 23 дні тому +1

    ነፍሳቸውን በገነት ያኑር😢😢😢😢

  • @asadRemo-wm8vv
    @asadRemo-wm8vv 23 дні тому +6

    የአሜሪካና የእስራኤል እጅ አለበት በርግጥ ጀግና ነበር ነፍሱን ይማር

  • @rahelsoli
    @rahelsoli 23 дні тому +67

    ኢትዮጵያን ሙስሊምና ክርሰቲያን እባካችሁ ተው እኛን የሚመለከት አይመስለኝም

    • @birhanutadele-lm9xv
      @birhanutadele-lm9xv 23 дні тому +5

      ትክክ ማርያምን

    • @misganawmoges
      @misganawmoges 23 дні тому +3

      ትክክል

    • @seidhashem3425
      @seidhashem3425 23 дні тому +1

      ሙስሊም ባለም ላይ ያለ ባንድ በቁርአን ያገናኘናል አባቱ

    • @eleniejigueleni4007
      @eleniejigueleni4007 23 дні тому +9

      @@seidhashem3425 ከሆነ ለምን አብራቹ አትከሰከስሱም

    • @user-bx3dg6by4e
      @user-bx3dg6by4e 23 дні тому +5

      ክርስቲያኖች ናቸው የእስራኤል አምላክ እያሉ የሚበጠረቁት ፈጣሪ የአለም እጂ የአንድ አካባቢ ብቻ አይደለም አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም

  • @yasmeenyasmeen8049
    @yasmeenyasmeen8049 23 дні тому +11

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይ ራጁዑል አላህ ጀነት ይወፍቀው ሁልም የ አላህ ውሳኔ ነው ሚገርመኝ የ እስራኤል አምላኪዎች እስራኤልን መንካ ይህ ነው መጨረሻው እያሉ ሲያሽቃብጡ የ 7 ቀን ደም ህፃን ሳይቀር ሚበላ አይሁዲ የአላህ ቁጣ በእስራኤል ባይሁዲ ላይ

    • @user-pb8cb4sy9s
      @user-pb8cb4sy9s 23 дні тому +1

      አሚን

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 23 дні тому

      የራሦ,አሮባት,የሠዉ,ታማሥላለች,,አረ,ላገራችን,ፆሎት,ማረግ,አይሻልም,ስለነሡ,ሙሥሊሙም,ክርሥቲያኑ,ምን,ቤት,ነን

  • @user-fr8xz4px3v
    @user-fr8xz4px3v 23 дні тому +2

    አዶናይ ኤኻድ(አንዱ አምላክ ብቻ🙏🙏🙏🙏

  • @absh4628
    @absh4628 23 дні тому +6

    እግዚአብሔር ሲያሳይ ሲኦል ወይም ገሀነም የሚመስል ቦታ ቁመን ለምንሔደው ለእኛ ጭምር እያሳየን ቅጣት ቀጥቷል ፈጣሪ መቼም አይሳሳትም ተሳስቶም አያውቅም እና አንፈላሰፍ አንፍረድ ሁላችንም ያው ነን።

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 23 дні тому +12

    እስራኤልን የነካ የለውም በረካ

    • @TofikTemesgen
      @TofikTemesgen 23 дні тому

      ሰለ ሀገር አሰብ እንጭጭጭ

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 21 день тому

      ሀሀሀሀ እስራኤል ትጠፍለች ጠብቅ

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 23 дні тому +44

    የሆነ ነገር አለ ምን መሰላችሁ እናጠፋችሆለን ያምሉን ሁሉ መጀመራያ እነሱ ይጠፈሉ ይህ የአምላክ መልእትነው ቀጣይ የኛ መሪነው በወጣበት የምቀረው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @user-bc6vu3ht5d
      @user-bc6vu3ht5d 23 дні тому +1

      Egzabhier Amlak ke Dr Abey gar newu . Dr Abey Jegna ye Ethiopha Meri newu 1000 amet yngesln ❤❤❤ .

    • @BuzeBedada-qb4bn
      @BuzeBedada-qb4bn 23 дні тому +2

      አንቺን ያስቀርሽ ቦርኮ

    • @user-jf3rb8eq4g
      @user-jf3rb8eq4g 23 дні тому +3

      አንችም አይቀርልሽ የሰው ልጅ ሊሞት እንጅ ሊኖር አልተፈጠረም😂😂

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 23 дні тому +1

      @@user-jf3rb8eq4g አወአይቀርልኝም ይችን አለም አልወዳትም በሱ ፍቃድ እስከጠራሁ ድረስ ልኑርባት 😥😥😥

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 23 дні тому +2

      @@BuzeBedada-qb4bn አብረን እንቅር😂😂😂😂😂😂😂ሞትኮ በፈጣሬ ከሆነ ደስስ ይላል

  • @heavenheaven3746
    @heavenheaven3746 18 днів тому

    ❤❤❤❤ እስራኤል የምጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም

  • @rishane9576
    @rishane9576 20 днів тому

    ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው ኣማማታችን ያሳምርልን ያስፈራል ኣቤቱ ጌታ ሆይ ያሳዝናል ኡፍፍፍ

  • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
    @suzanmohammedalhabeshaalhe709 23 дні тому +33

    ሞት ለማንም አይቀርም ግን ለናንተ ይብላኝላችሁ ሰውን ለምታመልኩይ እሽ በዚህ የማንንም ልብ አስብሩም አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አሏህ አላህ ይዘንልህ የሀቢቢ።

    • @absh4628
      @absh4628 23 дні тому +9

      ኦኦ ደግሞ ሀይማኖታዊ ወይም መንፈሳዊ አደረጋችውት? ምንን ከምን?

    • @user-zp5mf5tk9b
      @user-zp5mf5tk9b 23 дні тому +6

      ማነው ሰው ሚያመልክ እናንተ አላችሁ አይደል ፍጡር የምታመልኩ

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 23 дні тому +5

      እስራኤልን የነካ የለውም በረካ ገና ሁሉም ያልቃሉ እስራኤልን የነካ

    • @UmMehir
      @UmMehir 23 дні тому +1

      ​@userፍጡርማለት እኮ የተፈጠረ ነዉ ክክክክክክ ቀዉስ-zp5mf5tk9b

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 23 дні тому

      @@absh4628 እና ምን እናድርግ አፋቸውን የምንላቸው አለ ለርስልምና ሀይማኖት ክብር ያለቸው በዛው ልክ ደሞ ዝቃጮችም አሉ ይኸው የእስራኤል አምላክ ነው የገደለው እያሉ ። እኛ ደሞ የአለማት።ጌታ አላህ ነው የገደለው እያልን ነው ምን አድርጉ ነው እምትሉን

  • @fikrtadele4966
    @fikrtadele4966 23 дні тому +10

    እስራኤል የነካ የለውም በረካ

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 23 дні тому

      Eyesusin siseklutis bemeta digami bilew siztubets aihudoch lib bileshal?

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 23 дні тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀህጣንገዳይ😂😂😂😂😂

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 23 дні тому

      Eyesusin yenekas

    • @AzAz-ie8rc
      @AzAz-ie8rc 23 дні тому

      يكدك ديل شيطن

    • @AzAz-ie8rc
      @AzAz-ie8rc 23 дні тому

      يسرءل بغ

  • @zabibazabiba1254
    @zabibazabiba1254 20 днів тому

    ያረቢ ወቶ ከመቅረት ፍንትው ጠብቀን አላህ ያጄነት ይበለቻው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MyFbbheexbbb-yo4cm
    @MyFbbheexbbb-yo4cm 23 дні тому +6

    ጀግና እስራኤል ሞት ለጅሀድስቶች እስራኤል ማንም አይችላትም በሲስተም ነው ጠቅ የምታረገው

    • @tebal678
      @tebal678 23 дні тому

      ሞት ላንተ/ ላንቺ ይሁን ፍርፋሪ ለቃቃሚ
      የጭራቋ የወራሪ የገዳይ እና አረመኔዋ የካሃዲዋ አይሁዳ አሽክርና ገረድ ስለ ጅሃድ ምን አባትህ/ ሽ ታውቂያለሽ
      ለማኝ ፈላሻ

    • @mesfintesma6289
      @mesfintesma6289 23 дні тому

      እውቀት ከእስራኤል እና አሜሪካ ነው ያለው

    • @tebal678
      @tebal678 20 днів тому

      @@mesfintesma6289እውቀት ሳይሆን ተንኮል እና ሸር ነው 2ቱም ጋር የሚገኘው

  • @glorypicturesofficial
    @glorypicturesofficial 23 дні тому +8

    የማይደፈረውን ስለደፈሩ ዋጋውን ተቀብለዋሉ።

  • @mkmm1031
    @mkmm1031 23 дні тому +20

    ሙስሊም ሞትን አይፈራሞ ሰውም አለቀኑ አይሞትም ሁሉም ነገር የአላህ ነው ኢራንም በሺ የሚቆጠር መሪ መሆን የሚችል ዜጋ አላት

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 23 дні тому +5

      የከድጃ የጣኦት ድንጋይ ነው እኮ አላህ

    • @begashawkiya9602
      @begashawkiya9602 23 дні тому

      ​@@michaelmicky7865ggg

    • @ahmedmohhir
      @ahmedmohhir 23 дні тому

      ​@@michaelmicky7865አንተ ባለጌ ስድ ሙስሊም ጣኦት አያመልክም

    • @user-bl3bm8zz3h
      @user-bl3bm8zz3h 23 дні тому

      እንጨታም🤧​@@michaelmicky7865

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 19 днів тому

    አላህያለምንም ጥያቄጀነተል. ፍርዶስን. ይወፍቃቸዉ. ያረብ

  • @romar7984
    @romar7984 23 дні тому +2

    አላህ ይዘንላቸው😢

  • @user-wz5xp8vv9z
    @user-wz5xp8vv9z 23 дні тому +3

    ከሁለት አንዳቸው እጃቸው አለበት በርግጠኝነት ወራሪዋ አሊያም ትልኳ ሰይጣን አሜሪካ

    • @fgty4821
      @fgty4821 23 дні тому

      የታወቀ ነዉ

  • @alemayehutesfaye7505
    @alemayehutesfaye7505 23 дні тому +19

    እስራኤልን የሚነካ እርባና የለውም

    • @queenqueen73
      @queenqueen73 23 дні тому

      So German min honech?

    • @user-yp8de5ni2w
      @user-yp8de5ni2w 22 дні тому

      ኢሰራኢል ንፀሀንን እየጨፈጨፈች ህፃናትን እናቶችን እንዴት ነወ የምታምኑን አምላክ የሚጠብቃት የተበዳይ ዱአ የዘገያልጀ አይቆረም

    • @SururMubesher
      @SururMubesher 20 днів тому

      እኔ የሚገርመኝ ስለ እስራኤል ሀገር የምታወሩ ሁላ የእስራኤል ሀገር መሪ ሀይማኖቱን ታውቁታላችሁ?ወይንስ ሙስሊሞችን የሚቃረን ሁሉ ኦርቶዶክስ ነው የሚመስላችሁ ከብት ሁላ ከእንስሳም በታች ናችሁ የምንለው እኮ😊😊😊😊

  • @user-le8ry1il6c
    @user-le8ry1il6c 23 дні тому +2

    ኣዎ ስመኣልቦ ዘይሳኖ!☝🏽
    የትግራይ ህፃናት ናእናቶች ሲጨፈጨፍ በስት ጮቤ ሲረግጥ ነበረ !💔😭
    ገና ሁሉም የእጅ ያገኛል በሰፈሩትን ቁና ኣደል ሚባልው ደሞምእያየን ንው ☝🏽

  • @lobabahuseen6134
    @lobabahuseen6134 23 дні тому +1

    የጣእረዝራዚ እስላምጠልታችሁአይሁዱንካሀዱሁላአይሁዲን

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 23 дні тому +4

    አላህ ይራሀማቸው ያረብ

    • @bashuu-tx5rv
      @bashuu-tx5rv 23 дні тому

      አንች እንድ አይበልም

  • @user-rp9bh1wb2r
    @user-rp9bh1wb2r 23 дні тому +67

    የእስራኤል አምላክ አይተኛም አያቀላፋም 😊😊😊😊

    • @user-tb8ul1gd1k
      @user-tb8ul1gd1k 23 дні тому +3

      king "ሞሳድ"💪

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 23 дні тому

      አትዋሽ ምነዉጀልባላይአገላይትነበርትሉነበር

    • @3TOybaYemer
      @3TOybaYemer 23 дні тому +2

      ወታደሮቹበገዛታካቸዉሲቃጠሉያነየስእቅልፍተኝቶነዉመሰልሀሀሀሀሀ

    • @mohammedkedir-gc3gx
      @mohammedkedir-gc3gx 23 дні тому +6

      አላህ ይናአላችሁ እናንተ ካፊሮች የጅሀነብ እንጨት

    • @fathumafathjma3819
      @fathumafathjma3819 23 дні тому

      ምድረ ግም

  • @user-mq8kg2eo5k
    @user-mq8kg2eo5k 23 дні тому +1

    እና ሊላህ ወእና እሊይሂ ራጂዑን☝️😭

  • @netuhaba7898
    @netuhaba7898 20 днів тому

    አላህ ጀነተል ፊርዶዎስ ይወፍቃቸዉ ከሸሒዶች አላህ ያድርጋቸዉ ኡፍ እንዴት እንዳሳዘኑኝ ወላሂ😢😢😢😢

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 23 дні тому +8

    እስራኤልን የነካ ሞት ነው ቅጣቱ እየሱስ ሁሌም በዙፋኑ ነው ፍርዱን ይሰጣል❤❤❤

    • @neimay4696
      @neimay4696 23 дні тому

      Big Dam in the 21st century

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 23 дні тому +13

    እስራኤልን ላየጠፋ ሲንከላወስ ጠፋ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b 23 дні тому +1

    አላህጀነቱልፍረዳስይወፊቃነው

  • @ZuZuZules
    @ZuZuZules 22 дні тому +5

    እስራኤልን የሚጠሉ ይፈሩ እግዚአብሔር እስራኤልን ከነመሪዋ ይጠብቅ

    • @sdemssi1962
      @sdemssi1962 20 днів тому

      ምዲረ ከሃዲ መጨረሻችሁ የሳት ነው እናተ አይሁዳ

  • @MinilikWerku
    @MinilikWerku 23 дні тому +10

    እባክህ የእስራኤል አምላክ በነካ እጅህ አቡሽ አህመድንም ዳስልነ 🙏🙏🙏🙏

    • @elisa3493
      @elisa3493 23 дні тому

      😂😂

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 23 дні тому +2

      ለዶ/ር አብይ ሞትን የምትመኙ ከእግዚአብሔር ጋር እየተጣላችሁ እንደሆነ እወቁ።አቢቹን የሚጠብቅ እግዚአብሔር አይተኛም።እንኳን ለመልካም መሪ ለክፉ መሪም ሞት መመኘት አልተፈቀደልንም።

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 23 дні тому

      ድፍን ቅል ነህ ከአብይ ሌላ መሪ የማታውቅ ጅላጅል

    • @fekadufeyisa2733
      @fekadufeyisa2733 23 дні тому +1

      የእስራኤልን አምላክ ብታውቅ ለመሪህ ሞት አትመኝም መሪውን የማያከብር ከእንሰሳም የወረደ ነው

    • @nebildula6364
      @nebildula6364 23 дні тому +1

      ላንተ የድርግ የአይሁድ ድቃላ መቼም ስልጣን አትይዙም በህልማችሁ ከልሆነ በስቀር

  • @merayemnuhemed1375
    @merayemnuhemed1375 18 днів тому

    ኢናሊላሂ ወኢናሊላሂ ራጂኡን😢አላህ ከዚህየተሻለ ያርግልህ 😢

  • @user-xh1dg3ew8z
    @user-xh1dg3ew8z 15 днів тому

    Wararkii,af,somalida

  • @user-po6ds1fp5z
    @user-po6ds1fp5z 23 дні тому +19

    እስራኤልን የነካ በራሱ ላይ እሳት ይነዳል።

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 23 дні тому +74

    መሪ ቢሞት መሪ ይተካል❤ትግሉም ይቀጥላል

    • @user-zm3nq6td3n
      @user-zm3nq6td3n 23 дні тому +5

      ሠው የሚገፋ ይገፋል

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 23 дні тому +1

      ትክክል❤

    • @belayneshiseifu9265
      @belayneshiseifu9265 23 дні тому +1

      ቀጣዮቹ ይፈራሉ 🤗ነገር ጠንሳሽን እግዚአብሔር አይታገስም 😔ነፍስ ይማር 🙏🏼

    • @debebetessema7649
      @debebetessema7649 23 дні тому

      ​@@belayneshiseifu9265አረ የእግዚአብሔር ትእግስት ከመጠን በላይ ሆኖ እንጂ ሃገራችን የደም ምድር ስትሆን አይታገስም ነበረ።

    • @eleniejigueleni4007
      @eleniejigueleni4007 23 дні тому +3

      ይቀጥላል አሁንም መጪዎችም አርፈው ካልተቀመጡ እንዲው ትፈጠፍጣቸዋለች ፂዎናዊትዋ እስራኤል

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1j 23 дні тому

    ያተ በረከት ላብይም ይድረሰው አቦ🙏🙏🙏

  • @DagelejabamoSaworo
    @DagelejabamoSaworo 22 дні тому

    ❤faxari ethithipian yixabiqati

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e 23 дні тому +13

    ሰው ቢሞት ሰው ይተካል ይብላኝ ለሰው አምላኪወች እኛ ሙስሊሞች በቀዳና ቀድር የምናምን ነን

    • @Yoye156
      @Yoye156 23 дні тому

      Ya deneze Alahi new sew akemebise

    • @Yggggg-xk2dv
      @Yggggg-xk2dv 23 дні тому

      ከብት

    • @user-xx8me3ut2j
      @user-xx8me3ut2j 22 дні тому +1

      አንቺ ዱዝ ጣዖታም👿👹

    • @SmilingAnglerfish-ts8md
      @SmilingAnglerfish-ts8md 21 день тому

      ዝም በይ የኛን አምላክ ሠው ነው ካላችሁ የናተስ ምድነው እርግጥም አላህ የሚባል ጣኦት

  • @HalimaAhmad-ow3wx
    @HalimaAhmad-ow3wx 23 дні тому +10

    አላህ ይዘንላቸው የይሁዳ መዳኒት ነበር😢😢😢

    • @hhnahhna5136
      @hhnahhna5136 23 дні тому +1

      ማሻላህ፣እሥራኤልን፣አጠፋለሁ፣ሢልነበር😂😂😂😂😂😂😂

    • @mahamedali-in6ir
      @mahamedali-in6ir 23 дні тому

      አላህ የቃል

    • @ethiolove-yy2hn
      @ethiolove-yy2hn 23 дні тому

      እናት ትባዳ የሻርሙጣ ልጅ ጣዉላ አምለክ​@@hhnahhna5136

    • @user-zp7fy8tt6s
      @user-zp7fy8tt6s 23 дні тому

      የሁዳዊያ ይጠፋሉ ኢንሻ አላህ

    • @HalimaAhmad-ow3wx
      @HalimaAhmad-ow3wx 23 дні тому

      @@user-zp7fy8tt6s በጣም

  • @heyatfetaw6022
    @heyatfetaw6022 21 день тому

    ቀደረሏህ ወማሻአ ፈአል. አለህ የቀደረውና የፈለገው ሁኗል ሁሉም ነፍስ መቸና የት እደሚሞት እናቱ ሆድ ሁኖ ተፅፏል. ስለዚህ አሏህ ማረፊያቸውን ጀነት ያርገው

  • @MekiyaIbrahim
    @MekiyaIbrahim 23 дні тому +1

    ሁሉም ሞትን ቀማሽ ነው ከተወሰነለት ቀን አያልፍም ምንም አይገርምም መሪ ቢሞት መሪ ይተካል ዒራን ብዙ ጀግኖች አሏት

  • @NadaLire
    @NadaLire 23 дні тому +3

    ልሆን አይችልም😢

  • @negasumelaku6083
    @negasumelaku6083 23 дні тому +8

    Israel lezelalem tinur💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @MolaDesalew-cx9qo
    @MolaDesalew-cx9qo 15 днів тому +1

    ነብስ ይማር

  • @mekdeswoldemeskel9080
    @mekdeswoldemeskel9080 23 дні тому +1

    ነብስ ይማር ለህዝቡ መፅናናት ይሁን እግዚአብሔር አስባችሁ

  • @user-cj7qt6cw8f
    @user-cj7qt6cw8f 23 дні тому +7

    እግዚአብሔር እባክህ ኢትዮጵያ ያሉትነረም አበይን ባለሰልጣ በወጡበት አሰቀርልን

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 23 дні тому

      ለራስህ /ለራስሽ አትፀልይም ሰው ይሙት ብለህ /ሺ ከምትፀልዪ ጅል

    • @maqaram8997
      @maqaram8997 23 дні тому +2

      አይባልም ይቅር ይበልክ ሟቹ እራሱ ሞት ለእስራኤል እያለ እራሱ ሞተ እንዳይፈረድባቹ አትፍረዱ ይላል የእግዚአብሄር ቃል

    • @user-bc6vu3ht5d
      @user-bc6vu3ht5d 23 дні тому

      Egzabhier Amlak ke Dr Abey gar newu 1000 amet yngesln ❤.

    • @hanahana4519
      @hanahana4519 23 дні тому

      አይባልም

    • @user-cj7qt6cw8f
      @user-cj7qt6cw8f 23 дні тому

      @@gravitymobile7558 ጀልሰ አተክብት በሱምኪናቴነው ህዝቡ የሚጨፍጨፈው ገማታም

  • @AlexoBirhanu
    @AlexoBirhanu 23 дні тому +12

    በነካ እጃቸው የኛንም

    • @solomonbegena5271
      @solomonbegena5271 23 дні тому

      የእኛውን ሉጢማ ቢገላግለን ማንም አይፈልገውም ነበር አሞራ ተስካሩን ያወጣለት ነበር ። ተው ፈጣሪ ገልግለን

    • @user-zm3nq6td3n
      @user-zm3nq6td3n 23 дні тому

      ​@@solomonbegena5271 እግዚሃብሄር አብይን ይድፋው

    • @sabasabina8372
      @sabasabina8372 23 дні тому

      Balegi

    • @SururMubesher
      @SururMubesher 20 днів тому

      እነ እግዛቤርን ነው?

  • @waterwells1
    @waterwells1 23 дні тому +1

    ነብስ ሁሉ ሞትን ቀመሽ ናት።💔💔💔

  • @chg7617
    @chg7617 23 дні тому +2

    ጄግናዉአላህይጠብቃቺሁአላህአለአብሺር

  • @user-yn7us4gq2q
    @user-yn7us4gq2q 23 дні тому +2

    አብይንም ዉሰድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @testiredwan6717
    @testiredwan6717 23 дні тому +4

    This is not accident ❌❌❌

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 23 дні тому +1

    እና ሊላህ ዎእና እለህ ራጅዑን 🥺😥😭😭አላህ የራማቸው 😞😞

  • @ansha6059
    @ansha6059 23 дні тому +2

    አላህ ይዝናለቸው ያረብ

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso42 23 дні тому +3

    የኑሮ ውድነቱ በኢራን ድሀ የሚበላው አጥቶ ድሮንና ከባድ መሳሪያ ይገዛል ንፁሀንን ሊፈጅ ሲዘጋጅ ፈረደበት በራሱ

    • @suzanmohammedalhabeshaalhe709
      @suzanmohammedalhabeshaalhe709 23 дні тому

      የተ አባክ አየህ በረሀብ ማለቃቸውን ደነዝ አቤቱታ ሲያቀረቡ አየህ ድሀ በሀገሩ እዳይኖር የሚያደርጉ እሚያመልኩትን እንኩዋን የማያቁ ሰይጣኖች አይሁዶች ናቸው የፍልስጢም ወድሜቻችንን የበሉት ከሀዲ

  • @addisworkaferaw4104
    @addisworkaferaw4104 23 дні тому +2

    እስራኤል ከዚህ አደጋ ጀርባ እንደምትገኝ ምንም ጥርጥር የለውም

  • @Mengistu-xf6dh
    @Mengistu-xf6dh 21 день тому

    תודה בורא עולם 🙏😊

  • @elsahiluf9129
    @elsahiluf9129 23 дні тому +1

    እንኳን ተከሰከሰ ለሰው የማያዝ ሰው ይገባቸዋል የኢ/ያ መሪዎችም እንዲሁ ቢሆኑ ምርጥ ነበር

    • @elbetheldebebe6364
      @elbetheldebebe6364 23 дні тому

      ይህ ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ነው አንተ ትን ብሎህ ልትሞት ትችላለህ ሞት ሞትነው ልዩነት የለውም አትታበዩ የእግዚአብሔርን ስራ አይታወቅም።

  • @Hiwi-zw2qk
    @Hiwi-zw2qk 23 дні тому +35

    ዉይ ይ እስራኤል አምላክ እንዴት ይወዲሻል አንቺ እየሩሳሌም እናጠፋሻለን ያሉት ሁሉ ቀድመው እየጠፉ ነው አቤት ይ እግዚአብሔር ቁጣ የሚመካ በ አግዚአብሔር ይመክ 🙏😢😢😢😢

    • @ansha6059
      @ansha6059 23 дні тому +6

      ክክክክክክክክክ እስራኢል አምላክ እንዴት ያላ ነው እባክሽይ እስራኤል ማለት ጭራቅ የህፅናት ደም የምጣጣ አገረ ናት እኩ ፊት ለፊት እማ መቺ ከጂግኖቸይ ጋር ትግጣማለቻይ

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 23 дні тому +4

      ​@@ansha6059እኛ ሰለ አይሁዳውያን አላለንም እየሩሳሌም ቅዱስ ቦታ አንጂ

    • @UmMehir
      @UmMehir 23 дні тому +3

      የሚያሳዝነኝ የኢስራኤል አይሁዶች የኢትዮን ክሪስታኖች አለማወቃቸዉ ነዉ ከነፈጠራችሁ አያዉቁዋችሁ አዘጥዛጭ ሁላ

    • @MekdiTube-yo8fq
      @MekdiTube-yo8fq 23 дні тому +1

      @@UmMehir ማን ሰለ አይሁድ አወራ 🤔

    • @user-pw6jj7kr3j
      @user-pw6jj7kr3j 23 дні тому +1

      እግዚአብሔር እስራኤልን በነብዩ በኩል ምን ብሎአት ነበር መሰለሽ : አንቺን እስራኤልን ከባድ ድንጋይ አደርግሻለሁ ማንም አያንቀሳቅስሺም ግን አንቺን ሊነካ የፈለገ እና የነካ ድንጋዩ ቀጥቅጦ ይገለዋል ። ይህቺ ሂሊኮፕተርም የተጋጨችው ከገደል ድንጋዮች ጋር ነው እስራኤልን የነኩትም በገደሉ ድንጋይ ተቀጥቅጠው ሞቱ ።።

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta 23 дні тому +10

    የኢስራኤልና የኢትዮጵያ ጠባቂ ዓምላክ አያንቀላፋም አገር ወዳዱ የኛ አብቹ አንደኛ

    • @SamYos-om3fj
      @SamYos-om3fj 23 дні тому +1

      Denez

    • @user-wz5xp8vv9z
      @user-wz5xp8vv9z 23 дні тому

      አርብ ተቀብሮ እሁድ ተነሳ ያላችሁት ማንን ነው ባንድ ፊቱ ቢያንቀላፋ ይሻላል😂

    • @MrMekides15
      @MrMekides15 23 дні тому +1

      የሚቀጥለው የ ሰው በላ ተራ ነው

    • @BeleyKassa-og3xr
      @BeleyKassa-og3xr 23 дні тому

      ​@@user-wz5xp8vv9zአሁን,እኮ,ባች,ቤት,አዎቅሁ,ብለሽ,ነዉ,ሸታታ,አይሁዳ

    • @user-ic9nj1ci3t
      @user-ic9nj1ci3t 22 дні тому

      እንኳን ማንቀላፋት ያራል ይሸናል ይፈሳል ምን ይቀረዋል እናተ የምታመልኩት ሰው ነእኮ

  • @habtenega2502
    @habtenega2502 18 днів тому

    የእስራኤል አምላ በቃሉ መሰረት ጠላቶቻችን ይደመስሳል:: ይህ ከላይ የመጣ ነው::

  • @asbb105
    @asbb105 23 дні тому +3

    እንዴት ይረሳል October 7 እንዴት ? የማን እጅ ነበር 1200 እስራኤላውያንን በተኙበት ያረደ፣ያቃጠለ ፣የጨፈጨፈ፣ የደፈረ፣ አፍኖ የወሰደ አ አ አ ማን ነበር sponsoru አ አ የምስክሮች ደም አሁንም ይጮሀል ታድያ እንዴት እንርሳው? ንፁሀንን ጨፈጨፉ እና አላህ አክቡር አሉ🤔 ትናንት 90 ሚልየን አላህ አክብር ቢል መልስ የለም። ለማነኛውም አቅምን አውቆ መጋጨት ጥሩ ነው። ነፍስ ይማር

  • @SamsonAlebachew
    @SamsonAlebachew 23 дні тому +7

    እግዛብሄር ፍርድን ያውቅበታል ኢትዮጵያንም በቅርብ አሰማን

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 23 дні тому +2

    የእስራአል አምላክ አይተኛም ላፋም

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 23 дні тому +1

    ኢናሊላሕ ወኢና ኢለይሒራጂኡን ልብ ይሠብራል😭

  • @user-gt1cb4sg5p
    @user-gt1cb4sg5p 23 дні тому +9

    እስራኤል ለማጥፋት። ፍሮን። ተነሳ። እግዚአብሔር አሰምጣቸው ከዚህ። ተማሩ 🇮🇱🇮🇱

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 22 дні тому

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @JimmaaJimmaa-hf1mq
      @JimmaaJimmaa-hf1mq 21 день тому +1

      ስድስት ሚሊየን አይሁድ የጨፈጨፈችው ጀርመን ምንም አላጋጠማቸውም

    • @user-vl6ck5ko6k
      @user-vl6ck5ko6k 21 день тому

      ሞትኮ ለማንም አይቀር ሁሉም ነፍስ ሞትን ትቀምሳለች ይህ የአላህ ውሳኔ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ አይሁዶችን የጨፍጨፉት አውሮፖውያን ምንም አላጋጠማቸው ነው ያች እዝጊያብሄርሽ ይመርጣል ሀሀሀሀሀ የቱንም ያክል ተጋጋጡ እስራኤል ትጠፍለች

  • @user-wq4bk1uw5l
    @user-wq4bk1uw5l 23 дні тому +5

    የኛስ መሬ መቸ ነው የሚከሰከስ የሚሞት የሚገላግለን ፈጣሪ 😢😢😢

    • @werkiyeasfaw4702
      @werkiyeasfaw4702 23 дні тому +1

      መልካም ነገር ተመኙ፣ክርስቶስ የሞተዉ ለሁሉ ነዉና።

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 23 дні тому

      Aybalm😢😢😢😢

    • @user-qi6kv7qh2z
      @user-qi6kv7qh2z 23 дні тому

      መጀመሪያ አንተ ስትሞት ነው።