Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዞኦ. ዱሮ በመቃብር አይደለም ለመጨፈር ለማለፍ እንፈራ ነበረ😢😢😢😢😢
ወንድሜ ሰሜ የአገር ኩራታችን ነህ ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ተቆርቋሪ አያሳጣን 💚💛❤ ✌️👍👏
ሰሜ አንተ እየሰራኸው ያለው ነገር ምን ያክል ለውጥ እያመጣ እንደሆነ አንዱ ማሳያ ይሄ ነው።በርታ ወንድሜ!
እኛ እኮ በመቃብር ቦታ የማናልፍ ትውልድ ነበርን እንኳን መጨፈር 😂😂😂😂😂😂😂
ሰሜ ወጥር ጋጠወጦችን አጋልጥ 🙏
ሰመረ ጀግና ነህ አለም ይመስክር::❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አልሀምዱሊላህ ሰሜ ድምፅህ ተሰምቷል እነዚህ መረን ጥሩ እና አስተማሪ የሆነ ይግባኝ የሌለው እስራት ያስፈልጋቸዋል ገና ብዙ ጋጠወጦች አሉ እነሱንም እያደኑ ማስገባት ይልመድባችሁ
ብራቮ ሰመረ የተናገርከው መሬት ጠብ አላለም የኢትዮጵያ ቲክታከሮች ጥግብ ብለዋል ምድረፋራ
ይህም አስነዋሪ የሶሺያል ሚዲያ ተሳትፎ የሚቆጣጠር 1 ግብረ ሀይል መቋቋም አለበት እነዚህ ከሙታን በታች የሆኑ ትውልዶችን በህግ አግባብ ተገቢውን እርምጃ መወሰድ አለበት ሌላውንም መማሪያ የሚያደርግ እርምጃ መወሰድ አለበት።መማሪያ አታርገኝ አሉ አባቶች።ሰሜ በርታልኝ ይህም ያንተ ውጤት ነው።
ብዙ ተመልካች ለማግኘት ይላል ደግሞ ደነዝ
ለዚህ ምንም ባልል ይሻላል 😢😢😢እንደ ኢትዩጲያዊ አንገት ያስደፋል
እውነት ለመናገር እንደዚህ ውርጋጥነትን በህግ አግባብ ተገቢውን ቅጣት መቀጣት አለባቸው ይበል መባል አለበት
ይበል ብለናል እግዚአብሔር ይስጥልን❤🙏👍
እነዚህን ደህና አድርጎ መለብለብ አለባቸው ምድረ ባለጌ ሁላ!!!!
ሰሜ በርታ🙏 ሌሎች ጥቆማዎችህም ሰሚ እንደሚያገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። Televisioኗን አይቼ ማለፍ አልፈለኩም። Nice one😂
ሰመረ ባህልን በተመለከተ ምናልባት አንተ ልብ ያላልከው ነገር አሁን በተለይ ከእለት ወደእለት እየተባባሰ የመጣው ምንም እፍረት የሌላቸው ከሰው ያልተፈጠሩ ሰዎች ታክሲ ውስጥ 12 እና ከዛ በላይ ተሳፋሪ ባለበት የህዝብ ትራንስፖርት ውስጥ ኪሲንግ እያሉ የሚሳሳሙ የሰውን ስነ ልቦና የሚሰርቁ ብዙ ዋልጌዎች ስላሉ በተለይ በእንደዚህ አይነት ጉዳይ፡ለይ አስተያየትህን ሰተህ በህግስ ያስጠይቃል የሚለውን እና የነዚህ ኖረኞች ጉዳይ ከብዙ ጨዋ ማህበረሰብ ህዝብ አንጻር እንዴት እንደሚታዩ ፕሮግራም ብትሰራበት ደስ ይለኛል በተረፈ ወንድሜ በእውነት በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ለይ ያለህን ሲሪየስ የሆነ አቋምህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን
ለቀብር ሄደን እንኳን ሌላውን መቃብር ለመርገጥ የነበረን ፍርሀት ምን አይነት ትውልድ መጣብን አደራ ሳይቀጡ እንዳይፈቱ
ሰሜ ያንተ ውጤት ነው
ሰሜ አሁን ገና ጩኽትህ ተሰማ በርታ
Wow 👌 👏 Gena bezu Enetebekalen Gena Gena Bezu
ሰሜ ምን ልበልህ በበበበጣጣጣጣምምም እናመሰግናለን ፖሊስ መመስገን አለበትአለማወቅ ያስቀጣል ለሌላም ትምህርት ነው
Gedayu defarow musegna feta blo minorbat hager , , yasaznal😅😅😅😅😅😅
ሰመረ ወንድሜ ጩኽትህ ስለተሰማ ደስ ብሎኛል ስለምታደርገው ነገር አመሰግናለሁ🙏
እግዚአብሄር ያክብርልን የህግ አካላት መልስ ስለሰጣችሁ ነውርን እንሽሽ ክብራችንን አንጣ በቃ አረ ውይ ሰሜ ክበርል
ሠላም ወዳጀ የሞተን ሰላም የነሱ በቁም የሞቱ
ሰሜ ባርያው ዕድሜህ ይርዘም። እንደ አንተ ነውራቸውን የሚነግር ያብዛልን። በርታልን ወንድሜ። ፖሊሶች ምስጋና ይገባችኋል። ብር መሬት ጥለው በመጥረጊያ የጠረጉትንም ፈልጋችሁ አስተምሩልን።
ኤታባታቸው ጠግበው ነበር ነውረኞች
ሰሜ በጣም ደስ ብሎኛል ትንሽ ቢቀጡ ደሞ ጥሩነው ይቅርታ በጣም ተናድጄባቸው ስለነበረ ነው
መንግስት ተገቢውን እርምጃ ቅጣት አስተማሪ የማያዳግም እርምጃ እንድትወስድል እናሳስባለን በጣም በዚህ ቪዲዮ ልቤ💔💔💔😭😭😭 ተሰብሯል እነዚህ የመደር ጋጦኦጦችን ማጮል ነበር
ሀይ ሠሜ ብዙ ዩቲዩበር ሲኮርጁ አያለው ምነው ያንተን ፕሮግራም ኮርጀው ወጣቱን ለማነጽ አይሠሩም ኮረጁ ብሎ ማንም እንደማዬቅሳቸው እርግጠኛ ነኝ አንተንም ጨምሮ ግን የቅሌት ነገር ሲሆን ከሀምሳ በላይ የተለያዩ ሰዎች ሲሰሩት እናያለን ይሄ ምን ያህል እየወረድን እንደሆነ ያሳያል የባለጌዎች አድናቂ መብዛት እግዚአብሔር ያክብርህ ጨዋ ኢትዮጵያዊ መካሪ ወንድማችን
ደጋግመህ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ይላል የ ሀገሬ ሰው አንድ ነገር ከመስራታችን በፊት ደጋግመን ማሰብ እንዳለብን ነው የታዘብኩት።
እኔ በጣም የገረመኝ የቤተክርስቲያን ጠባቂ የሚባሉ ምንድነው ስራቸው ከመቃብር ላይ አበባ ይሰርቃሉ ከዛም በላይ ብዙ ወንጀል ይሰራል ጠባቂዎች የት ናቹሁሁሁሁሁሁ ???????
ሰሜ ባለፈው ያንተድምፅ ተሰምቶ ነው መሰለኝ ጡሩ ዜናሰማን ሌሎቹንም እንዴዚሁ ሃግ በሉልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Where are you 19's we were humble and respectfull ekooo የት ናችሁ eski 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
ሰሜ ጌታ ይባርክህ እንዳንተ አይነት የህዝብ አይን ጌታ እንዲያበዛልን እንጸልያለን
እነዚህኮ ሰው አይደሉም በቃ። ሰሜ ግን በርታ።
እሰይ በጣም አዝኜ ነበር ጋጠወጥ በህግ ይቀጣ።
የሚገርም እኮ ነዉ ምን እንሁን ተመልካች ለማገኝት ብቻ እምነት የለ ባህል የለ በእምነት በባህል የማዪፈቀዲን ነገር የሚሰሩትን በዪቅርታ ማለፍ አያስፈልግም
በጣም እናመሰግናለን ሰሜ በርታልን
ሰመረ ተባረክ ጥሩ ስራ ነው የሰረህው
ሰሜ እኳን ደስ አለህ ልፋትህ ተሳክቷል አመሰግናኃለው እሴታችንን በመጠበቅ ልፋትህ ድንቅ ነው❤!!! ህጉን ተግብረዉት መቀጣት ቢኖርባቸው ያስተምራል እላለው!!! በይቅርታ ምናምን ከታለፈ ያው ነው እሚሆነው???
ይሄ ያንተ የድካም ዉጤት ፍሬ ነዉ በርታልን ሰሜ ወንድማችን
እሰይ አንድ ብለናል እንግዲህ በዚው ይቀጥል 10Q.
የምናቃቸው ሰው ላይ እኮ ላይ ነው የጨፈሩት ተገቢውን ቅጣት ማግኝት አለባቸው ለሌላው ማስተማሪ እንዲሆን ፓሊስ እንደዚ ነው።
የድንቁርና ጥግ በጣም ያሳፍራሉ 😭😭😭
ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ፍሬንድ እንዲህ ተወጣዉ እናመሠግናለን ሠሜ
ዛሬ ደስ አለኝ።ጨምላቃ ቲክቶከሮችን እንዲህ ልቀሙልን
ሰሜ Original ኢትዮጵያዊ 👍ጨዋነት ነው ስልጣኔ።
እኔ ሰመረ ባርያዉን ነዉ የማመሰግነው ማንም ያልተናገረዉን እሱ ነዉ ሲጮህ የነበረዉ እና በተናገርከዉ መሰረት አክሽን ሰለተወሰደ እናመሰግናለን ሰመረ የሚገርመኝ ነገር ነዉሮችን እየታገልክ ያለህዉ አንተና አንተ ብቻነህ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን 👍
ያረብ እኔስ ፈራሁ😢😢😢😢😢😢😢😢
ተከታይ ለመፍጠር የሚያስወነጅል አልፎም የሚያሳስር በሂወትህ ኣትፍጠር
Seme bizu gize leftehal bizu weta yale ngr sidereg tikoma eyaderek..yihem yibele yasegnal. Bereta Seme
Bravo police
በኢትዮጵያውያን ብቻ አይድይለም በአላም ላይ የለም እናመሰግናለን
ይሄ ትውልድ ግን ለምንድን ነው መረን የወጣው ከሰው ባህሪ የማይጠበቅ ነገር ነው እያደረጉ ያሉት
Fetari yakibrh gena bizu entebikalen.❤❤
ሰመረየ ስወድህ የኔ ትልቅ ሰው ❤❤❤❤ኑርልኝ
እናመሰግናለን 🙏
❤ሰሜ
ከልብ እናመሰግናለን ሰመረ!!!🙏💚💛❤
Selam Semey barechi welcome yene Leyu sew bertalegn like like❤Enzi gatute shekete ye see mekaber leye yezelalu
እናመሰግናለን ወንድሜ ተባረክልን🙏
Thanks God semere God bless you
ሰሜ ምስጋና ላንተ ይሁን ሳዬው ሰውነቴን ወሮኝ ነበር😢😢😢
Newregnoch
እግዚአብሔር ይመስገን ፖሊስ ስራውን ሠራ የሠሜንም ውጤት መቁጠር ልንጀምር ነው እስካሁን ብዙ መስተካከል ያለባቸውን ነገሮች ተናግሯል ዛሬ መስማት ጀምራችኋል በዚሁ ቀጥሉበት በስነስርአት አርአያ የሆነች ኢትዮጵያን ከንደገና ለመመለስ ሁላችንም ተባብረን እንስራ ዘረኝነት ይውደም!!!
ሰመረ ባርያው ከህግ ባለሙያ በላይ ነው የሚሰራው ጀግና ነህ ለአንተ ነበር የፖሊሱን ሁላ ደመወዛቸወን ለአንተ ነበር መክፈል
በህይወት ያለውንም እነደዚ ብትጠብቁ አሪፍ ነው ወሬ
እነዚን ዘቅዝቆ መዠለጥ ነው
ወይ የሀገሬ መርማሪ ስቱ እፅናትን እየደፈሩ የሚሰወሩ እያለ ይሄንን እንደ ወንጀል መቁጠር ምን ይሉታል 😢😢😢😢
እስይ እናመሰግናል 🙏🙏🙏
ሰሜ እግዚያብሔር ይስጥህ።
This is Literally The Power of #SemereBaryaw. Thumbs up Bro 👍 Keep it up !!
ስላም ለአንተ ይሁን ስሜ
ሰሜ በጣም እናመሰግናለን
ጥሩ እርጃ ነው እሰይ ያስብላል
ምን ምርመራ ይላል እነዚህን በደንብ መቅጣት አለበት ወይ ህግ ባለጌዋችእረ በስንቱ እንሸማቅ እረ ተዉ
እኔ ምንም ቃላት የለኝም ስሜ 🙏🙏🙏
በደንብ መቀጣት አለባቸዉ ለሌላዉ ትዉልድ መቀጣጫ እንዲሆን
Summa z great yagachal ke merate!
Ya Allah
ክብር ለሰሜ ተመስገን ሰሚ አገኘን ገና ሌላውንም ቪዲዩ እያደኑ መያዝና ማሰር ተገቢ ነው
Well done bro and keep it up your name and shame those shemelis. Thanks
Seme ✌️
ማንነትን: እና ባህል :ሃይማኖትን: ከቁም ነገር ቆጥረዉ: ከ3አንዱን እኳን :ብያዉቁ ይህ አስነዋር ድርጊት አያደርጉም ነበር።
ሰሜ እግዚአብሔር የመስገን እውነት ከሆነ ደካምህ ፍሬ አፍርቷል
Thank you
🎉🎉🎉
በጣም አሳፋሪዎች ናቸው😢በሕግ መጠየቃቸው ይበል ያሰኛል።
እነዚህ ሆስፒታል ገብተው መመርመር አለባቸው ጤነኛ አይመስሉኝም
Farawoch!!!!
Seme Nurelen!!!!!!
ምናለ በሚዲያ ሰሜ ባሪያ ባሳየው መሰረት ብትሉ መቼም የሰራ እኛ ሃገር አይመሰገንም ።ግን ህዝቡ ሰሜን ሁሌም በሚሰራው ያመሰግነዋል
#1
ሳሚ ከልብ እናመሰግናለን
ሰሜ ያንተ ትጋት ነዉ❤❤❤
ውድ ሰመረ፡ እርግጠኛ ነኝ ይህንን እርምጃ የወሰዱት ያንተን ትዝብት ሰምተው መሆን አለበት!
Wow
ሰሜ ሰሚ ያጣው❤❤
በዚህ አጋጣሚ ሰሜ አንተን ሳላመሰግን አላልፍም እንኳንም የከተማ ልጅ ሆንክ
እግዞኦ. ዱሮ በመቃብር አይደለም ለመጨፈር ለማለፍ እንፈራ ነበረ😢😢😢😢😢
ወንድሜ ሰሜ የአገር ኩራታችን ነህ ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ተቆርቋሪ አያሳጣን 💚💛❤ ✌️👍👏
ሰሜ አንተ እየሰራኸው ያለው ነገር ምን ያክል ለውጥ እያመጣ እንደሆነ አንዱ ማሳያ ይሄ ነው።
በርታ ወንድሜ!
እኛ እኮ በመቃብር ቦታ የማናልፍ ትውልድ ነበርን እንኳን መጨፈር 😂😂😂😂😂😂😂
ሰሜ ወጥር ጋጠወጦችን አጋልጥ 🙏
ሰመረ ጀግና ነህ አለም ይመስክር::❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊😊😊😊
አልሀምዱሊላህ ሰሜ ድምፅህ ተሰምቷል እነዚህ መረን ጥሩ እና አስተማሪ የሆነ ይግባኝ የሌለው እስራት ያስፈልጋቸዋል ገና ብዙ ጋጠወጦች አሉ እነሱንም እያደኑ ማስገባት ይልመድባችሁ
ብራቮ ሰመረ የተናገርከው መሬት ጠብ አላለም የኢትዮጵያ ቲክታከሮች ጥግብ ብለዋል ምድረፋራ
ይህም አስነዋሪ የሶሺያል ሚዲያ ተሳትፎ የሚቆጣጠር 1 ግብረ ሀይል መቋቋም አለበት እነዚህ ከሙታን በታች የሆኑ ትውልዶችን በህግ አግባብ ተገቢውን እርምጃ መወሰድ አለበት ሌላውንም መማሪያ የሚያደርግ እርምጃ መወሰድ አለበት።መማሪያ አታርገኝ አሉ አባቶች።ሰሜ በርታልኝ ይህም ያንተ ውጤት ነው።
ብዙ ተመልካች ለማግኘት ይላል ደግሞ ደነዝ
ለዚህ ምንም ባልል ይሻላል 😢😢😢እንደ ኢትዩጲያዊ አንገት ያስደፋል
እውነት ለመናገር እንደዚህ ውርጋጥነትን በህግ አግባብ ተገቢውን ቅጣት መቀጣት አለባቸው ይበል መባል አለበት
ይበል ብለናል እግዚአብሔር ይስጥልን❤🙏👍
እነዚህን ደህና አድርጎ መለብለብ አለባቸው ምድረ ባለጌ ሁላ!!!!
ሰሜ በርታ🙏 ሌሎች ጥቆማዎችህም ሰሚ እንደሚያገኙ ተስፋ አደርጋለሁ። Televisioኗን አይቼ ማለፍ አልፈለኩም። Nice one😂
ሰመረ ባህልን በተመለከተ ምናልባት አንተ ልብ ያላልከው ነገር አሁን በተለይ ከእለት ወደእለት እየተባባሰ የመጣው ምንም እፍረት የሌላቸው ከሰው ያልተፈጠሩ ሰዎች ታክሲ ውስጥ 12 እና ከዛ በላይ ተሳፋሪ ባለበት የህዝብ ትራንስፖርት ውስጥ ኪሲንግ እያሉ የሚሳሳሙ የሰውን ስነ ልቦና የሚሰርቁ ብዙ ዋልጌዎች ስላሉ በተለይ በእንደዚህ አይነት ጉዳይ፡ለይ አስተያየትህን ሰተህ በህግስ ያስጠይቃል የሚለውን እና የነዚህ ኖረኞች ጉዳይ ከብዙ ጨዋ ማህበረሰብ ህዝብ አንጻር እንዴት እንደሚታዩ ፕሮግራም ብትሰራበት ደስ ይለኛል በተረፈ ወንድሜ በእውነት በእንደዚህ አይነት ጉዳይ ለይ ያለህን ሲሪየስ የሆነ አቋምህን ሳላደንቅ አላልፍም በርታልን
ለቀብር ሄደን እንኳን ሌላውን መቃብር ለመርገጥ የነበረን ፍርሀት ምን አይነት ትውልድ መጣብን አደራ ሳይቀጡ እንዳይፈቱ
ሰሜ ያንተ ውጤት ነው
ሰሜ አሁን ገና ጩኽትህ ተሰማ በርታ
Wow 👌 👏 Gena bezu
Enetebekalen Gena Gena
Bezu
ሰሜ ምን ልበልህ በበበበጣጣጣጣምምም እናመሰግናለን ፖሊስ መመስገን አለበትአለማወቅ ያስቀጣል ለሌላም ትምህርት ነው
Gedayu defarow musegna feta blo minorbat hager , , yasaznal😅😅😅😅😅😅
ሰመረ ወንድሜ ጩኽትህ ስለተሰማ ደስ ብሎኛል ስለምታደርገው ነገር አመሰግናለሁ🙏
እግዚአብሄር ያክብርልን የህግ አካላት መልስ ስለሰጣችሁ ነውርን እንሽሽ ክብራችንን አንጣ በቃ አረ ውይ ሰሜ ክበርል
ሠላም ወዳጀ የሞተን ሰላም የነሱ በቁም የሞቱ
ሰሜ ባርያው ዕድሜህ ይርዘም። እንደ አንተ ነውራቸውን የሚነግር ያብዛልን። በርታልን ወንድሜ። ፖሊሶች ምስጋና ይገባችኋል። ብር መሬት ጥለው በመጥረጊያ የጠረጉትንም ፈልጋችሁ አስተምሩልን።
ኤታባታቸው ጠግበው ነበር ነውረኞች
ሰሜ በጣም ደስ ብሎኛል ትንሽ ቢቀጡ ደሞ ጥሩነው ይቅርታ በጣም ተናድጄባቸው ስለነበረ ነው
መንግስት ተገቢውን እርምጃ ቅጣት አስተማሪ የማያዳግም እርምጃ እንድትወስድል እናሳስባለን በጣም በዚህ ቪዲዮ ልቤ💔💔💔😭😭😭 ተሰብሯል እነዚህ የመደር ጋጦኦጦችን ማጮል ነበር
ሀይ ሠሜ ብዙ ዩቲዩበር ሲኮርጁ አያለው ምነው ያንተን ፕሮግራም ኮርጀው ወጣቱን ለማነጽ አይሠሩም ኮረጁ ብሎ ማንም እንደማዬቅሳቸው እርግጠኛ ነኝ አንተንም ጨምሮ ግን የቅሌት ነገር ሲሆን ከሀምሳ በላይ የተለያዩ ሰዎች ሲሰሩት እናያለን ይሄ ምን ያህል እየወረድን እንደሆነ ያሳያል የባለጌዎች አድናቂ መብዛት እግዚአብሔር ያክብርህ ጨዋ ኢትዮጵያዊ መካሪ ወንድማችን
ደጋግመህ ለካ አንድ ጊዜ ቁረጥ ይላል የ ሀገሬ ሰው አንድ ነገር ከመስራታችን በፊት ደጋግመን ማሰብ እንዳለብን ነው የታዘብኩት።
እኔ በጣም የገረመኝ የቤተክርስቲያን ጠባቂ የሚባሉ ምንድነው ስራቸው ከመቃብር ላይ አበባ ይሰርቃሉ ከዛም በላይ ብዙ ወንጀል ይሰራል ጠባቂዎች የት ናቹሁሁሁሁሁሁ ???????
ሰሜ ባለፈው ያንተድምፅ ተሰምቶ ነው መሰለኝ ጡሩ ዜናሰማን ሌሎቹንም እንዴዚሁ ሃግ በሉልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
Where are you 19's we were humble and respectfull ekooo የት ናችሁ eski 👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍
ሰሜ ጌታ ይባርክህ እንዳንተ አይነት የህዝብ አይን ጌታ እንዲያበዛልን እንጸልያለን
እነዚህኮ ሰው አይደሉም በቃ። ሰሜ ግን በርታ።
እሰይ በጣም አዝኜ ነበር ጋጠወጥ በህግ ይቀጣ።
የሚገርም እኮ ነዉ ምን እንሁን ተመልካች ለማገኝት ብቻ እምነት የለ ባህል የለ በእምነት በባህል የማዪፈቀዲን ነገር የሚሰሩትን በዪቅርታ ማለፍ አያስፈልግም
በጣም እናመሰግናለን ሰሜ በርታልን
ሰመረ ተባረክ ጥሩ ስራ ነው የሰረህው
ሰሜ እኳን ደስ አለህ ልፋትህ ተሳክቷል አመሰግናኃለው እሴታችንን በመጠበቅ ልፋትህ ድንቅ ነው❤!!! ህጉን ተግብረዉት መቀጣት ቢኖርባቸው ያስተምራል እላለው!!! በይቅርታ ምናምን ከታለፈ ያው ነው እሚሆነው???
ይሄ ያንተ የድካም ዉጤት ፍሬ ነዉ በርታልን ሰሜ ወንድማችን
እሰይ አንድ ብለናል እንግዲህ በዚው ይቀጥል 10Q.
የምናቃቸው ሰው ላይ እኮ ላይ ነው የጨፈሩት ተገቢውን ቅጣት ማግኝት አለባቸው ለሌላው ማስተማሪ እንዲሆን ፓሊስ እንደዚ ነው።
የድንቁርና ጥግ በጣም ያሳፍራሉ 😭😭😭
ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም ፍሬንድ እንዲህ ተወጣዉ እናመሠግናለን ሠሜ
ዛሬ ደስ አለኝ።ጨምላቃ ቲክቶከሮችን እንዲህ ልቀሙልን
ሰሜ Original ኢትዮጵያዊ 👍
ጨዋነት ነው ስልጣኔ።