Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አዝናኝ እና ደስ የሚል ጓደኝነት ለአሁን ተጨዋቾች የሚያስተምር ነው
Very matured talk. Thank you.
Sisco sisi yesew tege sewe kerbo mn aynet liyu sewe endhonk sew beyawekhe longlife my best
ከእናተ በፊት የነበረወስ የኳስ ጨዋታ ውድድር እና መዋቅር በጣም የተለየ ነበር ዛሬ የአአ የኳስ ሜዳወች የሉም ባጠቃላይ ወጣቱ የሚመለከተው የውጪውን የፈረጆችን ብድን ነው እሱ ብቻ ሳይሆን የሚገርመው የሚለብሱት ልብስ እንደ ነጮች ሲሆን ሌላው የሚለብሱት ሱሪ በጣም ይገርማል ምንድ ነው እንደዚህ መጣበቅ እንዴትስ አድርገው ይለብሱታል እንደዚህ ተሽሞንሙኖ ኳስ አለ አይመስለኝም ዛሬ የምናየው የብሔራዊ ብድን ከዛሬ 28 ዓመት የምናየው የነበረውን የአንድ ከፍተኛ ብድን ጋራ አይመጣጠንም በጣም ያሳዝናል ያሳፍራ ከዚህ ከተደረገው ውይይት ላይ እንኳን ብዙም የሚያስተምር ነገር አላየሁም ከተረባ እና ቀልድ በቀር በእኛ ግዜ አንድ የብና ተጫዋች ወደ ሳጆርጅ ሄዶ አይጫወትም የሳጆርጅም እንደዚሁም የሌሎቹ ብድኖች ብድናቸውን ማሊያቸውን የሚወዱ ነበሩ ዛሬ ከነጭ የተማሩት ከአንድ ብድን ዘሎ ለ2እና3ብድን መጫወት በዚህ ላይ የሚጠይቁት ገዘብ የሚገርም ነው
ሙሌ ይመችሽ
ትውልደ ኢትዮጵያዊ ኢጣሊያኖችአ.አ እስታድየም ወደ ጥንት ስሟ ኮምቦሎጆ እንድመለስ እርስታችን ነው አላሉም
Yeqedmo techawachoch behzb znd yemitawequ tawaqi techawachoch kasalefut yehywet lmd wtat limeta yemichlew hulum begara tmret yemiyametut wtat del yemigegnew eyalu melktachewn yastelalfalu!!!!
እረ ቢኒያም ግስላው
ሰዉ ልክ እንደ ከብት ዳልቦ ወደ ዉጭ መሸጥ ነዉ የሚመኘዉ ? 😜😜😜😜 ቀልደኛ የአራዳ ልጆች ስለሆናቹሁ ነዉ የቀለድኩት እንጂ ትክክል ናቹሁ ።