ሄኖክ ያልሞተበት ምክንያት || መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 роки тому +21

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የህይወታችን ስንቅ ሰናቅያችን እግዚአብሔር ይመስገን ስለዝህ ሰአት አሜን

    • @soloaskias3105
      @soloaskias3105 2 роки тому

      ልብ ያለው ልብ ይበል>“አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።”
      - ማቴዎስ 23፥9

  • @temsaleteyu7970
    @temsaleteyu7970 2 роки тому +2

    kale hywet yesemaln memhrachin

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 роки тому +1

    መምህር በወንጌል መሃል ቅዳሴ እያሰገቡ
    የሚስተምሩን ትምህርት ምንኛ ነፍሴን
    እንደሚያረካት የኔ ብቻ አመለካከት
    አይመሰለኝም እግዚአብሔር የአገልግሎት
    ዘመኖትን ይባርክልን ይቀድስልን
    ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
    💐🌹🙏🌼🤲🌹🌸🙏🌺

  • @sahletesfay921
    @sahletesfay921 2 роки тому +6

    ኣሜን ቃለ ህወት ያስማልን መምህራችን እንኩዋን ብስላም መጡልን ጸጋው ያብዛሉት

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 2 роки тому +7

    መምህር እንኳን በሰላም መጡልን ቃል ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልዎት የሰማነውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 2 роки тому +1

    ድንቅ ስብከት ነው በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት አባታችን በጣም ነው የምሳሳልዎት ሺህ ዓመት ኑርልን የኛ አሌኝታ⛪💚💛❤🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 роки тому

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው 👏👏

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዴሜና ጤናን ያድልልን እመ ብርሀን የጌታችን እናት አትለዯት አሜን

  • @fekertiteni538
    @fekertiteni538 2 роки тому +4

    እንኳን ስላም መጡልን መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን 🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🥰

  • @ይቅርታህበዛልኝ21
    @ይቅርታህበዛልኝ21 2 роки тому +3

    አባቴም ፣የአባታችን ልጆች ሁላችሁም እህቴ ካንሰር አለብሽ ተብላ ጨንቆኛል ስደት ነኝ የቤተስብን ፍቅር ሁላችሁም ታውቃላችሁ እና በፀሎት አስቡልኝ ## ወለተ መድህን ## ትባላለች ። ያአባታችን ትምህርት ሁሌም ደስታን ፣ተስፋ ፣ሰላምን የሚሰጥ ነው ።

    • @tsehaydebele2730
      @tsehaydebele2730 2 роки тому +1

      እህቴ እግዚአብሔር እህትሽን ይማርልሽ

    • @Alam.alam6334
      @Alam.alam6334 2 роки тому +2

      የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ወለተ መድህንን ይፈውስልን ለሱ የሚሳነው ነገር የለም

    • @ይቅርታህበዛልኝ21
      @ይቅርታህበዛልኝ21 2 роки тому +1

      @@tsehaydebele2730 አሜን እህቴ

    • @ይቅርታህበዛልኝ21
      @ይቅርታህበዛልኝ21 2 роки тому +1

      @@Alam.alam6334 አሜን እህቴ ለኛ የከበደው ሁሉ ለእርሱ ለእግዚአብሔር ቀላል ነው ክበሪልኝ ።

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 роки тому +1

      Egziabher yemarat Ayzosh

  • @ይቅርታህበዛልኝ21
    @ይቅርታህበዛልኝ21 2 роки тому +7

    አባቴ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ይጠብቅልን የኛ እንቁ !

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 роки тому +2

    ለመምህራችን ለቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለህይወትን ያሠማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ
    @ዛሬምተመስገን-ቐ3ሐ 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል ያሰማልን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ፀጋ የድልልን

  • @edelwitedelwit711
    @edelwitedelwit711 2 роки тому +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ስለ ቅዱስ ቃሉ የአምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ። መምህራችን ይህ ህይወትን የሚያለመልም የአምላካችን ቅዱስ ቃሉን በመልካም አንደበቶት ስላስተማሩን ፈጣሪ ክብረት ይስጥልን፡ መድን አለም ክርስቶስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ያድሎት አሜን ።

    • @sebsebetenkir5800
      @sebsebetenkir5800 2 роки тому +1

      አሜንንንንንንንንን

    • @soloaskias3105
      @soloaskias3105 2 роки тому

      ልብ ያለው ልብ ይበል::>
      “አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት ብላችሁ አትጥሩ።”
      - ማቴዎስ 23፥9

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን የኛ እንቁ መህምራችን ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @ሜሪየስላሴባሪያ
    @ሜሪየስላሴባሪያ 2 роки тому +1

    አሜን(3)አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 2 роки тому

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @alammarya9497
    @alammarya9497 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ሰለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገነ ሰሙ ለዘላለም ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @duseyhdhdh2588
    @duseyhdhdh2588 2 роки тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
    ረጅም እድም ከጠና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387 2 роки тому +3

    እንኳን ደና መጡ አባታችን

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @trhastrhas2341
    @trhastrhas2341 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህረች!!!!!!

  • @zebib3563
    @zebib3563 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ክቡር አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን🤲🤲🤲

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @netsanetgetaw9125
    @netsanetgetaw9125 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎትን ያሠማልን መምህር 👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💝

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 роки тому +2

    አሜን!!!
    በእውነት ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!!

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308
    @lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 роки тому +1

    የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገን ይሁን ሰራው ድንቅ ነው🙇መምህራችን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋው ይብዛሎት🙏🙋🙌

  • @ziadbahlawan9431
    @ziadbahlawan9431 2 роки тому +7

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ሆይ ሰማይና ምድርን ለፈጠር ብረሀንንና ጨለማ የለየልን የብሰንና ባሕርን የፈጠረ አምላክ ምድርን ለዘር፣ለፍሬ፣የሰጠን ሁለት ብረሀናትን የቀን ፀሐይንና የለሊት ጨርቃን የፈጠረልን ሰውንም በመልኩና በምሳሌዉ የፈጠረን አምላክ የቅድሰት ድንግል ማሪያም ልጅ እየሱሰ ክርሰቶሰ ክብር ምሰጋና ለሱ ይሁን።

  • @kokebtesfaye5810
    @kokebtesfaye5810 2 роки тому +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህረች አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ ያቃሉ በለቤት ልዑል እግዚአብሔር ያታማሰገና ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @yenegesewsheki3281
    @yenegesewsheki3281 2 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
    @ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር ሀገራችንን በተክርሥቲያናችንን ህዝባችንን ትውልዳችን ሠላምያርግል ሥለ እናቱ ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ አቡነ ተክለ ሀይ ማኖት ሥለ አቡነ ገብረመንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አባጌወርጊሥ ዘጋሥጫ ሥለ ቅዱሥኤፍሬም ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሠለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያ ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ገዳማት ሥለ ቀሣውሥት ሥለ መዘምራን ሥለ ንፁሀን ሥለ ሕፃናት በምህረት በቸርነቱ ይማረን ሠላሙን ይሥጠን አሜን አሜን አሜን

    • @sebsebetenkir5800
      @sebsebetenkir5800 2 роки тому

      አሜንንንንንንን

    • @melkamelak9882
      @melkamelak9882 2 роки тому

      እቤት እንዳንቺ አይነት ፈፅሞ ጨለማ የወረስው ስው አይቼም ስምቼም አላውቅም:: እግዚአብሄር ለስው ልጆች ምህረት የሚያደርገው ስለ ልጁ ስለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው: የዘረዘርሻቼው ሁሉ ስው በሀሳቡ የፈጠራቼው ጣዖቶች ናቼው:: እንዱም ራሳቼውን አይድኑም እንኩዋን ስው ሊታደጉ:: መዳን ወይም ካለሽብት ከጨለማ ወደ ብርሀን መምጣት ትፈልጊያለሽ? ኢየሱስ ብቻ የአለም ብርሀን ነው ብቻውን ያድናል: ይታደጋል

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን የሰማነውን ለመተግበር ፈጣሪ መልካም መንገዱን ይምራን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ከልብ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Рік тому

    በእውነት ለውድ መምህራችን የሀህይወት ቃል ያሰማልን

  • @ge8475
    @ge8475 2 роки тому +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 роки тому +3

    ስለ ማይኒንግ ስጦታዬ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን🙏💐💒💕 አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ቃል ይህውቴ ያሰማልን ፀጋውነ ያብዛላችሁ መምረህችን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር አባቶቻችን

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን

  • @በፂየተክልዬልጅ-መ1ጀ

    እዴኖት መምህር ዘበነ እኩሀን መጡ አሜን በልቦነችን ይፆፍልን እግዚአብሔርም ይመስገን ይቺን ስሀት ላደለኝ

  • @abiychekol
    @abiychekol 9 місяців тому +1

    እውነት ነው

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏እኔ የክርስቶስ አካል ነኝ ክብር ምስጋና ይግባው ለመዳህኒአለም አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @urud8496
    @urud8496 2 роки тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ኑርልን

  • @esayaskiflemariyam6195
    @esayaskiflemariyam6195 Рік тому +1

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኘዋነኝ
    @ስደተኘዋነኝ 2 роки тому

    ቃለሂወትን ያሰማልን በእዉነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤መምህራችን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ

    አባታችን እንኮን ደናመጡልንአሜንቃለይሆትያሰማልን

  • @henokabera5919
    @henokabera5919 2 роки тому +2

    Sele mekuteriya yaseredune memehere.egzeyabehere selamune yabezalene edemeie yestowete

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን እረጅም እድሜን ያድልልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን አሜን

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 роки тому

    አሜን ዶክተር መምህር ዘበነ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋን የሚቀጥል የተሰበረ ልብን የሚጠግን የሚያፅናና ቃለ የእግዚያብሄር ነው ያስተማሩ እግዚያብሄር ይስጥልን 🌷🌷🌷የበላየሰብ እመቤት ድንግል ማሪያም 🌷🌷🌷 ትጠብቅልን አሜን🤲🤲🤲🤲

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 2 роки тому +1

    ✝️አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏
    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን አሜን🙏በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🙏

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 2 роки тому

    መህራችን በረከቲት ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ጸጋ ይጠብቅልን

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 2 роки тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባዬ

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 2 роки тому

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @emebetyesigat349
    @emebetyesigat349 2 роки тому +2

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንን ይስጥልን

  • @meseleshebeshe4752
    @meseleshebeshe4752 2 роки тому +1

    መምህር ዘበነ አንተን የወለለዱ ማህፀን የተባረኩ ናቸው።
    በርታ በቤቱ ያፅናህ ።

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 2 роки тому

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ
    @ሀገሬንአትንኩ-ሸ5ዀ 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @siifanmengistuu5439
    @siifanmengistuu5439 2 роки тому

    ውድ መምህራችን ቃለ ሕወሃት ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እና ጤና ይስጥልን መድኃኔዓለም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @hiwetsisay3001
    @hiwetsisay3001 2 роки тому +1

    እንኳን ደህና መጡ መምህር

    • @araraymezmur959
      @araraymezmur959 2 роки тому

      ቤተሰብ ሆኛለው ኑ ቤተሰብ እንሁን !!!!!

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible6830 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ኣባቴ ቃለ ሕይወት ያሳማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን በፀሎት ኣይርሱን!!!!!

  • @መትዮቹዩቱቪ
    @መትዮቹዩቱቪ 2 роки тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ጋልዞምጀጋኑተጋሩ
    @ጋልዞምጀጋኑተጋሩ 2 роки тому

    ደስ የሚል የሚጣፍጥ ትምርት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምራችን እንደ ወጣን እንዳንቀር በፆለትዎ ያስቡን የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ቤተክርስትያን መሳለም ነዉ😭

  • @rigatdesita1826
    @rigatdesita1826 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @አቤቱጌታሆይማርን
    @አቤቱጌታሆይማርን 2 роки тому

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን 👏👏👏

  • @ayalewkindu6952
    @ayalewkindu6952 2 роки тому

    ለመምህራችን ቃለሂዎት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እደሚና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅልን።

  • @lilyhabeshawit6831
    @lilyhabeshawit6831 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ለአንተም ቀለ ሂወት ያሳማልን

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 2 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር በፀጋ በዕድሜ ይጠብቅልን 🙏⛪️🙏❤✝️❤️

  • @enatalemwondimu3858
    @enatalemwondimu3858 2 роки тому

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 2 роки тому +2

    Amen Amen Amen mamerachen Qalahewot yasaman Abatachen 🙏🙏🙏💞❣❣🥰💕💕💞

  • @טספאיגורמו
    @טספאיגורמו 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ

  • @misikiratalay7578
    @misikiratalay7578 2 роки тому

    Amen Amen Amen kalhiwet yasemalen memhirachn

  • @salamhyla4113
    @salamhyla4113 2 роки тому +1

    አሜን

  • @salamwittejal5776
    @salamwittejal5776 2 роки тому +1

    በእዉነት መምህር ዘበና ቃለ ህይዉት ያሰማልን
    ጸጋዉን ያብዛል ልኤል አምላካችን 🤲🤲❤️❤️🌹🌹

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 роки тому

    Kal hiwoten yasemalegn fetari batchn 🙏🙏🙏

  • @yalemyalemashy5852
    @yalemyalemashy5852 2 роки тому +1

    አሜን አሜንን አሜንን⛪️⛪️⛪️🇨🇬🙏

  • @amarechbekele1477
    @amarechbekele1477 2 роки тому +1

    Amen amen amen qalehewet Yasemalen memeher

    • @MohamdAgha-qd1wd
      @MohamdAgha-qd1wd 7 місяців тому

      Amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤amen ❤

  • @rahelalamerew6369
    @rahelalamerew6369 2 роки тому

    አሜን🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን

  • @bemnetabebaw6955
    @bemnetabebaw6955 2 роки тому

    E/r ystln kalehiwot yasemaln memhrachn yhn yegziabher kal slemegebun enamesegnalen

  • @sosina9479
    @sosina9479 2 роки тому

    Kale hiwetn yasemaln wudu memhrachin erejim edmena tena ystln

  • @ayenalamadenaw8974
    @ayenalamadenaw8974 2 роки тому

    Egziabher yetmesgen yihun sel fetum Kalu 🙏🙏🙏

  • @adamshenockhenock3326
    @adamshenockhenock3326 2 роки тому

    አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 роки тому

    አባታችን ከልጅነቴ እስከ ጉልምስናዬ ድረስ በእርሶ ትምህርት ውስጤ እየታደሰ አለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 2 роки тому

    ቃለሕይወት ያሠማልን! እድሜ ከጤና ያስጥልን

  • @nuel3125
    @nuel3125 2 роки тому

    Kale Hiwot Yasemalegn Memhir.

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    ቃለህወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያንሮሆት የተዋህዶ እንቆችን ❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያስማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ፀጋውን ይስጥልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zinabaa728
    @zinabaa728 2 роки тому

    amen memhrachn kale hiwet yasemaln

  • @kedestemeberatu4843
    @kedestemeberatu4843 2 роки тому

    +++አሜን.አሜን.አሜን.+++ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @haymanottesfaye596
    @haymanottesfaye596 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖኦን ያርዝምልን!!!

  • @henokwoldegebrielgebremedi175
    @henokwoldegebrielgebremedi175 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @jabbarkoyilandivappupuliya4691
    @jabbarkoyilandivappupuliya4691 2 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን፫

  • @amanuaela2370
    @amanuaela2370 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜን ጤንነትን እግዚብሔር ይስጥልን።

  • @mesfinalemayehu8401
    @mesfinalemayehu8401 2 роки тому +1

    መምህር ሆይ እግዚአብሔር ይባርክዎ ✞✞✞

  • @شايتياحمد
    @شايتياحمد 2 роки тому

    ሠላም...መምህር..ቃለ..ህይውት..ያሠማልን

  • @mesiyemariyamlij646
    @mesiyemariyamlij646 2 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን✝️🙏🙏🙏❤️

  • @bekikefale687
    @bekikefale687 2 роки тому

    Kale hiwet yasemaln abatachin

  • @samilanicell8907
    @samilanicell8907 2 роки тому

    Amen Qal Hiywat Yasmaln Wud Memher Abatachn yagelglot zemenon yibarkln Temertot Hulu dink nw .

  • @samuelatsmegiorgis9395
    @samuelatsmegiorgis9395 2 роки тому +1

    መምህር ስለ አምስቱ ኣእማደ ሚስጥራት ደጋግሜ ብጠይቅም መልስ ላገኝ አልቻኩም እና እባኮት መልስ ይስጡኝ!!!

  • @tadushocha7389
    @tadushocha7389 2 роки тому

    Amen Amen Amen Kal Hywat Yasemalen Mahmer Enmsgenalen

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 роки тому

    Kalehy wet yasemaln memrachn

  • @araraymezmur959
    @araraymezmur959 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ኑ ቤተሰብ እንሁነን !!!!!