አስፋው እና ትንሳዔ የታክሲ ሹፌርና ረዳትን ያሳረፉበት አዝናኝ ቆይታ /በእሁድን በኢቢኤስ/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 179

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 роки тому +23

    አሰፊቲ ና አቡሸ ምርጥ የእረፍት ጊዜ ነበር ይመቻቹሁ

  • @ሂዊየወልዲያዋ
    @ሂዊየወልዲያዋ 10 місяців тому +5

    አይ ሞት አስፍዬ የሳቃችን ምንጭ ነበርክኮ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ቃልኪዳንነኝያባቴናፋ-ገ8ለ

    በጣም የምወደው ቴንሽ እረፍት
    አስፋው ፡ተሱ ስወዳችሁ

  • @lijalembelay5979
    @lijalembelay5979 3 роки тому +2

    አስፋው እና ተንሱ በጣም ደስ ይላል ሿሿ የሚሰሩትን ታክሲዎች መቸ ነው የምታሳርፏቸው እንጠብቃለን

  • @mdet8849
    @mdet8849 10 місяців тому +3

    አስፍቲ ነፍስክን ይማርው😢😢😢😢❤❤

  • @tesfaun7888
    @tesfaun7888 3 роки тому +2

    በጣም ነው ያዝናናችውሁን እናመሰግናለን

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 роки тому

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ

  • @yaseratljochiyoutubechanne898
    @yaseratljochiyoutubechanne898 3 роки тому +5

    ሁለት አዝጐች ስወዳቹሁ አቦ ይመቻቹሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ወይ እዴት ደስ እደምትሉ በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻቹ

  • @sumeiyaali5092
    @sumeiyaali5092 10 місяців тому

    ኣይ ሞት ክፋ ኣስፍየ ሁሌም በእኛ በልጆክ ልብ ውስጥ ለዘላለም ትኖራለክ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 3 роки тому +4

    ውይ ስወዳችሁ አስፍሽዬ እና ትንሱ 😘😘😘😘

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ግን ተሳፋርዎች ሁሉም ጋር ተነጋግራቹ ነዉ አይደል

  • @እማየኔናፍቆትኑሪልኝ

    ውይ የሰዎቹ ምላስ

  • @mesiegugu707
    @mesiegugu707 10 місяців тому

    አስፊቲ ነብስህን ይማረው

  • @munasalih237
    @munasalih237 3 роки тому +1

    ebstv...ድምፅችን..አስም....ፍትህ..ለስውድ..ውገኖቸችን...ኡኡኡኡ...ፍትህ...

  • @yesrayesra523
    @yesrayesra523 3 роки тому +12

    😂😂😂😂😂ዲስቢሊን ❄😅😅ወይኔ በሳቅ ሁሌም በተስፋ እምጠሽቀው ትንሽ እረፉት ወይ አስፊቲ ይመቻችሁ ትንሱ

  • @maalmallisaatube2048
    @maalmallisaatube2048 3 роки тому +1

    I really appriciate you guys. Envolving in another job with out exprience is encouragable. But, safety first. እኔ በበኩሌ ሸልምያቹዋለዉ 🥇🥇

  • @zahrah1561
    @zahrah1561 3 роки тому +6

    ወይኔ መጋኛነው መገናኛ ያልከው 🤣🤣ይመቻችሁ

  • @astu4737
    @astu4737 3 роки тому +6

    አስፋው ትንሱ እንዴት እንዳሳቃችሁኝ መኪናው ደሞ ጥሮታ ወጣል እኮ 🤣🤣🤣 ግን እባካችሁ ከኮሮና እራሳቹን እየጠበቃችሁ እኔማ በጣም ነው የምፈራው

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 роки тому

    በጣሚነወ ሚዎዳቹ ኢሽከሚር
    ❤❤🇪🇹😀🙏

  • @taybatayba8799
    @taybatayba8799 3 роки тому +1

    መሸሻ ይሙት አስፋው ስወድህ መቅድም ውድድ

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +4

    ሁሉም ምላሳሞች ተሳፋሪዎች

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 роки тому

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 3 роки тому

    ከ8 ዓመት በፊት ከቦሌ መገናኛ 1ብር 20 ሳንቲም ነበር ፤ አቤት የኑሮ ውድነት ኢትዮጵያ ሀገሬ መሄድ እየፈራሁ ...እንዴት ነው እሚኖረው...? ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤቱ ጋር አውርዴኝ እኔን .....አስታወስከኝ ያሳለፍኩትን ትዝታዬን ወዴ ኋላ መለስከኝ...ዴስ ብሎኛል የኖርኩበትን ቦታ አስቃኘህኝ።

    • @etsoorismail53
      @etsoorismail53 3 роки тому

      ከ8 አመት በፊት 3 ዳቦ 1 Birr ነበር

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አስፊትዬ ትንሱ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 3 роки тому +6

    ኧረ ኡኡኡ ፍትህ ለአስፋው በአንድ ቀን አከሱት😂😂😂

    • @rabiyaabudushur1273
      @rabiyaabudushur1273 3 роки тому

      ወይ አይሻ ፍትሕ ለአስፍው አልሽ ውነትሽነው አትወጡም እያለ ከበር እየታገለ

  • @ፍሪ
    @ፍሪ 3 роки тому +20

    ሰው ግን ፀባይ ነሰቶታል ልበል ክኒ ቤት በቻ መሰሎኝ ነበር

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 роки тому +3

    አስፊቲ ማሻአላህ

  • @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ
    @ኢትዩጲያትቅደም-ኀ5ዘ 2 роки тому +1

    ተሳፋሪወች ግን ፀባይ የላቸዉም እረዳት ስንቱን ጉድ ችሎታል

  • @isratube8852
    @isratube8852 3 роки тому +6

    ምን አለበት የተሻለ መኪና ብትመርጡ እንዲህ አይነት በሽቦ የሚነሳ ክላክሱ የማይሰራ... ለተመልካችም ለህዝብ ደህንነትም አይበጅም

    • @MerdiaHasan
      @MerdiaHasan 10 місяців тому

      ዝቅ ብሎ የሰራ ከፍ ብሎ ይኖራል የሚለውን መልእክት ለማስተማር ነው

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 3 роки тому +1

    ውይ መኪነ ካልገዛሁ ሃገሬ መግባቱን ትቸዋለሁ እንዴ መንገድ ወርጀ ልገፍ ማዳም በስራ ምትገፍብ በቂ ነው።

  • @hannaselemon4400
    @hannaselemon4400 3 роки тому +1

    ውይ እንዲነን እኛ ሁሉንም ሳይሆን አብዛኞቹ ቀኑ ሙሉ ሲሰሩ እረዳቱማስ የሚችለው እሚማታ እሚሰድበው 3 ብር ከፍለው የመቶ ብር ስድብ ዱላ አይቀር ግማሹ አለፈ መንገዱ ሁለት ደቂቃ የምይሞላ በግር ቢሄዱስ ተሳፋሪዎች ጸባይ እንግዛ

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 роки тому

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ

  • @የመዳምባጃጅነኝ-ጸ2ረ

    አሥፊቲ መሸሻ ይሙት ሁሉም ያምርብሀል

  • @munayemaryamlij1492
    @munayemaryamlij1492 3 роки тому +4

    ሰው ግን ምን ነካው በፈጣሪ የሰፍር ቡጥቡጥ አደረጉት

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 3 роки тому

    በሣቅ ነው እንባዬን የጨረሥኩት አዳሜን አጫጫቹት

  • @Ahmed-vd5ub
    @Ahmed-vd5ub 3 роки тому +1

    አስፊቲ ምርጥ ነክ

  • @fantayguhey1146
    @fantayguhey1146 11 місяців тому

    የኔ አባት

  • @hxhdhhxhdh2963
    @hxhdhhxhdh2963 3 роки тому +5

    ሴትየዋ ምነካት ኦ

  • @YEA-zo7xu
    @YEA-zo7xu 3 роки тому

    ዛሬ ቀኔን ነው ያሳመራችሁልኝ አመሰግናለው። ዝም ብዬ እየሳቅኩ ነው።

  • @aimrulmd251
    @aimrulmd251 3 роки тому +2

    ኧረውኔ በሳቅ በስታይሌ ተጣራ አላለም

  • @tegestfeten1851
    @tegestfeten1851 3 роки тому +2

    betam debari sera new yesrachut asfaw endezare debrachugn atawekum betam serat atachu

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому

    አስፊቲና አቡሽ 😍😍😍😍👏👏👏👏

  • @ዲያኔከበደ
    @ዲያኔከበደ 3 роки тому +4

    ሹፌሩ ሲጠራ አረበሳቅ አስፋው ተቀምጦ አረፈው😁😁😁

    • @-tube7723
      @-tube7723 3 роки тому

      እህት ለበረከት ነው ሰብስክራይብ በማድረግ እንሳተፍ

  • @mesfinabebe231
    @mesfinabebe231 3 роки тому +3

    ሚገርመው ነገር ሻይ እንበል ላይ ያለው ያሸነፈው ብሩክ እዚም አለ።

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 роки тому +1

    ከባድ ሥራ ነው ይመቻችሁ

  • @lideyalidu3121
    @lideyalidu3121 3 роки тому

    ወይ ደስ ስትሉ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 роки тому

    ዋው

  • @madinamadina1095
    @madinamadina1095 3 роки тому +5

    10 ብር ሢላቸዉ በዲንጋጤ አለቁ አይ የኢትዮ ኑሮ ከባዲ ነዉ ሚሢኪኖች

    • @amarechaschalew
      @amarechaschalew 3 роки тому

      ቀን ሲለሆነ ነዉ እጂ ማታ 12ሰአት በሀላ 10 ብር ነዉ ጀምንከፍለዉ

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 3 роки тому

    አረ በሳቅ ሞትኩ 😁😁😁

  • @aimrulmd251
    @aimrulmd251 3 роки тому +1

    ብሩን ግን ወሰዳችሁትእንደ ሆ

  • @meronyohanes4421
    @meronyohanes4421 3 роки тому

    OMG! Hope it's a Drama or a Joke. If not this is unbelievable the way how you treat them

  • @hayathayat1283
    @hayathayat1283 3 роки тому +1

    አስፋው ስወድህ😅😅😂😂

  • @netsanetnetanet1233
    @netsanetnetanet1233 3 роки тому

    እሪ ዘና አረጋችሑኝ

  • @sabaasrate7210
    @sabaasrate7210 3 роки тому

    I live in USA. I really scared to go back Ethiopia after this video. Omg omg omg what is the reason for all passengers to be rude like this. I am seriously, completely scared to live in Ethiopia at this time.

  • @obamanahom2636
    @obamanahom2636 3 роки тому

    አዎ ተነጋግረው ነዉ።

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +2

    እንዲህ ያሉ አሮጌ ታክሲና መኪናዎችን ጠራርጎ ወደ ቆሻሻ መጣያ መጣል ነዉ ቡቱቱ ነገር አይመቸኝም መንግስት በከዲስ መኪኖች ይቀይርልን ባይ ነኝ

    • @elhamseid1674
      @elhamseid1674 3 роки тому

      Yebdahwat gud mnabak aroge mnamn telalk wesha zelzala aferbelna malt nw bayscle ylhm lemagne dikala

  • @abebatube6227
    @abebatube6227 3 роки тому +1

    በስመአም ሰው ምነካው በማርያም እዴ

  • @abdu4725
    @abdu4725 3 роки тому

    አር በሳቅ ልምትነው

  • @henichoelisho60
    @henichoelisho60 3 роки тому

    ማስከፈል ግን አልነበረባችሁም!

  • @azizamehamed3568
    @azizamehamed3568 3 роки тому

    እሚደብርኝ ነገር በስራ ላይ ቀልድ የሚቀለድበት አላዉ ቦታ ቦታ

  • @nahomababe1175
    @nahomababe1175 3 роки тому

    ደስ ይላል ግንአስፋው እንዳይሞት ምክንያቱም ስላረጀ

    • @abigiagetachew8163
      @abigiagetachew8163 3 роки тому

      አረ ናሆም ምነው ለገለው ነው እንዴ አይባልም

  • @Softimusic6991
    @Softimusic6991 3 роки тому +1

    Best drama

  • @solomonsolomon2802
    @solomonsolomon2802 3 роки тому

    Balo"balo

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 роки тому

    Hulathu Endan Mitodhu Damirhugn

  • @mu5293
    @mu5293 3 роки тому

    arif new

  • @rabihrakha4091
    @rabihrakha4091 3 роки тому +3

    Melkam sanbati ye madam kemamoch

  • @TigstRoby
    @TigstRoby 10 місяців тому

    ፣😭😭😭😭😭😭

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 3 роки тому

    Wow

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ

    😃😂 ዘረፋ ነው የያዛቹት አለችኮ አረ በሳቅ

  • @melehabesha601
    @melehabesha601 3 роки тому

    Asefiti qeshete....

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 3 роки тому

    ወይ አስፊቲ ክክክክክክክክ አቦ ይመችህ

  • @bezaabebe8364
    @bezaabebe8364 3 роки тому +1

    አይ ደረስኝ

  • @FBelay
    @FBelay 3 роки тому +1

    ህገ ወጥ ስራ ነው የሰራችሁት፤ እንዴት በሰው ህይወት ይቀለዳል?

    • @KB-ij8ic
      @KB-ij8ic 3 роки тому

      Ewntawen asayu enje lemengist

    • @FBelay
      @FBelay 3 роки тому +2

      እና መንግስት ከቲቪ አይቶ ነው ችግሩን የሚያውቀው?

    • @KB-ij8ic
      @KB-ij8ic 3 роки тому

      Shofere hono eyeneda

  • @aimrulmd251
    @aimrulmd251 3 роки тому

    እዚሁ ጥዝብየ እንዳልቀር አላለም 😁😁😁

  • @አኑሮኛልቸርነትህ-ቈ4ገ

    😀😀😀😀ተሳፋሪዉን እኮ አንጣጣቹሀቸዉ☺☺☺ዲሲፒሊን😎😎😎

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 3 роки тому +3

    ዉይ አስፋው አልተቻልክም 😂😂

  • @bushramohammed3451
    @bushramohammed3451 2 роки тому

    ወይኔ የሥታይሉ ነገር ክክክክ

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 3 роки тому +1

    KK. Please return the money to the " Taxi" owner. You make better than them. Please be humankind. Don't become greedy like TPLF/CANCER for Ethiopians people's. Thanks.

  • @nattyhagos6674
    @nattyhagos6674 3 роки тому

    I think its drama the guy with the sun glass he has been a passenger two times

  • @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
    @አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 3 роки тому

    ወይኔ መኪነው ጉድ እውልኝ 😰

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ 2 роки тому

    አስፊቲ አይወርድም ቁጭ ብሎ ግቡ 🤣🤣🤣🤣

  • @lovelove5235
    @lovelove5235 3 роки тому

    Asefi andega nshe eko

  • @mubarikelias765
    @mubarikelias765 3 роки тому

    ere sewoch tsebay gizu minw yebetachu amel gebeya wota

  • @ሂወትሂወት-ጨ7ፐ
    @ሂወትሂወት-ጨ7ፐ 3 роки тому

    ወይኔ

  • @btube5911
    @btube5911 3 роки тому

    አስፋው ሳይደበድቡህ እግዚአብሔር አውጥቶሀል

  • @KB-ij8ic
    @KB-ij8ic 3 роки тому

    Ketema mesetedaderu eyane mayete alebete...old taxi in Addis...dangerous...

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 роки тому +2

    ወፍራሞ ሴት ከምሯ ነዉ 😂😂😂😂 አታስቁኝ ክክክክ

  • @سبحاناللهوبحمده-ي7ح7ت

    👍👍👍👍

  • @yfuyi3048
    @yfuyi3048 3 роки тому

    የስራ ክፉ መኪና ግፉ

  • @jesusislord6150
    @jesusislord6150 3 роки тому

    Some more people like I you do never respecting each other who what kind of people of Ethiopia people we don't understand and then you don't communicated each other

  • @Emantube19
    @Emantube19 3 роки тому

    Kkkkk Tansyana Asfawu Ebs Dimkat Nachu Hulam Neger Timokiralchu

  • @davidmashudu8591
    @davidmashudu8591 3 роки тому

    Kkkkk🤣😂😂ዎይ ጉዲ

  • @SdSd-ui2uy
    @SdSd-ui2uy 3 роки тому +2

    አስፋው ተው ስው አታናድ

  • @teklenachewwelde8914
    @teklenachewwelde8914 2 роки тому

    Asfaw

  • @anonymoussynonyms6183
    @anonymoussynonyms6183 3 роки тому

    ፈጣሪዬ ሆይ ያቺ ተመናጭቃ የወጣችው ልጅ ስክሪፕት ው በለኝ ከከከከከ ደስ ስትሉ በጣም

    • @hawaomafrah5905
      @hawaomafrah5905 10 місяців тому

      አሁን አስፊቲ ሲሞት ፀፅቷት ይሆናል😢😢😢😢 አስፍዬ የሳቃችን ምንጭ ነበር

  • @abigiagetachew8163
    @abigiagetachew8163 3 роки тому

    እንደ ፊልም ነው እንዴ የሚሰሩት

  • @addisneguss5568
    @addisneguss5568 3 роки тому

    Kawon kawon asfeti endywdik eyalku 😧

  • @yaineshimlis2815
    @yaineshimlis2815 2 роки тому

    Hahahahaha ልጅቷ አሳቀችኝ ጭራሽ ከቤቷ ተበሳጭታ ነው የወጣችው

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete 3 роки тому

    Mgenya

  • @ዘሪቱሀበሻ
    @ዘሪቱሀበሻ 3 роки тому

    በስቅ አይ እናተ ልጆች

  • @rakebrahel7583
    @rakebrahel7583 3 роки тому

    15 enedalaregebachehu alalem asefiti gud eko new

  • @mu5293
    @mu5293 3 роки тому

    ye takci ckchk syastela