ፈጣሪ ፍቅሩን ሲገልፅልሽ ⭐️ በህይወትሽ የሚሆኑ 7️⃣ ነገሮች destinyሽ 🌸🌾

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 296

  • @zemenawit
    @zemenawit  Рік тому +115

    አምላካችሁንም እግዚአብሔርን ታመልኩታላችሁ፥ እርሱም እህልህንና ውኃህን ይባርካል፤ በሽታንም ከመካከልህ አርቃለሁ።” - ዘጸአት 23፥25❤

    • @mahihabesha941
      @mahihabesha941 Рік тому

      Amen 🙏

    • @kid7188
      @kid7188 Рік тому

      Kaleye lawerash felegalew bemen lagegnesh

    • @heltayefter3209
      @heltayefter3209 Рік тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 Рік тому

      አሜን፫

    • @marshetsolomon6316
      @marshetsolomon6316 Рік тому +1

      ቃልዬ ፈጣሪ እንድታፅናኚኝ የላከሽ ነው የመሰለኝ እያለቀስኩ ነው የሰማውሽ በጣም ከፍቶኝ በነበረ ሰዓት የኔ እህት በጣም አመሰግናለሁ ተባረኪ ሁሌ ታበረቺኛለሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 Рік тому +15

    እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው :: ሁሌም መልካም ነገር ማስብ የውስጥን ሰላም ያበዛል ::በሰው ልጆች ህይወት ውስጥ ከፍታ ዝቅታ አለ በዛው ውስጥ ሁሉ እግዚአብሔር ማስብ ተገቢ ነው:.
    ነፍሳችን የምታርፈው በእግዚአብሔር ብቻ ነው ::መልካም ነገር ህሉ ይሁንልሽ !!

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому +1

      Amen amen yene konjo ❤️ 🙌♥️

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 Рік тому

      @@zemenawit እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቺ

  • @chuhu5783
    @chuhu5783 Рік тому +3

    እውነትም ዘመናይ የሲት እንቁ የሆንሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤

  • @muluworkketeme1358
    @muluworkketeme1358 Рік тому +21

    ዋው እግዚአብሄር ይባርክሽ ያወቅሽውን ለሌላ ለማሳወቅ የምታረጊው ነገር ይገርመኝል ቅን ፡ መልካም ሴት ነሽ 💚

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Рік тому +4

    አንቺንም የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን!!!

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Рік тому +2

    እኔ በጣም ከምወድልሽነገር እርጋታሽ ስርአትሽ በአጠቃላይ የምሰሬውን ነገሮችሁሉ አደቅልሻለው እወድልሻለው በርቺ እግዚአብሔር አምላክ መጪውን ዘመን የሰላም የፍቅር ያድነት ያድርግልን ለመላው ውድ ያገሬ ልጆች መልካም አዲሳመት ይሁንልን እግዚአብሔር በያለንበት ይጠብቀን እህቴ በርቺ እኔ ለረጅም አመት ተከታታይሽነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @tinsaefetene6775
    @tinsaefetene6775 Рік тому +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ሁልግዜ ትክክል ነው አይሳሳትም ሀሳብሽ ተመችቶኛል አ

  • @MeronBerhanu-tf1fo
    @MeronBerhanu-tf1fo 5 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @adissbelete403
    @adissbelete403 Рік тому +1

    ቃልዬ አምና በጣም ነበር ደስ ያለኝ የአዲስ አመት ተሸላሚ ነበርኩ እውነት ነው የምልሽ አንድ ቀን አወራሻለሁ የሰጠሽኝ ጥቂት ብር በረከት ሆኖልኛል ዘር ነው የሆነልኝ ተባረኪልኝ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      I'm so happy 😊🌼🙌 I did it for my heart ❤️

  • @aemerabysinia
    @aemerabysinia Рік тому +3

    እውነት ነው ፈጣሪ ካንቺ ጋር ሲሆን በብዙ ይባርካል ❤❤

  • @genettesfaye4250
    @genettesfaye4250 Рік тому

    🥰🥰🥰❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏 ተባረኪልኝ!......መድኃኔዓለም የሚጠቅምሽንና ላንቺ የተባለውን የልብሽን መሻት ሁሉ ይስጥሽ

  • @bent4504
    @bent4504 Рік тому +1

    ዛሬ ልፃፈሰ እስኪ እየመከርሽኝ የሚመስለኝ ነገር ይገርመኛል የሴት ልክ ❤️😘 በነገራችን ላይ እወድሻለሁ ማርያምን

  • @tewabechwubschet8725
    @tewabechwubschet8725 Рік тому +4

    ቃልዬ በጣም ነው የማደንቅሽ በተለይ በእግዚአብሔር ያለሽ ሙሉ እምነት በጣም ደስ የሚየሰኝ ነው አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ልጆች እንዳሉሽ ስትናገሪ ሰምቻለሁ ልጆችሽ የት ናቸው?

  • @mahletademe5967
    @mahletademe5967 Рік тому

    ቃልዬ የእውነት ነው እግዛብሔር ሲመርጥሽ ያልሽው ነገር ይሆናል አቤት ለሱ ምን ይሳነዋል ቃልዬ ተባረኪ ዘመንሽን በደስታ ከቤተሰቦችጋር ያኑርሽ

  • @melatTUBE
    @melatTUBE Рік тому +5

    አንደኛ ❤

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      ሁሌም 💯❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mwoldu7926
    @mwoldu7926 Рік тому +12

    There are no words to describe how much I like you and your thoughts. God bless you immensely. Just by listening to you, I can tell you're such a kind hearted person. I also live in the US, and completely agree with you regarding every success we have here despite the fact that we are foreigners. Believing in God and doing what he asks, along with hard work can pay off big time.

  • @tigistalemayehu-n8n
    @tigistalemayehu-n8n Рік тому +4

    የኔ ቆንጆ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አዲስ ቪድዮ እንዃን ባትለቂ አንቺን ማየት ከመጓጓቴ የተነሳ ያየውትን ቪድዮ ደግሜ አያለው ቸሩ መዳንያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f Рік тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እያሳለፍኩት ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው ክብር ለድንግል ልጅ

  • @lilihabtamu78
    @lilihabtamu78 Рік тому +6

    ስለምከተልሽ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ❤ ቀኔን አበራሽው ❤❤❤❤❤❤

  • @senaietzergaw1806
    @senaietzergaw1806 Рік тому

    ዋው እግ/ር አብዝቶ ይባርክሽ በቀና አስተሳሰብ በጉ በማድረግ ምን አይነት ምንጩ የማይደርቅ ደሰታ እንዳለበት ያወቅሽውን መልካምነት እንድንማርበት ሰላደረግሽ ተባረኪ ያንችን መልክት ጀምሬ ሳልጨርሰ ማቆም አልችል ተምሬበታለሁ❤አመሰግንሻለሁ💕🙏

  • @abebamehreteab5748
    @abebamehreteab5748 Рік тому +4

    ቃልየ ቆንጆ ተባረኪ ጌታን በልሳንሽ ስታመሰግኘ የበለጠ ውድድ ለሁሉም ጌታ ኽብሩን ይውሰድ❤

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 Рік тому +2

    አሰይ የምአመስግኑ ብፁዓን ናቸው ይባላል! ጨምሮ ይባርክሽ!

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ

    ጌታ ዘመነሽን ይባረክ:: የሄ አዬነት አስተሳሰብ በተለይ ከዚህ ካድሱ አመት መግቢያ ጋር በጣም ያስፈልገናል :: እግዚአብሔር ይመስገን እያልን
    ሰይጣንን ማቃጠል አለብን ከዛ እግዚአብሔር ከኛ ጎን ይቆማል 🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን አንተ መልካም ነህ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @melkam2674
    @melkam2674 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ የተባረክሽ ልጅ እግዚአብሔርን የምታከብር ሴት ሁሌም ትከብለች ተባረኪ መረጋጋትሽ ሰላምሽ ለሰው ይጋባል

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock Рік тому +2

    እህቴ ርዕስሽን አስተካክይ። እግዚአብሔር ማንንም አይጠላም። ከሃጢአት ውጭ።

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 Рік тому

    መልካም ሀሳብ ነው እጅግ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ተባረኪ።

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz Рік тому +1

    ምን ብየ እንደምፅፍ አላቅም
    ግን እግዜአብሔርን ስታመሰግኝ ልቤ ውስጥ ደስታ ይፈልቅ ነበር
    ያመሰገንሽው ጌታ የበለጠ ይባርክሽ ❤❤❤❤

  • @Emebet-o2h
    @Emebet-o2h Рік тому

    ጌታ ዘመንሽን ብርክ ያድርግሽ ውድድድድ ነው ማደርጋችሁ መላው ቤተሰቦችሽን

  • @lebeam4937
    @lebeam4937 Рік тому +2

    አሜን ያርግልን፡በጣም እየጠበኩ ነው 8አመታት

  • @firdousharun9403
    @firdousharun9403 Рік тому

    በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አይነት ምክር አስፈልጎኝ ነበር ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብኝ ነዉ የተሰማኝ

  • @اميحيتياتياميحيتياتي

    ቃልየ የምር ብዙ ነገርሺ የኔን ሂወት የምታወሪ ይመሥለኛል እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን እምነቱን የሚወዲ ሠው በጣም እወዳለሁ ቃልየ እናመሠግናል በርች 👏❤️❤️

  • @hiwot8978
    @hiwot8978 Рік тому

    ቃልዬ በእውነት ስለኔ የምታወሪ እስኪመስለኝ ድረስ በስሜት ነው የሰማሁሽ በህይወቴ እየሆነ ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው :: ❤🌺🏵🌹
    ምን ልበልሽ የኔ ውድ አንቺ ለኔ ልዬ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እመብረሃን ትጠብቅሽ፡፡ 💕💕💕❤❤❤🙏

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 Рік тому +1

    ስለኔ የምታወሪ እስኪመስለኝ ድረስ በስሜት ነው የሰማሁሽ ::በህይወቴ እየሆነ ያለውን ነገር ነው የተናገርሽው :: እግዚአብሔር ይመስገን

  • @nigistebekele2454
    @nigistebekele2454 Рік тому

    የሆንሽ ደስ የምትይ የምትናገሪው ጠብ አይልም thank you very much so much so much God bless you

  • @YemisirachMesr
    @YemisirachMesr Рік тому

    Sewdesh ❤ egziyabeher yebarakesh when u talk am think my life u r exactly 💯 right egziabeher tamagn amlak new yesun menged lemertu hulem abron new.

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 4 місяці тому

    Abizeto yibarkshe yeni Eht Ewinet geta yibarek❤🌸🌷🙏

  • @azebnegahailu8661
    @azebnegahailu8661 Рік тому

    የእግዚያብሔር ሞገስ በላይሽ እንዳለ ታስታውቂያለሽ ሣይሽ ልቤ በጣም ደስ ይለዋል ካንቺ በብዙ እማራለው እባረካለው እህቴ አሁንም ለበረከት ሁኝ

  • @serkeabebe4919
    @serkeabebe4919 Рік тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እኔ ግን አሁን ላይ በጣም ከፍቶኛል እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩሽ እባክሽ በፅሎትሽ አስቢኝ

  • @selumaethiopia7756
    @selumaethiopia7756 Рік тому +1

    Ere people I see 35k ppl watched this amazing video!! Don’t tell me u didn’t like the content of this what is beautiful strong mother…. I knowwww each of u liked it…so Why can’t u press the 👍🏿 button!!! Pls let’s motivate each others as ladies !!!

  • @genetvlog6829
    @genetvlog6829 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tarikatarika4806
    @tarikatarika4806 Рік тому +1

    ቃልየ እግዚአብሔር ይባርክሽ የጌታ ፍቅር ቸርነቱ ምህረቱ ትግስቱ ጥበቃው ምክሩ ዉለታው የገባሽ መልካም ሴት ነሽ❤❤❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu Рік тому +1

    ቃልዬ ብዙ ጠቅመሽኛል በህይወቴ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @meseretseyoum3016
    @meseretseyoum3016 Рік тому +2

    ቃልያልሽው ሁሉ ትክክል ነው እሚገርምሽ እኔም በከባድ ህይወት አልፌያለው ግን በጣም ተምሬበታለው እግዚአብሄር አዋቂንፕው አይሳሳትም ተባረኪ

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Very true 🌹😘😘😘

  • @senait689
    @senait689 Рік тому +2

    Kalye you are right about all. God has perfect timing never early never late. It takes a little patience and faith but it is always worth the wait 🙏🏽

  • @YemisrachAseresahegn
    @YemisrachAseresahegn 11 місяців тому

    Kaliye mitafikidus Ababi mehonishn tasitawukiyalesh mikinyatum erifiyalish setinesh tebarek❤❤

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Рік тому +1

    አሜን!!!

  • @eyut5432
    @eyut5432 Рік тому

    ተባረኪ የኔ መልካም

  • @helenbaryagabr9964
    @helenbaryagabr9964 Рік тому

    በጣም ነዉ የምወድሽ ( ኩሉ ግዜ ክሪኤኪ ይደሊ ማራ ኢኺ ተስፋ ትህቢ ንሰብ ብፍላይ ኣብፈጣሪ ዘለኪ ኣኽቡሮት ድማ ደስ ይብለካ ስለዚ እግዝኣብሄር ኣብዚሑ ይሃብኪ ዘቤናዊት ሓፍተይ

  • @yeneneshdelelegn-b3e
    @yeneneshdelelegn-b3e Рік тому

    qaliye endet nash tsegure eyetbexaxes asechegeragn min lexeqam💞💞

  • @lovepower1440
    @lovepower1440 Рік тому +5

    Thanks Zeminawit, I was on my sofa douting myself then watched you made my hair . Thanks for reminding me who I am. Love ❤️

  • @zewedenshaemro7483
    @zewedenshaemro7483 Рік тому

    ❤wow Tebarke

  • @lozamariambekele2293
    @lozamariambekele2293 Рік тому +1

    አሜን !!! የእግዚአብሔር ፀጋ ከኔና ካንቺ ጋር ይሁን!!ተነክቻለሁ በዛሬው መልክት ይመለከተኛል መከራም ችግርም ማብቂያ አለው በቃሽሸ እባላለሁ ከፊቴ የካሳ ዘመን አለኝ በጣም የሚታየኝ ነገር አለ ለኔ ተልከሻል

    • @ameleworksahile3495
      @ameleworksahile3495 Рік тому

      It will feed up all the bad memories .it take time be strong .stay blessed i understand you feeling

  • @hannaantealehegn7890
    @hannaantealehegn7890 Рік тому

    ቃልዬ እግዚሐቡሔር ይባርክሽ የልቡሽን መሻት ይስጥሽ 🙏🏽 የበአል ልቡሶችን አዝዤ ሳምንት ሳይሞላ አደረሰችልን 4 ቀሚስ 3 የወንዶች ቲሸርቶች ዛሬ እህቴ ተረክባታለች በጣም በጣም አመሰግናለሁ ስለፈጣን ሰርቢሳችሁ ።

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Esay so happy you got it before time. I hope you liked it 😊 thank you for your support ♥️🌼

  • @RahelDessie
    @RahelDessie Рік тому +1

    የኔ ውብ እጅ በጣም ትክክል ነው የምትናገሪው ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @FevenTshaye
    @FevenTshaye Рік тому +1

    I love your smile

  • @measzwondafrash
    @measzwondafrash Рік тому +1

    አሜን ልክ ናሽ ተባረኪ

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Рік тому

    Gobez you are always inspiring me ❤

  • @richtekalgn
    @richtekalgn Рік тому

    Yene konjo tebareki❤❤❤

  • @merondegu6017
    @merondegu6017 Рік тому

    ቃልዬ ቆንጆ ተባረኪልኝ ዉድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @senaittekle4307
    @senaittekle4307 Рік тому +1

    Tebareki wud ehtachn

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 Рік тому

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ZedGeremew-y9p
    @ZedGeremew-y9p Рік тому

    ትክክል እያንዳንዱ የምትናገሪያት ነገር በህይወቴ የሆነ እና እየሆነ ያለውን ነገር ነው። በፍቅር ደስስስ...ብሎኝ ነው ባላለቀ እያልኩ የምሰማሽ የኔ ልእልት!❤❤❤

  • @seadamohammed9794
    @seadamohammed9794 Рік тому

    Menfesesh tegababegn demtesh yebekal ❤🥰🥰😍😘🎉

  • @tirhasabreha668
    @tirhasabreha668 Рік тому

    Thanks Kalye shikorina 🥰🥰🥰

  • @rahelasres9916
    @rahelasres9916 Рік тому

    ቃልዬ በጣም ደስ የሚል ማነቃቃት ነው እናመሠግናለን

  • @edlawitdemelash
    @edlawitdemelash Рік тому

    የኔ ተወጃጅ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ ሌላ ምን እላለው ወድሻለው

  • @felekiru7835
    @felekiru7835 Рік тому

    መልካም ሴት ነሽ ❤️❤️❤️

  • @yefetarisera1787
    @yefetarisera1787 Рік тому +2

    ትክክል😊

  • @maregbiru5528
    @maregbiru5528 Рік тому

    Exactly konjo you explain good everything netsu leb yizo egziybehern kefi maskedem naw esu lanchi hulem yeteshalwen yaregal

  • @TsehayTsehay-ch7sj
    @TsehayTsehay-ch7sj 4 місяці тому

    ❤ እጅግ በጣም የሚጠቅም ምክር ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እኔ ግን መፀለይ እፈልጋለሁ ነገር ግን ለመፀለይ ስነሳ ክብድ ይለኛል ምን ትይኛለሽ

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 Рік тому

    ዋው ቃልዬ ልብ ውስጥ የማገባ ንግግር ነው ዛሬ የተናገርሽው ተባረኪ

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Рік тому +1

    Wow baxami amsaginalo ite bachi faxari yixbiqani yane konjo

  • @mahihabesha941
    @mahihabesha941 Рік тому +1

    አንደበትሽ ሲማርክ በጣም አክባሪሽ ነኝ ዘመንዬ ተባረኪ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @zemenawit
      @zemenawit  Рік тому

      Thank you my dear ❤️ 😘

  • @yegetafikir
    @yegetafikir Рік тому

    እኔ ደሞ ብዙ ጊዜ ከፊትሽ ላይ ብርሀን አያለሁ እንደሚፈነጥቅ ዓይነት ፃድቅ ትመስይኛሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ♥

  • @rebkatesfaldet5050
    @rebkatesfaldet5050 Рік тому +1

    Amen it’s for me❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsionlegesse8960
    @tsionlegesse8960 Рік тому

    እናመሠግንሻለን!! እንወድሻለን! ከነቤተሰቦችሽ

  • @selamteddy4778
    @selamteddy4778 Рік тому

    ቃሊ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤❤ የሽቶውን ስም ብትነግሪኝ እንዴት ደስ ባለኝ ቃሊዬ

  • @yodaheyoo-18
    @yodaheyoo-18 Рік тому

    እግዚአብሔር ያክብርልን ቃል🙏🙏🙏

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 Рік тому

    Amen amen egziyabher yemesgen egziyabher melkam new ❤❤❤❤❤

  • @misrakmengistu4236
    @misrakmengistu4236 Рік тому

    yeni konjo yemteschiw meker hulu tekemognali tebarki kezhi bebelte tsgawn yabezalish❤

  • @yemariyam-hh1uj
    @yemariyam-hh1uj Рік тому +1

    yena wed eht mn endemismagn takiyalesh talak ehta kuch adrga endmtmekrgn new amsgnalew

  • @emuyekebede514
    @emuyekebede514 Рік тому

    Kaliye endanchi ayinet set endihon tseliyilign

  • @kalekidanwoldesenbet8199
    @kalekidanwoldesenbet8199 11 місяців тому

    You are amazing!

  • @nahomemikiyas759
    @nahomemikiyas759 Рік тому

    Wow I don't know what to say,but the only say God bless you all your life do you know, your messaga it is changing a lot of people the first one ☝it is me bless you again much love

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Рік тому +1

    ቃልዬ 💕💕👍👏👏ልዬ ነሽኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ ከቃልበላይ ነው አመሰግናለሁ👏👏👏💐

  • @hanawondimu8345
    @hanawondimu8345 Рік тому

    Yeleben nw yatebgershiwe❤

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 Рік тому

    የኔ ቆንጆ እናትሽ ቅን አንቺ ቅን ታድላችሁ የተባረከ ቤተሰብ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mihiretgetachew2392
    @mihiretgetachew2392 Рік тому

    You raised a very interesting topic, You are such a kind women I ever know thank you for sharing your experiences Kali

  • @dagimge8213
    @dagimge8213 Рік тому

    Be blessed, this is my word God sent through you.

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Рік тому

    Amen tebrki ❤

  • @anuSweet-fl2tt
    @anuSweet-fl2tt Рік тому

    ምን እንደምልሽ አላቅም በሕይወቴ ከባድ ጊዜ ዉስጥ ነኝ አለቀ አሁን አለፍኩት ስል ይበልጥ እየከበደ ነው፡፡ግን አምናለሁ ትላንትን ያሳለፈኝ አምላክ ዛሬን ያሳልፋል ያለነገር አላኖረኝም ያልሽው ሁሉ እንደሚሆንልኝ እኔም አምናለሁ አሜን መዳኒሀለም ይርዳን

  • @lolidaysgirma6193
    @lolidaysgirma6193 Рік тому

    ለኔ ነው የመሰለኝ የኔ ቆንጆ ማርያምን ❤❤❤

  • @dasaumadanitmadanit1073
    @dasaumadanitmadanit1073 Рік тому

    Yane konjo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tgdiple
    @tgdiple Рік тому

    አንቺ ትለያለሽ 😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @BosanaBos
    @BosanaBos Рік тому

    Zemenawit.betam.begat.new.yemetbikeshi.yene.wud.❤❤❤yene.melkeme sewe❤

  • @mesrachberhe491
    @mesrachberhe491 Рік тому

    1st motivater nesh betam new yemwdsh❤

  • @eyerusalemweyessa4516
    @eyerusalemweyessa4516 Рік тому

    Hello zem my konjo every time you adives us my life told me every thing like you thank you so much for new topic bring us my beautiful

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 Рік тому

    Thank you so much ❤

  • @eyerusalemmezgebu7549
    @eyerusalemmezgebu7549 Рік тому

    ቃልየ የኔ ቆንጆ ❤ ብርታቴ ነሽ እኮ❤❤❤😊

  • @yeshiamanuel8760
    @yeshiamanuel8760 Рік тому

    Tebareki