Ethiopia - ከጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም ጋር የተደረገ ቆይታ ESAT special Program Septembr 18 09 2022
Вставка
- Опубліковано 26 січ 2025
- #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews #EsatTv
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecaus...
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecaus...
ESATtv Ethiopia--Copyright protected
ብራቮ አርአያ! አንተ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ! ተባረክ!!!
👍💚💛❤️✌️
አርአያ በጣም ናፍቀሄን ነበር ።ባገኘኸው ሚዲያ ናልን ።thank you esat
የምንወደው ወንድማችን አርአያን ስላየነው እጅግ ደስ ብሎናል:: በግሌ ለአርአያ ለመፀለይ ቃል እገባለሁ:: እግዚአብሔር ምህረቱና ፈውሱን ይላክልህ!!!
ሁለት ብርቅየ ጋዜጠኞች!thank u Esat::
Kikikakaka
እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን አርአያን መቸ ነው የሚናገር ብየ በጉጉት ነው የምጠብቀው እና እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
እናመሰግናለን
😅🎉
Good to see you Arayachin 🙏 egziabher yimarih 🙏 I prayed for you!
አርአያ እንኳን ተሽሎህ ተመለስክ። ትልቅ ነገር ነው። አንተን ዛሬ በማየቴ ደስ ብሎኛል። አይዞህ።
ኢሳቶች፥ ይኸን የምናፍቀውን ጀግና ጋዜጠኛ ይዛችሁልኝ፥ ስለመጣችሁ፥ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።
ምን ሆኖነው በማርያም
@@kidesteshetueshetu9515 ከዚህ በፊት ወያኔዎች አጥቅተውት የሞተ መስሏቸው ወራጅ ወንዝ ጥለውት ሄደው ነበር። በተአምር ተረፈ። አሁን ውሎ አድሮ፥ የጀርባ አጥንት መንሸራተት አምጥቶበት ነው፥ ይኸ ጀግና እንዲህ የሚሰቃየው።
@@wmym እሺ ከምር በጣም አመስግናለው የጨዋ መልስነው የተመለስልኚ ፈጣሪ ይማረው
እነ አርአያን ያሰናበታቸው ፣ የኢትዮጵያ በሮድ-ካስቲን በመሆኑ
በወቅቱ አዝነናል ፣ የትግራይ ሕዝብ ፣ የኢትዮጵያን ድምጽ
እንዳይሰማ በወያኔ ከታፈነ ብዙ አመታት አልፎታል ።
አርአያና ጓደኞቹ ፣ ጥሩ ቅስቀሳና ማነቃቂያ በሚሰጡበት የጦርነት ወቅት ፣ መንግስት ስራቸውን ማደናቀፉ የሚያሳምም
ድርጊት ነበር የተፈጸመው ፣ ግልጽ አሻጥር ለመሆኑ የኢትየ-
ጵያ ሕዝብ ይረዳዋል ።
ይሁንና ፣ አሻጥሩ ያልፍና ፣ አርአያምና ባልደረቡቹ ተመልሰው ለትግራይ ሕዝብ ድምጽ እንደሚሆኑት ተስፋ አለን ።
ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ ሚዛናዊ ጀግና ጎበዝ
ረዥም ዕድሜ እመኛለዉ።አንተ ከጋዜጠኛ በላይ ነህ ....ወታደርም ነህ...ኢትዮጵያ ሁሌም ታመሰግንሀ አለች።
እኔ በህይወቴ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ጥራ ቢሉኝ ሳላመነታ የምጠራህ የማከብርህ ብርቅዬ ልጃችን ነህ , ፈጣሪ ጤናህን መልሶ የምትመኛትን ሀገር የምታይ ያድርግህ አርአያዬ🙏🙏🙏
አሜን አሜን!
ውሸት ማውራት ነው እንዴ ኢትዮጵያዊነት ?😂
@@woldemariambekele4085
ለእናተ ውሸቱ እውነት ነው!
እውነቱ ደግሞ ውሸት ነው!
እውነት የት ታውቃላችሁ?
አንተ አሁን አርአያ የሚናገረው ውሸት ያለመሆኑን ልቦናህ አያውቅም?
በደንብ ነው የምታውቀው!
አኛም እናውቃለን!
የኢትዮጵያ ህዝብ ህፃን መሰለህ እንዴ?
እናተ ናችሁ እንጂ ህፃን!!
@@tejitugmicael9669 teje wunetmጠጃም ነሽ ደብረፅዮን አንገቱ ተቆርጦ ተቀብሯል ፈትለወርቅም እንደዚሁ እነሱ ብቅ ሲሉ ያላፈረ ውሸታም ነው ለኔ የሚከተሉት እራሳቸው በሽተኞች ናቸው።
አሜን አሜን አሜን!
አርአያ እግዚአብሔር በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይፈውስህ ወንድሜ።ተባረክ ለእውነት ቆመሀልና።
አርያ እንዴት ያለክ ድንቅ ከድንቅም ወርቅ የሆንክ ኢትዮጵያዊ ነክ እውነት ታሪክ ማይረሳውን ድንቅ ታሪክ ነው እየሰራክ ነው እናመሰግንካለን የእየሩስ አባት ክብር ይገባካል
ብዙ ጀግኖች ባለፉት ጥቂት ዓመታት አይተናል፡፡ ከነዚህ ለዕውነት ብቻ ከሚሞቱ ግለሰቦች አንዱ ጋዜጠኛ አርአያ ነው፡፡ ጋዜጠኛ እዮብ እናመሰግናለን፡፡ የአንተም ለየት ያለ አቀራረብ መሳጭ ነው፡፡
በጣም የማከብርህ ምርጥ ጋዜጠኛ ልዑል እግዚአብሔር ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አርአያ እንኳን ደህናመጣ የኢትዮጲያ የቁርጥቀን ልጅ💚💛❤
ከንቱ ምላስህ ቢንቨራት ጥሩ ነበር
አላህ ይማርህ ጀግናችን
እግዚአብሔር ወደ ጤናህ ይመልስህ አርአያ።
ኦ አርአያ ውስጤ የት ጠፋ ብዬ እያሰብኩህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
አይዞህ ትድናለህ እግዚአብሔር ይርዳህ
እንዳንተ ፍላጎት ቢሆን የትግራይ እናቶች ስቃይ ቆሞ ነበር
ለማንኛውም እግዚአብሔር መፍትሄ አለው
በዕውነትም ጋዜጠኛ አርአያ የኢትዮጵያ ባለውለታ በአቁዋሙ የማይወላውል ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነው እናከብራለን
አርአያ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል❤
የት ጠፋ ብየ ብዙ አስብ ነበር ❤
ተባረክ አርአያ ሐወይ🙏❤️🙏❤️🙏❤️!!
በኢትዮጵያዊነትህ የማትደራደር ምርጡ ወንድማችን ፈጣሪ ምህረቱን ያምጣልህ ወንድሜ ባንዳዎች ይጎዱሀል ብየነው የማስብ ነበር በርቱልን አድናቂያችሁ ነኝ
አርአያ እንደ ስምህ ምርጥና እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ። ፈጣሪ ጨርሰው ይማርህ
አንተን የወለደች እናት ያሳደጉህ ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይባርካቸው
*መቸም ይህች ምድር ለእውነተኞችና ለንፁሀን አትሆንም ግን አንተ በህይወት ኖረህ የጮህክለት ህዝብ ትውልድ ከዚህ ፅኑ ባርነት ነፃ ወጥቶ ለማየት ያብቃህ የኔ ወንድም ፈፅሞ ምህረቱን ይላክልህ እኛም እንፀልይልካለን አይዞህ!
ሰለሰው ልጅ የሞተው የናዝሪቱ ኢየሱሰ የአለም መድሀኒት እርሱ ብቻ ነው
አርአያ…… የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ፡፡ …….. እንኳን ደህና መጣህ! እግዚአብሔር እንዳንተ አይነት ለሃቅ እና ለውነት የሚሰራ አንድ መቶ ሺህ ሰው ቢኖር፡ ኢትዮጵያ ካለባት ደዌ ትፈወስ ነበር፡፡ በዚህ አጋጣሚ ቤተሰቦችህ እንዴት አርገው ቢያሳድጉህ ይሆን እንዲህ አይነት ባለሙሉ ሰብእና የሆንከው???
Journalist Araya Tesfamariam is a truly beloved Ethiopian. Your love for Ethiopia is palpable. Your fellow Ethiopians truly loves you! Keep up the good work.
ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ አንድ ውድ ልጅ በማግኘትሽ ሰላም ላንተ ይሁን
አርአያ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን ይጠብቅህ የምትታገልለት ሕዝብ ነፃ ወቶ መልካም ሆኖለት እንድታይ ፀጋውን ጤናውን ያብዛልህ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነህ ተባረክ 🙏🙌
Ye terreristu abby Ahmed , lijoch yet new yemneruna yemimaru?
ጋሕባ
ባገኘኸው ሚዲያ ናልን : ጀግና ጋዜጠኛ ::
አረአያ በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ ክፋ አይንካህ 🙏 🇪🇹
እግዛሀቤር ጨርሶ ይማርህ ምርጥ ኢትዬጲያዊ ነህ ኢትዬጲያ በክብር በፋቅር በአንድነት ለዘላለም ትኑር በርቱ ኢሳቶች ።
ናፍቀከናል በጣም ጀግና ነህ አምላክ ጤና ይስጥህ ሁሉሜ በልባችን ውስጥ ትኖርለሁ
በሂወቴ ብዙ ካድሬ አይቸአለሁ ግን እንደዚ የወረደ አይቸ አላቅም ለምን ግን ስለ ሰላም አታወራም
አይዞህ እግዚአብሔር ይህን ሁሉ የከፈልከውን ዋጋ ያያል እናም ወደ እውነተኞቹ የወንጌል አማኝ ቤ/ክ ማለት እውተኛ አገልጋዮች ጋ በመሔድ በእግዚአብሔር ፈዋሽነት የምታምን ከሆነ ፈቃደኛ ከሆንክ ፓስተር -ዳንኤል መኮንን በፀሎት ሊረዱህ ይችላሉ ግን ትክክለኞቹን-እውነተኞቹን መረዳትእና ማወቅ ያስፈልጋል። ብዙ ውሸተኞችም አሉ ግን ሞክር እግዚአብሔር መፍትሔ ሊያመጣ ይችላል። አይዞህ በርታ እግዚአብሔርም ሙሉ ፈውስ ይላክልህ ለአርአያ-ተስፋ ማሪያም ነው አደራ መልዕክቴን አስተላልፉልኝ።
Thank you brother, wishing God bless you with a swift recovery!
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አሪፍ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ ያድንህ
Egzabhir yemare talak sew
Wow በድጋሚ ስላየውህ ደስ ብሎኛል አርአያ... Pls ያንተን page ንገረንና follow እናድርግህ
አራአዬ መልካም ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር ይማርልን በርቱሉን አግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤️🙏💚💛❤️🙏
Like 👍 this Man God Bless him Honest 🙏 Man Get well in God's Name pray for you Happy New year 🎉 Araia Tesfamaream you are gigna
Thank you Brother Araya ♥️🙏
glad to see Araya, get well.
All the best in your heath issue Journalist Aria Tesfamariam !!!
ኩሩ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ አርአያ አንተ በሁሉም የተለየሕ ነህ!!!እግዚአብሔር አብዝቶ ያበርታሕ!!!
አርያ ውድ የኢትዮጵያ ጀግና አይዞህ ትድናለህ እንድህ የኋ ንክላት ሀገርህ ታሪክ ተቀይሮ ታያለህ ምንም አትሆንም ጌታ ይረዳሀል የኦውነት ሰው ነህ እኔም እፀልያለሁ አንተ ሀገር ነህ
አርሀያ በጣም የምትናፈቅ ሰው ነህ ።ፈጣሪ ይጠብቅህ።።።
Thank you for the news🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏼🙏🏼🙏🏼
አርአያችን ምን ሆንክብኝ ፈጣሪ ያቅልልህ ጀግናችን አይዞህ 🇪🇹💝🇪🇹
እኔ ከአዕምሮ በላይ ስለሆነብኝ ትንቢት እየመሠለኝ ነው። ብቻ እግዚአብሔር አምላክ እነዚህ ለምድራዊ ከንቱ ሥልጣን እና ጥቅም አጋንንት እየጋለባቸው ይሄን አብሮ ሺህ አመታት ይኖረ /የተዋለደ ህዝብ ደም የሚያፋስሱ እና በ መቶ/ ሺህ እና ሚሊየን የደሃ ልጅ እልቂት ምክንያት የሆኑ ሰዎች በቃችሁ የሚልብትን ጊዜ ያምጣልን! ሌላ የምለው የለኝም። አርዓያ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ! ፀበል እንድትሄድበት በዚህ አጋጣሚ እመክርሃለሁ።
አራያ ወድማችን እግዜብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
አመሰግናለሁ፡ ፈጣሪ ጤናህን እንዲመልስልህ እመኛለሁ፡አርአያ።
አይዞህ ፈጣሪ ይማርህ !!
እዮብ፣እመስግንሃለው፣እውነተኛ፣ኢትዮጲያዊ፣ወንድሜን፣ክጠፋበት፣እምጥተህ፣ቃለ፣መጠየቅ፣ስላደረክው፣እመስግንሃለው፣እምላክ፣ጨርሶ፣ይማርህና፣ለምትወዳት፣እገርህ፣እንደታገለግላት፣እመኝልሃለው
በርታ ፈጣሪ ምህረቱ ያውርድልህ
እግዚአብሔር ይማርህ አርኣያ ፣ እውነትን መስዋዕትነት እየከፈልክ ስለምትናገር ሁሌም እናከብርሃለን ኢትዮጵያም ታከብርሃለች 🙏🇪🇹🙏
ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቅሕ ወንድማለም ኑርልን
አርአያ እረ ጠፍተሀል God bless uuuu
አራአዬ ጥሩ ኢትዮጲያዊ ፤መልካሙን ሁሉ እየተመኘሁ ።አላህ ይማርህ ያሰብከው ይሳካልህ።
መልካም እድል ስዩም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ ተባረክ ዘመንሕ ይባረክ እስከነ መላ ቤተሰብሕ 🙏❤️❤️❤️❤️
የኢትዮጵያ የቁርጥቀን ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ልጅ ነሕ እንወድሐለን ኢትዮጵያዊ ያኖች በርታልን እንጠብቅሐለን በናፍቆት ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምርጥ ኢትዮጵያዌ ወንድማችን አራዓያ ተስፋማርያም በመጥፈትህ ቅር ብሎኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይማርህ ረጅም አድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሀለን
አርያን እባካቹ ስልኩን ላኩልን አድናቂው በጣም የምወደው ሰው እግዛብሄር ይማር ጀግና ኢትዮጵያ የማደቀው ነው ፈጣሪህ ይጠብቅህ ስልኩን ላኩልን
አርዓያ- የእግዚአብሄር ምህረት አይለይህ፣
አርአያ ወንድሜ የዲስክ መንሸራተት ፀበል እንጅ ሕክምና አያድንህም እና እባክህ ቀጥ ብለህ ቃጥላ ማርያም ፀበል ጀምር እንጅ ሕክምና ለጊዜው ነው አንተ ለአትዮጵያ ታስፈልጋታለህ 🌹
ቃጥላ ማርያም የት ነው አካባቢውን ብትገልፅልን
ቃጥላ ማርያም አዲስ አበባ ሃያትን አልፈህ ወደ አራብሳ በሚወስደው መንገድ ትገኛለች፣ ከአስር ደቂቃ የማይበልጥ የእግር መንገድ አለው። ትራንስፖርት ከመገናኛ እንደልብ ነው። እኔም እግር የሚያሳበጥ ጫማ ሁሉ የሚጠብ varicose vein የሚባል በሽታ ይዞኝ የተፈወስኩት እመቤቴ ጋ ሶስት ሰባት ተጸብየ ተፈውሻለሁ፣ ክብር ለእመቤቴ።
ሶፍትዌሯን ቀምረው የላኳት ስራ ናት።የአጥንት መሳሳት እድሜ መጨመር የቅፅል ስሞች ናቸው ለመተት
ሳባ ስነት ፎቅ አለሽ ሌቦ?
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
Faxari cariisoo ymarhi
አርአያ በጣም ጎበዝ በርታ ወንድማችን
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
Thank you my hero Areya.
Arieya please show us ABay tsehaye and siyum mesifin 's buildings from A. A. Many people said , They don't have building in A.A. please show us soon.
አርአያ ጀግና ኢትዮጵያዊ እዉነት የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ህሊናሕን ሽጠህ የማትኖር ለንጹሐን የቆምክ ፈጣሪ ጤናህን ይስጥህ ስጠፋ ሐሳብ ሆኖብኝ ነበር በጣም ክብር አለኝ ላንተ🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አርአያ በጣም የዘመናችን እንቁ
ኢትዮጵያዊ ነህ ሙሉ ጤናህ አላህ
ይስጥህ ።
እወድሀለሁ ከወራኢሉ
አርአያ አላህ ምህረቱን ያምጣልህ።🤲አሜን
ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ በምሕረት እጅ ይማርህ። አይዞህ አንተ የበረከት ልጅ ነህ።
አርያ ስላየውህ ደስ ብሎኛል
Araye I proud of you
May GOD bless you
እግዚያብሔር ይማርህ ጀግናው ወንድማችን። እንወድሀለን።
አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ! እንፀልይልካለን
Oh Aray good to see you again, i was worried about you there is so thing wrong about your hleathy, you will be ok stay bless
Fetariy mehret yadergeleh 🙏🙏🙏
እግዛብሄርን ይማርህ
We love you we are Ethiopian 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አይዞህ ፡አርአያ የኢትዮጵያ ውድ ልጅ፡ ፀልይ ትድናለህ፡ እንፀልያለን ሐገርህ መቼም አትረሳህም፡፡ የትግራይ ሕዝብ ግርዶሹ፡እንዲነሳለት፡ አጥርቶ ማየት እንዲሆንለት፡ ጽኑ ምኞቴ ነው፡፡
የኢትዮጵያ አምላክ ይማርህ እንፈልግሀለን እግዚአብሔር ይማርህ
የመሀል ሀገሩ ደግሞ በኑሮ ውድነትና በዘር መድሎ በነጻነትና በፍትህ እጦት ለማን መደገፍ እንዳለበት ተጨንቋል።በሁለት አረመኔ መካከል ነን።
Areya, I appreciate you are hero and very wonderful person . You are rue person
የገባሁት dislikedለማረግ ነው።
አርያ ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ቅባቅዱስ ብትቀባ ፀበል ብትጠመቅ ትድናለሕ መፈሳዊውን ብትከታተል ትድናለሕ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶይማርህ
ጋዜጠኛ አረያ ተስፋ ማርያም እዴት ማግኘት ይቻላል በጣም ለጥብቅ ጉዳይ ፈልጌው ነበረ አምታውቁ ካላችሁ ተባበሩኝ
አርያ ወንድማችን አላህ ያሽርህ አለህ በራህመት እጁ ይዳብስህ ስላየነህ በጣም ደሰ ብሎናል
Thank you all
Araya tesfamariamn bemayete betam tedesichalehu edmena tena setto yanirlin Egziabher 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🧨🎊🎉
አርአያ ምርጥ ሰው
God. Bless you Areaya♥️
ድእል ለኢትዮጵያ ችን እራያ ስላይንህ ደእስ ብሎናል እንዳተ ላሉት የትግራይ የኢት ልጆች ሁሉ እድሜና ጤና እንመኛለን እግዚአብሔር ጨእርሦ ይማእር እንወድሃልን እንድ ቀን ኢትዮጵያ ክእነዚህ ሃግር ሻጮች ዘረኞች ሁሉ ትገላገላች ። በርታ ወድማችን !!!
ኣርኣያ ኣምላክ ምሕረቱ ይልኣኸልካ🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አሪየ ተስፋ ማሪየም ጀግና ጋዜጠኛ
አርአያ እንኳን ደስ አለህ የኔጌታ
የኢትዮጵያ ልዩ ስጦታ የድንግል ልጅ ይዳብስህ ወንድማችን
YOU ARE WONDERFUL
ምን ዓይነት የተረገመ ፍጥረት ነው።
good presentation. the background animation disturbs attention. please pause the animation
እባካችሁ በትግረኛ አርጉት ይህን ቁምነገር አዘል ውይይት: ወገኖቻችን እንዲስሙት
አርአያ ሰለአየሁ ደረሰ ብሎኛል በልቤ ሰሞኑኑ እያሰብኩህ ነበር የት ጠፋ በማለት እነዝህ ክፉዎች
ምን አደረጉት በማለት ጀግናችን እዳትሸነፈ እውነት
ያሸንፋል እግዛብሒር ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን
አምላክ ምህረቱን የስጥህ አንተ የእዉነት ሰዉ ነህ ..!!የጁንታ ጉዳይ ቢወራ ቢወራ የማያልቅ ጉዳይ ነዉ ፡፡