Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ለኛም የተማርነውን ለፍሬ ያድርግልን 🙏🏼 ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒያታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እናት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅል በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናና ከመስቀሉ ስር አይለየን 🙏🏼 ይህንን መምህር በጣምምም ነው የማከብረው አንዳንድ ግዜ ቲክቶክ ላይ የሚሰጣቸውን መልሶች እሰማለሁ በጣምምምም የሚግርሙ የሚደቁና አንዳንዴ ለራሴ ግራ የሚያጋቡኝን ጥያቄዎች ተጠይቆ ሲመልስ እሰማለሁ ግን ስሙን አላውቅም እባካችሁ ንገሩኝ የይቱብ ቻናል ካለው ጠቁሙኝ አመስግናለሁ 🙏🏼
እንድየ ከስረ ላይ እኮ አለ እዩት ሲናገሩ ይፀፍል
መምህር ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልንበተክሊልጋብቻ ላይ አንድግልፅያልሆነልኝ ነገር አለ እናእሡምንድን ነዉ አንዱ ድንግል አንዱባይሆን በዛ ድንግል በሆነዉ ተክሊል ማድረግ ይችላል ተብሏልይኸ የሚሆነዉ በሤት ድንግል ወይሥ በወንዱ ድንግልአንዳንድ ቦታ ሤቷ ድንግል ሆና ወንዱ ድንግል ባይሆን ሤቷለወንዱ ተክሊል ማሠጠት ትችላለች ወንዱ ድንግል ሆኖ ሤቷድንግል ካልሆነች ሤቷተክሊል ማድረግ አትችልምየሚባል አለ ይኸሥ እንዴት ነዉ
Yene xiyaqe nisaha singeba kesint ametachin jemoro yeseranewun new yemininagerew?
Memihir qalehiwot yasemalin diyaqon dingil yalhonechin set magibat yichilalini? Ebako melisulingi
ቃለ ሕይወት ያሠማልን። ብዙ የማናውቃቸውን አውቀናል እናመሠግናለን።
በመድሀኒዓለም በጣም መንፈስ ውስጥን የሚድስ ነው ለአሁን ላለንበት ለዘመኑ ትውልድ መልስ የሚሰጥ ነው ደሰ ይላል የአ ዘመናችሁ ይብዛልን
ዝም ብየ እየደጋገምኩ እሰማዋለው ውስጤም ይረጋጋል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏
ደጋግሜ እኮ ነዉ እምሠማቸዉ በጣም ደሥ ይላል😊😊😊
ሰላም
መምህር ቃለ ሕይዎዎት ያስማልን። አንድ ሰው ከቆረበ በኋላ ወኃ መታጠብ አይፈቀድም ይባላል፣ ለመሆኑ ከተጸዳዳ በኋላ እጁን አይታጠብም ማለት ነው፣?
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ። በጣም ይቅርታ ብታደርጉልኝ ነጠላ ነገር ደረብ ብታደርጉ ለእኔ እንደ ግለሰብ የተለየ የመንፈስ እርካታ ይሰጠኛል ። የምትሰጡንም ትምህርት ስርዓተ ቤተክርስቲያን ስለሆነ ማድረግ ብትችሉ እላለሁ ።
ውድ የመርሐ ግብር ተከታታያችን ስለ ቅን አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ይሔ መርሐ ግብር ሊያስተም እንደሚችል እናውቃለን ዳሩ ግን እንደ ስብከት ቆመንና ነጠላ ለብሰን ያላደረግነው የቤተሰብ ውይይት ስለሆነ ነው፡፡
እሽ መልካም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ብዙዎቻችን እየተማርንበት ስለሆነ ቀጥሉበት
ሰላም። ሚስት ብቻዋን መቀበል ከፈለገች እና ባል ደግሞ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ መፍትሔው ምንድን ነው። በርግጥ ባል እና ሚስት አንድ ናቸው። ነገርግን ሁላችንም ስለ ነፍሳችን ተጠያቂዎች ነን። በኋላ አይ ባሌ ስላልተቀበለ እኔም አልተቀበልኩም ማለትም ከፍርድ ማምለጫም አይደለም። እና መፍትሔው ምንድን ነው? አመሰግናለሁ።
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿🌿🌿
አማሰግናለሁልዩነው❤❤❤❤
የይቅርታው ጥያቄ የኔም ነበር ሲጨነቅበት የነበረው ዛሬ መልስ አገኘሁ ተመስገን አምላኬ ::መምህር በጤና ቆዩልን በጣም ብዙ ነገር ተምራለው 🥰🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄዬ የነበረው 16ኛው ጥያቄ በሰጡት መልስ ላይ ነውቀድሞ የነበረኝ ህይወት መጥፎ ነበር ከዛም ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬን ከጨረስኩ ቆየት ብዬ የረሳሁትን ሀጥያት ትዝ አለኝ እና ወንድሞችን ስጠይቅ አብዛኞቹ ቀኖናሽን ከጨረሽ ረስተሽው እስከሆነ ድረስ ከልጅነት እስከ እውቀት የሰራሽውን ሀጥያት እግዚአበሔር ይፍታሽ ሲሉሽ እሱንም ጭምር ነው አሉኝ አንድ ወንድም ግን ሄደሽ መናገር አለብሽ አበይት ሀጥያት ከሆኑ ቀኖና ይሰጡሻል አለኝ እናም ውስጤን ለማሳረፍ ሄጄ ንስሀ አባቴን አግኝቼ የረሳሁት ያልተናዘዝኩት ነበር ብዬ ስላቸው አይ አውቀሽ ካልሆነ መጀመሪያ ንስሀ ገብተሽ ቀኖናሽን ስትጨርሺ ከልጅነት እስከ እውቀት መንፈስ ቅዱስ ያወቀውን ሰይጣን የሸመቀውን ከማይሰረ ሀጥያት እግዚአብሔር ይፍታሽ ሲባል እግዚአብሔር ይቅር ብሎሻል እንዲያውም ካልተሳሳትኩ የአባ መቃርስን በጌታችን ፊት ሰይጣን በከሰሰው ጊዜ ጌታችን የጠየቀው ከቆብ በፊት ነው ወይስ ቡሀላ ብሎ ነው ብለው አስረዱኝ ከዛም ቅዱስ ቁርባን መቀበል ጀመርኩ ነገር ግን አንዳንድ ግዜ በዚህ ነገር ላይ ሚነሱ ጥያቄዎች ግራ እያጋባኝ ተቸገርኩ እርሶ እንዳሉት ለንስሀ አባቴም ሄጄ ልነግራቸው ሞክሪያለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
ምንም ማድረግ አይጠበቅብዎትም የንስሐ አባትዎ በነገርዎት ይጽኑ ሁለተኛም ይህንን ጉዳይ እያነሱ ለሌላ ሰው አይናገሩ
ይሄ ፕሮግራም ግን እስከ አሁን የት ነበር ስንት ነፍሳት ይድኑ ነበር ብዬ ተመኘሁ በፈጣሪ ስም ቃላት የለኝም ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ልማድ እና ክርስትና በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልኘ እኔ ስረአተ ቤተክርስቲያን እሚስተምረኘ ነው አጥቸ ተቸግሬ ነበር ቤተክርስቲያን እንኳን እንደት መግባት እዳለብኘ አላውቅም ነበር ለዚህ ይረዳኘ ብየ ስረአተ ቤተክርስቲያን የሚል መፅሐፍ ገዝቸ ነበር ግን ላነበዉ አልቻልኩም ግን እግዚአብሔር በሰማይ በምድር የሚሳነዉ ነገር ስሌለው እናተን ሰጠኘ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3)
@@beilngashow6496 ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም መምህር የኔ ጥያቄ 1 ሰዉ ንሰሀ ገብቶ ቀኖናዉን ጨርሶ ቤተ መቅደስ ገብቶ ሊቆርብ ሲል ክፉ ሀሳብ ቢያስብ ለምሳሌ ዝሙት ይቆርባል ወይስ እንዴት ነዉ ሌላዉ ደሞ ንሠሀ ስንገባ እያንዳዷን ሀጥያታችንን ዘርዝረን ነዉ ሲባል እንዴት ነዉ ዋሽቼ ከሆነ መቼ መቼ እንደዋሸሁ ምን ምን ብዬ እንደዋሸሁ ስንት ጊዜ እንደዋሸሁ ሁሉ ነዉ የምናዘዘዉ ይንገሩኝ እባኮ መምህር እንዳያልፉኝ 🙏
እግዝአብሔር.ይፀብቃችው.በእድሜ.በጤና.በፃም.ጥሩ.ትምሕርት.ነው.❤❤❤🙏🙏🙏
ቃልህዉት ያሰማላችሁት አባት ዉንድሞቼ ጡሩ ትምህርት አገኘሁት።
እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙጥያቆወቸ ተመልስውልኛል❤❤❤❤
ቃለ ህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
የእውነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በህይወቴ ግራ ያጋባኝን ጥያቄ ተመልሶልኛን ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነዉ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ብዙ ነገር እየተማርንበት ነዉ በርቱ
✝️😍የኛ እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ✝️😍
Egezabhr amelak ye Kal hiwet yasemalen memehr
የምር የሚገርም ነዉ በይሆ እንዚህ ተምሬ አላዉቅምበእነትበርቱ አወዳቸሇለሁ❤
እግዝሐብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን...እናንተን አያሳጣን
Kale hiwotin yasemalin! Bertu!!!
ይሄንን ኘሮግራም እንዴት በህይወቴ ጠቃሚ ትምህርት እንዳገኘሁበት በጉጉት ነው የምጠብቀው ክብረት ይስጥልን❤
መምህር ለትምህርቶ በጣም እናመሰገናለን 1 ጥያቄ ንስሃአባት ለመያዝ መስፈረቶች አሉት ጥያቄ 2አንድ ሰው ንስሃ አባት ከያዘ በኋላ የሚከፍለው ምንድን ነው ወይም ለንስሃ አባቱ ምን ማድረግ አለበት
ቃለወት ያሰማልን። ጎበዝ አስተማሪ ነዎት መምህር በተለይ ስለቅዳሴ።ከሸዎዬ ሜሪካ
እደኔ ከቲክቶክ የመጣ 👍👍 ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
በስመዓብ ከእንቅልፌ አነቃችሁኝ እስካሁን ይህንን ፕሮግራም አላየሁትም ነበር መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ይህ ፕሮግራም አንደኛ ነው ማርያምን ደስ ነው ሚለኝ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን
እውነት መምህር ቃል ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏 የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ
ንስሐ ገብቸ ሰገወደሙን ተቀብያለሁ ነገር ደግሜ ለመቀበል በጣም እፈራለሁ ሁሌም በሐጢያቴ አዝናለሁ ምን ማድረግ አለብኝ?
ብእዉነት ቃል ሂወት ያስማልን❤
ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏 በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት ነው የማገኘው አመሰግናለው❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ትምህርት ልማድና ክርስትና💞💞💞💞🙏ፀጋዉን ያብዛለወት መምህር ወድማችን በርቱልኝ💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn bertuln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yewnet bzu yetemarnbet new enameseginalen 🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ክቡር ሓወይ ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ምስመምህር ኣምላክ ይባርኽኩም እንኳዕ ኣብፅሐኩም ❤❤❤❤❤❤❤ ካባኹም ብዙሕ እናተምሃርና ኢና❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው ከባለቤቴ ጋር ከተቀበልን ሶስት አመት ሆኖናል እና አንዳንድዴ በቤተክርስቲያን ውስጥ የማያቸው ሁኔታዎች ምቾት አይሰጡኝም አንዳንዴም በውስጤ እንዴት እንደዚህ ያደርጋሉ እያልኩ እየተሰናከልኩ ነው ይህም ሴቶች በሚቀበሉ ግዜ ኩል ተኩለው ቀይ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ትልልቅ የጀሮ ጌጥ እድርገው አንዳንዶቹ ሜካፕና ዊግ አድርገው ነው ታዲያ ይህ ሁሉ ወደ ስጋና ደሙ በምንቀርብበት ግዜ ተገቢ ነው ወይ መምህር?
ተገቢ እዳልሆነ እናውቃለን አለ ማስተዋል ነው እንጂ እህታችን የዘላለም ህይወት እየተቀበልን ምድራዊ ጌጣጌጥ ማሰብ እራሱ የለብንም እንኳን ልናደርጋቸው ማስተዋል ያድለን😢
በእውነት ሁሉም ሰው ጥያቄ ያለው መልሱ እዚህ ሚዲያ ነው
እንኳን ደና መጣሁ መምህሮቻ ቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ገና መቀላቀሌ ነው ትምርቱን እናመሰግናለን ኑሩልን መምህር
መምህር አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በዉነት እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኔ ተከታትዬ ለእህቶቼ በእርቅ ጉዳይ ላይ አስቸግረውኝ ነበር እና ከውይይታችሁ የተረዳሁትንአካፍያቸኋለው።እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አለኝ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Ameen Ameen Ameen 🙏 kalehiwotn yasemalen mamirachin baewunet betem das yemel timihert naw gin 1 and tiyake leteyek Mascheger kalhonebegn ene yenisaha abatem yelegnm tedar yemasertkut balemawi naw 1 andi lijii alegn balabete bahiwot yelem lije asra hulet ametu naw ene gin minim sila eminate alawukem neber ahun gin bakerb gize naw wada mahaberaw midian mayet yejemrkut min ayinet mafte yinoregnal yeminorew basew hager naw 🤲🤲😭😭😭😭
የፊት ገጻችኹ ላይ ሀጥያት የሚለውን ኀጢአት ብትሉት መልካም ነበር፡፡ ስለ ትምህርቱ ግን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏼የኔ ጥያቄ አንዳንድ ሴቶች የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጠቀሙ ክቡር የሆነዉን ሰጋ ወደሙ እሚወስዱ እህቶች አሉ እሄ ነገር የድፍረት ሀጢያት አይሆንም ወይ?አመሰግናለሁ
ቃለህይት ያሰማልን ምግሰተሰማያትን ያወርሰልን ያግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን በጣምነው የምወዳችሁ የማከብርችሁ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይ ወትያ ሰማ ልን❤
የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ያለ ሀሠት!ወደ ጥያቄ ስገባ በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ያገባሁት በስደት እያለሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምን ኃጢያተኛ ብሆን የአይኔ ማረፊያ ልጅ ሰጠኝ ተመስገን ሳላገባ በፊት እንዳቅሜ አስራት ሳወጣ ነበረ እንዳገባሁ ጽንስ ተፈጠረ ከዚያን ጊዜ ጀምሬ የሰው እጅ ነው የማየው ማለትም በብድር ስም እስክወልድ ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ተገላገልኩ ጤነኛ ልጅም ወለድኩ ተመስገን በዚች ግዜ ውስጥ ግን አስራት አላወጣሁም ሰው ከሚሰጠኝ እንዳላወጣ እውነት ለመናገር ሳሳሁት 😢 አሁን ያንን ሁሉ አስቤ ለመክፈል አስቤ ባለቤቴ ጋር አልተስማማንም ማለትም ያለፈው ለምን ከእንግዲህ በኋላ የአስራትሽን በእግባቡ ታወጫለሽ አለኝ አሁን ግን እዳሽን ክፈይና በኋላ ይደርሳል አለኝ ዝም እንዳልል ፈጣሪየ ሊያዝንብኝ ነው ባለቤቴ ጋር ሳልማከር እንዳልከፍል ትዳሬን ፈራሁ በቀናነት ምክራችሁን ብትለግሱኝ
ቃለሕይወት ያሳማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት እያገኝነው
ምህራችንና የፕሮግራሙን መሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን በጣም ብዙ ያልገባኝን መልስ አግኝቼበታለሁ
እንኳን ደህና መጣቺሁ የኛ ምርጦቺ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን❤❤❤
በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ መቀሌ ሆኜ እየተከታተልኳችሁ ኔትወርክ ብዛ አይደለም የተቆራረጠኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻ ሁሉን ሰማሁት እባካችሁ እንዳታቋረጥብን ቀጥልበት እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጣችሁ ሁሉ ነገር የኔ ጥያቄ ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመለሰልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጠረ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን✝️⛪️❤️🙏
❤❤❤❤❤❤
የእውነት ቃለሒወት ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመቤቴን ብዙ ያስተምራል አስተምሮናል ሠላማቹ ይብዛልን አሜን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ጥያቄዎቼ ነው ሚመለስልኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ብዙ ተምሬለሁ ወደ እርስዎ ስመራኝ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ✝️🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን ምምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛላችዉ መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኔም መልስ ተመለሰልኝ ትምህርት በጣምቆጅነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም መልካም መርሃግብር ነው፣ የኔ ጥያቄ 1. መቁረቢያ ልብስ ምን አይነት መሆን አለበት፣ ሁል ጊዜ የምንለብሰው ልብስ መሆን ይችላል ወይ 2. ለመቁረብ በምንጾምበት 18 ሰዓት ውስጥ ገላ መታጠብ ይቻላል ወይ( ውሃ በአፍ ስትታጠቡ ይገባል) ሲባል ሰምቼ ነው 3. ሰው ከቆረበ በኋላ የቅዳሴ ፀበል ጠጥቶ ዘቢብ አይበላም ብለው ሲያስተምሩ ሰምቼ ነው፣ እኔ ደግሞ ስጠቀመው ነበር (ከተከለከለ ምክኒያቱ ምን ይሆን). አመሰግናለሁ
ወደናቹሀል ❤ ተባረኩልን 🙏🙏🙏
Kalehiwet yasemaln yeagelguloy zemenachu ybarklachu
አረ አረ አረ የምታወሩት ሁሉ ለእኔ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስሄድ የነበርኩት መስመር ቀይ ነበር አሁን ወደ ወደ አራንጎዴ መስመር እንድሄድ መንገድ ሰጣቹህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለ ህይውት የስሜልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ማምራችን 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያባርክልን
ቃለሕይወት ያሰማችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ።
መምርቃለይወትንያሰማልን በጣምብዙነገር ተምረአው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እንዲሁም ዲያቆንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አንድ ሰው ከቆረበ በኋላ ዘቢብ መብላት ይችላል ወይ
አይቻልም ።!
መምህራችን በውነት የልቤን ነው ያደረሳቹልኝ እግዚያቤሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በውድማችን ላንተም ያሰማህ
ቃለ ህይዎት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን ❤
Qalhiywot yasmaln abatachin bxam dsyilal bziw qxlu❤❤❤
ብሕቂ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልኩም
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርታችሁን ምስጥ ብዬ ነው የምሰማው ብዙ ነገር ተብሬበታለው🙏
ይህ ፕሮግርም ይለየል አቤት ደስስሌ ❤❤❤እግዛብሒር እኵድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ በእውናቱ እኛንም ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን መምህራችን 🙏🙏🙏እኔ ምኖረው በስደት ነዉ ሰዎቼ ፆም እንድጾም በፍፁም አይፈልጉም ግን እንደምንም ብዬ አርብ እና እሮብ እፆማለው ግን ዉስጤ ምንም ሰላም የለኝም ምክንያቱም የነሱን ተመልሼ ስለምመገብ በዛ ላይ ፆለት በፈለኩት ሰዓት ነዉ ማደርስ ሌሊት 8 9 ሰዓት አደርሳለሁ እና ደግሞ ከቤተክርሥቲያን ፀበል እያስመጣሁ እጠጣለሁ ተመልሼ ያለሁበትን ሁኔታ ሳስበው በጣም እጭነቃለው
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃል የለኝም ብዙ ነገር እየተማርኩኝ ነው 😔❤❤❤
ዲያቆን ቀዳሚ ፀጋ ቃለ ህይወት ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ፈጣሪ ያክብራቺሁ 🙏🙏🙏
ቃለህይወት የሰማልን
Kale hiwete yasemalne abata edemana tana ysetellene❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ለኛም የተማርነውን ለፍሬ ያድርግልን 🙏🏼 ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ሁሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒያታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን እናት ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅል በተዋህዶ ሃይማኖታችን ያፅናና ከመስቀሉ ስር አይለየን 🙏🏼 ይህንን መምህር በጣምምም ነው የማከብረው አንዳንድ ግዜ ቲክቶክ ላይ የሚሰጣቸውን መልሶች እሰማለሁ በጣምምምም የሚግርሙ የሚደቁና አንዳንዴ ለራሴ ግራ የሚያጋቡኝን ጥያቄዎች ተጠይቆ ሲመልስ እሰማለሁ ግን ስሙን አላውቅም እባካችሁ ንገሩኝ የይቱብ ቻናል ካለው ጠቁሙኝ አመስግናለሁ 🙏🏼
እንድየ ከስረ ላይ እኮ አለ እዩት ሲናገሩ ይፀፍል
መምህር ቃለህይወትን ቃለ በረከትን ያሠማልንበተክሊልጋብቻ ላይ አንድግልፅያልሆነልኝ ነገር አለ እናእሡምንድን ነዉ አንዱ ድንግል አንዱባይሆን በዛ ድንግል በሆነዉ ተክሊል ማድረግ ይችላል ተብሏልይኸ የሚሆነዉ በሤት ድንግል ወይሥ በወንዱ ድንግልአንዳንድ ቦታ ሤቷ ድንግል ሆና ወንዱ ድንግል ባይሆን ሤቷለወንዱ ተክሊል ማሠጠት ትችላለች ወንዱ ድንግል ሆኖ ሤቷድንግል ካልሆነች ሤቷተክሊል ማድረግ አትችልምየሚባል አለ ይኸሥ እንዴት ነዉ
Yene xiyaqe nisaha singeba kesint ametachin jemoro yeseranewun new yemininagerew?
Memihir qalehiwot yasemalin diyaqon dingil yalhonechin set magibat yichilalini? Ebako melisulingi
ቃለ ሕይወት ያሠማልን። ብዙ የማናውቃቸውን አውቀናል እናመሠግናለን።
በመድሀኒዓለም በጣም መንፈስ ውስጥን የሚድስ ነው ለአሁን ላለንበት ለዘመኑ ትውልድ መልስ የሚሰጥ ነው ደሰ ይላል የአ ዘመናችሁ ይብዛልን
ዝም ብየ እየደጋገምኩ እሰማዋለው ውስጤም ይረጋጋል ተመስገን አምላኬ 🙏🙏
ደጋግሜ እኮ ነዉ እምሠማቸዉ በጣም ደሥ ይላል😊😊😊
ሰላም
መምህር ቃለ ሕይዎዎት ያስማልን። አንድ ሰው ከቆረበ በኋላ ወኃ መታጠብ አይፈቀድም ይባላል፣ ለመሆኑ ከተጸዳዳ በኋላ እጁን አይታጠብም ማለት ነው፣?
በእውነቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ ።
በጣም ይቅርታ ብታደርጉልኝ ነጠላ ነገር ደረብ ብታደርጉ ለእኔ እንደ ግለሰብ የተለየ የመንፈስ እርካታ ይሰጠኛል ።
የምትሰጡንም ትምህርት ስርዓተ ቤተክርስቲያን ስለሆነ ማድረግ ብትችሉ እላለሁ ።
ውድ የመርሐ ግብር ተከታታያችን ስለ ቅን አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ይሔ መርሐ ግብር ሊያስተም እንደሚችል እናውቃለን ዳሩ ግን እንደ ስብከት ቆመንና ነጠላ ለብሰን ያላደረግነው የቤተሰብ ውይይት ስለሆነ ነው፡፡
እሽ መልካም መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ብዙዎቻችን እየተማርንበት ስለሆነ ቀጥሉበት
ሰላም። ሚስት ብቻዋን መቀበል ከፈለገች እና ባል ደግሞ ለመቀበል ፈቃደኛ ካልሆነ መፍትሔው ምንድን ነው። በርግጥ ባል እና ሚስት አንድ ናቸው። ነገርግን ሁላችንም ስለ ነፍሳችን ተጠያቂዎች ነን። በኋላ አይ ባሌ ስላልተቀበለ እኔም አልተቀበልኩም ማለትም ከፍርድ ማምለጫም አይደለም። እና መፍትሔው ምንድን ነው?
አመሰግናለሁ።
Egziabher ymesgen kalhiwot yasemalin Amen Amen Amen🎚️⛪🎚️🙏🙏🙏🌿🌿🌿
አማሰግናለሁልዩነው❤❤❤❤
የይቅርታው ጥያቄ የኔም ነበር ሲጨነቅበት የነበረው ዛሬ መልስ አገኘሁ ተመስገን አምላኬ ::መምህር በጤና ቆዩልን በጣም ብዙ ነገር ተምራለው 🥰🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ጥያቄዬ የነበረው 16ኛው ጥያቄ በሰጡት መልስ ላይ ነው
ቀድሞ የነበረኝ ህይወት መጥፎ ነበር ከዛም ንስሀ ገብቼ ቀኖናዬን ከጨረስኩ ቆየት ብዬ የረሳሁትን ሀጥያት ትዝ አለኝ እና ወንድሞችን ስጠይቅ አብዛኞቹ ቀኖናሽን ከጨረሽ ረስተሽው እስከሆነ ድረስ ከልጅነት እስከ እውቀት የሰራሽውን ሀጥያት እግዚአበሔር ይፍታሽ ሲሉሽ እሱንም ጭምር ነው አሉኝ አንድ ወንድም ግን ሄደሽ መናገር አለብሽ አበይት ሀጥያት ከሆኑ ቀኖና ይሰጡሻል አለኝ እናም ውስጤን ለማሳረፍ ሄጄ ንስሀ አባቴን አግኝቼ የረሳሁት ያልተናዘዝኩት ነበር ብዬ ስላቸው አይ አውቀሽ ካልሆነ መጀመሪያ ንስሀ ገብተሽ ቀኖናሽን ስትጨርሺ ከልጅነት እስከ እውቀት መንፈስ ቅዱስ ያወቀውን ሰይጣን የሸመቀውን ከማይሰረ ሀጥያት እግዚአብሔር ይፍታሽ ሲባል እግዚአብሔር ይቅር ብሎሻል እንዲያውም ካልተሳሳትኩ የአባ መቃርስን በጌታችን ፊት ሰይጣን በከሰሰው ጊዜ ጌታችን የጠየቀው ከቆብ በፊት ነው ወይስ ቡሀላ ብሎ ነው ብለው አስረዱኝ ከዛም ቅዱስ ቁርባን መቀበል ጀመርኩ ነገር ግን አንዳንድ ግዜ በዚህ ነገር ላይ ሚነሱ ጥያቄዎች ግራ እያጋባኝ ተቸገርኩ እርሶ እንዳሉት ለንስሀ አባቴም ሄጄ ልነግራቸው ሞክሪያለው ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
ምንም ማድረግ አይጠበቅብዎትም የንስሐ አባትዎ በነገርዎት ይጽኑ ሁለተኛም ይህንን ጉዳይ እያነሱ ለሌላ ሰው አይናገሩ
ይሄ ፕሮግራም ግን እስከ አሁን የት ነበር ስንት ነፍሳት ይድኑ ነበር ብዬ ተመኘሁ በፈጣሪ ስም ቃላት የለኝም ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
ልማድ እና ክርስትና በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልኘ እኔ ስረአተ ቤተክርስቲያን እሚስተምረኘ ነው አጥቸ ተቸግሬ ነበር ቤተክርስቲያን እንኳን እንደት መግባት እዳለብኘ አላውቅም ነበር ለዚህ ይረዳኘ ብየ ስረአተ ቤተክርስቲያን የሚል መፅሐፍ ገዝቸ ነበር ግን ላነበዉ አልቻልኩም ግን እግዚአብሔር በሰማይ በምድር የሚሳነዉ ነገር ስሌለው እናተን ሰጠኘ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን (3)
@@beilngashow6496 ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሰላም መምህር የኔ ጥያቄ 1 ሰዉ ንሰሀ ገብቶ ቀኖናዉን ጨርሶ ቤተ መቅደስ ገብቶ ሊቆርብ ሲል ክፉ ሀሳብ ቢያስብ ለምሳሌ ዝሙት ይቆርባል ወይስ እንዴት ነዉ ሌላዉ ደሞ ንሠሀ ስንገባ እያንዳዷን ሀጥያታችንን ዘርዝረን ነዉ ሲባል እንዴት ነዉ ዋሽቼ ከሆነ መቼ መቼ እንደዋሸሁ ምን ምን ብዬ እንደዋሸሁ ስንት ጊዜ እንደዋሸሁ ሁሉ ነዉ የምናዘዘዉ ይንገሩኝ እባኮ መምህር እንዳያልፉኝ 🙏
እግዝአብሔር.ይፀብቃችው.በእድሜ.በጤና.በፃም.ጥሩ.ትምሕርት.ነው.❤❤❤🙏🙏🙏
ቃልህዉት ያሰማላችሁት አባት ዉንድሞቼ ጡሩ ትምህርት አገኘሁት።
እግዚያብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ቀጥሉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዝብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ብዙጥያቆወቸ ተመልስውልኛል❤❤❤❤
ቃለ ህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
የእውነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ በህይወቴ ግራ ያጋባኝን ጥያቄ ተመልሶልኛን ቃል የለኝም❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነዉ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ብዙ ነገር እየተማርንበት ነዉ በርቱ
✝️😍የኛ እንቁ መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ✝️😍
Egezabhr amelak ye Kal hiwet yasemalen memehr
የምር የሚገርም ነዉ በይሆ እንዚህ ተምሬ አላዉቅምበእነትበርቱ አወዳቸሇለሁ
❤
እግዝሐብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጥልን...እናንተን አያሳጣን
Kale hiwotin yasemalin! Bertu!!!
ይሄንን ኘሮግራም እንዴት በህይወቴ ጠቃሚ ትምህርት እንዳገኘሁበት በጉጉት ነው የምጠብቀው ክብረት ይስጥልን❤
መምህር ለትምህርቶ በጣም እናመሰገናለን 1 ጥያቄ ንስሃአባት ለመያዝ መስፈረቶች አሉት ጥያቄ 2አንድ ሰው ንስሃ አባት ከያዘ በኋላ የሚከፍለው ምንድን ነው ወይም ለንስሃ አባቱ ምን ማድረግ አለበት
ቃለወት ያሰማልን። ጎበዝ አስተማሪ ነዎት መምህር በተለይ ስለቅዳሴ።
ከሸዎዬ ሜሪካ
እደኔ ከቲክቶክ የመጣ 👍👍 ደስ የሚል ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
በስመዓብ ከእንቅልፌ አነቃችሁኝ እስካሁን ይህንን ፕሮግራም አላየሁትም ነበር መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ይህ ፕሮግራም አንደኛ ነው ማርያምን ደስ ነው ሚለኝ እግዚአብሄር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን
እውነት መምህር ቃል ይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን 🙏 የኔም ጥያቄ ነው የተመለሰልኝ
ንስሐ ገብቸ ሰገወደሙን ተቀብያለሁ ነገር ደግሜ ለመቀበል በጣም እፈራለሁ ሁሌም በሐጢያቴ አዝናለሁ ምን ማድረግ አለብኝ?
ብእዉነት ቃል ሂወት ያስማልን❤
ቃለሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏 በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት ነው የማገኘው አመሰግናለው❤❤❤❤❤
በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ትምህርት ልማድና ክርስትና💞💞💞💞🙏ፀጋዉን ያብዛለወት መምህር ወድማችን በርቱልኝ💞
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
Kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn bertuln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yewnet bzu yetemarnbet new enameseginalen 🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ክቡር ሓወይ ዘማሪ ቀዳሜ ፀጋ ምስመምህር ኣምላክ ይባርኽኩም እንኳዕ ኣብፅሐኩም ❤❤❤❤❤❤❤ ካባኹም ብዙሕ እናተምሃርና ኢና❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
እኔ የምኖረው ከአገር ውጭ ነው ከባለቤቴ ጋር ከተቀበልን ሶስት አመት ሆኖናል እና አንዳንድዴ በቤተክርስቲያን ውስጥ የማያቸው ሁኔታዎች ምቾት አይሰጡኝም አንዳንዴም በውስጤ እንዴት እንደዚህ ያደርጋሉ እያልኩ እየተሰናከልኩ ነው ይህም ሴቶች በሚቀበሉ ግዜ ኩል ተኩለው ቀይ ጥፍር ቀለም ተቀብተው ትልልቅ የጀሮ ጌጥ እድርገው አንዳንዶቹ ሜካፕና ዊግ አድርገው ነው ታዲያ ይህ ሁሉ ወደ ስጋና ደሙ በምንቀርብበት ግዜ ተገቢ ነው ወይ መምህር?
ተገቢ እዳልሆነ እናውቃለን አለ ማስተዋል ነው እንጂ እህታችን የዘላለም ህይወት እየተቀበልን ምድራዊ ጌጣጌጥ ማሰብ እራሱ የለብንም እንኳን ልናደርጋቸው ማስተዋል ያድለን😢
በእውነት ሁሉም ሰው ጥያቄ ያለው መልሱ እዚህ ሚዲያ ነው
እንኳን ደና መጣሁ መምህሮቻ ቺን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ገና መቀላቀሌ ነው ትምርቱን እናመሰግናለን ኑሩልን መምህር
መምህር አመሰግናለሁ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤
አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በዉነት እናመሰግናለን🙏
እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኔ ተከታትዬ ለእህቶቼ በእርቅ ጉዳይ ላይ አስቸግረውኝ ነበር እና ከውይይታችሁ የተረዳሁትንአካፍያቸኋለው።እንደሚጠቀሙበት ተስፋ አለኝ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
Ameen Ameen Ameen 🙏 kalehiwotn yasemalen mamirachin baewunet betem das yemel timihert naw gin 1 and tiyake leteyek Mascheger kalhonebegn ene yenisaha abatem yelegnm tedar yemasertkut balemawi naw 1 andi lijii alegn balabete bahiwot yelem lije asra hulet ametu naw ene gin minim sila eminate alawukem neber ahun gin bakerb gize naw wada mahaberaw midian mayet yejemrkut min ayinet mafte yinoregnal yeminorew basew hager naw 🤲🤲😭😭😭😭
የፊት ገጻችኹ ላይ ሀጥያት የሚለውን ኀጢአት ብትሉት መልካም ነበር፡፡ ስለ ትምህርቱ ግን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡፡
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏼
የኔ ጥያቄ አንዳንድ ሴቶች የወሊድ መቆጣጠሪያ እየተጠቀሙ ክቡር የሆነዉን ሰጋ ወደሙ እሚወስዱ እህቶች አሉ እሄ ነገር የድፍረት ሀጢያት አይሆንም ወይ?አመሰግናለሁ
ቃለህይት ያሰማልን ምግሰተሰማያትን ያወርሰልን ያግልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን በጣምነው የምወዳችሁ የማከብርችሁ ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይ ወትያ ሰማ ልን❤
የህይወትን ቃል ያሰማልን በእውነት ያለ ሀሠት!
ወደ ጥያቄ ስገባ በመጀመሪያ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ያገባሁት በስደት እያለሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ምን ኃጢያተኛ ብሆን የአይኔ ማረፊያ ልጅ ሰጠኝ ተመስገን
ሳላገባ በፊት እንዳቅሜ አስራት ሳወጣ ነበረ እንዳገባሁ ጽንስ ተፈጠረ ከዚያን ጊዜ ጀምሬ የሰው እጅ ነው የማየው ማለትም በብድር ስም እስክወልድ ድረስ እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ተገላገልኩ ጤነኛ ልጅም ወለድኩ ተመስገን በዚች ግዜ ውስጥ ግን አስራት አላወጣሁም ሰው ከሚሰጠኝ እንዳላወጣ እውነት ለመናገር ሳሳሁት 😢 አሁን ያንን ሁሉ አስቤ ለመክፈል አስቤ ባለቤቴ ጋር አልተስማማንም ማለትም ያለፈው ለምን ከእንግዲህ በኋላ የአስራትሽን በእግባቡ ታወጫለሽ አለኝ አሁን ግን እዳሽን ክፈይና በኋላ ይደርሳል አለኝ ዝም እንዳልል ፈጣሪየ ሊያዝንብኝ ነው ባለቤቴ ጋር ሳልማከር እንዳልከፍል ትዳሬን ፈራሁ በቀናነት ምክራችሁን ብትለግሱኝ
ቃለሕይወት ያሳማልን መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት እያገኝነው
ምህራችንና የፕሮግራሙን መሪ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን በጣም ብዙ ያልገባኝን መልስ አግኝቼበታለሁ
እንኳን ደህና መጣቺሁ የኛ ምርጦቺ ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህራችን❤❤❤
በጣም በጣም አመሰግናቸዋለሁ መቀሌ ሆኜ እየተከታተልኳችሁ ኔትወርክ ብዛ አይደለም የተቆራረጠኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን እስከመጨረሻ ሁሉን ሰማሁት እባካችሁ እንዳታቋረጥብን ቀጥልበት እግዚአብሔር ዕድመና ጤና ይስጣችሁ ሁሉ ነገር የኔ ጥያቄ ነበረ ዛሬ ግን እግዚአብሔር ይመስገን ተመለሰልኝ በጣም ደስ ብሎኛል ፈጠረ ሃገራችን ሰላም ያድርግልን✝️⛪️❤️🙏
❤❤❤❤❤❤
የእውነት ቃለሒወት ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እመቤቴን ብዙ ያስተምራል አስተምሮናል ሠላማቹ ይብዛልን አሜን
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ብዙ ጥያቄዎቼ ነው ሚመለስልኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ
አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን ብዙ ተምሬለሁ ወደ እርስዎ ስመራኝ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ✝️🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ቃለሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሒወት ያሰማልን ምምህራችን
ቃለህይወት ያሰማልን ፀገዉን ያብዛላችዉ መምህሮቻችን እግዚአቢሔር ይስጥልን እመብርሀን ትጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የኔም መልስ ተመለሰልኝ ትምህርት በጣምቆጅነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም መልካም መርሃግብር ነው፣ የኔ ጥያቄ 1. መቁረቢያ ልብስ ምን አይነት መሆን አለበት፣ ሁል ጊዜ የምንለብሰው ልብስ መሆን ይችላል ወይ 2. ለመቁረብ በምንጾምበት 18 ሰዓት ውስጥ ገላ መታጠብ ይቻላል ወይ( ውሃ በአፍ ስትታጠቡ ይገባል) ሲባል ሰምቼ ነው 3. ሰው ከቆረበ በኋላ የቅዳሴ ፀበል ጠጥቶ ዘቢብ አይበላም ብለው ሲያስተምሩ ሰምቼ ነው፣ እኔ ደግሞ ስጠቀመው ነበር (ከተከለከለ ምክኒያቱ ምን ይሆን). አመሰግናለሁ
ወደናቹሀል ❤ ተባረኩልን 🙏🙏🙏
Kalehiwet yasemaln yeagelguloy zemenachu ybarklachu
አረ አረ አረ የምታወሩት ሁሉ ለእኔ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስሄድ የነበርኩት መስመር ቀይ ነበር አሁን ወደ ወደ አራንጎዴ መስመር እንድሄድ መንገድ ሰጣቹህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቃለ ህይውት የስሜልን
ቃል ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን በርቱ ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🙏🙏🙏🙏
ቃለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ማምራችን 🤲🤲🤲
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያባርክልን
ቃለሕይወት ያሰማችሁ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ።
መምርቃለይወትንያሰማልን በጣምብዙነገር ተምረአው
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እንዲሁም ዲያቆንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
አንድ ሰው ከቆረበ በኋላ ዘቢብ መብላት ይችላል ወይ
አይቻልም ።!
መምህራችን በውነት የልቤን ነው ያደረሳቹልኝ እግዚያቤሄር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን በውድማችን ላንተም ያሰማህ
ቃለ ህይዎት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን ❤
Qalhiywot yasmaln abatachin bxam dsyilal bziw qxlu❤❤❤
ብሕቂ አምላኽ ጽጉኡ የብዝሕልኩም
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ትምህርታችሁን ምስጥ ብዬ ነው የምሰማው ብዙ ነገር ተብሬበታለው🙏
ይህ ፕሮግርም ይለየል አቤት ደስስሌ ❤❤❤እግዛብሒር እኵድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ በእውናቱ እኛንም ሰምቶ ለመለወጥ ያብቃን❤❤❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና በቤቱ ይጠብቅልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን !!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክልን መምህራችን 🙏🙏🙏
እኔ ምኖረው በስደት ነዉ ሰዎቼ ፆም እንድጾም በፍፁም አይፈልጉም ግን እንደምንም ብዬ አርብ እና እሮብ እፆማለው ግን ዉስጤ ምንም ሰላም የለኝም ምክንያቱም የነሱን ተመልሼ ስለምመገብ በዛ ላይ ፆለት በፈለኩት ሰዓት ነዉ ማደርስ ሌሊት 8 9 ሰዓት አደርሳለሁ እና ደግሞ ከቤተክርሥቲያን ፀበል እያስመጣሁ እጠጣለሁ ተመልሼ ያለሁበትን ሁኔታ ሳስበው በጣም እጭነቃለው